Belay Zenebe Waramowa lyrics በላይ ዘነበ ዋራሞዋ ግጥሚ

  Рет қаралды 76,409

Medi Raya  መዲ ራያ

Medi Raya መዲ ራያ

Күн бұрын

ወንድማችን በላይ ዘነበ ተወልዶ ያደገው በራያ-ኣላማጣ ልዩ ስሙ ፋጫ-ሃራ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ያለው ፍቅር ልዩ ነበር። በዛ በሚያምረው ሸጋ ድምፁ ጉማየ... ጉማየ እያለ ስያንጎራጉር የራያ ጎበዞች እና የራያ ወይዛዝርት በሙዝቃው ፍቅር ልባቸውን ያሸፍተው ነበር። የሙዝቃው ስራው በታዳጊዋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚኒሚድያ ክበብ ሀ ብሎ ጀመረ። በኋላም ኣላማጣ ከተማ በሚገኘው የሙዚቃ ቡድን( ትግስት ባንድ) ተቀላቅሎ ስራዎቹ ያቀርብ ነበር። ከፍ ስልም በመቀሌ በሚገኘው የኪነት ባንድ የራያ ዘፈኖቹ ይዘፍን ነበር። ከተወዳጅ ዘፈኖቹ መሃከል: ጉማየ: ዋራሞዋ: ፈልጋ የመሳሰሉትን ሸጋ ዘፈነቹን አበርክቷል ።
በላይ ዘነበ የራያ ባህል እንድያድግ እንዲሁም ለራያ ወጣት ዘፋኞች አርአያነት የነበረ ወንድማችን ነው። ሁኖም ግን ላለፉት ሁለት ሶስት አመታት በጠና ታሞ ከቤት አይወጣም። ቤተሰቦቹም የቻልቱን ያህል ህክምናም ፀበልም ወስደውታል። ነገር ግን በቀላሉ ሊድን አልቻለም። ስለዚ በቻልነው ሁሉ ለዝህ እንቁ አርትስት እንርዳው

Пікірлер: 54
@ااتا-ف1ت
@ااتا-ف1ت Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥዕናካ ይመልሰልካ በላይ ግርማ ራያ😢
@rahwagere4062
@rahwagere4062 Жыл бұрын
አምላክ ይምሓርካ ሓወይ ናተይ ❤🙏
@ZuKira366
@ZuKira366 3 ай бұрын
I really like singer Belay Zenebe. He is the iconic symbol of Raya culture, but the bad news I heard was that years ago, he got sick, and I felt bad about what had happened to him! Thank you for your contribution, Belay🙏. May God bless him!
@weldayhadush3357
@weldayhadush3357 8 ай бұрын
ምሕረት ፈጣሪ የውርደልካ በላይ ሓውና
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 5 ай бұрын
በላይዋ የኔ የራያ ጀግና ፈጣሪ ምሕረት ያውርደልካ 😢❤
@ሊሀምትግራይ
@ሊሀምትግራይ Жыл бұрын
ጎይታ ራያ ምሕረት የውርደልካ ወድነይ❤❤
@GwediMemo
@GwediMemo Жыл бұрын
ምሕረት ያውሪደልኻ በላይዋ
@AmanAman-jj2gc
@AmanAman-jj2gc 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማሓሪካ ወደ ራየዋይ ❤️❤️❤️🙏🙏
@meseluhagize7570
@meseluhagize7570 Жыл бұрын
Egzbhre ymhrka hwna ❤❤
@ጡሉልሚድያ
@ጡሉልሚድያ 2 жыл бұрын
ምሕረት የዉርደልካ🙏🙏🙏
@destaabay8223
@destaabay8223 2 жыл бұрын
ከሎ ይከበር ጥዕና ይሃቦ
@Mengstu-p4x
@Mengstu-p4x 5 ай бұрын
Belaywa fetary eski mhretu yhabka🙏🏻😭
@marayamaededd3233
@marayamaededd3233 9 ай бұрын
በላይዋ ጡዑል ድምፂ ፈጣሪ ምሕረት ያዉረደልኻ ወድኖዋ😢😢❤❤
@yaredhaftom56
@yaredhaftom56 7 ай бұрын
Fetari ymharka goyta raya❤❤
@SalamhSalamh-k7q
@SalamhSalamh-k7q Жыл бұрын
ፈጣር ምሕረት የውርደልኻ 🙏🥺
@goldenroom3434
@goldenroom3434 2 жыл бұрын
Dear my bro God bless you
@ስናይትጋልትግራይ
@ስናይትጋልትግራይ 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማሪህ
@jfjg56
@jfjg56 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማሪህ💘💘
@JerusalemWakshum
@JerusalemWakshum 7 ай бұрын
My childhood memory music ❤❤ fetari yimark 🥺🥺
@NgstiTadese-n7v
@NgstiTadese-n7v 11 ай бұрын
Fetari yimeharka
@FugJj-ui3ri
@FugJj-ui3ri 9 ай бұрын
ሙሉእ ጥዕና ይሃብካ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DhEt-zc5sf
@DhEt-zc5sf 6 ай бұрын
ምሕረት ያውረደልካ በላይ ራያ😢😢❤❤❤
@Mkrti
@Mkrti 6 ай бұрын
Amen 🙏🏾 😢
@EeXx-t7c
@EeXx-t7c 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ በላይዋ🥺🥺
@Amanwediasefu
@Amanwediasefu 8 ай бұрын
ምሕረት ያዉርደልኻ ጎይታ ራያ 🙏
@yehaofficialmedia3139
@yehaofficialmedia3139 2 жыл бұрын
ኣምላክ ምሳኻ ይኹን ምሕረት የውረደልኻ ሓውና በዓል ስሉሕ ጎረሮ።
@ባቹ
@ባቹ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ❤😢😢
@GtfffhyfGhtrcb
@GtfffhyfGhtrcb 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ😢
@MengeRb
@MengeRb 6 ай бұрын
All the time brand music ❤❤❤❤❤
@ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
@ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ Жыл бұрын
ምሕረት ያውርደልኻ እፍርኻ እተ ሃምናጉሓትኻ ወድኖዋ❤❤❤❤
@ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
@ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ Жыл бұрын
ማለት
@RoogihGori
@RoogihGori 7 ай бұрын
ሚሒረተየዉርደሊ ኻ
@tttfff4025
@tttfff4025 2 жыл бұрын
tenaka yemelselka hawey natey
@melahiwet9752
@melahiwet9752 Жыл бұрын
Best music 🎉
@zufantesgay8861
@zufantesgay8861 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 8 ай бұрын
ብሰንሰለት ትኣስሩ ርአ ሓዚነ በርሚል ጊዮርጊስ ዝወስዶ ዶ የለይ ወይኣነ😢😢😢😢
@MerriMerri-t6d
@MerriMerri-t6d 7 ай бұрын
Mhret yewrdelka
@BsratMedhanye
@BsratMedhanye 8 ай бұрын
Ymhar
@diamond-x1h
@diamond-x1h 4 ай бұрын
ፕእእእእ ገለ ዓይነት ድምፂ ወዲ ራዩማ 👑😍❤💛 ዋራምዋ እንታይ ማለት እዩ ? ብከምዚ ህዱእ ህርመት ቢት ክልመድ አለዎ ብቋንቋና ብላዛና ❤ በርትዕ ሓወይ
@NigusAlemu-b1c
@NigusAlemu-b1c 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ጓልራያ
@ጓልራያ 9 ай бұрын
😢❤
@Rayuma1
@Rayuma1 2 жыл бұрын
ኣምላክ ምሳኻ ይኹን
@Medihin
@Medihin Жыл бұрын
❤️❤️
@abrehethans7389
@abrehethans7389 Жыл бұрын
😊💚
@blenybrah8313
@blenybrah8313 2 жыл бұрын
Aye..E. ,,,Amelkemskieyekon
@ffghghgffgy6859
@ffghghgffgy6859 10 ай бұрын
ሙሉን ወይም ስሙን ነገሩኝ
@Amanwediasefu
@Amanwediasefu 8 ай бұрын
በላይ ዘነበ
@nudriyanusriya1605
@nudriyanusriya1605 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdasdasdsd384
@asdasdasdsd384 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EeEe-lm2qv
@EeEe-lm2qv Ай бұрын
❤❤😢
@nudriyanusriya1605
@nudriyanusriya1605 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TilahunGetanehe
@TilahunGetanehe Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ياياسين-ي2ل
@ياياسين-ي2ل 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HagosLoveHagos
@HagosLoveHagos 13 күн бұрын
❤❤❤❤
እማነየ ድምፃዊ በላይ ዘነበ
5:26
መንከም ቲዩብ menkem tube
Рет қаралды 92 М.
Girmay Belay   Raya Adhi Ethiopian Music   Tigrigna Raya
7:29
Ofora Entertainment
Рет қаралды 72 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 262 М.
Emeneni
6:40
Solomon Bayre - Topic
Рет қаралды 241 М.
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 401 М.
Raya Music - Meyda Raya
5:15
rayamanliveup
Рет қаралды 151 М.