Bemaderiyaw Lay (በማደሪያው ላይ) - Tekeste Getnet

  Рет қаралды 2,994,292

Pastor Tekeste Getenet #1

Pastor Tekeste Getenet #1

Күн бұрын

Пікірлер: 634
@abduallalshemili5912
@abduallalshemili5912 6 жыл бұрын
በአረብ፣አገርኜ፣መዝሙርህን፣አዳምጥ፣ነበረ፣እናባንተመዝሙር፣ነውይህን፣ጌታያገኘሁትአሁንም፣ዘመንህ፣ይባረክ፣እየሱስ፣በደሙ፣ይሸፍንህ
@bettyyejesus3660
@bettyyejesus3660 2 жыл бұрын
Enem👍😭😭😭
@testomgetachew
@testomgetachew Жыл бұрын
​@@bettyyejesus3660 w22
@testomgetachew
@testomgetachew Жыл бұрын
@brighttube4me
@brighttube4me 6 ай бұрын
አሜን. አንቺም በእየሱስ ደም ተሸፈኚ:: እንኳንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ልጁ አንድትሆኚ መረጠሽ:: አንድ ነፍስ ስትድን በሰማይ ትልቅ እልልታ ይሆናልና እኛም ስለአንቺ መዳን ደስ ብሎናል:: ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ:: አንቺም ላልዳኑት ለምታውቂያቸው ጌታ እየሱስ እንደሚወዳቸው ንገሪያቸው:: እነርሱም ይዳኑልን:: ተባረኪልን
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የዚህ ሰው ዝማሬ ጌታን ከፍ የሚያደርግበት ቃላት መንፈስን ያድሳሉ
@kenasadereje144
@kenasadereje144 2 жыл бұрын
He used to be Orthodox religion follower.
@tsegahailemariam4675
@tsegahailemariam4675 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
Come to Jesus, accept Jesus Christ as your savior and lord.
@selamawittewelde7261
@selamawittewelde7261 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ወደ ፡ወደ ጌታ ኣይደርስም።የስማህውን ቃል በምነት ተቀብለህ መኖር ነው ።
@maldinakalis
@maldinakalis 3 ай бұрын
Please come to the Truth
@bineluda7558
@bineluda7558 5 жыл бұрын
በስንት አመቴ በህልሚ ይህንን መዝሙር መጣብኝ ከእንቅልፌ ነቅቼ ከፍቼ ሰማሁት እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል አጥንትን አልፎ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተከሰተ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ቃላቶች የሎኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ክርስቶስ ሲመሰገን ደስ የማይለው እርኩሱ ብቻ
@liyatadesse7520
@liyatadesse7520 4 жыл бұрын
❤❤❤
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
Orthodox negn yemibal tarik yelem jesus christ haymanot limesert almetam hiwet liset enji silezi getan bemekebel ena ende kalu bemenor wede egziabher mengist megbat ychalal ehite
@tgtg1197
@tgtg1197 4 жыл бұрын
It really doesn't matter what your religion is to listen to gospel songs and hear the word of God. The Bible tells us that the way to salvation is only through Jesus not through any religion or good works. The key to eternal life is to accept Jesus as your lord and savior. Only after that that you will have the benefit of being lead by the holy spirit. May God bless you and keep you safe. With lots of love
@sifanbr4499
@sifanbr4499 4 жыл бұрын
Tukikileng ortodoks endi new Tebareki lelaw gin besidib new
@maryamtuptup791
@maryamtuptup791 2 жыл бұрын
@@tgtg1197 ,5 dsd4cg c e6l 9
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 4 жыл бұрын
ይሄ አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ በእውነት ዛሬም በብዙ ችግር ውስጥ ሳለን እርሱ በዙፋኑ ላይ ሁኖ የሚጠብቀን እግዝሀብሄር አለ የሚፈውስ የሚያይ እንበለው ክብር ምስጋና ይድረሰው
@ghanalove9515
@ghanalove9515 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@adiamberhe9181
@adiamberhe9181 Жыл бұрын
Amen
@wendimuwedajo7917
@wendimuwedajo7917 Жыл бұрын
ዐሜን ዐሜን ዐሜን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 5 жыл бұрын
ሰምቼ ከማልጠግባቸዉ መዝሙሮችህ አንዱና የመጀመሪያዉ ልክ ስሰማዉ የሆነ የሀሴት መንፈስ ይወረኛል በኡነት ተኬ ተባረክ
@girmaasfaw4410
@girmaasfaw4410 7 күн бұрын
ጌታ የስሱ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ! ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር ❤💘💘
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 18 күн бұрын
እምነት የለኝም ነገር ግን ስለ ኢየሱስ የሚባለው ወንበዴ መስማት ደስ ይለኛል
@maryamawityetayoulej1223
@maryamawityetayoulej1223 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ...የድሮ ጼንጤዋች ደስ ይላሉ
@sirakkifle7938
@sirakkifle7938 3 жыл бұрын
የብዙ አመት መከራችንን የምታስወግድ አምላክ ስምህ ይባረክ
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 9 ай бұрын
አሜን!! ሲራክ ደግሞ እጅግ የተከበረ ስም ነው
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ
@የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ 6 жыл бұрын
ተከስተየ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ያንተ መዝሙሮች የተቀቡ ናቸው እኔም እግዚአብሔርን ያገኘውት ባንተ መዝሙሮች ነው በተለይ ከልጅነቴ ጀምሮ የሚለውን አሁን ጌታን እያመለኩ እገኛለሁ 2 ውር ሆነኝ እጅግ ሰላሜ የበዛ ነው የእውነትም እግዚአብሔር አለ እድል አርጎኛል አንዱ ስለ ሁሉ የሞተው ኢየሱስ በቂ ነው። የእውነት ሌላ አጋዥ አያስፈልገውም አሁንም ደሙ ትኩስ ነው አምላኬ ኦ የኔ ጌታ አይቋረጥም ልማዴ እሰዋለሁ ለውዴ ሞላ አልሞላ ነገሩ አሜንንንንን!!ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።
@kastrodubale6199
@kastrodubale6199 2 жыл бұрын
ተከስቴ ጌትነት ዕድሜ ዘመን ሁሉ ጌታ ይባረክህ!!
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አለ የሚሰማኝ የሚረዳ የሚፈውስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አየሱስ የኔ ጌታ የኔ ሂዎት የኔ ንጉስ ምንም ቃል አይገልጽም አየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@mame83
@mame83 2 жыл бұрын
Hi
@biniytesema4014
@biniytesema4014 4 жыл бұрын
በማግኘት በማጣት በደስታ በሀዘን በተስፋ በተስፋመቁረጥም በጤናም በበሽታም በብርታትም በድካምም እግዚአብሔር አለ ስለዚህ ማመስገኔን አላቆምም በምስጋና ውስጥ ጌታ ነገሬን ይሰራልና
@negodiguad
@negodiguad 2 жыл бұрын
A song that written by Holy Spirit! Can’t stop listening to this song.
@saraoumer1171
@saraoumer1171 6 жыл бұрын
በማደሪያው ፡ ላይ በዙፋኑ ፡ ላይ በመንበሩ ፡ ላይ በከፍታው ፡ ላይ አለ ፡ የሚሰማ ፡ የሚያይ አለ ፡ የሚረዳ ፡ የሚያይ አለ ፡ የሚፈውስ ፡ የሚያይ አለ ፡ የሚረዳ ፡ የሚያይ
@mimitemesgen6541
@mimitemesgen6541 5 жыл бұрын
Amen tanks God bless u
@derageleta3601
@derageleta3601 4 ай бұрын
amen
@NaniNani-lx2py
@NaniNani-lx2py 6 жыл бұрын
የእግዚአብሄር መንበር ላይ መኖር እኔን ለዚህ አብቅቶኛል ። ጣራ የማይከልለው አምላኬ የቆሰለውን ነገሬን ሁለ እያከመኝ እዚህ ደረስኩ ዘማሪ ተከስተ መዝሙሮችህ የእኔን ህይወቴ የምትዘምር ይመስለኛል ተባረክ
@ቃልኪዳንእየል
@ቃልኪዳንእየል 6 жыл бұрын
የእምነቱ ተክታይ ባልሆንም ይህ ሙዝሙር ክልቤ ነው የምወደው
@wiliammani5959
@wiliammani5959 3 жыл бұрын
Eman
@mulukenbekele7099
@mulukenbekele7099 3 жыл бұрын
Mezmurun sayhon lijituan new yewodedkat. B\c ye imnetu teketay silalhonk. ::
@thanksgod3402
@thanksgod3402 3 жыл бұрын
የምን ማርፈድ ነው ያለ ኢሱስ ህይወት
@tsegahailemariam4675
@tsegahailemariam4675 Жыл бұрын
እኔም
@leulmekonnen9753
@leulmekonnen9753 6 ай бұрын
Oo​@@thanksgod3402
@ferayakoki3752
@ferayakoki3752 6 жыл бұрын
ሆነ አልሆነ ነገሩ እግዛቤር አለ በመንበሩ ልቤን ይሚያክመኝ መዝሙር ነው እኔ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ
@ahmedyousif7284
@ahmedyousif7284 6 жыл бұрын
tbrk
@Yigebawaltv
@Yigebawaltv 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/i2nHiaF5hJuJh6M
@tigistabouto5779
@tigistabouto5779 5 жыл бұрын
፡ብርክርክበልልኝየእግዝሐብየርልጅኦነአልወነነገሩ
@yidnekasahun4228
@yidnekasahun4228 5 жыл бұрын
Mnm hugni...wanaw melkitun magignetish nw ehite...esun keteredash bcha yibekal
@demumule8007
@demumule8007 4 жыл бұрын
ሰው የትኛውም ሐይማኖት አባል ሊሆን ይችላል ግን በዚህ መዝሙር ልቡ ይነካል ይህ የሚያመለክተው ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር የመንፈሱ ውጤት እንደሆነ ነው፡፡
@axumite5449
@axumite5449 2 жыл бұрын
I’m orthodox but omg I love this …….
@Kalki-yishak
@Kalki-yishak 2 жыл бұрын
me too
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
Come to Jesus, accept Jesus Christ as your savior and lord. Jesus is lord!
@ማዕዶት123ማዕዶት12
@ማዕዶት123ማዕዶት12 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር እኔ ታድሶ ነኝ ግን እወደው አለሁ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
it is ok we all worshiping Jesus i like Tehadiso they are preaching perefct Gospel God bless them
@ፍቅረእየሱስነዉ
@ፍቅረእየሱስነዉ 7 жыл бұрын
እሰይ የኔ እግዚአብሔር የሚያይ የሚሰማ የሚመልስ ክብረ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረክ
@terefamareto6087
@terefamareto6087 6 жыл бұрын
geta yibareki
@fedricoman6940
@fedricoman6940 6 жыл бұрын
ፍቅረ እየሱስ
@goodnews2392
@goodnews2392 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ህልውናና መገኘት የነበረበት ዝማሬ በናንተ ጊዜ ቀረ ወንድሜ ። አሁንማ ከባዶ ጭፈራው ብዛት የእግዚአብሔርን ህልውና አጠፉብን ። ይህ ጊዜ ይመለሳል አምናለው። ተባረክ
@areyayonas6222
@areyayonas6222 Жыл бұрын
I live a very special time where I find the pleasure of being in The Presence Of The Lord. This hymn addressed to Christ makes me happy and makes me cry out for joy. May all glory go to our Savior. Be blessed and may God keep you. 🙌🏾🙏🏽🙌🏾🙏🏽🙌🏾🙏🏽❤
@elshaddai7086
@elshaddai7086 7 жыл бұрын
ኢየሱስ እወድሀለው
@evenezerissak4146
@evenezerissak4146 5 жыл бұрын
Enem anten ena eyesusn ewedachuh alew
@Eyob_vibes
@Eyob_vibes 3 жыл бұрын
ጭራሽ የሚያጽናናኝ መዝሙር 🔥🔥🔥 በማደሪያው ላይ ... በመንበሩ ላይ ... በከፍታው ላይ አለ የሚረዳ የሚያይ🙏
@meseretaboneh2832
@meseretaboneh2832 Жыл бұрын
😊
@meseretaboneh2832
@meseretaboneh2832 Жыл бұрын
😊😊
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 4 жыл бұрын
አሜን አለ የሚሰማ የሚያይ፣አብዝቼ እንድወድህ አቅም ስጠኝ፣ ህይወቴ ካላንተ ባዶ ነኝ እንባዬን አበስክልኝ
@MertneshKasahun
@MertneshKasahun 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን ለመክተፍያ ለስእል ከመስገድ ከቆሻሻዉ ህይወት ያወጣሔኝ ኢየሱስ🎉❤
@hanabuna5591
@hanabuna5591 5 жыл бұрын
አይጎደልም ልማዴ እሰግዳለሁ ለውዴ ሞላ አልሞላ ነገሩ እግዚአብሔር አለ በመንበሩ አሜን ዛሬም ነገም ተመስገን
@daveabraha3274
@daveabraha3274 2 жыл бұрын
Yes ባባ ya ባባ ያየኛል ይወደኛል ይመለከተኛል ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ላንተ ይሁን ፡ ተከስተ ድማ God bless uuuu
@tesfayewodajeneh4686
@tesfayewodajeneh4686 5 жыл бұрын
Today I am hearing again and again this music. I am so blessed and joy.Tekeset ( Man of God) God bless you and your family.
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 3 жыл бұрын
በከፍታም በዝቅታ አባርክሀለው አመሰግንሀለው እግዛብሄር ክብር ለአንተ
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 3 ай бұрын
አሜን አለ። በማለዳ በልቤ ሰማሁት
@Gospelmedia25
@Gospelmedia25 4 ай бұрын
ጓደኛዬ ጌታን ሲመሰክርልኝ ያሰማኝ የነበረ መዝሙር
@berekethana1367
@berekethana1367 6 жыл бұрын
ዝማሬ በእናተ ጊዜ ቀረ የምነቱ ተከታይ ባልሆንም ግን በጣም ነው የምወደው አምላኬን የሚያመስግን ሁሉ እስማለው አሁን ግን መለይት ትቸገርን።
@goodisamenselam3512
@goodisamenselam3512 6 жыл бұрын
Amne amne♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥amne amne amne
@etafarawhailu8400
@etafarawhailu8400 6 жыл бұрын
Me too
@solomontesfayecomp
@solomontesfayecomp 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ጴንጤው ግራ ቢጋባም ኢየሱስን ብቻ መደገፍ አማራጭ የሌለው ብቸኛው የሕይወት መንገድ ነው!!!
@atmike123
@atmike123 6 жыл бұрын
እህቴ ሐና መዝሙር መስማትሽን ወድጄዋለሁ። በመዝሙር ውስጥም መልዕክት ስላለ። እንዳልሽውም የድሮ መዝሙሮች የሚመክሩ የሚያንፁ ሰውን ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉ ነበሩ። አሁንም የመዝሙሩ ባለቤት በዙፋኑ አለ ግን ችግሩ መልዕክት አስተላላፊዎቹ ከቦታው ዝናና የተንደላቀቀ ኑሮ ከባለቤቱ ጋር አጣልቶ አራቃቸው እንጂ። በእርግጥ ዘመን እያለቀ ሲመጣ እንደዚህ እንደሚሆን ቅዱስ ቃሉ ነግሮናልና አይደንቀንም። ቢሆንም በዚህም ዘመን ከባለቤቱ መዝሙር የሚቀበሉ ጥቂት ይሁኑ እንጂ አሉ።
@megersaoljira4280
@megersaoljira4280 6 жыл бұрын
me too
@ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ
@ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ 6 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አለ የሚረዳ የሚያይ ሁሌ ይህ መዝሙር በሰማሁት ቁጥረ አነባለሁ እግዚአብሔር አይበታለሁ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 6 жыл бұрын
አይጓደልም ልማዴ ሞላ አልሞላ ነገሩ አለ የሚሠማ የሚዪይ ,,,,,,,,,,አሜንንንንን ተባረክ ተኬ ሁልግዜ መዝሙሮችህ ፈውሴ ናቸው
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
አለ የሚሰማ የሚያይ ተረድቼ ታይቼ ይኸው አለው ተኬ ጌታ ኢየሱስ የሚያየው የሚሰማው ይባርክህ ጌታ ይባረክ በማደሪያው ያለው በወንበሩ ያለው። ስለዚህ ሳልታክት ለጌታ በርግጥም እሱራለው ፀጋ እየበዛልኝ።።።
@ashebirbekele3028
@ashebirbekele3028 5 жыл бұрын
Holy God has great mission for the the generation. Dear bro Tekeste don't give up wake up and go on the service.
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 6 жыл бұрын
የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም አንዳንድ መዝሙሮችን አዳምጥ ነበር። አሁን እየሆነ ያለው ጭፈራ ግን ከድሮዎቹ ያለፈ መዝሙር እንዳልሰማ አድርጎኛል። ተከስተ ሶፊያ ዳንኤል አምደሚካኤል ቤቲ ተዘራ ሀሪፎች ነበራችሁ
@pecadogod5927
@pecadogod5927 6 жыл бұрын
😀iminbirutyoumuiscvirvirlik
@pecadogod5927
@pecadogod5927 6 жыл бұрын
Ya
@NaniNani-lx2py
@NaniNani-lx2py 6 жыл бұрын
የዳዊት ጊታቸውን ስሚው በጣም ደስ ይላል
@merontaye8723
@merontaye8723 6 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ብዞዎች ጌታን ሳያቁ የሚደምጥ መዝሞርች አሉህ እኔ ጌታን ሳላገኝም እሰማሀለው አሁን ዝማሬ ችክችክታና እስክታ የማይለይብት ደረቅ ዝማሬዎች በዝተዋል አሁንም ተቀኝለት ከላይ የተሰጣችሁን
@elsayedemuferanegn6844
@elsayedemuferanegn6844 6 жыл бұрын
አይቋረጥም ልማዴ እስዋለሁኝ ለውዴ አሜንንንንን ተባረክ ውንድሜ በሂወቴ ላይ አውጃለሁ ሆነም አላሆነም ነገሩ እግዚአብሔር አለ በዙፍኑ ኡፍፍፍፍፍ መንፍስን የሚያድስ መዝሙር ጌታዩ ተመስገን የምታፃናናኝ
@bensonemmanuel9970
@bensonemmanuel9970 6 жыл бұрын
I love Ethiopian songs,God have mercy
@kassateferi9817
@kassateferi9817 6 жыл бұрын
Hope you understand what he is saying.God bless you.
@gerbaleta
@gerbaleta 7 жыл бұрын
May the blessing of God is with you for ever.
@sarag4463
@sarag4463 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመነህ በእየሱስ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ከፍተህ ይቅደም አሜን
@youssefhjjj2417
@youssefhjjj2417 6 жыл бұрын
Im.from.morroco.lov.mazmeur.tekeste.etyopian
@hareggirmay6850
@hareggirmay6850 6 жыл бұрын
መጣሁ ተመስገን ልለው መጣሁ ላደናንቀው መጣሁ ፍቅሬ ልሰጠው ታከስተ በጣም የምወድህ ዘማሬ ነህ ጌታ ይባርክህ
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 3 жыл бұрын
ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ወንድሜ ተከስተ!
@genetmengistu2046
@genetmengistu2046 11 ай бұрын
ዋጋህ በአምላክ ፊት ፍፁም ይሁን ተባረክ
@deborahyihdego6120
@deborahyihdego6120 6 жыл бұрын
May God bless you more. I am so blessed by this song and my prayers are for you and for your all family !!! Please keep singing to the glory of God !
@Libanos
@Libanos 6 жыл бұрын
This song is so deep I can’t stop listening to this Bless you brother
@ኪጃን-tw2gu
@ኪጃን-tw2gu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ሀሌ ሉያ ክብር ይሁንለት🖐🖐🖐🙏
@edentube695
@edentube695 7 жыл бұрын
can't get enough of this song.. what a blessing song.. God bless you brother.
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ተከስተ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የፀጋዉ ባለቤት ፀጋዉን ያብዛልህ መዝሙርህ ያፅናናኛል
@harod6187
@harod6187 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah God bless you Tekeste Getnet blessing😭😭really I am crying out for Jesus. I thank you for This anointing song Tekeste keep it up GOD BlESS YOU
@abellhile4686
@abellhile4686 2 жыл бұрын
የኔ አባት ተኬ ጌታ ፈፅሞ ይባርክ በረከታችን ነህ እወድሃለሁኝ
@bontuseyoum3993
@bontuseyoum3993 7 жыл бұрын
bless you betam yemewedeh geta tebarekeh I love the gift the Lord give u bless u wow bless you bless your family I love juses
@romanmekonnen4249
@romanmekonnen4249 7 жыл бұрын
bontu seyoum fes
@abreheyemane4775
@abreheyemane4775 6 жыл бұрын
Blessing mezmur. God bless you our beloved brother in Christ the son of the Living God.
@nebiatembiza5080
@nebiatembiza5080 4 жыл бұрын
We are so blessed to have u to bless us with such kind of amazing,wonderful Gosple song..
@olimerga6268
@olimerga6268 5 жыл бұрын
አዘማሪ ተክስተ እግዚኣብሔር ሁሌ በረከቱና ጸጋዉን ይስጥህ የሚሰማኝ, የሚረዳኝ , የሚፈውስ እግዚኣብሔር አለ በመንበሩ
@tizitalovely1269
@tizitalovely1269 5 ай бұрын
እኔስ ነብስም አልቀረልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌አለ ጌታ
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@elsa5589
@elsa5589 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God Bless You Pastor Tekeste Getnet ❤❤🙏🙏
@nurehassen6019
@nurehassen6019 7 жыл бұрын
OMG ehen mezemur sisema wuye badir altegibim bez mezemur waste teneke o my god betam des alegni geta yibarek eyesus yadinal jimare fisame kesu gar new omg God bless you more&more amennnnn🎶🎶🎶🎶🎶🎧
@kerenfktkerenfkl9223
@kerenfktkerenfkl9223 2 ай бұрын
አሜንንን አለ የሚሰማ የሚያየኝ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@etsegenettekola3224
@etsegenettekola3224 5 жыл бұрын
እውነት ነው በማደሪያው አለ የሚረዳ የሚያይ!!!!!!!!
@mulughetazemichael1281
@mulughetazemichael1281 2 жыл бұрын
አይጓደልም ልማዴ እሰግዳለሁኝ ለውዴ ሆነ አልሆነ ነገሩ አባቴ አለ በመንበሩ አይቋረጥም ልማዴ እሰግዳለሁኝ ለውዴ ሞላ አልሞላ ነገሩ እግዚአብሔር አለ በመንበሩ አዝ፦ በማደሪያው ላይ በዙፋኑ ላይ በመንበሩ ላይ በከፍታው ላይ አለ የሚሰማ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ አለ የሚፈውስ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ መጣሁ ላመልከው መጣሁ ላደናንቀው መጣሁ ተመስገን ልለው መጣሁ ፍቅሬን ልነግረው ሌላማ መሻት የለኝም ኢየሱስ ይክበርልኝ ሌላማ አምሮት የለኝም ኢየሱስ ይክበርልኝ አይጓደልም ልማዴ እሰግዳለሁኝ ለውዴ ሆነ አልሆነ ነገሩ አባቴ አለ በመንበሩ አይቋረጥም ልማዴ እሰግዳለሁኝ ለውዴ ሞላ አልሞላ ነገሩ እግዚአብሔር አለ በመንበሩ አዝ፦ በማደሪያው ላይ በዙፋኑ ላይ በመንበሩ ላይ በከፍታው ላይ አለ የሚሰማ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ አለ የሚፈውስ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ ክበር ልበልህ ንገስ ልበልህ ያለኝ ይሄ ነው ይሄ ነው አምልኮን ላንተ አበዛለሁ ያለኝ ይሄ ነው ይሄ ነው ውዳሴን ላንተ አበዛለሁ ለአስራ ስምንት አመታት መሬት መሬቱን እያየች አቀርቅራ ምትራመድ ጎባጣ ሴት የነበረች በቤተመቅደስ ተገኝታ ልዑልን ስታወድሰው የብዙ ዓመት መከራዋን ከላይዋ አንከባለለው አዝ፦ በማደሪያው ላይ በዙፋኑ ላይ በመንበሩ ላይ በከፍታው ላይ አለ የሚሰማ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ አለ የሚፈውስ የሚያይ አለ የሚረዳ የሚያይ
@gashawalemayehu4873
@gashawalemayehu4873 4 жыл бұрын
ነፍስ የሚያሳርፍ መዝሙር ተባረክ
@lidyahaileselassi4351
@lidyahaileselassi4351 8 жыл бұрын
ተባረክ ተከስተየ ዘመንህ ይባረክ
@saragebereselassie2543
@saragebereselassie2543 6 жыл бұрын
God bless you
@ስለሁለምነገርተመስገንአም
@ስለሁለምነገርተመስገንአም 5 жыл бұрын
Egizabiher abissto yibarkiy
@ateakltihaile6540
@ateakltihaile6540 6 жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንን ክበርልኝ የኔ ጌታ እየሱሴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@elroei8689
@elroei8689 7 жыл бұрын
አሜንንን ተባርክ ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@ramajandali1844
@ramajandali1844 7 жыл бұрын
ኤልሮእ Elroei አሜንንንንንንንን። ዘመናችሁ ይባረክ ተባር0ኩ
@mikiyaskifle8648
@mikiyaskifle8648 6 жыл бұрын
ኤልሮእ Elroei ቲብ!! Wow teke
@birukmekonon7878
@birukmekonon7878 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@Godisgood-fv6fg
@Godisgood-fv6fg 4 жыл бұрын
Amen amen Haleluya 🙇‍♀️🙋‍♀️ Teke Geta abzto yebarkh 💖
@shalomgataleji6093
@shalomgataleji6093 5 жыл бұрын
Amen Amen amen amen amen amen amen good bless you tekest
@zenawitesfay5304
@zenawitesfay5304 6 жыл бұрын
ያለኝ እሂነው ኣምልኮ ላንተ ኣበዛለሁ ተባረክ ተከስተ
@samuelchaniyalew3681
@samuelchaniyalew3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@sibylleglanz522
@sibylleglanz522 2 жыл бұрын
Ein wunderschönes Lied. Sooo schön
@eyesusgetanewegzabhr6449
@eyesusgetanewegzabhr6449 7 жыл бұрын
Amenn amen amen amen esu ende sew ayidelem yesemal yayale abetu geta hoye yikir belegn....
@mamy2014
@mamy2014 2 жыл бұрын
Tke haleluya zmnhe ylmlm knbtsbhe ychmrlhhe leukbre
@alemaabate8995
@alemaabate8995 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህን ጌታ ለራሱ የድርገው ።
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 жыл бұрын
ፓሲቴር ተኬሲቴ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@hiwotabebe3071
@hiwotabebe3071 2 жыл бұрын
Bante mezmur tebarkalehu,hiwote texegnewal, geta abizto yibarik,yeredak geta lezelalem yibarek,
@yimerhassen5527
@yimerhassen5527 Жыл бұрын
ወንድሜ ፓስተር ተከስተ ጌትነት እወድሀለሁ ተባረክ
@chernetderibe7877
@chernetderibe7877 Жыл бұрын
ዕድሜ ዘመን ሁሉ ጌታ ይባረክህ!!
@lidiyabelete7974
@lidiyabelete7974 4 жыл бұрын
Tekeste I have no words for you omg you are just special geta eyesus berkkkkkk yargeh
@enkesheloha7265
@enkesheloha7265 2 жыл бұрын
man GOD always by any condition relay I have sense presence of GOD with you!!
@እየሱስጌታነውአሜን
@እየሱስጌታነውአሜን 7 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ተበርክ በብዙ ፀጋ ወንድማችን
@nolastmajozi2594
@nolastmajozi2594 2 жыл бұрын
Tebarek Heke wodahalewu 🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤❤
@molonesh3791
@molonesh3791 6 жыл бұрын
Amen amen.amen.amen amen elelelelele kibir la eyasus yhuni amen amen amen amen Tabarki babizu tsaga
@mergetatube5955
@mergetatube5955 4 жыл бұрын
Wow, Teke my favorite singer. Your lyric is always amazing. Golry to God. አይቋረጥም ልምዴ ቢሞላ ባይሞላ!
@demekechnaba1644
@demekechnaba1644 4 жыл бұрын
Aleyhyemesema❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🎶🎶🎶🎺🎺🎺🎺
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
አለ የኔ ጌታ በዙፋኑ ላይ ተባረክህ
@wagayearegay6161
@wagayearegay6161 4 жыл бұрын
ሀሳቤን ሁሉ በክርስቶስ ላይ ልጣለዉ። ምህረቱን እያሰብኩ።
@astershibru8042
@astershibru8042 4 жыл бұрын
it is absolutely true that my lord jesus is on his chair
@merhawifishasion2167
@merhawifishasion2167 6 жыл бұрын
God bless you my brother bemezmurh tebarikia alehu na tebarekilj
@tegistaweke2705
@tegistaweke2705 2 жыл бұрын
ተኬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰብህ
@leviyidne9346
@leviyidne9346 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የ እግዚአብሔር ሠው
@kidanuwordofa7805
@kidanuwordofa7805 4 жыл бұрын
ተኬ ሰላም ነህ ጌታ ይበርክህ ምሥር ደሠላም በልልኝ ሁላችሁም ተባረኩ
@BalgudaBekele
@BalgudaBekele 11 ай бұрын
Follow Jesus almighty heavenly father rather than following religion. God blessed you.
@kenenietassew6755
@kenenietassew6755 6 жыл бұрын
....... እግዚአብሔር የሚያይ የሚሰማ የሚመልስ ነዉ
@sarag4463
@sarag4463 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይከበር ለዘላለም
@yashewandemgazw4910
@yashewandemgazw4910 5 жыл бұрын
አየጎደልምልማዳይ እስግ ዳለሁለውዳይ ተባረክ ከባረክ
@lemlemzemikael
@lemlemzemikael Жыл бұрын
I love the song Thank You ❤from Eritrea 🇪🇷
@kedanemariamabrha6729
@kedanemariamabrha6729 8 жыл бұрын
መቸም አይጉደልም አሜን
Saselaselew ሳሰላስለው   Tekeste Getnet
7:07
Pastor Tekeste Getenet #1
Рет қаралды 228 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet
6:42
Pastor Tekeste Getenet #1
Рет қаралды 6 МЛН
Bante Alefie (በአንተ ፡ አልፌ) - Tekeste Getnet
6:49
Pastor Tekeste Getenet #1
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 490 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН