ቤንጃሚን አዲስ የአማርኛ ፊልም(ሙሉ ፊልም) Ethiopia new full amharic movie benejamin 2020

  Рет қаралды 333,184

Chibo Tube

Chibo Tube

3 жыл бұрын

ethiopia new amharic movie 2020(ቤንጃሚን) 2020
subscribe chibo tube to get new amharic movie

Пікірлер: 180
@salamsalam4290
@salamsalam4290 3 жыл бұрын
አባሮሹ ተመችቶኛል ፊልሙ አስተማሪነው እኛሴቶች የምናየውን ሳይሆን የምንሰማውን ለማመን ይቀለናል
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ተመልካች መጫወቻ የሆነበት ዘመን። አይይይይይይ የስራህን ይስጥህ ደራሲውና ዳይሬክተሩ።
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 2 жыл бұрын
ሚኪ ጎበዝ ልጅ ነው፤ የሚያሰራው ሰው ከተገኘ በጣም ያድጋል፣ ብዙ ስራ መስራት ይችላል።
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 3 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሴት ልጅ በጣም እርካሽ ና በገንዘብ እንደምትገዛ ነው ይሄን ፊልም የፃፈው የሴት ክብር የሌለው ነው እኛ ሴቶች ገንዘብን አናፈቅርም ሰርተን ቤተሰብ ምንረዳ ነን ገባችሁ
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 2 жыл бұрын
በተመሳሳይ ስራ ላይ እንደተመልካቹ መረዳት የተለያየ ሐሳብ መብዛቱ ግድ ይላል። በእኔ እይታ ድራማው ጾታ ላይ ያተኮረ ወይን ወንድ ልጅ እንደዚህ ሴት እንደዚያ በሚል መንገድ የተሰራ አይደለም ድራማው በዘመናችን ውስጥ ያለውን ሁኔታ ለማስረዳት ነው በበጎ ሕሊና ከወሰድነው። ለምሳሌ የሚኪ እናት ቤተሰቦቿን ሳትሰለች እየሰራች ቤተሰቦቿን የምታንቀባርር ናት። ሚኪ ከነበረበት መኖር አቅቶት deported የሆነ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በር መውጫ በማፈላለግ ሰርተው የሚለወጡበትን ዕድል ሲያሳድዱ ይታያሉ፣ በመካከሉ ደግሞ መሳት መሳሳት መበላሸት የሚባሉ ነገሮችንም እናያለን። ድራማው በአገራችን ውስጥ ያለንን አኗኗር የሚያስረዳ ነው። አቤቱ ወደፈተና አታግባን።
@ariftube8401
@ariftube8401 3 жыл бұрын
Nice work bertu
@santasanta3952
@santasanta3952 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው
@noornoo2813
@noornoo2813 3 жыл бұрын
ዋው
@anunew
@anunew 3 жыл бұрын
እንደዚህ የሚያስጠላ ፊልም አይቼ አላውቅም I ever see
@hussenseid7092
@hussenseid7092 3 жыл бұрын
😂 ever see 😂😂😂😂
@carlacarla2880
@carlacarla2880 3 жыл бұрын
በጣም ያስጠላል
@alikadir6886
@alikadir6886 3 жыл бұрын
beeee betam mirt film iyut
@user-zu2eg2wo3l
@user-zu2eg2wo3l 3 жыл бұрын
ok
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው ለውሸታሞቸሰ ወንዶች በጣም ያስተምራል
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነዉ በተለይ ለሚዋሹ ሰወች ይማሩበታል ብየ እገምታለሁ
@midomidi244
@midomidi244 3 жыл бұрын
Ayidaberhm ede ayin makalja directaru
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 3 жыл бұрын
ሙሉዬ ስወዳት
@addisuadmassuejigu1767
@addisuadmassuejigu1767 3 жыл бұрын
arif jemrachu malekiaw lay yejil sira aregachut. yetebelashew yetu gar meselachu. esu benjaminin/dolarun besewgna zeye manager sijemr, keza chikochu siyabarut. enegnihn scenoch satasgebu bitichersut creditachun atasatutm neber
@nigusseamare1674
@nigusseamare1674 3 жыл бұрын
💚💔🙏
@surayin2847
@surayin2847 3 жыл бұрын
ቢቀርስ ባይሰራ.....መጃጃል ብቻ🧐
@jerrydave2892
@jerrydave2892 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ውሸት ብቻ አሁን ይሄ ምን ያስተምራል የማያንፅ ነገር አይ ደራሴ አልቀረብህም
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ውሸትን የመሰለ ነገር የለም ሲባነን ነው የሚደብረው
@belayalemu717
@belayalemu717 3 жыл бұрын
Ahun yehem film nw
@mekdesamare7231
@mekdesamare7231 3 жыл бұрын
Bemaryam gen anasazenachum endi metchawetut be aynachen
@hosannaprank3150
@hosannaprank3150 3 жыл бұрын
Are Debari Film New
@naninaani1508
@naninaani1508 3 жыл бұрын
Hi
@muradseya2221
@muradseya2221 3 жыл бұрын
Aynefam
@heyotchufara2455
@heyotchufara2455 3 жыл бұрын
Ayinafane
@haymnothaymnot805
@haymnothaymnot805 3 жыл бұрын
Ere wshet besmam endezih sew ale
@mesikasaw6798
@mesikasaw6798 3 жыл бұрын
Film zegagn zegagn
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Yehin yahel ye arbe gager sit endzih rekesalech ende zem belo le wend genzb melak asafariwoch
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Deze seke alakem wellahi
@user-fk2uz1jz1v
@user-fk2uz1jz1v 3 жыл бұрын
እዩት አሪፍነው
@Fleekin_Ice
@Fleekin_Ice 3 жыл бұрын
120 filemun kemayetachihu befit yhen comment yemtanebu yhen fil mayet malet edmiyachihu lay 1:20 seat kenesachihu malet nw besmam ejg betam emiyastela film nw
@nuriteslim5825
@nuriteslim5825 3 жыл бұрын
Zegachuge ahunese filme new weyese ekaka chawete setastluuu
@mahlietgirummahiortdox496
@mahlietgirummahiortdox496 3 жыл бұрын
Mendn new Aune yehye yew aystmer wey aysuke
@munajemal3152
@munajemal3152 3 жыл бұрын
Yehonu agasesochi
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ሥራ ነው
@abdoulkaderkhader5136
@abdoulkaderkhader5136 3 жыл бұрын
አረ ፈልሙ ይደብረል ግን ለልጆቹ ሥልነው የዬሁት ሚን አይነት ደረሥነው የፀፈው
@sofiaali610
@sofiaali610 3 жыл бұрын
ይሄን ያክል ወንዶች ሴት ሆነዋል እንዴ አረብ ሀገር አውስትራሊያ ምናምን እያሉ ብር የሚጠብቁት ቱ እንደዚህ የሚያስቡ ወንዶች ግን በቁማቸው የሞቱ የቁም እሬሳ ናቸው ለኔ እንደዚህ አይነቶችን መጠጋትም ማየትም አልፈልግም።
@muluwork2113
@muluwork2113 3 жыл бұрын
በጣም
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 3 жыл бұрын
በጣም
@midomidi244
@midomidi244 3 жыл бұрын
Alemokashim fit enten libedat abo shutamochi sanfirnsico yibeda
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ይደብራል ይደብራል ሲሉ ላየው ደበረኝ ተውኩት ቀጫጫውን ልጅ እወደው ነበር ፊልም ብዙም አይነፋም የዛሬ ኮሜንተሮች እድሜ ይስጣችሁ
@siyenahailemichael1623
@siyenahailemichael1623 3 жыл бұрын
ኮሜንቶሮች እግዜር ይስጣቹ የማይሆን ፊልም ከማየት ኣዳናቹኝ
@user-gy6jr6vl1z
@user-gy6jr6vl1z 3 жыл бұрын
ላየዉ ነበር ኮሜትሽ ድንገት አይሁት ይቅርብኝ
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ምነው እህት ችግር አለ ኧረ ተው 🤔🤔🤗
@noornoo2813
@noornoo2813 3 жыл бұрын
ያምራል
@ethiopianhager1569
@ethiopianhager1569 3 жыл бұрын
ዋው ፋት በጣም ምርጥ ብቃት አለህ
@fikirgezahagn4298
@fikirgezahagn4298 3 жыл бұрын
Ere bekakachu yemil tefa 😳😧😭😢
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
እንኳን ከውጭ የመጣ ከክፍለ ሀገር የመጣም አይመሥልም እቃቃ ጨዋታ ነው የሚመሥለው ፊልም ሳይሆን 🤔
@sarawaqagari7129
@sarawaqagari7129 3 жыл бұрын
ate zirubut
@noorhasen7933
@noorhasen7933 3 жыл бұрын
ፊልሙ ገና ሳላየው ከሚቶች ሲደብራቸው እኔም ደበረኝ
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 3 жыл бұрын
Acheraresu Yemiyasetela film 😉
@user-ex3mj3df2u
@user-ex3mj3df2u 3 жыл бұрын
ልክ ሥትነግሪኝ. ተሠማኝ
@robbtes1
@robbtes1 3 жыл бұрын
ቃር ቃር የሚል ፊልም
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 3 жыл бұрын
የምር በጣም ያምርነበር ግንአጨራረስ አታውቁም ቲሽ
@abrealemu5802
@abrealemu5802 3 жыл бұрын
Faregud. Nayes. Adenkeualue. Berao.
@hyttmratetyopyalzlalmtner4309
@hyttmratetyopyalzlalmtner4309 3 жыл бұрын
ሠይ
@habibibrahimi3545
@habibibrahimi3545 3 жыл бұрын
Beza tefa degamie endatmeles belut
@user-fh6zu2mm2i
@user-fh6zu2mm2i 3 жыл бұрын
በናታቹ ሰወቹ ተደጋገሙ ያስጠላል
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Amedam dirham stawqew aydel derasew gin men hono new
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 5 ай бұрын
😅😅😅😅😃😃😃
@AliAli-gx8nh
@AliAli-gx8nh 3 жыл бұрын
Terenewe
@biniyamsolomon939
@biniyamsolomon939 3 жыл бұрын
Hey yena konjo Selam new Nationalitet
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 3 жыл бұрын
Uffff setastala yahona borcham kea amarica tawawoe ena kea Sudan yamathie atemaselm keachalk sport sera yahona asama
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
ዉይ ይሄ ልጅ ዉፍረት አረ ቀንስ
@muluneshbuli2554
@muluneshbuli2554 3 жыл бұрын
Endeze ayenet debar film ayeche alwkem
@soul-hn4um
@soul-hn4um 3 жыл бұрын
AZA aygeltsewm
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ እውነት ነው እደንዙህ አይነት ስው ተጫወቱቡሽ 😭
@magifikr4063
@magifikr4063 3 жыл бұрын
ወዮ ሚኪ ችኮቹን ጨፈጨፍካቼው አይ ሴቶች ዲያስፖራ ሲባል ሀብታም እሚመስለን ነገርስ ላሜ ቦራም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@brahimiumut9469
@brahimiumut9469 3 жыл бұрын
Yihen yekebt yasab mech yihun yemiti tewut midra qomata ye ahiya leba wulla
@aldanawendal4282
@aldanawendal4282 3 жыл бұрын
ተመስገን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ከፊልሙ ቀደም ኮመንተሮች ደበራችሁኝ አላየውም በቃ አስጠላኝ በኮሜንቱ
@rahelmesfin230
@rahelmesfin230 3 жыл бұрын
ድብኝት ተጀምሮ እስኪያልቅ አንድ ሱሪ እሱም ቱታ ልብስ እንኳ አቀይርም ኮተታም
@asfgggasdfggg5109
@asfgggasdfggg5109 3 жыл бұрын
ጅንሥ ሥለማይበቃውነው ቱታየሚለብሠው
@wecapture4164
@wecapture4164 3 жыл бұрын
guys please lets report this videos as an act to defying national pride!!! lets protect Ethiopian film industry. REPORT REPORT REPORT REPORT!!!!!!
@MahiMahi-wj3jk
@MahiMahi-wj3jk 3 жыл бұрын
ቆይ ግን አይን መጫወቻ ነዉ እንዴ??አታፍሩም ይሄን ፊልም ብላችሁ ስትሰሩት???
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
hahah
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ኑ እስቲ ጎዶች እይምሮችንን ፈታ እናርግ ሰላም ላገራችን
@tiktokawards4949
@tiktokawards4949 3 жыл бұрын
ኸረ ተው ሙድ አትያዙብን። ኸረ ግፍ ነው። ba viva video new edite yaregachehut ende
@zinetahmed
@zinetahmed 3 жыл бұрын
ሠብስክራይ አድርጉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አድሥ ጀማሪ ነኝ
@user-dc6id9nt4r
@user-dc6id9nt4r 3 жыл бұрын
እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@sabatewelde5758
@sabatewelde5758 3 жыл бұрын
Mechereshaw trgum yelewm alamarem
@godisgoodeverytimegodisgoo4561
@godisgoodeverytimegodisgoo4561 3 жыл бұрын
Tish siyastela
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 3 жыл бұрын
አመሪካ ነኝ ካናዳ ነኝ የምትይ እያዳድሽ አይሽ ውሽትሽ 😂😂😂😂 ተመቸኝ እርሱ እስራኤል ያሉ ኢትዮጵያዊያን ኢዲይ በስልክ በጉራ ሲንፍን ቱ ወንዳች ውሽታቸው አር ተው ግን
@user-rh3dg6qw9z
@user-rh3dg6qw9z 3 жыл бұрын
ግን ይሀ ልጅ ውፍረቱ በሰላም ነው በመቃ የተነፋች ዶሮ መሰለ እኮ 😁
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ምነው ምን ችግር አለው መወፈር አግቡኝ አላለ ዝም ተብሎ ሠውን መስደብ ጥሩ አይደለም እሽ እናንተን ማን አየ😁😁😁😁
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ዲይስፎራ እንዲ የወረደ አይደለም እንቅልፍ ደስታ እርቁት ለወግኑ ደም እየለፋ የሚኑር ነው እንደ ናተ ጋለሞታ አይደለም
@a.a3871
@a.a3871 3 жыл бұрын
Batserut yishal neber
@jossylove914
@jossylove914 3 жыл бұрын
Biyans biyans enkuan TUTA SURI. Aykeyrm*ANERICA** HAHAH
@bereketgetnet7690
@bereketgetnet7690 3 жыл бұрын
አማርኛ ፊልም ግን ወዴት እየሄደ ነው?
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
ወደ ሱዳን
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 3 жыл бұрын
መታሠቢያነቱ ለ ጀዋር መሀመድ
@munajemal3152
@munajemal3152 3 жыл бұрын
Ferse yelale demo kante ferse yeshalale ante kuntale
@mednayimer5243
@mednayimer5243 3 жыл бұрын
ምንይነ ዶቄት ሰው ዶባ
@yh4es
@yh4es 3 жыл бұрын
Jawar😆😆😆
@harontube4205
@harontube4205 3 жыл бұрын
አይነፋም
@fuadkedir7693
@fuadkedir7693 3 жыл бұрын
ሠውን ባታከብሩ እንኳን ቢያንስ ለራሳቹ ክብር አይኖራቹም ኢሄንን ፊልም ብላቹ ስትሠሩ ኩታራ ሁላ
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
ewintihin lrasachewi kibir yelachewim
@kediryashfaleg5156
@kediryashfaleg5156 3 жыл бұрын
ምንም አልደላኝም
@amena345
@amena345 3 жыл бұрын
Ere benatachu film iyalachu were bicha tasayalachu ayinefam ymr
@user-yk7no8xy8h
@user-yk7no8xy8h 3 жыл бұрын
ሳቄ ናልኝ ከፍራንሲስኮ አስኮ 6ፎቅ ላይ ፈረስ መጋለቢያ ተመችቶኛል የህንጻ ጋጋታ ''''''''''
@hafiyahafiya892
@hafiyahafiya892 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😁😁😁mendenew nido😄😄😄😄
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
እውን እነዚህ አርቲስት ሲባሎ አለማፈራቸው እነ ደበበ እሽቹ በተጠሩበት እንዚህ ነውረኞች በዚህ ሲጠሩ ይሳዝናል
@mominasualih7019
@mominasualih7019 3 жыл бұрын
Effff yewshet meat siastela lezih film yabakenluat 1 mint abesachechgn
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
ወይ ይህ ቀጫጫ ይመቸኛል
@user-cg5dc4py8o
@user-cg5dc4py8o 3 жыл бұрын
ውይ ውሸት ውይ ውይ ውይ
@worebado6556
@worebado6556 3 жыл бұрын
እኮ ምርጫ ቦርዲን ይቀበላልሁም
@allone2368
@allone2368 3 жыл бұрын
yelela filmu aza nw tigest yefelegal
@kwtkwt9372
@kwtkwt9372 3 жыл бұрын
ለዚህም ብር ትከፍሎበት ይሆናን እኮ
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 3 жыл бұрын
እኔ ምለው። ሱቅ የሚሠሩ ሰወች ለምድነው ተብታባ ሆነው የሚሠሩት😂😂😂😂😂
@user-cg5dc4py8o
@user-cg5dc4py8o 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ይገርመኛል
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
ወይ ትግሬ ወይ ኦረሞ ናቸዋ አዲስ አቤ ገብተው ሱቅየሚከፍቱት😂
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 3 жыл бұрын
@@ethiopiawit3871 😂😂😂😋
@bezaneguse7417
@bezaneguse7417 3 жыл бұрын
Wegenoche be subsirb beteseb aregugne
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 3 жыл бұрын
ያንተ ውሸት ፊሌሙን እንዳልጨረሰው አደረገኝ
ዘረጦ zertow Ethiopia new comedy movie 2019
34:49
Chibo Tube
Рет қаралды 411 М.
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
NEW ETHIOPIAN COMEDY MOVIE ቀበሮ 1and 2
28:31
Sewasew Tube
Рет қаралды 523 М.
ባ ለ ማ ተ ቧ ሀገርኛ ፊልም BALEMATEBWA NEW ETHIOPIAN MOVIE 2021
58:47
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 391 М.
የይሁዳ እንባ አዲስ ሙሉ ፊልም- Yeyihuda Enba New Ethiopian Full Length Film 2024 (official Video)
1:32:08
ሰከላ ኢንተርቴይመንት - Sekela Entertainment
Рет қаралды 36 М.
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 650 М.
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
0:41
She’s Giving Birth in Class…?
0:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,5 МЛН
A comical and humorous family
0:43
昕昕一家人
Рет қаралды 29 МЛН
Как переплыть, чтобы никто НЕ ВЛЮБИЛСЯ ?
0:42
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,3 МЛН