Berihun Demle -yemadama : በሪሁን ደምሌ - የማዳሟ : New Ethiopian music 2023 {official video}

  Рет қаралды 114,637

ABYSSINIA RECORDS AM

ABYSSINIA RECORDS AM

Күн бұрын

#abyssiniarecordsam #berihundemle #በሩሁንደምሌ #የማዳሟ #gonder #gojam #minewshewa #wollo #israel #amaramusic #ethiopia #tiktok #like #jerusalem #עםישראלחי #עדןבןזקן #תוכן #יחדננצח

Пікірлер: 195
@ghh5860
@ghh5860 9 ай бұрын
ወሎየወች የት ናችሁ የአሳመነው ፅጌ ልጆች❤ኑ ወንድማችን መቷል የወሎ ሸጋ❤ወንድሜዋ መልካም እድል ሀሪፍ ስራ ነው❤የኔ ወሎ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልኝ የኔ ፍቅር ሀገር❤መገን ወሎ አያበቅለው የለ ወሎ ቤተ አማራ የጀግናው የምሬ ወዳጆ ሀገር❤የጀግናው የኮማዶ ፍቅሩ ሀገር❤ ወሎ የወንዶች ሀገር💚💛❤
@hadiaha3001
@hadiaha3001 9 ай бұрын
አለንአለንአለን❤❤❤
@uaeuae1256
@uaeuae1256 9 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 9 ай бұрын
አለንንን❤
@ShimelesSeto-rv7bc
@ShimelesSeto-rv7bc 8 ай бұрын
አለን አለን ወሎ ገራገሩ
@Hikemau
@Hikemau 8 ай бұрын
አለን አለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sadahasn8921
@sadahasn8921 9 ай бұрын
አማራየ ደሞቸ ጎንዴሬዋ ነኘ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝ ሰላም ፍቅር አንድነታችን ይመለሰ ያረብ🙏
@Kidist392
@Kidist392 9 ай бұрын
የኔ ወሎ ቤተ አማራ ዋውውው ሙሉ ወሎ የቀረ የለም የቤተ አማራ አርቲስቶች መንገድ ገባችሁልን የወሎን ጀግንነት ማዚም ጀመራችሁልን❤❤❤❤
@አማራነትወጀልአይደለም
@አማራነትወጀልአይደለም 9 ай бұрын
My ወሎ የኔ 👈ሀሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን 👑ወሎ የጀግኖች አገር የቆጆወች አገር ተከባብሮ የሚኖሩባት የጥበብ መገኛ አብሮነት 💚💛❤️😍🌾🙏
@DerejeWoldesemayat
@DerejeWoldesemayat 3 ай бұрын
ዋው።ወሎበፈጤሬእደትአደምኮራየእውነትአጠይቁኝደስይላል
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 7 ай бұрын
ዋው ብርታልን ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@אבירםיוסף-פ8ו
@אבירםיוסף-פ8ו 9 ай бұрын
ממש יפה אהבתי אביסיניה רקורדס ❤❤❤ אוהבים אותך על עבודה שאתה עושה 🎉🎉🎉 רק כולנו חייבים לעודד ולתמוך באביסיניה רקורדס❤❤❤❤ גם השיר והקול טוב 🎉🎉🎉🎉🎉
@teybaabi9383
@teybaabi9383 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 9 ай бұрын
አቤት ወሎ ሁሉን ያደለን 💚💛❤
@AlmazAhmed-e8g
@AlmazAhmed-e8g 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiethio2857
@mesiethio2857 9 ай бұрын
ዋው ❤ደስ ይላል ጎበዝ🎉ወሎ ሁሉንም ቦታ ጠርቷል ደስ ይላል ወድማችን በርታ❤🎉🎉🎉🎉
@rahmarahma-fi4mf
@rahmarahma-fi4mf 9 ай бұрын
ዋው የኔ ጀግና ወንዲም ወሎየነት 😘😘😘😘🔥🔥🔥🔥
@Zuzina357
@Zuzina357 9 ай бұрын
አንደኛ ብርየ ❤❤❤ወሎ የጀግኖቹ ሀገር 💚💛❤️👊🦅
@dhhdhdhhdhdhd5132
@dhhdhdhhdhdhd5132 8 ай бұрын
ዋው ብሮሻ ድምፅ😢😢🎉
@Hayat-vp7eu
@Hayat-vp7eu 8 ай бұрын
የኔ ወሎ💚💛❤👑🍋🍋
@almazliben3803
@almazliben3803 8 ай бұрын
መርሳችን ሴጠራኮ 💃💃💃🏃‍♂️🏃‍♂️
@Rew432-p9x
@Rew432-p9x Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@Eden-ey5iw
@Eden-ey5iw 9 ай бұрын
የኔዋ ወሎ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ወሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdesabite3308
@mekdesabite3308 9 ай бұрын
የኔ ብርቱ ወንድም በርታልኝ በጣም ምርጥ ሥራ ነው ❤️❤️❤️
@vxxi2108
@vxxi2108 7 ай бұрын
ስራወችህ ይመቹኛል ❤
@Abebu374
@Abebu374 8 ай бұрын
አቤት ዉበት የኔ ወሎ በርታልኝ ወንድምዬ ❤🥰
@ghh5860
@ghh5860 9 ай бұрын
ወይ መካነ ሰላም ሀገሬ💚💛❤
@Kenubish34
@Kenubish34 2 ай бұрын
እርጥቡን ደረቁን ትበላለች ላም ሀገሬ ወሎነው መካነሰላም 🥰🥰🥰🧕
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 5 ай бұрын
በጦሙ እንደ መንዙማው አዳመጥኩት፤ ስለወሎ ፍቅር ነውና ሐራምም የለውና ሸጋ ነው ግጥሙና ዜማው ተስማቷል፡፡
@Redmi-tm3bc
@Redmi-tm3bc 9 ай бұрын
❤❤❤በርታ
@ZoretaMatar
@ZoretaMatar 8 ай бұрын
ዋዉ👏👏👍❤❤❤💞💞💞💚💛❤
@kalaanuragi
@kalaanuragi 9 ай бұрын
Amazing music ! Video made nostalgic to the village ! But words, no idea ! Music is the world language ! Love it ! I want to make a reaction video in nepali if you permit !
@VvVv-eq8pt
@VvVv-eq8pt 9 ай бұрын
ወሎዋ ሃገሬ ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤
@zufan-amharawtowa
@zufan-amharawtowa 9 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ግጥም ዜማ አለባበስ በርታ ወንድማለም
@yaredyallew4334
@yaredyallew4334 8 ай бұрын
ግሩም ስራ ምርጥ ግጥም ከጥኡም ዜማ ጋር በሚገባ ተወዳጅቷል። በርቱልን ተስፍሽ!!
@tseganewmuche8247
@tseganewmuche8247 9 ай бұрын
ወንድሜ በሪሁን ሲበዛ ተወዳጅ ዘፈንህ በቀን ሁለት ሶስቴ ለመስማት ተገደድኩ በጣም ደስ ይላል!! ሰው የምኞቱን ይኖራል አይደል እንዴት ነበር ያኔ መቄት ባህል ቡድን ለመስራት የነበረብህን ውጣ ውረድ ታዲያ ምን ያደርጋል ህልምህን መኖር ይሉሃል ይሄ ነው ቀጥልበት
@yahayamusa4011
@yahayamusa4011 9 ай бұрын
Thanks for your this music is sweet
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 9 ай бұрын
ወይ በዚህ ተለቀቀ ስጠብቅ ወንድም አለሜ መከታዬ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤ አንደኛ ነው
@paulosmulatu1421
@paulosmulatu1421 9 ай бұрын
arif sera nw bro berta👍👍👍
@AlmazAhmed-e8g
@AlmazAhmed-e8g 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz9rl4kt5k
@user-rz9rl4kt5k 9 ай бұрын
my love ወሎ ትችላለህ በርታ❤❤❤❤❤❤
@rabiarabiaa3846
@rabiarabiaa3846 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ማይወሎ
@MehamdSeid
@MehamdSeid 9 ай бұрын
ማይ ወሎ💚💛❤️
@ab.5596
@ab.5596 9 ай бұрын
ግሩም ድምፅ ግሩም ስራ🙏🙏🙏
@mezinewmekonnen8367
@mezinewmekonnen8367 9 ай бұрын
ወንድሜ አሪፍ ስራ መልካም እድል 🥰🥰
@kodykody9911
@kodykody9911 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤❤❤
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 9 ай бұрын
ዋዉ,በርታ ❤❤❤❤❤
@MehamdSeid
@MehamdSeid 9 ай бұрын
በርታ ጥሩ ስራ ነው።
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 8 ай бұрын
ቆንጆ
@kagnewgetaw7435
@kagnewgetaw7435 9 ай бұрын
ውንድሜ ያምራል በርታልኝ ዋዋዋዋዋዋዋው❤
@qwessd12
@qwessd12 9 ай бұрын
ብሮየ በርታልኝ ወድምየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Masertgulh
@Masertgulh 9 ай бұрын
ብርዬ ወንድሜ
@habtunibret6544
@habtunibret6544 9 ай бұрын
Berishaaa Berta Berta wendmie
@Keren-health
@Keren-health 8 ай бұрын
cheers !!!!
@birhanunigussie1279
@birhanunigussie1279 8 ай бұрын
በሬ ማር የሚያምር ስራ ነው በርታልን
@belayADEME-fx4zg
@belayADEME-fx4zg 8 ай бұрын
❤😍😍❤
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u 8 ай бұрын
የሀገሬ ልጂ❤❤
@ZedZ-y1r
@ZedZ-y1r 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 9 ай бұрын
ቤተ አማራ 🥰💚💛❤️
@samriy461
@samriy461 9 ай бұрын
ትውልድ ሀገሬን ስለጠራህልኝ የኔው ወሎየ መካነሰላም❤❤❤❤❤❤
@birhanunigussie1279
@birhanunigussie1279 8 ай бұрын
ደስስስ...የሚል ስራ ሰርተኽልናል ጀግና የነ ምሬ ወዳጁ የነ ጀ/ል አሳምነው ፅጌ ወንድም
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 9 ай бұрын
ያሳምነው ሐገር እናት አለም ወሎ ባልወለድብሺ ይቆጨኝ ነበር❤😢🎉
@ሺብሬየቦረናመካነሰላምልጅ
@ሺብሬየቦረናመካነሰላምልጅ 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ምረጥ ስራ ነው ጀግናው
@samriy461
@samriy461 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው እናመሰግናለን ጀግናው ወንድማችን በርታልን ጎበዝ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
@KedirEbrahim-gr3jv
@KedirEbrahim-gr3jv 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@אבירםיוסף-פ8ו
@אבירםיוסף-פ8ו 9 ай бұрын
כל מיש גר בישראל וכמובן וכל העולם לשתף את הערוץ של אביסיניה❤❤❤❤
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu 9 ай бұрын
ዋው የሚገርም ድምፅ ነው❤❤❤
@مدينهاثيوبيا-ص3ر
@مدينهاثيوبيا-ص3ر 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@surafealanmut3732
@surafealanmut3732 9 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ስራ ነው ጊዜው ላይ ባይሆንም ጥሩ ነገርም ወደፊትም እንደምሰራም ተስፋ ከደርጋለሁ ግን የሰው ልጅ በየቦታው ደሙ እየፈሠሠ እና በጅማላ እየተቀበረ እንደዚህ አይነት ስሬ ያሳዝናል እንደ የኔ አስተሳስብ
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ 9 ай бұрын
መገን ወሎ አሳምሮ ፈጥሮት ደግነት ቁንጂና ፍቅር አሰጣጥ ደግነት ስንቱን ልዘርዝርረው ቤተ አምሀራ ወሎ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 9 ай бұрын
ዋው ነው❤
@Genet2000
@Genet2000 9 ай бұрын
ዋዉ ❤❤❤ my wello
@getasewasefa4984
@getasewasefa4984 9 ай бұрын
ብሮ
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 9 ай бұрын
ዋዉ በርቱ❤😊
@Habtam21
@Habtam21 9 ай бұрын
ዋዉዉዉ ነዉ በርታልን ወንድምዬ💚💛❤
@user-bw3jl8ll9o
@user-bw3jl8ll9o 9 ай бұрын
Bereshe berta tiru sira new
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 8 ай бұрын
ምርጥ የጥበብ ስራ በርታ ወንድም
@user-jg9sz1tn9d
@user-jg9sz1tn9d 8 ай бұрын
Wow ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤❤
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 9 ай бұрын
Wow amazing work ❤❤❤❤❤
@AwalMahmoud
@AwalMahmoud 9 ай бұрын
❤❤❤ወሎ የባለሁን ይቁጭኝነበር አማራየየየ❤❤❤
@uaeuae1256
@uaeuae1256 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እቤት ድንቅ ነው
@user-ii6fy8kd3t
@user-ii6fy8kd3t 9 ай бұрын
ትለያለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃
@petypety6303
@petypety6303 9 ай бұрын
የማዳሟ ላይክ አርጉ ቅመሞችእዬ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 9 ай бұрын
የኛ ጀግና ትለያለህ አንት እራሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራ ህዝቤ ስላማችሁ የመለስ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 7 ай бұрын
አውቅምነን ወንድማለም ክበርልን ስላዜምክልን❤❤❤❤❤❤❤ ቅሞቸ አየገባችሁ እዩለት
@ToybaMohamed-j9s
@ToybaMohamed-j9s 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MehamdSeid
@MehamdSeid 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@Bezkesau
@Bezkesau 9 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤በርየ በርታ ከዚክበበለጠደም እንደምሰራ አምናለሁ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 9 ай бұрын
ጠብቀኝ ወራኢሉ ገበያ ጋር ውዝውዝውዝውዝውዝ
@hidmoentertainment
@hidmoentertainment 9 ай бұрын
በርታልኝ ወንድም ሰው ሸጋ ስራ ነው
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 9 ай бұрын
አማራ ውሎ የፍቅር አገር❤️💛💚🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@astatkiesetegn4981
@astatkiesetegn4981 9 ай бұрын
wawww good work bro💪
@SelinaYemaryamlij
@SelinaYemaryamlij 9 ай бұрын
Bertalgn demewa wendmyew💚💛❤️
@tseganewmuche8247
@tseganewmuche8247 9 ай бұрын
w
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 9 ай бұрын
መገን ወሎ❤❤❤❤❤ብርሺ እናመሠግናለን ክንደ
@ፊዳካሀቢወኡሚያረሱለላ
@ፊዳካሀቢወኡሚያረሱለላ Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 9 ай бұрын
እንደኔ መዳምቤትያላችሁየትናችሁ እላችሁ ውዝውዝውዝውዝውዝ
@hixx7766
@hixx7766 9 ай бұрын
መልካም እድል ወንድምነት❤❤❤❤በርታል❤❤❤
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 9 ай бұрын
ወሎ❤❤❤❤❤
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 8 ай бұрын
ሀገሬ ገጠር አቤት እንዴት እንደናፍቀኝ
@genettecere8937
@genettecere8937 6 ай бұрын
የደጋጎቹ ሀገር ሰላምሽ ተመልሶ ማየት ነው የናፈቀኝ
@YalemnehMindesil
@YalemnehMindesil 9 ай бұрын
berihun wendmalem btam tru sra nw bertalegn❤
@LdiaZewdu
@LdiaZewdu 4 ай бұрын
የመዳም ቅመም ውሎ ብቻ አይደሐም ይህ የመዳምን ቅመም አይወክልም
@Abeshawit
@Abeshawit 9 ай бұрын
አማራ ወደ ዙፍኑ ይመለሳል ድል ለፍኖ💪💪💪
@SelinaYemaryamlij
@SelinaYemaryamlij 9 ай бұрын
bertalgn demewa wendmnet💚💛❤️
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 14 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 63 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26