bermel Georgis 72 ጊዜ ሄጃለው ሰማዕቱ ድንቅ ነገር አረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 26,593

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
እባክህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ህይወት አስተካክልልኝ በሀጢያት አሮንቃ ተጨማልቂያለውና 😢😢😢😢 አውጣኝ አባቴ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ያስበን ሁላችንንም
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
አሜን ፫ ሰመአቱ ይርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ን ለምኝ 💔😥🤲
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አሜን🙏
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይድረስልን
@MessyEre
@MessyEre 11 ай бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ትልቅ ፈውስ ቦታ ያብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልመናዬን ይስማኝ ጎደሎዬን ይሙላልኝ ፈቅዶ ደጁ እስክረግጥ ባለሁበት ይድረስልኝ አቤቱ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ ክብር ምስጋና ለልዑል ለእግዚአብሄር
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 Жыл бұрын
ከ መምህር ጋር በ ጎዶልያስ የጉዞ ማህበር እያስተማረኝ ሄጃለሁ እጅግግግግ በጣም ቅን የሆነ አስተዋይ ትህትናዉ ከእዉቀት ጋር የተላበስ ድንቅ ሰዉ ነበር በበርሜል ጊዮርጊስ ጉዞየ መቼም የማረሳዉ ሰዉ ነዉ ብዙ መንፈሳዊ ጉዞ ሄጃለሁ እንደዚህ አይነት ሰዉ የትም አላየሁም በጣም ቅን ነዉ
@saraayman1293
@saraayman1293 Жыл бұрын
አባክህ፣ቅዱሰ፣ጊውረጌሰ፣ልደጀህ፣አበቃኝ
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
በሰው ፊት እንደመሰከርክለት በአምላክ ፊት ምስክር ይሁንህ በረከትህ ይደርብኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dav-2tube
@Dav-2tube 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ለወንድሜ በተቆረጠ ትኬት እኔ ሄጄ ዕድሜህን ሙሉ በጫት በሲጋራ በመጠጥ ሱስ ተይዤ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈዉሶኛል እግዚያብሄር ይመስገን ደጁን እረ ግጦ ሳይድን የሚመጣ ሰዉ የለም፡፡
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ እኔ ሀጥያተኛ ልጅህ እንድነፃ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏
@joleasemew5970
@joleasemew5970 Жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን 🤲 የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን 🤲 የህይወታችነን ቋጠሮ ይፍታልን ፀበሎን ተጠምቀን ለመዳን ለመፈወስ ያብቃን አሜን 🤲ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🤲🤲🤲
@nanun1795
@nanun1795 Жыл бұрын
ቅድስ ግወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቅድስ ፍቃዲህ ይሁን ለደጅህ ቅስብቃይ
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚጣፍጥ አንደበት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቦታው ደርሽ በጸበሉ አንድድን እንድ ፈወስ ይርዳኝ አሜን ። የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አገራችነን ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልን።
@naqawanawaea
@naqawanawaea Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን፫
@joleasemew5970
@joleasemew5970 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ የእኛም ይድረስልን አሜን 🤲
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ 17 / አመት የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ወድሜን ምረኸው በእግሩ አቁመህ ታምርህን ለአለም ልመስክር አባቴ እርዳኝ ሰመአቱ ምንም አይሳንህ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ Жыл бұрын
በእውነት ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ልኡል እግዚአብሔር በከበርው መጠን የተመሰገን ይሁን እበከቹን በፀሎታቹ አስቡኝ ብርሃኔ አፀደ ማርያም ብለቹ ለደጁ እበቃ ዘንደ
@እግዚአብሔርይመስገን-በ8ረ
@እግዚአብሔርይመስገን-በ8ረ Жыл бұрын
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔንም ህይወት አስተካክልልኝ ከገባሁበት ፈተና እና ጭንቀት አውጣኝ😢
@abaytafesa4634
@abaytafesa4634 Жыл бұрын
ግንቦት 6/2015/በነብርን ጉዞ በደንብ ወንገል ስያስተምሩን የነበሩ መምህራችን እግዚአበሔ ፀጋወን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናወት
@mestawet438
@mestawet438 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ. ሂወቴን አስተካክለህ ከስደት መልሰክ ለደጂህ አብቃኚ
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 Жыл бұрын
Betam new temesece yayehut semayitu qedueh gewerigish eredetu berketu ayilyen❤❤❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ወደ ራስህ መልሰኝ እጠበኝ ቆሽሻለሁ
@addisalemaregahagn1484
@addisalemaregahagn1484 Жыл бұрын
ለኔም ደርሶልኛል የኔ በርሜል ጊዮርጊስ ❤❤❤
@21tec82
@21tec82 Жыл бұрын
Enem dejun regche kemetahu buhala hiwote lay endihonu yemfelgachew negeroch A.A ketemelesku buhala...ye kidus giorgis Ken be 23 tesaktolgnal sematu abaten yesetegn Egziabher ymesgen ❤sematu kidus giorgis kiberlgn wedhalehu abate🙏lareklgn neger hulu Egziabher ystlgn
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለኔም እስከኔ ቤተሰቦቼ ጨለማ ህይወት የምያኖረን እርኩስ መንፈስ በፈርስህ ሪገጥልን ሰማዕቱ ትአምርህ እንድመሰክር አድርገን አሜን አሜን አሜን
@gene5903
@gene5903 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ መምር ትምህርቱ እንዴት ይመስጣል በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤👏 እኛንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን በእውነት😢❤🙏
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ረዳት ሁነኝ ጠላቶቼን አስታግስልኝ ጥንካሬን ስጠኝ።
@TigistTshome
@TigistTshome Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት እኛንም ለገዳሙ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔም ደጅህን ለምርገጥ በጣም ናፍቅያለሁ አባቴ ሆይ ጉልበቴ 😭😭😭
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 Жыл бұрын
ውይ መምህር ሰላየውህ ደስብሎኝል
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ሕዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Жыл бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ እኔን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ በይቅርታህም ጎብኘኝ😢😢😢 ሀጥያቴን ሳስብ እፈራለሁ አደርህን አምላኬ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ
@فيروزالفيروز-س8ك
@فيروزالفيروز-س8ك Жыл бұрын
እውነት ነው ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ብዙ የተደረገልኝ ሰማት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Жыл бұрын
ሰመአቱ ጊወርጊስ ለዴጅህ እደምታበቃኝ አሜናለሁ የሰመአቱ በርከት ይደርብን
@yevuj6579
@yevuj6579 8 ай бұрын
እባክህ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ከስራቴ ፍታኝና ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ኢልሻዳይ መቼ ይሆን የሰማአቱ አምላክ የሚፈቅድልኝ ማርያምን ጪንቀት የሚባል ክፉ በሽታ ሰላመመኝ ነው😥😥😥😥በፀሎት አስቡኝ በማርያም
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ለምን አትሄጂም ኢትዮ ከሆንሽ
@mariameashnafe7409
@mariameashnafe7409 Жыл бұрын
Ehte ayzosh
@felegetibeb9766
@felegetibeb9766 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ ከዚህ በሽታ ነው ነፃ ያወጣኝ። ወደፊት እንደማብድ ነበር እሚሰማኝ ግን ሰማዕቱ ነፃ አወጣኝ።
@YabiBeki
@YabiBeki Жыл бұрын
ፀልይ ስገጅበት የኔ እህት አይዞሽ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
የገንዘብ ችግር ነው ያልሄድሽበት ?
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስጌን በእውነት በጣም ደስ ይለል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰመልን ቅዱሱ ጊዮርጊስ እበክህን ይወቴን አስተከክልልኝ ለደጅህም አብቀኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ❤
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂amlakegiorgiss ledejih abkag
@betselothailu7302
@betselothailu7302 Жыл бұрын
ሁላችንንም አምላከ ጊዮርጊስ ያስበን!
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ሰለ ኩሉ ነገር ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡራት ኣሕዋተና አሜን አሜን አሜን ✝️🙏❤💚💛
@MikiMan-k4k
@MikiMan-k4k Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እኔን ምሰሉ እንዳለው ሁሉ ክርስቲያን የመሰሉ ቅዱሳንን መከተ ምሰል ጌታ ክርስቶስን መምሰል ነው ቅ/ጊዮርጊስ ሆይ ከክርስቶስ ፍቅር አትለየኝ አማልደኝ ይቅር በለኝ
@zeggielove3817
@zeggielove3817 11 ай бұрын
እኔ ስለዚህ ቦታ ምስክርነት ስሰማ በአንዴው ፍርአትና ደስታ ነው ሚሰማንኝ. ለዝህ ቦታ አብቃኝ አምላኬ
@samsamara4003
@samsamara4003 Жыл бұрын
ሠማዕቱ ጊዮርጊስ እኔንም አባቴ ጭንቀቴን ታውቃለህ እኔ እንደምታስተካክልልኝ አምናለው ለደጅህ አብቃኝ ለመመስከርም አብቃኝ
@OlbanaEjeta-gq1pm
@OlbanaEjeta-gq1pm 4 ай бұрын
የቅድሳን አምላክ ለሰማቱ ቅድስ ጊዩርጊስ ለደጅ በታምሩ 😢😢😢😢ያድርሰህ አሜን
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🎉🎉🎉❤❤❤ ENYani LA Barkati yaa Biqan
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጅክ አብቃኝ 🤲🏻
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይከበር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤❤❤
@mnwnm
@mnwnm 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለቦታው ያብቃኝ መዳኛየ እዛ ነወ የምመጣበትን ቀን እጠብቃለው ፈጣሪ ይርዳኝ
@TamenechHelamo
@TamenechHelamo 10 ай бұрын
እባክህ ስምዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ውድእኔ ድርስልን🙏🙏🙏❤❤❤
@felegetibeb9766
@felegetibeb9766 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለህይወትን ያሰማልን።ከእኔ ጋር መምህር የምጀመሪያ ጉዞቸውን ያደረጉት።
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 11 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም በቸርነትኽ እስከልጆቼ የተቀማነዉን ዕድላችንን መልስልን አገራችንን ሐይማኖታችን ጠብቅልን የቋራዉ ስማኝ አለሁልሽ በለኝ
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 11 ай бұрын
ይኤ ፍርግሮራም ስሰማ እደኔ ውስጡ ልዩ ደስታ የሚሰማው ማርያምን በጣም ውስጤ በደስታ ይሞላል ስሰማው
@and-ps1pq
@and-ps1pq Жыл бұрын
ቅዱስ ጌወርጌስ አባቴ እኔንም አድነኝ በሀፅያት በአበሳ ተዘፍቄ አለሁ እና አድነኝ ድረስልኝ
@FireTigabu
@FireTigabu 6 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@Afomia12
@Afomia12 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነሽወለዬዋ-ፐ6ጐ
@በላይነሽወለዬዋ-ፐ6ጐ Жыл бұрын
እንንም አደራ ጠብቀኝ እርዳኝ ለደጅህ ያብቃኝ ጊወርጊሥ
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና❤❤❤❤
@AceHaile
@AceHaile Жыл бұрын
Amen amen amen. kalewhat yasmalnw ❤❤❤❤❤❤❤
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 Жыл бұрын
ሠማዕቱ ለኔ ለሀፂተኛዋ ድረስልኝ የልቤን ሀሣብ አንተ ታውቃለህ እጠብቃለሁ አልሰለችም
@tsionkifetew6944
@tsionkifetew6944 5 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዬርጊስ
@YHYTDBRyhytdbr8024
@YHYTDBRyhytdbr8024 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ
@MelsuSetage
@MelsuSetage Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛን የረዳን ሁሉንም ይርዳ
@AduganMiko
@AduganMiko Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሴማን አሜን አሜን አሜን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Leetihopia yetewagalat talyann dlyenes lehegerachn yetwagalt kbr lesu yhun amen 🙏
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Жыл бұрын
እልልልልልልል ክብሩ ይስፋ
@rosehailu2936
@rosehailu2936 10 ай бұрын
ወይ መታደል ቅዱስ ጊዪርጊስ ምኞቴን አሳካልኝ ለኔም
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
መምህር ድካምህን የምመናኑን ድካም አወቀህ እያፅናናህ ነው የወሰድከን ለወዳጆቻችን እንዳንተ አይነት አገልጋይ እንዳለ ተናግረን ብዙ ሰው እንዲጓዝ አድርገናል አሁን ለሶስተኛ ግዜ ቢሳካልኝ ብሄድ ባንተ መሀበር መሄድን እናፍቃለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 Жыл бұрын
enem efelgalew selkuh takewalesh
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ Ай бұрын
ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ እህትወድማችን ህረተስላሴ ብላቹ በፆሎታቹ እሰብኝ❤😢
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Жыл бұрын
ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ከስደትመልስ ለደጅህ አብቃኝ
@nebiatkidane629
@nebiatkidane629 Жыл бұрын
❤❤❤kale hiwet yesmalna
@BsvxvdvUzhdhd
@BsvxvdvUzhdhd 5 ай бұрын
መላኩ እኔም ሀፃተኘዋን ለደጅክ አብቃኝ ደጆክ ናፍቆኛል 😭😭😭😭😭
@shbra-jw5uy
@shbra-jw5uy Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አቤቱ ቅዱሥ እግዚአብሄር አምላክ ከስደት ሂወቴ በሠላም ላገሬ አብቅተህ ለዚህ ቅዱሥ ሠማእቱ ጊወርጊስ ለጁ አብብቃኝ
@whshiweteyekidnglmaryamade7148
@whshiweteyekidnglmaryamade7148 7 ай бұрын
Alayu ene ehtachu meramed alchlm neber deji jewergs siders gn 1 dekika newu yetenesaAut temesgennnnn❤❤❤❤❤
@እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ
@እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ እኔንም እባክ አሰበኝ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🕊🕊🕊💚💛❤️🤲🤲🤲
@alemhabte2402
@alemhabte2402 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Ellllllllllllllll egzihebhern amesgnu cher newna amen kbr msgana ygebewal sematatu kdus gorghisn asnestualna amen egzihebher ymesge🙏
@MesertKasa-f8o
@MesertKasa-f8o Жыл бұрын
Amen amen amen
@YemsrachBerhanu-u5r
@YemsrachBerhanu-u5r Жыл бұрын
ለቤቱ ያብቃን
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 Жыл бұрын
እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ አልተውሺም ያልከኝ በልጂነ ቴ እባክህ አሁን በሀጤት ተጨማልቄለሁ እርዳኝ
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋድሎውም ልዩ ነው ለብዙዎች መድሃኒት ሆነን ደስ የሚለው ነገር እሱ ፍጹም ሰው ሆኖ መላእክት የሚያገለግሉት ታላቅ ሥልጣን የተሰጠው ነው እኛም በነሱ እየተጰናናን ለደካማዎች አበረታች ሆነው የተሰጡን ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱሳኖችን ባይሰጠን ኖሮ ሕይወት ምን ትመስል ነበረ ጌታ አንዴ ተሰቅዬ መከራ ተቀብዬ ከሰሙ ይስማ ካልሰሙ የራሳቸው ጉዳይ ብሎ ቢተወን ምን ይውጠን ነበረ በዚህ መንፈሰ እርኩስ በበዛበት አለም እነሱን አጋዥ አስተማሪ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ ለእግዚአብሔር ለማመስገን ሳስብ ቃል አጣለታለሁ ተመስገን ብቻ
@blaneabye6441
@blaneabye6441 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@elsataddes7744
@elsataddes7744 Жыл бұрын
Amen amen amen God bless you
@alamaznegese
@alamaznegese Жыл бұрын
Bexam des yilal hizbi siden 😢😢amlake hoyi temesgen 🙏🙏🙏🙏🙏
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Eiiiiiiie Eiiiiiiie
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 8 ай бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ❤
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 Жыл бұрын
ሰማዕቱ እኔንም ለደጀህ አብቃኝ!!!!
@hareghareg9507
@hareghareg9507 Жыл бұрын
Enam hejalhu temaru bezu new fetari hegarachanan Selam adergo degami endanhad yerdan
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllll kdus giorgis abate🎉🎉🎉🎉🎉
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
እኔ በጎዶልያስ የጉዞ መሀበር አብረን ሄደናል ትምህርት ትህትነናው ልዩ ነበር በጣም እናመሰግናለን ሁለተኛ ስሄድ በኤልሻዳይ የጉዞ መሀበር ነበር የሄድነው ተጓዡን በጣም በማበሳጨት በማስጨነቅ እያስተማርን የማድረስ እያስተማርን የመመለስ ግዴታ የለብንም እያላችሁ በእድሜ ከናንተ ያነሰ ህፃን የጫናችሁ እስኪመስላችሁ ከነ እረዳታችሁ ሹፌሩ ጭምር ለሸንት አናቆምም እያላችሁ አሰቃይታችሁን ነው የመጣነው እና ካቀረብከው መምህር ትህትናን ቅንነትን ተማሩ ከዛ እንታረቃለን በርሜል ሲከፈት መሄዴ አይቀርም እና እንገናኛለን
@Dorkamedia
@Dorkamedia Жыл бұрын
ካልተመቸህ ደግመህ አትምጣ ወይም አትምጪ
@kdsttesema2916
@kdsttesema2916 7 ай бұрын
እባክህ የልዳው የፋርሱ የቤሩኩ ፀሐይ አረ ለደጅህ አብቃኝ
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn Жыл бұрын
Betam dess ylal. YELDAW KDUS GIYORGIS ledju yabkan.
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 11 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤
@BilenFre
@BilenFre Жыл бұрын
Kidus georgis le beteh abkagi 😢
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
ለኔም አሜሪሪካ ድረስ ደርሶልኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@manalenew2419
@manalenew2419 Жыл бұрын
Selemaynagerew stotaw egthabher ymesgen sematu kidues giyorges abatey ledegeh yabkan amen amen amen
@kasechabatedana
@kasechabatedana Жыл бұрын
ihete ba lijenatuha konjeye nabarche gin yalsabachu agatamate bezu amete tamahalachi keduse gogesine ijuhana igerhane inde fatate tsalhu ibakachu
@kalyemom3540
@kalyemom3540 Жыл бұрын
Temesegen fetare a Enme ajalu anteteamerena dejemeke wesedennn amennn
@AsnakeKebede-n6f
@AsnakeKebede-n6f 10 ай бұрын
Kel hiwet aysamelin amen(3) megiste semayat yawarsilin ....betam garami new ...bedaju lenem abkegn
@bettymarkos152
@bettymarkos152 Жыл бұрын
መምህር ካንተ ጋር ጉዞ ከሄዱት አንዷ ነኝ ጥሩ መምህር ነህ በርታ
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 5 ай бұрын
ወንጌል እራሱ ጸበሉ የሄደ ሳይሰበክ አይመለስም ያውም ህይወትን የሚቀይር ስብከት ቃለ እግዚአብሔር በ editing የአባ ገ/ኪዳን የተለያዮ መምህራንን ስብከት ብታስገቡ
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН