bermel Georgis ከግርማው የተነሳ ብርሃኑ ከቃላት በላይ ነው! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 22,290

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 157
@user-ck6oj4eu9b
@user-ck6oj4eu9b 4 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ጊዬርጊስ አባቴ
@user-xb8zi7hk8q
@user-xb8zi7hk8q 4 ай бұрын
አሜን እኛንም ለደጂህ አብቃን ፈጣሪየ❤❤❤❤
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 3 ай бұрын
ስማእቱ ቅድስ ገወርጉስ ለናተየደርስ ለኝም ምንም በመንፈስ ቅድስ ይጎብኝን አሜን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢
@dawitadamu5985
@dawitadamu5985 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን
@sayiethiopia
@sayiethiopia 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ❤🙏🙏❤
@user-oy4rs9wx6r
@user-oy4rs9wx6r 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ሰማህቱ ለደጁ ያብቃን ይሂንቢዲዬ የምታዪ በዐሎት አስብኚ ወለተ ብረሀን
@maybetkoko7648
@maybetkoko7648 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማረን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን
@KelameKelame
@KelameKelame 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኛ ፍቃድህ ይሁን
@Orthodox72112
@Orthodox72112 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን😢
@alove5247
@alove5247 Ай бұрын
አሜን
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስን ያንችን ጠላት አስሮ ያሳየሺ መዳህኒያለም የሁላንንም ጠላት አስሮ ያሳየን እንደበደላችን ሳይሆንእንደርሱ ቸርነት የሰው ልጆችን ሁሉ ይማረን አሜን
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 6 ай бұрын
❤ዳዊትዬ❤ተባረክልኝ እኔ ስደተኛዋን❤ሳንቁ❤ትኬት❤ቆርጣችሁ❤ሆለቱን❤ሺ❤በእጃቸው ሰጥታችሁ❤ስላስተናገዳችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 ай бұрын
ሠማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ 🙏🙏❤
@selam321
@selam321 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጨነቁትን ሁሉ ይፈውስልን አሜን አሜን አሜን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 6 ай бұрын
ሚገርመኝ ነገር ዘፍን ቢሆን ኑሮ 70k ይደርስ ነበር ዛሬ አንዳንድ ዘፈኖች ጋ ገባ ብየ አይቼ ነበር እናም ህዝቡ ዳንኪራ ላይ ነን ፈጣሪ ሆይ ልቦናችንን መልስልን 🙏🙏🙏
@Ucchulu
@Ucchulu 6 ай бұрын
ትክክል በጣም አስገራሚ ኮ ነዉ ይሄ የሚያሳዉ ጠላታችን ሰይጣን ምን ያህል በህይወታችን እንደነገሰ ነዉ አሳዛኝ ነዉ
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 6 ай бұрын
አስተዋይ❤❤❤❤❤
@fikrtesilase
@fikrtesilase 6 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም
@nekabeb1333
@nekabeb1333 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እኔንም እርዳኝ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ያላደረገልን ያልሰጠን ምን አለ ፍቃዱ ይሁን የሰማነዉን ድንቅ የቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እንድናገኝ ብሰማዉ ብዉል አልጠግበዉም❤❤❤❤❤ነፍሴ ተጠምታለችና ጌታዬ ሆይ እኔን ለማዳን ፍጠን አትዘግይብኝ እደቸርነትህ ይህን ቦታ አሳየኝ❤
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w Ай бұрын
የአንችን እርኩሰ መንፈሰ በሰንሰለት ያሰረ ቸሩ መድኃኒዓለም የኔንም ይሰርልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ከሰራቴ ፍታኝ እኔም በሰው ሀገር ለ12 አመት ተሰቃያቻለሁ ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ! ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታችን!
@tewodrosfekadu3157
@tewodrosfekadu3157 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehiwet4437
@frehiwet4437 6 ай бұрын
እውይይይ እህቴ ታድለሽ ❤ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጎርጊስ ይድረስልን
@tigitube9484
@tigitube9484 6 ай бұрын
ልጄን ማርልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤
@destaasmare8789
@destaasmare8789 5 ай бұрын
ኃያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአመኑበት ታዓምራቱ ብዙ ነዉና እኛንም ለምህረቱ ያስበን
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ተመስገን 😢❤❤
@user-bq5kl9ys1r
@user-bq5kl9ys1r 7 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ እኔን ደካማዋ ልጅህ
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 5 ай бұрын
አምላከ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢
@user-np1mj3vt1p
@user-np1mj3vt1p 6 ай бұрын
የትም አለም ብትሄድ ያላለው እትዮጵያ ዉስጥ ግን አለ እየ ቀላል አይደለም ለላ ሀገር ብሆን ብዙ ይወራለታል ሰማይን አሳይቶ ነብስን ከስጋ ምለይ ጸበል ድንቅ በመጨረሻ ዘመን ፈጣሪ የቸርነቱን የገለጠበት
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊 ክርስቶስ ሆይ እኔን ባሪያህን ማረኝ😢😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ስራ የታየበት ነዉ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 5 ай бұрын
ሴጣን እኮ ነው ሚሸፍነው
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@berehan260
@berehan260 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ።በጣም የምወደው መዝሙር ነው ።እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እናመሰግናለን እህታችን ትልቅ ትምህርት አጊንቻለው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
ወዮልሽነፍሴ ወዮታአለብሽ😢😢😢😢😢😢ሰመአቱ ለደጁያብቃን❤❤❤❤
@gelilagirma1987
@gelilagirma1987 6 ай бұрын
በ ቦታው ለመገኘት መድሀኒአለም ይፍቀድልኝ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 4 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 5 ай бұрын
ገብረ እግዚአብሔር ንኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ ቋጠሮህን ፍታልህ ብላችሁ ኣስቡኝ ወገኖቼ
@kalkidanbekele4032
@kalkidanbekele4032 5 ай бұрын
ለኔም ፍቀድልኝ ሰማህቱ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማል ቃል ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-dc5gc9pr1j
@user-dc5gc9pr1j 5 ай бұрын
amelaka gewargis enanim ladaghi abekage❤❤❤
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 6 ай бұрын
እናቴ ተባረኪ የፈጣሪ ቸርነት ይብዛልሽ እኔንም አስቢኝ ለስጋው ደሙ እንዲያበቃኝ ቸርነቱ ይርዳኝ
@TigistiMahray
@TigistiMahray 2 ай бұрын
Sametu kedus gewerigs abatye berkat ena redethi ayleyn amen amen amen
@banchabay4990
@banchabay4990 5 ай бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ ሰማእቱ ናፍቆኛል በጣም እናም በድጋሜ ለደጅ ያብቃኝ በኔላይ በቤተሰቦቸላይ ያለውን ፈፆመህ ማረኝ መንፈስ ቅድስ አሜን ❤️🙏🙏🙏
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 4 ай бұрын
አምላከ ጊወርጊስ ገፀ ምህረትህን አሳየኝ ኪዳነምሕረት ዋስ ጠበቃ ሁኝኝ 🤲 ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🤲🤲🤲❤
@martube4252
@martube4252 5 ай бұрын
Agziabher yemsgen faxari amlak yemisanw negr yelam lanchi yedrs lenyn yedrsln❤
@meseretzike
@meseretzike 5 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ለጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@mekdeseyasu-tf4by
@mekdeseyasu-tf4by 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ አንድ ሠው አገናኙኚ ክርስትና ስሜን ነግሬው የሚጸልይኝ ......እግዚአብሔር ለመሔድ እስኪፈቅድልኝ ድረስ .......እባካችሁን .....እባካችሁን ....በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ። 11:17
@user-rr8yn6ut1d
@user-rr8yn6ut1d 3 ай бұрын
ማረኝ መጠጊዪ😢😢😢😢
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sifu44
@sifu44 6 ай бұрын
እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
ዘግይቼ ነው ያየሁት፡፡ ድንቅ ምሥክርነት ነው፡፡ እንኳን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እረዳሽ፡፡
@vfegcc37
@vfegcc37 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሀገሬ አብቃኝ
@MakdesM
@MakdesM 5 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@feker122
@feker122 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለታመሙ ሁሉ እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላችው ተአምር ነው ኦርቶዶክስ መሆን ለምስክርነት እንኳን አበቅሽ እህታችን እሳይ አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር የተጨነቁትን ሁሉ ይርዳልን
@aammaas
@aammaas 6 ай бұрын
መስቀሉን ከተፈቀደልኝ እለምናለሁ 👐
@fekera1368
@fekera1368 5 ай бұрын
ተአምር ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነውል. እግዚአብሔር አምላክ ለታመሙ ሁሉ ምህረትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 5 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ነው የሚገርመው ሁሉም የተለያየ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 5 ай бұрын
ኧረ አኔስ በየቀኑ በሰማው ቁጥር ልቤ በሀሴት ትሞላለች በርሬ ብሄድ ደስታየ ኧረ ሰማእቱ አጥር የሆነብኝን ነገር አንተ ፍታልኝ አምላከ ጊወርጊስ ሆይ ሀጥያተኛ ልጅህን አስበኝና በዳግም ደጅህ አብቃኝ ያልተፈታልኝን ቋጠሮ ፍታልን ለደጅህ አብቃኝ
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 5 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤
@user-qs6xw3su7b
@user-qs6xw3su7b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እኛን ለደጁ ያብቃን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@mesee9350
@mesee9350 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። አምላከ ጌዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ ብርቴ ላንቺ የደረሰልሽ አምላክ ይመሰገን. መሰቀል ለእኔም
@dawie506
@dawie506 5 ай бұрын
❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን ታምር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን
@Mercybebe3743
@Mercybebe3743 5 ай бұрын
thank you 🙏
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 5 ай бұрын
Gaalaataa Waaqaayoo❤❤ Gaalaataa Waaqaayoo❤❤ Gaalaataa Waaqaayoo❤❤
@worku3723
@worku3723 5 ай бұрын
ኦርቶዶክሥ የሚለውን የግሪክ ቃል ርትዕት ብለን እንቀይር ካቴድራን ያሉብንን ቅድሥትቤተክርሥትያን ብለን እንቀይር አሜን የምነውን ለይኩን በማለት እንጠቀም እሥቲ
@lemlemwassie1688
@lemlemwassie1688 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብርቴ ታድለሻል ለደጅ ያበቃሽ አምላክ እኛንም በቸርነቱ ለደጅ ያብቃን !! መስቀልና ፀበል እፈልጋለሁ ለበረከቱ
@kalyetube3248
@kalyetube3248 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን አሜን
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@Azie860
@Azie860 6 ай бұрын
Amien Amien Amien zmare melakti yesmalna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@desyealemu968
@desyealemu968 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤
@marshetaschlewakleluu8541
@marshetaschlewakleluu8541 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@worku3723
@worku3723 5 ай бұрын
በጥፋታችን ልክ የሚያሥተምረን አምላክ አለን እባካቹ ንቁ የተዋህዶ ልጆች ወደጥንቱ እንመለሥ ግእዝን ቋንቋ እንጠቀም የግሪክ ቃል ምናምን እያልን ምንጠቀመውን እናቁም
@birtukanTadesse-mm3kn
@birtukanTadesse-mm3kn 4 ай бұрын
እረ ምን አይነት ሰው ነሽ አፏ ማር አገላለጿ ሲጣፍጥ የእኔ ውድ ከቅድስት ድንግል ማሪያም ከቅዱሳን ሰማዕታት ከፃድቆቹ ውጭ የእኔ የዋህ ሁሉም የሰው ፍጥረት ሀፂያተኛ ነው። በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን መግለፅ ከባድ ነው ገብቶ ያላየው ሰው አይገባውም።ላላዪት እህት ወንድሞቸ እግዚአብሄር ፈቅዶ ሰማዕቱ እረድቷችሁ ለደጁ ያብቃችሁ።
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@user-pf6oh4cx6v
@user-pf6oh4cx6v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-bh6rt8qg6r
@user-bh6rt8qg6r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BrhanedajaneAduge
@BrhanedajaneAduge 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-qu5th3le9t
@user-qu5th3le9t 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@naseematariq2142
@naseematariq2142 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tiyubista9685
@tiyubista9685 6 ай бұрын
የቅድእስእ፡ጔወርጊስ፡አምላክእ፡ይፍቀድልኝ፡ከቦዉእ፡አድርሶኦ፡ይፈዉሰኝእ፡
@betelhembirhanu5651
@betelhembirhanu5651 5 ай бұрын
Yesemy Amlak Ferdu Kerb.nw.ezqwala ac .no laqulen
@rekikyalew8007
@rekikyalew8007 6 ай бұрын
ብርቱካን እንኳን ለምስክርነት ክብሩን ለመግለጽ አበቃሺ ለኔ አንድ መስቀል አምጪልኝ እረቂቅ ወይም ወለተ ዮሃኒስ በሰላም ተመለሽ እኔም እንዳንቺ ታምሩን ለማየት ደጁን ለመርገጥ እንዲያበቃኝ ፈጣሪየን እለምነዋለሁ።
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 5 ай бұрын
አሜን
@user-li7wv8gw1m
@user-li7wv8gw1m 5 ай бұрын
Amen Ameen Amen
@user-gt6pu1xj4h
@user-gt6pu1xj4h 5 ай бұрын
በበርሚል ጊዮርጊስ ፀበል የሞት ደብዳቤ ተቅዶልኛል የደብተራ መንፈስ ተሽሮልኛል:: ከኦሀዮ ኮሎምቦስ ነኝ:: መስቀሌን ላኩልኝ
@happyhappy-con
@happyhappy-con 5 ай бұрын
ባክሽ እምነት ካለሽ ድጭኝ እናቴ በጣም ታማለች አምናለው በሱ የሚሳነው ነገር የለም ከሳርጀሪ ከሞት እንዲታደግልኝ 😢
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 5 ай бұрын
Basalotachu asbugen aiskbetsabe amlak qudus gorges ladagih abkagen aidnalahu aiskabetsabochen Lamsker abqagen Alam ayeruslam lsrel
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 6 ай бұрын
እኛንም ኣስበን ስደተኝት ልጀጅህ የቅዱስ ጀወርግስ ኣምላክ
@GsshShjjs-gf3nm
@GsshShjjs-gf3nm 6 ай бұрын
ሠመአቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አደራህን እዳኝ
@user-en5py6gx7b
@user-en5py6gx7b 5 ай бұрын
ዝማሬመላክትያስማልንበጣምየምወደውመዝሙርነውእኔንምለደጁያብቃኝእናመስግናለንእህታችንትልቅትምህርትአጊንቻለው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
እህቴ እንኳንምሰማቱ ፈወሰሽ ከንግግርሽ እንደተረዳሁሽ ከሆነ መንፈስ ነዉ እንዳልሺዉግን መምህር ተስፋዬአበራ ብለሽገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ይቱብ ተከታተዬ እህቴ ይበልጥ መፈሳዊነት ይብለጥ ለማለት ነዉ
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 5 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ የነመምህር ግርማ ጉርፕ ነኝ ተከታታይ ነኝ
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nj2sr9zz5w
@user-nj2sr9zz5w 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kg7jj9zv2m
@user-kg7jj9zv2m 5 ай бұрын
Amlaka hoy enas bealem Astiat yemesekay sew negn seledengel mariyam belek lezi kedus sefra bayegebagnem fekedelegn Abrahamu selasa bebahed hager eyetesekayew new dereselegn
@bruktawithiruy443
@bruktawithiruy443 5 ай бұрын
Lena I live in Columbus Ohio bruktawit hiruy meskel ena tebel felagi lenam lebetesebochem
@user-li9fc4sk3h
@user-li9fc4sk3h 6 ай бұрын
Ye zarew gebii masebaseb Menew zim alachew yemiyak ale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nwlulu
@Nwlulu 6 ай бұрын
Burty zemary melak yasemalen
@selamawit8134
@selamawit8134 6 ай бұрын
Wendemocha le enam lebotaw yibekagen zend zeweter bestlotachew asebugen WElTA Eyesuse, Aseda Maryiam, Eheta Geyorges , Kidana welde besetlotachew asebun❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 6 ай бұрын
Zemari melaek yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤
@MakidesMara
@MakidesMara 5 ай бұрын
❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@user-rr8yn6ut1d
@user-rr8yn6ut1d 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@m.t882
@m.t882 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@m.t882
@m.t882 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,9 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
0:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 87 МЛН
Dwon on't stop laughing at the moment kids,🥹🤣#Funnykids #shortsfeed #kids #Trendin
0:11
QkzsefgkdjhishaonbaczhakxQksj
Рет қаралды 20 МЛН
Брат в беде не бросит✊🏻
0:39
Просто Даня
Рет қаралды 4,3 МЛН
Children never sleep By Tsuriki Show
0:19
Tsuriki Show
Рет қаралды 4 МЛН