bermel Georgis ኪዳነምህረት ተቆጥታኝ ነፍሴን ሲኦል ውስጥ ሀጢያቴንም ዘርዝራ አሳየችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 21,478

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 149
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 2 ай бұрын
እኔ ብቻነኝ እንደ ጊዮርጊስ ምናፍቀኝ ልበ ተቃጠለኮ አባተ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤ እናቴ የስውሯ ኪዳኔ ምህረት እመቤቴ ድንግል ማርያም ነይ ዳብሽን❤❤❤❤❤❤❤❤
@baru4079
@baru4079 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@TigabuMihret
@TigabuMihret 2 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራ። አምለከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን። እንኳን ደስ አለሽ። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን። ሰማዕቱ የቤተሰቦቸን ችግር ፍታልኝ።
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ። ሌሎቹም በሥሉስቅዱስ ፈቃድ ይወጣሉ አይተወንም አባታችን መድኃኒተአለም እመብርሃን እመብዙሃን ኪዳነምህረት አፍጣኒተ ረድኤት ሥራ አላት ሁሉ ግን በቀኑ ነው የሚሆነው አባታችን ዋስጠበቃዬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት የኔ የዋህ ቄሰገበዝ ነቃቅሎ ይጥልልናል አምናለሁ። 💙💛❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 ай бұрын
ጠላት እየተቃጠለ ነው ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው ገና መች አዮና አለምን ሁሉ ያስደንቃል!!!
@elk5824
@elk5824 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሔር ይመስገን።❤❤❤
@hagerweldeyesus8481
@hagerweldeyesus8481 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ድንቅ አድርጎኛል ተመስገን !!!እህቴ አገላለፅሽ ድንቅ ነው ተመስገን !!!
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ከነ ሃጥኣትዬ እንዳል ሞት ኣደራ ለንስሃ ኣብቃኝ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አሜንእንደኔ የበደለ የለም በጣም በደለኩት የደጀህ አብቃኝ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
አምላክ:በሀጢያትእደቆሸሽኩ:እዳልሞት:ለደጅህአብቃኝ:ሥደትበቃሽበለኝና:ታምርህንልይ:እኔምእደሰው:ልመሥክር:ቅዲስጎርጊስ:አደራመልካምፍቃድህ:ይሁንልኝ😢😢😢
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዶሰ ጌወረጌሰ ከእነቤተሰአቤ ከእሰራታቸን ፈታአን 😢😢
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 2 ай бұрын
ወይ መታደልሽ እህቴ ላንች የደረሰች እመምረት የንጦጦዋ ንግስት ኪዳነ ምረት ለኔም ትድረስልኚ ልጆቻን ትሰብስብ እንደ በላየሰብ ጥላሽን ጣይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KhadijaRaheem-u6d
@KhadijaRaheem-u6d 2 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማደን ቲስፍዬ❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
እግዚኦ የኔ ነፍስ ወይት ነዉ መግቢያሽ 😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ😭😭
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
አይዟችሁ በርቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣጥሶ ያሸንፋቸዋል። ጠላት ያሸነፈ ቢመስለው በቅርብ ሰማእቱ ያጸዳቸዋል። ታምሩ በአለም ይታወጃል። መቆሚያ ይጠፋል። አይዞን። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ።
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ። ሌሎቹም በሥሉስቅዱስ ፈቃድ ይወጣሉ አይተወንም አባታችን መድኃኒተአለም እመብርሃን እመብዙሃን ኪዳነምህረት አፍጣኒተ ረድኤት ሥራ አላት ሁሉ ግን በቀኑ ነው የሚሆነው አባታችን ዋስጠበቃዬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት የኔ የዋህ ቄሰገበዝ ነቃቅሎ ይጥልልናል አምናለሁ።
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Adnasemaw
@Adnasemaw Ай бұрын
Ayezwachihu bertu keduse giwregise yashenfale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keduse giwregise yeredane
@RahelMulgeta
@RahelMulgeta Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ጊወርጊስ እመቤቴ ማርያም ሰማእቱ ይመስገኑ
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 Ай бұрын
ሰማይቱቅዱስጊዎርጊስ፡አባቴለደጅህለጸበልህተጠምቄካለብኝህመምእድድንፈቃድህይሁንልኝና፣ነይበለኝ❤❤❤❤🎉
@tesfayebimer9725
@tesfayebimer9725 2 ай бұрын
የተመሰገነ ይሁን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስን ስላሳየኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@hhabeba925
@hhabeba925 2 ай бұрын
ወዮልሽ ነፍሴ ሆይ ኪዳነ ምህረት ካልረደትሽ ምን ይሆን እድልሽ😢
@ashenafiabraham5837
@ashenafiabraham5837 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ አምላካችን ነው ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 2 ай бұрын
ደስ ሲል ተድለሻል ለደጁ ያብቃን በምህረቱ❤❤❤❤
@Udueue-t9y
@Udueue-t9y Ай бұрын
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ልጅህን ፅጌ ማርያምን አስበኝ አደራህን በሠላም ከነቤተሠቦቼ ለሀገራችን አብቃንና ለደጂህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@addisshailu1672
@addisshailu1672 2 ай бұрын
በናትክ አለዬ ሁሌም ምስክርነት አቅርብ አኔ በቅናት ተቃጠልኩው መቼነውተራዬ
@haya3088
@haya3088 7 күн бұрын
አባቴ ሰማአቱ እርዳኝ ጌታ ሆይ እራራልኝ 😢❤❤❤❤
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው እኛም የደጅህ አብቃን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርግስ እሱ አለ በርቱ ወንድሞቻችን
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እኔን ባሪህን ማረኝ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቸ🙏😢😢😢😢
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 2 ай бұрын
ምን ደስ የሚል ምስክርነት ነው እደው መታደልሽ የ አላየም እንዳንች ነው እኮ ዕቤትሕ ያለውን ችግር ፈትቼ ልሓለው ነው የተባለው በቤቱም ልጅ እግር ኣውትቶ ቆየው የኝንም ቕጠሮ እንደናተ ይፍታልን አሜን አሜን amen
@hannaankelabf3906
@hannaankelabf3906 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊኦርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.በእዉነት የእግዚያብሔር ስራዉ ፁብ ድንቅ ነዉ ስራዉ በቃላት ሊገለፅ አይችልም ለሚጠራጠር ስም ለሚያጠፋ ልቦና ይስጠዉ እኛስ እናምናለን ወድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ሠመአቱ ለደጁ ያብቃን
@EsakMulu
@EsakMulu 2 ай бұрын
Abete ebakehi yehinini berekete ede cerentu abekagi amne❤
@SALAMA-c4s
@SALAMA-c4s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 2 ай бұрын
እልልልልል እድሜለንስሀ የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሃጥያታኛዋ ልጅህ እባክህን እርዳኝ ስደተኛዋ ነኝ
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 ай бұрын
ራሔል በጣም እድለኛ ነሽ፡፡ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ፡፡ እኔንም ወለተ አብ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ፡፡ በቅርብ ከሚያውቁት ሰው የሰማዕቱን ገድል ምስክርነት መስማት እንዴት ያስደስታል፡፡ ዳግም ለደጁ እንዲያበቃኝም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳኝ፡፡
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ የኢትዮጲያ ገበዝ ለደጅ አብቃኝ አባቴ ተጨንቄያለው ጥራኝ እኔንም 😢😢😢😢😢😢
@Asmiratu
@Asmiratu 2 ай бұрын
ለንሳሞት አብቃን 😢በምን ስራየ ነው ፊትህ ምቆመው
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 2 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታረቂኝ እናቴ። የእኔ ፍጥኖ ደራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በበረከትህ አስበኝ አባቴ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ወየውለነብሴ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል ደስ አለኝ ቆየው አዲስ ምስክር ከሰማው ደግም ለደጅክ አብቅተኝ ለምስከረነትክ ለብቃ ከነባለቤቴ ማረኝና ለውራ ዝናክን !!!!
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
#እሳተ_መለኮትን በማህፀኗ የተሸከመችውን ቅድስ ድንግል ማርያም መካድ ማለት ነፍስን በገዛ ፍቃድ ወደ ሲኦል መጣል ነው። #ድንግል_ማርያም አማልዳ ከሲኦል ባርነት ነፃ ታደርገናለች
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 2 ай бұрын
ኣባቴ ሰማቱ ያንተን ታምር ህን ስሰማ ሁሌ ይገርመኛል አንተ ፍጥነ እረዴት ነህ ፈጥነህ ድረስልኚ ተጨንቃለሁ ሀጥያቴ በዝቶብኚ ተቅበዝባዥ ሆኛል በቸሩ መዳንያለም በሀያሉ ኑጉስ እለምንሀለሁ ለደጅህ አብቃኚ
@rahelyifru
@rahelyifru Ай бұрын
ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማይታት ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማይታት ሊቀ ሰማይታት ሊቀ ሰማይታት 😢😢😢😢❤❤❤ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቂኝ😢😢😢😢😢
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
ወይኔ ነፍሴ ቀጥታ ወደ ሲኦል💔😭😭ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@kelemm8046
@kelemm8046 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ማሀሪ ነው ውድ
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
ሰማአቱ እኔም ትንሸ ፀበል ሰዉ ሰቶኝ አይዞሸ ብሎኛል ለበሩ ያብቃኝ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
ሰማአቱየ የኔ አባት ለደጅህ አብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasiqa470
@fasiqa470 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድቅ ነውየሰማእቱ ታምር እኛንም ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
አላየ አድቀን ፀበል ትልክልኛለህ ብየ እየጠበኩ ነው እርግጠኛ ነኝ ታነበዋለህ
@TeshomeNigussie-u6m
@TeshomeNigussie-u6m 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅ አብቃኝ
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 2 ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ እኔም ያተ የእጅክ ስራ ነኝና አደራህን ከክፉ ሁሉ ነገር አድነኝ ጠብቀኝ ለሰማህቱ ደጅ አብቃኝ ምህረትህን ስጠኝ። ሰማህቱ ሆይ ታምርህን አሳየኝ አደራህን ጠላት ዲያቢሎስ የተረገመና የተጣለ እርኩስ መንፈስ ነው ስራውም ማፍረስ በመሆኑ እግዚአብሔር ይህንን የተረገመ ጠላት አሁንም እየቀጠቀጠ ሲኦል ይሰርልን አሜን አሜን አሜን ። ሰማህቱ የእግዚአብሔር ተጋዳይ አደራህን ለቤትህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ። ሁልጊዜ ምስክርነትን ስሰማ በእውነት ደጅህን ለመርገጥ እጋጋለሁ እባክህ ለቤትህ አብቃኝ ብርሃነስላሴ ነኝ ያለሁበትን ታውቃለህና ከ3ቱ እስራቴ ፍታኝ አደራህን ።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን! ይደረግልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይረገጥ ዳቢሎስ
@BekiAndai
@BekiAndai 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
ያንቺ ፀሎት ትክክለኛ ነዉ እዉነት ከመሰማት ነዉ መሰማት ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል ነዉ ሮሜ 10፤17 እና የእግዚአብሔር ማዳን የክርሰቶሰ የወንጌል ሞትና ትንሳኤ ሳይገባን ቃሉን ሳናነብ እንዴት እንድናለን? በእዉነት እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ያግዘን
@Dav-2tube
@Dav-2tube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@MohalitMoha
@MohalitMoha 5 күн бұрын
AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@banchamlakniguse6280
@banchamlakniguse6280 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አባቴ እኔ አጣተኛዋን እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@kassa1894
@kassa1894 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀሽ እናም በረከቱ ይድረስን በእዉነት ነዉ
@Awget-golgol
@Awget-golgol 2 ай бұрын
Sema'etu Geyorgis ledjih abkagn. Amen!!!!!
@shesho4631
@shesho4631 2 ай бұрын
መዳኒለም እኔንም ወደ ሀገሬ በሰላም ገብቸ ንሰሀ ገብቸ ወደ ቅድሰ ጊወርጊሰ ለመሄድ አባቴ ያድለኝ በጣም ሀጢተኛነኝ በጣጣጣም ከአረብሀገር ሰራ መብላት እጀ ጾም የለም እግዛብሔር ካንተ ለመምጣት በሰላም ወድ በሰላም መልሰኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 2 ай бұрын
አወይ እድሌ እማምላክ እባክሽ እርጅኝ
@YohannesMebrahtom-u9w
@YohannesMebrahtom-u9w 2 ай бұрын
እረ አላዬ ቀጣይን አፍጥነው ድንቅ ድንቅ ምስክርነት ዋው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 1:55
@YohannesMebrahtom-u9w
@YohannesMebrahtom-u9w 2 ай бұрын
አምላከ እስራእሌ ይባርክሽ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@fevenephrem2317
@fevenephrem2317 2 ай бұрын
ዉይ አባቴ ሰመአቱ ለኔ አብዝተህ ያረክልኝ ነገር እያለ መመስከር ለምን አልቻልኩም እባክህ ለመመስከር አብቃኝ አባቴ ወዳጄ 🙏
@Yeamlak-m6j
@Yeamlak-m6j Ай бұрын
አባቴ ሥምህ ገናና ለደጅህ አብቃኝ
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 2 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት ነው።ኣላየ ግን ለምንድነው የችግራቸው መፍትሄ ገልጻ ሳትጨርስ ያቃረጥካት? ንሱም ምስክርነት ነው ኡኮ።
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 ай бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ እግዚአብሄር ይመስገን ላንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@Mikalegri
@Mikalegri 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏽
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Digli hoyii🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲waaqaayoo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Obolaawaan keenyaa ❤❤❤❤❤❤
@BelaneLulseged
@BelaneLulseged 2 ай бұрын
ሰማእቱ እባክህ በቸርነትህ አስበኝ ለደጅህ ከነልጄ እንድቆም አብቃኝ .
@abdullahmohammed6566
@abdullahmohammed6566 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistMolla-r3z
@TigistMolla-r3z Ай бұрын
እባካችሁ አቅም የለኝም ደጁን አስረግጡኝ ብዙ በጎ ሰዎች አሉ የምር በትዳር በትምርት በስራ በሁሉ ነገር ተቸግሬ ካንድ ዘመድ ወደ ሌላ አንድ ልጄን ይዤ እየተንከራተትኩ ነው አግዙኝ አንድ ነፍስ አትርፉ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምሕረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልታድኑኝ ልትፈውሱኝ ደጃችሁን አስረግጡኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 2 ай бұрын
እሺ ወንድማችን
@Dora-lm8gk
@Dora-lm8gk 20 күн бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 ай бұрын
አዎ ተመስገን እንደዚህ ነጥፕላችሁን ለብሳችሁ ክራችሁን ሞገሳችሀፕን ስትመልሱ ደስ ይላል። አትሳቱ ነጠላቸውን አውልቀው የሚሰብኩ ሚድያዎች የተዋህዶ ሰባክያን መሳይ ተኩላዎች ናቸው። አትምሰሏቸው።
@Bedesa12
@Bedesa12 2 ай бұрын
ውይ ሰሞኑን ምንም ጥሩ ነገር የለም ነበር ይሄ የሚገርም ምስክርነት ነው ቀጥሉበት
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴን ለደጅህ እዳበቃካት እኔ ንም ከስደት መልስ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ሀገር እምገባበት ቀንናፈቀኝ ደጅህን ሳረግጥ እዳልሞት ሰማእቱ አደራህን ❤❤❤
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 2 ай бұрын
ኣንድ ኣንድ ወንድሞችና እህቶች ግን ምን ነክታቹ ነው እኔ ቀጥታ ወደሲኦል ነው ምገባው የሚትሉ? ኣትፍረዱ ኣልተባለም እንዴ? ራስህን መፍረድም ፍርድ ነው።ሃጥያተኛ ነኝ ማለት ሌላ ነገር ነው። ወዴት እንደሚንገባ ግን እሱ ራሱ እግዛኣብሄር ብቻ ነው የሚያውቀው። ድንግል ማርያምና ቅዱሳን መላእክት ሰማእታት ለኛ ለሃጥያተኞች እንድማሉድን ኣይደለም እንዴ የፈጠራቸው?
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SaharTsaharyii
@SaharTsaharyii 20 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯
@AskaleHureso
@AskaleHureso 2 ай бұрын
Samayetu qedusi goyerigis basalam wada agare malisengina ladaji habkang ameeeeeen
@freshgashe6841
@freshgashe6841 2 ай бұрын
አይ አገላለፅ ለሁላችን ነዉ እያብራራሽልን ያለሽዉ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 2 ай бұрын
ለደጅህ አብቃን የስደት ልጆችህን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
ያሉትን ቢሉ ስው በስይጣን።መንፈስ እየተስቃየ ስለሆነ። ማንም አይስማቸው አምላከ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብኚ ከነቤተስቦቼ ቱፈውስን ለምስክርነት ያብቃን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ስሜን መፃፍ አልቻልኩም አልሽ? የአእምሮ መተት ስልብና ይባላል እህቴ መምህር ግርማ ተከታተይ ስለመናፍስት ሴራ ባህሪ ፅፈዋል በማለዳ መያዝ መፅሀፍ ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም ስለ እድል መተት የአእምሮ መተት አንዱ ምልክት ነዉ ተናግረዋል የአእምሮ መተት መጨረሻ አስጨንቆ እብድ ያደርጋል
@fevenjissape7629
@fevenjissape7629 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
እምነት ካለ በግፍና አለሀቅ ከሚመጣው ብዙ ገንዘብ ይልቅ አስራት የምናወጣበት ትንሹ የሀቅና የላባችን ገንዘብ በረከትና ጸጋ አለው። እኔ ለብዙ ሰው በተመደቡበት የሀላፊነት ሥራቸው በአግባቡ መንግሥት ደሞዝ እየከፈላቸው ከመስራት ይልቅ ጉቦ በመቀበል ህዝብ ለሚያስለቅሱ አብረውኝ ለሚሰሩ ሰዎች ደጋግሜ ሲኦል እንዳይበላችሁ እያልኩ ስነግራቸው ይስቁብኛል፣ እንደሞኝ ይቆጥሩኛል። እባካችሁ ወገኖቼ ይበቃችኋል ሰው አታሰቃዩ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ቶሎ ዳኑ ። እግዚአብሔር ለንስሀ ይብቃን።
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ይቅራ ብልኝ አንት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyeruskifle-gy8yk
@eyeruskifle-gy8yk 2 ай бұрын
እባካችሁ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ የምሄድበት ገንዘብ የለኝም😢😢😢
@MelkamuAlemayehu
@MelkamuAlemayehu Ай бұрын
Yet ager nesh yalshew
@eyeruskifle-gy8yk
@eyeruskifle-gy8yk Ай бұрын
@@MelkamuAlemayehu Ethiopia
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي 2 ай бұрын
ሰማእቱቅዱስግዎርግአባአሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤ቴእኔንሀፀያተኛዋንልጅህንማረኝ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
ጉዞ መቼ ይጀመራል ረዘም አርጋችሁ ንገሩን 🙏
@abababifa1860
@abababifa1860 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisshailu1672
@addisshailu1672 2 ай бұрын
መነውእዴኔ መሄድ የጋጋው አላዬ አደረሃን ለሰመአቱው አሳስስብልኝ
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
አላህዬ ስትይ ሙስሊም ነሽ
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የጓጓሁት ቀኑ እርቆኛል ከስደት ተመልሼ የምሔድበት ቀን እባክሕ አላዬ ለኔም እመቤቴን ቅዱስ ጊወርጊስን ለምንልኝ የመንጨዋን ቀን ቅርብ አድርግላት ብለሕ ወለተ እየሱስ ነኝ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
@@hanlove412በደንብ አንቢቢ መጀመሪያ😂😂😂
@selame30
@selame30 2 ай бұрын
Yenase Terang mecha yhon
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 17 күн бұрын
Bienvenue mes tguatanches et
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
በዚህ ዘመንም አምላኬ በዚህ ዘመንም ሰማዕቱ እንዴት ትወደናለህ ? ታስበን ዘንድ ይሄ ትዉልድ ምንድነዉ? በዚህ ጆሮ ጭዉ የሚያደርግ አረመኒያዊ ስራችን ሳትቆጥር ጭካኒያችን በደላችን ሳታይ አቤት የ ቅድስት ስላሴ ቸርነት ከሀጥያታችን የበዛ መሆኑ 🤔እንዴት ነዉ ግን ሰዉን የወደደዉ በ እዉነት ለወደቁት መላዕክት ያልተሰጠ እድል እኮ ነዉ ለሰዉ ልጅ በተደጋጋሚ ምህረት የተሰጠዉ አቤት ፍቅሩ በ እዉነት መጥፋት ያለብን ትዉልድ እኮ ነን ይሄ አይገባንም። አምላኬ ሆይ ጆሮየ ጭዉ በሚያደርግ ሀጥያት ቆሽሿል ግን በምስክርነትህ በድንቅ ስራህ ጆሮየ ፀዳ እዉነት
@Aragsh
@Aragsh 2 ай бұрын
ስማአቱ አባቴ እኔንም ከስዴት መልስ ለዴጂህ አብቃኝ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ😢
@NbretWendmw
@NbretWendmw 29 күн бұрын
ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 2 ай бұрын
አንጠለጠልከን
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 ай бұрын
Amlake keheyle melekoth kebermelu gorghs kemye maryam tbel gar agenagnegni degiachhu asregtugni🙏
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 84 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 84 МЛН