🛑 Bermel Georgis ለ13 አመት አይኔ ታዉሮ ነበር... ንሰሀ ግቡ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

  Рет қаралды 9,384

Terbinos Media

Terbinos Media

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@Terbinos_Media1
@Terbinos_Media1 5 ай бұрын
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እባክህ ወድም አለም ተከለ አብርሀም ብለህ ላባቶች ንገርልኝ በወላዲት አምላክ ይሁንብ ንገርል መባዉን ይዠ እመጣለሁ አደራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለነዉንም ለደጅህ አብቃን😢በሰዉ ሀገር እንዳንቀር😢😢😢😢
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 7 ай бұрын
አሜን❤
@tigist-g8x
@tigist-g8x 7 ай бұрын
በወቅቱ የነበረው ምእመን በጣም ነበር የተደሰትነው የናታችን ኪዳነምሕረት ታምር።
@YoosafYosaf
@YoosafYosaf 7 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በምህረት ጎብኘን እንደስራችን ሳይሆን እንዳተ ምህረት ለደጅ አብቃን❤❤❤❤❤❤
@EusbAyal
@EusbAyal 7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቅቶ እንድንፈዎስ ፍቀድልን
@Erebuye
@Erebuye 7 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እኔንም በምሆረትህ ብዛት ጎብኝ። የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተአምራትህ ለድጅህ አብቃኝ። እኔስ የህይወቴ ቋጠሮ ብዙ ነው
@zena4992
@zena4992 7 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ ለኛም በያለንበት ይጎብኘን ለደጁ ያብቃን
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 7 ай бұрын
Amen amen amen
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 7 ай бұрын
አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን
@Erebuye
@Erebuye 7 ай бұрын
አባቴ የእግሮት እብጠት ከውስጥ የሚወጣ በሽታ ሲኖር ነው።እኔ ሳላውቅ በአቅም እጥረት ከበርሜል ጎርጊስ ወጥቼ ጎንደር ስደርስ እግሬ ሊፈነዳ በጣም ነው የታመምኩት ሰውም ከኔጋ ተጨነቀ እንደውም መውጣት አልነበረብሽም ተባልኩ። ያ ብቻ አይደለም ወደ ቤቴ ከመጣሁ በኃላ ያለው ፈተና ተውኝ። እናም አባቴ እስኪድኑ ባይወጡ እላለሁ አደራ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 ай бұрын
ተመልሰሽ ሂጅ
@Erebuye
@Erebuye 7 ай бұрын
@@ሰላም-ቸ1ጠልክ ነው ግን ፈጣሪ ለነፍስ ያደረውን ያዘጋጅልኝ እኔማ በምን አቅሜ።
@muluambaw2391
@muluambaw2391 7 ай бұрын
ቅዱስ ፈረሰኛው፡ጊወርጊስ፡ከደጂህ፡ያድርሰኝ፡ከበርህ፡ያድርሰኝ፡ለፀበልህ፡ያድርሰኝ
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 7 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ግን ብዙ እናያልን በዚህ ዘመን ለጠፊው ትውልድ ለእኛ የመጣ ታምራነው ሁሉችንም ለደጁ ያብቃን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 7 ай бұрын
Amen amen amen
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የተጨነቅነውን ሁሉ ፈውሰን✝️
@ישמבט
@ישמבט 4 ай бұрын
ባለፈረሱ ጊወርጊስ አባቴ ለኔም ድረስልኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት አይኔን ብርሀኔን በውሻ እየተበላሁ ነዉ እባክሽ ምህረትሽን ላኪልኝ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 7 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ስራሽ ድንቅ ነው፡፡ ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ! ደስ ይበልሽ! ደስ ይበልሽ! እንኮን ደጅሽ ተመጥቶ አይደለም በቤቴ ብዙ ነገር አድርገሽልኛል ለደጅሽ አብቄን የኛ እናት🥰🥰🥰❤❤❤
@Eden-b4b
@Eden-b4b 7 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመስግን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማህቱ ❤❤❤❤❤❤
@Nardos-of8pj
@Nardos-of8pj 7 ай бұрын
ሰማቱ ለኔ ድረስ ስ ል ኝ አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alexmario1097
@alexmario1097 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 7 ай бұрын
Egziabeher yimesgen keri zemenot amelak kidus giyorgis yibarekelot Amen 🙏
@انا-ض6ق
@انا-ض6ق 7 ай бұрын
ተርሚኖል ደውልልኝ እባክህ
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Feker-p1j
@Feker-p1j 7 ай бұрын
አሜን❤
@YeshiBaye-nz5po
@YeshiBaye-nz5po 7 ай бұрын
Selm yeEgziyabiher beteseboch betsolotachuh asbugn . Terbinos media ebakachu meche new kegonder yemitastenagdut
@brukbkb5724
@brukbkb5724 7 ай бұрын
ስልክ ትለጥፋላችሁ ግን አታነስሙ እንዴት አግኝተናችሁ ትኬት እንቁረጥ የሚሰራ ስልክ ለጥፋ
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 7 ай бұрын
እንደዚ ጉዞ ፕሮግራም የሚያዘጋጅ ቢበዛ በደንብ ሰው እንደልቡ አማርጦ ይሄዳል ማስታወቂያ ይሰራሉ ግን ስልክ ላይ ችግር ያለው አውቀው ነው ዩቲዩብ ላይ የሚመሰክር ይፈልጉና ከዛ ጥቅም ያገኛሉ ያንን ሰው እያየ ገንዘቡን ያገኛሉ ሌላው እንደሀሳብሽ እንደተናገሩት አይደሀም የመታየት ስራ ነው የያዙት
@abayneshdadiabayneshdadi4749
@abayneshdadiabayneshdadi4749 7 ай бұрын
Besira seat deweyelachew selik yanesalu
@efforttube6777
@efforttube6777 7 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@KalkidanTesfaye-qu2fu
@KalkidanTesfaye-qu2fu 7 ай бұрын
ተርሚኖስ ጉዞ ለመሄድ ምንድ የሚስፈልገው ዋጋውን ብትነግረን
@mariregasa386
@mariregasa386 7 ай бұрын
Wendema kermet Guzo tazeGajalachu pls melseleg 🙏🙏🙏🙏🙏
@helenZufan-nj3ig
@helenZufan-nj3ig 7 ай бұрын
Abate kedus gioregis Ene lejiken lbetik ledejik Abekagn abate
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 7 ай бұрын
Semaitu Kdus Giorgis ledejih Abkan.
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 7 ай бұрын
Sematu amilak aniten yerda amilaka enenem be mihrtu yigobigngn balehubet bota
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 7 ай бұрын
Kidus Giorgis abate tawkegnaleh hatiyategna lijh negn…abate endihu aynu tefto tawkewaleh ante new yasadekew sew yaderekew ante neh eske ahunm be Beth nw yalew ….Gebre Kirstosn marlign enen atmelket kifaten atybgn.ebakhn abaten marlign.esun le botah lemabkat sasb ehew Sara atche 6wer be sew Hager ke lij ga be chgr new yalehut … ye lidaw kokob enkoklushin feteh le beth ke abate ga abkan….emtanebum kirstianoch Egziabher yasbsh belugn welete kidan blachu asbugn.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН