KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
bermel Georgis አለም ስትነዋወጥ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 109 #ethiopia #orthodox
37:26
ሐረግ ( ክፍል 24)
48:39
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
bermel Georgis ለሴቶች ነገሪ የተባልኩት መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 104
Рет қаралды 58,304
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 83 М.
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 436
@abbeyabebaz4737
5 ай бұрын
ከራሳችሁ ነፍስ አልፎ ልክ እንደዚህች እህታችን ለሌላው ነፍስ መዳን ግድ የሚላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ አማኑኤል በሰጋም በነፍስም ይጠብቃችሁ።❤
@ramiuklove6532
5 ай бұрын
Amen amen amen
@Geniየማርያም
5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AziyaHussain-nc3iw
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
5 ай бұрын
Abbaan kenya Qiddis Giyorges nama edo isa dhaqe Barakati isa argatu nuu haa Tasiisu Amen [23]❤❤🎉🎉
@avg4628
5 ай бұрын
ሓፍተይ መዓረይ ንዓኪ ዝበፀሐ ኣምላክ ንዓና ይብፀሐና
@ቅዱስሚካኤለይ
5 ай бұрын
አሜን ፫❤
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@danimagna1144
5 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍታን ማረን ፈውሰን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ድነን ተፈውሰን ለምስክርት አብቃን በቃቹ በለን ማረን ይቅርበለን ተለመነን❤❤❤
@EteneshErdilo
5 ай бұрын
Amen 😢❤
@FatemaMehamed
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤😢😢😢
@meskitiztaw1665
5 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏
@almazabrham879
5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@DereseMengist
5 ай бұрын
አሜን የኔም አባት በሰማይ እንዳላፍር በምድር ባርከኝ
@askaleknife6615
5 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለሁበት ሀገር ፈጣን ነህና ከስራቴ ፈተህኝ ባንተ ስም ለቤተክርስቲያን ስለቴ እንዳስገባ ፈቃድ ይሁንልኝ :: ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላምን አሰጣት ህዝቡንም ከሀዘን ከመከራ አድንልን::
@SenizeMariam
5 ай бұрын
አይዞሽ አምላካችን መድኃኒአለም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽና ለስለትሽ ያብቃሽ🙏 ሁላችንም እንደ እምነታችን ይደረግልን በእርሱ ፍቃድ❤ የት ሀገር ነው ያለሽው እህቴ?
@EMUkIFLU
5 ай бұрын
አሜንንንንን
@EagerWateringCan-xw9en
5 ай бұрын
Amen amen amen
@fithayehubirhan752
5 ай бұрын
Amen❤
@hiwotabraham393
5 ай бұрын
Amen yehunlen yedregiln lenam
@Mekedsmekeds-b8z
5 ай бұрын
እረ ቃል አጣው ለዚህ ታምረኛና ቅዱስ ቦታ ኦ አምላኬ አደራህ ለቦታህ አብቃኝ ከስደት መልስ😢😢😢
@This-fk4rg
5 ай бұрын
የዚህች ልጅ ምስክርነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ ከመፈወስ እኩል ነው ፡፡ ከተረዳነው እግዚአብሄር ይህችን ቀራጭ ለምስክርነት ያቀረባት እኛን ፈሪሳዊያንን ለማስተማር ሲል ነው ፡፡
@Asmiratu
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስሆይ ደጅህን እድረግጥ ፍቃድህ ይሁን አሜን
@HiwanGebremedhn
4 ай бұрын
Amen amen amen
@ageriewubet560
5 ай бұрын
ታድለሽ እምነትሽ ቅንነትሽ ያስታውቃል ። እኛንም ለደጁ ያብቃን❤
@enatyekonhye894
5 ай бұрын
እህቴ ወለተ ሥላሴና ቤተሰባ ብለሽ አስቢኝ በፀሎትሽ ብርቱ ነሽ በረከትሽ ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ቅዱስሚካኤለይ
5 ай бұрын
እሰይይይይ ንግስትየይ ንዓኺ የምስለኒ እውነት ዘለኹዎስዑዲ ኣብ ስደት እየ ዘለኹ ኩሉ ግዜ እየ ዝምነ ናብዚ ቅዱስ ቦታ ንምስላም ዕድለኛ ኢኺ ምስል መልኣከ ሃይለ ኸይድኺ ማለት እዩኮ ተመስገን ጓል ዓደይ ፅብቕቲ ❤❤❤❤
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@maryamawit406
5 ай бұрын
የኔ እህት እምነትሸ ያስቀናል በርቺ ደስ ስትል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዋረጊስ አባቴ ለ ደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@HareguaMengistu
5 ай бұрын
የሰዉ ልጅ ለመዳን ከባድ ነዉ ቸርነቱ ካረዳን በስተቀር።
@nuhameniteshome200
5 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@ewnetyetesfaye8767
5 ай бұрын
አማርኛ መናገር የሚያምርባት ሐሳቡዋ በሳል እና ግልፅ ፣ ትሁት ልጅ ናት፤አማርኛ ተናጋሪ እንኩዋ እንደሱዋ ሐሳቡን አይገልፅም። ቸሩ መድሐኒአለም እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ!።
@ngsti277
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@temesgengoshu5930
5 ай бұрын
እንደ ጠላት ብሆን እንደሱ ጉልበት ማን ነበር የምኖር ዛረን በሕይወት የምያኖር ጌታ ነው የምገልም ጌታ ብርቱ እርሱ ብቻ ነው በምድር የበረታ አትቁረጡ ተስፋ የእግዚአብሔር ልጆቹ ከእናንተ አይለዩም ፍፁማን አይኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጊዮርጊስ አባተ ረድኤት በረከትህ ይደርብን ሁላችንም ለደጅህ እንደምታበቃን አምናለሁ አውቃለሁ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
5 ай бұрын
አሜን!❤❤❤
@Geniየማርያም
5 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@elizabethyimer237
5 ай бұрын
እኔ ኀጣተኞ ነኝ እግዚአብሔር በቸርነት ለቦታው እንዲያበቃኝ ፅልዩልኝ ሰለ ስማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ።
@AaaaAaaa-ee8gy
5 ай бұрын
ጎበዝ ናት ማርያምን ተባረኪ አላዬ እናመሠግናለን።
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ
5 ай бұрын
ውይ በስመ ስላሴ በጣም ደስብሎኝ እየተደነቁኝ አይና አይንዋን እያየሁኝ ነው የጨረስኩት አገላለፅዋን ትህትናዋን ደስ ስል በርግጥ እዛው ጠበሉ ደርሰው የመጡ ሁሉ ስምእታቸው አንድ አይነት ነው አየ መታደር እንተ ለመግለፅ ስትጨነቁ እኔ በጣም እየተደቁኝ እደት አይተው ይሆን እላለው ስራየን አቁሜ ላች የተገለጸች እማብርሃን ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊወርግስ በየ ስደቱ የተበተንን ልጆቹ ይህን ድንቅ ትአምር በአካል ለማየት ያብቃን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Geniየማርያም
5 ай бұрын
አሜን❤
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yodibayu933
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሕይወትሽ ደግነትሽ ለሰው ያለሽ ፍቅር ለቤተ ክርስቲያን ያለሽ ቀናይነትሽ በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለእኛም ይድረስልን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃን
@AbrehetWerede-th9sx
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ኣረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔስ መቼ ነው ለደጅህ የምታበቃኝ ለደጁ ያብቅእሽ በሉኝ እባካቹ❤❤❤😊
@ThanksGod-n5g
5 ай бұрын
አችን ለቦታው ያበቃሽ ሰማቱ ለኛም ይደረግልን
@selamkifle2494
5 ай бұрын
እንደኔ እንደኔ በዚህ ጉዞ ላይ ያጉረመረሙ እንደምንም ብለው በድጋሚ ቢጓዙ እንደዛ የተጉላሉት እና የዘገዩት ፈጣሪ ከምን አይነት የባሰ መከራ ሊያስቀራቸው አስቦ እንደሆነ አይተው የሚመሰክሩ ይመስለኛል።
@mekdestessema4611
5 ай бұрын
እህቴ ለአንቺም የደረሰ ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ ለአእኔም ይድረስልኘ ከድንግል ማርያም ጋር🙏
@zewditunegatu761
5 ай бұрын
እረ በጣም ነዉ ያስረዳችዉ በተረጋጋ አንደበት በተሰበረ ልብ እኔ በጣም ተምሬበት አለሁ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ !!!
@HelenM-u7r
5 ай бұрын
🌿🌿🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😥🤲🌿🌿እናቴ ኪዳነምሕረት አንች ከተጠሩት መዝግቢኝ ምልክት ስጭኝ🤲😥💚💛❤️
@libanosferew1333
5 ай бұрын
ሊቀሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሌም ድንቅ ስራህን መስማት እንዴት እንደምጓጓ የእግዚያብሄር ጥበብ ፀጋው ቸርነቱ መሀሪነቱ የሚገለጥበት ድንቅቦታ በዚ አስጨናቂ ክፉ ዘመን ተስፋችን እምነታችን እንዲጠነክር ስለሚወደን የሰጠን ድንቅ ቦታ
@SaraSara-uk9lt
5 ай бұрын
ያለውት ሰደት ነው ጭንቅ ብሎኛል እባካቹ ከጭንቀት አውጥቶ ችግሬን አሶግዶ ለምሰክሩ እንዲያበቃኝ እባካቹ ፀሊዩልኝ በሰማሀቱ ጊወርጊሰ ሰም ወለተ ገብረሄል ነኝ ለአንቺ የደረሰ ሰማህቱ ለእኛም ይድረሰልን ከደጁ ያብቃን ❤❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
5 ай бұрын
እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ በማርያም አገላለፅሽ ሁላ ደስሚል የዋህነትና ደግነትን የተሞላሽ እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ እህቴ❤❤❤ እኛን ሀጣኖችንም ይጥራን ለደጁ በፀሎትሽ አስቢን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
5 ай бұрын
ታድለሽ አችን ለደጁ ያበቃሽ ሰመአቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣይዛችው ሁላችን እኩል እድል ነው የተሰጠን ና እንጠቅምበት በፆሎት እንበርታ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@betigebeyehu2171
5 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🤲🤲🤲 ሰማቱ ስለትሽን ይስማልሽ እህቴ
@SelamTikla-oj6ed
5 ай бұрын
የለዳው ኾኾብ ሰማቱ ቁዱሰ ገሪግስ አቦይ ናብ ማጮለትካ አብቃዓን አሚን
@yeshemeda
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ አባት ለደጂህ አብቃኝ😢😢 እኔም ከእስራቴ ልፈታ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
@Geniየማርያም
5 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ
5 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤
@Saronaman-uk7wl
5 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏በሰላም ለአገር አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርደኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏🤲🙏🤲🙏
@ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕአብቃኝ እሕቴ እግዚአብሔር ይብርክሽ
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን ይባርከን
@FatemaMehamed
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እየጠበቅኩህ ነው ርዳኝ😢😢❤❤❤
@enatyekonhye894
5 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Seble-sk3dv
5 ай бұрын
ሰመአቱ እኛንም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲
@YoDaha
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@SentalmKtemaw
5 ай бұрын
አባቴ ሆይስለመብርሀንደጂህ አድርሠኝ ሀጥያቴን ታውቀዋለህ
@nuhameniteshome200
5 ай бұрын
ውይ ንግስትዬ በአንድ ጉዞ እኮ ነው የሄድነው ፡ ደግሞ አንድ ቤት ሆነን ነው የተጠመቅነው❤❤❤ በጣም ደስ ይላል እኛም ደስ ብሎን ተደርጎልን ነው የተመለስነው ሰማህቱ ውይንግስትበአንድጉዞእኮነውየሄድነው፡ደግሞአንድቤትሆነንነውየጠመቅነውበጣምደስይላልእኛምደስብሎንተደርጎንነውየተመለስነውሰማህቱእኩ እኔ እንጃ በቃ ምን ልበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ngsti277
Ай бұрын
ምስክር ምስክርነታቸውን ሰተሻል ማሬ
@zerfitunegash5045
5 ай бұрын
ዉስጡ መልካም ሰዉን እግዚአብሔር ይወደዋል። ለሙስሊም ወንድሞቿ የምትጸልይ ስማቸዉን ጽፈ ጸበል የምትገባ እሷ ስትድን እነሱም እንዲድኑላት መልካም የምትመኝ ። አክባርሽ ነኝ በእዉነት። !!😍😍
@eyerusalemteshome-f6p
5 ай бұрын
አረ በደንብ ነው የአብራችው እናመሰግናለን እኛንም ሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@ነፃነትየድንግልልጅ
5 ай бұрын
ወይኔ አባቴ ይቅር በለኝ ላማረርኩህ ሁሉ ሰማእቱ አባቴ እናቴን አባቴን ጤናቸው ስጥልኝ ልጄን አደራ ጠብቅልኝ ለደጅህ አብቃኝ🙏😢😢
@sraayele840
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የክርስቶስ ታማኝ ቅዱስ ጊወርጊስ አተ የዉስጤን ጭቀት አተ ታዉቃለህ እና ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቦቸንም አተ ጠብቃቸዉ❤❤❤❤
@evt5aser51
5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ምልጃው የቅዱስ ጊወርግስ ኣይለየን ከኔ የበረታቹ በጾሎት ኣስቡኝ ወለተ ጊወርግስ እያላቹ
@mare7241
5 ай бұрын
Anhnysmaenanm❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Geniየማርያም
5 ай бұрын
አሜንን❤
@HannaHna-u2s
5 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ አንችን የረዳ እኔንም ይርዳኝ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ጥሪ ይጥራን ከሰማእቱ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያድርሰን ለደጁ ያብቃን አሜን ፫🙏
@ቅሳነት-ጐ5አ
5 ай бұрын
ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ግዜ ስደትና ኣሕጺርካ ንደጅካ ኣብቀዐና አሜን 🤲🤲🤲
@selamkifle2494
5 ай бұрын
ሰማእቱ እባክህን እራራልኝ ለዚህ ቦታ አብቃኝ
@እህተስላሴ
5 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@mimiAtena
5 ай бұрын
ለኛ ለሴቶች ጥሩ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አንቺን ያሰማ አምላክ እኔንም ይድማኝ እህቴ.
@mahiteshome5641
5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይሄን የተቀደሰ ስፍራ ለመሄድ የጓጓነውን ሁ እርሱ በፈቀደ ግዜ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@ahanamesert6742
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ እጅግ አጥያተኛም ብሆንም አንተ ቸርና እሩሩ አምላክ ነክና
@haimanot2938
5 ай бұрын
አቤት ያምላክ ድንቅ ስራ የኡነት እህቴ አንች እንች ጠንካራ ጎበዝ አምላክ ልቦናሽን ያፀናሽ ነሽ አንችን ያበርታ እግዚአብሔር ለቦታዉ ያደርሰኝ ዘን እባክሽ ወለተ ሀና ብለሽ በፀሎት አስቢኝ በሰሚነሿ ንግስት የዤሻለሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያድርሽ ብለሽ ፀልይልኝ በማምላክ ስም እለምንሻለሁ
@MheretTsiduye
5 ай бұрын
❤በጣም ደስ የሚል ምስክርነት በርቺ እህቴ ❤
@ngsti277
5 ай бұрын
እሽ
@benawagash244
5 ай бұрын
የኔ እናት!!!በረከትሽ ይደርብን!!!
@KjvccYexs
5 ай бұрын
💝🙏
@mulye8211
5 ай бұрын
እኔንም ለደጂህ አብቃኝ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ🥰🥰🥰🥰
@EsubalewDesta-ki8lv
5 ай бұрын
ከዚህ በላይ እንዴት ታቅርበው ፡ ፈተፈተችው ነው የሚባለው ፡ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ፡
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ቲጂኩራ
5 ай бұрын
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከእስራቴ ፍታኝ በሠላም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢
@AskaleGebeyhu-kt1ob
5 ай бұрын
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ❤❤❤
@NardosQatar
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቤታችን ክፉመንፍስ ገብቶ እየረበሽን ነውና ያለው አሳዳጊዬ አባቴስመአቱ ቅዲስ ጊወርጊስ ገስፀልን እኔ በስደት አለም ነው ያለሁት ግን መስራት አልቻልኩም ፍተናው በጣም በዛብኝ የስራሁት አልተባረከም በስደት አለም ደከመኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፀድቅ እያላችሁ በስላም ላገሬ አብቅቶኝ ቤተስቦችን ይዧለመሄድ ያብቃኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
5 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሄር ያስብሽ
@NardosQatar
5 ай бұрын
@@ኣቤየተዋህዶልጅ አሜን አሜን አሜን
@Amerh-v1j
5 ай бұрын
Ename edache nege fetar beselam lagerachen yabkan
@Letinalove
5 ай бұрын
ተመስገን❤ ቅዱስ ሰማት ጊዮርግስ ንዚ ሓፍትና ፆለታ ዝሰማዕካ ናዓና እውን ናብ ቤትካ ኣብቀዐና💞💞💞🙏🙏🙏
@genet-b5s
5 ай бұрын
እግዚኦ የኔ አባት እኛንም ለምስክርነት አብቃን አሜን
@IbraSH-q2i
5 ай бұрын
የኔ ኮልታፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርሽ ለኬ አንድ ሰው ከልቡ ከፈለገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳካዋል ። ከዚህ ተምሪያለሁ ለደጅህ መቸ ነው የምታበቃን ማለት ብቻ ሳይሆን ከልብ መሻት ያስፈልጋል እውነት ነው ለጠቢብ ትንሽ ይበቃዋል
@GhGh-tu7dr
Ай бұрын
ትክክል ❤❤
@ሰነዱስዱደ
4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም አስበኝ በፀበልህ ፈዉሰኝ ሙሉ ቤተሰቤ ሰላም አይደለንም ታምራትህን ስሰማ ልቤ በተስፋ ደስስስስ ይላታል የስደት ቆይታየን በሰላምና በጤና በቸርነትህ አስጨርሰከኝ ወደ ሀገሬ ተመልሼ ፀበልህን ታምርህን በቦታዉ ተገኝቼ ፈቅደህልኝ ድኜ እኔም ለምስክርነት አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገንልኝ ደካማ ልጅህ ወለተ ስላሴን ከነቤተሰቤ ጠብቀኝ በባዕድ ሀገር ዋስ ጠበቃ ሁነኝ አሜን👏👏👏👏
@AmelewerkWeldeyohannes
5 ай бұрын
ቅዱስ ግዮርግስ የልዳዉ ሰማይ እባክህን እኔንም መላዉ በተሰቦቸንም ከክፎ መንፈስ ከዳብሎስ ጠብቀን ፈጣር ለደጁ ያብቃን ታአምሩን ለመመስከር ይርዳን
@Birtukan-zk8it
5 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ እባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
5 ай бұрын
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ቅዱሰ አማኑኤል አባቴ ለደጁ አብቃኝ አምላኬ አሜንንን🙏❤🙏
@የኪዳነምሕረትልጅ
5 ай бұрын
ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ለደጅሕ አብቃኝ ❤❤❤እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከብዙ ነገር ያወጣሽኝ እናቴ እመ አምላክየ አንቺነሽ ተስፋየ ለደጂሽ አብቂኝ ❤❤❤❤
@vidapositiva9684
5 ай бұрын
ጥሩ አድርገሽ ነዉ ያብራራሽው በእግዚአብሔር የተዋብሽ ውብ እህታችን ሰማእቱ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ። እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን🙏
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን
@BirtukanGm
17 күн бұрын
የኔ ቆጆ በረከሽ ይደርብኝ እኔም ለአገር አብቅቶን ይህን ታአምረኛ ቦታ አሳየኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teebh7448
5 ай бұрын
አባቴ ጊዮርጊስ አባክህ ለድጅህ አብቃኝ ወንደሜ አይኑን ከለሎብኛል እባከችሁ በፅሎታችሁ አስቡሎኝ እህተና ወንድሞች እኔ ደክማ ትል እህታችሁን አቡኝ አፀደ ማርያም እያላች
@12weyni
5 ай бұрын
አረ አማርኛ በጣም ጎበዝነች በደንብ ነው የገለፀችልን❤
@AyuTegegne
Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ በሰላም መልሰኝ
@yeshiworku2639
5 ай бұрын
የኔ እናት አንች ትልቅ ስው ነሺ አስተሳሰብሺ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንሺን ሁሉ ይባርከው እመቤቴ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅሺ አንችን ለደጁ ያበቃሺ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት የተገርነውን ሁሉለደጃቸው ያብቁን አሜን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
5 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ አገራችን ሰላሟን አውርድላት እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫
@addisemetiku1495
5 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይገባሀል ከፈጣሪያችን አማልደን ያንተተን ስም ስንጠራ ይቅር ይለናልና ይቅር እንዲለን ለምንልን አባት ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زينات.القحطاني
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤
@mahiteshome5641
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Eldana-j5j
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ የእኔ የመዳኔ ቀን መቼነዉ ከስደት መልስልኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ
@MelkamKasaw
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ እንዳበቃኝ ፆለት አርጉልኝ አሜን አሜን አሜን
@kwtubemekdes
5 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክሕ አባቴ ከስደት መልሰሕ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@ሰአሊለነቅድስት
5 ай бұрын
እህት አለሜ ምስክርነትሽ ወንጌልሽ በአጠቃላይ አፍሽ በጣም ነው ሚጣፍጠው ❤ቃለህይወትን ያሰማልን❤ወንድማችን አላዬ❤❤❤በርታ ሰማእቱ የኛንም ችግር ይፍታልን እናተንም ያበርታችሁ አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣመሰግናለው
@yeshewamartfera784
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ተ
5 ай бұрын
ብዙ ነገር ነው ያስተላለፈቹ በረከትቷ ይደርብን የቅድስ ጊወርግስ ረዲኤቱ ምልጃው ይድረስልን ለደጁ ያብቃን የሰማነው መልክት በልቦናችን ይፃፍልን አኔም ብዙ ግዜ ኣማርር ነበር ልቦና ይስጠን
@hannafeleke1713
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የነጥብ ያህል እንኳን ክፍተት አልነበረም፡፡ ቅዳሜ በ17 ነው የተመለስነው በእውነት በ4፡30 በረረዋ ቢሆንም አምላከ ቅዱሳን በረዱኤት 4፡20 ጎንደር አየር መንገድ ላይ ደርሰን የጎንደር አየር መንገድ 4፡20 ብንደርስም 4፡30 የነበረው በረራ በሙሉ አስተናግደዋል፡፡ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንቅፋቶችን ሁሉ የሸፈነልኝ አምላከ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን፡፡
@ngsti277
5 ай бұрын
ልክ ነሽ የ4:30 የነበረን ሁለት ብቻ ነው የቀረነው የምገርመው እኔ ላይ ስደርሱ ነው ያቆሙ በኣጣቃላይ ግንወደ 80 ሰው የምንሆነው ቀረተናል
@ኣቤየተዋህዶልጅ
5 ай бұрын
የአምላኬ ታማኝ አገልጋይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ የሆንኩትን አንተ ታውቀዋለህና በባዕድ አገር ምልጃ ረድኤትህ አይለየኝ።
@SebleMenbere
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን አባቴ❤❤❤
@AbelDesalew-kw6jj
5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቅተህ ለምስክር አብቃኝ።
@fikeretkassahun855
5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ያለብኝ ጭንቀት ታውቃለህን እና ገላግለኝ።
@genetdubei9894
5 ай бұрын
መታደልነዉ እንኳን አበቃሽ ለቦታዉ ለኛም ያድርሰን❤❤❤
@titililiya3096
5 ай бұрын
ምናይነት መታደል ነው ከራስ አልፎ ለሰው መፀለይ😢😢😢
@tigistabtew
5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በተለያየ መንገድ የሚያስተምረን
@mahelit
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ በነፍሴ ድረስ😢😢😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ በረከታችሁ ይደርብኝ
@makitemesgen3386
5 ай бұрын
ንዓኪ ዝበፅሐ ኣምላክ ኣብ ስደት እንነብርይብፀሐልና ቁድስ ጀወርግስ❤❤❤
@12weyni
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረገልሽ ለኛም ይድረስልን
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፆሎት እንብርታ
@betimek352
5 ай бұрын
የኔ የዋህ አይዞሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ እመቤታችን ከነልጆ አትለይሽ
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን
@wintakflay54
5 ай бұрын
ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለረዴኤት ፈጣን ነህ እና ምረትህን ለኛ ደካሞች ለጆችን መረትህን እና ቸርነትን ብኣለንበት ለሁላችን ሀዝበ ክሪስቴኣን ይድረስለን🙏🙏🙏
@እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ
5 ай бұрын
ቅድዱሰ ጊውርጊሰ እኔንም አሰበኝ ለደጅህም አብቃኝ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Titt-y1x
5 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥ ላች የደረሠ ለሁላችንም ይድረሥልን🙏🙏🙏🙏
@romann493
5 ай бұрын
ታድለሽ እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ ምነው ሁላችንም እንዳንቺ ቅን ብናስብ
@FhfeGgd
5 ай бұрын
ኣንችን ለዝ ያበቃሽ ፈጣር እኛም ለደጅ ያብቃን ፈጣር ሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
37:26
bermel Georgis አለም ስትነዋወጥ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 109 #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
48:39
ሐረግ ( ክፍል 24)
ለዛ
Рет қаралды 80 М.
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:24
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
Minec Music Short
Рет қаралды 11 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 8 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 19 МЛН
58:23
bermel Georgis ጠላቶቼን ሳይ ያልጠበኩት ነገር አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
55:57
"ዘይዛሪ ንብዓት በዓልቲ ክልተ ፆታ ምስኪን!"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 261 М.
12:24
ጉዞ ወደ አጃና ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን. ፯/፲፪/ ፳፻፲፮ -Ajana Michael
Yene Mastawesha
Рет қаралды 1,2 М.
24:08
♦️ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ እንዲህ አደረገልን♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
33:39
🛑 Bermel Georgis ከመላ ሠውነቴ እባብ ወጣልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 18 М.
26:10
bermel Georgis በሽታህ አይታወቅም አድንም ተብዬ ነበር የመጣሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 113
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
46:07
🛑 Bermel Georgis ትልቅ ጭፈራ ቤት ነበረኝ ምን አቅብጦኝ መጣዉ ብዬ ነበር… | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 39 М.
38:50
🔴bermal giworgis tebel🔴በርሚል ጊወርጊስ ጠበል ውስጥ ልጁ ሊጠመቅ ገብቶብን 130 ሜትርጥልቀት ውስጥ ,,,,,,,,,
ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
1:01:24
🛑 Bermel Georgis ከጭፈራ ቤት ባለቤትነት ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 69 М.
57:05
bermel Georgis እመቤታችን ልጇን ታቅፋ በገነት አያታለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 110
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 73 М.
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,8 МЛН