bermel Georgis ለቤተሰቦቼም ጭምር እንዲድኑ መልዕክት ተነገረኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 23,411

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ህዳር 27
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0954777779
0969917070_ የማህበሩ አካወንት 1000499786089 elshaday charity and spritual teravel assotionበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram group t.me/elshadayg...

Пікірлер: 206
@bsikiros7171
@bsikiros7171 2 ай бұрын
እኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ቁዱስ ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ደጁ ለመሳለም ያብቃን
@Asmiratu
@Asmiratu 2 ай бұрын
ህመሜን አተዉ ታዉቀዋለህ ሰማህቱ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ ጥራኝ አባ ፍታኝ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@KUMATOLABUEN
@KUMATOLABUEN 2 ай бұрын
🎉❤🎉🎉🎉
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
የኔ እናት ምስክርነትሽ ደስ ይላል በርቺ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ይበልጥ መንፈሳዊ እንድትሆኚ ሱባኤ ገባሁ እመቤታችን ለመንኳት ስትዬ ደስ አለኝ ተመስገን ንግስቶ የጌታዬ እናት ብፂት ድንግል ማርያም ስሞ የተመሰገነ ይሁን እሶ የያዘ አፍሮ አያቅም እኛም ለደጁ ያብቃን ሰማቱ
@TrsRss
@TrsRss 2 ай бұрын
እግዚአቤሄር ይመስገን ውድ ኦርቶዶክሳውያን እደምን አላችሁ እኛንም ለቅዱስት ጊወርጊስ ምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@HelenGeremew-rn3iy
@HelenGeremew-rn3iy 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ህመሜን ሁሉ አንተ ታቀዋለህ እባክህ ፈጥነህ ድረስልኝና ለደጅህ አብቃኝ
@sunnyday5353
@sunnyday5353 2 ай бұрын
ታድለሽ አህተ:: ሰማእት ቁዱስ ገርጊስ ለደጂ ያብቃን🙏🏽
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 ай бұрын
እህቴ እንኩዋን ለደጁ አበቃሽ ክርስቲያናዊ አለባበስሽ ደስ ይላል በእምነትሽ ጠንክረሽ ቀጥይ በልባችን ፀበሉ ቦታ ለመሔድ ያስብነውን በጠቅላላ እንደ በደላችን ሳይሆ በችርነቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለቦትው ያብቃን::
@harmlaweloywa
@harmlaweloywa 2 ай бұрын
ስማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን ታውቃለህና አተእርዳኝ በስደት ያለነውን እህት ወድምቸ ለደጂህ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢አሚን😢😢አሚን😢😢 አሚን 😢
@MengesheAbibi
@MengesheAbibi 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብቃን 😢😢😢😢😢
@lemlemweldo
@lemlemweldo Ай бұрын
አሜን🤲🙏🕊
@ሰላምገብረመስቀል
@ሰላምገብረመስቀል 2 ай бұрын
ስማእቱ ኣባቴ መኑ ከመ ጊዮርጊስ ኣባቴ ተመስገን ናዓኪ ዝደረስ ናዓና የድርስልና❤😢
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 28 күн бұрын
ቅድስ,ገወርጊስ,የእህቴ,ወዳጂ,ለደጂህ,አብቃኚ,ፍቅርህ,በርታብኚ,የስደት,መጨረሻየን,አሳምሮ,,አንተ,እርዳኚ,እኔንም,በተሰቦቸንም,ፈውስልኚ
@isrelking6008
@isrelking6008 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ እስርስር ዝበለ ነገር ፍትሐለይ ❤❤❤❤❤
@አርሤማ
@አርሤማ 2 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን ጭቀት ታቃለህና የተጨነቁበትን የልቤን ቆጠሮ ፍታልን❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
አሜን😢
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ በማርያም የውስጤ ህመም ታውቃለህ እርዳኝ😢😢❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
እሺ❤
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 ай бұрын
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን !!😢🙏😇
@FgfFjg-rw8go
@FgfFjg-rw8go 2 ай бұрын
ቅደሰ ጅወርግሰ ኣቦይ ብምሕረት ዓይንካ ተጠምተናል ስደትና ኣሕፂርካ ነንሳሃ ኣብቀዐና 🙏🙏🙏ኣሜን
@Dagim-e3o
@Dagim-e3o 2 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቅዱስ ቦታህ ያብቃኝ አፂያተኛዉ ባሪያህን ደዳንተ መቅረብ ባይገባኝም ለቅዱስ ቦታህ አብቃኝ አሜን🙏🙏🙏
@fikrtesilase
@fikrtesilase 2 ай бұрын
ይህን ምስክርነት ከሰማሁት በኋላ በጣም ብዙ የረሳሁትን ንስሐ አስታወስኩኝ በምክንያት ነው 😢😢አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤
@TiTiYou-r5j
@TiTiYou-r5j 2 ай бұрын
ሰማእት ቅድስ ጀውርግስ ሓደራካ ላብ በርብን ማንጨሎትካ ኣብቀዐና🤲🤲🤲
@ሜዲጋልፅዮን
@ሜዲጋልፅዮን 2 ай бұрын
አሜን መዓረይ❤❤❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሓፍተይ ኣነስ ኣደይ ከይዳ እያ አው ዘላ ድቃስ ከልወን ጭንቀት ቅዘት
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 2 ай бұрын
አባቴ በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሽ አብቃኝ ከሥደር በሠላም ጠብቀህ ለደጅህ አ ቃኝ አሜን እህታችን ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን አላዬ ለእናንተም ጉልበት ብርታት ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን
@የሚጠብቀኝአይተኛም
@የሚጠብቀኝአይተኛም 2 ай бұрын
ለኛም ለዱጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እመብርሃን እናቴ❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 ай бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ እህተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 2 ай бұрын
ስለ ሁሉሞ ነገር አግዚብህር መስገን ኣባቴ ልደጆ ኣብቃኛ ኣትርሳኝ
@himanot2776
@himanot2776 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንችህ የደርስ ለኛም ይድርስልን ስማአቱ አባቴ
@ezrat.bekele1497
@ezrat.bekele1497 2 ай бұрын
ሁሌም በልቤ አስብሓለሁና መሻተን ትፈፂምልኝ ዘንድ ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እለምንሓለሁኝ።
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 2 ай бұрын
ቆጅየዋ እማምላክ በቤቷታፅናሽ ላንች የደረሰ ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ArsemaGirmachew-l7m
@ArsemaGirmachew-l7m 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ደከመኝ ኧረ በማርያም ጥራኝ አባቴ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጥራን😢😢😢😢😢
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት በደንብ ነው ግልጽ ያደረግሽው ፡፡ አልየ ኤልሻዳዮች እግዚአብሔ ይባርካችሁ፡፡በእርግጥ ባርኳችሁ ነው ይህንን የመሰለ ስራ የምትሰሩት በርቱልኝ መልካ ም ጊዜ ቀን፡፡
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ረዳቴ ልመናየን ስማኝ እባክህን የዉስጤን ቋጠሮ ፍታልኝ እባክህን ከሠይጣን እስራት ፍታኝ አይነ ልቦናየኝ አብራልኝ በስደት ሆኘ አንተንና አምላኬን እንዳስብ እርዳኝ የክፉ መንፈስ የተያዘዉን ሙሉ ቤተሠቤን ጎብኝልኝ አደራህን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
የኔ አባት ከብዙ ፈተና ያወጣኸኝ የምታወጣኝ ጥፋቴን እየሸፈንክ የምታቆመኝ ለደጅ አብቃኝ 🙏
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የድርሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. ለደጁ ያብቃን አሜን ❤️
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
ሰማሀቱ የኔ ወዳጅ ያወከዉ ድረስልን ለደጅህ አብቃኝ አበርተኝ ጠፈጭቀቴን አስወግድልኝ አሜን አሜን አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 ай бұрын
ፍጡነረድኤት የኔ ጌታ አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ክበርልኝ!💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
ለኛም ለዲጂ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እመብርሃን እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sadat-iy7ue
@Sadat-iy7ue 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ታውቃለህ አንተ እርዳኝ❤❤❤
@ሀኒየጽይወንልጅ-r7y
@ሀኒየጽይወንልጅ-r7y 2 ай бұрын
ላንች የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን በረከታችሁ ይድረሰን
@HanaTateke
@HanaTateke 2 ай бұрын
ለእናተ የደረሶሰ ሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ለእኛ ለስደተኞች ልጆቹ ይድረስልን በችግር በሀዘን በስር በንግልት ለሚገኙ ሁሉ ሰማዕቱ ዋስ ጠበቃ ይሁንልን ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
ሰማአቱ ለደጂህ አብቃኝ ኔስ አቃተኝ አግዘኝ ሀፂያተዋ ባርያህነኝ እህት ወድሟቼ በፀሎታቹ ሀስቡኝ ወለተ ጊዩርጊስ ያላቹ 🙌❤
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እምድንበትን ቀን አቅርብልኝ😢😢😢
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 2 ай бұрын
ኡፍ እኔም ራስሽ አጥፊ ነው የሚለኝ ምንም እንደማልጠቅም ይሰማኛል ወለተ ስላሴ በፆሎት አስብኝ 😢😢😢
@Asmi715
@Asmi715 2 ай бұрын
Kidus georgis yasebesh
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
Enem eske zare dires yisemagnal gin sew adrgobign endehone dershebetalehu yalehut kehager wuchi new Kidus giorgis semaetu yichilal yatemkenal enfewesalen. Ayizosh /ayizoh
@BemenetMulat
@BemenetMulat 2 ай бұрын
ፀልይ እህቴ ሁሉም ላይ አለ ሰማሀቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለደጁ ያብቃን
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
የሙት መንፈስ ነው ፁሚ ፀልይ ስገጂ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ከዛ በተረፈ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጪ
@titifantu2162
@titifantu2162 Ай бұрын
Besmeab yehe yesu sera new ye seytan keza wede ሲኤል lemkete ena Memher tesfaye Abera KZbin teketati eshi adera tselot segedt subae new migasflgen wede Kidus Geiorgis ena Kidste kidusan Kidanamehert mert delego demo lemhed yabkash
@rahelKassa-h3w
@rahelKassa-h3w Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ የውስጤን ታውቀዋለህና እስከ ቤተሰቦቼ ልትምረን ልታድነን በድንቅ አጠራርህ ደጅህን አስረግጠን የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um 2 ай бұрын
ሰማዕቱ እባክህን በእግዚአብሔርዬ ፍቀድልኝ ለደጅህ አብቃኝ😢❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንሰሀ አብቃኝ ለሀገሬ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ አቤቱ ጌታሆይ ተመሠገን
@adesebogale
@adesebogale 2 ай бұрын
❤❤❤ሰአማቱ ለቺ የደርሰጎኦ ሮጊስ ለኔሚዪድርስ❤❤❤በአ ውነት ኤኔ መጺች እዲነሎ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
አባቴ ጥራኝ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስከቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን እቆቅልሸን አንተ ፍታው ብነግርህ አጓልብሀለሁ
@NasirBanking
@NasirBanking 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችንቦታ እድረግጣት እናቶቸ አባቶቸ በፀሎት አግዙኚ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ እንሄዳለን😢
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
አላየ ወንድሜ በእናትህ ወለተ ሰላሲ ብለህ ሰጥልኝ ከእሰራቲ ልፈታ ለደጁም ያብቃኝ የታሰርኩ ነኝ ለመሄድ አቅም የለኝም አላገባሁ አልወለድኩ በሰራየም በረከት የለኝም ባለብዙ እዳነኝ በፀሎት አሰቡኝ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 ай бұрын
Egthyabher yftash yemarsh ehtey 🙏
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀጢቴን ይቅር በለኝ አደራህን
@BMW-vn8bz
@BMW-vn8bz 2 ай бұрын
አስደናቂ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ፈውስ መስጠትን ብቻ ሳይሆን የባህሪ ለውጥንም ያስገኛል፣ ክፍ በክፍል አትመልስ፣ ጠላትህን እንደ ራስህ ውደድ የሚለውን የአምላካችን ትእዛዝ በዚች እህታችን አይተናል፣ የፈወስዋትን ስዎች በርህራሄ አይን ማየት ለነሱም ፀሎት ማድረግ፣ ይህ በነፍስ እየነፃች እንደሆነ ያሳያል።
@shammaalkaabi6841
@shammaalkaabi6841 2 ай бұрын
ሰማአቱ አባቴ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃን የልቤን መሻት ሁሉ አተ ሙላልኝ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@BanchDagu
@BanchDagu 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሞኛል በስደት በፆለታችሁ አስቡኝ አመተ ሥላሴ እያላችሁ😢😢😢
@TigistAlemu-r3y
@TigistAlemu-r3y 2 ай бұрын
ለእናቴ የደረሰክ ሰማእቱ ለኔም ድረስልኝ አይነ ልቦናየን አብራልኝ😢👏🏼
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 2 ай бұрын
ፈረሰኛው አባቴ በእድሜ በጤና ጠብቀኝ ለደጅህ አድበቃ ❤❤❤
@entrtian
@entrtian 25 күн бұрын
አላዬ አጠያየቅህ ብልሃት የተሞላበት ነዉ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ያብዛልህ።
@negedehaile7244
@negedehaile7244 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ጊዮርጊሰ ቤተሰቦቼን ሁሉ ለንሰሀ ሞት ለሰጋወደሙ አብቃልኝ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 2 ай бұрын
Amen amen amen Elelelelelele Elelelelelele Mezegana la amelake qidusiigiyorigisi yihuni ladaji yabiqaniamen
@BiniHagos-t6t
@BiniHagos-t6t 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣቦይ ሓደራካ እታ ኣባካ ዘላትኒ ተስፋን እምነትን ኣይተጥፈአለይ😢
@NatiSmartwa
@NatiSmartwa 2 ай бұрын
ሰማእቱ ሆይ በእውነት ኃጢያቴ ከድንጋይ የከበደ ከብረትም የከበደ እጅግ ከባድና ግዙፍ ነው ። ይቅር በለኝ ለቤትህም አብቃኝ አደራህን የምወድህ የልዳው ኮከብ የልዳው ፀሀይ
@mahmudataye4980
@mahmudataye4980 2 ай бұрын
ሰመአቱ አባቴ እባክህ ለደጀህ አብቃኝ ቃጠሮየን ፍታልኝ ቃጠሮየን አተ ታወቀዋለህ
@brhantesfay8948
@brhantesfay8948 Ай бұрын
ጊወርግስ አባቴ ኣንተ ታውቃለህ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣደራ ሰደቴ ኣሳጥረለኝ እባክህ ኣባቴ
@selamanley
@selamanley Ай бұрын
እህቴ እጅግ ፀጋሽ ይብዛልሽ በጣም የክርስቲያን ባህሪ አለሽ በእዉነት ቀናሁብሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ዳግም ለደጅህኡብቃኝ❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏
@genitube3975
@genitube3975 2 ай бұрын
አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት ታውቃለክ አተው ፈፅምልኝ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደክኝ እባክህ ጥራኝ እስከነቤተሰቦቸ ለቅዱስ ደጅህ
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 2 ай бұрын
ቅዱሰ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አሰበኝ ለደጀህ አድርሰኝ ወለተ ሀይማኖት አመተ ፅዮን በርክትህ ይደርብኝ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 2 ай бұрын
ስእማቱ አባቴ ክፍት ብሎኛል አባቴ ወደ ቤትህ ዉሰድኝ ጥራኝ መቸ ይሆን ተሳክቶልኝ አገሬ እምገባዉ
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤ላች የደረሰ ሰማህቱ እኛንም ይማረን 🎉🎉🎉ይጎብኝን
@NigistDersehSinidu
@NigistDersehSinidu 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 2 ай бұрын
እንኳን ደናመጣች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb 2 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
ስላም ስላም ውንድሞቼ እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 2 ай бұрын
ወለተ ትሳኤ ወለተ ማሪያም በፀሎት አስቡን
@Bezunesh-q6c
@Bezunesh-q6c 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አባክህ እኔንና ቤተሰቦቼን ማረን ይቅር በለን አቤቱ እኔን ጎስቋላዋን አስበኝ እልሻዳይ እውነት በርቱልን አባካችሁ እኔንም ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ🙏🙏🙏
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 2 ай бұрын
ለእህታቸን የደርሰው እግዚአብሔር ለእኛንም ያሠበን ይደርሰልን
@Shamsa-vy1sy
@Shamsa-vy1sy 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 samatwo lanyame drslye ldgehe abkaye
@SegniGemechu
@SegniGemechu 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ።እባካችሁ አገልጋዮቹንም ጭምር በፀሎታችሁ አስቡኝ ።ሰማዕቱ ፍቃዱ እንዲሆንልኝ
@sameeratig5424
@sameeratig5424 2 ай бұрын
ጊዮርጊስ አባቴ ሰማዕቱ ቤተሰብችን ማርልኝ😢😢😢😢😢😢
@derejewendafrie
@derejewendafrie 2 ай бұрын
የኔ ማር!ልጄ!ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ!!!
@ZinashTahiro
@ZinashTahiro 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen le deju yabkagn semaytu kidus giyorgis Amen
@abebagebru1196
@abebagebru1196 2 ай бұрын
አሜን
@tsehaybahru
@tsehaybahru 2 ай бұрын
ለደጁ ያቢቃን🤲🤲🤲🤲
@GfHf-x7v
@GfHf-x7v Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ
@helenfentahun982
@helenfentahun982 2 ай бұрын
እንኳን ተፈወስሽ እናቴ እኔም ምስክር ነኝ ሰማእቱ ፍቅር ነው ሁላችሁም በረከቱ ፈዉሱ ይድረሳችሁ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
ሰማቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤
@YordanosFisshatsien-g7v
@YordanosFisshatsien-g7v 2 ай бұрын
Sematu kedus giyorgis abate besdet alem lalenew antew aseben yetwhado lejoch selamachu yebza❤
@rhfh1431
@rhfh1431 24 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለንሳሀ ሞት ኣበቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@sabrinkonjo8830
@sabrinkonjo8830 2 ай бұрын
ኣመሰግናለሁ፡ ኣስተምረሽኛል፡ ጥላቶቼን ይቅር እላለሁ፡
@FatumaBashue
@FatumaBashue 2 ай бұрын
አሜን3
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
ለሰው የማይቻለው ለአንተ ይቻልሀል አመላከ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ከመከራ ሰውራት😢😢😢😢😢
@MahletBirhanu-i3w
@MahletBirhanu-i3w Ай бұрын
ሠማእቱ ለሀገሬ አብቃኝና በደጅህ ፈዉሠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 2 ай бұрын
የበርሚኑ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ ሆይ እባክ ህ ለደጅህ ኣብቃኝ ወለተ ማርያም ልጅህ
@YeweynshetAbatneh-t5q
@YeweynshetAbatneh-t5q 2 ай бұрын
fetari Yibarkachu Hulem Tasdemmugnalachu Menabebachu Yigermal Tebarekuln Yabzachu
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ወድማችን ታድላችሁ እዚህ ቅዱስ ቦታ የምትሄዱ እናትሽን ይማርልሽ ቤተሰቦችሽንም
@rhfh1431
@rhfh1431 24 күн бұрын
((23)) ኣባቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@SamiSami-d6s8s
@SamiSami-d6s8s 16 күн бұрын
ለነም ያደረሰኝ ብብብደሰለኝ እህቴ ፁሎቲሼ ነዉ እደሜ ይሰጥሺ❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@taybaa8158
@taybaa8158 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
bermel Georgis ፀበልም ሳልገባ እሰወር ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
57:39
bermel Georgis የፀበሉ መአዛ ከዚ ምድር አደለም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
1:23:17