🛑 Bermel Georgis እመብርሃን ለሙስሊሟ ተገለፀችላት ክፋል 2....| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

  Рет қаралды 15,328

Terbinos Media

Terbinos Media

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@Terbinos_Media1
@Terbinos_Media1 Ай бұрын
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
@ashutube6458
@ashutube6458 3 ай бұрын
ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት፣ላች የደርስች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔና ለቤተስቦች ትድርስልን
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Ай бұрын
Barmel semaetu kidus giorgis ledejeh abkagn
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 3 ай бұрын
እውነት ነዉ ካለ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም!
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@AyalAbate
@AyalAbate 2 ай бұрын
እውነትነው
@GezuWeldeegzi
@GezuWeldeegzi 2 ай бұрын
እውነት ነው
@Asas12as123
@Asas12as123 18 күн бұрын
በጣም ትክክል😢😢😢
@kytyirgu7920
@kytyirgu7920 13 күн бұрын
እሰሰሰሰሰሰሰይ የኔ ሩህ ሩህ❤❤❤ እናት የኔ ፍቅቅቅር እናት። ላንቺ እንደደረሰች ለኛም ለሃጢያትኞቹ ትድረስልን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
በጣምምምምም ደስስስስስስ የሚል ምስክር ነው ያለ ድንግል ማርያም አመላጅነት አለም አይድንም።ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም።ደጒዋ እናቴ
@EusbAyal
@EusbAyal 3 ай бұрын
ስለ ሜይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአንች የደርሰች ለኛም ትድርስልን
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሁላችንንንም ወላዲተ አምላክ ከልጅዋ ከወጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልዳ ታስምረን።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ጊን ይቅርታ ለምንድነው ሱብስክራብ አታድርጉም ዚም ብላቹሁ ትሰማላችሁ 1 ሁንካን አልደርጋችሁ ክፋት ነው አደል ????
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 3 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 3 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ ማርያም የኔ ልዩ እናት ክብርና ምስጋና ናዓኺ ይኹን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 3 ай бұрын
ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaddeleGebre
@TaddeleGebre Ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም አብዝታ ትባርካችሁ !!! ቅዱስ ልዑል መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናችሁ !!! ቤታችሁን በበረከትና በጸጋ ይሙላላችሁ !!!
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር Ай бұрын
@@TaddeleGebre አሜን አሜን አሜን
@fikiryibeltal3032
@fikiryibeltal3032 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ በቸርነትህ አስበን 😢😢ማረን ይቅርም በለን
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 3 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነዉ አመብርሃን ያየዘ መቼም አያፍርም አህቴ ላንቲ ለመላዉ ቤተስብሽ ይችን የተቀደስች ሃይማኖት አስከመጨረሻ ያጽናሽ አስከዘላለም አመብርሃን ቅድስት ያአምላክ አናት ሁሌ አተለየሽ አግዚአብሔር ይባርኽሽ ደስ ይላል የህን ታምር የሆነ ምስክርነት መስማታችን።
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
ውውውውውውውው እመቤቴ ክብር መስጋና ይድረስሽ መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እህታለሜ ላቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችን ተድረስልን!!!
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭❤❤❤እናቴ እማ አምለክ ታምሪሽ ብዙ ነው 🙏🙏🙏ክብር ምስጋና ይድራስሽ ካልጅሽ ካእያሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏አስቀናቺን ስታወራ ላንቺ የደረሰች ላሙስልሞች ባሙሉ ትገለፅ 🤲🤲🤲🤲🤲አብዘኞች ሳዎች ሙልስልምም ሆኔ መናፍቅ ዋይም ሌላ እምነት ዉስጥ ካላቾም ሁናቱዋን ያቃሉ ጊን የአወቁ አልመሸነፍ ነው እንጅ
@የማርያም-21M
@የማርያም-21M 3 ай бұрын
አንቺን የሰማ መድኋኔዓለም እኛንም ይስማን!! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 3 ай бұрын
እህቴ እመ አምላክ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ
@ተመስገን-ዘ2ገ
@ተመስገን-ዘ2ገ Ай бұрын
እምነትእግዚአብሔርኣምላክተመሰገንፈጣሪ🙏🙏🙏
@selamtube9373
@selamtube9373 2 ай бұрын
ላንቺ የደረሰች እመብርሐን ለእኛም ለስደተኞች ትድርስልን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ እኛንም ስደተኞችን እንቆቅልሻችነን ፍታልን ሰው አገር አንቅር ለኛም ምልጃህ ይድርሰን ለሀገራችን እብቅተህ ደጅህአቁመን ፈውስን ሀፄታችነን ሳትመለክት እርዳን አሜን
@kytyirgu7920
@kytyirgu7920 13 күн бұрын
እግዚዚዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን
@Dav-2tube
@Dav-2tube 2 ай бұрын
አሜንንንን እግዚያብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ፈጥነሽ ድረሽልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ ምናይነት መታደል መጠራት ነው ሰማእቱ ድረስልኝ እመቤታችን አችን ያመነ ሙላው ዳነ❤
@YotorAdis
@YotorAdis 2 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን የሰማቱ የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ አማላጅነቱ ከእኛ ከህዝብ ክርስቲያን ጋ ለዘላለሙ ፀንቶ ይኑር እኛንም ለደጁ ለምስክርነት ያብቃን ❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
እልልል ተመስገን መጨረሻቹ ያሳምርላቹ እመቤቴ ምን ይሳናታል ሁሉም በጆ ነዉ ክብርና ምስጋና ይድረሳት እልልልል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 3 ай бұрын
ከነገድ ከቛንቛ ሁሉ በደሙ ለዋጀን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀሎትዋና በምልጃዋ እኛንም አትለየን❤❤❤🎉🎉🎉
@Ayelech-wd4rs
@Ayelech-wd4rs 2 ай бұрын
እህቴ ላቺ የደረሠች እማምላክ ለንም ትድረሥልኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አሥቡኝ
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ምሥክርነት በጣም የታደለ ቤተሰብ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው ምንም አይጎድልበትም፡፡ አይጎድልብንም፡፡
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 2 ай бұрын
ይህ ድንቅ ምስክርነት ለሚነቅፉት አባታችን ለአባት አድርሱልኝ አደራ።
@LeulsegedMengesha
@LeulsegedMengesha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@FirehiwotTsegaw
@FirehiwotTsegaw 3 ай бұрын
መታደልሽ እህትየ ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቅሽ
@betilove6551
@betilove6551 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚብሔር ይመስገን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለድግል ማርያም ለሰማእቱ ለቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና ይድረሳቸው ስማቸው ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አሜን እህቴ እመቤቴ ትወድሻለች ታድለሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ትበለጥጉራጊዋ
@ትበለጥጉራጊዋ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል
@MeseretWuobeshet
@MeseretWuobeshet 3 ай бұрын
አመብርሐን ምንያክል ትወድሻለች ታድለሻል እባክሽ ፀልይልን ስለቤተክርስቲያናችን ስለሀገራችን ፀልይልን እባክሽ ላንቺ የተለመነች አናታችን እመብርሐን ትለመነን።
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 3 ай бұрын
ላቺ የደርሰቺ እመቤቴ ለሁላቺን ትድረሥልን❤❤❤
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 3 ай бұрын
አናትዬ ክድስት ድንግል ማርያም አድራሺን ድረሺረልን 😢♥️🙏❤️
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሣልስብ አልቀ እኮ ምስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ለሁላችን ታስበን ለንሰሃ አበቃን ጌታ ሆይ 🥲🥲🥲🥲🥲. ለደጁ ያብቃን 🥲
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 ай бұрын
Eseyiii eleeleee eleleee eleleee eleleee Egziabeher yimesegen lesu mene yisanewal ehete enkuan lezihi abekashe ❤❤❤
@rodasgfom
@rodasgfom 3 ай бұрын
እኔስ መቼ ይሆኝ ደጅህን የሚረግጠው ሰማእቱ ኣባቴ🙏😥
@alove5247
@alove5247 27 күн бұрын
Amen❤
@abrahammebrahtom7091
@abrahammebrahtom7091 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አሜን (3) በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ 🙏🙏🙏
@tgtg3001
@tgtg3001 3 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተመስገን💚💛❤️
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ Ай бұрын
ለምኘሽ የማላፍረው እመብርሀን አንች ታውቂያለሽ❤ ለአንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@konjetabrhome6982
@konjetabrhome6982 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@HugweenHhh
@HugweenHhh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የመሰገን እህታችን በሮች
@birukamare2626
@birukamare2626 3 ай бұрын
እውነት ትልቅ ምስክሪነት ነው ስለመቤቴ ያለሽ ፍቅሪ በጣም አስቀናኝ እኔም እንዳንች ብወዳት እንዴት ደስባለኝ ነበሪ ፀሎቴ እራሱ ፍቅሪሽን ግለጭልኝ ነው የምለው ግን ከውስጤ የሚቃወመኝ አለ ግን እሶ ሁሌም ከኔ ጋሪ ናት ባትወጃትም እሶ ግን በጣም ትወዲሻለች የሶ ውለታ ብዙ ነው በፍፁም እንዲወዳት እስኪ ፀልዩልኝ የሁልግዜ ምኖቴ ነው ❤❤❤
@ranhDhdyus
@ranhDhdyus Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 ай бұрын
ክብር ለመብርሃን ይሁን በጣም መሳጭ ምስክርነት ነው
@BelayineshTasew
@BelayineshTasew 3 ай бұрын
በጣምነው ደስ የምለው እግህዝያብሔር ይመስገን በ ቤቱ ያፅናችሁ
@kidisttadesse6932
@kidisttadesse6932 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 3 ай бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው እህታችን ቤበቱ ያፅናሽ እምብርሃን ሰሙ የተመሰገን ይሁን❤❤❤❤❤❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
እኮንደናመጣሺ ወደእዉነተኛው አንድአምላክ እመቤቴ ታበርታሺ
@MssMaqds
@MssMaqds 2 ай бұрын
ተመስገን፡እንኰን፡ወደብርሀኑመጣሺ፡ያላመነአወአይዲንም❤❤❤❤❤
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 3 ай бұрын
Amen
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 3 ай бұрын
እግዛቢሔር ምን ይሳነዋል? እህቴ ላንቺ የተደረገው በጣም እሚገርም ተምር ነው። እግዛቢሔር አምላክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኔና ለቤተሰቦቼ፣ ለተቸገረ ሁሉ ይድረሱልን።
@Samsunga345g-k9f
@Samsunga345g-k9f 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 2 ай бұрын
Amennnnnnnnn
@filmonsemere7320
@filmonsemere7320 Ай бұрын
Qdsti qudusan dngl Maryam nay kulatna wahss eya.fetari mhretu yebzhalna ❤
@Ellaslaysss2424
@Ellaslaysss2424 3 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ለአንቺ የደረሰልሽ ለሁሉም ይድረስልን
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 3 ай бұрын
የአማኖኤል እናአተ ከእነቤተሰቤ ከእሰራታቸን ፈቸኝ አምላአከ ጌወረጌሰ አኛን በሰደአተ አገር ያለነውን ልጆቸህን አሰበን ለደጅህ አብቃን እንደአወጣአን አታሰቀረን አደራ 😢😢😢😢😢😢😢
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 2 ай бұрын
እመብርሃን ለሚያምናትም ለማያምናትም በእኩል አይን ትመለከታለች ድንግል ማርያም የማታምነው የምትሳደብ መናፍቅ ሁላ ከዚ ከሟስሊምዋ እህታችን ተማሩ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
Egziabher ❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
የበርሜል።ጌወርጌስ በዙ እየተማርንበት ነው
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችሁ እህቴ❤❤
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 3 ай бұрын
Wow, absolutely amazing 👏
@yada8731
@yada8731 3 ай бұрын
God is great 😊❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 3 ай бұрын
ላንቺ የደረሰች የእኛንም ሸክም ታውርድልን እመብርሃን አትለይኝ አደራሽን
@WsKb-j6i
@WsKb-j6i 3 ай бұрын
Emataya marayam enataya Rererehta helana mareyama❤❤❤❤
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 3 ай бұрын
አቤ እመ አምላክ❤
@birhanemengistu
@birhanemengistu 3 ай бұрын
een ameen ameen eelelelelelelelelleleeeeelelelele enate imabete kene lijish misganaa yigebashal ❤❤❤❤❤❤❤😢
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ከበሪ ለድንግል ማርያም ይሁን እመቤት የነረኩሸ አደራ 😢😢😢 ግን አሁን ጉዞ አለ ወይ ወንድም በገሊም በሆነ በጣም ስቃይ ላይ ነኝ በፈጠራቸው ነገሩኝ 😢😢😢😢
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 3 ай бұрын
Digil mariyam yizo man yafiral❤❤❤
@merd24
@merd24 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ገና ታምራቷ አልተገለፀም፡ የአመቤታችን ፍቅርማ መቸም አያልቅም (ድንቅ እናት)
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 2 ай бұрын
እኔ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እንደዚህ ለመሄድ በጣም እመኝ ነበር ነገር ግን እግዚብሔር ፈቅዶ ሰኔ 16/10/2014ዓም ለደጅ አበቃኝ ለሶስት ሳምንት ያኽል ሳላቋርጦ ፀበሉን እየተጠመኩ ፀበሉ ስገባ ሁልጊዜ እሰወርና ያስጮከኝ ነበር።ሄድኩበትም ምክንያት በጣም የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ ነበር በየቀኑ እያለቀስኩ እየሰገድኩኝ ቅድስ ጊዮርጊስን ከዚያ ጭንቀት እንዲያወጣኝ እለምነዉ ነበር።ስለትም ተሳልኩኝ ቢሆንም ወደ ቤቴ ስመለስ ያ የሚስጨንቀኝ ነገር ሁሉ አብሮኝ ነበር።በዚህ ነተነሳ ልቦናየ ተሰበረ እንዴት አንዱን እየማረ እኔን ሳይምረኝ ቀረ በማለት በዉስጤ አነባሁ አዘንኩ ምክንያቱም እዚያ ቦታ ከረገጥኩኝ የሚያስጨንቀኝ ቋጠሮ እንደሚፈታልኝ ከማየዉ ቢዶዮ በሙሉ ልቤ አምኘ ነበር የሄድኩት።ነገር ግን አልተሳካም በዚህ የተነሳ አሁንም በዉስጤ እያጉረመረምክ ነዉ ያለሁት ቢሆንም አሁንም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን እንደገና ጠርቶ እንዲምረኝ ፅሎት አርጉልኝ???
@GhdFgf-v2n
@GhdFgf-v2n Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️🤲🤲🤲
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 ай бұрын
Selame lenatee yehuune 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 wow so much nice ❤❤❤ egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 esyyyyy ekanemi wedeketitinawa haymanooti metachuu egzabhre bebtuu yatsenashe 🤲🏾🤲🏾🤲🏾💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እማፍቅር ትለይ አለች
@Eden-b4b
@Eden-b4b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@giawu8309
@giawu8309 3 ай бұрын
Lanchi yedersech emebrehan lenem tedreslgn🤲❤
@HirutHailay
@HirutHailay 2 ай бұрын
yemigerm miskr new enankn luel egziabher redash
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 3 ай бұрын
እውነት ነው ካለ ወላድቴ አምላክ ጉዞ የዘላሌም ጨለማነው እንኳን ወደ ቅድስት ዖርቶዶክ ተዋኺዶ በሰላም መጣሽ የስላሠን ልጅነት አገኜሽ ላንች የደረሰችልሽ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን😢❤😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 3 ай бұрын
ዳቢሎስ ይን ድነት ለማስቀረት አቤት......... ግን ደሞ እግዚአብሔር የለው ሁሉ ይሆናል ❤️❤️❤️❤️አንዱ ለመዳን ወደሱ ስናፍቅ ሌላው ሊሰድባት እንዴ ስራ ይቆጥራል ❤️❤️❤️❤️❤️ኦርቶዶክስ የሆናችሁ አምስግኑ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
የታደለ ያየዋል ገን።ያላየ አያምንም
@MazaFfff
@MazaFfff Ай бұрын
♥️❤️❤️❤️😍😍🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e 3 күн бұрын
Abetu medhanyalem hoy nebseenante datchenek ebakeh hewotien astekaklelegn
@AlmensheWeldetensaye
@AlmensheWeldetensaye 3 ай бұрын
Tamsgne Emebety mine ysantale
@muzitaraya988
@muzitaraya988 3 ай бұрын
ℓ😊
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Ай бұрын
Semaetu kidus giorgis meljah ayleyegn bewuste mirmesemesewu takaleh dejeh eskemeta gestseh esrelegn abate
@simenehtilahun3434
@simenehtilahun3434 2 ай бұрын
Anchin yegobegichi emamlak eskebetesebochi ygobgegi
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 3 ай бұрын
Wow endet new dessssssss yemilew enati launching yederesch emamlak legam dereshln
@timhab7705
@timhab7705 2 ай бұрын
Egziabhier ymesgen lezi yabeqash lanchi yederesech emebitachn kdst dngl Mariam legnam tdreselgn bexelotachu asbugn.
@HirutHailay
@HirutHailay 2 ай бұрын
betam edlegna nesh
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 күн бұрын
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጪ ትጉ እህታችን
@AmarechAdugna-k9t
@AmarechAdugna-k9t 3 ай бұрын
Leanch yedersach ema berahani lenm tederesasi \.😢
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e 3 күн бұрын
Yale dengel Maryam alem aydnem Maryam enatie amalaje
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 ай бұрын
አዎ ፍቅሯ ያስለቅሳል፡፡
@musiezeray
@musiezeray 3 ай бұрын
Lachi yederech digil mariam legnam tdresilign
@alemgosa774
@alemgosa774 3 ай бұрын
ታድለሽ እናቴ
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@BruktawitZerihun-pm7my
@BruktawitZerihun-pm7my 3 ай бұрын
Egzeabhar ymsgen ke enatu ga
@getachewmulugeta5380
@getachewmulugeta5380 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ላንቺ የደረሰቾልሽ እመብርሃን ለሁላችንም አማኞች ትድረስልን።
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል Bermel Georgis
9:19
ለ አክሊል tube
Рет қаралды 59 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39