bermel Georgis እመቤታችን ልመናቸው ሰልችቶኛል በዚ ክፉ ልማድ ላሉ ብላ መስክሪ አለችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 32,099

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 312
@MesseretMazengia
@MesseretMazengia 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የታደልሽ ነሽ መጨረሻሸን ያሳምርልሽ እህታችን
@senaityohans888
@senaityohans888 2 ай бұрын
ወይ መታደል እባክህ ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ ኣብቃኝ ባይገባኝም በቸርነትህ 😢🙏🙏🙏
@Myself-c4h
@Myself-c4h 2 ай бұрын
የሚገርም ነገር፡ ሰው ቅዱስ ሚካኤል ሲል እንዴት እንደምቀና፡ የኔ ብቻ ነው ሚመስልኝ፡ እምባዬ ነው ሚመጣው የኔ ንጉስ! በሰው ሀገር የሚጠብቀኝ አባቴ ❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 2 ай бұрын
እኔም ሌላ ሰው ቅዱስ ሚካኤልን ሲጠሩ እናደድ ነበር አሁንም ድረስ ቅር ይለኛል የኔ ብቻ ነበር የሚመስለኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
የኔ እኮ ጠባቂየ አባቴ የማይሰለቸኝ ነዉ በሀጥያት ዉስጥ ሆኘ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@BerhanBerhan-r4e
@BerhanBerhan-r4e 2 ай бұрын
ውይ ለኔ በጣም ይለያል ክብርና ምስጋላ ለሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 ай бұрын
ወይኔ ጓደኛ አለኝ እኔም ቅዱስ ሚካኤል የእኔ ብቻ ነው የሚመስለኝ 🙏❤😇
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 2 ай бұрын
እቺን ልጅ በአካል የዛሬ 20 አመት በፊት አውቃታለው ሙስሊም መሆኗን አውቃለው ጨዋ ሴት መሆኗን እኔ ምስክር ነኝ በእዛ ላይ አንገት ደፊ ነች የሚደንቀው እግዚአብሔር መርጦ ስላመጣሽ ድንቅ ነው ይሄ መመረጥ ነው ማንም ሰው ክርስቲያን ለመሆን ሳይመረጥ አይመጣም እናም ላገኛት እፈልጋለው እህታለም እስቲ ይሄ ኮመንት ካየሸው አድራሻሽን ባገኘው ደስ ይለኛል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
የታደለች ነፍስ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናት እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤
@Selam-wb7vv
@Selam-wb7vv 2 ай бұрын
Eshi wendme amesegnalew
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን🙏
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 2 ай бұрын
@@Selam-wb7vv አንቺ ከሆንሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም አድራሻሽን በሰጠሺኝ
@KiyuKiyu-u8n
@KiyuKiyu-u8n 2 ай бұрын
እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት እናቴ የኖረችው ከክርስቲያን ጋር ነው እኔ ክርስቲያን ስሆን ግን አሁን አይናቸውን ለአፈር አለች ነግቶ እስኪመሽ በሆነ ምክንያት አንስታ ሳትሳደብ አትውልም ፈተናው ከባድ ነው
@ChinaAlem
@ChinaAlem 2 ай бұрын
የኔ እናት ታድለሽ አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን
@Selam-wb7vv
@Selam-wb7vv Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ashenafiabraham5837
@ashenafiabraham5837 26 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@danimagna1144
@danimagna1144 2 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔንም ቆጠሮ ይፍታልኝ ለደጁ ያብቃልን
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 2 ай бұрын
Amen amen amen😢😢😢
@ሀሙ
@ሀሙ 2 ай бұрын
አሜን የሁላችንንም እንቆቅልሽ ይፍታልን 🙏
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
አሜንንንንንን ይርዳቹ ልዑል ወንድማችን ወደ ፀበል ሄጃለሁ ብለህ ነበር በሰላም ተመለስክ?
@hirutderib6268
@hirutderib6268 2 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 2 ай бұрын
ለአንች የደረሠ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ/ህይወት
@tadesu-ef1vu
@tadesu-ef1vu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ArsemaGirmachew-l7m
@ArsemaGirmachew-l7m 2 ай бұрын
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@የጃማዋነኝ
@የጃማዋነኝ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺእህቴ
@BelaysetWondmnew
@BelaysetWondmnew 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት​@@የጃማዋነኝ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ 🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል ምስክርነት እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እንዲሁም የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን የቅዱሳን አምላ የድንግል ማርያም ል ጅ አሜን አሜን🎉🎉
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 2 ай бұрын
የኔ እናት ተመርጠሽ ነው ❤እግዚአብሔር❤ ሌሎቹንም መንጋ እንዲ በቸርነቱ ይጥራ!❤
@fikirtewoldemariam8711
@fikirtewoldemariam8711 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የለዳው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ጎርጊስ ❤❤❤
@maryam-e6c7q
@maryam-e6c7q 2 ай бұрын
ስራህ ድንቅ ነው ጌታየ የእግዝኣብሄር ስም ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ታድለሽ ቀናውብሽ የኔ ማር ቤቤቱ ያፅናሽ እኮን ደና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 2 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ከሞት ወደ ሕይወት ያመጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በተረፈ እንደ አንቺ የልቦናቸዉን አይን አብርቶላቸዉ ይመልሳቸዉ እመብዙኃን የአማኑኤል እናት ትክበር ትመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@najwaalghmdi1059
@najwaalghmdi1059 2 ай бұрын
ላቺ የደረሰሰልሽ መዳኤናለም ይድረሰ አምላክ ለኔም ልጆቼም ይድረስ ልኝ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
መድኀኔአለም
@TrsRss
@TrsRss Ай бұрын
በፈጣሪ ስም እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝአሞኛል ወለተ ስላሴ እያላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ እመቤቴ እናቴ የነፍሴን ነገር አደራሽን እመብርሀን እንዲሁ ግራ እንደገባኝ አልሙትብሽ
@woine123
@woine123 17 күн бұрын
አይዞሽ በርትተሽ ፀልዪ!
@mekalawe-xs3tl
@mekalawe-xs3tl 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን የጠፋውን ነብስ የምትፈልግ በደምህ በስጋህ ዋጋ የከፈልክልን አባታችን ክብር ምስጋና ይግባህ
@betlhel3164
@betlhel3164 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክህ ልጆጅህን ለደጅህ አብቃን ፍቀድልን ለምሰክርነትም አብቃን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
መሻታችንን እግዚአብሔር ይፈፅምልናል ያደርሰናል አሜን አሜን አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@EjigayehuMelese-z7t
@EjigayehuMelese-z7t Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በስደት ያለነውን ልጆችህ አስበን ለደጅህም አብቃን
@YasiMariyam-u2c
@YasiMariyam-u2c 7 күн бұрын
እመቤቴ አሁንም ትርዳሽ የኔ እናት በጣም ደስ ይላል አይዞሽ 🙏🙏🙏
@mestawetbehailu3476
@mestawetbehailu3476 2 ай бұрын
እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን እንድረግጥ ፈቃዱ ይሁን አሜን
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ባርኮሻል እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት በደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
እህቴ ሒሩተ ስላሴ በጣም ዕድለኛ ነሽ በቤቱ ያጽናሽ ስለ ሁሉም ነገር የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን
@jerusalemdese992
@jerusalemdese992 Ай бұрын
ወይ መታደል እንዴት ግሩም አገላለፅ ነው
@Selam-wb7vv
@Selam-wb7vv Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sulamtise
@sulamtise 2 ай бұрын
መቸም ይሄን ስጋ እና ደም አልገለፀለልሽ የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ😢 አቤት አገላልፅ ግሩም ነዉ እኛ ተወልደንበት አድገንበት እንዲህ አንገልፀዉም😢 ብቻ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ሞገስ ትሁላችሁ 🙏🙏🙏
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 2 ай бұрын
እግዜአብሒር ይመስገን እኮን ወደ እምየ ኦርቶዶክስ እምነታቺን መጣሺ እመቤቴ ታበርታሺ
@gdydd1173
@gdydd1173 2 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብኝ እህታችን መታደል ነው
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 2 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እናታችን ❤❤❤ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤትህ ለደጂህ አብቃኝ አሜን ፫
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ዘላለም ህይወት አመጣሽ እናታችን ወላዲተ ቃል በክፉ አሰራር በባዕድ አምልኮ የተያዙትን ሁሉ ከእስራታቸው እንዲፈቱ በምልጃዋ ትርዳቸው የቋራው ሰማዕት የልዳው ኮከብ እኛንም ለደጅህ አብቃን ምልጃህ አይለየን
@MekdiGech
@MekdiGech 2 ай бұрын
የኔ አባት ቅዱስጌወርጊስ እባክህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 ай бұрын
እስቲ ተመልከቱ እስከዛሬ በዚህ ሁሉ ምስክርነት ስለ ባዕድ አምልኮ ስለ መናፍቃን ስለ ጨሌ ነው እንጂ ስለ ነ መምህር ግርማ መጥፎ ነገር የተነገረ የለም ባብዛኛው በነመምህር ግርማ የነቁ ምእመናን መደሃኒያለምን እመቤታችንን መላእክትን ስማዕቱን ቅድስ ጎርግስስን አይተዋል እውነቱ እየተገለጠ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@woine123
@woine123 17 күн бұрын
...ሁሉንም ትተህ እኔን ተከተለኝ! ተብሏልና አንቺ አምላክሽን አግኝተሻል ስለማንም አትጨነቂ ! ስለሁሉም ፀልዪ:: በርቺ! ስለሀብትሽ ህግ አዋቂ አማካሪ!
@HiliftiMenasebo
@HiliftiMenasebo 2 ай бұрын
welcome ❤❤❤❤ኤልሻዳይ
@LeoLe-r2mፅጌ
@LeoLe-r2mፅጌ 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አገላለፅሽ ደስ ይላል እመ ምረት እናታችን ከፍ ከፍ ከፍ ትበልልን ምንም አይሳናትም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@BelaysetWondmnew
@BelaysetWondmnew 2 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@KatiHalabi
@KatiHalabi 2 ай бұрын
አቤት መታደል እመቤት ኪዳነምህረት እና ለአባቴ ለቅድስ ጊወርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝ የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 2 ай бұрын
❤ወይኔ እህቴ መታደልሽ እፉፉፉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ አብረን ነው የተጓዝነው ጥቅምት 8
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 2 ай бұрын
ምድነው የሜሥፈልገው ለጉዞ ሠመአቱ ተፈቀደልኝ አሥቤለሀ
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f 2 ай бұрын
የሚያስፈልገው ለጉዞ በመጀመሪያ ትኬት መቁረጥ ለዚህ ደሞ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓሳርት ስትጓዚ ለመጠመቂያ የሚሆን አዲስ ቁምጣ ከመሄድሽ በፊት ግን ትልቁ ነግር ንስሀ መግባት ከሞላ ጉደሌ ይሄ ነው ላባላጠ መረጃ በስልካቻው ዳውላሽ ተይቂያቻው ​@@ፀጋየማርያምልጅ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እካን መድህናለም እየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ጠራሺ ለእርስተ መግሥተ ሰማያት ያብቃሺ ያብቃን
@DghGjk-v2r
@DghGjk-v2r 2 ай бұрын
ላንቺ የተደረገ ለኛምይደረግልን የሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስእናየቅድስት ኪዳነምህረት የቅዱስሚካኤል በረከትይድስልን ለኛም ስደትላይላለነው ለሀገረችንያብቃን
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ወደ ብረሃን በሰላም መጣሽ እመብረሃን በምልጃዋ አትለይሺ እግዚአብሔር አባቴ በቤቱ ያፅናሺ
@fikruman1069
@fikruman1069 2 ай бұрын
በርቶሻል ጎበዝ
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤
@SalamaAlsalama-y3m
@SalamaAlsalama-y3m 2 ай бұрын
ጊዮርጊሰ ፍቃድህ ከሆነ እንቆቅልሸ ቋጠረሪችንን ፍታልን 🙏🙏🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 ай бұрын
በጣም ደስይላል❤❤❤
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 2 ай бұрын
በአሁኑ ዙር እምትሄዱ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴን እና ሀይለ መስቀልን ለደጅህ አብቃቸዉ ብላችሁ 🙏
@የማርያም-21M
@የማርያም-21M 2 ай бұрын
መድኃኔዓለም ❤❤❤
@hanamelaku4604
@hanamelaku4604 2 ай бұрын
በጣም እድለኛ አሽ
@alove5247
@alove5247 2 ай бұрын
የታደልሽ እህት እኛም እንዳንቺ ለቤቱ ያብቃን
@mssnoon1874
@mssnoon1874 2 ай бұрын
ቀለህወት ያሠማል እህታች❤❤
@SeifueGebre
@SeifueGebre 2 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ የበርሜሉ ቅዱስ ጎርጊስ።
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 2 ай бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን እግዚሐብሔር መንገድሽን ያሳምርልሽ ወላዲተ አምላክ ፍጻሜሽ ታሳምርልሽ🙏🙏🙏
@zufanmengistu5612
@zufanmengistu5612 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ቁዱስ ቁዱስ ቅዱስ አምላካናን ለወለደች ለዱግል ማሪየም አሜነ ❤❤
@sgsi4326
@sgsi4326 2 ай бұрын
ተመስገን ሰለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን
@abebashiferaw3188
@abebashiferaw3188 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን።
@calltech5706
@calltech5706 24 күн бұрын
እመ አምላክ ትጠብቅሽ እህቴ
@makerma3853
@makerma3853 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tube1567
@tube1567 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ ምርጫ ይችላል ግሩም ድንቅ አምላክ ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ውዳሴ እልልታ ሁሉ ላንተ ይገባካል ❤🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን እህታችን ፍጡነ ረድኤት በቤቱ ያፅናሽ ደግሞ ያፀናሻልም ወዶ ፈቅዶ ነው ለቦታው ለዚች ቀጥተኛው ተዋህዶ ሀይማኖት ያበቃሽ።
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 ай бұрын
እህቴ እድለኛ ነሽ ወዶ ፈቅዶ መርጦ ለቤቱ አበቃሽ በቤቱ ያጽናሽ እኛንም ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
🎤✝️የእምዮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆን መመረጥ ነው የምንል በምክንያት ነው እናትአለም በቤቱ ያኑርሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ፀጋውን ያብዛልሽ ለአንች የረሰ የቅዱሳን አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን🤲❤️
@alexmario1097
@alexmario1097 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Enat2721
@Enat2721 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ😢😢🙏🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 Ай бұрын
ሰማዐዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቋጠረዮን ታውቃለ ከስደት መልሰኝና ለደጅ አብቃኝ የኔአባት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የድንግል ማርያም ልጅ ባሌንም ከተዘጋበት ከታሰረበት እስራት ፍታልኝ እኔንም ከስደት በሰላም ገብቼ ለስደት አብቃኝ የኔአባት
@hailemariamabebe-l6s
@hailemariamabebe-l6s 2 ай бұрын
ለቤቱ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Feven-v7q
@Feven-v7q 2 ай бұрын
ምስጉን ነው የተመሰገነ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 2 ай бұрын
በጣም ድንቅእንደነበር ገልፀሻል ተባረኬ እኔም እንዴት ደስእንደሚል ገንዳውሃ ያደርንግዜ ቤተክርስቲያን በ3ሰዐት ጀምረው የፅጌን የመቤቴን ክብር ፀሎት ዝማሪ እስከንጋት 1ሰአት በልዩ ዝግጅት ነበር ያሳለፍነው ፍፁም መርሳት አልችልም የዛንለሊት እጅግ ጥሩነበር የቤተክርስቲያኑን ካህናት እግዚአብሄር የንፍስዋጋ ያድርግላቸው በጣም እናመሰግናለን
@bekluregassa2799
@bekluregassa2799 2 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ የቤቴን ችግር አንተ ታውቃለህና አንተ ቆዋጠሮዩንፍታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@منىمنى-و3ط6ث
@منىمنى-و3ط6ث 2 ай бұрын
❤እወድሺአልሁ❤❤እግዚአብሔርይመስገን
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
@zafomola43
@zafomola43 2 ай бұрын
እናቴ በአወነት መታደል ነው አግዚአብህር ይመስገን
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 2 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤
@meritmemee5272
@meritmemee5272 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን በቤቱ ያፀናሺ
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 23 күн бұрын
በፀላታቹ አሱቡኝ ኢደለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
@HabitamTadese
@HabitamTadese 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ
@ገብርሂወት
@ገብርሂወት 2 ай бұрын
ኣምላኬ እፁብ ድንቅ ተኣምራትህ
@workatsehay3551
@workatsehay3551 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Egzeabher yemesgen
@mulumulu5957
@mulumulu5957 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንደኔ ሀጢያትና በደል ሳይሆን እደቸርንት ብዛት ይቅር ብለከኝ ለንሰሀ ለቄደሩ አብቅተከኝ ከኖናዬን ጨርሼ ደጅግን እድረግጥ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድክ ይሁን አባቴ ለሀገሬ ምድርም በሰላም አብቃኝ አምላኬ ሆይ😢😢😢ሀገሬ ናፈቀችኝ በእውነት በፀሎታቹ አስቡኝ የምትሔዱም ካላቹ ስሜን ፅፋቹ ስዕል አድኖ አጠገብ አስቀምጡልኝ??? ፅጌ ማርያም ከነቤተሰቦቼ🙏🙏🙏
@sara-ll2yz
@sara-ll2yz 2 ай бұрын
አሜን
@alxble6402
@alxble6402 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን
@LindaGashaw
@LindaGashaw 2 ай бұрын
ወለተ ይሀንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝቕ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 ай бұрын
ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ለሁሉም ትድረስላቸው❤
@LuelsegedAndargie
@LuelsegedAndargie 2 ай бұрын
ፈጣሪያበርታሽሀይልእግዝአቢርነው
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 2 ай бұрын
እንኳን ደጁ ለሔዳቹህ ለኔም በስደት አጥምቆኛል በራኢ ሰማእቱ ይክበር ይመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️😭❤️❤️❤️❤️❤️ለደጁ ያብቃኝ
@senaySelam
@senaySelam 2 ай бұрын
ወይ መመረጥ 🙏❤
@HanA-q4x5x
@HanA-q4x5x 2 ай бұрын
❤❤❤እድለኛ ነሽ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስላች እግዚአብሔር ይመስገን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 2 ай бұрын
እግዝአብሐር ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉እሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰማአቱ ይረዳን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي 2 ай бұрын
እግዝአቤሔርይመስገንአሜን🙏🙏🙏
@መሪናአለሙ
@መሪናአለሙ Ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጋጊስ እኔንም ይዳብሰኝ
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas 2 ай бұрын
ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@የጃማዋነኝ
@የጃማዋነኝ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰብሺ
@Ayinad
@Ayinad 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@AlmazMassa-zj4dq
@AlmazMassa-zj4dq 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ክርስቲያን ላደረከኝ አምላክ ክብርህ ይስፋ እንኮን ደህና መጣሽ እናት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 2 ай бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሑላችንም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን❤❤❤
bermel Georgis የፀበሉ መአዛ ከዚ ምድር አደለም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
1:23:17
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
|ጥምቀትን በገጠሯ ቤተክርስቲያን/timkit begeterwa betekrstian/
17:43
bermel Georgis ፀበልም ሳልገባ እሰወር ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
57:39
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН