bermel Georgis የኢትዮጵያ ትንሳኤዋን አሳየኝ ለአለም እያበራች... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 12,183

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ እውነት ነው ኢትዮጵያ ለአለም ታበራለች ትንሳኤዋም ቅርብ ነው ለማታምኑ ልቦና ይስጣችሁ💚💛❤️
@bsikiros7171
@bsikiros7171 4 сағат бұрын
Amennnn የኢትዮጵያ ሃገራችን ትንሳኤዋ ያሳየን ደጅ ለመሳለም ያብቃን❤❤❤ቁዱስ ጅወርግስ ኣቦና❤❤❤
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በየካቲት 23/2016 ዓ.ም. ተጉዤ ከበረከቱ ለመሳተፍ በቅቻለሁ፡፡ አሁንም ደግሜ ያቺን የበረከት ቦታ ለማየት እናፍቃለሁ፡፡ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ፈቃዱ ይሁንልኝ፡፡ ለቦታው የሚጓጉትንም ሁሉ ምኞታቸውን አግዚአብሔር ያሳካላቸው፡፡
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 2 күн бұрын
ኢትዮጲያዬ እናቴ መከራሽ ይራቅልሽ ህፃናት የሚቦርቁባት አዛዉንት የሚጦርብሽ ትሁን ጌታ ሆይ ማረን🙏ኢትዮጲያዬ እናቴ🥰
@KidusGebreal-n4d
@KidusGebreal-n4d 2 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን ❤
@TateqTateq
@TateqTateq Күн бұрын
እህታችን ስለሀገራችን ኢትዮጵያ ያየሽው ነገር እግዚአብሔር እውነት ያድርግልን አሜን ።
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ናት ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ናት ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት ኢትዮጵያ የዓለም ገዢ ናት የተባለው በምክንያትነት ነው ምድረ አዳም የዓለም ብርሃን የሚባሉ አዲስ ሀይማኖት የሚከተሉ አሉ ተጠንቀቁ እያለ የአዉደምህረት ማድመቂያ ያደረጋችሁ አሁን ምን ይሆን መልሳችሁ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ትግሳለች ከፍ ብላ ወደ ቀድሞ ክብሯ ትመለሳለች ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥሽ ቃለሕይወት ያሰማልን
@MeskramAberra
@MeskramAberra 2 күн бұрын
Ewnet new
@fretakfle-u4n
@fretakfle-u4n 14 сағат бұрын
እኛ ኤርትራዊያን የተዉሐዶ ልጆች የምንጠብቀዉ ነዉ
@salamsalm8515
@salamsalm8515 12 сағат бұрын
አቤቱ ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለድጅህ አበቃኝ እኔ ቤተስቦች ከምንም በላይ እህት ከለችብት ከክፎ ስው ደኛ ሆንት እቃ በስላም እንድገባ ከጭንቅ አውጣን ስማእቱ አለሁ ብልኝ
@HelenBirane
@HelenBirane 2 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 3 күн бұрын
ስለ ኢትዮጵያ የምታዩ ታድላችሁ ከምር እምዬ ሀገሬ
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 3 күн бұрын
ቀጣይ ሀሙስ እገባለው ማን ይሁን ከኔ ጋር የሚጓዘው እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 3 күн бұрын
በሠላም ግቢ ታድለሽ
@helinaterefe1611
@helinaterefe1611 3 күн бұрын
ታድለሽ። አሴተ ማርያም ብለሽ የልጄን ስም ስጭልኝ። እባክሽ በሰማእቱ ስም።
@Amenadav
@Amenadav 3 күн бұрын
አሰቢን በፀሎትሽ
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 3 күн бұрын
በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ወገኖቼ ናፈቀኝ ደጁ😢
@SerkalmQatar
@SerkalmQatar 3 күн бұрын
Ene ede egzabher fekad ❤
@ትርጓሜ
@ትርጓሜ 2 күн бұрын
የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ለአለም ሁሉ ሰላም ስጠን የእለም ህዝቡ ሰላም አጣ እኮ እግዚአብሔር በይቅርታ ያስበን አሜን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@samiabebe1293
@samiabebe1293 3 күн бұрын
ሰል ሁሉም ነገር የአባዬ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አባዬዋየ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለቤት አብቃኝ ለርጅም ጊዜ እርቦኛል በእውነት ካሰብኩኝ ረጅም ጊዜ አስቆጠርኩኝ እኮ ይሁን ያንተ ፍቃድ አባቴ
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 2 күн бұрын
ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ሆይ እኛንም ስደተኞቹን አስበን ለደጅህ አብቃን 🤲🤲🙏
@hanamontano7931
@hanamontano7931 2 күн бұрын
እሕቴ ፀሎተሽ እንኳን መልሦ አገኘ ለሚገከዱት ልቦና ይሰጣቸው ኢትዬጲያ ለአለም ብርሀን መሆኖን አሳየሻ እግዚያብሔር ይመሦገን
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክሕ ከመከራ ዘመን ኣውጣን
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 3 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣብቃኝ ድንግል ማርያምእናቴ እባክሽ ኣግዥኝ❤❤
@Ethiop29
@Ethiop29 2 күн бұрын
💚ኢትዮጵያ የ ሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር 💛ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ❤️ኢትዮጵያ የ ዓልም ብርሃን 💚💛❤️ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ💚💛❤️ ይህ መልእክት ሲነገር ሌላ እምነት ነው ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን እሚባል እምነት አለ እምትሉ መልእክት እና እምነትን መለያት ያቃታቹ ከዚህ በላይ መረጃ ማስረጃ ምን ይምጣ አሁንም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት ንፅሕ ርትዕት ተዋህዶ እምነትን ስላላት መድሕን ዓለምን እምብርሃንን ስለምትሰብክ
@tiruyemuche2613
@tiruyemuche2613 2 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s 2 күн бұрын
ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያርግልን በእዉነት💚💛❤ሰላም አንድነት ፍቅር ናፍቆናል😢 በምህረቱ ይቅር ይበለን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 күн бұрын
አምላከ ጊዎርጊስ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 2 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ኢትዮጵያ አስባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FvjbfhFhdvhh
@FvjbfhFhdvhh 2 күн бұрын
ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ከስደት ሀገር በሰላም ሃገሬ ያስገብተሀኝ ያሰብኩትን አስፈጽመህኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ደጅህ ለመምጣት አብቃኝ😢😢😢😢😢
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amane Amane Amane
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልሰላም ለኢተዮጵያ ሰላም ላአገራአቸን ያሰማአን አምላአከ ጌወረጌሰ ይመሰገአን እልልልልልልሎሎሎሎተመሰገአን ሰላሴ😢😢😢😢
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 2 күн бұрын
አባቴ ሰማእቱ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ለደጅህ አብቃኝ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 2 күн бұрын
ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ መዳሜ እድፈቅድልኝ አርግልኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayuwello
@ayuwello 3 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 күн бұрын
የኔ አባት የምድንበት ቀን ናፈቀኝ ለደጅህ አብቃኝ😢
@freemelese9910
@freemelese9910 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤ አገሬ የእመቤቴ የአስራት አገር ትንሳኤዋማ አይቀርም እኛንም በምህረቱ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏
@SadhaTegenu
@SadhaTegenu 2 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤
@EmushTamrat
@EmushTamrat 2 күн бұрын
ለደጁ ያብቃን
@menbereyitbarek
@menbereyitbarek 2 күн бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በዓል በሰላም አደረሰን። ለእኔ የደረሰ ጊወርጊስ አባቴለእናንተም ይድረስላችሁ።አሜን
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b 22 сағат бұрын
Masmesel minametaw aleg galeg atbelu ef egzabher ykir ybelachu
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 2 күн бұрын
አሜንንንንንንአሜንንአሜን
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ገና የአለም ብርሀን ትሆናለች
@BirtukanEjegu-zn4bq
@BirtukanEjegu-zn4bq 3 күн бұрын
ሰማእቱ❤❤ለደጂህ❤❤አብቃኝ❤❤❤
@ArsemaEnate-l1m
@ArsemaEnate-l1m 2 күн бұрын
አህቴ በመጨረሻው ቀን እኔም ሳልጠመቅ መጥቼ እስካሁን ያንገበግበኛል
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 2 күн бұрын
ይሄ ልጅ እተርቢው ሲደርግ የምር ከልቡ ተመስጦ ነው ብቻ ከሊሎቹ ለየት ይላል እደኒ ነው ለደችክ አብቃን ፈረሰኛው አባቴ😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@senaitwelda
@senaitwelda 2 күн бұрын
ምን ነበር መኖርያ ፈቃድ ቢኖረኝ ለአንድ ወር እረፍት ወስጅ አገር ገብቸ በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እሔድ ነበር በሐሳብ እደጁ ነኝ እፁብ ድንቅ ምስክርነት ነው በእውነት እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ጽኑ ሰላም ያድርግልን ብቻ ፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐና ብላችሁ እራሴን እውደውና እቀበለው ዘንድ እራሴን በመስታውት ሳዬው ያስጠላኛል
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 күн бұрын
መጠራጠር አያስፈልግም ንጹህ ልብ ይዞ በንስሀ ጸድቶ ከለመኑት ቅዱስ ጊዮርጊስ በተአምር ወስዶ ከደጁ ያደርሳል። መንገዱን ያስተካክላችሁ።
@senaitwelda
@senaitwelda 2 күн бұрын
@abebayelema5176 እሽ አሜን ፫
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 3 күн бұрын
አሜንንን አሜን አሜንንን ✝️ አስር ድንግል, አስደን ማርያም, ዋልታ ሳንባት, ዋልታ ስላሴ ዋልተ ማርያም ጋርባ ማድን ዋልዳ ማርያም, ዋልዳ ሚካኤል,ዋልዱ ዋልደ አባካችሁ ባጦል አስብን 😭✝️✝️
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 күн бұрын
ሰማአቱየ እረዳቴ ልዩየ አባትወይ አመብዙሀን እናቴ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በእውነት ደጃችሁ ናፈቀኝ እናቴ
@BAHRU555
@BAHRU555 2 күн бұрын
አይ እንደው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደው መቼ ይሆን ለደጅህ ለቤትህ አብቅተህኝ ከበረከትም ከድንቅ ታምራትህም የምታበቃኝ ግን???❤❤❤
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 2 күн бұрын
ምመንፈሱ ስለሚጨነቅ ነው ተደብቆ እንዴይጋለጥ ነው ዝምብልሽ እዛው ተቀመጪ ሳትጨርሺ ስትመለሽ❤❤❤
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b 22 сағат бұрын
Minaynet wishet new ere egzabheren firu ef aleggaleg atbelu
@NanseB
@NanseB 3 күн бұрын
❤❤❤
@Jonney-m4u
@Jonney-m4u Күн бұрын
እባካቹ በፈጠራቹ መኤድ ፍልጋለው ግን ገዘብ የለኝም እርድኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😢
@TeringoTeringo
@TeringoTeringo 2 күн бұрын
samatu aneme ladage abkagn 🤲🤲🤲
@HdhHxh-l2q
@HdhHxh-l2q 3 күн бұрын
Yene abat yenegewu kidus giyorgis abate libe layi yalewunbcinqet taqalek anta fitaligni yelidawu kokob ye etiopia gebez abate❤❤❤❤
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 2 күн бұрын
ለደጅሕ አብቃን
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 3 күн бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 3 күн бұрын
ወለተ እዝጊ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ እያላቹ 🤲 በፀሎታቹ አስቡን አትርሱን✝️
@dawadawit-jz9gm
@dawadawit-jz9gm 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ቀን እሄዳለሁ
@BerutAssefa
@BerutAssefa 2 күн бұрын
እንደምን አላቹ ቤተሰቦች ። እኔ መጠየቅ የምፈልገው ምስክርነት አይደለ ? ለምን ታዲያ ትቆርጡታላቹ አስረዱኝ እስቲ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 3 күн бұрын
እሺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MamiMami-e9e
@MamiMami-e9e 2 күн бұрын
Yeqidus georgis fiqad yihun inen lebereket wede giorgis yemilikegn yegiorgis wedaj fexari hoy izezilign.
@nebiatkidane629
@nebiatkidane629 3 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@DendeneGenene-v5z
@DendeneGenene-v5z Күн бұрын
ስንት መቶ ሺ ከሚያገኘው የነበርኩ ሰው ወደ እግዚአብሔር ሲቀርብ ብር እሚባል ነገር ከለከለኘ እሚገርም ነው ኣሁን በርሜል ለሜሄድ 15k ከየት ላምጣ ጨነቀኝ
@Netser-b5q
@Netser-b5q 2 күн бұрын
የርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ምእመናን የአስመራ የሚኖሩትን ይዞ አሃደ ኢትዮጲያ ብሎ ከፀና አስር አመት አለፈው ሁሉም በአንዲት አገር፣ሰደቅ አላማ ወ ሃይማኖት ስር ቆመዋል ምስክረነቱ ሁሉ እያበረታን ነው።
@lidiafitiwi5042
@lidiafitiwi5042 2 күн бұрын
Pregnant 🤰 kthyd yfrkedal do ?
@mikking9432
@mikking9432 2 күн бұрын
ድምፅ ጥራት እባካችሁን ማይክ በነጠላ አትሸፍኑ
@alemtsehaydejene637
@alemtsehaydejene637 3 күн бұрын
የልዳዉ ኮከብ ሊቀ ሰማዕታት እኔንም አትርሳኝ😂😂😂
@Liyatube929
@Liyatube929 2 күн бұрын
Ene mehed eyefelekugn gen ticket alkoretkum men yishalegnal be tselot asbugn
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 2 күн бұрын
እህቴ እንደምንም መቁረጥ አለብሽ እኔም እህቴ ናት የግድ ሂዳ የቆረጠችዉ ትኬቱ ፕሪን አልሆን ብሎ በመከራ በቃ በስንት መከራ ነዉ የሄድኩት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለፈቀደ አላስቀረኝም ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@freyfaris7227
@freyfaris7227 20 сағат бұрын
Please correct the spelling on the place that shows the phone number. I think you are trying to say spiritual travel association.
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
Memehir Girma Wondimu 714 ዕውሩንም፦ አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል_ብለው_ጠሩት።” ማርቆስ 10፥49 ትውልድ ይዳን #subescribe_now
56:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 6 М.
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 214 М.