bermel Georgis የወደፊት ህይወቴ ተነገረኝ ሰይጣን ባካል እየመጣ ይፈትነኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 78,958

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ህዳር 13
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0954777779
0969917070_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram group t.me/elshadayg...

Пікірлер: 552
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 2 ай бұрын
የመምህ ግርማ ተማሪዎች እንዲህ የበረቱ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@Yodhfh
@Yodhfh 2 ай бұрын
እውነትነዉ❤❤❤❤❤❤
@ururur6108
@ururur6108 2 ай бұрын
አረ 3ትም ይሁን በጠም ደስ የምትል እፁብ እህት ነት ፀገውን የብዘልሽ❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍✅✅✅
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 2 ай бұрын
ትክክል ❤ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ አደራህን የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ😢😢😢
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 ай бұрын
ኣይዞሽ ኣንድ ቀን ይሳካል ሊቀሰማእትቅዱስ ጊዮርግስ ይርዳሽ❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
@ኣዙጓልትግራይ አሜን ለደጁያብቃኝ
@YohannesDemoz-j5c
@YohannesDemoz-j5c 2 ай бұрын
አይዞሽ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
@YohannesDemoz-j5c እሽ ለደጁያብቃኝ
@Mso-o5k
@Mso-o5k 2 ай бұрын
አዘሽ ❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እውነትም ትደነቅ ነሽ እኮ የኔ ጀግና በቤቱ ያፅናሽ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ እህተየ❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 ай бұрын
የተዋሕዶ እንቁ ብዬሻለሁ:: ዉበት ከመንፈሳዊነት ጋር ያደለሽ:: እዉነትም የእመቤታችን ስጦታ ነሽ:: ዘርሽ ይብዛ እንደ አሸዋ :: የፅናት ተምሳሌት :: ዘመድ ወዳጆችስ ደስ ይበላቸዉ:: የተዋሕዶ ፍሬ ነሽ:: እንኮይ:: የስደት መከራ ለበጎ ሆነልሽ ጠላትን ድል ነሳሽዉ:: በርቺ::
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
ስመኝ ስመኝ ይህው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶልኝ ሞልቶልኝ ህዳር 13 ከናንተ ጋር ልሄድ ነው አምላክ ጊዮርጊስ መጨረሻውን ያሳምርልኝ ፀልዩልኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
ወይኔ ታድለሽ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
ወለተ ኪዳን በጸሎትሽ አስቢኝ❤😢
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ Ай бұрын
ወለተ ሰላሴ በፆሎት አስቢኝ😢
@HoorWaleed2007
@HoorWaleed2007 Ай бұрын
እባክሽ እምነትና ፀበል አምጪልኝ የት ነሽ
@militsegay5273
@militsegay5273 Ай бұрын
እኔ ኣስበ ነበር ሂወተ የተማሳቀለ ነው እና ገዘብ ስሌለለኝ ተረፉኩኝ ማነው የሰማእቱ ቤት እደሰማይ የራቆው 😢😢😢ወለተህወት ብለሽ በጸሎት ኣስብኝ ደግሞ ኣንድ መልእክት ኣለኝ ለሰማእቱ የኔ ኣባት የኔ ሰማቱ እኔ ብቸኛ ነይ ለሁላቺን ልጆችህን እኩል ነው ኣደል ምታየን ታድያ የኔ መዳን መቸ ነው ? ኣባቴ እኔም ኮ ልጅህም ነይ😢 ስቃይ የስደት መጋራተት ማልቀስ ጭንቀት ይበቓሻል በለኝ በልሊኝ በማርያም ንገርልኝ እኔ ሃጥያቴ ብዙ ነው የፈለኩት ብለሙነው ሰማእቱ ላይ ሳይደርስ ኣጥያቴን እየከለከሎው ነው 😢❤
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
✅አቤት የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሩዎቹ እዱህ ክርስትናን በተግባር ነዉ ያስተማሩን የመምህር ግርማ ፍሬዎች በንስሃ በጾም በጸሎት በስግደት በቅዱስ ቁርባን የታወቁ የበረቱ ናቸዉ አቤት በርቱ ✅❤⛪🌾🌿🌷
@yebirguadinkye3550
@yebirguadinkye3550 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😅😊
@TenyeBernu
@TenyeBernu 2 ай бұрын
ቃንቃየንሽ ላይ አቸሻለው ሠማዕቱ ላንች የደለሠ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BebeYondimu
@BebeYondimu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 2 ай бұрын
ደምርኝ❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 2 ай бұрын
Amne Amne Amne
@EdenTesfaye-qx3xz
@EdenTesfaye-qx3xz Ай бұрын
Amen
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
እንዴት አደራቹ ይህን ፕሮግራም ትላንት አይቼዋለው ዛሬ ደግሜ የከፍትኩት ግን ዛሬ ለሊት ድንቅ ነገር ተደርጎልኝ ልመሰክር ነው ለሊት 8:00 ሆዴን በጣም አመመኝ ቁርጠት ጨጓራም አለብኝ ታድያ መዳኒትም አልወስድ ብዬ ከበርሜል ጊዮርጊስ የመጣልኝ ትንሽዬ ፀበል ነበረኝ እሷ እንዳታልቅብኝ በፀሎት ሁሃ እያባዛው ነው ምጠቀመው በስደት ስላለው ታድያ ለሊት ሲያመኝ ተነስቼ ኪዳን አድረስኩ ህመሙ ግን እየባሰ ነው እንደምንም ብዬ የሰማዓቱን መልካድን አድርሼ የፀሎት ውሃው ላይ ፀበሉን ፀበሉን ጠብ አድርጌ ጠጥቼ ተማፅኜ ተኛው ህመሙ የት እንደገባ አላውቅም ተኝቼ ጠዋት 3:00 ነው የነቃውት ለኔ የደረሰ ሰማዓቱ ጊዮርጊስ ለእናንተም ይድረስ እልልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ያለውት በስደት ነው
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህታችንየ ለኣንች የደረሰ ሰማዕቱ የሰማዕቱ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
@almazhidru1987 አሜን አሜን አሜን
@militsegay5273
@militsegay5273 Ай бұрын
ኣሜን ❤
@habshihabshi3105
@habshihabshi3105 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@Asmi715
@Asmi715 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb 2 ай бұрын
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ🙏❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
እኔ ሁልግዜ አረብ ሀገር ያሉት አህቶቼ ናቸወ የተዋህዶም የኢትዬጵያም ተሰፋዎች ናቸው ብዬ ሁልግዜ እናገራለሁ ለዚህ ነው ፈተናቸው የሚበዛው በርቱልን የኢትዬጵያ እንቁዎች❤❤❤ ለዚህ ደግሞ ይህች ድንቅ ሴት ምሰክር ነች የታደለ ተሰጠችው አምላከ ጊዬርጊስ ይጠብቅሽ ወለተማርያም ነኝ አኔም በፀሎት አሰቢኝ በሰማእቱ🙏🙏🙏
@tsegrdamesfint9513
@tsegrdamesfint9513 Ай бұрын
እውነት ነው ለማመንም ለመካድም ቅርብናቸው ቅን ልብ አላቸው እግዚአብሄርም ጥሎ አይጥላቸውም❤❤❤
@SelamKirosd
@SelamKirosd 2 ай бұрын
ኣብስደት ዘለናለ ናዓኪ የምስለና መዓረይ😢😢
@TiTiYou-r5j
@TiTiYou-r5j 2 ай бұрын
ኣሜን(3) ኣነ ሂንጠው እለ 😢
@HiwiTube-ug5wl
@HiwiTube-ug5wl Ай бұрын
አሜን፫ቅዱስ ቅንአት ቀኒአ😢🙏
@militsegay5273
@militsegay5273 Ай бұрын
ኣሜንንን ድራረይ
@محمد-ك6س5ع
@محمد-ك6س5ع Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😢
@MedhanitZenebe-nn3sv
@MedhanitZenebe-nn3sv 2 ай бұрын
እኔ ግን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ተራ ግን መቼ ነው እኔ ምጠራኝ አለም አድክማኛል እኔ እቅቶኛል አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጥራኝ እባክህን ማርያም ደክሞኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 2 ай бұрын
መምህእር አባታችን እድሜከጤናጋር ያኑርልን በእውነት የሰንት ነብስ አዳኑ በእውነት ተመስገን
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 2 ай бұрын
እህታችን ተባረኪ የሐሳብሽን ይሙላልሽ // በእውነት ጠንካራ እምነት ነው ያለሽ// በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል እንዲሉ ሀገር ቤት ሆነው ከቤቱ የራቁ በበዙበት ሀገር አንቺ በአረብ ሀገር በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ይገርማል //ስለ ዘመናችን ሁለቱ ድንቅ አባቶች (መመመምህር ግርማ እና ቆሞስ አባ ዩሐንስ ተስፋማርያም ) የመምህር ግርማ ፍሬ የሆኑትን መምህር ተስፋየን ትምህርት መመስከርሽም ደስ ብሎኛል//እኛንም ለደጁ ያብቃን//
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 ай бұрын
ስማዕቱ አባቴ ክበር ተመስገን።እንኳን ደስ አለሽ እህቴ!!! ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክበርልኝ።
@birukamare2626
@birukamare2626 2 ай бұрын
ነኔ እህት የሱባኤ እምትይዥበት መንገድ በጣም ደስ ብሎኛል የሰማእቱ እኔንም ልቦና ይስጠኝ እና ድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ ስለሰማእቱ ለመግለፅም ይከብዳል ስራው ድንቅ ነው❤❤❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 2 ай бұрын
እውነት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ የነመምህር ተስፋዬ ተማሪ መሆን መታደል ነው
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
ትክክል❤
@sarahabach2121
@sarahabach2121 2 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ሀጢአት አድክሞኛል 😢😢
@TnsTens
@TnsTens Ай бұрын
እኔም ደምሪኝ😢😢😢😢😢😢😢
@Lyu1219
@Lyu1219 2 ай бұрын
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቶቼ ወለተማርያም የሚል ዩቲብ አላት አበረታቷት
@kytyirgu7920
@kytyirgu7920 Ай бұрын
በጣም አስቀናሽኝ እግዚአብሔር ሲጠራ እንደዚህ ነው። ከዚያ አስቸጋሪ ከሆነ አለም ውስጥ እንዲህ አድርጎ ስለጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@mulu1270
@mulu1270 2 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር የእህታችን ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ዮመስገን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 2 ай бұрын
ቋንቋዬነሽ ላይ ነበር ያየሁሽ መታደልሽ ቀናሁብሽ እህቴ❤❤ አምላከ ሰማአቱ ቅዲስ ጊዎርጊስ እኔንም ስደተኛ ደካማህን አግዘኝና ለደጅህ ልብቃ እባክህ አበርታኝ🥰✅
@samrawittilahun-lm3et
@samrawittilahun-lm3et 2 ай бұрын
የማመን እና የፅናት ጥግ ደስ ሲል ሰመአቱ እንድመጣ ፍቀድልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 ай бұрын
ስመኝሽ..ስፈልግሽ አገኘሁሽ...quanquaye nesh lay new yawokuat. 🎉🎉🎉🎉
@elshua9530
@elshua9530 2 ай бұрын
Me too
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 2 ай бұрын
እህቴ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገናኝኝተብ ምን ብር እህቴ በርቺ በቋንቋዬ ነሽ ያ ሚዲያ ሰምቼሽ ነበር ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር፣በርቺ ፀጋሽ ይብዛልሽ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Ай бұрын
የነመምህር ግርማ ልጆች እንለያለን እንዲህ ነን።😊❤
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 2 ай бұрын
የሊዳዉ ለቀ ሰማአት ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ የዉስጤን ጭንቀት አንተ ታዉቃለህ እና በምሌጃህ በፀሎትህ በስጋየ በነፍሴ ትፈዉሰኝ ታድነኝ ዘንድ ለደጂህ አብቃኝ ስደተኛ ባሪያህ ነኝ ደጂህ የናፈቀኝ የራበኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ ሰደተኛይቱን ልጂሽን ሰዉ አርጊኝ ለደጂሽ አብቂኝ🤲😥🤲😥🤲😥
@BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
@BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እኛንም እንዳች ያበርታን እህታችን
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ እና እመምህር ተስፋዬ ልጆች በዉጪ ያለን አሰልጥነዉናል ቀድመን ሁሉን አሳዉቀዉናል ፡አሁን ሚዲያላይ የሚሳደቡት እናስባቸዋለን በፀሎት ፡፡፡እረ እንደ እህቴ በያገሩ የሰለጠንን በጣም ብዙ ነን እግዚአብሔር ይመስገን🟢🟡🔴🙏🙏🙏
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 2 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅር የማይልጌታ እማይበደል ባሪያየለምና ይቅርበለኝና ለደጅህ ይበቃኝ አቤቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅርበለኝ ማርኝና ለህቴ የለመከ ለኔም በቸረነትህ ተለመኝ ሀደለኛነኝ ግን ስለድንግል ማርያም ብለህ ተለመነኝ አሜንአሜንአሜን
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
አፏ ግን ሲጣፍጥ በማርያም ደስስስስ ብሎኝ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ እመብርሃን ትጠብቅሽ ያመንሽው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅሽ❤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
አሜን እህታችን በረከትሽ ይደረብን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛንም ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏💖
@QidistQidist-m3g
@QidistQidist-m3g 2 ай бұрын
በእውነት እህታችን ቃለ ህወሃት ይስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌷🌷🌷💐💐💐🕊🕊
@AlaAll-t7s
@AlaAll-t7s 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቷ ለደጅህ አብቃኝ እደሀጣይቴ ሳይሆን አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ 😢😢🙏
@SaraWolde-m4y
@SaraWolde-m4y Ай бұрын
የሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ታምር ሰሪ ነውና እንኳን ደሳለሽ ወለተ ማርያም እህቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብርና ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Ай бұрын
ስማዕቱ ለደጁ ያብቃን🤲
@زمزممحمد-ض4ش
@زمزممحمد-ض4ش Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ እኔም ለክብርህ ልመስክር😢😢😢
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
💒💒ፀጋውን ብዝት ትርፍ ያድግልሽ ጀግኒት በቋንቋየነሽ ሚዲያ ሰምቸሽ ነበር በጣም ጠንካራ ነሽ መጨረሻሽን የቅዱሳን አምላክ ያሳምርልሽ አሜን አሜን አሜን❤️❤️
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማ ፍሬዎች የመመህር ተስፋዬ ልጆች እየበዘን ነው ክርስትናን በተግባር እንዴት ደስ ይላል ተመስጌን አምላኬ እህቴ በረከትሽ ይደርብን ለአቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ። ቀፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሚካኤል
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Ай бұрын
እህቴ እኳን የራማ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሰማሺ🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማሺ👏 ሱባኤ መግባት ከአርብ አገር ሁኖ ትንሺ ፈታኝ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ሱባኤ ለመያዝ በቅተናል ምንም ባይገባኝ እግዚአብሔር ከነ ሀጢያቴ እያመሰገንኩ እገኛለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄው እኔም እልልልልልልልልልል በማለት አግዠሻለሁ እንኳን ደስስስ አለሺ አንቺን ያስደሰተ ሰማዓቱ እኛንም ያስበን ደስታሺ ደስታችን ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
ጀገና ፀጋውን ይጨምርልሺ ❤
@BrihaniBirahani
@BrihaniBirahani Ай бұрын
አምላክ ፍጥረቱ ያስበኝ አሜን
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 2 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወለተ ማርያም አንቺን የሰማ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ኃጢአትኛዋን ለደጁ ያብቃኝ በጾሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርያም ላቸሁ😢😢😢
@መቅደስ-ሠ8አ
@መቅደስ-ሠ8አ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ወለተዬ የኔ ጀግና ባለማሕተቧ❤ አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንም በደለኛዋን ልጅሕን ለደጅሕ አብቃኝ
@tsedallove
@tsedallove 2 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር የእህታችን ምስክርነት
@mare7241
@mare7241 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 2 ай бұрын
እህቴ በቤቱ ያፅናሽ መድሀኒአለም 💚🤲 ሰማእቱ ለደጁ ያብቃሽ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡን ወለተ እዝጉ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ አትርሱን ✝️
@GetuAdmasu
@GetuAdmasu 2 ай бұрын
የሴት ጀግና
@mussie1620
@mussie1620 2 ай бұрын
እምበር ትደነቅ ድንቅ ነሽ እግዚ አብሔር ድንቅ አድርሽ ያኑሪሽ
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላበቃሽ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለጅህ አብቃን❤❤❤❤
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ አምላከ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል Ай бұрын
አለቀ ሳጨርስ በእውነት ይለያል የሰማእቱ በረከት ለኛም ይደርብን ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ ቤተሰቦቼን አደራ ፈውስልኝ እህታችን ለአቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃላት ያጥራል ስደት ለተጠቀመበት ይሄን ይመስላል፡ እድሜና ጤና ለአባ ዮሐንስ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ ይሁን አሜን ሺ አመት ያኑራቸው ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን
@WalatmadhinBgashaw
@WalatmadhinBgashaw 2 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ አባቴ እንኳንም ለደጁ አበቃሽ ይድዬ እኛንም ከሥደት መልሦ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 2 ай бұрын
አባቴሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ እባክህን ለደጂህ አብቃኚ ሀጢአት ያደከመኚዲክማን ነኚ😢😢😢
@EmebetMabre
@EmebetMabre 2 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ነሽ እውነትም ትደረቅ በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠበቃለን መጨረሻሽን ያሳምረው በፀሎት አሰቢን ወለተ ስላሴ ከነቤሰቦቾ ብለሺ
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 2 ай бұрын
ስጓጓ እቦታውሳልደርስ ታመምኩኝበስደት እዳልቀር እርጅኝእመቤቴ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 2 ай бұрын
አይዞኝ እህቴ እመቤቴ ትዳብስሽ❤
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ ​@@EmabetzenaEmabetzena
@MuluneshFaris
@MuluneshFaris Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ስማዕቱ ይርዳሽ ጨርሶይማርሽ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ Ай бұрын
ወለተማርያም እህቴ ስጠብቅ ገምቼ ነበር እንደዛ እንደዛ እንደሚሆን እና በጣም ደስ ይላል ለአንቺ የደረስ ስማዕቱ ለእኛም ይድረስልን❤❤ከሁሉም በላይ ግን የከበደኝ የቤተሰቦቼ ጉዳይ ነው እንዴት እንደምለውጣቸው ንስሐ ግቡ ብላቸው ምን ስራን ይሉኛል😊ሰማዕቱ ለአንተ ስጥቸኃለው።
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላበቃሽ ❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
ይመስገን በጣም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
ሠማዕቱ አባቴ እኔም የልቤ ምኞት ከስደቴ ተመልሼ ለደጁ ለበረከቱ ለንስሀም ለስጋ_ወደሙም አብቅቶኝ የደጁ ባሪያ አድርጎ ቢያኖረኝና እናቶች አባቶችንም ሁሉ በደጅህ አኑረኸኝ የደጅ ባሪያ አድርገኝ አባቴ በማርያም💔😥አለምና ኑሮዋ ሠልችታኛለች የኔ አባት ፍቀድልኝና በቤት አኑረኝ እኔና አለም አንስማማም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zuhabbekelebedada7175
@zuhabbekelebedada7175 Ай бұрын
የኔ ውብ እግ/ር ዘመንሸን ይባረክው
@mesetemesete
@mesetemesete Ай бұрын
ቅዱስ ገወርጊስ ለደጂህ አብቃን
@zenayalew9779
@zenayalew9779 2 ай бұрын
እህታችን እንኴን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ለዳካሞች እህቶችሽ በፆለት አስቢን እኛንም ለደጁ እንዲያበቃን ሰማእቱ ባለ ፈረሱ ነፍሴ ተጨንቃለች የሰማእቱን ደጅ እስክትረግጥ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
ሰማሀቱ ወዳጅህን እናቴን ጥራት እና ፈዉሳት አተ እያለህ ታስራ አትቅር ስጠራህ ከተፍ ነዉ ምትልልላት አሁንም ከተፍ በልላት አተ ያለህ ጠላት እጅ እግሮን አስሮ ይጫወትባት አምናለሁ ሰማሀቱ እደምደርስላት ፈጠን በልላት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን በርቺ እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካር ሴት ነሽ እኛ የስደት ልጆቹን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@TesfaGifie
@TesfaGifie 2 ай бұрын
እባካችሁ ስለነፍስ ብላችሁ እኔም ለደጁ እንድበቃ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ፀልዩልኝ
@KidusRufael-e2y
@KidusRufael-e2y Ай бұрын
ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው!!!❤❤❤
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ ይክበር ይመስገን በእዉነት❤❤❤ደስ ብሎኝ ነዉ የጨረስኩት የኔ ዉድ ❤❤
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ 2 ай бұрын
ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ከተግባር ጋር መጨረሻሽን ያሳምረልሽ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቿ ብለሽ በፀሎት አስቢን
@liya7235
@liya7235 2 ай бұрын
ቋንቋዬ ሚዲያ ላይም ተከታትየሻለሁ ጀግና እህት ነሽ አርያ የምትሆኚ በርቺ ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት ሁኚ እየሆንሽም ነው በረከትሽ ይደርብኝ እህታችን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@GebreTsadik-d8z
@GebreTsadik-d8z 2 ай бұрын
ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የፅናት ጥግ ካንች ተማርኩ በርችልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 2 ай бұрын
ከዚህ ቦሀላ ፈተና ይመጣብሻል በርቺ
@ወሰንወሰን-አ9ዐ
@ወሰንወሰን-አ9ዐ 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
@Dav-2tube
@Dav-2tube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህት ሰማዕቱ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ በጣም ነዉ የናፈቀኝ ቦታዉ
@Mihret_27
@Mihret_27 Ай бұрын
የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እኮ ክርስትናን በተግባር እኮ ነዉ የሚኖሩት ሰማእቱ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤
@mabmab3012
@mabmab3012 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያስፈራው ልብ ወጥቶ የወደቀ ያክል ነው የሚሰማው ደስ የሚል ነገር አለው።
@Sghs-bx8gm
@Sghs-bx8gm 2 ай бұрын
እህታችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ያች ጥያቄ የኔም ጥያቄዬ ነዉ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስና አባዬ ገብርኤል ለኔም ይድረሱልኝ😢
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሀንም ትአምር አና ፅናት ያስማን ሰማእቱ ቅድስ ጀወረጋስ ለደጅ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም Ай бұрын
ዋውውውውው እሰይይይይ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ ወይኔ ወንድሜ ሲያገባ የተደስትኩትን ስሜት ነው የተሰማኝ ሰለአንቺ ውይይይ 100%እርግጠኛ ነኝ ብዬ ነበረ እንድ እንደምትሆኑ ማርያምን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አንቺን የረዳ ሰማዕቱ እኛንም ይርዳን
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s Ай бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን እኔን ሐጢያአተኛዉን ለደጁ አብቃኝ😢
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwetsolomon5899
@hiwetsolomon5899 Ай бұрын
አንደት መታደልነው በረከትሽ ይደርብነ አና በጣም ጎበዝ ነሽ አና ለሁላቺን በስደት ያለን እህት ወንድሞቺሽ በጸሎት ኣስብን ❤❤❤❤
@AronMesfin-rj1mw
@AronMesfin-rj1mw 2 ай бұрын
I went to Bermel Giorgis Words can't explained it's amazing. Those We live in abroad I can speak for myself because of the teaching of Memhir Girma I learned Segdet and tselot I am Lucky to be Orthodox.
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
Yes we are very lucky.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
Please give me እምነት ወይም ፀበል ከዛ የመጣ ቅጠልም እንጨትም ቢሆን🙏❤️
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
@@Heavennebiyu የት ነው ያለሽው
@AronMesfin-rj1mw
@AronMesfin-rj1mw 2 ай бұрын
@Heavennebiyu good morning I Wish I can but I Live in Live in London
@AronMesfin-rj1mw
@AronMesfin-rj1mw Ай бұрын
@@Heavennebiyu send me your contact Number
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
ምን መመረጥ ነዉ የዉነት😢😢 እዳች ባንሆንም ስደት ስደታችን መምህራችን ነዉ😢😢💒💒💒👏
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@egezabehir
@egezabehir 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
@KaaKsa-h9b
@KaaKsa-h9b 2 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል
@የማርያም-ነኝ
@የማርያም-ነኝ 2 ай бұрын
በረከትሽይደርብንኝ እህቴ በጸሎት አስቢንኝ ጸዳለ ማርየም ብለሽ ፈጣሪ ልጅ እንዲባርከኝ
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ መጣልን
@Bedesa12
@Bedesa12 2 ай бұрын
በጣም ታናድዳለህ አቀናባሪው ግን ሁሌ እኮነው የሚያንጠለጥል ቦታ ለምን ትቆርጠዋለህ ክፍል 2 ዛሬውኑ ልቀቁልን
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 2 ай бұрын
ተይ እህቴ በበጎ ነገር አስቢው በጉጉት እድንጠብቅ ነውኮ ደግሞም እዳንሰለች ይመስለኛል
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ Ай бұрын
አረ ተረጋጊ በሥላሴ ስም😅
@hwete-l2l
@hwete-l2l 2 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ሀጢአቴንም አድክምልኝ 😢😢😢😢
@AyateMohmmed
@AyateMohmmed Ай бұрын
ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አበቴ 👏👏👏🙏🙏🙏
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 Ай бұрын
ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስጎርጊስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ መጨረሻየኣሳምርልኝ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤❤❤
@Adhnni
@Adhnni Ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽን ያሳምረው ❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እህታችን ሰማእቱ አባቴ በረከቱ ይደረብን 😢
@Mk_samuel_tube
@Mk_samuel_tube 2 ай бұрын
እህቴን እንዲምርልኝ ፀልዩልኝ
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሥራ ድንቅ እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏🌹💐💐💐የኔ እህት እግዚአብሔር መርጦሻል በረከትሽ ትድረሰኝ ኃያሉ ሰማእት ቅዱ ስጊዮርጊስ ሆይ የተበላሸውን ማንነቴን አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝና ምስክርህ አድርገኝ አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን 🤲😔😔😔
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН