Best Eid cookies recipe | ምርጥ የኢድ ኩኪስ አሰራር | ANAF THE HABESHA

  Рет қаралды 45,019

ANAF THE HABESHA

ANAF THE HABESHA

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@eldutube-5505
@eldutube-5505 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ያረፋ በዓል ይሁንላቹ 🙏🙏🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@mohammedkassim5654
@mohammedkassim5654 8 ай бұрын
እናመሰግናለን😊😊
@jomanaww365
@jomanaww365 Жыл бұрын
በርች በጣም የሚጣፍጥ ኮኪስ ነው ሠርቸ አይቸዋለሑ አሪፍ ነው ጠንክሪ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@amirapannier9668
@amirapannier9668 Жыл бұрын
Wow MashAllah siyamer😊😊 Eid mubarek 🎉🎉🎉 Arefa 2023
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም አናፍዬ እንኳን ደህና መጣሸ የሚገርም ኩኪሰ ነው የሰራሸው ለኢድ የሚሆን ኩኪሰ ነው ደሰ ይላል ሰላጋራሽን አመሰግናለሁ 👌🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Ohhhh wow this is amazing food thank you for sharing
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አለምዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
@BurteBurte-t3e
@BurteBurte-t3e Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@samsam-er2ph
@samsam-er2ph Жыл бұрын
ማሻአላ ጎበዝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤)
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የጣፋጭ አዘገጃጀት ነው ሲያዩት እንዴት እንደሚያምር እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ በርቺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሐበሻዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@yashica5085
@yashica5085 29 күн бұрын
❤❤
@israelabera8580
@israelabera8580 6 ай бұрын
Betam yamiral berich❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@zemzemtahir5319
@zemzemtahir5319 2 жыл бұрын
Mashallah betam yamral kebew yet yegenal Addis Ababa negn
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት ያሉ ሱቆች ይገኝል በኪሎ ተመዝኖ ይሸጣል
@freworkbekele315
@freworkbekele315 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@munitube1159
@munitube1159 2 жыл бұрын
በርቺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@AnisaBadri
@AnisaBadri Жыл бұрын
Mashallah ba shano qibe yichalal inde
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
የቻላል ግን ጠአሙ ቆንጆ አይሆንም በኪሎ የሚሸጠዉ የኩኪስ ቂቤ ይሻላል መርካቶ አዳራሽ ፊት ለፊት የኬክ ግብአቶች የሚሸጥበት ዉስጥ ታገኛለሽ ❤🙏
@hayatayalew7847
@hayatayalew7847 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ትለያለሽ አቦ በርችልን
@hayatayalew7847
@hayatayalew7847 2 жыл бұрын
እዚሁጋ አንድ ጥያቄ ብጠይቅ ደስ ይለኛል ከተቻለ
@hayatayalew7847
@hayatayalew7847 2 жыл бұрын
እኛ ጋ የገበታ ቂቤ ብዙም ማግኘት አንችልም እና እሱን ተጠቅመን የምሰራቸውን ስራወች በአትክልት ቂቤ መጠቀም እንችላለን ወይስ የግድ የገበታ ቂቤ መሆን አለበት
@sheyimasheyima1291
@sheyimasheyima1291 Жыл бұрын
መሸአላህ ቆንጆ ነው በርቺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 2 жыл бұрын
Maa sha Allah I love it
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
thanks ❤🙏
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
መሻላህ ትስለም የዲክ
@vvtsr9867
@vvtsr9867 6 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ እህቴ ብስኩት ከኦቭን ውጭ በምን እንጋግር መብራት የለለበት ቦታ ብንሆን ከኦብን ውጭ ሌላ መገድ ንገሪን እስኪ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 6 ай бұрын
ዳቦ ቤት አካባቢያቹ ላይ ካለ እዛ ማስጋገር ትቺያለሽ
@mekiyaberihun3999
@mekiyaberihun3999 2 жыл бұрын
Masha allah betam konjo new berchiln kibew yegebeta new??
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አይደለም በኪሎ የሚሸጥ የኩኪስ ቂቤ ነዉ አመሰግናለሁ ❤🙏
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
Masha allah enamesgnalen
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@mohammedamin4739
@mohammedamin4739 6 ай бұрын
ንገሩኝ ስለላልገ ባኝነው ማጣበቂያው ምንድን ነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 6 ай бұрын
በመልመላት ነዉ ያጣበኩት💕🙏
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
Walekum selam
@elizabethtamiru3259
@elizabethtamiru3259 Жыл бұрын
Ye atkelt kebe metkem yechalal
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አዎ ይቻላል የኔ ዉድ❤🙏
@fetishambel
@fetishambel 6 ай бұрын
Melemelat menden nw eheta aseregegni pls marmarat nw
@fetishambel
@fetishambel 6 ай бұрын
Yetes yegegna eheta betam goguchalehu esekserawu
@ednaaripio7068
@ednaaripio7068 2 жыл бұрын
Plz write ingredients in eng
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
350 gram butter 1cup of sugar powder ¼ cup of corn flour Vanilla Baking powder 4 egg 5 cup of flour
@umukulthum8240
@umukulthum8240 Жыл бұрын
ነጩ ኮኮናት ነው ወይስ የተፈጨ ስኳር ?
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው የሰራሽው ግን አምስት ኩባያ ማለት በኪሎ ስንት ይሆናል አናፍዬ
@DagimGetinet-rr6tq
@DagimGetinet-rr6tq 5 ай бұрын
ቅቤው የተነጠረ ነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 5 ай бұрын
የተንጠረ አይደለም
@alemshiferaw9654
@alemshiferaw9654 Жыл бұрын
የገበታ ቂቤ ነው ?
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት በኪሎ የሚሸጠዉን ነዉ የገበታም ቂቤ መጠቀም ይቻላል
@zahramohamed8296
@zahramohamed8296 9 ай бұрын
የተነጠረ ቂቤ ነው?
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 9 ай бұрын
አይደለም የገበታ ቂቤ ወይም በኪሎ የሚሸጥ የኩኪስ ቂቤ ነዉ የሚሆነዉ
@nadiyamohammednadiyamohamm51
@nadiyamohammednadiyamohamm51 2 жыл бұрын
Endew mn ladirgshi beallah
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤🙏
@sadujale6926
@sadujale6926 Жыл бұрын
ቂቤው በዘይት ብንተካው ችግር አለው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ይቻላል ግን በቂቤ ቢሆን ይመረጣል
@LemlemHagos-bw2ly
@LemlemHagos-bw2ly 10 ай бұрын
ቅቤ የለለው ምሆን አይችልም
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 10 ай бұрын
ይችላል
@naefabdulfeta2941
@naefabdulfeta2941 Жыл бұрын
ዘልዛላ😂😂😂
@safiya3794
@safiya3794 Жыл бұрын
ግን ኢትዬ ይገኛል ከለሩ ቢጫው ፒኩ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አዎ አለ የኔ እህት❤🙏
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН
With one dough, I made 5 of the most famous desserts 🎉 Maamoul cookies, biscuits, Barazek and Sable
9:03
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 3,9 МЛН
10 WAYS OF FORMING A SHORT BAKERY
5:09
Home & Kitchen
Рет қаралды 8 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН