best Ethiopia (ምርጥ የኢትዮጵያ ቦታዎች ና ምርጥ ክላሲካል)

  Рет қаралды 350,875

ETATA TUBE

ETATA TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 жыл бұрын
የአገሬን ምድራዊ ገነትን አቀማመጥ በዚህ ልብ መሳጭ ባህላዊ የሙዚቃ ቅንብር ጋር ልዩ ድንቅ አቀራረባቾችሁ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል 👍❤🙏❤👍🙏❤🙏👍❤🙏👍❤🙏👍❤
@TarekeMoges-f6q
@TarekeMoges-f6q 21 күн бұрын
ክላሰከልያምራል
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 Жыл бұрын
ሰላሜን የሚያውጅልኝ ክላሲካል WOW❤
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 2 жыл бұрын
የሩቅ ትዝታ የሩቅ ናፍቆት ሰው የማያዉቀው ህመም
@MekashYimer-t6d
@MekashYimer-t6d 12 күн бұрын
እናመሠግናለን እምየ ዋዋዌዌ
@ادريسالمري-ن2ي
@ادريسالمري-ن2ي 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ እማማ ክፉሽን አያሰማን
@zulfa9000
@zulfa9000 3 жыл бұрын
አሚንንን
@amirrsefamohammed9259
@amirrsefamohammed9259 3 жыл бұрын
ውቧ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ
@haimanotmekurya2236
@haimanotmekurya2236 3 жыл бұрын
ስለ ሀገሬ የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@sarkalemtesfa8286
@sarkalemtesfa8286 8 ай бұрын
❤❤❤❤🙏😢😢አይ ትዝታ 😊
@dchakraborti9963
@dchakraborti9963 4 жыл бұрын
Pleasant music 👍👍👍
@wondesenaddisu1598
@wondesenaddisu1598 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወገን እምየ ሀገሬ ክውሽን አያሣየኝ ሠላም ለሃገሬ ለህዝቦች::
@abebeasegidew1892
@abebeasegidew1892 3 жыл бұрын
Very very nice!!! Thanks again for your collection.
@منىالحربي-ز2ج
@منىالحربي-ز2ج 3 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለምለሚቷ ናፈቅሽ ስደት ይብቃሽ በለኝ ሀገሬ ገብቼ ምናለ ጦሜን ባደርሁ እሚበላ አጥቼ ኸረ ስደት በቃሽ በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔
@lesedijames3300
@lesedijames3300 3 жыл бұрын
Ayzosh weda
@tehlaymel
@tehlaymel 2 жыл бұрын
Ayzosh and ken yihonal
@sameeramohmmed5269
@sameeramohmmed5269 5 жыл бұрын
አለብኝ ትዝታ በላም ላገራችን
@አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ
@አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ 5 жыл бұрын
አሚንን ውደዋ
@tektadesta8455
@tektadesta8455 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሮች ገነትናት❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 3 жыл бұрын
ይችን የመሰለች ሀገር እያለን ሀገር እደለለው ሰው በስደት አለቅን እፍፍፍፍ እረስደት ይብቃን
@muktirk
@muktirk 2 жыл бұрын
አብሽሪ እናትዬ ❤❤❤ ወደ ምትወጂያት ሃገርሽ አላህ በሰላም ይመልስሽ!
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
@@muktirk ኣሚን ያረብ ♥♥🙏
@sosikebede1406
@sosikebede1406 4 жыл бұрын
ይችን ውብ የመሰለች ሀገር እያለችን ኡፍፍፍ ስደት 😢😢
@gl2938
@gl2938 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
ሰው መች በቀለበት ታዲያ አውሬ ብቻ ሰው የሚያርድ አገር የለኝም ።
@adiadi9836
@adiadi9836 4 жыл бұрын
ሶስና:አይዞሺ:እህቴ
@ethiopiawi2471
@ethiopiawi2471 3 жыл бұрын
ማን ያሰራል
@zulfa9000
@zulfa9000 3 жыл бұрын
ስዳት አይኑ ይጥፋ
@zulfa9000
@zulfa9000 3 жыл бұрын
ወይኔ ባዚህ ትግርርኛ ያራሳውትን ትዝታ አስታወሳኝ
@hanokasalfewu8283
@hanokasalfewu8283 5 ай бұрын
ምንዋጋ አለ ሰዎች አዉሬ ሆኑ!! ብንስማማ የጎደለን አይኖርም ነበር 😢😢😢😢😢😢
@belchay9756
@belchay9756 4 жыл бұрын
አገሬ ትዝአለኝ
@galealemu587
@galealemu587 2 ай бұрын
nice instrumental
@jgghfg8694
@jgghfg8694 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ክላሲክ
@zelalemdesta5960
@zelalemdesta5960 2 жыл бұрын
ሐገሬ መመኪያ ክብሬ እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጁንታ ወደ መቃብር💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤👆👆👆👆👆💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@tigrayadey2059
@tigrayadey2059 2 жыл бұрын
ጁንታ ለዘላለም ✌ትግራይ ለዘላለም ትኑር❤💛ጥላትዋ ወደ መቃብር👎
@sosikebede1406
@sosikebede1406 4 жыл бұрын
እማማ 💚💛❤
@seidselman2029
@seidselman2029 2 жыл бұрын
Good
@abegado6362
@abegado6362 4 жыл бұрын
አቦ ፤ዕድሜ ይስጥህ ኑሪልን !!
@andargebeshah859
@andargebeshah859 2 жыл бұрын
buti country
@TamimaShj
@TamimaShj 10 ай бұрын
ሀገሬ መቸ ነው ቀን የሚወጣልሺ😢😢😢😢
@zulfa9000
@zulfa9000 3 жыл бұрын
ወው
@urjiiadem6275
@urjiiadem6275 4 жыл бұрын
Way hagare way biyyatoo
@lalebaxa7278
@lalebaxa7278 4 жыл бұрын
i love you classical music
@bizayehumekonnen9608
@bizayehumekonnen9608 3 жыл бұрын
berta Tiru kilasikale nwe
@yirgatadesse6663
@yirgatadesse6663 3 жыл бұрын
መተኪያ የማይገኝለት ሙዚቃ
@ehhtrhytee1234
@ehhtrhytee1234 3 жыл бұрын
እማማ ኢትየጰየ ናፍቅሽኝል ልጆችሰ ተጨንቀናል ሰላምሽ መቸኑው የሚሰፈኑው😢😢😢🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🏖🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳
@AliyiAhmed-vo8pc
@AliyiAhmed-vo8pc Жыл бұрын
Jireenyi si keessati ni ulfaate. Kanaaf baqa filannee😢😢😢😢😢😢
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 жыл бұрын
የለማን አገርን ማውደም ?? በረሃን ማልማት !! የ21ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማዊ ጂኦ ፓለቲክሱ ስው የተባለ ግዙፍ ወደ አውሪነት ተለወጦ ከምንም ከማንም በላይ ጥቅምን አሰቀድሞ ህሊናን በመሸጥና በማሳወር ወንድም ወንድሙን ፣ አባት ልጁን፣ ልጅ አባቱን እየበላ እንዲኖር አድርጓል 🙏🙏
@TsedekeErmyas
@TsedekeErmyas 9 ай бұрын
Tsedeke ermias
@bethelhemchernete9909
@bethelhemchernete9909 4 жыл бұрын
Ethiopia lezelalem tnur
@solomontadesse6463
@solomontadesse6463 4 жыл бұрын
The best instrumental music
@bbeidif3352
@bbeidif3352 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ
@andemariamkidane5940
@andemariamkidane5940 3 жыл бұрын
Nice
@AliyiAhmed-vo8pc
@AliyiAhmed-vo8pc Жыл бұрын
Hin taate maal haa gonuree...........😢😢😢😢😢😢😢
@rahelteasfay7650
@rahelteasfay7650 4 жыл бұрын
ሀገረ ገነት
@juglasbonbos
@juglasbonbos 4 жыл бұрын
Very soft
@hfks9321
@hfks9321 4 жыл бұрын
እድሜህይርዘም
@juglasbonbos
@juglasbonbos 4 жыл бұрын
አሜን
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 3 жыл бұрын
☝️😭😭😭😭😭😭በኛጊዜ ስደት አይንህ ይጥፋ
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 2 жыл бұрын
እኔስ ስሰማዉ ሆድ ይብሰኛል 😭😭😭😭😭
@Nour-ey1kc
@Nour-ey1kc 2 жыл бұрын
💚💛❤🥰🥰😘😘😘👍👍
@MULATUMEBA
@MULATUMEBA 2 жыл бұрын
I, thank you, those who tries to know ETHIOPIAN culture, really i have great respect ion b/se there is a positive interaction with nature & culture. But paving the way & counting of an algorithm is a great diseases.
@zafunega6171
@zafunega6171 3 жыл бұрын
💚💛❤
@AkliluEthiopia21
@AkliluEthiopia21 Жыл бұрын
Ethiopia today
@workugatiso6922
@workugatiso6922 4 жыл бұрын
abo yimechih
@AlemiyuAyelei5668
@AlemiyuAyelei5668 6 ай бұрын
😢😢😢
@phasikaethiopia340
@phasikaethiopia340 4 жыл бұрын
Betizeta hedeku
@Bacon280
@Bacon280 2 жыл бұрын
Chicken wings?
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥
@bethelhemchernete9909
@bethelhemchernete9909 4 жыл бұрын
Benatachihu atasleksugn
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and love we stand united. Basic society, we do not exclude humanity; We are a people who live by work Wonderful is tradition, the mistress of proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
💔💔😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gladisgladis4521
@gladisgladis4521 3 жыл бұрын
🇪🇹😘😍😥
@phasikaethiopia340
@phasikaethiopia340 4 жыл бұрын
Mesache new abet hageri wubeteshi
@የራያልጅነኝያውምያላማጣ
@የራያልጅነኝያውምያላማጣ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😨
@urjiiadem6275
@urjiiadem6275 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@awokemulatie1941
@awokemulatie1941 3 жыл бұрын
best instrumental music
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Best Ethiopian Instrumental classical music collection 2020 (Full Album)
57:38
የተመረጡ ሀገረኛ ክላሲካል ሙዚቃዎች
27:06
ቤስት Tube
Рет қаралды 21 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН