No video

BEST Ethiopian Wedding Entrance July 2019!!! Intercontinental Hotel Addis Ababa

  Рет қаралды 1,450,608

Kidest W.

Kidest W.

4 жыл бұрын

Video credits to Photo Desta
July 13th, 2019

Пікірлер: 487
@user-ku3qb1ll7p
@user-ku3qb1ll7p 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር ኢትዮጲያዊያንን የሚወክል ምርጥ ፕሮግራም
@rabitube4478
@rabitube4478 4 жыл бұрын
🤙🤙🤙
@AkramAkram-ie2yp
@AkramAkram-ie2yp 4 жыл бұрын
100℅
@haliminab9720
@haliminab9720 4 жыл бұрын
Sax
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 3 жыл бұрын
@@haliminab9720 w
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
The wedding really shows how Ethiopia is a diverse country with beautiful culture. Wishing you both a happy life together. Observer from London
@felekumengiste9574
@felekumengiste9574 4 жыл бұрын
እደዚህ ሰረግ የማረከኝ የለም የምር ምርጥ ሀበሻ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-gs5et7wc6f
@user-gs5et7wc6f 4 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ሙሲቃ ባይፈቀድልኝም ባህሉና የኢትዮጵያዊነት በጣም ደ ስ ይላል ይባርክላቹ ውለዱ ሳሙ ላላገባቹ ስደተኛ እህት ወንድሞቴ አላህ ይወፍቀን
@efhiopaethi4486
@efhiopaethi4486 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@abebeabebe595
@abebeabebe595 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ሰርግ ነው። ኢትዮጵያዊነትን እና ውበቱን የምያሳይ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ዉብ ኢትዮጵያን ስታምሩ ትዳራቹ ይባረክ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስሲልየአገራችንባህልነዉ ያዙት የአብርሀምየሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ በመዝሙር ነው የተዳርኩት ግን ይሔ ሰርግ በፍፁም ኢትዮጵያዊነትን እሚያሳይ ሰርግ ነው ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ዘመናችሁ ይለምልም!💚💛❤🙏👏
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
የሚዜዎች አለባበስ እንዴት እንደሚያምር ዋውው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰርግ ባህሉን ያልቀየረ😍🌹🌹🌹
@meseretatlaw8367
@meseretatlaw8367 3 жыл бұрын
So cute
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
አቤት የኢትዩ ባህላችን ሲያምር ኢትዩ ለዘላለም ትኑር
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
ቅን የሆኑ ሚዜወች ደስ ሲሉ ያላቸው ፈገግታ ሙሽራ ለማስደሰት የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁን
@AkramAkram-ie2yp
@AkramAkram-ie2yp 4 жыл бұрын
Betam mare
@lwebabaetiopia7534
@lwebabaetiopia7534 4 жыл бұрын
♥♥♥
@hassanidriss7626
@hassanidriss7626 3 жыл бұрын
.
@hassanidriss7626
@hassanidriss7626 3 жыл бұрын
.،.
@hassanidriss7626
@hassanidriss7626 3 жыл бұрын
570 066 966532 انا ظنوعنختةوةزوةةظزة ظظ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ደስ ሲል እኔም የዛሬ አመት ሙሽራ ነኝ ኢንሻ አላህ ማነው እንዴኔ የናፈቀው ይህ ቀን
@user-zk4ku4xz8i
@user-zk4ku4xz8i 4 жыл бұрын
እኔ
@tirngobeyene2400
@tirngobeyene2400 4 жыл бұрын
እጅግ የሚምር ሰርግ ነው ያብረሀምና የሰአራ ሰርግይሁንላችሁ
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
I love...love! How you two showed what beautiful and diverse cultures Ethiopia is made up of. Beautiful wedding and May God bless your union!🙏🏾💕💕💕
@sonja0707
@sonja0707 3 жыл бұрын
I was emotional just watching the bride and groom. I love the dancing and entourage of the couple's. It was so amazing.your culture is so rich and beautiful and bless by YAH 🙏🏽
@skysk5469
@skysk5469 4 жыл бұрын
The most beautiful and classy Ethiopian wedding by far! !!!🙏🏾 great job guys for representing the various Ethiopian dance and culture ❤️
@s.829
@s.829 3 жыл бұрын
@Ride On we are tegarus yes!, but we will not seperate from ethiopia because we will fight to the end!
@rimamari9057
@rimamari9057 2 жыл бұрын
እሰይ፣የኔ፣ጀግኑች፧❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@chepzchongil7728
@chepzchongil7728 2 жыл бұрын
I love wedding of Ethiopia will I find one to marry
@sdesta1327
@sdesta1327 2 жыл бұрын
Ethiopians with Ethiopia made outfits. Shows culture, togetherness, and thought out , beautiful wedding ❤️❤️❤️
@great-full3612
@great-full3612 4 жыл бұрын
It is truly beautiful and such an attractive bunch of people! The guests and the bride and groom group are all fabulous! The Dj is simply outstanding! Thank you for sharing ❤️🤦🏽‍♀️
@lubabaahmed1540
@lubabaahmed1540 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደሥ ሥትሉ ታዳሚው በሙሉ አለባበሣችሁ የሚዜወቹ ፈገግታ ሁሉም ነገር ደሥ እሚል ነው
@alemujabru4990
@alemujabru4990 4 жыл бұрын
አይለያችሁ ቀሪ ዘመዘመናችሁ የደሥታ ይሁን
@rakebyenatuwatube3125
@rakebyenatuwatube3125 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ስደት ተስፋ ያስቆረጠው እህህህህ አረ አምላኬ በቃችሁ በለን
@aalem9059
@aalem9059 4 жыл бұрын
ዉነትሽነዉ እህት አረ እግዚአቢር ስደትን በቃችሁ ይበለን
@rakebyenatuwatube3125
@rakebyenatuwatube3125 4 жыл бұрын
@@aalem9059 amen mama
@h.m.s7760
@h.m.s7760 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@imissyoumom687
@imissyoumom687 4 жыл бұрын
እነ የነ ውድ ሰርገኛ ባየው ቁጥር የማለቅስ
@tsehaymelese2164
@tsehaymelese2164 4 жыл бұрын
Enema zemenene besedetw chershe yesewe serge bayehu kuter endemeje ga malejese hone seray
@abeba4793
@abeba4793 4 жыл бұрын
አቤት አለባበስ ሙዜ እዲህ። ሲሸበርቅ አቤት ኢትዮጵያዊነት ሱስ እኮ ነው
@ethupiaethupia1568
@ethupiaethupia1568 3 жыл бұрын
Hi
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 3 жыл бұрын
Very well designed and organized. At the same time, it reflects the true culture of Ethiopia.
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እንደት ደስ ይላል ቃል ክዳን ኣብራህም ሳራ ያርግላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 4 жыл бұрын
አቤት ሚዜዎች እንደት እንደሚያምሩ የአመቱ ምርጥ ሰርግ
@ellenitesfaye5500
@ellenitesfaye5500 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃዱ ለዚህ ካበቃችሁ የኔ ቆንጆዎች ቤተሰቦቼ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላቸው።
@summersfinest5233
@summersfinest5233 3 жыл бұрын
Just found out I’m half Ethiopian, I want to learn my culture. So I am here 🇪🇹💛
@selenah25
@selenah25 3 жыл бұрын
Aww that's good
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Start exploring but from source full contents
@masrtsm5393
@masrtsm5393 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰርግ አላየሁም ድምቅ ያለ ነው ሙዚዋቹም ስረአት ያላቸው አለባበሳችሁም አንደኛ ነው ከምንም በላይ ድጄውም በጣም መሳጭ ነው ሙሽሩዋቹ የአብረሀም የሰሀራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@ark198989
@ark198989 4 жыл бұрын
PRAISE THE LORD!!!❤️😊🙏🙌That’s my big brother and my new sister in law!!! So blessed to have her in my family! GOD IS GOOD!!!!❤️😊🙏🙌❤️ For those waiting for marriage, wait! Don’t rush! Trust GOD’S timing!🙏😊❤️
@eduhaile5853
@eduhaile5853 4 жыл бұрын
Well said
@eduhaile5853
@eduhaile5853 4 жыл бұрын
Well said
@lebohangmokete9153
@lebohangmokete9153 4 жыл бұрын
I needed to hear that marriage is from God.
@ark198989
@ark198989 4 жыл бұрын
Lebohang Mokete Amen, yes it is! Marriage is GOD’S plan. Wait and trust in HIM. 🙏😊🙌
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
ያገባም አገባ የጣቸውም ጣቼ እኛ በቻ ቀረን ኮመንት እየሰጠን 😭😭😭😭😭😭😭መልካም ጋብቻ 🌹🌹🌹💃💃💃💃
@abbyendalew9944
@abbyendalew9944 4 жыл бұрын
Omg best wedding ever!!! Wish I was there😭
@kidestw.7750
@kidestw.7750 4 жыл бұрын
Abby Endalew Hehe thank you best friend 😂❤️❤️
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Melkam gabicha!! Gobezoch yihe nuw mulu ethiopiawinet malet. Yehulunim culcher endi mayet yasdestal. Loveee it.
@asmashure450
@asmashure450 4 жыл бұрын
ለየት ያለ ሰርግ!!!ይባርክላችሁ ይዝለቅይስመር ትዳራችሁ። ምርጥ ኢትዮጲያዊያን ናችሁ ከምር!!! ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች።
@fatekedir8707
@fatekedir8707 4 жыл бұрын
Ethiopiawii serg big like yigebachuhal Melikam ye TIDAR zemen yihunalachu!
@taniadavignon2103
@taniadavignon2103 3 жыл бұрын
Absolutely beautiful!
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 3 жыл бұрын
It breaks my heart when I see today's bad political situation of Ethiopia. when one observes how this wedding is planned knows what it means to be an Ethiopian and to feel like an Ethiopian. I LOVE YOU ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። አቃፊ። አቃፊ። መለያየት የሌለበት። ይህ ሰርግ ሆን ተብሎ ነው እንዲዝ የተዘጋጀው። መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች። የነሱን ፍላጎት ነው የሚያመለክተው። እወዳችኋለሁ። በጣም አርጌ። የተባረከ ትዳር ይሁን።
@user-yu9mb4uo9u
@user-yu9mb4uo9u 4 жыл бұрын
ስታምሩ 😱😱😱 አለባበስ 👏👏👏ልዮ ውበት 🥰🥰 ዉለዱ ክበዱ 👏 👏👏
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላሁ ያብረሀምየሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ወይኔ ስደት የህቴን ደስታዋን ሳልካፈላት ከፍቶኛል የማይደገም ነገር ሰርግ ብቻ
@user-su9xj1le4s
@user-su9xj1le4s 4 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ የሁሉንም ብሔር ነው የተጫወቱት ዋው ያብራሀም እና የሰራ ያርግላችሁ
@gionahra7754
@gionahra7754 4 жыл бұрын
D
@roseforever2935
@roseforever2935 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ። እራሳችንን ስንሆን ያምርብናል።ሀገራችን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚያኮራ ባህል ባለቤት ነች።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 4 жыл бұрын
ሚዜዎቹ በጣም ምርጥ ወደር የላቸውም👊👌👌👍
@jwebner9176
@jwebner9176 4 жыл бұрын
Depressed watching this. So many of us never had this chance. How did I ended up from Tigrinya drama to this???Congratulations Mearey! Many more happy years.
@Somalilander
@Somalilander 4 жыл бұрын
*Just Beautiful*
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 3 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA WE ARE LUCKY TO HAVE THIS ALL CULTURAL MUSIC I AM LET TO SEE IT BUT GOD BLESS ON YOUR LIFE AND WITH KID!!!!!
@mihiretmulu9028
@mihiretmulu9028 4 жыл бұрын
First of all, I love this 💕💕💕❤️❤️❤️. Secondly am I the only one that see Abyssinia Vine in the crowed?
@fatihiya8034
@fatihiya8034 4 жыл бұрын
Me too i saw him
@mekdes9004
@mekdes9004 2 жыл бұрын
Dj Zola is the best DJ in Addis, the best memories from our wedding is the songs he played.
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ሚዜዎቹ ምርጥ ናቸው
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
በጣም፡ሚዜዎችዉነት፡ታኮራላችሁ፡ስታምሩ፡ሙሽሮቹም፡ደርባቦች፡ትክክለኛ፡ሙሽሮች፡ድሜናፀጋ፡ያድላችሁ፡ያብረሀምና፡የሳራጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡በዉነት
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ምነው በጥቁር ካባ በተረፈ መልካም ጋብቻ
@tigistt0fajuliana211
@tigistt0fajuliana211 4 жыл бұрын
ዬሚራልዬሚራል
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ቀሪዘመና ችሁ የተባረክይሁንላችሁ።
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i መልካም የትዳርዘመንላችሁ።
@gedaedea8420
@gedaedea8420 4 жыл бұрын
This is the true color of my country Ethiopia. ወላይቲኛ የጨፈረው ልጅ ግን ፈታ አድርጎኛል
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ህብር ኢትዮጵያውነት ማለት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@hannamariam2534
@hannamariam2534 4 жыл бұрын
ስያምር ሁሉም ነገሩ እስከ አለባበሳቸው
@DrHared
@DrHared 3 жыл бұрын
In love with Ethiopian dance and songs...😘😘😘dope
@flimonabraham4440
@flimonabraham4440 3 жыл бұрын
Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 for ever orthodox ✝️🙏
@lamrotmamo
@lamrotmamo Жыл бұрын
Waw
@prhaneprhane3340
@prhaneprhane3340 4 жыл бұрын
የኔ ሰረግ በምኞት ቀረ አይ ሥደት ሥንቱን አሳለፈኩት
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 жыл бұрын
አይዞኝ እማ ለሁሉም ጊዜ አለው አይደል ሚለው መፅሐፈ መክብብ ምዕ 3÷1 ስለዚ አይዞኝ አንድዬ ካለው ውጭ ሚሀን ነገር የለም ከኛ ሚጠበቀው hope ማድረግ ነ new አይዞኝ!!!!
@user-qw7hm5qz6l
@user-qw7hm5qz6l 4 жыл бұрын
አዛሸ የለፍለ ለሁሉም ነገር ትግሰተ ይሰፍለገለ
@hicell972
@hicell972 4 жыл бұрын
አንድቀን ይሆልናል
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን እኔም እንዳችይ
@melakumeharie5648
@melakumeharie5648 4 жыл бұрын
አይዞህሽ እግዚአብሄር ባለው ቀን ይሆናል ።ባትሰርጉም ግዴለም ዋናዉ ፍቅር ይኑራችሁ
@hunminoz9019
@hunminoz9019 3 жыл бұрын
This is the most perfect wedding i have ever seen
@macy292
@macy292 4 жыл бұрын
Who else is quranteed and watching this in 2020? Lol...
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
Wow beautiful wedding
@seifubrhan1489
@seifubrhan1489 4 жыл бұрын
የቋንቋ ባለዽጋ አገር አለን ልንኮራ ይገባናል እንጂ መዋጋት አይገባም!!!!!
@user-fo1fd3bo7g
@user-fo1fd3bo7g 4 жыл бұрын
የቺ ቀን ማነው እንደኔ የናፈቀው
@workneshadissie824
@workneshadissie824 4 жыл бұрын
Amelakaaaaa
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
💗 አድ ቀን ይሆናል
@fiyorinahabeshawit25
@fiyorinahabeshawit25 4 жыл бұрын
ene🙌
@yohanayohannes5476
@yohanayohannes5476 4 жыл бұрын
Wwwgoogle eritrean musical instruments
@great-full3612
@great-full3612 4 жыл бұрын
You will be there soon 🙏🏽
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
ይህ ሀገራች የስት ቆንቆ ባለቤይት እንደሆነች የሜያይ ነው ዘሮኞች ተማሩ ሙሽሮች ያማረ ይሁንላችው
@hamzmo774
@hamzmo774 3 жыл бұрын
Wallahi azim habasha same family 🤣💖🤩 Eritrea n ethiopians n somalia
@ebuyeasefa7772
@ebuyeasefa7772 4 жыл бұрын
በሀገር ባህል የተዋበ ሠርግ ፈጣሪ ይባርክላቹ
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ስረአት ያላችሁ ሙሽሮችናችሁ እኔማ እየተመኝሁ ቁጪልበል መዳም ቤት ስደት ከርታታው😢😢😢
@GrmiyeSolomon
@GrmiyeSolomon 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላች በእውነት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-gx4yh3bd2u
@user-gx4yh3bd2u 4 жыл бұрын
ኧረ ወገን እስከመቼ የሰው ሰርግ እያየሁ እኖራለሁ ላገባ ነው
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ናፍቀኝእስከመቼየስው ስርግማየት
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ ዉዴ
@user-nu7sh7mt6s
@user-nu7sh7mt6s 4 жыл бұрын
@@user-in8dt2uc7f ይሳከልሽ ማርር ምኞት ኣይከልክልም
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እእእእእእእ እመቤቴቴቴቴ ትራራራራ
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 3 жыл бұрын
Yikinashi ehite
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 4 жыл бұрын
Wooooow blast waddagiga my dear love 🥂🥂🥂🥂🍸
@thefuturebossplays6655
@thefuturebossplays6655 2 жыл бұрын
This is so peaceful and beautiful to take in. Salam
@saifkhan4103
@saifkhan4103 4 жыл бұрын
መሻአላህ ደስስትሉ እኛም ለዚህቀን ያብቃን ከስደት ስንመለሥ ኢሻአላህ
@amazongetachew4257
@amazongetachew4257 4 жыл бұрын
Yamral betly albabesacheho
@misirahussen2074
@misirahussen2074 4 жыл бұрын
Thank you thank you so much
@rasta700banton7
@rasta700banton7 4 жыл бұрын
Just tigrinya this the best language in ethiopia ......,♥️♥️♥️ We never don't forget oh is mengistu and derg. Tigray adey awot nehafas deki adeyyyyyy
@user-pn7ks8mc8e
@user-pn7ks8mc8e 4 жыл бұрын
Stupid ass!
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 4 жыл бұрын
Also our cultur
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 4 жыл бұрын
እውነትም ንፁህ ኢትዮጵያዊ አለ ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው ኢትዮጵያውይነት ጌጥ ነው ኢትዮጵያዊይነት እምነት ነው ኢትዮጵያዊይነት አንድነት ነው ኢትዮጵያዊይነት ሕምራዊ ቀለም ነው ይህን ባህል ጠብቃችሁ በንፅህ ህሊና ስለኢትዮጵያዊይነት እንድናስብ ስላደረጋችሁን እናመሰግናችሗለን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበድ በምድር በሰማይም አይለያችሁ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
በጣም አሜንንን
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 жыл бұрын
እውነት ሰርጋችሁ በጣም ያማረ የተዋበ ምንም የማይጎለሁ ደስስስ የሚያሰኝ ሰርግ ነው ብዙ ተባዙ ቅዱስ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!! ግን የሰርግ ዘፈን ላይ አብዛኛውን ጊዜ ይዘወተራል አግባብ ያልሆነ ነገር ነው ምኑ ብትሉኝ ከዘፈን መሀል የእግዚአብሄር ስም ማስገባቱ ስህተት ነው። ስሙም ቅዱስ ነው ምህረቱም ለልጅ ልጅ ነው (ሉቃስ 1÷50) ስለዚህ የምረትን ባለቤት ቦታውን መለየት ይኖርብናል ማለት ነው እግዚአብሄር በሁሉም አለ ቦታውን ስል ግራ እዳላጋብ እርሱ ቦታና ጊዜ የማይወስነው አምላክ ነው ግን የእግዚአብሄር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይች ትዕዛዙ ነች ስለዚ እንጠንቀቅ። ከተቻለ ስሙን ለመቀደስ በመዝሙር ብናመሰግነው መልካም ነው ዘፈኑ ለብቻው መዝሙሩን ለብቻው ቢሆን መልካም ነው!! ትዳራችሁ በፀጋ በበረከት የሞላ የተተረፈረፈ እዲሆን የአምላክ ፈቃድ ይሁንላችሁ!!!
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
Wow new betam yamral alebabesachu ufffff endat endemimer 😍
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 4 жыл бұрын
Beautiful.
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
ካገቡ አይቀር በባህላችን እድህ ተዉበን የምን የፈረንጂ ቡትቴ መጎተት
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
This is one of the best Ethiopian wedding it included different Ethiopian culture God bless you
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
አውነትሽነው
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ምርጥኢትዮያየ ስርግነው ውልዱክበዱ ያብርሀምን እድሜ የሰጣችሁን።
@johanna8250
@johanna8250 3 жыл бұрын
ኧረ አይሄ የሀብታም መልስ ነው ሰርጉ አደለም....ማንም በሀበሻ ቀሚስ አያገባም 😂
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ።
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያሳድግላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😘🙌
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በጌታ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Wow this is an amazing entrance. Too late, I am already married.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Birthday, anniversary, there is place to celebrate
@asterouwayni7666
@asterouwayni7666 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ውድ የገሬ የኢትዮጵያቆንጆች
@fausiyaibrahim6106
@fausiyaibrahim6106 4 жыл бұрын
መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ስታምሩ
@galagala42
@galagala42 4 жыл бұрын
Wow wow wow Ethiopia💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ወይኔ እነ እንዴነሽ ደህና ነሽ አሉ አየኋቸው ደህና ናችሁ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ወይ ፍሉስ እን ቢኖረኝ እንድህ ዘና ብየ አገባ ነበር ችግሩ የለኝ ብቻ ደስ ይላል
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ ዉድ አይዞሽ ነገረ ግን ትልቅ ሰረግም ትንሽም ደገሽ እኩል ነዉ ትዳር የሚፀናዉ እግዚአብሔር በመካከል ሲሆን ብቻ ነዉ ።
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 4 жыл бұрын
ድግሱ ሳይሆን የተስተካከለ ትዳር ይወፍቀንን
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
@@user-ir5wo9hs9m እሱስ ልክ ነሽ ያው ሳያቸው ተመቸኝ
@burtrellglascoe6716
@burtrellglascoe6716 4 жыл бұрын
Beautiful congratulations 🎈🎉🍾🎊 ❤️💕😘😘🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vm7dk8ml1z
@user-vm7dk8ml1z 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ያገርና የባህል ልብሳቸው
@tkebebe
@tkebebe 4 жыл бұрын
Best wedding 😍😍😍😍
@Mamite-j6i
@Mamite-j6i 4 жыл бұрын
Beautiful! Egzhabhair yebarkachu !!! 😘
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው ለሙሽሮቹ መልካም። ጋብቻ ይሁንላቸውሁ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ያምራል የአብርሃም የሰራ ይሁንላችሁ።
@abdoulbasiousouman6236
@abdoulbasiousouman6236 Жыл бұрын
Merci beaucoup
@user-km6qs1id6w
@user-km6qs1id6w 4 жыл бұрын
ውውው ባተም ያረምል መለከሚ ስረጊ ሁላቸሂኒ😍😍❤❤👰💃💃💃
@melbournian100
@melbournian100 4 жыл бұрын
"Wishing you a lifetime of love and happiness."
@asteerwendie5215
@asteerwendie5215 4 жыл бұрын
Ewnet Ethiopiawnet ytenstebarqebet.ech nat Ethiopiachin waw!!!
@kaleahcollins4567
@kaleahcollins4567 4 жыл бұрын
Everything was beautiful
@deborahcroft5182
@deborahcroft5182 4 жыл бұрын
Sure know how to party. Blessings.
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 жыл бұрын
Woow the best of wedding congrats🤩
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Amazing wedding. The Best love it
@kidestw.7750
@kidestw.7750 4 жыл бұрын
@Fire Kassa ይሔነው ቡሔር ቡሔር ማለት ደስ ይል ነበር ላወቀበት ዘር ባንቆጥር ደስ ይል ነበር ይቅርታ ተሳስቼ ኮመንቱ ኣጠፋውት ! በጣም እናመሰግናለን
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 жыл бұрын
😳😳😳😁😁😁👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 4 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰርግ ያምራል
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 182 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Kefale&Desta wedding by dj germaye
13:30
Germaye Production
Рет қаралды 5 МЛН
Best Ethiopian 2018 Wedding (melse) Solivan & Solomon by Dj-Sami & decor
1:45:12
Yosi + Naizgi Wedding Melse - DC Eritrean + Ethiopian Wedding
1:41:09
Kidus Solomon
Рет қаралды 390 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 182 МЛН