KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት
24:28
🛎️ብሩክ ጥሎ ሄደ ሁሉም ነገር አብቅቷል💔😱
24:49
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
It’s all not real
00:15
አቤት ፍቅር ደስ የሚል ጊዜ ከቃል ጋር
Рет қаралды 262,053
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 374 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 600
@-haddiszema
Жыл бұрын
ፎቶዎቹን እና ስራዎቹን ለማግኘት የ Eyob__pictures የ Instagram አካውንቱ ውስጥ ያገኙታል 👇👇👇 instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDdkNTZiNTM= +251974024574ይደውሉ
@hayat2146
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@MesiChannel19
Жыл бұрын
ዋጋው የኔ ቢጤ ደሀ ይችለዋል ወይ አዲስየ 😅😅😅
@kfc8734
Жыл бұрын
መሻአላህ
@rishangiday942
Жыл бұрын
Ja ja 🙏 🙌 👏🏼 ❤️
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
@@hayat2146 ውዴ ደምሪኝ
@asteradise2467
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ የቃል የአድስ አድናቄወች በላይክ አሳዮኝ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@cameleayousef2922
Жыл бұрын
ማሻአላህበጣምታምራላችሁ፡አላህአይለያችሁ
@bzu4394
Жыл бұрын
እኔኝ 666እኛነኝ 🤨😏😏😂😂😂
@መቅዲ-ኸ7በ
Жыл бұрын
የኔ ውድ ቃልዬ እመብረአን ትቅረብሽ
@huriaombilal1033
Жыл бұрын
@@bzu4394 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🤣❤️🤣🤣🇪🇷❤️❤️❤️
@tube896
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለሰው ዘር በሙሉ። በመቀጠል ቃልዬ & ፈትለወርቅ የኔ ሳቂታ እም ብርሃን ትቅረብሽ ደስታን አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል እንዲሁ ደስታን ያብሰረን ። በመቀጠል ለኢዩ ካሜራ ማን በእውነት እጅህ ይባረክ ሰራህን እግዚአብሔር ይባርክ ግሩም ነዉ ፎቶው። በመቀጠል አንዲና አንድ ጥሎብኝ እኔ ይሄን ሆድ ማንጋጠጥ አልወድም ባህላችንም አይደለም ምንም ኃጢያት የለሁም ነገር ግን ከምንም እና ከምንም በዚህ ግዜ የሚያስፈልገው ፀሎትና እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ እንዲስጠን እና በስም ምግባር ለማሳደግ ይህሊና ጠንካራ እና ጥሩ ቤተሰብ ለመሆን እራስን ማዘጋጀት ይጠበቅብናል ከፀሎት ጋር ልጄ ሲወለድ ምን እለዋለሁ ብሎ ማስቡ ለዚህ ክንቱ አለም ሳይሆን መሆን ያለበት እኛ እራሳችን ያለፈነውን ያለፈንበትን የተማርነውን መልካም ስነምግባር ሆነ ተጋድሎ ነዉ ለነገ ለልጃችን ማስቀመጥ ያለብን እኛ ዛሬ የምንጓዘው በቅዱሳን ተጋድሎም አደል በቅድም አያቶቻን አባቶችን ያስቀመጡለንን አደል እንጂማ አሁን ይሄ ፎቶ ወይንም ሆዴን አንጋጥጬ ልጄ አየ አላየ ምን ይጨምራል ምን ይቀንሳል ደሞስ የምን ባህል ነዉ ቢለኝ ምን እለዋለሁ ምን ይባላል ያው የነጮች ባህል ነዉ ሌላ ምንም .......። እኔ መተቸት አልፈልግም መብታቹ ነዉ ምንም መሆን ትችላላችሁ ። ግን ስለምወዳቹ የልቤን ለንገራቹ ብዬ ነዉ ላይ ላዩን መኖርና መውደድ አልችለበትም ። እግዚአብሔር አምላክ አለምን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርከ።
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
Жыл бұрын
እውነት ነው ብለሻል እህታችን መካሬ አያሳጣ ። የእኛ ባህል አለመሆኑን በደንብ ያውቁታል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ደግሞም ብዙ አባቶች ተገቢ እንዳልሀነ ብዙ ትምህርት በተደጋጋሜ አስተምረዋል እኛ ግን መስማት ብቻ ነው ማዳመጥ እና ተግባር ላይ አንችልም🤔🤔🤔🤔🤔
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
Жыл бұрын
@@mariyamenatiymariyamenatiy8459 ትክክል 👍👍👍
@zikretewahedo6166
Жыл бұрын
> የሉቃስ ወንጌል 1 : 24-25
@eldanaeldana6274
Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ግን እናንተ የቤተክርስቲያንን ስርዓት በደንብ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ ይሄን የፈረንጅ በዓል በከተላችሁ ደስ አይልም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሱጋ መነጋገር እንጅ እዩኝ እዩኝ የሚል ነገር ከእናንተጋ አይሄድም ካስቀየምኩ ይቅር በሉኝ!
@lemlemyedingillij7465
Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ🕊🙏 እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው
@ariambelay5787
Жыл бұрын
Like amaresh yemechesh
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እመቤታችን ትቅረብሽ የፍቅር ሸማ ደርቦ ደራርቦ መድሃኒአለም ያልብሳችሁ❤!!
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው
@አማን-ተ8በ
Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሺ የምትሉ 👍👍👍
@kalkidantaye6174
Жыл бұрын
Alah manaw ena beselam migalaglat
@አማን-ተ8በ
Жыл бұрын
@@kalkidantaye6174 ሆሆሆ በናተ ማነው እምትሉት ፀባለሺ በዳቦ 😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
@@kalkidantaye6174 ልቦና ይስጥሽ ስነስረአት ለምን አይኖርሽም ምን አይነት ሴጣን ነው በሁሉም ቦታ በሀይማኖት የሚያናግር መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን፫
@Ethiopia511
Жыл бұрын
@@kalkidantaye6174 ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@kalkidantaye6174
Жыл бұрын
@@Ethiopia511 amen
@yddhd9554
Жыл бұрын
ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ኮሜታተሮች ግን በዚህ ታምራላችሁ ውብ ናችሁ እያላችሁ በሌላ ቦታ ግን እማይባል ነገር ከመናገር ብንቆጠብ መልካም ነው ባይ ነኝ የሁላችንም የየራሳችን ጉድለት አለንና የራሳችን እንይ እላለሁ በተረፈ ግን እንወዳችኋለን በርቱልን
@አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
Жыл бұрын
ባለትዳሮች ሁሉ እንደ እናንተ ቢዋደዱ ሀገራችን በፍቅር የተሞላች ጸብ የሌለባት ሀገር ትሆን ነበር። ስወዳችሁ መቼም ከእናንተ የሚወለደው ልጅ የታደለ ነው። ወልዳችሁ ታቅፋችሁ ለማየት ያብቃን ምጥሽን የአጥር ወፍ አትስማብሽ❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
Жыл бұрын
@@fatumawase ሊንክ ላኩልኛ
@gsts1256
Жыл бұрын
እኮ አድስ የኔን ጥያቄጠየክልኝ ይመቺህ አዎን ቃልየ አትወልጂምዴ ወላሂ ሁሌምነው የማስበው መቸነው የምትወልጂው እዴ እዛው አሳደግሺውኮ ቃል በተረፈ እወዳቺሆለሁ በርቱ
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
ሙሉውን ቀን ይግጠምሽ እህታችን ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ የተባረከ ጧሪ ቀባሪ አገሩን የሚያኮራ ቤተሰብ የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ መድሀኒአለም
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 ደምሪኛዋው
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
@@fatumawase እሽ እማ
@yezenyezen5804
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ አምላክ ነዉ ልጅነት ወጣትነት ፍቅር ትዳር ልጅ አቤት አምላኬ ክብር ምስጋና ለዘላለም ላንተ ይሁን ቃልየ እህቴ አዲስ ወንድሜ ቃላት የለኝም እናንተን ለመግለጽ እግዚአብሔር የማያልቅበት አምላክ ነውና በእድሜ በበረከት በፀጋ እሰከ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳያቹ ሁሌም በደስታ ቤታቹ ይሞላ
@ዜድነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
ቃልየ አላህ በሰላም ይገልግልሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ከስደት መልስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ጤነኛ ልጅ አላህ ይስጣችሁ ያረብ ስምላውጣደ ክክክክክ ሴት ከሆነች ቅድስት👧 የተቀደሰች ወንድ ከሆነ በረከት👦 የተባረከ ትርጉም ይመስለኛል
@guucfffg9668
Жыл бұрын
አብረን እናገኛት አለን እንየም ህልምዬ ነዉ ብቻሽ እንዳተህጅ ሆሆሆ
@ዜድነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
እሽ ክክክ
@hiwet9904
Жыл бұрын
Konjwech btame tameralchu
@sebletiruneh6087
Жыл бұрын
Yena wudochi sewdachu
@fauziajamal4524
Жыл бұрын
እኔን አግኝን ባክሽ እኔ ሠፊ ቀን እና ጊዜ አለኝ
@yecoleyahaddis3686
Жыл бұрын
ፎቶአችሁ በጣም በጣም ያምራል ቃል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ይከተልሽ ያሰባችሁት እንዲሳካ እመኛለሁ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰
@shalushalu8859
Жыл бұрын
ፅሀይቱ ከግባራችሁ ላይ ሁና የተነሳችሁት ይበልጥ ያምራል 😍😍😍ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝኝኝኝኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@shalushalu8859
Жыл бұрын
ቪዲዮውን አይቸ ሳልጨር 15 ላይክ🙄😎😁
@fathiyanasser2496
Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@fathiyanasser2496
Жыл бұрын
አላሀይጠብቃቹ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@shalushalu8859 ደምሪኝ
@kidistemru2198
Жыл бұрын
በስማም ለመምረጥ እራሱ ይከብዳል ሁሉም ፎቶዎች በጣም ያምራሉ የትኛውንም ብታሳጥቡ የሚጣል የለውም ቃልዬ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
ፍትህ ለቦረና ህዝብ ሠላም ለሀገራንች🇪🇹 በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ😍
@dhdeeu2460
Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ልጅችሁን ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ
@dhdeeu2460
Жыл бұрын
ወይኔ ግን ቀሚሱ መሬት ብትን እዳደረጋችሉት አበባ በትናችሁበት ቢሆን ዋዉ
@اميرهاميره-ب4ج
Жыл бұрын
ክክክክ
@redetayalew1187
Жыл бұрын
ተይ ባክሽ ቦረና አብዛኛው የኛ አይደሉም ፍትህ ለሚመስሉሽ ጠይቂ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ በስደት ያለን እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ እህቶቼ
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍😍
@adisababa1570
Жыл бұрын
አሜን
@wellotube2
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለኛም ለለፍቶ አዳሪዎች አላህ የእረፍት እንጅራ ይስጠን በአገራችን ላይ😥🙏🇪🇹
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@wellotube2
Жыл бұрын
@@sebelyoutube ቆየሁ ከደመርኩሽ 😘
@eamameyeamamey3575
Жыл бұрын
አሜን
@Salam-ul5ce
Жыл бұрын
አሜን
@bintOmer-xt6tj
Жыл бұрын
አሚን ያርብ የሰወ አኗኗሪሆንቀርን እኔመቸም በጣምእየክፋኝነወ 😥😒ለሄይርነወ ኢሻአላህ
@emebetwubetu813
Жыл бұрын
ቃል እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ነገር ግን እንደዚህ መገላለጡ ጥሩአይደለም ስለነብሰጡር ሴት መምህሮች ብዙጊዜ ያስተምራሉ ታዊቂ ለመሆን ብላችሁ ህግ አታፍርሱ በጣም አበዘችሁት ለሰላም ያድርግላችሁ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ የኔናት የመጀመሪያው ላይ ስታሳዝኝ ፎቶዎ ሁሉም በጣም ያምራሉ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላ እድትገላገይ አዛኝቷ ትርዳሽ እህቴ በድጋሚ ስትመጡ ባባን ይዛችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ እኛም እወዳችኋለን💕❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌
@tsedaleashagre2424
Жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ ቃልየ ወልደሽ አቅፈሽ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችው አክባርያችው ነኝ እዮባየ ትለያለህ የኔ መልካምና ትልቅ ሰው
@febenshow-7153
Жыл бұрын
አዲስ ፈጣሪ የባረከው ብሩክ ባል ከልቤ ነው ማከብረው🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tarikuaweriken1149
Жыл бұрын
ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የምታምሩት ቤቢ ተወልዶ ደሞ አብራቹ ለመሳቅ ለመጫወት ያብቃቹ ፎቷቹ ሁሉም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በትዳራቹ በሰራቹሁሉ ሁሉ ከግናቹ ይሁን
@msayeasefa8016
Жыл бұрын
ዋው.በጣም.ነው.የሚያምረው.ፈጣሪ.ፍቅራቹን.ያብዛው.እመቤቴ.ትቅረብሽ.ቃልዬ
@tgstlema8121
Жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬና አድስ ከአይን ያዉጣችሁ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ማማዬ እመብርሃን በሠላም ትፍታሺ ዬኔ ፈድሻ ዘመናችሁ ሁሉ ሁልም እዳበባ ይፍካላችሁ ውውውውውውውው ድድድድድድ የኔማሮች ቤቢዬን አቅፋችሁ የዛሬ 6ወር ይደገም የምትሉ ጋይስ በኮሜንት ግጩኝኝ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@tgstlema8121
Жыл бұрын
ከሜንትሺ ዝግ ነዉ??!!
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tgstlema8121 ደምሪኛዋውው
@tgstlema8121
Жыл бұрын
@@fatumawase እሺ ማሬ አንችም ደምሪኝ አብሺር
@ሰውነኝየአዳምዘር
Жыл бұрын
ለመምረጥ ሞክሬ ግራ ተጋባሁ ሁሉም ያምራሉ ቃልዬ እመ ብዙሃን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ አዱዬ የአብ ስጦታን ለማቀፍ ያብቃህ
@Samrawit1921
Жыл бұрын
እንደውም ዘገየች በየወሩ ነበር መነሳት የነበረባት ቃልዬ የኔ ሳቂታ አብዝቼ ነው ምወድሽ እመብርሀን በሰላም የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ በሰላም ትገላግልሽ 🥰♥️
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋውውዋ
@grrdasmariyam141
Жыл бұрын
አማምላክ ትቅረብሽ ቃልየ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አዲስና ቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@القرانالكريم-ض3ب
Жыл бұрын
እደዚህ እደተደሳችሁ በሰላም እሁለት ሁነሽ ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ያርግልላችሁ🙏🙏 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን ህዝቦቿም ይደሰቱ መከራን ያጥፍልን አሚን🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
Жыл бұрын
ሁሉም ያምራሉ እኔ በጣም የተመቸኝ እዛፍስር ሁናችሁ እሷም አተም ተደግፍችሁ የተነሳችሁት በነጩ በጣም ወዲጀዋለሁ ቃልየ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታዲርግሽ ወዴ❤
@GenetZoubi
Жыл бұрын
ቃልና አዴስ መጡ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሙች የኔ ተናፋቂዎች የናተ ቪድዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው ቃል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ ውድድድድ ነው የማረጋቹ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@እስልምነየየልቤትርታ
Жыл бұрын
እኔ ሳላዳምጥነው እምኮምተው
@fatumawase
Жыл бұрын
@@እስልምነየየልቤትርታ ደምሪኛዋው
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋው
@mulyeyemaryam
Жыл бұрын
እውነትም ወርቅ እንዴት እንደምታምሩ ያጥር ወፍ አትስማሽ ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የጭንቅ አማላጇ እመብዙሀን ትቅረብሽ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት አሁን የደረስንበት ዘመን ልጃችንን በማህጸን ለሌላ አሳልፈን እንሰጣለን ግን ህገ እግዚአብሔር እንዲህ አይልም ቢያንሽ ትንሽ ብንሸፈን ነው ለሁሉም እህታችን እና ወንድማችን እንወዳችኋለን የፍቅር ምክር ነው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት 😍❤
@meronm3413
Жыл бұрын
👍👍👍
@zikretewahedo6166
Жыл бұрын
ልክ ብለሻል!!! ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና። ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች። የሉቃስ ወንጌል 1 : 24-25
@sabamelese1129
Жыл бұрын
Tikkl mayafru enesun blo zemari tu
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
በትክክል
@nuhamintadese7231
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ ከዚህ በመቀጠል ግን አዲስ ዘማሪ ነኝ ትላለህ ያው ዘምረሃል ግን የምታስተላልፊት ነገር አንድ አንዱ ይሄ ለትውልዱ ምን ያስተምራል ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደዚህ አስተምራችሁ ነው የትስ ተማራችሁት ቅድስት ሃና እመቤታችን ፀንፃ ተሸሸገች ይባላል ቅድስት ኤልሳባጥም በፀሃፍ ቅዱስ እራሷን ለስድስት ወር እራሷን ሸሸገች ይላል እረ እናቶቻችን ሳይማሩ እንዴት ሹልክ ብለው ነው የሚወልዱት ይሄ ከአንድ ክርስቲያን አይጠበቅም በጣም አሳፈሪ ነው ይህ ያለንበት ዘመን እረ እናቶቻችን ማሩን
@MesiChannel19
Жыл бұрын
ምንም እንከን አይወጣለት ቃልየ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማሮች 😘😘😘
@mulukenmuluken3056
Жыл бұрын
እዮብ የኔ አባት አከባለላችሁት መሬት ላይ ዋውውው ነው እውነት በጣም ያምራል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው
@woletemaryam418
Жыл бұрын
እማምላክ ትቅረብሽ ቃልየ ፍቅራችሁ የበለጠ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላቹሁ
@abayneshfekadu9091
Жыл бұрын
ዋው ቃልዬና አዲሥ ሁሉም ፎቶዎች ያምራሉ በጣም ደሥ ይላል እዮባም እግዚአብሄር ይሥጥህ ተባረክ በርታ
@alamshetmasay5518
Жыл бұрын
ማነው የቃልዬ መውለድ በጉጉት የሚጠብቀዉ እመብረሀን ትቅረብሽ 21 ቀን ቢሆን ደስ ይለኛል
@jenetjen7566
Жыл бұрын
ለኔ ሁሉም በጣም በጣም ያምራለረ የእውነት እዮብ። ከካሜራ ማኖች ምንም ልዩነት የለውም ማለት በብዛት ካሜራ ማን በትምህርት የታገዘ ስለሆነ ነው። እና እዮብ አንደኘ ብያለው።
@Merci-m8v
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት መጀመሪያ ላይ በነጭ ልብሱ የተነሳሽው ያበደ ነው😘😘 ቃልዬ መቼ ነው የምትወልጂው እዮቤ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ
@ugyugyytgty9690
Жыл бұрын
እመ ብርሀን ብሰላም ተጋልግልሸ ቃሊዬ ግን ጥሩ አይደለም
@omusalemnyoutube8492
Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ፍቅራቸው ደስ ይላሉ እሷም ድብብ ያለች🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ😍😍
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋዋዋ
@tege6254
Жыл бұрын
እውነት እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ቃልዬ በሰላም ውለጅ የኔ ደርባባ የኔ ሳቂታ
@Master_ofElements
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ያንተም ቦርጭ አይታይም እዚ ላይ brother በጣም ጎበዝ ፎቶ አንሺ ነዉ
@ሰላምሰላምፍቅር
Жыл бұрын
ቃልዬና አዲስ የፍቅር ተምሳሌት♥♥♥👍👍👍👌👌
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@ameame9490
Жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር አመላክ ፍቅራቹውን ያብዛላቹ በእውነት ድንግል ማርያም በስላም ታገላግልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fghf5130
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሸ እህቴ በጣም ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ይህን ፍቅር አይቀንሰባቹህ ግን ጥያቄ ነው መቸም ስለ ሀይማኖት ከእናንተ በላይ እኔ አላሰረዳቹህም ግን ደግሞ ሴት ነፍሰጡር ስትሁን ድብቅ ብትል የሚሉ አበው አሉ ያው ላንቸው ለፀንሱም ጥሩ አይደለም አንድ ነገሩች ደበቅ አድረጋቹህ ያዙ ከዚያ ውጭ በሆድሸ ያለው በጀረባሸ ዙሮ አንድ የሁኝሸው ሁለት ሁነሸ ለማየት ያብቃን እመቤት ትቅረብሸ
@ታማኝነኝለቃሌ
Жыл бұрын
ጥሎብኝ መኮመት አልወድም በጣምነው እምወዳችሁ ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሺ👏 ድጋሜ 3ሁናችሁ ኑ👪
@tigestshomedecor5849
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ። እኔ ግን እንደውም ፈጥኖብኛል ጊዜው ለመውለድ መድረሱ ።የአጥርዋ ወፍ አትስማሽ አሜን።
@ngstiayalew752
Жыл бұрын
የነጩ ለብሰ በጣም ያምራል ፎቶው በጣም ደስ የላል የአጥር ወፎ አትስማሽ🙏🏿
@brhanwejerat516
Жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹ ቆንጆችየ🙏 እኛም እንደናንተ ፍቅር ይስጠኝ የምትሉ በላክ ኣሳዩን ♥️ይስጠኝ ኣሜን🙏♥️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንለሁለችንምይስጠን🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ 😍❤
@brhanwejerat516
Жыл бұрын
@@sebelyoutube Done 🙏
@tgstlema8121
Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝኝ♡♡♡
@salamahsalamah3086
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@vcd5555
Жыл бұрын
በጣም ደስስ ነው የምትሉ በእውነት የቃል ክዳናዋ እመቤተ ክዳነ ምህረት በሰላም ትገላግልሽ ቃልየ ኣደራሽ እምወዳት እና ሁለም ስጨነቅ የምታረጋጋን የምህርት እናት ክዳነ ምህረት ካንች ጋራ ትሁን 🤲🏻 እነ ክዳነ ምህረት ቀን ነው የወለድኩት ኣንችም ብዛ ብክዳነ ምህረት ቀን እንድትወልጅ እመኛልሁ 🌹 ሓድስየ ኣይዞህ በርታ እነ የገረመይ የኢዮብ ፎቶ አነሳስ በጣም ያምራል 🌻እዮብየ አንተም ምስት ኣግብተህ ከምስትህ ጋራ ማየት እፈልጋለሁ ሰላሙን ይብዛላችሁ 🌹
@Meron-gw1wj
Жыл бұрын
ቃልዬ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ውላጅ 🥰
@tadelchalye3108
Жыл бұрын
ስታምሩየኔውዶችእመብርሀንበሰላምትገላግልሽ
@soso-ji9np
Жыл бұрын
ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ በጣም ያምራል ፎቶዎቹ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@አስቱጎንደሬዋ
Жыл бұрын
ቃልየ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እናታችን ትቅረብሽ በእውነት ፍቅር ናችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚል መጨረሻችሁን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለተማርያምየክርስቶስባሪ
Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም የፍቅር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ እመ አምላክ እናቴ የሆድሽን ከጀርባሽ ታዙርልሽ እማ😍😍😍😍
@እናትያላህስጣታናት
Жыл бұрын
ቃል አላህ በስላም ይገላገልሽ ወልዳሽ አቆፍሽ ለመሰም ያብቃሽ አላህ ካች ይሁ
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
Жыл бұрын
ሁለታችሁም ውብ ናችሁ ውብ የሆነ ቃለ እግዚአብሔር የሚጠብቅ ለሀገሩ ለወገኑ ጠቃሚ የሚሆን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እናተንም እረጅም እድሜና ጤና ስጥቷችሁ በፍቅር ኑሩ በጣም ተወዳጅ ናችሁ በእውነት በርቱ
@kalkidanhaile8522
Жыл бұрын
እዮባን አለማድነቅ አይቻልም 🤗🤗
@meremere872
Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም አሪፍ ቢዶነው በሠላም ሁለትያድርግሺ ለልደሺ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃሺ ቃልየ እህቴ
@saniatube2360
Жыл бұрын
ቃልዬ ሁሉም ልብሶችሸ ፎቶዎቻችሁ ያምራሉ ነገረ ግን ማማዬ የቡዳ የሚያጋልጡ ናቸው ሆድሸ በጣም ያሥፍራራል ልብሱ በጣም የተጣበቀ ነው ደረትሸ ክፍት ነው ምነው ቃልዬ የሚዲያው አይን በጣም ከባድ ነው በአሁን ሰአት ጀረመን ሀገረ በግላጭ ሉሴፍረን እያመለኩት ነው እግዚአብሔረ ይጠብቅሸ ቅዱሰ ሩፍኤል ከጉንሸ ይሁን ማማዬ ካጠፍሁ ይቅረታ🙏🙏
@elizabethtesfatsion4596
Жыл бұрын
እስይ ስታምሩ ቃልየ እመቤትየ ትቅረብሽሩፋኤልየ ካጠገብሽ ያዝ እርጎሽ በቀላሉ ውልድ ያስደርግሽ
@wudasetube.3
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚያስቀናኝ. ለሁላችንም እንደ እናንተ ፍቅር ይስጠን
@senaytgirma437
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በተለይ ወደ መጨርሻው አከባቢ ያሉት ፎቶዎች ግን ስጦታውን ለኔ ብስጡኝ ምንኛ ደስ ባለኝ ምክንያቱም: የገጠር ልጅ እንደመሆኔ መጠን የገጠር ልጅ ደግሞ እንዲህ አይነት ፎቶ በጣም ብርቃችንና ውዳችን ሰለሆነ ስጡኝና ላሳያች ከከተማ ሰው ይሻላል የገጠር ሰው በማለት😄😄😆😆😘😘😎😎
@febenshow-7153
Жыл бұрын
ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ ወርሽ ሲገባ የሩፋኤልን ፀበል ጠጪ🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@Sebla-1288
Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ እውነት ሀይማኑታችሁን አክባሪ ፋቅራችሁ ፈጣሪ ካለ አንደ አዲስ ያለ ባል ይስጠኝ እንደ ቃልም የዋህ ሚስት ያርገኝ ስወዳችሁ
@senaittilahun7488
Жыл бұрын
የእዬባዬ ብዙ ውለታ አለባችሁ ብድር መላሽ ያርጋችሁ💞
@fikerttasfaye4488
Жыл бұрын
ቃልየ ሁሉም ያምራል ካሜራማን 1 በተለይ ፀሀይዋ የገባችበት እና የነጭው የለለ እስኪ በለይክ ለእዩብ ❤❤❤❤❤❤
@mabitmabit8186
Жыл бұрын
በነጩ በጣም ያምራል ዋዉእስኪ በነጩ ያምራል የምትሉ👍አሳዩኝ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
Жыл бұрын
የቃል ፊት ትልቅ ሠው አሥመሠላት ምነው ብዙ ጊዜ ህመም ይሠማታል እደ እኔማ ጥላሸት ነበር የምመሥለው ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ
@dgyfhj3487
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች ቃልዬ ድንግል ትቅረብሽ ❤️🔥
@rhamtistore5049
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ግን ይህ ያክል ድካም ምን ሊያረግ ነው። አይይይ የኛ ነገር ይገርማ ሰማያዊ ዋጋ ያስገኝ ይመስል እደው ምን ሊያድርግ ነው እዩኝ እዩኝ ምን ለማድረግ ነው ቅድስት ኤልሳቤጥን ምን ያህል ጽንሷን ሸሸገች እንድሚል። አዋቂ ነን የምንለው እግዚአብሔርን የምንበድለው እንበልጣለን ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@የእዮብእናትነኝ
Жыл бұрын
የምወዳችሁ ቃልና አድስየ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልበሰላም ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸውደ❤❤🥰
@hailahails8365
Жыл бұрын
❤❤😍😍😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@hailahails8365 ደምሪኝ❤❤😍
@fatumawase
Жыл бұрын
@@hailahails8365 ደምሪኛ
@diyantamrat4398
Жыл бұрын
እኔ እንዴት እንደምወዳችው እኮ ፎቶው ለምነው የሚገባው በጭለማ አገጯን ይዘህ የተነሳችውትን እፈልጋለው እኔም እርጉዝ ስለሆንኩ አምሮኛል እባካችሁ ቃልዬና አዲስ ሙሉቤተሰቡን እወዳችዋለው አብዬንም ሰላም በሉልን
@hiwetbrhanu5481
Жыл бұрын
እዮብ pictures አንደኛ 👌👌
@meronseyfu1174
Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ያምራል ፎቶዋችው አሪፍ ማስታወሻ ነው
@ስደተኛዋYOUTUBE
Жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እስከመ ፈገግ ብሎ ፈገግ የሚረግ ባል ይስጠን ያረብ
@marifazw7969
Жыл бұрын
እወይ ቃልየ አድሥ በጣም ነው ያመረባችሁ ሁሉም የበለጥ በነጭ ልብሥ በጣም ያምራል ለኛም ያድለን አችም በሠላም ውለጂ
@shewitsium5514
Жыл бұрын
እምዬ በስላም ትምጣሺ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝሽ ስታምሩ ወልደሽ ሳሙ ።🇪🇷
@kadooo7143
Жыл бұрын
እመብረሀን ትቅረበሽ ቃል🙏🙏 🤔ዉይ በስመአም አምላኬ አለባበስሽ ግን በፍፁም ስህተት ነዉ በተለይ የነጩ ልብስ አቺ ለለበሽዉ እኔ ጨነቀኝ ማለቴ ለልጁ አሰብሁ ጥብቅ የሚል ልብስ ደስ አይለኝም🥺🥺እዴት ተወለቀ ልብሱ ግን ነጩ ልብስ🤔🙄🙄
@Leulbeza
Жыл бұрын
በስዴት የምትኖሩ እህቶቼ ወልሳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ቃልዬም እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን
@tadelechadela9946
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tadelechadela9946 ደምሪኛዋውው
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋ
@mesimesi5465
Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም ወድጀ ዋለሁ በጣም ያምናል እዮባ እጂክ ይባረክ ቃል እና አዲስ እግዚአብሔር በሰላም ገላግሎሽ ልጃችሁን አቅፋችሁ ለመነሳት ያብቃችሁ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹሁ ፍቅር የሆናቹሁ ጥዶች በጣም አምሮባቹሀል እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ
@tigestmekonene6019
Жыл бұрын
በጣም ያምራል በሰላም ልጃችሁን ለመቀበል ያአብቃችሁ ማርያም ትቅረብሽ ።አዲስ ልጅ ሲወለድ አባት ፂሙን መላጨት አለበት ምክንያቱም ለአዲስ ህፃን በጣም ይኮሰኩሳቸዋል ።
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ዋው!!!በነጭ የተነሳቹትያምራል የተቀመጣቹት❤❤❤❤❤💯💯
@simegnsimegn6466
Жыл бұрын
እንዴት አንደምወዳቹ ቃልዬ እንዲሁ ዝም ብዬ ሳስበው ከነገ ወዲያ በ 21 የማርያም ቀን የምትወልጂ ይመስለኛል እና ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃል እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ሳቂታ
@ሁለገብtube
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ምርጦቻችን እመብረሀን ሁለት ታድርግሽ ቃልዬ 🙏❤️
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤😍
@تران-ف9ع
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች በጣም ታምራላቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እፍፍፍ ከሠዉ አይን ያዉጣቺሁ በሠላም እመቤቴ ትገላግልሽ ዉድድድድድድድድድድ ከል❤
@Liya-h8o
Жыл бұрын
ቃልየ ፡ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻአኺ ። ዉላድኩም ሓቂፍኩም የረየና ፈጣሪ።🙏
@haregmak1519
Жыл бұрын
ቃልዬ ልዕልት ስታምሩ በሰላም ተገላገይ ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምታምሩት ። እዬብ ፒክቸው 👏👏👏👏👏👏👏 ሁሉም ያምራል
@tigistmoges6922
Жыл бұрын
ታምራላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ
@tarytary495
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትግላግልሽ
@iloveethiopa9966
Жыл бұрын
ውፍፍፍፍ ስታምሩ እኛንም በስደት ያለነው እንደዚህ ያማር ትዳር ይስጠን ፈጣሪ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤❤
@لوفيلوفي-ط8ج
Жыл бұрын
Amenneee
@fatumawase
Жыл бұрын
@@لوفيلوفي-ط8ج ደምሪኛዋበቅንነትዋው
@roya2660
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@asresuasuu3150
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sosinafantawu-jd9lj
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እወዳችሃለን ቃልየ የኔ ፍቅር በሰላም ድንግል ማርያም ትገላግልሽ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያፅናላችሁ።
@እመቤትእሙ
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ዋው በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ፈጣሪ ፍቅሩ ያብዛላቹ ❤ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ
@asfc7228
Жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@genetg733
Жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ነው የምታምሩት ማሮች ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@lishanmelaku4315
Жыл бұрын
የእኔ ዉዳች እመቤቴን በጣምነዉ የምወዳችሁ ቃልወይ እመቤቴማሪያም በሰላም ትገላግልሽእማ💞💞💞
@yonatanteshome2121
Жыл бұрын
wow betam tamralachou i swear kaleye and addisiye bertu ezgiyaber beselam yigelagelesh kaleye my sister💚💛❤👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌✌✌🙏🙏🙏🙏💯💯💯
@meryyedengellej1448
Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ 🥰🥰🥰
@alayatsahilu4908
Жыл бұрын
ዋው ቃልዬ በጣም ታምራላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ !!!!!
@ፋኖ11
Жыл бұрын
ታምራላችሁ ቃል ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ💙💙💙💙💙
24:28
ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 324 М.
24:49
🛎️ብሩክ ጥሎ ሄደ ሁሉም ነገር አብቅቷል💔😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 32 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
23:13
ችግር የማያጣው ቤት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 411 М.
25:27
የአዲስ ድምፅ ተበላሸ ቃል ተጨንቃለች
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 226 М.
31:04
ሚስቴ እንቁላል ጣለች ድሮና ዘንድሮ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 696 М.
42:06
ጽናት || ክፍል 23 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
20:31
አዲስን በቅናት አቃጠልኩት አነቀኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 301 М.
25:54
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 285 М.
19:13
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 124 М.
19:22
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 250 М.
44:22
SELMI HASAB 2 EP 62 BY HABTOM ANDEBERHAN 🆕🎥👉 ሓዳሽ ደርፊ ብ ዳናይት ሃ/ሚካኤል ተዘርጊሓ ኣላ ሊንክ ኣብ description ኣለና
Habtom Entertainment
Рет қаралды 17 М.
21:38
እዮብ ጮኸ ቃል ራሷን ስታ ወደቀች
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 306 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН