ቤተክርስትያንን በውሸት የከሰሰው ጴንጤ ተሳስቸ ነው አለ | felege atnatewos | lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 3,952

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

7 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ቤተክርስትያንን በውሸት የከሰሰው ጴንጤ ተሳስቸ ነው አለ | felege atnatewos | lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ቤተክርስትያንን በውሸት የከሰሰው ጴንጤ ተሳስቸ ነው አለ | felege atnatewos | lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ቤተክርስትያንን በውሸት የከሰሰው ጴንጤ ተሳስቸ ነው አለ | felege atnatewos | lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 42
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 5 күн бұрын
እንደወም ልደት በጣም ትግስተኛ ነክ በእወነት ቢንያምም የተረጋጋ ነወ
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 5 күн бұрын
ልደታ ቃል ጀግና ነክ አሳፈርካቸው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 5 күн бұрын
ሁልግዜ ኦርቶዶክስን እንደዋሽዋት እንደ ዘረፍዋት እንደ ነገዱባት በአሽዋላይ የተመሰረተ እምነት ስላላቸውነው ሉተር ከኦርቶዶክስ አልወጣ ለምን ካቶሊኮችላይ አፍቸውን አይከፍቱም ከኛጋር ትከሻ ለትከሻ የሜለካኩት አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
@Hawii-ws9gy
@Hawii-ws9gy 5 күн бұрын
Qale Heyewat yasamalen Ledatyee ❤❤❤❤
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 6 күн бұрын
ፕሮቴስታንቶች አንዴ በፀጋው ስለዳኑ፡ በሀጥያት ቢመላለሱም ድህነትን አናጣውም በሚል የውሸት አለም ውስጥ ነው ያሉት፡ ለዚህም ነው ምድር በሀጥያት የተጨማለቀችው
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 6 күн бұрын
kale hiwet yasemalin lidetye❤❤❤❤❤❤
@mekonnengurara4449
@mekonnengurara4449 5 күн бұрын
ጌታ ሆይ 😂😂😂 አላስረዳኸኝም አላለም!!!
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 5 күн бұрын
ፔንጤዎች ያልገባቸው ጥምቀት ስራ ይመስላቸዋል። ጥምቀት ስራ ሳይሆን ስርሀት ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሰጠን የፀጋ ስርሀት ነው ካልሆነማ ማመን ስራ ነው ሊሉ ነው።።።
@etsegenetadmikew6648
@etsegenetadmikew6648 5 күн бұрын
Wendmoch nurulen ❤❤❤
@Ayeante
@Ayeante 6 күн бұрын
ጴንጤዎች ስታሳዝኑ። በጨበጣ ያለእውቀት ነው ለክርክር የምትቀርቡት። በኦርቶዶክስ ላይ ያላችሁ ጥላቻ ነው በድፍረትና በድርቅና እንድትከራከሩ የሚያደርጋችሁ።
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 5 күн бұрын
Ledateyi bewente kala hiwaten yasamalwgnlesu setelfa lamseradte Laguna telke temhireten agagnawe tabrake xcagawen yabezaleke
@tigistselashi8431
@tigistselashi8431 5 күн бұрын
አይ ፕሮቴስታንት በቃ ኦርቶዶክስን ያለ እወቀት መክስስ ብቻ የናተ አስተምሮ ::
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐💐💐
@ffgamer-og6md
@ffgamer-og6md 5 күн бұрын
Slchen
@ZeeAl87
@ZeeAl87 Күн бұрын
ለምንድነው ግን ድርቅ የምሉትየክርስቶስን እውነት መካድ ለምን አስፈለገ ፕሮተንስታንቶች ላለመረታት ሳይሆ ለመዳን ብትማሩበትትጥቀሙበታላችሀ ድርቅ እትበሉ
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 күн бұрын
ሥራ ለድነት ወሳኝ ቢሆን ኖሮ ጌታ ኢየሱስም መሞት ባልተፈለገ፡፡
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 5 күн бұрын
የቱ ስራ ወዳጄ ዝም ብለህ አትጃጃል የጌታን የመጀመሪያ ማዳን አምነን ተጠምቀን ነው ያለስራ ያገኘነው በፀጋው ኤፌ 2:8 ከዳንን በኋላ ደሞ ድሕነታችንን የምንፈጽመው ፍሬ በማፍራት በበጎ ስራ ነው ሮሜ 2:7 በበጎ ስራ በመጽናቶ የዘላለም ህይወት ይሰጠናል ቲቶ 3:14 ፍሬ ለማፍራት የግድ ስለሚያስፈልገው መልካም ስራ ይናገራል ያላፈራ ይቆረጣልና ዮሐ 15:2 initial salivation በነፃ በፀጋው ከኛ ምንም ሳይደረግ የተሰጠን ህይወት ነው ጌታ በሞቱና በትንሳኤው የሰጠን አምነን ተጠምቀን የምንድነው ድሕነት ነው ከዳንን በኋላ ደሞ መዳናችሁን ፈጽሙ እንዲሚል ፊሊ 2:12 የምንፈጽመው በአዲሱ ህይወት የምንመላለሰው በመልካሙ የእምነት ስራ ነው አያድነንም ያለው የሕግ ስራ የኦሪት ስርዓት ግዝረት የመቅደስ መስዋዕት አያድነንም ሲል ሮሜ ገላትያ የላከው ጳውሎስ አይሁድ አሕዛብን እናንተ ሕግ የላችሁ የመንፃት ስርዓት የላችሁ ተገረዛችሁ እንደኛ የእግዚአብሔር ልጆች ሳትባሉ እንዴት ወደክርስትና ትመጣላችሁ እያሉ ስለሚከሷቸው ጳውሎስ መልዕክታቱን ሲልክ አብርሃምን ያነሳል እናንት አይሁድ ሆይ እናንተ ምንም እንኳ የጌታን ቃል የተቀበላችሁ ባላደራዎች ብትሆኑ እኮ በሕጋችሁ መች ዳናችሁ? በመገረዝ ነው የምንጸድቀው ትላላችሁ የእናንተ አባት አብርሃም ከመገረዙ በፊት እኮ በእምነት ጸድቋል እናንተም አህዛብም ወደመዳን የምትሳቡት በሕግ ስራ በሆነች በግዝረት ሳይሆን በእምነት ነው(ደሞ በእምነት ብቻ ነው በል😂) ብሎ የኦሪት ስርዓት እንደተሻረ ይናገራል ሁሉም የሚድነው በእምነት በኩል ነው ይላቸዋል ስለዚህ ሰው አምኖ ተጠምቆ ከዳነ በኋላ ድሕነቱን የሚፈጽመው በእምነት ስራ ነው ሰው የዘራውን ያጭደዋል ገላ 6:7-9 የዘላለም ህይወት የሚታጨደው በመልካሙ ስራ ነው ጌታ ሲመጣ የሚፈርደው በእያንዳንዱ ክርስቲያን ስራ ነው ማቴ 25:31-46 የቤዛነቱ ማዳን በፀጋው ያለስራ ተቀብለናል ያን ማዳን የመፈጸም ድርሻ የኛ ነው እስከመጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል ጌታ ሲመጣም በስራው ይከፍለዋል ራዕይ 22:12 ሰው በእምነት ብቻ ይድናል የሚል አንድ ለናሙና ያህል አታመጣም (ይልቁኑ በእምነት ይድናል የሚል ነው የምታመጣው ወዳጄ እኛ በእምነት አይዳንም አላልንም በእምነት ብቻ እንጂ) አንድ ቦታ በእምነት ብቻ የሚል አለ ያዕ 2:24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ ይላል በእምነት ብቻ አይዳንም ተቀበሉት ይህ የአጋንንት እምነት ነው መልካም ስራ የሌለው የሞተ በድን ት/ት ነው። አውሮፓውን አለም ያጥለቀለቀ ቆሻሻ ት/ት ነው። ለማይሰራ ሰው ሃጢአት ነው ያዕ 4:17 አሁንም አይ እናንተ በጌታ ማዳን ላይ ጨመራችሁ ቅብርጥሴ ማለት ጀምሩ እኛ እንላለን ድነናል(አምነን ተጠምቀን በፀጋው ያለስራ በነፃ ኤፌ 2:8 ሮሜ 3:28) እየዳንን ነው(በበጎ ስራ ፀንተን ፍሬ በማፍራት 1ኛ ቆሮ 1:18 ለምንድን የሚለውን ግሪኩ ሶዞ ሜኖይስ እየዳንን ላለን ይለዋል) እንድናለን(ጌታ ሲመጣ በፍርዱ ኑ እናነት የአባቴ ቡሩካን ብሎ መኔግስቱን ይሰጠናል ዕብ 9:28) እምነት ሂደታዊ እንጂ ቅጽበታዊ አይደለም። ክርስቲያን ህይወት የእምነት ሩጫ ናት ሩጡ አትጃጃሉ
@be-liever
@be-liever 5 күн бұрын
አምኖ መልካምስራ መስራት የዘላለም ሂወትን የማያሰጥ ከሆ ። ክፉ ስራ ሃጥያትም ወደ ገሃነም አይገባም ማለት ነው በፕሮቴስታንት።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 5 күн бұрын
@@be-liever እነሱ እኮ ሰው መጀመሪያ ሳያምን በስራ ብቻ ይድናል የምንል እየመሰላቸው ነው ችግሩ
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 күн бұрын
ዛሬ ለልደት እና ፈለገ ቀይ ካርድ ተሰጣቸው፡፡
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 5 күн бұрын
ማንም አይሰጣቸውም ለምን ይሰጣቸዋል
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox 5 күн бұрын
ቀይ ካርድክን አፈርፍረክ ብላው የወንጌል ጠላቶች
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 5 күн бұрын
?መዳን ደም ከኦርቶዶክስ በላይ የዳነ አለ ወይ ጰንጤ እናተም ድነናል ብላቸዎል ስለኦርተዶክ የማወራት ብቃቱም እወቀቱም የላቹም
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 күн бұрын
ይሳኮርን ለምን አስወጣሄው? ፍርሀትህ ይህን ያክል….
@mulekidane2091
@mulekidane2091 5 күн бұрын
hulem bewushet kis! luther yesirawun yistew
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 5 күн бұрын
እናተ እኮ በፀጋዉ ስለዳናች መዳን ስለማይጠፋ ለዛ ነዉ ለካ ዝሙት ብሰሩ ሰዉ ብትገሉ ሰለማይዴ ለዛ ነዉ ዘራፊ የበዛዉ እናተቤት አስሩን ትእዛዛትን አትቀበሉም ለዛ ነዉ እየንን ሁሉ ብትሰሩ ድነት አይጠፋባቹም😂😂😂
@ZeeAl87
@ZeeAl87 Күн бұрын
ምን እይነት ደንቆሮ ነህ አውነት ከሆነእምነትህ እውነት መስክር
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 күн бұрын
ምነው ልደተቃልም ልክ እንደ ፈለገ ተሳዳቢ ሆነ? በዚያ ቤት የተሳዳቢ ቁጥሮች እየጨመሩ ነው፡፡
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 6 күн бұрын
ስድብና እዉነት እየለኝ ወገን ዝምብለህ ተማር ወንድሜ እንደዛ ይሻላሃል ጎቦዝ
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq 5 күн бұрын
ከወንድሞቻችን ወረድ በሉ ምክኒያቱም የሰፈር ወሬ ይዞ መቶ አሜን እንዲባል ነዉ የፈለጋቹ እኛም እንላለን ጴንጤ ዉሸታም ነዉ
@ሃራቲ
@ሃራቲ 5 күн бұрын
Pro detached temari eski teregagte yememar edil erasu ezi new yemitagegnew
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 5 күн бұрын
?ወንጌሉን በደንብ አንብ
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 5 күн бұрын
?እንደወ ምን ይሻላችሀል ወንጊሎን ላለመቀበል ካልሆነ በስተቀር ጴንጤዎች ያንቃችሀል
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 күн бұрын
ለመዳን ሥራ ወሳኝ ከሆነ አንድም ሰው አይድንም፤፤ ኦርቶዶክሶች ስሙ፤፤ ጌታ ኢየሱስ እኛ እንደንሞላው ትቶት የሄደው ባዶ ባታ የለም፡፡
@soslab5246
@soslab5246 6 күн бұрын
ሮሜ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ ⁷ በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል፤
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 5 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ለመዳን እምነትም ሥራም የግድ ነው እያለ እየነገረህ አንተ በቃ ተወው አትስራ ዋጋህን ትቀበላታለህ።
@be-liever
@be-liever 5 күн бұрын
እሱ ያናንተ ተረት ተረት ነው። ስለእመነትና ስራ መፅሃፍ ቅዱስን አንብብ
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 33 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 67 М.
ተሜ  ለጴንጤዎች ከባድ እዉነት አነሳባቸው | temu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
1:41:27
ትውውቅ | አጭር ጨዋታ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
7:02
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 247 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН