🛑 ቤተ ክርስቲያን ለምንድነው ለምዕመናን ፅዳት ያለው ሽንት ቤት የማትሰራው

  Рет қаралды 9,971

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @lijbinitube
follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 146
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እውነት ነው በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው ትክክል ለቤተክርስቲያን ያልሆነ ምንም አይሆንም ለቤተክርስቲያን ሁሌም ማዘጋጀት ግድ ነው እናመሰግናለን_
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🤲🤲👍👍🤲🤲
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አወዲመቸን እንኳን አቢሮ አደረሠን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@nunuawake3358 አሜን ኑኑዬ አሜን
@አማራብአዴንንይዘሕመቸምአ
@አማራብአዴንንይዘሕመቸምአ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የዋግምራ አማሮች በወለጋ የተፈናቀሉ አማሮች በርሀብ ምክንያት ከሞት ጋር ግብግብ ላይ ናቸው እባካችው እርዱአቸው ቆሞ ለማስቀደስም እኮ በሕወት መቆየት ያስፈልጋል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምሕ በክርስቶስ ይብዛልን ጥሩ ሃሳብ ነው በደብ መሰራት አለበት
@ወለተመድህን-በ5ኰ
@ወለተመድህን-በ5ኰ 2 жыл бұрын
ቢኒዬ የኛ ጀግና እመብርሀን ትጠብቅህ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም ወደ እናት አገር ኢትዮጵያ በስላም ገባክ ቢኒ
@ማርያምየጠላየለውምየለውም
@ማርያምየጠላየለውምየለውም 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በጣም ናፍቆን ነበር ጉባየ በርታ
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ቢኒ ማንም ትዝ የማይለው.
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን ጥሩ አስብ ነው
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Absolutely true Binye Melkam sew🙏❤️🙏🙏
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ወንድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤
@adeytube1728
@adeytube1728 2 жыл бұрын
ሀይ ቢኒ ዩቱብ እንዴት ልጀምር
@tigistbere7913
@tigistbere7913 2 жыл бұрын
ቢኒ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@ቤሩታዊት
@ቤሩታዊት 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ገባህ ወንድሜ ጥሩ ሀሳብ ነው ለበተክርስቲያን ያለህ ፍቅር አክብሮት ደስ ይለኛል ተባረክ
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለኪዳነምህረት ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቢንዬ እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ሀገርህ መጣህልን ቢንዬ ልክ ብለሀል እንደው ጊዜ ካለህ በእናቴ በኪዳነምህረት ስም እለምንካለሁ ወደ እንጦጦ ሀመረ ኖህ ኪዳነምህረት ገዳም ብትመጣ አርብ አርብ የፅዳት መርሀ ግብር አለን በፅሁፍ ብገልፀው ስለሚበዛ ከቻልክ ብትችል ብትችል ጊዜ ካለህ ብታወራኝ ያለውን ነገር እነግርካለሁ ቢንዬ የእንጦጦዋ ሀመረ ኖህ ኪዳነምህረት የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ
@yodittube11
@yodittube11 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዚልኝ ቢኒያችን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን💚💛❤️
@FrehiwotMahdere-ue2lu
@FrehiwotMahdere-ue2lu 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ እኛም እንወድሀለን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው፡፡ ብዙ ሰው በየዛፉ ስር ይሸናል ችግር ስላለ፡፡
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል 👍👍👍
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬ ቢኒ 😍ኪዳነ ምህርት የወጣት ዘመንክ ተባርክልንጥሩ አሳብ ነው ከጎንክ ነን እንኳን በሰላም መጣክልን🙋🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
ኧረ አሁን ስለ ሺንት ቤት የሚታሰብበት ሰአት አይደለም የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው ላይ ነው ያለነው የራያ የትግራይ እናቶች በርሀብ በችግር እያሉ አሁን በዚህ ስለዚህ ማውራት 🙄
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርመልካምነውሁሉንምያሳካዋልእህቴአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው ብሮ😍 በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የመፀዳጃ ቤት አመለካከታችንም አጠቃቀማችንም መስተካከል አለበት እናመሰግናለን😍🙏አጋርፋን ሰላም በልልኝ ግብርና ኮሌጁን😂😍
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት ትኩረት የማይሰጠው ነገር ነው ህንፃው ሲሰራ ለምን አብሮ አይሰራም
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ ልጅ ቢኒ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏😍
@godolyastube2932
@godolyastube2932 2 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነክ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይመለስክ ውንድሜ ልጂ ቤኒ
@nardizeanstokiya7347
@nardizeanstokiya7347 2 жыл бұрын
ቢኒ እኛጋር ሁለት ቤተ ክርስቲያን ተጀምሮ ቀር እስኪ አሰባስብልን ምዕመናኑ ትንሽ ነው አልቻሉም😌 💙💒💙
@ያናጋታስፋይቱብይ
@ያናጋታስፋይቱብይ 2 жыл бұрын
ሰላም ለእትዮጵዌያን 🇪🇹 ኤርትራውያን፣ፈጣርይማስጋን፣፣
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማችን አ አ በጣም ነዉ የመፀዳጃ ችግር በጣም አለ በፀሎት አስብን
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
ዳግም ድምፅህን ያሰማን ...
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን በትክል እንደዚ አይነት መሰራት አለበት እስማማለሁ
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 2 жыл бұрын
My childrens also has the same comment considering the toilet, returned home because of that. Be blessed
@nigatawgchew1356
@nigatawgchew1356 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያስፈልጋል
@bekeletechilo4113
@bekeletechilo4113 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቢኒ ጥሩ ሀሣብ ነው
@mrmam1265
@mrmam1265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቢኒዬ በርካታ
@estegenetgizaw1719
@estegenetgizaw1719 2 жыл бұрын
God blessed you .
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ትክክክል ቢኒ መፀዳጃ ቤት መታሰብ አለበት ✔ መልካም ጉባኤ በፀሎታቹ አስቡን
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ፈጣሪ የመረጠህ ነህ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ቢኔ.በጣምኮጠፍክ.ደሞአምሮብካል❤❤❤😂😂
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
@ወለተስላሴ😁😁😁እኮ 💖💖💖
@Lovebk98
@Lovebk98 2 жыл бұрын
A good point Bini.Many places don't have clean toilets.
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 2 жыл бұрын
beselame newu tefake enkuwan selame metake betselotachewu asebugn gubayewun egzeabhre yetesaka yaregelachewu
@yordanos3320
@yordanos3320 2 жыл бұрын
ጡሩ አሰብ ነው ቢኒዬ ሰላምክ ይብዘልን
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ግን ትኩረት ያልተሰጠው ነገር ነው እንደ ሚታወቀው አንድ ሰው ቤተክርስቲያን ሄዶ ከሁለት ሰዓት በላይ ይቆያል ጸበል የሚጠጣ አለ ለዚህ ሁሉ ሽንት ቤት አስፈላጊ ነገር ነው ጥሩ ታዝበሀል
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 2 жыл бұрын
ቢኒየ እካን በሰላም መጣህልን ወድማችን
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ቢኒዬ
@baluootanu6734
@baluootanu6734 2 жыл бұрын
⛪️🕊👌👌👌👏👏👏tikikili
@zackgulema6298
@zackgulema6298 2 жыл бұрын
It's a very important issue. The problem is not money but management.
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እመቤቴን ቢኔ እያሰብሁህ ነበር የት ጠፍ ብየ እንኳን ሰላም መጣህ እራስህን ጠብቅ ቢኒ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ
@yoftahegebru8013
@yoftahegebru8013 2 жыл бұрын
በጣም ያስፈልገናል
@yeshigulma3128
@yeshigulma3128 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ቢኒይ
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒዬ ምርጥ ሀሳብ ነው ዋናው ለሠው ልጅ መጀመሪያ መፀዳጃቤትነው👍👍👍👈🙏🙏🙏❤❤❤🕊🕊🕊
@shinodatube
@shinodatube 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ ሰላም ለሁላችን ሰላም ለአገራችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne
@samuelhailemariam7928
@samuelhailemariam7928 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ ማንም አላሰበውም🥰🥰🥰
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 2 жыл бұрын
ልክነው አንዴ ታሚሜ ሽንትቤትፈልጌ አጥቻለሁ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቢኒዬ
@ወደእማሆይጉዞ
@ወደእማሆይጉዞ 2 жыл бұрын
Tiru eyita nw tebarek
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 2 жыл бұрын
ቢኒ ጥሩ አሳብ ነው በቤተክርስትያን ጉዳ እውነት ነው አንዳድ እኔም የተመለከትኩት ከ እሩቅ ሊመጡ ይችላል አስፈላጊ ነው
@kassechkibru8694
@kassechkibru8694 2 жыл бұрын
ምዕምኑ በስረዐቱ አስራቱን እንዲያወጡ በንሠሀ አባታቸው በኩል በደንብ ቢነገርና ቢያወጡ ለሁሉም ልማት በቂ ነው!
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
ሠላም ላተ ይሁን ቢኒያችን ሠላምህ እስካለም ዳርቻ
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@FrehiwotMahdere-ue2lu
@FrehiwotMahdere-ue2lu 7 ай бұрын
Ewenetnew Lig Bini yetekedese hasabe new
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እስከዛሬ እራሱ መፀዳጃ ቤት ያለመኖሩ ይገርማል እንካን ቤተክርስታን ቀርቶ በየ አካባቢው ጉዞ ሲኬድ ቢቻ አስፈላጌ ነው ከተሰራም ለወዶች ለብቻ ለሴቶች ለብቻ መሰራት አለበት እናም ውሀ መኖር አለበት የእውነት እኔ ሁሌም አስባለው ??
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ቢንዬ
@ብዝ
@ብዝ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እውነት ነው ያልከው ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድማችን ቆይ (ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል) ለምንድነው ስለ ክርስቶስ ማይስብከው ሁሌ ስለ ምድራዊ ነገር ይሰብካል ለዚህ ፓስተር አንድ ነገር ብታቀርብ ጥሩ ነበረ !!!
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 жыл бұрын
እውነት ጡሩ ሃሳብ ነው በደንብ ሽንት ቤት ያስፈልጋል አንድ መምህር ሲነገር ሰምቸዋለሁ ሊታሰብበት ይገባል
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Selam.biniyeee.egzebaher.yimsgen.💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ሽንት ቤት ዋናው ትኩረት ሊደረግበት የሚፈልግ ነገር ነው እኛ ሰንበት ተማሪ እያለን ሽንት ቤት ለመጠቀም መቃብር ስር ነበር የምንሄደው 😀😀
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
dhguaa dha🙏🙏🙏
@sartytube3178
@sartytube3178 2 жыл бұрын
ምን አልባይ ቤተ ክርስቶስን ውስጥ ቸይቻል እደው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
አረ ቢኒ በጣም ጥሩ ሀሳብነዉ ብዙ ጊዜ አሰበዉነበር በተለይ እግራቸዉን ለሚታመሙ ፀበልተኞች መሬት መቀመጥ ለማይችሉ አረ በጣም ችግርነዉ አንዱ በተቀመጠበት ሌላ ሰዉ ይጠቀምበታል እራሱ በሸታ ነዉ በተለይ ፀበል ቦታ በርታ
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ልጅ ቢኒ የወጣቶች አረዐያ ነህ በርታ ወንድማችን
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ቢኒየ😍 ሰላምህ ብዝትት ትርፋርፋ ይበልልኝ የኔውድ ምናለ ሁሉ እዳተ ቢህን የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችንን ትንሳኤ ያሣየን💔
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Selam bro 💚💛❤
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
😇🙏
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ተፍተካል ሰላም ነው ኢትዮጵያ ገባክ እንኳን ሰላም ገባ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒዬ
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን እኮ ቤተክርስቲያን መፀዳጃ መሰራት ያለበት አይመስለኝም እንኳን ሽንት ቤት ምስራት እንትፍ ማለት እንደሌለብን ነው የምንማረው
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 2 жыл бұрын
አረጋውያን ህጻናት ኩላሊት ህመምተኛ ይኖራል ግድ ነው ራቅ አድርጎ
@zewditualemu8098
@zewditualemu8098 2 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ሀይማኖት ገንዘብ ያለው የለም እኔ ደብር ልባኖስ እናቴን ለማሞልከስ ሄጄ የታዘብኩት በዛ ቀን 200 ስው ነው የሚሞለክስው የህዝቡን ቁጥር ያውቃሉ ግን መጠበቅያው ቦታ ወንበር የለም, ማብራት የለም , ድንከዋን አልተተከለም ብዙዎቹ በእድሜ ከ70 አሜት በላይ ናቸው ይባስ ብሎ ዝናብ ዘነበ ማንም ዞር ብሎ አላየንም ከምሽቱ 2 እስከ እኩለ ለልት ይጠበቃል ምን አለ ድንከዋን ተክለው ወንበር ብያዘጋጁ መእመናን ከለለ እኮ በተክርስትያን የለም የመመልኮሻ ግብ ውስጥ ለመግባት በዛ ለልት ያለው ግፍያ ደብርልባኖን የምያክል ገዳም ይሄንን ለማድርግ ገንዘብ የለውም ብዬ አላምንም እባክህን ይህንን አስተላልፍልኝ ብሻሻል ጥሩ ነው እላለሁ
@haimanotabatetessema9369
@haimanotabatetessema9369 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ የወይበላን ጉዳይ ምን አደረስክ
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 2 жыл бұрын
አዉነት ነዉ ብንየ
@abrhetable
@abrhetable Жыл бұрын
ለዚያውም ቤተክርሰቲያን ተጣጥበን ፀድተን መቅደስ ምንገባበት ቦታ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ቢኒ እዴት ነህ እንኳን ሽንት ቤት ቤተክርስቲያንም ብዙ ያልተሰሩ አሉ እነርሱ ይጨረሱና ከዛ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳኸው ወንቅሸት ምድራዊ ገነት የጀግናው አባት የባለ ታሪክ አባት ወንቅሸትን እየሄዳችሁ እዩትማ ለሌሎች ተመሳሌት የሚሆን ወደር የማይገኝለት አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል 30 ሽት ቤት 15 የሴቶች 15 የወዶች ብለው ያስረከቡት የኛ አባት ባለታሪክ እዩትማ እንዲህ ናት ቤተክርስቲያን ማለት✅✅✅✅✅✅ ችግሩኮ ቢኒ ሁሉም ሰው ገዘብ ስለበለጠበት ነውኮ አያስቡትም ሽትቤት ለመስራት
@addisubura6203
@addisubura6203 2 жыл бұрын
እባክህ ቢኒ ለዳውሮ ሀገረ ስብከት አንድ ጊዜ ጨመረ ተመልከት(ዎላ ቅ/ሚካኤልን እንደተመከት✔➡ቦሳ ኪዳነ ምህረትንም ተመልከት)። እባክህሽ ስለ ኪዳነምህርት የቤቷ ሥራ በጅምሩ ላይ ቆሟዋልና😭😭😭😭😭😭😭
@ayinalemtsegay2689
@ayinalemtsegay2689 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ ቃል የገባሁትን 6 750 ብር ትላንት ልኬያለሁ በምሰንጀር ልኬለሀለሁ
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ 2 жыл бұрын
በወጣ ይተካ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
በርታ ቢኒ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
ወንድማችን አስተሳሰብህ ጥሩ ይመስለኛል ግን እኔ ጽድት ያልሁ የገጠር ልጅ ነኝ ቢያስ 12 ሰዓት ሽንት ሳይጠቀሙ ወደ ቤታቸው የሚመለስ ምዕመን ጋ ነው ያደኩ። ሲቀጥል ቤተ ክርስቲያን መብል መጠጥ ስለማይጠቀም ይመስለኛል እና ከግቢው ውጭ ቢሰራ ጥሩ ነው። አመለካከትህ ወንድማችን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ እንወድሃለን ።🥰
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ቢኒ እስኪ ወደ ባሌ ጊንርንም አስጎብኘን 🙏🙏🙏
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@hawwiiwsanbati9515
@hawwiiwsanbati9515 2 жыл бұрын
Uuufii dhugaa osooni biyyaa jiraadhee nani dhufayuu maliin godhaa re😭😭
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ጭራሸ ሸንት ቤት የለም እኮ ቢኒ እኔ የመሰለኝ ሸንት ቤት ቤተክርስቲያን ግቢ መሰራት አይቻልም ይሆን እላለሁ።
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Lj bene ewunetkn new Egzabehir ybarkk
@burtukanbut-zd4rk
@burtukanbut-zd4rk Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤
@abrahamlegesse3331
@abrahamlegesse3331 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rahel6129
@rahel6129 2 жыл бұрын
Biniye enkuan selam metaeh
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
ሰላም. ቢ ነ. ሰላም
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ወድማችን ዛሬ ይቅርታ ልጠይቅህና ደስታዬን ልነግርህ ነው የመጣሁት ከዚ በፊት ከመምህር ምህረታብ ትንሽ ተቀያይማቹ ነበር በዛ የመጣ ተናድጄብህ ያልሆነ ቃላት ተናግሬህ ነበር እባክህ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አርግልኝ😭😭😭😭💔🙏 አሁን ሰላም እደወረደ ሳያቹ እመቤቴን እባዬ ነው የቀደመኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ አድላይ ሆናቹ ሳያቹ ብዙ የማይመለከታቸው ሰዎች ሲያፌዙብን ነበር ሰላም ስለወረደ ፈጣሪ ይመስገን እዳየሁት ነው ወዳተ የመጣሁት እኔ በጣም የማከብርህና የምወድህ ምርጡ ወድሜ ነህ ላስከፋሁክ ነገር በእመቤቴ ይቅር በለኝ ይቅር ቃልከኝ በላይክ አሳውቀኝ ከዚህም የበለጠ እመቤቴ ፍቅር ትስጣቹ😭😭💔🙏🙏🙏
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
@ሳራእግዚአብሔርያክብርሽየኔውድአወእኛምበጣምተካፈተንነበር በሆነውነገርአሁልግንእግዚአብሔርየተመስግነይሁን🙏🙏 አሁንስላምስልውረድክብልመቤቴመርያምይሁንአሜን አሁንምፍቅርንያብዛልችውእግዚአብሔር💖💖
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
እኔእራሱታርቁየሚባልውሬስስማበበጣምነውድስታየንመቋጠጠርያቃተኝእናምበእውነትበጣምነውድስያልኝ እንኳንምድስአላችሁ💖💖💖💖 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
@@bzu4394 አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ ደስ አለን ዳቢሎስ ይቃጠል አድላይ ሆነው ሳያቸው ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ይህን ላረገ አምላክ ይመስገን😭💔❤🙏
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
@ሳራ❤️እግዚአብሔርይመስገንጠላትይፈርአሁንም🙏🌹🌹
@ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ
@ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ 2 жыл бұрын
ኧረ ባክ ቢኑ ድረስላት እናታችን ልትዘጋነው
@SaraSara-ci5ji
@SaraSara-ci5ji 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳፍር
@ዘውድነሽዩቱብ
@ዘውድነሽዩቱብ 2 жыл бұрын
SaLm Salm Slm Enkan Dena Maxah
GERE EMUN PART 201 | ገሬ እሙን ክፋል 201
33:59
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 33 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 52 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ጌም በመጫወቴ ትሬድ ማድረግ ቻልክ
52:14
Fanos Crypto
Рет қаралды 176
ሐረግ ( ክፍል 12)
31:57
ለዛ
Рет қаралды 75 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН