"ቤተ መድኃኔዓለም አናት ላይ መትረጊስ ጠምደውበት ነበር"| ወጣት መንበር ዓለሙ (የላስታ ላሊበላ ተወላጅ)

  Рет қаралды 11,876

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 3 жыл бұрын
አማራ በራሱ አገር ቅኝ ግዛት በትግሬ ወንበዴ ይሄ ሁሉ የመንግሥት አለመኖርን ያሳያል😭😭😭
@abirhanu2
@abirhanu2 3 жыл бұрын
መንበር በግልህ ላደረከው ጥረት ምስጋና ይገባሃል።
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
በጣም ፡ እማመሰግናለን ፡ እናንተን ፡ ግን ፡ ስለ ፡ ላሊበላ ፡ ከመጀመሪያዉ ፡ ጀምሮ ፡ ስለምታዘግቡ ፡ ተባረኩ ፡ መንግስት ፡ ተጫወተብን ፡ ያሳዝናል ፡
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
አብሮ ይስጥልን ኢትዮ ኒውስ በጣም እናመሰግናለን ስራችሁ ሲበዛ ምርጥ ነዉ ህዋት ሰተት ብሎ የገባዉ በአብይ ፈቃድ ነዉ
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
ሲበዛ ወራዶች ናቸው እነዚህ ግብረሰዶማውያን
@fre2226
@fre2226 3 жыл бұрын
የራስህን ሸሽተህ ወጥተህ!! ጦርነቱም ምን ያለን አስከፊና ወገኖቻችንን እንደ ጐዳ በጦርነቱም ማንም የመንግስት አካል እንዳርርዳቸው ሰው በራሱ እንደሆነ እየታገለ ያለው፣ የኖረው ውድነት ጣሪያ ነክቶ ሰው ገንዘብም እንደሌለው የሚበላ ምግብ እንደሌለ ፣እህል ለማስፈጨት በእግር እርቀት ተጉዞ እንደሚያስፈጭ፣ በመድሀኒት እጥረት ሰወች እየሞቱ ተቋማት እንደፈርሱ እየነገርከን አሁንም ጦርነት ነው ለዚህ ህዝብ የምትመኘው?? የምታውጀው ??ማንም የሚደርስለት አጋዥ እንደሌለው እያወራህ በምን ጉልበቱ እና አቅሙ ነው አሁንም ጦርነቱን እዲቀጥል የምታውጀው የምታወራው ይቃርናል !! እር ወደ ልቦናችን እንመለስ አሁን የተገነዘብኩት ህውሀት ብቻ ሳይሆን ጥላታችን እናንተ የአማራ ወኪል ወይም ተቆርቋሪ ነን የምትሉ አማራወች ናችሁ!! ለእናንተ ስልጣን ሲባል ለምንድነው ድሀው ወገኔ የሚሰቃየው ?? ጦርነት ሳይሆን ሰላምና መረጋጋት እርዳ የሚያገኝበትን መንገድና መልሶ የሚቋቋምበትን መንገድ ነው መጠቆም የነበርብህ !!! ጦርነት ይቁም !!! ህውሀት ላስታሰው ብቻ ነው ጠላትነቱ ወይስ ለመላው ኢትዮጵያዊያን???
@alukonjo.3905
@alukonjo.3905 3 жыл бұрын
ያማል መንግስት ግን ሞራል አለው መንግስት ነኝ ለማለት ብአዴኖች ግን እውነት አማሮች ናችሁ???
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ላስታ ቡግና የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የመጣን ጠላት ፈፅመን መታገል ማጥፋት አለብን ።
@BT-dz7cv
@BT-dz7cv 3 жыл бұрын
እነዚህ ዘረ ሰይጣኖች በዘር ማንዘራቸው ላይ ዋጋ የሚከፍሉበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወልቃይት ከሌለ የትግራይ ህዝብ አይኖርም ስለዚህ አብረን እንጥፋ። ሆሆይ!! በሴራ ነው ላሊበላ ወልዲያ የገቡት
@genetzcrochet8122
@genetzcrochet8122 3 жыл бұрын
Thank you dear (Menber). May God save Holy Lalibela from cannibal Tigrayan weyanie.
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
የመንግስት መዋቅሩ ነዋ ኑ እኛ ወጠናል ግቡ ብሎ ያስገባችው አይይይይይ አማራ እግዝአብሔር ይርዳህ ባንዳ በዉስጥህ ተሰግስጎ አስበላህ
@תדלהאשטה-ת6ק
@תדלהאשטה-ת6ק 3 жыл бұрын
ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ንግስ ንው የሚመስል መንግስት እስከመቸ ነው ዝም የሚለው
@anbessawfenta2303
@anbessawfenta2303 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መንበር፡፡ እኛ እንደምንሞት እናውቃለን፤ ስለዚህ አጥፍተን መጥፋት ነው የምንፈልገው የሚለው ዓረፍተ-ነገር አደገኛ ነው፡፡ አማራ ከስፋ ከቆረጠ፣ ለመሞት ከመጣ ቡድን ጋር አልዋጋም ብሎ እንዲቀመጥ የሚያዘነጋ ንግግር ነው፡፡ ጥንቃቄ ይደረግ፡፡
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
የወያኔ ጭራቆች ዋጋቸውን ማግኘታቸው አይቀርም እግዚአብሔር ም ያጠፋቸዋል ነቀርሳዎች ናቸው ከልጃቸው አብይ አራጁ ጭምር መንበር በርታልን እመቤታችን የኢትዮጵያን ህዝብ ትርዳልን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
በእውነት የአብይ አራጁ መንግሥት እነዚህን ዲያብሎሶች በትክክል ይረዳቸዋል አማራውን እና ኦርቶዶክስ ን ለማጥፋት ያን ያህል ኤርፖርቱን እንኳን ለመከላከል ያልመጣ አውሬ መንግሥቱ እግዚአብሔር ያጥፋቸው
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 жыл бұрын
የመንግስት ጦር ያለ ተፅዕኖ ያለምንም ጦርነት ስፍራዎችን ለወያኔ እያስረከበ መሄድ ምንማለት ነው? መንግስት አለን? ለሚንጣጡት ጀነራሎች መልዕክቱን አድርሱለት። ጥረታቸው ጭራቅ መስለው ሰውን ማስፈራራት ነው። አንተ ግን በየዋህነት ልታደርጉት ስላሰብከው ነገር ለምን ታወራለህ?
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ያማል የአማራን ማንነት ለማጥፋት አብይ የሚሰራው ግፍ ከባድ ነው ኢሬቻ ይሄው መከራ አሳይተውናል
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 3 жыл бұрын
እረ ማነው ይህ ሁሉ መከራ እና ሥቃይ ሞት በአማራው ላይ እንድደርሥ ያደረገውን መንግሥትን የሚጠይቅልን ???
@getahungirma8117
@getahungirma8117 3 жыл бұрын
አይዞህ ጀግና ነህ! ታግለሐል፣ ክብር ይገባሃል።የክልልም ሆነ የፌዴራል መንግስት ግን አለሁ ብሎ አፉን ሞልቶ ባይናገር ይሻለሀዋል።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Gala and tigres never being friends of amahara we have to watch them .because adepa is not representing us
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 3 жыл бұрын
ውጤት የሌለው ወሬ ጥቅመም የለውም ለወያኔ ይጠቅም እንደሆ እንጂ ለሕዝቡ ምንም ጥቅም ሲሰጥ አላየንም!!!
@getachewbogale9641
@getachewbogale9641 3 жыл бұрын
ጌታቸዉ እባላለሁ አሁን መንበሩ ያለዉ የት ነዉ ስልኩን ፓስት አድርጉልኝ
@african8846
@african8846 3 жыл бұрын
አንድርብ እሚባል ሠይጣናዊ ነገር ሠወች ቤት የሚገባ አለ ድርጊታቸው አንድ አይነት ነው
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን 3 жыл бұрын
ማህበረሰቡን ትታችሁ መታችሁ አሁን ታዳ ማን ይነግራቻዋን ??ስለዚህ አሁን አብረው ብልፅግናን መታገል ነው ለአማራ ሁለቱም ጥላታችን ናቸው
@adeladlewdessie3499
@adeladlewdessie3499 3 жыл бұрын
Saminachihu,siwedachihu ,ewinetegna zegabiwoch.
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን 3 жыл бұрын
ያሳዝናን አሁን ፍራቻየ ወጣቱን አስተባብለው አማራን እዳይወጉት ነው ።የኛ ሀገር ሰው የሚመራውን መንግስት የማያውቅ ህዝብ ነው አሁን የሚመራችሁ ሀይማኖት የለውም ኦሮሞ ነው ብለው ህዝቡን እዳያታሉት።
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
ወይ ፡ ትግራይ ፡ እናቶች ፡ ምኑን ፡ ወለዳችሁት💔💔💔💔💔💔
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 3 жыл бұрын
""ኢትዮጲያ መንግሥት አልባ!!! ሀገር😭😭😭
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 жыл бұрын
መንግስት ምን እየሰራ ነው አልገባኝም?????
@fikiradane6619
@fikiradane6619 3 жыл бұрын
Semi baynorm le media masematih yemiasmesegin new wendmie Berta !!
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 3 жыл бұрын
እኔኮ እስከመቼ ጸጥ መንግስት ተብዬው እፍፍፍፍ
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 3 жыл бұрын
ወንድም መንበር የማናውቀውን ሰለአሳወከን እናመሰግናለን ❤🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
የመቄት ህዝብን በግድ ሰብስበው የተናገሩት አንዳይነት ቃል ነው እንደ ላስታው ።
@tube-td9js
@tube-td9js 3 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ እፍ
@emebetabera827
@emebetabera827 3 жыл бұрын
እንዴት መምጣት ቻልክ መንገድ
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
በምን እንዴት መጣህ
@haftusisay7298
@haftusisay7298 3 жыл бұрын
መንብር አለሙ ዘላሊበላ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@አማርወለዬው
@አማርወለዬው 3 жыл бұрын
ደግ አደረጉ ለሰው ሞት ለሰው ደም ደንታ የሌለው የአብይ መንግስት
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 жыл бұрын
አብይእኮ የስብሀት ግልገል ነው ስለምንጠፋያሉት እውነትነው በሰው ብቻ ሳይሆን ትግሪ ዘሮ የሚጠፋ በፋጣሪም ጭምር ነው በበደልናበሀጥያታቸው እደሰዶምእና ገሞራ ጠፋይባላ።
@እህተካሳሁን
@እህተካሳሁን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አተአሰብን ህዝብህን አድን እረስትህንባርክ አተድረስልን🙏😭😭😭😭😭😭😭
@emebet4355
@emebet4355 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 አምላኪ ሆይ አይ መከራ
@abebazewdu2894
@abebazewdu2894 3 жыл бұрын
ኧረ እነዚህ ጨካኝ ናቸው መድሀኒአለም ያጥፋቸው ከሰው ተራ የማይመደቡ አውሬዎች
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ የሀይማኖት አባቶች ሳይቀሩ ትግሬን ሳናጠፋ አናርፍም ብለዋል የሚል አሳፋሪ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር ህዝቡ የሚነገረውን ነው የሚያም ነው
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 3 жыл бұрын
ይድፋቸው ባፍጢማቸው ክፍ የክፍ ዘር እግዚአብሔርየ ከምድረ ገጽ ያጥፍቸው
@abebeamha9519
@abebeamha9519 3 жыл бұрын
አዴፓ ስብስቡ ምን አይነት እንደሆነ አይገባም። ላሊበላን መከላከል ያልቻለ ነፈዝ
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 3 жыл бұрын
Amhara please,you are not Surviving,as far as Bedinu BADN is on your shoulder
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 3 жыл бұрын
يالله حفظ الله الشعب إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayelileyewu55
@hayelileyewu55 3 жыл бұрын
ባገራችን ጉዳይ ስለምትደክሙ ክብር ይገባችሁአል
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 3 жыл бұрын
Amhara you should be serious and bitter for your Enemies Talk talk doesn’t help you
@ሳሚያፍቅር
@ሳሚያፍቅር 3 жыл бұрын
መርዝ ጨምሮ መስጠት ነበር አፈር ይብሉና
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!፡
@habtamumebrie8839
@habtamumebrie8839 3 жыл бұрын
መንበር በጣም እግዜብሄር ያሳድግህ እሜሰማ ካለ እውነቱ ይህ ነው
@destawmelese4432
@destawmelese4432 3 жыл бұрын
የእውነት በትክክል ገልፃታን
@destawmelese4432
@destawmelese4432 3 жыл бұрын
የእውነት በትክክል ገልፃታን
@shumshuha
@shumshuha 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@messymeesy4350
@messymeesy4350 3 жыл бұрын
😢😢😢😢💔💔💔
@ሳቅበሳቅይሆንአቦ
@ሳቅበሳቅይሆንአቦ 3 жыл бұрын
እመበቴታጥፉቸው
@marenmita6056
@marenmita6056 3 жыл бұрын
I miss my family so much!!!!!😭😭😭😭😭
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በሌ ❤የተደበቀውን እንድናውሸ አድርገሀልና🙏
@mohammedalbeloshi6913
@mohammedalbeloshi6913 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 12 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 294 М.
Stiglitz says US Moving Away from 'Hyper-Globalization'
1:08:37
Bloomberg New Economy
Рет қаралды 2,7 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН