No video

#ቤተመንግስቱንም_እንጠይቃለን_ህዝቡ_ጋር_ቀልድ_የለም

  Рет қаралды 10,013

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia !#negashbedada #abuneteklehaymanot #pasterbinyam #mahbermedia

Пікірлер: 18
@user-mm9co6rk3q
@user-mm9co6rk3q 11 ай бұрын
❤❤❤ ጋዜጠኛ መምህር ደረጀ እንዲሁም አብይ ይልማ ላንተም አክብሮት አለኝ ነጋሽ በርቱ
@davidhai2167
@davidhai2167 11 ай бұрын
በእውነት ለእኛ ትልቅ ትምህርት ሚዲያ በርቱ መልካም አዲሱ አመት ይሁንላችሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
በርቱልን ወንድሞቼ 🙏🏿❤ ሶዶምን እንቃወማለን እናጠፋዋለን 💪💪💪
@user-mm9co6rk3q
@user-mm9co6rk3q 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳቸው በአሉ የሰላም በአል ይሁንልን ፍቅራችን ይጨምር
@asther503
@asther503 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ መክሊታቸውን በሚገባ ተጠቅማችሁበታል በእናተላይ እግዚአብሔር ይሰራል ታምራትነም ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 11 ай бұрын
በርቱልን፣ወንድሞቻችን፣ሶዶምን፣እንቃወማለን፣እግዚአብሔር፣ያጥፋልን፣።
@SamrawitAddis
@SamrawitAddis 11 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ወንዲሞች ኢግዚአብሔር ያበርታልን
@selinamax4108
@selinamax4108 11 ай бұрын
ከወጣቶች ጋር በጣም መሰራት አለበት ወጣቶችን ማሰተማር ወደ ማህበሩ ማቅረብ ሌላወ ደግሞ አርቲስቶቸ ላይ መስራት ዘፋኞቸን ዘፈናቸውና ከሊፖቻቸውን እኛን የማይወኩሉንን መክልክል ሚዲያውም ሀላፊነት አለበት ዘፈን ሲወጣ የሚያሳፍሩ ክሊፖችን አለማስላለፍ ማሰታወቂያዎች ምን ነው የሚያስተላልፉት ብሎ ማጤን ነው ግግገ በደንብ ወጣቶችን አቅርቡ እነሱ ናቸው የሀገር ተረካቢዎች
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 11 ай бұрын
Thanks and God bless you. ❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd 11 ай бұрын
መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን፣ የበሻሻው ያቀሰሰ ሰይጣን ንጉስ አብይን እግዚአብሔር በአጭር ጊዜ ፍርዱን ያሳዬን፣ እንደሳጥናኤል የውርደት ማጥ ውስጥ ይክተትልን። አሜን! አማራ- ፋኖ ሌሎችም እተተሰቃዩ ያሉ አንዳቸውም አይጉደሉብን።
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 11 ай бұрын
Selam 👋 lenat yhun
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 11 ай бұрын
እውነት ይሄ 21 ክፍለዘመንነው??🤔🤔 የሚሰራውንግፍ ቁጭብሎየሚያይ ጥቂቶች ለሕዝብና ለሀገር የሚጮሁበት ሀገር ኢትዮጵያነው?? ሕዝቡሰ እውነት ኢትዮጵያዊነው? ከነዛአለምን አፍካሰያዙ ጀግኖች አያቶቻችን የመጣ ሕዝብነው? ያጠያይቃል🇨🇬💪👍
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 11 ай бұрын
Andinet hayl new ye egziabher erdata yesew tibibir yteykal ewnet new mengistim liteyek ygebal egziabher ayleyachihu
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! አስቴርን አሞካሽኻትሳ አልገባኝም?ምንም አትገባኝም ።ግራ ! አቋሟ ተቀያያሪ!ምታወያያቸው ምርጦቹን ጠንቀቅ ጠበቅ!በለሁለት ቢለዋዎችን ????
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 ай бұрын
እኛ ማውራት ብቻ ነው አብይ አንተም ብትሆን የሌላ ሀገር ታሪክ ሀጥያት ብቻ ነው ምታወራው :: መሬት ላይ ወፍ የለም ሁሌ እነግርህ ነበር ሀገራችንን በዝተዋል አረ ስሩበት እልህ ነበር ይሀው እዚ ደረስን:: መምህር ደረጄ የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ለፍተሀል😢😢 ሌላው ለግዜው ያወሩና ይጠፋሉ ይህን አይቻለው😢😢
@user-dv9xz7ez2y
@user-dv9xz7ez2y 11 ай бұрын
ተለሳለሰ ረጋ ሰክኖ ፣ ስልጣን ለመያዝ ለመኖሮ ገኖ ። ተኩላ ሆኖ በግ ፣ ተገኘ ሰው ሰርግ ። እያስመሰለ ፣ ስንቱን ገደለ ። መንግስት ! አለሙ አዲስ አበባ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 37 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
ሰበር  ዜና ዛሬ ሁድ ቀን ናሃሴ /12/20/16አም
akram ቱዩብ ሚዲያ
Рет қаралды 55
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН