//ቤተሰብን ፍለጋ// "አባቴ እግሩን ሲታመም ልጄን ሳላየው ልሞት ነው? ብሎ ነበር" //ቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 84,028

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
Tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 120
@user-vx9ls3le8y
@user-vx9ls3le8y Жыл бұрын
የጠፉትን ሁሉ አላህ ከቤተሠቦቻቸው ያገናኛቸው😢😢
@user-bl3kd8uz4l
@user-bl3kd8uz4l Жыл бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
ማርያም ምስክሬ ናት ሰው አይጥፋባችሁ 😢😢😢 የእናቴ አባቴ ልጅ ታላቁ ወንድሜ ኪዳኔ የት ትሆን 😢😢😢😢😢 ሰዉ የጠፋባችሁ እኛ እንደምናነባ የምታነቡ ምንም የማይሳነዉ ቸሩ እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስ ሞቶ መቅበር መታደል ነው 😢😢😢😢
@romanlemma1683
@romanlemma1683 Жыл бұрын
እንኩዋን የዛች ሴትዬ ልጅ ያልሆነ እግዚአብሄር አወጣው
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Жыл бұрын
የጠፉትን ልባቸውን አራርቶ አላህ ያገናኛችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የምትፈልጓቸውን አግኝታችሁ በደስታ የምናለቅስ ያድርገን 😢
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ታገኙ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ😢😢
@tube379
@tube379 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ስኬት ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ በስደት ያላችሁ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ይሳካ ፈጣሪ ያገናኛችሁ❤❤❤❤
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx Жыл бұрын
አሚን
@ZuSweet-tr6bu
@ZuSweet-tr6bu Жыл бұрын
አላህ በስላም ያገናኛችሁ
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
@jemilahussen2214
@jemilahussen2214 Жыл бұрын
አሚን
@safias4050
@safias4050 Жыл бұрын
ኢሚንንን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
አሚን ያአረብ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
አይዞኝ እናታችን! ረዳይን ያገኙታል:: እኔ በፀሎት አግዞታለሁ:: አይዞት!
@user-vx9ls3le8y
@user-vx9ls3le8y Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቧት ሁሉ እህት ወንድሞቼ ለኔም ዱኣ አድረጉልኝ ብዙ ህልም አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ🎉🎉
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌹🌹
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያረብ ያረብ ለኔ ዱአአርጉልኝ ብዙ ጭቅት እናሀሳብ አለብኝ ወድሜ አሞብኝ ዱአአርጉልኝ ያረብ😥💔💔
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ የሁላችንንም አላህ ያሳካልን ያረብ
@user-vx9ls3le8y
@user-vx9ls3le8y Жыл бұрын
@@user-iw6pi2yn7f አላህ ያሽርልሽ ውዴ
@user-bl3kd8uz4l
@user-bl3kd8uz4l Жыл бұрын
መች ዬሆን ተራ የሚደርሰኝ በጉጉት እጠብቃለሁ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Жыл бұрын
የተጠፈፈችሑ ቤተሰቦቻቸው በሙሉ አላሕ ያሰገኒላችሑ ያርብ😢 🤲🤲🤲
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Жыл бұрын
እኔም አንድ ወንድሜን አፋልጉኝ በፀሎታችሁ አስብኝ 😢
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይርዳችው
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላቹሁም ፈጣሪ ያገናኛቹ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሁላችሁንም በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
መልካም እድል ለመላው የተለያዩ ቤተሰብ
@nebyatmnegstu
@nebyatmnegstu Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ
@girmaygermeso9094
@girmaygermeso9094 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ስራቹ ኡነት በርቱ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሁለቹንም አላህ የገናኛቹሁ ያረብ ሰምት አላህ የስደስተቹሁ የስደስተን
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k Жыл бұрын
ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ የተጠፋፋ ቤተሰብን በደስታ ያገናኛቸዉ ያረብ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ላይክ አድርጉ እስኪ ሰው እንድገናኙ ሰው ጋር እንድደርስ ለምን ላይክ አታደርጉም ግን ሌላ ቢሆን እስካሁን ላይኩ በእይታው ይደርስ ነበር
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሁላችሁም።
@hamzamifta5533
@hamzamifta5533 Жыл бұрын
አላህ ይረዳችሁ
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Жыл бұрын
ፀሎቴ ነው ወድምሽ እዲሆን አይዞሽ እግዚአብሔር ያቃል ስቲዬዋ እካን ልጃ አልሆነ ከመጀመርያም አሰታየታቸው ጥሩም አነበርም እደመጠየፍ ነብር አስታየታየታቸው እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ነው ያርገው መጨርሻው ያማረ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ነው ሁሉንም ለበጎ ነው 🙏🙏🙏
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
ወይኔ እስኬ ወንድሜ አብሮአደጌ ጎረቤቴ ።
@hafizah8495
@hafizah8495 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ 🥺
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Tebareku ❤
@meronpomi4988
@meronpomi4988 Жыл бұрын
ተባበሩን በናታቹ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
የኔናት ሴያሳዝኑኑ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
የአይናለም ይፎ ነብስሽ ይማረው ልጆችሽ ደርሰው ልጆችሽ ህታቸውን ፈለጉ ዛሬ ደርሰው እስክዬ ጎበዝ።
@meronpomi4988
@meronpomi4988 Жыл бұрын
እናቴ ሁሌ የምትናፍቀኝ አመሰግናለው
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
@@meronpomi4988 እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንጉዬ🙏
@meronpomi4988
@meronpomi4988 11 ай бұрын
ማነሽ ግን የምታቂን መሆን አለብሽ ልክ ነው እናቴን በደንብ ታቂያታለሽ ተባረኪ የኔ እህት
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ሁላችሁንም አላህ ያስደስታችሁ🙏🙏🙏
@user-bl3kd8uz4l
@user-bl3kd8uz4l Жыл бұрын
😭ዘነበች ኢብራሂም ወይም ወጋዬሁ እብራሂም አክሥቴ ሆይ በሂዎት ካለሽ እባክሽ ለእናትሽ ስትይ አለሁ በይ እኔ የምፈልግሽ የእህትሽ ልጅ የዘይነቡ ኢብራሂም ልጅ ነው ያለሁት ስደት በመሆኑ እንዴት አርጌ እንደማፈላልግሽ ግሬ ተጋብቼ በአያቴ አንሻ ሰይድ ለቅሶ ምክንያት ሁሌም አለቅሳለሁ ሁሌም አስብሻለሁ እኔ የሰባት አመት እያለሁ እናትሽ አንሻ ሰይድ ጋር ነበር የምኖረው እሷን ላግዛት ሁል ጋዜ አለሁ በይኝ ልጄ እባክሽ አለሁ በይኝ እያለች ስታለቅስ ነው የምትውለው የምታደርው እኔ አድጌ የልጆች እናት ስሆን አጥብቄ ስጠይቃት አንቺ የመጀመሪያ ልጇ እንደሆንሽ ነገረቺኝ ከዎጣሺበት ሰአት ጀምሮ እሥካሁን እያለቀሰችብሽ ነው እናትሽ ስሟ አንሻ ሰይድ አባትሽ እብራሂም ውሴን እህትሽ ዘይነቡ እብራሂም ፋጦ እብራሂም ወንድሞችሽ መሀመድ እብራሂም እና ሰይድ እብራሂም ናቼው እባክሽ ካለሽ አለሁ በይ የትውልድ ሀገርሽ ከሀርኩ በላይ ከቦርከና አጠገብ ቦዳ ከሚባልበት ቦታ ነው የጠፋሺው ስትጠፊ እህትሺን ዘይነቡ እብራሂምን ስመሻት እመጣለሁ ብለሻ ነው የጠፋሺው እባክሽ አለሁ በይኝ አክስቴ እኔ አረብ ሀገር ከሆንኩ ነው ይሄን ፕሮግራም የምከታተለው ሁሌ የአያቴ እንባ እፊቴ እዬመጣ ያስጨንቀኛል የጠፋሺበት ምክንያት ከተከታይሽ ወንድምሽ ከሙሀመድ እብራሂም ጋር ተጋጭታሁ እንደሆነ አያቴ ነግራኛለች
@user-jr4cn9tk3m
@user-jr4cn9tk3m Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ኢንሻ አላህ
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n Жыл бұрын
መልካም እድል ይቅናቹ❤
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j Жыл бұрын
እማምላክ ታገናኛችሁ እፍ
@eskedarwesen2737
@eskedarwesen2737 Жыл бұрын
እባካችሁ እኔም የማላውቃት እህቴ ጠፍታለች የጠፋችሁ 1979 ይሆናል ተረፈች ወሰን ትባላለች ፎቶ ስለሌለኝ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
መልካም እድል
@seidtube749
@seidtube749 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍ😢
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
መልካም እድል❤
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Жыл бұрын
እመብረሀን፣ትርዳችሁ
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Жыл бұрын
እኔም አማሩ ሞላ ፈለቀ የምትባል አክስት ጠፍታብን ቀርታለች ግን ፎቶ የለንም😢😢😢
@user-pc1if7et5h
@user-pc1if7et5h Жыл бұрын
ወይኔ እናት 😢😥😓
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@hafizah8495
@hafizah8495 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ብዙ ባለታሪከኞች የናት እጦት ከዘመድ እያደጉ ጫናም ይኖራል ያየው ያውቀዋል አላህ ያገናኛችሁ😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
አውስትራሊያ የጠፊው ልጂ በሶሻል ስኩሪት ማግኘት ይቻላል በህይወት ካለ ቀላል ነው
@lieltyhailu9678
@lieltyhailu9678 9 ай бұрын
Endet new magenet yemichalew ebakchun ngerugn
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f Жыл бұрын
😢😢 አክስቴ ፋጢማ ውሴን ከጀማንጉስ አግብተሽ ባቲ እንዴነበርሽ ከዛ የ77 ግዜ ባልሽን ተከትለሽ ወደ አፋር ሄዳለች ወደ ወረባቦ ሄዳለች እየተባለ ብዙ ተንከራተዋል እህቶችሽ ለይላ አሰንና እናኒ አሰን ይፈልጉሻል ደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ/ቀበሌ 05 አክስቴን አፋልጉኝ የማላውቅሽ አክስቴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃችው አብሳራው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን ያበስራው በደስታ ያብስራችው
@hewiethio753
@hewiethio753 Жыл бұрын
እኔም የማላውቃቸው እህት ወንድም እንዳሉኝ አውቃለው አባቴ ገብረእግዚአብሄር አፅብሀ ይባል ነበር በህፃንነቴ ነው ብ1979አ.ም ሰኔ 12 አላማጣ ነው በወቅጥቱ በነበረው የአገዛዝ ስርአት የተረሸነው የትውልድ ቦታው ሺሬ ይመስለኛል የልጆቹ እናት ስም አብርሀ ፂወን ሲባል የእህቴ ስም ደግሞ በሺበሺ ገብረእግዚአብሄር እንደሚባል ሰምቻለው በዚህ አጋጣሚ እነዚህን ቤተሰቦች የሚያውቅ ካለ ብታገናኙኝ በጣም ደስተኛ እሆናለው
@hilinahilu
@hilinahilu 11 ай бұрын
Ye enatachu sem mane new
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ኮማቾች ኮመንቱን እኮ የማስታወቂያ ቪድ ቮርድ አደረጋችሁት
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
እህት ማለት እናት ማለት ነዉ
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l Жыл бұрын
እኔም የማላቀቼው የህቴ ወይም የወድሜ ልጆቺ አላቃቼውም የህቴ ደሴ የእነታቼው ሰም ዘበነይ ሙህየ ትባላለይ በሂውት የለቺም የወድሚ ስም ሀሰን ሙህየ ይባላል አድስ አበባ ነበር የሚኖረው የሞተውም አድስ አባ ነው የምታቁ ያባታችን ሀገር ገነቴ ይባላል ወሎ
@user-jd4nc4hp2s
@user-jd4nc4hp2s Жыл бұрын
ለሁሉም መልካም እድል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Жыл бұрын
ከዃላ የተቀመጡት አፎሮዎቹ እንዴት እንደሚያምርባቸው ንገሩልኝ። ሴቶቹም ግርማ ሞገስ አግኝታችዃል በሉልኝ።
@meskeremgeleta1611
@meskeremgeleta1611 Жыл бұрын
ተህረፈ ሶሪ የት ነው ያልከው ባክ ድምጽክን ኦስማን
@meronpomi4988
@meronpomi4988 11 ай бұрын
,እህታችንን ከሚፈልጉት ውንውሜ ነው ተባበሩን እህቴ የት ነሽ እድሜ ልኬን አስቤሻለው እባክሽ አለው በይን
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Жыл бұрын
Egzabhar yirdachew hulum
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
በርግጠኝነት በቀለች ሳምንት ትመጣለች
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
መሰርት ደስታ ወይ ሙሉብርሀን ደስታ የትውልድ አገሬ እራያ ባላ አፋልጉን አብራደጌመሲ ምነውጨከንሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cs9bi8zl4c
@user-cs9bi8zl4c Жыл бұрын
እኔ ያለውት ሳውዲ ነው ውትድርና ታፍሶ የሄደ ወንድም አለኝ ይሙት የት ይሁን አናውቅም. ኦሀዶግ በገባ ሰአት ሱዳን አየነው ብለውን ይመጣል ብለን ጠበቅን አልመጣም ግን እኔ ከቤተሰቡ በተለየ ምንም ከውስጤ አይጠፋም ሁሌም ሚመጣ ነው ሚመስለኝ ግን ኦቢኤስ እንዴት ብዬ አፋልጉኝ እንደምል አላውቀም ምክንያቱም ሳውዲ ስለሆነ ያለውት ወንድሜ ስሙ ካልቀየረ እና በሂወት ካለ ውልጫፎ ናስር ይባላል እኔ ታናሽ እህቱ መኪያ ናስር ነኝ እባካቹ በምን አይነት መንገድ ነው አፋልጉኝ ማለት ምችለው ምታቁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 Жыл бұрын
ሂወትን የማውቃት መሰለኝ
@yashi4814
@yashi4814 Жыл бұрын
Fetari Yagenagnachu
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
amilak yiredachu
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын
አቤት እንደዚህ አይነት እናት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖራቸውን አላምንም ልጇም በዚህ ክፍ ፀባይሽ ነው ልጂሽ የጠፍው እንኳንም ልጂሽ አልሆነ እነዚህ ትክክለኛ ቤተስቦቹ ናቸው እስከነ ችግር የወደዱት ለወንድሟ ያላት ፍቅር ጉጉት ሲያስደስት ድንግል ማርያም እህቱ ትሁንለት
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
ከባድ ነው
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 Жыл бұрын
እኔስ ያለቀሰው ጋር አልቅሽ ልሞት ነው😢😢
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ግን ወላህ ሳምት ሀመት እየወነበኝ ነወ
@eskedartarekegn
@eskedartarekegn Жыл бұрын
አርባ ምንጭ 1982 ልጅ የጣልሽ እናት ወይም ቤተሰብ እባካቹን አለሁ በሉ ምንም አይነት መረጃም ሆነ ማስረጃ የለንም የዲኤን ኤ ምርመራ ማረግ ይቻላል አለሁ የሚል ቤተሰብ ከተገኘ
@halimamandaytu9565
@halimamandaytu9565 Жыл бұрын
Alemu asgedom tesfay ehitih tifeligih alech
@muhdinabdela1635
@muhdinabdela1635 Жыл бұрын
አረ አላህ ያገናኛቹ ለኛም ዱአ አርጉልን ያጎቴ ልጅ ከጠፋች ቆየች በህሪያ ቃሲም ትባላለች እኔ ሀገር ብሆን ኢቢኤስ እሄዳለሁ ብዬ አስባለሁ አሁን ግን ውጪ ስለሆኩ ምንም ማረግ አልቻልኩም እናትዋ ሁሌ እዳለቀዤሰች ነው አላህ እንዲያገናኘን ዱአ አርጉልን ይሄን ኮሜት የምታነቡ እባካቹ የምታቁዋት ወይም እሳም ካየቹ አሳውቁኝ እኔ ሁሌም ቅዳሜ ሲደርስ ማገኛት ምትፈልገን ይመስለኛል በጉጉት እጠብቀዋለሁ ፕሮግራሙ
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ይቅናችሁ
@nebiatmohammed371
@nebiatmohammed371 6 ай бұрын
እባከቹ የህን መልእክት የምተነቡ ተባበሩኝ በድሮ ስሙ እርሲ ከ.ሀገር ጭላሎ ወረዳ በ70 ወትድርና የወጣ 16 ክ. ጦር ነበር ስሙ ሚካኤል መሀመድ አሊ የባላል የምታዉቁ ከላቹ ተባበሩኝ 19 አመት ሙሉ ፈልጌው ለገኘው አልቻልኩም በ አላህ በተለየ አሰላ ምልሻ ፅ. ቤት የምታውቁ ተባበሩኝ
@user-ld3pz1mi5z
@user-ld3pz1mi5z Жыл бұрын
ኢቢኢሶችእርበፈጠራችሁአምላክይዣችሀለሁአፈልጉኝአቤቴንእነጓደኛየንእኔየለሁትእውጭነውእንደትነውላገኛችሁእምችለውተባበሩኝበእነታችሁይችንኮሜንትእምታዩሁሉተባበሩኝበፈጣሪስምይዣችሀለሁአንታችሁእንዳታልፍኝ
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 Жыл бұрын
ጊዜው ይርዘም እንጂ ማየት እጓጓለሁ ተብለሻል
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Egzhabhir yerdachu
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Djibouti neche
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ቀላል መረጃ እኮ አይደለም
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
እባክሸ ጥረት አድረጊላቸው
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v Жыл бұрын
እባክሽ እራጂያችሁ
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Eytyaykuje new eza yaluten sewoche
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Djibouti nebreche ahun temoute tenur alwkem eytykuje new
@meskermmeles9755
@meskermmeles9755 Жыл бұрын
ፀገነት ልጅ ካለሽ ስለልጅሽ ህልም አይቼ ነዉ ለሁለተኛ ግዜ ስልክ ካለሽ ተይልኝ
@elsa3589
@elsa3589 Жыл бұрын
ገና ለገና ልጅ ካለሽ ብለሽ ጠይቀሽ ህልም አይቼለሁ ማለት ምንሼ ነው ?
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ምን፡ማለት፡ነው፡
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ህልም እና ጋለሞታ ያገኙበት ያድራሉ አሉ ለማንኛውም ህልሙ ኮመንት ላይ አስቀምጪው እኛም እንፍታው
@RahmetYimer
@RahmetYimer Жыл бұрын
​@@familypromotion9552😂😂😂
@rozafakih4926
@rozafakih4926 Жыл бұрын
Comment adrgi lftalsh betam echlalew
@birtukanbekele1641
@birtukanbekele1641 Жыл бұрын
😂
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j Жыл бұрын
መቅደም ያስፈራልሳ ተግድህ ቅደሙኝ እሺ ሶስተኛነኝ😂😂😂
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
😅😂
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Жыл бұрын
😂😂😂
@lijyosi
@lijyosi 3 ай бұрын
Ebc Aderashachu Yete New Yemenagegnew Ebakachu Ebc
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Bekelu awkatalew
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Ere ebs awkatalhuje Djibouti nebreche
@newlife7317
@newlife7317 Жыл бұрын
@@embetemariamanchitebkije1953 ebs ደውለሽ ንገሪ በናትሽ
@kidistdestaw
@kidistdestaw Жыл бұрын
Yalechibetin kawoksh dewuyilachew ehitie
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Жыл бұрын
አረ ተባባሪያቸው ቀላል መረጃ አይደለም
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
በአላህ ደውይና አሳውቄቸው
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 67 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 42 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 8 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 750 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 1,5 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
0:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4 МЛН