//ቤተሰብን ፍለጋ// " አባቴ እየመሰለኝ የወደቀ ሰው ሁሉ ገልጬ አያለሁ..."/ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 39,869

ebstv worldwide

ebstv worldwide

26 күн бұрын

ብርቄ ሰማኸኝ እና ትዕግስት ጥበቡ ባለቤቷንና አጎቷን፤ ዳውስሬ አባቃዌ እና ለምለም ብርሀኔ ወንድምና አጎት፤ ዘውድነሽ ቶሎሳ እና መቹ መንገሻ እናትና እህት ፤ ሜላት ያሬድ አባቷን በስትድዮ ተገኝተው የአፋልጉኝ መልዕክት አስተላልፈዋል
Welcome to our heartfelt program where families share their touching stories and embark on a journey to reconnect with lost loved ones. Join us as we witness emotional stories that highlight the power of love and connection within families. Don't miss these heartwarming moments that remind us of the importance of family bonds.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 152
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 25 күн бұрын
እባካቹ የዘርጠይቅ እናት አቅርቡልን ፈልጋቹ በጉጉት እየጠበቅንነውእፉ😢😢😢😢😢😢😢
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 25 күн бұрын
እጭዘርኛች አላህሱባሀኑተአላቋቋንመግባቢነውነውብሎናልምንአግባችሁበቃበሚቸሉትማስተላለፋነው
@6s8f7d
@6s8f7d 25 күн бұрын
Hoo kalemetach keyet yametot wey lemen anechi enatu honesh atekerebim
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 24 күн бұрын
​@@amenaMuhammedዘረኝነት አደለም ያለበተሰብያለዘመድ ያለምንምነገርብታድጊ
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 25 күн бұрын
የጎንደሩን ልጅ እንደገና አቅርቡልን ።ምናልባት በደንብ አልታየ ይሆናል
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ቅዳሜ ቅዳሜ ማልቀስ ነው እኔ አላህ ሁላችሁንም ያስገኝላችሁ ያየጎደር ልጅ በድጋሜ አቅርቡልን
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 25 күн бұрын
ወገን አገራን ሠላሞን ይመልሥልን እና ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meanmena2714
@meanmena2714 25 күн бұрын
እረ የጥላሁንና የናቱ ጉዳይ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 24 күн бұрын
አላህ ቨሰላም ያገናኛችሁ ያረብ የሰር ጠይቅ እናትና የሰራተኛ ልጅ ነህ ተብሎ የተባለው ልጅ ዉጤት ወደይት ገባ ነው አልፎኘ ነው
@matiwosfufanekera
@matiwosfufanekera 25 күн бұрын
እነ ከድሬ ልጀ ከመቀለ ትግራይ በ1997ዓ/ም ጀምሮ ልቤ አላራፌመ ልጀ ፍላጋ ሰይደክሜኝ ቅደሜ ከሰዓትፍላጋ ደከሜኝ በእግዚ/ር ከልጀ ጋር አገነኙኝ
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 25 күн бұрын
አሁን ይህ ሰውዬ አማርኛ አወቀ ነው የሚባለው ምድረ ዘረኛ ናቹ ኮመንት ሰጪዎች እባካቹ ከዘር ውጡ
@monahussen5232
@monahussen5232 15 күн бұрын
አንቺም ራስሽን ተመልከቺ ዘረኝነት አለብሽ
@yeshites1080
@yeshites1080 25 күн бұрын
ተረዱት ሰውየው መቼ ሀሳቡን ገለፀ ከዘረኝነት እስኪ ውጡ ❤❤
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 24 күн бұрын
Tsh wergna zelesh zer lay mejemerya chersh simo
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 25 күн бұрын
ሀሳቡን በዴንብ ለመግለፅ ስለማይችል ነው አልችልም ያለው እውነትም በጣም ይከብዴዋል ቶሎ ብላችችሁ ክፉ አትሰቡ
@mesiyeemareyembareya-db2rm
@mesiyeemareyembareya-db2rm 25 күн бұрын
ewunte new
@Lidiyaa926
@Lidiyaa926 25 күн бұрын
እውነትሽ ነዉ😢
@rasayifat5726
@rasayifat5726 24 күн бұрын
አማርኛ ማወቅ አይጠበቅበትም
@liben298
@liben298 25 күн бұрын
Dhaabaa waaqayyoon nagaadhaan haadhakee deessee kee Alamituu Kaasaa waliin si haa agarsiisu ❤❤❤
@KurriKurri-ng4cx
@KurriKurri-ng4cx 25 күн бұрын
❤❤
@Emutada
@Emutada 19 күн бұрын
ክፉ የሆነ መንፈስ ተጎናጽፎችኋል ወንድሜን አትስደቡብኝ እባካቹ እየከፋኝ ነዉ እዴት እዳደገ ሳስበዉ እራሱ ይጨቀኛል ያለናት ኡኡ ብቻ ከባድ ነዉ ወድሜ እስከምናገኝህ ናፍቀናል ❤
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 25 күн бұрын
የመጨረሻው ሰውዬ ሀራም ሲያሳዝን 😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 25 күн бұрын
እመቤታችን ያበስረው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንተንም በደስታ ያብስራችው
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 25 күн бұрын
የሆለንዱ ልጅ ዲኤን የምትጠይቁ ሰዎች ተረገጉ እናቱ ከሆኑ ቀረፃው ግዜ ይፈጃል እኮ በዚህ መልክ አይደለም የሚቀረፃው ገነ ውጤቱ እራሱ ግዜ ይጫርሰል
@genatube2631
@genatube2631 19 күн бұрын
ኦሮምኛ የሚያወራውን ልጅ እናቱ አለሚቱ ካሳ ቤተሰቦቹን ማግኘት ሰለሚችል አድርሱልኝ
@SosinaHaddis
@SosinaHaddis 25 күн бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 25 күн бұрын
አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ ያረብ❤❤❤❤😢😢😢
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 25 күн бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ከዘረኝነት የፀዳ አሏህ አውቆ የፈራ ሲቀር ኢትጵያውያን የዘር ቫይረስ ተይዟል ለኮማቾች ነው ከዘር የፀዳን የረኛ የምጠላ ከሆን መግልፅ እንኳ ዘረኛን ብናይ ውስጣችን ንፁህ ቢሆን ምክኛት እሰጠዋለን እጂ ትንሽ ትልቁን ዙሪያ ጥምጥም እየሄድን ዘረኛ ዘረኛ አንልም ነበር አሏህ ያፅዳን
@user-tg6tj3jd2d
@user-tg6tj3jd2d 25 күн бұрын
ዛሬ ደሞ ጨርሰው የቶሎሳ ዘር ናቸው ቶሎሳ ገቢሳ ጉርደሳ በርቻሳ ናቸው የዛሬውች ሰወች ደሞ ባለ ግዜወች ናቸው😅😅😅😅😅
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 25 күн бұрын
አይ ኮሜንተሮች ከሰወቹ ይበልጥ ኮሜት ላይ ነው ፍጥጫየ ዘና ታረጉኛላችሁ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 25 күн бұрын
እኮ የከብቶች ቀን ነው ዛሬ🤭🤭😂😂
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 24 күн бұрын
የዛሬው ይለያል ከብት ብቻ ቱ😂😂😂አላቅም አላለም
@fatimaa9853
@fatimaa9853 24 күн бұрын
እረ በሳቅ አማራ ክልልማ በይት ገብተው አይ እኮን የጠፊትን ከቤት ያለትን በጅምላ እየገደለን አደለ
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 24 күн бұрын
Zara gena kemefelaleg wetacheu kenant wechi lalaw behar bezum zern felagi new😅
@dessalederebe
@dessalederebe 3 күн бұрын
ኦሮምኛ የሚያወራውን ዳባዳ ግርማያ ማግኘትና ቤተሠቦቹን ሥለማውቅ እሡን ለማግኘት ተመዝግቤ ነበር ይደወልልሀል ጠብቅ ብባልም እሥካሁን አልተደወለልኝም
@Anumma572
@Anumma572 25 күн бұрын
ፈጣረ በሠላም ያገናኛችሁ
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 24 күн бұрын
እንዴ አማረኝ ብደንብ ይችላል አረ ጉድ ነው የዘረኝነት መንፈስ በየሱስ ስም ወጋሁት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 24 күн бұрын
አማርኛ ለአማሮች ብቻ መጠቀሚያ እየሆነ እየሆነ ነው እኮ
@monahussen5232
@monahussen5232 15 күн бұрын
ዘረኝኝነት መጥፎ ረብቃ ተሽክመሽዋል
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ክክክክክክ እህ አማረኛ አልችልም እህ አማረኛ አወራ ሰውየው ክክክክ
@mesiyeemareyembareya-db2rm
@mesiyeemareyembareya-db2rm 25 күн бұрын
men yeskale teday bedanbe ayechelu yehonel😮
@korkut37
@korkut37 25 күн бұрын
ደደብ ነህ ሁሉም ሰው አማርኛ አይችልም
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 24 күн бұрын
ቱ ከብት ብቻ ነው ዛሬ 😂😂😂😂 አላውቅም አላለም ገመድ አፍ አማርኛ ይናፍቀዋል
@madina0955
@madina0955 24 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክእኔም ሣኩኝ
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 24 күн бұрын
እኮ😂😂😂😂
@nmha4141
@nmha4141 25 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 25 күн бұрын
መልካም እድል 😢
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ከጉድፈቻ አያውጣህ ጉዱፈቻ ፊት ምን ይመስላል አማረኛ አላወራም ደሞ አወራህኮ ክክክክ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 25 күн бұрын
አየ ያች ነገር አማርኛን ይጠላሉ ግን መግባቢያቸዉ አማርኛ ነዉ 😢
@Hawii974
@Hawii974 24 күн бұрын
ካልቻል ይሙት አንዴ 🥺
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@b.6015
@b.6015 24 күн бұрын
@@Hawii974 አወራኮ ካልቻለማ አልቻለም ግን በፊት አላወራም አለ በኋላ በደንብ አወራ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 23 күн бұрын
@@Hawii974 ካልቻለ አልቻለም ነዉ አማርኛ ላለማዉራት ፈልጎ ነበር ግን መግባቢያዉ ያዉ ነዉ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 25 күн бұрын
ምልካም እድል እማንሎ 🤲🤲🙏🙏
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤Amarifaa hin bekkaa maaf waalin baxabaxaa ykn Afan oromo hin dubatuu yknAmaranya dubatu 🥺🥺😬😬😬🙄🙄🙄🙄
@Mybaby-d7c
@Mybaby-d7c 25 күн бұрын
ደነዝ አማረኛ አልችልም ይላል ከዝህ በላይ ጨቅጭቀው ይጋቱህ እዴ እረ ያስቃል አልችልም ብሎ ማዉራት
@bipbip941
@bipbip941 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 25 күн бұрын
ለመቼ ከብት ሆኑ ጋሎችኮ መሣቂያ ናቼው😅😅😅
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@monahussen5232
@monahussen5232 15 күн бұрын
ተው ትንሽ ለማስብ ሞክር አልያም ሞክሪ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 25 күн бұрын
አማረኛ አልችልም አላልክም ምን ይመስላል
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 25 күн бұрын
ዛሬ የከብቶቹ ቀን ነው አማርኛ አልችልም አላለም ዘረኛ ደሞኮ ማውራቱ ማፈሪያ 🤨😏😏አቦ አላህያጥፋችሁ
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@monahussen5232
@monahussen5232 15 күн бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ያሉት ለ አንተ መሆን አለበት ተው
@user-vp6wh5sk5j
@user-vp6wh5sk5j 25 күн бұрын
ረ እኔም አባቴን እዴት ላግኘው የሰው ባየሁ ቁጥር ማልቀሱ ሰለቸኝ
@hayat6939
@hayat6939 24 күн бұрын
አማረኛ እያወራ አማረኛ አልችልም ሲል አለማፈሩ ዘረኛ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 23 күн бұрын
😂😂😂 እኔም ገርሞኝ 😂😂
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 25 күн бұрын
Ebs ዎች ከተመዘገብኩአምት አለፈው እስካሁን ተራእልደረሰኝም ምድነው ችግራችሁ አሁንም ወድሜን ፍለጋነው እባካችሁ እርዱኝ ሁለትስልክ ነው ያስቀመጥኩ የአገርቤትና ይውጭስልክ አስቀምጨነበር እስካሁን ምንም አይነት ጥሪአልደረስኝም
@user-gn3vp2fz3l
@user-gn3vp2fz3l 25 күн бұрын
እኔም ለምምዝግብ ፍለጌ ግን እንዴት ነው እስኪ ንገሩኝ
@NebiyuTariku
@NebiyuTariku 18 күн бұрын
ኤረ እነሚ እህቶቸን ለማ ፋለግ ተመዚጊበ መላሺ አልሰጡም😢
@KurriKurri-ng4cx
@KurriKurri-ng4cx 25 күн бұрын
😢😢😢😢waqayoo waliin sihaa argisusuu sanyiikoo😢😢
@tube-nm3js
@tube-nm3js 25 күн бұрын
አይ እነ መገርሳ አሁን አማረኛ አልችልንም ምን አመጣው ከዚህ በላይ ምን ሊሉ ፈልገው ነው እስዎ 😏
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 24 күн бұрын
ዛሬ ከብቶች ብቻ ናቸው እሳ አማርኛ አልችልም ብሎ ያወራው ነገርስ 🤔🤔🤔መቼ ይሆን እንደሰው የሚያስቡት
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 24 күн бұрын
Kebt yetekmal anchi alesh adel bado chenkelat gedata yelenbtem
@Emeye633
@Emeye633 24 күн бұрын
እጅግ አሳፋሪ ነው እሄ ዶማ 😂😂😂
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 22 күн бұрын
Allahn feri ehte aybalem
@zizi-db7tt
@zizi-db7tt 20 күн бұрын
ያንቺን አማርኛ ማውራት ግድ አይደለም ባለጌ ነፍጠኛ እንደናንተ አይነቱን ለቅሞ ማጥፋት ነበር ለብሄረሰብ ክብርየሌላቹ። ጎንደር ጎጃም ግባ እዛነው ብሄር ብሄረሰቦች የሌሉት!! እንደናንተ አይነቱነው ሃገር የሚበጠብጠው ነውጠኛ!!
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 20 күн бұрын
@@zizi-db7tt ደደብዋ ወዶ ሳይሆን በግዱ አዎራ እኮ ሲቀጥል አማራ ለማጥፋት ያልሞከራችሁት ነገር የለም ሰፊ ህዝብ ስለሆነ ማጥፋት አልቻላችሁም ምድረ ኮተት አማራ እኮ ነው ኢትዮጽያ ብሎ ሲሞት የነበረው ገፍታችሁ ገፋፍታችሁ አማራ ነኝ እንዲል አደረጋችሁት ምድረ ዝንባም በበታችነት ስሜት ስትሰቃዩ ትኖራላችሁ አማራን ከባድ ነው ገለቴ ስትገርሙ የኢትዮጽያ ወዳጅ የሆናችሁት ከመቼ ጀምሮ ነው ባክሽ 😂😂😂😂ለማንኛውም ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኖራለች።አዳሜ ከማላዳስካር መጥተሽ ለአማራ ስለሰላም ልትናገሪ ካአማራ ወድያ ሰላም ፈላጊ የለም ለጠላን መርዝ ነን አንቺ ከብት👎👎👎👎👎👎👎👎
@gizachewmekonnen6759
@gizachewmekonnen6759 25 күн бұрын
Misten Afaligugn betebikat betibikat alemeta alech tsebay yalat melkagna tehun
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ገገምተኛ አማረኛ አላወራም ምላስህን ነበር መቁረጥ ለምን አወራህ ታዳ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 25 күн бұрын
😅😅😅😅
@assimaabdulahi6748
@assimaabdulahi6748 25 күн бұрын
😂😂😂😂
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 24 күн бұрын
ወይኔ ኣረ ተረጋጉ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አይጥላ ነው
@user-tn5je8yz8s
@user-tn5je8yz8s 25 күн бұрын
ኢቢስ እረ ጥሩኝኝ ተመስግቤ አመት ሆነኝ
@MeazaMeaza-eg3ed
@MeazaMeaza-eg3ed 25 күн бұрын
እረ እኔም አባቴን ማፈለግ እፈልጋለሁ ወደ ኢቤስ የሚወልበትን ቁጥር የምታውቁ አሳቁኝ
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 25 күн бұрын
ቁጥር ሁሌ ከስር እንደተፃፈ ነው
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 22 күн бұрын
enemlew yeged Amaric mawrat alebacihw yemtlu kelechlu keyt yatu yegrmal walahi
@user-ye5sn1ix5i
@user-ye5sn1ix5i 25 күн бұрын
ምን አሥቦ ነው አማረኛ አልችልም ብሎ አይ መዋረድ
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Almiab
@Almiab 24 күн бұрын
አማርኛ አልችልም አሁን ያወራኸዉ ምንኛ ነዉ😂😂😂
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 25 күн бұрын
አማርኛ አልችልም አላለም ከዚህ በላይ በጡጦ እናጠጣክዴ😁😁😁አይ ወረሞ አለ አብይ😮
@7yahgg280
@7yahgg280 25 күн бұрын
😂😂😂
@ዜድፍቅርየወሎልጅ
@ዜድፍቅርየወሎልጅ 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 25 күн бұрын
ታላቄ ስላለ ነው አማርኛ ያውቃል ያሰኘው ወይስ ሌላ ሰው አለ?
@RrrRrr-gp8vg
@RrrRrr-gp8vg 21 күн бұрын
አማርኛ አልችልም ከዛ በአማርኛ አስረዳ😂😂
@matiwosfufanekera
@matiwosfufanekera 25 күн бұрын
ቅደሜ ከሰዓት ልጀ ፈልጉልኝ
@nahomdemse
@nahomdemse 24 күн бұрын
ለሰው ሰተሽነው ወይም ጠፍቶብሽ ነው ይቅርታ ወላጅ እናት ፈላጊ ስለሆንኩኝ ነው።
@RRuth8852
@RRuth8852 25 күн бұрын
Melkam edel
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 25 күн бұрын
ምን ይመስላል ችጋር ፊት ዘረኛ
@user-pj8so6gy2s
@user-pj8so6gy2s 25 күн бұрын
ክክክ,,,,, ግራ የገባህ አማረኛ ታወራለህ ግን አማረኛ አልችልም ,,,,ክፉ ልብህ ጥቁር ፊትህ ጥቁር
@bipbip941
@bipbip941 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@zheraahmed449
@zheraahmed449 25 күн бұрын
ተውት እስኪ ፀልዮለት።
@YerosenYero-mi7tu
@YerosenYero-mi7tu 25 күн бұрын
Bedeb mawerat ayechelem yehonal hulu ke kefat atewesedut . Tarek maweratena megebabat betam yeleyayal .
@Tsehay6773
@Tsehay6773 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Angatuassee17
@Angatuassee17 24 күн бұрын
Isu uko badembe alchilim bilo awer anchi gin 1% Oromign atmikirim Doma That is Our Difference ign ba tinishum bihon 2 qonka inchilale 100% Oromign 20% Amarihn
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 22 күн бұрын
አማረኛ እየቻለ አልችልም ኦረሞኛነዉ አላለም 😂😂
@user-yz6ok6vt6r
@user-yz6ok6vt6r 24 күн бұрын
በሬ
@lome1219
@lome1219 24 күн бұрын
Hatti kee amara mali gotta ree amma zaranyaa
@haimont9075
@haimont9075 25 күн бұрын
አማርኛ አልችልም????😂😂😂😂😂
@aberagudina6406
@aberagudina6406 25 күн бұрын
የጥላሁን የDNA ጉዳይ ከምን ደረሰ !!!
@TamiratErabo
@TamiratErabo 25 күн бұрын
የሆላንዱ ልጅ ጉዳይ ምን ሆነ? ከምን ደረሰ?
@Yutimohmed
@Yutimohmed 25 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ😂
@Almi_Alm
@Almi_Alm 25 күн бұрын
ደምረኝ
@bipbip941
@bipbip941 25 күн бұрын
😂😂አማረኛ አልችልም አላላም ከዚ ከዚህ በላይ እደት ልታወራ ፈለክ ከብት እደናተ አይነት ከብት ዘረኛ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋችሁ ምን ይመስላል ገልቱ😂😂
@zheraahmed449
@zheraahmed449 25 күн бұрын
ከሱይልቅ ያንቺ ይባስ ከመሳደብ ይልቅ እንዲወራና ወደ መንገድ እንዲመለስ መርዳት ነው ያለብን እባካችሁ ስድብ አቁሙ።
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 24 күн бұрын
ዛሬ ጋላ ብቻ ነው ባልተገኙ
@user-vq1ol3qp8d
@user-vq1ol3qp8d 21 күн бұрын
Ebsm ye gala nw ager bmulu ethiopia 🇪🇹 m balagithewoch nen 😅😅😅😅
@user-vq1ol3qp8d
@user-vq1ol3qp8d 21 күн бұрын
Geta ymsgen mnm madreg ayichalim bhankachum bhon waxut
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂የትርጉም ያለክ
@alewiyamohmmed4385
@alewiyamohmmed4385 23 күн бұрын
Aye tgi oromega yemtaki meslge setjemriw aszensheg yenin eglzega adrgshew kkkkkk
@girmaabachabsa6497
@girmaabachabsa6497 25 күн бұрын
አይ እነ ጫላ፣ ኢሄን ፕሮግራምም፣ ፖለቲካ አደረጉት። ከቤሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ ለማንኛዉም። 😂😂😂😂
@user-pj8so6gy2s
@user-pj8so6gy2s 25 күн бұрын
እንዴ አማረኛ አላወራም ደግሞ ታወራለህ አይ ወረሞ ,,,,,,
@assimaabdulahi6748
@assimaabdulahi6748 25 күн бұрын
አናትህ አማራ ከሆንች ወየው ጉድህ
@dsfd8981
@dsfd8981 25 күн бұрын
ተማር አማረኛ ይጠቅማል ቋንቋ መግባቢያ ነው ዘረኝነት ተው
@DirreGirma
@DirreGirma 22 күн бұрын
ምን አቃጠለሽ አንቺ አማርኛ ያወራ ሁሉ አማራ ነው አልሽሳ😂😂ተረጋጊ መጀመሪያ ጭንቅላትሽን አፅጂ አንደበትሽን ከስድብ አፅጂ
@b.6015
@b.6015 25 күн бұрын
ክክክክ የዛሬወቹ የአእምሮ ገመምተኛ ናቸው አማረኛ አልችልም ከዛስ ያወራሉ ጆሮአችሁን ይድፈነው ጆሮ አሞች ክክክክ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 25 күн бұрын
Aygermimi kebtoch
@hiwottube3395
@hiwottube3395 25 күн бұрын
መርገም ምን አመጣ. አንተ እስት ሌላ ቆቃ ትቺላለ 😒
@aisamahammod9547
@aisamahammod9547 25 күн бұрын
ስታስጠሉ. አይገኑ 😂😂😂😂​@@hiwottube3395
@Ethiopia750
@Ethiopia750 25 күн бұрын
@@hiwottube3395 Awon amrigna Tigirgna guragugna englishi Italy
@zheraahmed449
@zheraahmed449 25 күн бұрын
እኔምለው ስድብ ነው እዴ መነሻችን እባካችሁ ተውት ፈጣሪ ይርዳው።
@rozayallou5348
@rozayallou5348 25 күн бұрын
አማረኛ አልችልም ብለህ ፀገነትም በወሮሞኛ አዋራችህ እደገና አማረኛ ማውራት ጀመርክ ልብህ ጨለማ ሁሉ ነገርህ ጨለማ ሆነብህ😭
@liben298
@liben298 25 күн бұрын
ሀሳቡን በደንብ መልግለፅ በሚችለው ቋንቋ ቢገልፅ ምንም ክፋት የለውም በቅንነት ብናየው መልካም ነው
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 25 күн бұрын
ደደብ የደደብ ልጅ
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 25 күн бұрын
😅😅😅እረ አታስቁኝ ሆሆሆሆ ለምን ሱዳንኛ አያወሩም ከተግባቡ እንደው ከስድብ ውጪ ምንም ናቹ ማለት ነው? ስለእግዚአብሔር ብላቹ ፍቅርን ስበኩ
@riskoware1166
@riskoware1166 25 күн бұрын
ደነዝ
@tigib6790
@tigib6790 25 күн бұрын
ምን ችግር አለው ባደገበት ቋንቋ ቢያስረዳ እናንተ ኦሮመኛ አውሩ ቢትባሉ ስማቹሁን እንኳን አትናገሩም ሁሉም ሰው እንደራሳቹሁ እየመሰላቹሁ ነው እኮ የተቸገራቹሁት
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 63 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 13 МЛН
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
0:59
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 12 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 19 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 34 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 3,8 МЛН