ቤተሰቦቼ አጠቃላይ ሸኮች ናቸው| እኔን ኢየሱስ ማረከኝ|እናቴ እንዳዘለችኝ መንገድ ላይ ሞተch😭| PistisPodcast EP_08

  Рет қаралды 14,187

Abraham M7 Media

Abraham M7 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Ай бұрын
ወገኖች Comment, Like, Share , Subscribe በማድረግ ይህ ድንቅ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ። በብዙ ተባረኩ🙏🏾❤️
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y Ай бұрын
Welcome Abrishiye eniwedihalen. Tebarekilin!!!
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Ай бұрын
Geta yimasigen hashuu Yadinali Eyesus ❤❤
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t Ай бұрын
አይከፋኝም አባ በዚህ አትስጋ ❤ ምን ጎደለው ካንተ የተጠጋ❤ መተማመን መጎደድ ባንተ ነው❤ ሁሉ ባለህ ሁሉን በምችለው❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
የእግዚአብሔር አላማ ያለበት ስው ከምንም ይድናል በአንተ በወንድሜ ይህንን ስምተናል Thank you for sharing God bless you ❤
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv Ай бұрын
እኔም የድሮዋ ራህመት የአሁኗ ራሂል ነኝ እግዚአብሂር ይመስገን
@YosiEdu
@YosiEdu Ай бұрын
አሜን ይሁንልሽ
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v Ай бұрын
🎉😂የማይመሥል ነገር እደት ሠው ከብረሀን ወደ ጨለማ ይሄዴል
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
ልብሽን ለእውነት ትንሽ ብትከፍቺ ጨለማ የመሰለሽ የሚደነቅ ብርሀንና ሰላም የሞላበት የዘላለም ሂወት የሚገኝበት ብቸኛና ከጥተኛ መንገድ ነው ይሄ ጌታ ላንቺምእንዲደርስልሽ ብርሀን ከሚመስል ከድቅድቅ ጨለማና ከዘላለም ሞት እንዲያስመልጥሽ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤​@@EKRAM-r9v
@tigisttilahun7420
@tigisttilahun7420 Ай бұрын
​@@EKRAM-r9vከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ ብርሀን የለም ለአንችም ይሄ ብርሀን ይብራልሽ
@begood4all157
@begood4all157 Ай бұрын
ፈጣሪን ከማምለክ ወደ ፍጡር ማምለክ ምን ያህል መረገም ነው
@negussieworku6615
@negussieworku6615 Ай бұрын
This is Great. Dear Eyu keep going and stand firm in Christ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Ай бұрын
አይ የኔ ጌታ የተጣሉት አባት የተጠሉትን ወዳጅ ሰምህ ብሩክ ይሁን ወድሙ የናቱ ነገር ልቡ ውስጥ ቀርቷል እባዬ እረገፈ እኳን ጌታ አገኘህ ሰሙ ይባረክ❤❤❤❤
@TimkhitSimertu
@TimkhitSimertu Ай бұрын
God is great , a good Father . He knows how to bring up HIS children . This brother is a perfect show of HIS doings .GBU
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 Ай бұрын
ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ወንድሜ በእንባ ነው ያዳመጥኩት እንኴን ደጉ እየሱስ አገኘህ፡ ቀሪውም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባርከህ ቅር🎉
@KSD-s1y
@KSD-s1y Ай бұрын
ጌታ የራሱ የሆኑትን ያቃል ፣ እግዚአብሔር ስለመረጠን ደስ ያሰኛል ፣ እንደ እኛማ ቢሆንማ ...
@QaluTadala
@QaluTadala Ай бұрын
Thank you❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
አይ እየሱስ አንተ እኮ ድንቅ ነህ።❤❤❤❤
@wongelyoh
@wongelyoh Ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ኢዩዬ ዛሬ ንስሃ እየገባሁ ነው የሰማሁት….
@Meaza-hg9kj
@Meaza-hg9kj Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ኢዩዬ❤❤❤❤
@YamiPistis
@YamiPistis Ай бұрын
tebarekulign
@Rayt-gh5hs
@Rayt-gh5hs Ай бұрын
ወንጌል ያሸንፋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Egizabiher yimesgen ✝️ Christan laregengi 💯 wow ❤❤❤❤
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans Ай бұрын
Betam yemnodek yemnakberek tehute wodemachen aglegye eywale egzyabhar zemnke abzto yebarekwo kezi egzyabhar bante bzu ngroche endmyadrege amnalhe
@mosesmohammed8216
@mosesmohammed8216 Ай бұрын
May God bless you brother Eyu...it was a wonderful testimony! I thank God!
@ilenfre3129
@ilenfre3129 Ай бұрын
Guyta juses jbrka❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meleseginbaru4207
@meleseginbaru4207 Ай бұрын
Wow it is an amazing life story!
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat 20 күн бұрын
የጌታ ፍቅር ልዩነው። እንኳን ጌታ ረዳህ ።
@AzebMamo-m8v
@AzebMamo-m8v Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@mangebayyen
@mangebayyen Ай бұрын
እንደት የለ ጌታ ነው😢❤😢❤ እወድሃለው ኢየሱስ
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v Ай бұрын
ጌታ አደለም ጌታ የእየሡሥና የእናቱ ጌታ ነው ያለ እውቀት ነው ንግግራችሁ
@Taredan77
@Taredan77 Ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞች🙏❤
@አይደለም
@አይደለም Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢yegaremale. Geta semu yebirek ❤❤❤❤❤❤ Geta Malekime naw
@AdinaKassaw
@AdinaKassaw Ай бұрын
Great testemony! Keep it up dear brother! I am one of the first few chrisians in Jare children's village (Ter Dis Homes Losan) in the end of 1968 (G.C). There was no church around. The childrens village was esablished with the agreement to be free from any religious and poltical movments. Because of the socialisem, we faced problems in our childhood. I used to riecive new songs by the age of 13 and we sing them by Kirar. we use to pray and worship secretly. Because of that Emama Erna moved me and some sistets to Dessie but the problem didn't stop. Then I was forced to leave their home in the age of 15 years old,suffered a lot but enjoying freedom of serving God in Dessie Mekane Yesus Church. God is good. I am still with Him with His mercy and serving God with His grace. All glory be to Him!!
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Ай бұрын
Glad to hear this, may God bless you abundantly! 🙏🏾
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 Ай бұрын
😢😢😢 welo dirik ,betam yasazinal
@dawitfedlu9275
@dawitfedlu9275 Ай бұрын
Eyu dnk sew ante lay yalewn ye sebakinet tsega akbralhu bebzu tefetneh getan endayeh hiweth ynageral ewdhalhu tebarek bezi channel hiwet tarkihn slesemahu des blognal ❤
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Ай бұрын
❤amen Amen Amen ❤
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Ай бұрын
ጌታ እኮ ድንቅ ነው
@AbiAbi-ok7re
@AbiAbi-ok7re Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ይገርማል ከጃሬ የመጡ ሌሎችም ሰወች ሰለማውቅ የክረስቲያን ድርጅት ይመስለኝ ነበር :: እሰይ እነኳን ጌታን አወከው ;;ስሙ ይባረክ ::
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
Like and share for this amazing testimony 👍👍👍👍👍
@jemsjems6842
@jemsjems6842 Ай бұрын
ቤተሰቦቼ እንዳለ ሸሆች ናቸው ሀሀ
@alemsani5007
@alemsani5007 Ай бұрын
እዮኤል በጣም መሳጭ ታሪክ ነው። አሁንስ ወገን በድርቅ በጦርነት ወገን በረሀብ በስደት እናት አባትን ማጣት ።ያ ትውልድ ነው አሁን ሰፋሪ እየተባለ በግፍ የሚያልቀው። አንተ እድለኛ ነህ። ምን ታስባለህ? ወይስ እንዴት ትመለከተዋለህ?
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
ወንድም አብርሃም አስተያየት ከተቀበልክ አንድ ነገር ልበልህ.. ስትጠይቅ በጣም ያኮረፈና ተገደህ የምጠይቅ ነው የሚመስለው።ዘና ብለህ እንግዶችህ ለሚሰጡት መልስ ፈታ ያለ ምላሽ ስጣቸው።ጸጋው ይብዛልህ
@Taredan77
@Taredan77 Ай бұрын
አረ 😂ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም እኮ ወንድም አብረሀም ተፈጥሮው ነው የማምነው ሁሌም እንደዚህ ነው የማያወራው እስቲ ሁሉንም ቨዲዬዎች ተመልከታቸው እስቲ ተባረኩ🙏
@KSD-s1y
@KSD-s1y Ай бұрын
ረጋ ​ማለቱን ወድጄዋለሁ ።
@seleygebremikal2937
@seleygebremikal2937 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Ай бұрын
አይ ጌታ ከያለንበት ከየተጣልንበት በሚመቸው እቅፍህ ውስጥ አስገባኸን ሰበሰብከን ታድለን !!!
@MimiAlemu-n1o
@MimiAlemu-n1o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AshaFatima
@AshaFatima Ай бұрын
☝☝☝☝❤❤❤☝☝☝❤❤
@tsegayealemayehu175
@tsegayealemayehu175 Ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አንተ ሰብሳቢ ነህ! ስምህ ብሩክ ይሁን እንኳን የአንተ ሆንኩ!
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v Ай бұрын
የናትህ አሞሞትና ያሣለፍከው ሥቃይ ቢሣዝነኝም። ግን እውነተኛ ሀይማኖት ኢሥላም ነው። አተ ሥለኢሥላም 1 ነገርኮ አታቅም ብታቅ አገትህን ትሠጣለህጂ አትክዲም ገባህ አቶ ከሀዲ
@shura-c8p
@shura-c8p Ай бұрын
እና ምን ይገርማል በሚሸነሪዎች ካምፖች ውስጥ ያደጉ በሙሉ ፔንጤዎች እንዲሆኑ ተገልገዋል :: ምክንያቱም ምንም እሚያውቁት ነገር የለም :: አውቀህ እና ተምረህ እምነትህን ብትቀይር ነበር የሚገርመው :: እኔም አንድ ወንድም በዚህ ሁኔታ ያደገ ነበር። አሁን ግን ወደ ተፈጠረበት እምነት ወደ እስልምና ተመልሷል :: አንዱና ብቸኛው ፈጣሪ #አሏህ ይመስገን ::
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q Ай бұрын
እዉናት አረ ባክሽ ማኖው ዞትር ጥርጣሬ ውስጥ የምኖሮ ሰላዛላላም ሂውት ዋስትና ሰላለላ ቶዉ ባካችሁ እራሳችሁን አትሽውዱ
@shura-c8p
@shura-c8p Ай бұрын
@@Mimi-d9q ዘወትር ጥርጣሬ ውስጥ ያለውማ ፦ ሁሉንም የፈጠረውን አንዱን ፈጣሪ ትቶ ፍጥቶችን የሚያመልክ ነው :: እስኪ አስቡት ፈጣሪ በልቶ ጠጥቶ ሲፀዳዳ ፣ መፀዳዳቱንም ሊያስተምረን ነው እንዳትሉ እንጂ ፡ ፡ በመሰረቱ ኢየሱስ (ዒሣ ) ተሳስቶ እንኳን ፈጣሪ ነኝ ወይም እኔን አምልኩኝ ብሎ አያውቅም ። ያው ባልተፃፈ ነገር ስለምትከራከሩ እንጂ : እኛ ሙስሊሞች እየሱስ ( ዒሣ ) ከፈጣሪ ምርጥ ነብያቶች ኣንዱ እንደሆነ እና ብዙ ተዓምራቶች እንደተሰጠውም እናምናለን ። ለምሳሌ : ያለ አባት መወለዱ ትልቁ ተዓምር ሲሆን ነገር ግን ፈጣሪ ሊያስብለው የሚችል አይደለም። ፈጣሪ የመጀመሪያውን የሰው ልጅ አዳምን ከ እናትና ከአባት ውጭ ነው ያስገኘው እናም ከእናት ብቻ መፈጠር ከሁለቱትም ውጪ ከተፈጠረው አንፃር ምንም አይገርምም :: ሌሎችንም ተዓምራቶች ሰጥቶታል ግን ሁሉንም በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሰራው :: አንዱ እና ብቸኛው አምላክ ወደ እውነት ይምራችሁ ።
@kidane6165
@kidane6165 Ай бұрын
እየሱስ በፍልስፍና ወይም በማስገደድ አይገኝም በፍቅር ብቻ ነዉ። እየሱስ ሁሉን ይወዳል
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q Ай бұрын
@@shura-c8p አጭራ ጥያቄ ፍፁም የሆና ሳው ኖው ዎይስ ኃጢያታኛ የሆና ሳው ኖው ማታማን ያላብት ቃላል አኮ ኖው ክርክር እራሱ አይፋልግም
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q Ай бұрын
@@shura-c8p ቃላል አኮ ኖው አሁን ምን ክርክር ውስጥ አስጋባን እየሱስ 1 ኃጢያት የለም ፍፁም ፃድቅ ኖው ኃጢያት የላባትም ሞሃማድ ግን ኃጢያታኛ ኖው አይይይ አይደላም ከልካኝ እንግድ ኃምጣ ሞሃማድ ፍፁም ሳው ኖው የምሎውን ቦታ
@yusirakornma
@yusirakornma Ай бұрын
ያደከውም ከክርስቲያን ነው ሙስሊም ሆነህ አታውቅም አታሽቃብጥ
@FeyruN
@FeyruN Ай бұрын
abet dramachu .sijemer eko sile islam atawkm.lekever muslim neberku tilalek.muslim .laderegegn allah misgana yidres
@begood4all157
@begood4all157 Ай бұрын
ከህፃን ንነቱ ጀምሮ የማያቀውን እስልምና አርእስት ማድረግ ለምን ፈለግክ ? አሁን አንተ እውነተኛ አማኝ ነህ ? እራስህን ፈትሽ
@Fikirtedebalk
@Fikirtedebalk Ай бұрын
❤❤❤❤
@Dav-l8l
@Dav-l8l Ай бұрын
❤❤❤❤
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 46 МЛН
ምን ችግር አለው#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast
1:14:44
Semay Christian Tube
Рет қаралды 9 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
3:41:39
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19