No video

ቤት እያለኝ በረንዳ ያሳድረኛል እምቢ በል ብለውኝ እንደ ሥሜ ሆንኩ Memehir Girma Wondimu Video 620

  Рет қаралды 35,008

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ቤት እያለኝ በረንዳ ያሳድረኛል እምቢ በል ብለውኝ እንደ ሥሜ ሆንኩ ሥማችንን ተከትለው የሚያጠቁን ክፉ መናፍስቶች #subescribe_now ትውልድ ይዳን Religious teaching by priest Girma Wondimu -

Пікірлер: 200
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት መጡልን እንካን ደና መጡልን, እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልኝ,ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልኝ ፣🌹🌻⛪
@birtukantolasagirma5175
@birtukantolasagirma5175 6 ай бұрын
የበፊት ነው አሁን አገልግሎቱ የጀመሩት እባክሽ የት እንደሚያገለግሉ ቦታቸው ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
እናቱ አዎ የቆየ ነው ,እገልግሎት ከጀመሩ ስዎች ጠይቄ አሳውቃችዋለው እሺ
@mekdestaye9623
@mekdestaye9623 6 ай бұрын
እረ እኔም እንዴት ማግኝት እንዳለብኝ ንገሩኝ የወንድሜ ሚስት ታማብኝ ነው በማርያም። ሁሌ እጠይቃለሁ ግን ሚመልስልኝ የለም
@halemarachu1332
@halemarachu1332 6 ай бұрын
@halemarachu1332
@halemarachu1332 6 ай бұрын
​፨
@tesfayehiwethiwet8838
@tesfayehiwethiwet8838 6 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@tizitazena3800
@tizitazena3800 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አዞኝ ነዉ እስጢፋኖስ ሂድ ብሎ ስል እንዴት ልቤ እንደመታ ❤ አባቴ እረዥም እድሜ ይስጥልኝ
@mekdestaye9623
@mekdestaye9623 6 ай бұрын
እንዴት ማግኝት እዳለበኝ ነገሩኝ። የወንድሜ ሚስት በጣም ታማሚናት ልወየሰዳት
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@user-sh3du1rx4v
@user-sh3du1rx4v 6 ай бұрын
አባታችን በሀገራችን በኢትዮጵያ ጉባኤ ብዘጋጅ መልካም ነው ብዙዎች ታስረው እየተሰቃየን ነው ፀጋውን ያብዛውሎት።
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 6 ай бұрын
እውነት ነው እሕቴ 😢😢
@HaileMikael-cv8od
@HaileMikael-cv8od 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እርሶዎን የሰጠን አምላክ 🥰
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 6 ай бұрын
እናንተን የረዳ አምላከ እስራኤል የድንግለ ማርያም ልጅ እኛንም ከእስራታችን ይፍታን ይርዳን እግዚያብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን
@huaweiph7088
@huaweiph7088 6 ай бұрын
ቸሩ መዳኒያለም በለተቀንህ የኔንም እናት ከዚህ አምጥጫት ተፈውሳልኝ ቁሜ እመዘከርህ እምመሰክርልህ አድርገኝ😢🙏
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 6 ай бұрын
የኔውድ አባት አባይዬ ማን ምን በዬ ልጥራወት አባዬ እድሜ ትሰጥልኝ ድንግል ማርያም እናቴ❤❤❤❤ አሜን
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እናንተን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ቤተሰቦቼን ይስማ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት አባ ምንግዜም እርሶ የመንፈስ አባቴ ኖት እወዶታለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ።በረከቶት ይደርብን
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለእነሱ የደረሰክ ለኛም ድረሰልን 😢🤲🤲🤲
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 ай бұрын
አባቴ ከረዥም እድሜ ከጤና ይሰጦት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
አባታችን በማርያም እናስቸግሮት ቀጣይ የት እደምታገለግሉ ንገሩን በኮመት ቤተሰብ ወደእርሶ እዲመጡ ስለምፈልግ ነው😢😢😢😢
@nebatube3260
@nebatube3260 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 6 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶት ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
የኔ አባት ማርያም በጣም ነዉ የምወዳቼዉ እመቤቴን የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታቺን 😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጠፍተናል😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰዉ እልል እኔም ወንድሜ የሱ ሂወት ነዉ ሚኖረዉ እህ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
የኔ ውዴ አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r 6 ай бұрын
አቤት የዚህን ልጅ ሰቃይ የቤተሰቡን ሰቃይ ኧያዮ ኧኮ መቼም መምህርን በዕፅ ነው የሚልም በሰው ቁሰል ኧንጨት የሚሰድ አይጠፋም ኧኮ ኧመሞን የሚያውቀው ካልሆነ በቀር መምህርዪ ኧድሜ ይሰጦት የኧኔም አጎት ኧንዲህ ሆኖ ነው የሞተብን 😢😢😢
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 6 ай бұрын
እሰየው! ወንድማችን እምቢ በል መዳኑን ማየት እጅግ ደስ ይላል! ዳግመኛ ሰው ኾነ።ክብር ለእርሱ ለጌታችን ለመድኃኔዓለም ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅዱስ ገብርኤልም።
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባትችን። ፀጋውን ያብዛሎት።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 6 ай бұрын
ለካ እስጢፋኖስ በሚያገለግሉበት ወቅት የርስዎ አገልጋይ ምንም ሳላረገው በመቁጠሪያው ወገቤን በሃይል መታኝ ሰማይና ምድሩ ተቀላቀለብኝ ምን አረኩህ ስለው ዞርበይ እደግምሻለሁ ሲለኝ በጣም ተሰማኝ እና ጥግ ይዤ አለቀስኩ በያያዝ መፈስ ነው ብለው ግርግር ይነሳል ከዛ ለረጅም ጊዜ አረጓዴና ቡንኝ ሆኖ ጀርባየላይ ምልክቱ ነበረ አበጠ ከዛ ደግሜ አልሄድኩም እሳቸውም አቆሙ አሁን ግን ሳስበው የራሴ መፈስ ነው ያስመታኝ እዳይያዝ ለማንኛውም ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 6 ай бұрын
😢አባቴቅዱስ ገብርኤል እኛንምጉብኛን ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
አባታችፀጋውን ያብዛልን እድሜ ዮሰጥልን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 6 ай бұрын
አባታችን. እድሜና. ጤና ይስጥልን የ
@bedluYggc-gd3mq
@bedluYggc-gd3mq 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ገብረ/መድህን ነኝ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አባት እንኩዋን በደህና መጡልኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ነገር ከመከራ ከጭንቀት ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅዎት ።አባዩዬ ጨንቆኛል እባክዎትን አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት☝
@senytekassa8003
@senytekassa8003 6 ай бұрын
እግዚአብሔር. ደገ. ነው
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ ኑሩልን በእውነት❤❤❤
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 6 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥወት የኔ አባት በእጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ ጠላቴን እንዳሸንፈው ደስ አይበለው ይፈርልኝ
@user-ye7zg7rf2i
@user-ye7zg7rf2i 6 ай бұрын
አባታችን እድመ ከጤና ይስጥልን በረከቱ ተካፋይ ያርገን❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 6 ай бұрын
መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት
@saratube7323
@saratube7323 6 ай бұрын
አባታችን ሽህ አመት ያኑርልን❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 6 ай бұрын
ሁላቹሁም በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ እኔም ሁለት አመት አልፎኛል ቀኝ አይኔ ልክ እንደዚህ ወንድሜ ነው የዞርብኝ በተለይ ከሰው ጋ ስዘነቅ በጣም ይዞራል ስልክ ስጠቀምም ይዞርብኛል ሁላቹሁም በፅሎታቹሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታቹሁ ወለተ ማሪያም😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
አቤትልቦናስጠን😢 ፅጋውን ያብዛለወት ❤አባየ።ኑሩልን።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 ай бұрын
አ ባታችን ቸሩመድሐንያለም ረጅም እድሜ ይሥጠወት የኛ መፈሳዊ ሐኪም አቤቱ በምረት በይቅርታዉ ይማረን ሠዉ ከፋ ይህ ሁሉ የሠወች ስራ ነዉ መፈስ መፈስ ሲባል ዝምብሎ አይመጣም የሠወች የዳቢሎስ ዝምድና ያላቸዉ እግ ዚያብሔር ወደንስሀ ይመልሳቸዉ እኔም ያዉ ሆደ ዉስጥ ቤቱን ሠርቷል አምላኬ ግን አልተወኝ ም ይክበር ይመስገን
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲 በውነት
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ።
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
@Kalkal21898
@Kalkal21898 6 ай бұрын
አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏 ለኛ ሲል አማኑኤል ይጠብቆት🙏 እግዚአብሔር ፈቅዶ ከርሶ ጋር ያገናኘኝ🙏❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ለታርክ ነው እኮ እንብይ በል. አምላካችን በቃ በለው ፈጣሪ አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ሺ አመት ይኑሪልን
@melkamchekole2557
@melkamchekole2557 6 ай бұрын
, እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልኝ,ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልኝ ፣🌹🌻⛪
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 6 ай бұрын
Nureln aba Girma ena kebti weda bet eytkrayehu eytnkratetku enoralhu bexelotwo yagzugu 🙏
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 6 ай бұрын
እልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን አይዞህ እመብርሃን እስራትህን ጨርሳ ትፍታለህ የራማው ልዑል ጠለትህ አስሮ ሲኦል ያውርድልህ
@wubitteda9201
@wubitteda9201 6 ай бұрын
ተመስገን የአብርሀም አምላክ ክበር ንገስ እምየ እመአምላክ እናቴ አባታችንን ከእድሜ ከጤና ጋር ጠብቂልን አሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ❤❤❤ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 6 ай бұрын
አባታችን፣በጸሎቶት፣አስቡኝ፣የእኔም፣ወንድም፣እንደዚ፣ሆኖብኛል፣እሕቴም፣በነርቭ፣ትሰቃያለች፣እኔም፣በሰዉ፣አገር፣እከራተታለዉ፣ቤተሰብ፣ጸልዩልኝ፣እባካቹ፣ሰርቶ፣መና፣ነኝ፣አስቡኝ።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናሽን ያረጋጋልሽ ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጎብኝሽ
@uaeuae576
@uaeuae576 6 ай бұрын
የኔአባት ኑሩልኝ እሄን ቀን እናፍቃለው
@michel-ik5kj
@michel-ik5kj 6 ай бұрын
እድሜዋን ያርዝምልን አንድ ቀን አይቼዋት ነበር ህዝብ ብዙ ነበር ግን ለማግኛት እድል አላገኛውም አንድ ቀን አገኞታለው
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢እንቁ አባታችን ኑሩልን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አባት ስስቴ እግዚያብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 6 ай бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅወት በረከታቸው ይደርብን ጸጋውን ያብዛልወት በጸሎት አሥቡኝ እሕተ ሥላሤ ተክለ ሐና እያላችሑ 🤲😢😢😢😢😢
@misrakasmare136
@misrakasmare136 6 ай бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 6 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት 🎉🎉🎉🎉
@Atifra1532
@Atifra1532 6 ай бұрын
አባታችን መንከራትት ግርማ እባኮት እንደመዝናኛ ሰይጣንን ብዙ አያዋሩ ሰይጣን በፉፁም እውነት አያወራም አስለቅሰው አስጩኸው ወደ መቀጫው ሲኦል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አስደንግጠው ላኩት የጌታ ስም በራሱ ለሰይጣን የሚጠላው አለንጋ ነው በመቁጠሪያም የሚደረግ ሁሉ ይበቃል ባይ ነኝ ክርስትና እምነት ሀይል ነው ያለምንም መሳርያ በፈጣሪ ስም በፀሎት መፈወስ ይቻላል አባታችን🎉🙏
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@--vt6id973
@--vt6id973 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 6 ай бұрын
ሰላም ኣባታችን የዘመናችን ሃዋርያ የስንታችን ሂወት ታደጉን እኮ የተባረኩ የተቀደሱ ኣባት 1000 ኣመት ኑሩልን ክፉ ሁሉ ያርቅልዎት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@user-hy4nt3iw9w
@user-hy4nt3iw9w 6 ай бұрын
አድራሻቸውን ንገሪኝ እህቴ አደራ😢😢😢
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ይኑርልን በጸሎትን ያስቡኝ
@tigisttessema673
@tigisttessema673 6 ай бұрын
የእኔ እንቁ አባት እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት!🙏❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እርሞት ረጅም ተኖት እና በርከቶት ትርፍርፍ የኔ አባት ❤
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 6 ай бұрын
ውይኔ አምላኬ ያሳዝና የኛ ማኖር ባዉናት እግዚአብሔር ይመሰገን ውጋኖቻቺን ላናቴ የድራስላቹ አምልክ ላኛም ይድርስልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አባታችን እግዚአብሔር ባያአሉባት ይትብቆት የኛ እንቁ ዓባት ኑሩልን ሺ ሕምት አሜን 🤲🌹አሜን 🌹🤲አሜን 🌹🤲🕊️🕊️🕊️
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥወት
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 6 ай бұрын
ሰይፈ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብልኝ ወድሜን😢😢😢😢ከቤተሰብ አይስማማ ስራም ካቆመ ቆይ ቸሩ መድሀኒያለም ለምስክርነት አብቃኝ 😢😢😢😢
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 6 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጦት አሁን የት ነው ያሉት አባታችን የምታውቁ እባካችሁ
@badmad4849
@badmad4849 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይሰማልና አባቶችን
@tifit589
@tifit589 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏
@fisehagetahun5056
@fisehagetahun5056 6 ай бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 6 ай бұрын
ቃል አይወት ያሰማልን 🙏
@sameeratig5424
@sameeratig5424 6 ай бұрын
በፀሎት አሰቡልኝ ወለት ህይወት
@user-lp7fs9or6b
@user-lp7fs9or6b 6 ай бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብንእድሜናጤና ይስጥልን❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 ай бұрын
አባቴእድሜዎትን ያርዝምልን
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 6 ай бұрын
አባታችንኑሩልን
@SamriSam-qx9el
@SamriSam-qx9el 6 ай бұрын
አባ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@user-ez5ke6ki8l
@user-ez5ke6ki8l 6 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 6 ай бұрын
ወለተ መድን እያላችሁ በፆለትዎ አስቡኝ ❤❤❤
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎ አባቴ 🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን
@peacelove5040
@peacelove5040 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 ай бұрын
የኔ አባት በእድሜ በጤና ይቆዩልን❤❤❤❤
@haftomgera5495
@haftomgera5495 6 ай бұрын
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ ።
@HanauNew
@HanauNew 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች በፀሎትና አስቡ ወለተ ትንሣኤ
@yrgg1047
@yrgg1047 6 ай бұрын
egzbiher yemsagn 🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏abatachina nurulana 🙏🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን
@mametohem7990
@mametohem7990 6 ай бұрын
አባታቻን እግዚአብሄር እድሜወት ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም ጌታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን 👐እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን::
@absuhais3801
@absuhais3801 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 6 ай бұрын
እድሜ ጤናውን ያብዛሎት አባታችን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 6 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት❤❤
መተት እንዳታገባ ብታገባም እንዳትወልድ   Memehir Girma Wondimu Video 622#subescribe_now #like #share ትዉልድ ይዳን
21:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
ደም አምሮኝ አምስት ልጅ ገደልኩበት አንድ ልጅ እስኪቀረኝ ተፈተንኩ Memehir Girma Wondimu Video 626  #subescribe_now #like
21:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 26 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 73 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 126 М.
ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
25:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
6ኛ መንፈሳዊ እንግዶች ፦የእውነት መንፈሳዊ ከሆንን የፈጣሪን ስራ በገሀድ እናያለን
1:00:20
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
በአሜሪካ አትላንታ የተሠራ የአውደ ነገስት ጥንቆላና መተት || ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
27:10
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 109 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 73 МЛН