ቤታችሁ ከማስጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ

  Рет қаралды 3,027

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@SusuSusu-i5p
@SusuSusu-i5p 14 күн бұрын
አብደላየ እንደዚህ አይነት ቪደወ ስሰራ ነው የምታምረኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
እሺ እህቴ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 14 күн бұрын
መሽአላህ 🎉🎉🎉🎉የኔ 78(80)ቆረቆሮ ነው ገና ጥቅጥቅ ነው ጀብሰን ላስደረግ ነበረ ግን ደከመኝ😢😢😢😢ለዱኒያ ይህን ያክል ድክመት ☝️😥እስኪ አላህ ብረታቱን እንድሰጠኝ ዱአ አድረጉልኝ❤❤❤አብደላ በዋትሳፖ እፈልግሀለሁ ወንድም አማና ☝️
@ከድጃሙሀመድአድስ
@ከድጃሙሀመድአድስ 14 күн бұрын
ተጠናከሪእህት
@ሉባባአብዱ
@ሉባባአብዱ 12 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ አይዞን የኔም 97 ቅጠል ነው አሑን አሥጀምሬያለሑ ጅብሰኑን አላሕ ይገዘን አብሽሪ
@GrandPhone-e1c
@GrandPhone-e1c 2 күн бұрын
ማሸአለህ
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 4 күн бұрын
በርታ ወድማችን 8/8 ለሆነ ቤት የብላስቲክ ኮርኒስና ጅብሰም ስት ይፈጃል ጥቅጥቅ ለሆነ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ 14 күн бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድም አብደላ
@AbubekerAbdu-d9p
@AbubekerAbdu-d9p 14 күн бұрын
ቤታችሁን ማሥዋብ ከፈለጋችሁ እኒህን የሚታዩትን ወጣቶች በፈለጋችሁት ቦታ ሁናችሁ ማዘዞብቻ ከናተ የሚጠበቀው በፍጥነት በጥራት ከመልካም ሥነምግባር ጋር ያሥረክቧቸኋል
@ekramyoutube-yk8vo
@ekramyoutube-yk8vo 13 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የላል ጀዛክ አላህ ኸይር
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ 14 күн бұрын
አሪፍመረጃነውእናመሰግናለን
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 14 күн бұрын
እናመሰግናለን
@jamila3850
@jamila3850 14 күн бұрын
ወድም አብደላህ ለምታቀርብልን መረጃአ ከልብእናመስግናል በርታ
@AmeenaSaiyd
@AmeenaSaiyd 14 күн бұрын
ማሻ አላህ
@TeahyeGasawa
@TeahyeGasawa 14 күн бұрын
በጣም እምፈልገው Vedew ❤
@ZemZemYemem
@ZemZemYemem 14 күн бұрын
መሻአላህ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 4 күн бұрын
ሽንትቤት ለማስገንባት ስንት ይፍጃል
@UdhrDhhe
@UdhrDhhe 11 күн бұрын
ሲያጥቡት አይለቅም ጀብሰሙ መልስልኝ ላስገርፍ ብየ ነበረ ሰርቢስ ጥቅጥቅ ነው?
@EmudawudTube
@EmudawudTube 14 күн бұрын
ሰምተሀል በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ኣንሻአላህ ተመርጎ ሲያበቃ እደዚህ አስመስለህ እድትሰራልኝ ሩቅም ቢሆን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
አሚን ኢንሻ አሏህ
@Amutiየገደራዋ
@Amutiየገደራዋ 14 күн бұрын
ኢንሻአላህ ምን አልባች ቦታየ ህጋዉይ ከሆነልኝ ትሰሩልኝ አላችሁ ኮቻ ኢንሻአላህ
@EmudawudTube
@EmudawudTube 14 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እሲ እኔም ቤት ጀምሬ አለሁ እሲ ምከሩኝ እዴት እደማሰራ
@yusafyusaf8752
@yusafyusaf8752 14 күн бұрын
Wpw egachew yibarki bewenti❤❤❤
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف 14 күн бұрын
ማሻአላህ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 14 күн бұрын
ይህው የኔው በሰላሙ ምክንያት ፊኒሽንጉ ሳይሰራ ቀረብኝ ፕሉኬት ነበር
@Taibh-cs6ln
@Taibh-cs6ln 13 күн бұрын
የቡለኪት ቤት ውስጡ በሴምንቶ መገረፍ አለበት ወይስ የለበትም መልስልኝ
@hawwimakura9541
@hawwimakura9541 14 күн бұрын
Thanks bro❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube 13 күн бұрын
You are welcome bro.
@SadaMohammed-b4h
@SadaMohammed-b4h 13 күн бұрын
❤❤❤
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 5 күн бұрын
የባለሙያን ቁጥር አስቀምጥ በአላህ እኔ ቺክ ላስድረግ ነበር በአላህ መልስልኝ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 14 күн бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ግን ውስጡ ልስን እሚባለው በጭቃ እንጅ በስምንቶ ነው እንደ ? አልገባኝም
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
ልስን ማለት በጭቃ ነው ሲሚንቶው ግርፍ ነው የሚባለው
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 14 күн бұрын
ወሎ ወረባቦ ትሄዳላችሁ ወይ ማሻኣላህ ትራቱ ሀሪፍ ነው
@-ahadutube
@-ahadutube 13 күн бұрын
ይቻላል
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 14 күн бұрын
እህቶቼ ምን ትመክሩኛላችሂ ልሰራነበር ግን ታከተኝ ቦታው አለኝ ልጠናከር ወይስ ልተወው 😢
@AhlamMuhame
@AhlamMuhame 14 күн бұрын
እድ ምንም ብለሽ ጀምሪው ከጀመርሽው በራሱ ግዜ መላር ይሰትሻል አይዞሽ አላህ ያበርታሽሽሽሽሽ
@Amutiየገደራዋ
@Amutiየገደራዋ 14 күн бұрын
እረ ስሪ እህት እኔ ቦታየ ህገወጥ ነዉ ኮቻ ግን መግስት አግዶታል እዳንሰራ እህ😢
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 14 күн бұрын
@@Amutiየገደራዋ የኔውድ አብሽሪ ያዥ ገንዘብሽን እኔማ ታከተኝ ወላ
@Amutiየገደራዋ
@Amutiየገደራዋ 14 күн бұрын
@@ሰብሪናአሚን እሺ ዉደ ወላሂ ድክም ነዉ ያለኝ ቦታየ ህጋዉይ በሆነልኝ አይኔን ጨፍኛ እሰራ ነበር እስኪ አይዝወን
@MekiyaMekiya-tf1pn
@MekiyaMekiya-tf1pn 14 күн бұрын
ጀምሪዉ ዉደ
@Zahera-r9u
@Zahera-r9u 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KEMERIA3
@KEMERIA3 14 күн бұрын
👍👍👍👌👌
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م 14 күн бұрын
እረበአላ የእጅ ባለሙያ ሀላችሁ አፈልጋለሁ መልስልኝ ወሎ ሀራነው
@-ahadutube
@-ahadutube 13 күн бұрын
አለ
@rytfut6138
@rytfut6138 5 күн бұрын
75 ቆርቆሮ 4 ክላስ በስንት ቀን ያልቃል ወንድሜ ❤
@MekiyaMekiya-tf1pn
@MekiyaMekiya-tf1pn 14 күн бұрын
ቦረና ትሔዳላችሑ
@Merkaba532
@Merkaba532 14 күн бұрын
አብደላ ወንድሜ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ በአላህ መልስልኝ ወደ ቡታጅራ ይሰራሉ ወይ?
@Merkaba532
@Merkaba532 14 күн бұрын
ለመሳፈርያ እኔ እከፍላለሁ በዛውም ሀገራችን ትጎበኛላቹ
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
ሄደን ብንሰራላችሁ እኛም ደስ ይለን ነበር ነገር ግን በጣም ራቀ ማቴሪያልም ጭነን ነው የምንሄደው ወጩም ለእናንተ ይበዛባችኃል በሀሳብ የምናግዛችሁ ነገር ካለ ዝግጁ ነን በጣም ይቅርታ ፍላጎታችሁን ባለሟሟላታችን
@Merkaba532
@Merkaba532 14 күн бұрын
እሺ ኢንሻአላህ
@بيعزينالله
@بيعزينالله 14 күн бұрын
የጀብሰም ነው የፕላሰቲኩ እሚሻለው ባአላህ መልሱልኝ
@MabratZewdu
@MabratZewdu 13 күн бұрын
Btamw ymarle slke kuxerkne
@wefeethiotube7733
@wefeethiotube7733 13 күн бұрын
የት ናችሁ
@ዜድየባቦዋ
@ዜድየባቦዋ 14 күн бұрын
በጉጉት እጠብቃለን
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 14 күн бұрын
ቤቱ በጣም ነዉ የረዘመብኚ ወይስ መሠላል ነዉ
@emukiya1
@emukiya1 2 күн бұрын
አሁን የሚሠሩ ቤቶችኮ እረዛዝም ናቸው
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ 14 күн бұрын
የኔ ቤት መቶ ቆርቆሮ ነው ጅብሰን ማሰራት እፈልጋለሁ ግን ግራ ገብቶግኛል እዴት እደማረገው
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
ለምን
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ 14 күн бұрын
ወድሜ ግርግዳው ቢቻ አይደለም ከርንሱም አለ በዛ ላይ ሰፊ ነው ሰባት በዘጠኝ እድሜዬን ስደት ላይ እየጨረስኩ ነው ለዛ ነው ጀዛከላህ ካይራን ወድሜ
@AhlamMuhame
@AhlamMuhame 14 күн бұрын
ለዚህ እኮነው መከመሪያ ነበር መትኖ መደቆስ ከሆነ በኃላ ምንድነው ማለቃቀስ አስተካክሊው 😂😂😂 እናም አይዞሽ እንደኔ ለድመሻል እኔ ሳሎን ምን ላስገባ ብየ ለድሜያለሁ ተይ አለቅጥ ሰፋ ትለዲሚያለሽ እህቴ እያለኝ ታናሽ ወንድሜ እርይ አልኩኝ የአረብ ደረጃ መዝለል ለምጀ ይጠበኛል ብየ
@MEREMAHASSEN
@MEREMAHASSEN 14 күн бұрын
ቁጥር
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 5 күн бұрын
አልብኮ ትችላለህ መሂድ በአላህ
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf 14 күн бұрын
አብደላ ታዘብኩህ ከምር ማጀቴ ሄደህ ታሰራልኛለህ ስንትጊዜ ጠየኩህ አትመልስም ?????
@-ahadutube
@-ahadutube 13 күн бұрын
በጣም ይቅርታ ማጀቴ አሁን ላይ አንችልም ብንሰራላችሁ ደስ ባለን ነበር ነገር ግን አሁን ላይ አልቻልንም አስቸኳይ ካልሆነ ጠብቁን
@hiwinegayinafara9
@hiwinegayinafara9 14 күн бұрын
ሽዋሮቢት መሄድ ትችላላችሁ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ 14 күн бұрын
ደሴ ሄዴቻሁ መስራት ትችላላችሁ
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 14 күн бұрын
ይችላሉ እየሰሩ ነው
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
አዎ
@Zizu-b1s
@Zizu-b1s 14 күн бұрын
ቀለም ተቀብቶ የሚቅ ጃክይሰራልወይ
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 13 күн бұрын
አወ
@Bbu-y1s
@Bbu-y1s 14 күн бұрын
ደሴ ትሰራላችሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
አዎ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ 14 күн бұрын
ለኢትዮ ግን የፕላስቲኩ ኮርኒሱ ይሻላል እያሉ ነው ለዝናቡ
@-ahadutube
@-ahadutube 14 күн бұрын
ከዝናብጋ አታያይዙት ምንም ችግር የለውም
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 13 күн бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥ​@@-ahadutube
@tebah1277
@tebah1277 14 күн бұрын
ማሻ አላህ
@Jamal45678
@Jamal45678 14 күн бұрын
ማሻአላህ
እንዳያመልጣችሁ ስሙ ተሰማሙ ወገበቀጭኖች ናቸው አሉ ጀግኖቹ
10:05
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 3,4 М.
በጣም ቀንሷል ታህሳስ 1\2017 የግንባታ እቃዎች ዋጋ
8:07
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 5 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
የውስጥ በር ወይም ታንቡራታ ቀነሰ በ2017 ስንት ይሰራል ሙሉ መረጃው
8:01
አራት ክፍል ቤት ቻክና ኮርኒስ የግቢ አጥር ስንት ብር ፈጀባት
8:06
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4,7 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН