Betelhem Tezera||ቤተልሔም ተዘራ||እድሜዬ ቤትህ ይለቅ edmeye betih yilek||Lyrics video

  Рет қаралды 234,731

Ye'absra

Ye'absra

Күн бұрын

#Harmony #Lyrics Amharic songs Lyrics Videos
Checkout my other Videos:
ደረጀ ከበደ • ይቅርታን ለማድረግ ልቤ አልሆን እያ...
ቤተልሄም ተዘራ • ቤተልሔም ተዘራ||ትዝታዬ ቃልህ ይሁ...
• ቤተልሔም ተዘራ || የተገለጠው ||...
ሶፊያ ሽባባው • ለካ አለ ዳኛ || ሶፊያ ሽባባው |...
ምህረት ኢተፋ • Video
ታምራት ሀይሌ • ታምራት ሀይሌ || አድራሻዬ መስቀሉ...

Пікірлер: 51
@samiberhanu1573
@samiberhanu1573 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው። መዝሙር 27:4 0:13
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 3 жыл бұрын
አባ እድሜየ በቤትህ ይለቅ አደራህን አባ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜን
@Jonathan-sy3bx
@Jonathan-sy3bx Ай бұрын
Geta ante telek neh ewedehalew zelalem ❤
@kirubel-moh
@kirubel-moh 11 ай бұрын
የተወደደ ጥበብ የሞላው (2x) ክብር ሲሆንልት ዝና ሲተርፈው የአባቶቹን አምላክ እንደማያውቀው ጣዖት አምልኮ ሞት ሆነ ፍጻሜው አዝ፦ ዕድሜዬ ይለቅልኝ ቤትህ ይለቅልኝ በፊትህ ሕይወቴ ይመርልኝ ፊትህ ይመርልኝ በፊትህ ሩጫዬ እንዳይገታ ጠብቀኛ የእኔ ጌታ እኔ እንዳልሆን ለእኔው ጠላቴ ሰውረኝ ከዓይን አምሮቴ (2x) አህያ ፍለጋ ተልኮ ቢወጣ እጣ ወደቀበት ህዝብን እንዲመራ ከፍልስጤማዊ ነጻ እንዲያወጣ ደርሶ ንጉሥ ሲሆን ትህትና አጣ ክፉ መንፈስ ያዘው ከአንተ መንገድ ወጣ መውደቂያው ሆነበት የልቡ ተራራ አዝ፦ ዘመኔ ይለቅልኝ ቤትህ ይለቅልኝ በፊትህ ሕይወቴ ይመርልኝ ፊትህ ይመርልኝ በፊትህ ሩጫዬ እንዳይገታ ጠብቀኛ የእኔ ጌታ እኔ እንዳልሆን ለእኔው ጠላቴ ሰውረኝ ከዓይን አምሮቴ (2x) በትንሳኤው ጉልበት ዓይናቸው የበራ ጨከኑ በሕይወት ለሰሙት አደራ ቤታቸውን ሰጡ ለወንጌል አደራ አርበኞች ሆነዋል እስሩም ቢጠና ነገሥታት ፊት ቆሙ ወንጌልን ሰበኩና ሳማአት. (1) . ሆነው አለፉ ዋጋ ተመኑና ድል ለነሳው ከሕይወት አክሊል ታዘዳጃለህ ድል ለነሳው በቤትህ እንዲኖር ትሾመዋለህ ጅማሬዬ እንዳማረልኝ ፍጻሜዬም ይስመርልኝ መዝገብ ላከማች በሠማይ ቤትህ ብል በማይበላው በሌለበት ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይልቅ እቤትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይልቅ እቤትህ (2x) ድል ለነሳው ከሕይወት አክሊል ታገዳጃለህ ድል ለነሳው በቤትህ እንዲኖር ትሾመዋለህ ጅማሬዬ እንዳማረልኝ ፍጻሜዬም ይስመርልኝ መዝገብ ላከማች በሠማይ ቤትህ ብል በማይበላው በሌለበት ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይልቅ እቤትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይልቅ እቤትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ሕይወቴ ይመር እፊትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ወበቴ ይልቅ እቤትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዕድሜዬ ይልቅ እቤትህ ስታፍርብኝ እንድቆም ፊትህ ዘመኔ ይልቅ እቤትህ
@ephremtessema6215
@ephremtessema6215 7 ай бұрын
የልቡ ተራራ አይደለም "ጊልቦዓ" ተራራ በሚለው ይስተካከል
@eyasuabebe5682
@eyasuabebe5682 Жыл бұрын
Beautiful song... May God keep us in his house until the end.
@gach33man6
@gach33man6 3 жыл бұрын
ተባረኬልኝ ስወድሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!..................
@getahunbelegedejene911
@getahunbelegedejene911 2 жыл бұрын
born to sing spritual songs...the one and the only...it is just my opinion
@temesgenmesfin5346
@temesgenmesfin5346 2 жыл бұрын
Betam yemiwedew mezmur naw geta woy edimeye bebet endialik eleminalew,best mezmur👏👏👏👏👏
@djalloaboubacar9484
@djalloaboubacar9484 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ tezera
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 7 ай бұрын
Amen edmeyo bebetih yilek aba
@ruthkkk7914
@ruthkkk7914 3 жыл бұрын
rchayen endayi geta sewuregn ke ayin amirotheeee eyeeeeeeeeeeeeeeeeeesus
@neti7724
@neti7724 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Aajj-l3e
@Aajj-l3e Жыл бұрын
Yehune yalkwe hone awaje taglebexe amen amen wa dahgere shangegne
@selamawitbalcha7798
@selamawitbalcha7798 2 жыл бұрын
Zemeshn Gets yiwresew Tebark yen konjo
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
ጌታ ይጠብቀን!
@DBZ_Playz
@DBZ_Playz 3 жыл бұрын
You are amazing 👏 ❤
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 3 жыл бұрын
ተባረኬልኝ ስወድሽ
@maskarmmaskarm1065
@maskarmmaskarm1065 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን✋✋✋✋✋✋📚📚📚📚📚📚📚📚📚👏👏👏📖🙏
@GeteEshetu
@GeteEshetu 6 ай бұрын
Amneeeee geta ybarksh❤❤❤❤❤
@messiliremo3440
@messiliremo3440 Жыл бұрын
😭😭😭 deeply i love this song . be blessed sis.
@mathioswolde5802
@mathioswolde5802 Жыл бұрын
አሜን
@prealbito2646
@prealbito2646 2 жыл бұрын
אמן אמן אמן בשם ישועה אמן
@mulugetatemelso2252
@mulugetatemelso2252 2 жыл бұрын
Tebareki betam grum meleakt new hiwet yemizera
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ቤቲዬ
@eyrusemesafint4659
@eyrusemesafint4659 2 жыл бұрын
በጣም ሲበዛ አድናቂሽ ነሽ ከልጅነቴ ጀምሬ
@wondayichewderibe1662
@wondayichewderibe1662 2 жыл бұрын
ተባረክ በትዬ
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
ኣሜን
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen hallelujah
@zerubabelfentaw3779
@zerubabelfentaw3779 2 жыл бұрын
Blessed😇
@WeyniWudma
@WeyniWudma Жыл бұрын
Amn amb man😢
@MelakuTsegaye-c1k
@MelakuTsegaye-c1k Жыл бұрын
Geta ybarksh
@firewabera1231
@firewabera1231 Жыл бұрын
blesss u betty
@aynaq8294
@aynaq8294 3 жыл бұрын
Gyta Eysus ybarksh wed ehty
@hoodomaxamed1501
@hoodomaxamed1501 Жыл бұрын
Ameni❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@දෙවිමිණිඅශෝකා
@දෙවිමිණිඅශෝකා 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፣ እነዚ የ90ዎቹ ኦሪጅናል ቪሲዲዎች አሏችሁ ? የ90ዎች እስከ 2000 ዓ.ም የመዝሙር ቪሲዲዎች በጣም ናፈቁኝ / ናፈቁን 1. 1997 ዓ.ም / 2005 የቤተልሔም (ቤቲ) ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቁጥር 1 ቪሲዲ / ዲቪዲ 2. 1998 ዓ.ም / 2006 "ቀላል ነው" ኮሌክሽንና የዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲዎች 3. 1999 ዓ.ም / 2007 "ይብራ ብለሃል" ኮሌክሽን ቪሲዲ 4. 2000 ዓ.ም / 2008 የፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁ.2 ቪሲዲ Anyone Else have all these VCDs please
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ቁ.1 ቪሲዲ / ዲቪዲ እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አለ ??? Anyone Else have Vol 1 VCD / DVD please
@edenbelet7091
@edenbelet7091 Ай бұрын
2017/02/14 ellllllll geta hoy Keljnete eske ewkete eyedegefkegn yazkegn hywete endezemerkut honelgn Betiye ewedshalew tebareki Ahunm edmeye bebetk ylek elalew
@hshshdabfhshds9971
@hshshdabfhshds9971 Жыл бұрын
❤ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
@kirubel-moh
@kirubel-moh 11 ай бұрын
❤❤❤
@yesewzeri1377
@yesewzeri1377 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ፍቅር ድምጽሽ( አዲሱን ስራሽን) ለመስማት ጋጉቻለሁ !!!!!!!!!!!!!
@tsegayemengesha-lk1un
@tsegayemengesha-lk1un Жыл бұрын
Yewetat nazrawi mezmuresh yenefs mdehanit new MN lbelesh mnm aleleshm
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 7 ай бұрын
የዛሬ 12 አመት እንዲ ዘምሬ በመሀል ግን ተመልሼ ጠፋው:ብዙ ኪሳራ ህይወቴ ተከሰተ😭😭😭😭😭😭😭
@Gosple234
@Gosple234 5 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ነው እግዚአብሔር አይዞሽ
@nohfikiru7978
@nohfikiru7978 5 ай бұрын
አሁንም እድል የሰጠን ጌታ ስሙ🔥 🤲🤲የተባረከ ይሁን 🦋🍂😭🤲🤲🤲🥰✝️❣️💘
@tigisttadesse9382
@tigisttadesse9382 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷
@tigisttadesse9382
@tigisttadesse9382 2 жыл бұрын
😍😍🥰🥰🤩
@AcCa-zc5qw
@AcCa-zc5qw Ай бұрын
Geta ybarksh
Betty Tezera~ Ye Hiwote Balebet (special edition) Full Album
1:06:51
Betty Tezera Official
Рет қаралды 237 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 10 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Techeletalehu   Kalkidan Lili Tilahun Mezmur with Lyrics
7:48
niye ni
Рет қаралды 1,1 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,7 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 319 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 10 МЛН