ቤቴን መርቁልኝ

  Рет қаралды 56,708

ሀረግ አይንዬ

ሀረግ አይንዬ

Жыл бұрын

Пікірлер: 438
@user-mo5lq4yw9w
@user-mo5lq4yw9w Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አረብ ሀገር ብንከራተትም ዛሬ ላይ ከገጠር ተነስቸ 6 ክፍል ቤት እስከ ሻውሩ መኖሪየን ሰርቻለሁ 4 ክፍል እሚከራይ ሰርቢስ አለኝ አልሀምዱሊላህ
@solomonsol7174
@solomonsol7174 Жыл бұрын
ተከራዮችሽን እዳታሸማቅቂ አደራሽን 😒
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 Жыл бұрын
be Deseta Nurebat Marrr Enam Sirchalhu Ye Medam Kememoch Bertetenal Zedero
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Жыл бұрын
የት ነው እኔ ልከራይ እንዱን ክፍል
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 Жыл бұрын
@@rahelfeleke6069 Yena Mojo Newu
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
እስስይይይ የመደም ቅማምም ማለት አንቺ ነሽ የኔ ጎባዝ ከስደት መልስ በደስተ ኑሪበት በዘውም ወደ ቤቴ ጎራ በይ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
አረብ አገር ከተመለሱ ሴቶች አንች ጀግና ነሽ
@tirualemeyihunatube4621
@tirualemeyihunatube4621 Жыл бұрын
የራስ ቤት ምንም ብታረጊበት ሰቀቀን የለም አስተካክለሽ ኑርበት ጎበዝ ነሽ ደግሞ እህቴ በርች
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ ሃረግዬ❤❤❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
እሰይ ተመስገን እንኳንም ቤት ኖርሽ የኔውድ እኔ መሬት አለኝ ግን ቤት ለመስራት ከበደኝ የእናቴን ቤት ምን የመሰለ ከነ ሚክራይ ዶርም ሰራን ለኔ መሬት ገዛሁ ግን ቤት ለመስራት ሀቅም አጣሁ💔 ግን እጅግ ደስተኛነኝ የቤተሰብ ደስታ ስላየሁ
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Жыл бұрын
ስሪ ውዴ ትንሽ ነው ባያቆይሽ
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
ጎበዝ ሀረግዬ እንደዚህ ለእኛም አስተማሪ ነገር አሳይን
@gerab7613
@gerab7613 Жыл бұрын
እሰይ !የዓለም ያርግልሽ ደስ ይላል ይሄ ጂማሬሽ ነው በብዙ በርከት ይባርክሽ!🙏
@saras8158
@saras8158 Жыл бұрын
ቤት ሁሉነገር ይሸፉናልና ነጣነትም ስላለ እቤትሽ ኑር ጎበዝ ነሽ በርች
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
እውነት ነው የራስ የመሰለ ነገር የለም እንካን ደስ አላቹ አቦ ይመቻቹ👍👏
@etab6004
@etab6004 Жыл бұрын
ማን እንደ ራስ ቤት ሀርግ ኑርበት እግዚያብሄር የተበረከ ቤት ያድርግልሽ
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ሐረግዬ. ጎበዝ. በርች. እደዚህ. ቁም. ነገር. ሲሰራ. ደስስስ. የላል
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ያድርግልሸ በጣም ጥሩ ነው በርቺ የራሰ ይሻላል
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 Жыл бұрын
በጣም የማስብሺ ልጅ ነሺ የት እንደጠፋሺ አላቅም ከእኔ ይሁን ካንች ብቻ1አመት ሆነኝ ካየሁሺ ብቻ ደስ ይላል ሀረግዬ❤🙏
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሸ ሀርግ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
መልካም ልብ ያላችሁ ብዙ ሰዎች አላችሁ አበርታቱኝ ፕሮፍይሌን በመንካት መልካምነት አይከፈልበትም
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Are chger yelwem yena konjooo ankefelbet
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@etsegenetegebru2323 የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@etsegenetegebru2323 ደምሪኝ
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema Жыл бұрын
እሽ ማም
@Tadelaalamey3237
@Tadelaalamey3237 Жыл бұрын
@@etsegenetegebru2323 ደምሪኝ ማር
@user-jx2xp9sb2z
@user-jx2xp9sb2z Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ጀግና ነሽ
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ 💓
@baba-tb5wt
@baba-tb5wt Жыл бұрын
በሪች ቆንጆ ቤት ነው በራስሽ ቤት ስትኖር ትኩረት ይሰማሻል ዉዴ ቤቱ በጣም ደስ የሚል ነው🙏🙏🙏
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ቤት አለሽ ፅድት አርገሽ ግቢ ጎበዝ ሀረጓ እረ እቤትሽ ግቢ ሆሆሆ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እህቴ አንቺ አዋቂነሽ። ቶሎ ነቅተሻል። ጎብዘሽ ከሰራሽ ግን ሀብታም ትሆኛለሽ። ከተማ መኖር ከመረጥሽ ያለሽን ጥሪት ጨርስሽ የሰው እጅ ማየት ነው መጨረሻሽ። በርቺ
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
ፅድት አድርገሽ ኑሪበት
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
ህርግዬ የኔ ጎበዝ እስስይይ እንካንም ሥራሽ በደስተ ኑሪበት ማን እንደ እርስ ቤት
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ ወዴ እንደዚህ ነው እንጂ ጎበዝ ነሺ👍👍👍
@liyatube2400
@liyatube2400 Жыл бұрын
የራስን የመሰለ ነገር የለም በርቺ አረግ
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 Жыл бұрын
እረዳሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ኑሪበት
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
እድሜ ለውዱ ባሌ ምርጥ አድርጎ ሰርቶልኛል በሰላም ያገናነን የኔ ውድ ባል የደስታየ ምንጭ❤❤❤
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
።በስምሽ ነው የተገዛው ወይሰ በባልሽ ሰም ብቻ?
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y Жыл бұрын
አይይይ በሡ ስም ከሆነ እዳትለፊ
@gf5289
@gf5289 Жыл бұрын
ቶሎ ህጅ ዱኒያ አይሞላም ባልሺ ብቻውን ይከብዳል እኔም እዳች ነኝ በቅርብ ልገባ ነው
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v Жыл бұрын
አረ እስኪ ላገርሽ ያብቃሽ የኔማር እኔ ባሌ የሰውቤት አሳይቶኝ ያለቀለት ወርቴን ልስራና እገባለሁስል ባዶመሬትነው ያገኘሁት አሁን አልአምዱሊላህ በራሴ ፀዳያለቤት ሰራሁ እኛ በስደት ያለነው ከስት አድነን ደስተኛ አላህ በሰላም ያስብሽውን ያሳካልሽ ውዴ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Жыл бұрын
በይ በፍቅር እድትኖሩ ምቀኛ በመሀላችሁ ሳይገባ ተሎ ሀገርሽ ግቢ ሲቀጥል ባላችሁ ጋ የፈለገውን ብቶዱት ብታምኑት አባትም እናትም ቢሆን በማንም ስም አታድርጉ በራሳችሁ ስም አድርጉ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺ
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ጎበዝነሺ
@tsehayyoutube3993
@tsehayyoutube3993 Жыл бұрын
ጡሩ ውሳኔነው ጎበዝ ሀረግየ
@user-rv9tb9qs1s
@user-rv9tb9qs1s Жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔውድ ማሻአላህነዉ በርቺልኝ
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s Жыл бұрын
እራስሽ ኑሪበት ማር
@zahrabekelezahrabekele4802
@zahrabekelezahrabekele4802 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እራስሽ ኑሪበት
@user-jo5ox5uc8z
@user-jo5ox5uc8z Жыл бұрын
ጎበዝ በረች ያኔ ጀግና ሴት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mohammedj1700
@mohammedj1700 Жыл бұрын
የኔ ውዴ ሰላም ፍቅር መተሳስብ የተሞላበት ያርግልሽ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
የኔ ውድ በርች ቤትሽን አስተካክይና ግቢበት እና ወለድ ወለድ አርጊ ውዴ ብዙ ተባዙ ብሎናል እግዚአብሔር ውዴ
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ኑሪበት. ሐረግ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን የራስንየመሰላ ነገር የለም ወይይይ ክራይቤት በጣምከበድነው ጎበዝ ሀረግዬ ደግአደራክሽ የአለም ቤት ያርግልሽ
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል ማን እደራስ እህቴ🙏🙏🙏
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s Жыл бұрын
እቤትሽ ኑሪ አሪፍነው
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 Жыл бұрын
ኑሪበት ጥሩ ነው
@sofisofiya3370
@sofisofiya3370 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Жыл бұрын
ሰላም ተመስገን ደስዪላል ግቢውዴ የሰው የሰውነው ማን እደራስ ጀግናነሽ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@user-ei2wo5fz3i
@user-ei2wo5fz3i Жыл бұрын
ጎበዝ ከቤትሽ ተቀመጭ እህት
@sefanianbesa
@sefanianbesa Жыл бұрын
Cheguru eko wede geter sira yelem ketema kalehone becha fetari enukan redashi berechi❤❤❤
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Жыл бұрын
ጎበዝ ማሬ
@user-sj4pr6dv3s
@user-sj4pr6dv3s Жыл бұрын
ጎበዝ ምንም ቢሆን የራስ ቤትነው የሚያመረው
@emabetzemedkun8522
@emabetzemedkun8522 Жыл бұрын
ጉበዝ ነሺ ኑርበት መቡራት ካለ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ኧረ ጎበዝ ነሽ አስተካክይና ግቢበት ማን እንደ እራስ 😍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ውድ ደስ ይላል እንደ አብረሃም ቤት የተባረከ ይሁንልሽ
@jgukbv9265
@jgukbv9265 Жыл бұрын
ጎበዝ ደግ አደረግሽ ውሳኔሽ ጡሩ ነው
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጥሩ ነው
@user-jx2xp9sb2z
@user-jx2xp9sb2z Жыл бұрын
እቤትሽ ኑሪ
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የተባረከ ቤት ይሁንልሽ ኤረ የራስሽ ቤት ነው የሚሻልሽ።
@medi7477
@medi7477 Жыл бұрын
እራስሽ ኑሪበት ማማየ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
አይንየ ከቤት ኪራይ የራስሽ ቤት የበልጣል እና ቤትሽ ኑሪ የሰዉ ወርቅ አያደምቅ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰👍👍👍
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
ኑሪ ሀረግ አበጃጂው😍
@abebaeshete474
@abebaeshete474 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@abitube3078
@abitube3078 Жыл бұрын
ጎበዝ
@zzget8710
@zzget8710 Жыл бұрын
ትክክል ሀረግዬ ልባም ሴት ነሽኮ
@mukratube6238
@mukratube6238 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ምርጥ ልጂ ምርጫ ሺልክ ነው ቤትሺ ያምራል ማን እድ ራስ ቤት ክራይ ሁል ግዜ ሰቀቀን አይገልፅውም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ጎበዝ ሐረግዬ እውነት ያምራል ጨርሱ እና ግቡበት ደግሞ ብዙም አልቀረው ቲንሽ ወጪ ነው የሚያሥወጣቹሕ ማን እንደራስ ቤት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@MarMar-zb1oy
@MarMar-zb1oy Жыл бұрын
ኑሪበት
@shahidashahida8714
@shahidashahida8714 Жыл бұрын
እቤትሽ ግቢ የኔ ዉድ ማን እደ ቤት
@webnet435
@webnet435 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠኝካራነሽ ይበቃሻል ዉሣኔሽን ወድጄዋለሁ ያለም ቤት።ያድርግልሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሀረግዬ ጎበዝ ቤትሽ ግቢና ቀስ እያልሽ የቀረውን ታስተካክያለሽ ማን እንደራስ ቤት
@user-zz1wc8ux8h
@user-zz1wc8ux8h Жыл бұрын
ደሞ ቤትሽ ያምራል
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
እንኳን ደሳለሽ
@almazkede9183
@almazkede9183 Жыл бұрын
እራስሽ ኑሪበት
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ወይኔ እኔኮ ያቤት ያንች ቤት ይመስለኝ ነበር እረ ሀረግዬ ማን እደራስ እስካሁንም ተሞኝተሻል ይችን ፅድት ፋፏ አድርጊና ግቢውን ሊሾ አድርገሽ እራስሽ ቤት ኑሪ ውዴ ደሞኮ ዋይፋይም ማስገባት ትችያለሽ ግን ሀረግዬ እደኔ ተንዶ 11 ሺ ነው የከሰርኩት ሽትቤት እና ከላይ ፌሮ አስደርጊ እርብራቡን ብሀላ ለልጆችሽም ጥሩ አደለም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@meskimeski6944
@meskimeski6944 Жыл бұрын
Betaam dessi yilal gobez fetari yibarkilsh
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ጎበዞ ማን እንደራስ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርች
@kukilegesa3050
@kukilegesa3050 Жыл бұрын
Gobaz nesh wudee ❤
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሺ ማሬ ማን እንደራስ❤❤🙏🙏🙏
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Жыл бұрын
Mashaalah maashaalla
@abemedia3346
@abemedia3346 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ሀረግዬ ወደነዎል ግቢ ማን እንደቤት
@user-cg5yv4el5f
@user-cg5yv4el5f Жыл бұрын
አረግዬ ጀግና ሲት ነሽ በርቺ ማን እደራስ ገበናሺን በቤትሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@meronkadr8197
@meronkadr8197 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 Жыл бұрын
ጎበዝ እደኔ በራስሽ ቤት ኑሪ ሀብታም አታክብሪ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fozyoutube8422
@fozyoutube8422 Жыл бұрын
ውደነዋልእህት
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
እረ ምን እንደራስ ቤ ቤት እንብሽ ቢፈሱብሽ ባሩብሽ ትላለች እናቴ ቤትሽን አስተካክለሽ ግቢ በተረፈ ሼር አሪጊልኝ 😍
@hayathayat2667
@hayathayat2667 Жыл бұрын
👍👍👍
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Haregeye arife new teru bete new yeleshu bereteteahi tereshiwe eshi
@wawawawaye8667
@wawawawaye8667 Жыл бұрын
Aynye berchi allah yagzish minim bihon yeras bet yshalal
@desta104
@desta104 Жыл бұрын
❤❤❤gobezi👍👍
@wubtiyazaniliji5869
@wubtiyazaniliji5869 Жыл бұрын
👍👍👍 gebabat
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
ደስ ይላን
@asre8961
@asre8961 Жыл бұрын
Berchi yene wed
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
እህቴ ከቤት ኪያር የራሰ ቤት ይሻላል የራሰ የራሰ ነው አሳምረሸ እቤትሸ ኑሪ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
ቤት እያለሽ ነው እዴ ተከራይተሽ የምትኖሪ ሆ በይ ቤትሽኔ ፅድት አድርገሽ ሰርተሽ ግቢበት
@user-gm6sr8nj4p
@user-gm6sr8nj4p Жыл бұрын
ማንእደራስ በቤትሽኖሪ በሰላምበጤና ከለጆችሽጋር
@cachacacha4753
@cachacacha4753 Жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
ጉበዝ
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Good job 👍
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z Жыл бұрын
በርችእበትሽግቢ
@tisgeadafre5632
@tisgeadafre5632 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እራስሽ ኑሪበት ጉን በሩ ስንት ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርች የራስን የመሰለ የለም ቶሎ ጨርሰሽ ቤትሽ ግቢ እና የት አካባቢ ነው?
@gizetube8087
@gizetube8087 Жыл бұрын
በርቺ የክራይ ምከፍይው ቤትሸ አሳምሪበት ጎበዝነሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@romansaeed6097
@romansaeed6097 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 128 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
ለጥያቄዎቻቹ ምላሽ ( ዘባረቅኩ መሰለኝ )
10:04
🔴እዳረባገሩው ይሆናል ብላችሁ እዳታስቡ
9:01
ብዙ ለምትቀባጥሩ
1:15:20
LIYA SHOW
Рет қаралды 22 М.
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 6 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 32 МЛН