KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023
1:26:10
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
One day.. 🙌
00:33
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
የት አለሽ - Ethiopian Movie Yet Alesh 2023 Full Length Ethiopian Film Yet Alesh 2023
Рет қаралды 470,952
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 981 М.
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 362
@alemandhana3924
Жыл бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ሰላም ላገራች ብለቹ ፀልዩ
@SuSu-dn6vx
Жыл бұрын
አላህ ሐገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@romanethiopia
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@hassanhoussein9619
8 ай бұрын
አሜን 3
@selammulugeta8985
5 ай бұрын
amen
@Kidst-m8h
3 ай бұрын
አሜንሰላም ለሀገራችን
@helenhabeshatube1744
Жыл бұрын
ዋው ዋው ልጇቷ ከሚካፕ ነፃ ነች አለባበሷ የእውነተኛ ሴት ልጅ አለባበስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Alex-zw5ut
Жыл бұрын
Betam lyet yalch nat
@uiataamobile5133
Жыл бұрын
የልጅቷን አለባበስ ሳያደንቁ ማለፍ ስስታምነት ነዉ
@Alex-zw5ut
Жыл бұрын
Betam lyu nat
@Purtukal-ix6po
Жыл бұрын
የምር እኔም በጣም አደኔኳት ረጋ ያለ አለባበስ
@ማሜነኝቅንዝንዙ
Жыл бұрын
ውይይይ ልጅቱ ስታምርርርር 💋😥
@AaDd-ob1we
Жыл бұрын
አለባት ስወዳት❤❤❤
@jamelayimer
Жыл бұрын
በጣም ሁሉም ፊልሟ ላይ አለባበሷ ሲያምር
@Kalsha21
Жыл бұрын
አሪፍ ነው👌ግን ሴቷ አለባበሷ ሲያምር ሁሌ ቀሚስነው የምትለብሰው❤
@hdlidet
5 ай бұрын
እኔም ልል ስል ጨዋ የጨዋ ልጅ❤❤❤
@roziawoke1301
Жыл бұрын
ወይኔ ሁለቱንም ፊልም አየሁት ኮመቱ በሙሉ ስለ አለባበሷ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍
@abdulhai5532
Жыл бұрын
ክክክ
@hayatkhaderahmedsaid8271
Жыл бұрын
@@abdulhai5532 p❤
@yelijeenat6425
Жыл бұрын
አልረጋጋ አሉ ያው ፌመስ እስክትሆን ነው
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
Жыл бұрын
@@yelijeenat6425 ሳህ
@webneshmalak891
Жыл бұрын
እኔም ስለአለባበሷ ኮመትያየሁ😂
@SamrawitBelete-l5c
3 ай бұрын
ኦስኪ ቀሚስ ለባሻን የሚያደንቅ like
@abrahamleikun
Жыл бұрын
ልጅቶ ስርሀቶ ብቻ ፌልሙ እዲያምር አርጎታል አለባበሶ አንደኛ ናት ሌሎችም ተዋናይ አክተሮች ብትችሉ አለባበስ እና ስርሀት ከሷ ተማሩ
@alemandhana3924
Жыл бұрын
መለው የኦርቶኮክስ እምነት ተከታ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ
@ዙዙቢትደሳለ
Жыл бұрын
የይችልይ ፊልም ያለበት ሁሉ ኮሜት አብቢያለሁ አለባበሷ የማይል የለም😊❤❤❤👍👍👍👍👍
@mekdesmulugeta5871
Жыл бұрын
ከምንም በላይ ይቺ ልጅ የምተሠራበት ፊልም ሁሉም ይመቹኛል ካለባበስ ጀመምሮ ሁሉ ነገሩዋ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤
@dirbelemma1377
Жыл бұрын
የልጂቷ አለባበስ ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ያለሽበት ፊልም😍😍👍👍
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
3 ай бұрын
የልጅቷን ዉበት አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ ከዱቄት ነፃ የሆነች መልከ መልካም አይኖቿና ጥሩሶቿ በቂናቸዉ ሌላዉ ቀርቶ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ኬና በጣም የምወድህ ዋው ሴቷ ልጅ አለባበሷን አደነኩ በርቺ የኔ ቆንጆ በዚህ ቀጥይበት
@Tigየራያዋ
Жыл бұрын
ሴቶችየ የልጅቷን አለባበስ ከማድነቅ ይልቅ እናንተም ልበሱ ።✅ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው እና እንዳለ ኮሜንቱ ሁላ ስለልጅቷ ነው🙆
@assfakassa9493
Жыл бұрын
አባትዬዉን ሲያየው ማነው እንደኔ ጓድ መንግሥቱ ሃይለማሪያምን የሚመስለው
@netsaneta9349
Жыл бұрын
Ena be tikikil
@Nunutiii
Жыл бұрын
ይመስላቸዋል ሀቅ ነዉ❤😁
@ameenahuzefa8412
Жыл бұрын
ወላሒ በትክክል ይመሥላል ክክክክ ያባቱ ልጂ እደሑ ምን ይታወቃል
@BABR7826
Жыл бұрын
ወንድማቸው ነው
@ayshaahmed8148
10 ай бұрын
😂😂😂😂
@Yasminmudaa
10 ай бұрын
ውይ ከስለ እና ቡናዋ ኣ ትዝ አለኝ በሌ ከስረ እስኪመጠ ጭስጭስ አርጊ ምጠብቃው ትዝ አለኝ ውይይ ትዝታ ብቻ የኛ ሂዋት ለጭር ሂውት ረዠም ጎዛ😊
@bayushbayush7472
Жыл бұрын
እቺን ልጅ ስወዳት የኔ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ ሰትቶሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
ስታምር በጌታ እች አዲስ አርቲስት ዋው በርቺ አለባበስ ቁጅና ትወና ሁሉንም ተሰቶሻል ❤❤❤❤
@selinalove4072
Жыл бұрын
ሴትዋ አለባበስ ስርአት ተፈጥሮአዊ ውበት ስታምር❤❤❤❤❤❤❤
@kidistyemariyam1786
Жыл бұрын
ያ ልጅ ስሙ አላዉቀዉም ግን ስወደዉ☺☺😘ትወና ይችልበታል
@eett1683
Жыл бұрын
ዮዉሀንስ ስዉነቱ ይባላል
@tgst6
Жыл бұрын
ዩሀንስ
@hevdgd9858
Жыл бұрын
ዮሀንስ (ኬና )
@kalkidan5311
Жыл бұрын
እኔም ስወደው ሚስት አለውዴ❤❤😮😂😂😂
@nibrettube8913
Жыл бұрын
@@kalkidan5311 🤣🤣🤣🤣አጣርቶ መግባት ይላሉ እንዳቺ ነው 🤣🤣
@asnitube3283
Жыл бұрын
እቺ ልጅ ትልቅ ደራጀመ መድረስ ምትችል ልጅ ናት ግን ዩቱብ ላይ ብቻ እንዳትቀር እፈራለው አ 🤔ልጁም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ዩቱብ የሚለቀቁ ፊልም ናቸው ብዬ አላስብም ለዛ ነው
@kidistyemariyamkidist4178
Жыл бұрын
እንዴ ዩቱብ ማይለቀቅም ፊልም አለ እንዴ😊 መለቀቁ ጉዳቱ ምንድ ነዉ። ስላልገባኝ ነዉ
@ዜዲወለዬዋ
Жыл бұрын
እዬቱብ፡ላይ፡ብቻ፡እዳቀር፡ማለት፡
@tigistmartha8608
Жыл бұрын
የልጅትዋ አለባበስ የልጁ እርጋታ ደስ ሲሉ ብትጋቡ ❤❤
@እሙአሚር-ዘ2ረ
Жыл бұрын
ፊልምላይመታችሁካራክተርልታጋቡሆ
@ssamirh3584
Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ ነበር ፊልም ላይ ደሞ ጀመራቹ ሆ😂😂😂😂😂
@tigistmartha8608
Жыл бұрын
@@ssamirh3584 ደስ ስላሉኝ አብረው ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ መብቴ ነው
@كونيتقيالله
Жыл бұрын
@@ssamirh3584 😂😂😂
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
@@tigistmartha8608አወ😂😂
@D-d415
Жыл бұрын
የቢኒየምን ካራክተር የሚጫወተው ልጅ የሚሰራውን ፊልም እያሯሯጥኩ ማየት ብቻ ሆነ ስራዬ በርታ አባቴ ❤❤❤❤❤
@HirutDestaHirutDesta
Жыл бұрын
እኔሳ 🤔🤔
@samiraaaa-ew4hz
Жыл бұрын
እደኔ ተመዳም እየተደበኩ ብቻ ስራዉቹ ደስ ይላሉ
@xciteali30
Жыл бұрын
አነዝህ ልጆቺ አሁንሰ የዉነት ባልና ሚሰት አየመሰሉኚ ነዉ ደጋግመዉ ሰለሚሰሩ ፍቅረኛሞቺ አየኋኑ 😘😘👍
@MissSamsiya
3 ай бұрын
ትክክል ሁለቱም ይመቹኛል
@sotkw9149
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ አለባበስሽን በዚው ቀጥይ አደራ እዳትበላሽ እደአዳድ ጋጠወጥ አርቲስት ነኝ ባዮች ለትውልድ ጥሩ ምሳሌ ትሆኛለኝ ❤
@faizamohamed4682
Жыл бұрын
አነዜሕ ልጆች የእወነት ቤጋቡ ደስ ይላል የሶ እረጋታ አለባበስ ሰራአት ያላት ልጅ ናት እሱም እንደዜያው ❤️
@ግእዝቲዮብ
Жыл бұрын
የኢትዮ አርቲስቶች ታዋቂ ሲሆኑ ይራቆታል ድሮ ድሃ ነበር መግዣ አጥተዉ
@hawaaAhmad-f7v
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@MakeyAhmed-c2f
Жыл бұрын
ከጂምሩ እስከ ጭርሱ ምንም ያላማረኝ ፊልም የኬና አድናቂ ነኝና ጨረስኩት😊😊
@Yasminmudaa
10 ай бұрын
የልጅታ አለበብስ የተመችው ጎብዝ ስራት የለትናት
@Emanu1532
Жыл бұрын
እነዚህ ኮስታራ አንጋፋ አርቲስቶቻችን ጥሩ ድርሰቶች ቢሰጣቸው ደረጃውን የጠበቀ አለማቀፉ ፊልም የመስራት ብቃት እምቅ ችሎታ አላቸው ባሪያው አንጋፋ ታላቅ ወንድም ትወናህ ጉደኛ ነው በርታ!!
@ሀበሻ-ጐ6ጠ
Жыл бұрын
ሀበሻ ግን ስስቱ 160 ሽ ተመልካች አለው like ግን ያረጉት 3.000 ሽ እንኳ አልሞላም አይከፈልበት ካያቹህት like ብታረጉሥ ምንድነው የሚቀንስባችሁ? 🤔
@meserethalmaryam3065
Жыл бұрын
😂😂😂ዶክተሩ ተመችቶኛል ይናገር የለ መርዶ😔😔😌ልጅቷ ጎበዝ ነች ስነስርአቷም ደስ ይላል ሌሎቹም ጎበዝ ተዋንያን ናቸዉ❤ በርቱ
@zabibaysofzabibaysof7568
Жыл бұрын
እኔ ራሶ ተላምዶት ነው
@bahrainriffa8297
Жыл бұрын
ከምር ዬተመቸኝ ኮሜት ዬውስጤን ንግር
@fassilbedada2395
Жыл бұрын
ግራ የሚያጋባ ነው መልእክቱ ምን እንደሆን አይገባም ተዋናዮቹን ስለምወዳቸው ብቻ ነው ያየሁት ቀሺም ደራሲ
@samerasamera-wj9ho
Жыл бұрын
በትክክልእኔም እደዛዉ
@SenayetMitiku
Жыл бұрын
እር እሷን ብቻ ሳይሆን ልጅንም በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
@SameeraDemisa
11 ай бұрын
የሀበሻፊልምና ትረካመቸነዉ መጨረሻዉእሚምረዉ መጨረሻዉአያምርም
@Alemea_neh_LeneaM
Жыл бұрын
,መጨረሻው ድምፅ 😢😢😢
@MariamMariam-id9fz
Жыл бұрын
ቀጣይ ይለቀቅ ፍቅረኛሞቹን ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gudfif9519
Жыл бұрын
ልጂቱና ኬና በጣም የምወዳቸው
@Iloveyoufikr
Жыл бұрын
part 2 ከለለው ይደብራል ፍፃሜውን ማየት አለብን 😮
@ehitgubena3053
Жыл бұрын
ቁጥር ሁለትመቀጠል አለበት ❤❤❤❤❤❤❤
@billychidiac7351
Жыл бұрын
ሁሉም ኮሜንት አለባበሷ ልጅቷ በጣም ስርአት አላት ቀጥይበት ውዴ
@uuuu2264
Жыл бұрын
ሴት ልጅ በተፈጥሮ ውበታ ሲታጌጥ ምንኛ መመርጥ ነው እውነት በጣም ያምርብሻል ❤❤❤❤ በዛላይ ምልምሽ ሁሉም ጋር ተምርንበታል❤❤😘👌
@ኢትዬጺያሀገሬ
Жыл бұрын
ዋው ልጅቷ አለባበሥ እስከመልክ አደኛ🥰🥰🥰
@weletemaryamweletemaryamch3066
Жыл бұрын
Ufff ye ljtu yealebabes sraat gn yleyal keep it up yene konjo❤❤❤
@destayemariyamlij7298
Жыл бұрын
Unet new yenem bexam Wedijowele
@destaagide
Жыл бұрын
😮😢😅😊😊😅😊😊😊😅😮😅😢😮😢😢😮😅😅😅😊😮😢❤😊
@ermiyasfikre3849
Жыл бұрын
@@destayemariyamlij7298 ሶስት መቶ ሺህ ሶስት መቶ ሺህ ሶዶ ከተማ ሶስት ሶስት መቶ ሺህ ብር ነው ብሎ ነው ብሎ ምሶሶ ሶስት መቶ ሶ
@ermiyasfikre3849
Жыл бұрын
@@destayemariyamlij7298 ሶስት ሶዶ ከተማ ሶዶ ከተማ ሶዶ
@ermiyasfikre3849
Жыл бұрын
@@destayemariyamlij7298 ሶዶሶሶ
@dawttigrawy6582
Жыл бұрын
ባላይ ይቅር ይሄ ጡቁር ሰውየ በጣም ያሰፈራኛል 😢
@halima1217
Жыл бұрын
😂
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
Жыл бұрын
😅😅
@ዙዙቢትአብደላህ
Жыл бұрын
እኔራሱስፈራዉ😢😢
@MilonBd-n4v
Жыл бұрын
ወይኔ ሁሉንም ኮሜት አነበብኩት ስላለባበሷ 😂😂
@haleemahaleema8452
Жыл бұрын
ዋው ምርጥነው ከፍል ሁለት ይለቀቅልን ድምፅም በዛው ይስተካከል
@saada5858
Жыл бұрын
ዋዉልጅቱ መሻአላ አለባበሶ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
Жыл бұрын
መጨረሻው ምንድነው አልገባኝም🤔🤔🤔 የገባው ካለ ብያብራራልኝ
@happyhappy6544
Жыл бұрын
ከዳት ሌላ ምን አለ በቃ
@emuhikmayoutube1026
Жыл бұрын
@@happyhappy6544 ማንን ነዉ የከዳት አባቶ ነዉ
@hhnnn-qz6kf
Жыл бұрын
ኬና ሥወድህ❤❤❤
@ኢላሂ-ቸ1ከ
5 ай бұрын
ልጅቱ ሁሉም ፊልም ላይ ት መቸኝ አለይ በተለይ አለበበሶና ከሜካፕ ነፃ መሆኖ
@BiniamBekel-x6g
3 ай бұрын
My Hi
@Bemente-Temesgen
Жыл бұрын
ሰወየው ግን የእውነት ታማሚ መሰለኝ
@SbzSvhs
4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😢😢😢😢
@ሀኒሀቫኒያ
Жыл бұрын
ወይኔ ቅድሴት ግን የተፈጥሮ ውበት አለባበስሽ አንደኛ ነው የእውነት ቀጥይበት ❤❤❤❤❤
@haymanotwubetu2588
Жыл бұрын
የሀበሻ ፊልም ልብ አንጠልጥል ለምንድነው አጨራረሡ ልብ አንጠልጥሎ የሚያልቀው አላይም ዳግም😢😢
@HhDdgg-o1u
Жыл бұрын
ሴቶችዬ ልገራችሁ እደዶሮ ዬምትገላለጡ እና ዱቄት ዬምትለቀለቁ አለባበስ ከቅድስቴ ተማሩ ቅድስቴ ካለባበሷ ጀምሮ ከሜካፕ ይፀዳች ናት❤❤❤❤❤ቅድስቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
7 ай бұрын
ኬናየስወድህ
@nibrettube8913
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያ ን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ መጨረሻው ምን ሆነ 🤔ይህ ልጅስወደውሆኖ ነው የሚሰራው መስሎ ሳይሆን የኢትዮጵያ ፊልም ሁሉም ሄኖክ ብቻ ነበር የሚሰራው ሁሉም ቦታ ሳየው እጅጅ ብሎኝ ነበር አላይም ነበር የዚህ ልጅ ግን ልዩ ነው ብቃቱ ስብእናው መልኩ በቃ ሁሉም ነገር ተወዳጅ ነው
@mahirusman-ou5vj
Жыл бұрын
ፓርት 2 ከሌለዉ ነፍሳችዉ አይማርም🤔🤔🤔🤔
@ringoringo6827
Жыл бұрын
😁😁
@galemaryamegalemaryame
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@አተያልከውይሁንየድግልማር
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@MihratuYegeta
Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ እንዴት ያስፈራል 🤔
@ZeynebeMuhamedi
Жыл бұрын
እኔ የዝችልጅ ፋልም ሁለተኛዬ ነው ይኸ ሳይ አለባበሷን በጣም ነው የወደድኩት የምር
@kokeabayen9855
Жыл бұрын
እኔ ይቺ ልጅ ያለችበትህ ፊልም ደስ ይለኛል ደሞ አለባበሷ ደስ ስትል የውነትህ ❤❤❤
@እታለምዘውዱ-ፈ6ረ
Жыл бұрын
አረ ከዚህ ከቀጭን ልጅ ፍቅር ይዞኛል😥😥😥
@ሀዩቲየሀይቋ
Жыл бұрын
🤣🤣🤣እኔም
@ruhamTube2509
Жыл бұрын
😂😂እኔም ደምረኝ ውድቹ❤❤
@kidistyemariyam1786
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kalkidan5311
Жыл бұрын
😂😂😂
@አስቴርየሆሳዕናልጅ
Жыл бұрын
እኔም
@faizamohamed4682
Жыл бұрын
የልጅቶ አድናቄ ነኝ አረቴፈሻል ያልነካካት የተፈጥሮ ውበት ዋው
@Alhamdulilah4368
Жыл бұрын
እኔ የምለው እንዲ ቀሚሰ ከወደዳቹ እናተ ለምን ሱሪ ትለብሳላቹ😅አይ ሀበሻ አንዱ ከፍ ካደረገ ሁሉም ቦታ ትክክል የሆነ ቦታ ሰድብ ከሆነ ቀጥሎም ሰድብ ረዋጭ ህብረተሰብ😅
@SerkalemdagimDani-rv7jn
Жыл бұрын
እሰይ ልብ አድርስ ኮመንት
@zeynbayalew6517
10 ай бұрын
በጣምምምምምምም😂😂😂
@Hananbeharu-q8u
Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ድምጽ የለውም አልገባኝም ለኔ ብቻ ነው?🤔
@ተስፋህይወትተሠሃ
Жыл бұрын
ኮሜንት ሁሉ አለባበሷ 😅😅😅❤️❤️❤️
@ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ
Жыл бұрын
ብርቅ አደረጉት ጭራሽ😂😂
@hdlidet
2 ай бұрын
@user-bs2xw4kl7oምኑን ባለቀሚሷ😢😂😂😅
@Sara-b7w3v
Жыл бұрын
አልፎ አልፎ ድምፅ ሳይለት የምታደርጉትን አስተካክሉ
@bekalubirehan3610
Жыл бұрын
የዚቾ ልጅ ነገር በጣም የሚገርም ነው ሱሪ አትለብስ አጭር ቀሚስ አትለብስ በጣም የምትገርም አለባበሷ ዋው
@happyhappy6544
Жыл бұрын
ኬኛኮ ስወድህኮ ያላቹ እዩት ሲካስ ፊልም 1 እና 2
@gocu4539
Жыл бұрын
ወይኔ ይቺን ልጅ ያገባ ታድሎ
@HewotMuch
Жыл бұрын
Menaw bezu woche selemataseweta nw😅
@ሀዬነኝየወግዲዋ
Жыл бұрын
ኬናዬ ውስጤነህ እኮአተስላለህ አየዋለሁ😊
@AyisaAyisha-jt4jb
Жыл бұрын
ኪናዬ ባድልብስ ፊሉሙንጨረስከው😂😂😂
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
Жыл бұрын
በጣምነውእሄልጅደስእሚለኝእሚሰራውሁሉደስየሚልነው
@qaleya4812
Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ፓርት 2 መኖር አለበት 😢
@MariamMariam-id9fz
Жыл бұрын
አወ ❤❤
@ssamirh3584
Жыл бұрын
ማት መጨረሻው አያምር እዴ አልየው
@TsiwayenshTilahun
Жыл бұрын
Yezihn lij hulunm filmun swedlet yene❤❤❤❤
@TeAs-h4b
Жыл бұрын
ዋው
@abc12452
Жыл бұрын
አለባበሷ ዋዉ ያዉ ስትፈምስ እንዳትቀይር እንጂ😊😊😊
@sofiakonjo3849
Жыл бұрын
ወይኔ ሰአቴን በዚህ ፊልም አባከንኩ በጣም ያናድዳል ምንድነው እዛው መጫወቻችሁን ፈልጉ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጰ4መ
Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@SenaytKetma-oo7mn
Жыл бұрын
ተመስገን የጨዋኘት አለባበስ በፊልም ላይ አንቺን አየሁ ።
@seasea3347
Жыл бұрын
ማለት መጨረሻው ምንድነው ሲያናድድ
@FbfdDhf
9 ай бұрын
ኪና ❤❤❤❤❤
@Helen19163
Жыл бұрын
ኮሜንቱ ግን ስለ ኣለባበስዋ ብቻ ነው😂😂😂
@saeidhmusaa7365
Жыл бұрын
ዶክተር ተብየው በስልክ ፍላሽ ነው እዴ እሚመረምረወው
@keyadema4025
Жыл бұрын
😅😅😅
@thayiba7862
Жыл бұрын
😂
@hudabelay2489
Жыл бұрын
😅😅😂
@SerkalemdagimDani-rv7jn
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እረ ሙድ መያዝ
@furdosmohammed3849
Жыл бұрын
ኮሜቶች ልጅቷፍቅርአሲዛችኋለች ባለባበሷ❤😊
@MartiMarti-qh7vx
Жыл бұрын
Min ale filmuni be tsateta bitasayun kaser yemiastagab dimts betam yelabishal iko tin tin din din minim tergum yemayisati yerabishal
@rozaroza6847
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የበለጠ ደሞ የልጅቷ አለባበስ ❤❤❤
@KalkidanTsegaye-r1g
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም እውነት በጉጉት እያየሁት መጨረሻው ሳይገባኝ አለቀ
@ኡሙረያን-ተ3ዠ
Жыл бұрын
መጨረሻ ለይ ምንድነው የዘገው👀
@lubabaendris6531
Жыл бұрын
እረ ይደብራቺሁ እንድህ ሁኖ ማለቅ ይደብራል part 2ልቀቁልና ሆሆሆሆ
@BABR7826
Жыл бұрын
ልጅቷ እንዴት እንደ ምታምር አለባበሷ ራሱ ሱሪ አጭር ቀሚስ ቡቱቱ ምናምን እንዳለብስ ንገሯት
@ራቢዩቶብ-ጨ4ጨ
Жыл бұрын
ስለአለባበስ አንድስው ካወራአይበቃምእንደ ኮመንቱሁላ አንድአይነት ምናለስለፊልሙ አስተያየት ብስጡበት
@hdlidet
2 ай бұрын
አንተም እኮ ሳታስበው አለባበስ አልክ ያው ነው ስለ ልቅሶም አወራክ
@sofiakonjo3849
Жыл бұрын
ኮሜንት አይቼ ነው ፊልም የማየው መጨረሻው መጨረሻው መጨረሻው ምንድ ነው የሚል ይበዛል ልየው ወይስ አልየወ
@jelaludelil8276
Жыл бұрын
ቀሺም አጨራረስ ሁሉም የእኛ ሀገር ፊልም ዜሮ
@سانيهمحمد-ن8ص
10 ай бұрын
ፍትህ ኬናን ከፈቀርኩት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Kemila867
Жыл бұрын
ኬናዬ እደኔ ሚወድህ ባለምላይ ሰዉአለ ወይ😢
@Belcacanalee
Жыл бұрын
Enmaa kancgee yebiltee
@BezaBuze-um1pq
Жыл бұрын
አለባበሷ ስረአት ያለው❤❤❤❤
@allapp9470
Жыл бұрын
Tameriyela❤ yene konejo 1:18:27
@yecalalageletaw5157
Жыл бұрын
ዋው ልጂቷ አለባበስ
@ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ
Жыл бұрын
ቀጣይ እዳለዉ ተስፋ አደርጋለሁ እንዲህ እማ ልባችንን አጠልጥለዉ
@ኡሙረያን-ተ3ዠ
Жыл бұрын
መጨረሸው ዬት ደረሳ😳አለላቀም እኮ
@SerkalemdagimDani-rv7jn
Жыл бұрын
እኔም እሱ ነው ግራ የገባኝ
1:26:10
እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 485 М.
1:32:20
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 971 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 3,7 МЛН
00:33
One day.. 🙌
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 10 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 489 М.
1:21:40
እንደሙድሽ - new ethiopian full movie 2023 endemudesh | new ethiopian movie እንደሙድሽ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 394 М.
4:01
29 November 2024
Sisco tube
Рет қаралды 5 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН
24:46
Gingilchaa: "Waan nu yaaddeessu qabu egeree sabaa keenyaatti malee....."
Qaanqee Show
Рет қаралды 24 М.
15:52
🔴 ኩላሊት ከሰጣት በኃላ ጥላው የሄደችበት አሳፋሪ ምክንያት Seifu on EBS ለምን ባልን አላቀረበውም
babi VLOGS
Рет қаралды 60 М.
33:12
ፉፉ ፍቅርን አጋለጣት 🥹 ውሸቱ ታወቀ 🙆♀️
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 85 М.
1:26:01
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:02:44
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:52:19
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 810 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 3,7 МЛН