ይሻልሻል - Ethiopian Movie Yishaleshal 2022 Full Length Ethiopian Film Yeshaleshal 2022

  Рет қаралды 518,464

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 312
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ማነው እደኔ ኮመንት አይቶ የሚያይ ኑ እስኪ የመዳም ቅመሞች ያለኛ አይደምቅም🙏🙏🙏
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
በጣም😆😆😆🏃🏃🏃🏃
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
እኒ
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ሢጀመር,እኔ,ኮመት,ሣላነብ,አላይም,😂😂
@yabumitiku944
@yabumitiku944 Жыл бұрын
ያለኛ ምንም አይምቅ
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
እኔ😂😂
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ሔኖክ ድንቁ ጀግናና በራሡ የሚተማመን ለስራ ክብር ያለው ጎበዝ ሠው ነው ጩብቲዬ ስወድክ ሁለት ምርጦች ሔኒና ጩቢ በርቱልን❤ ኤሬዳ የሜሮን ቅናት ኤጭ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 እሽ ውዴ
@DeressaFufa
@DeressaFufa Ай бұрын
ድንቅ ነው እናመሰግናለን
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግናለን
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
ሁለት የምወዳችሁ ጩቢቲና ማክቤልየ ፈታ ነው የምታረጉኝ😍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@ኡምኢክራም
@ኡምኢክራም Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ የመጣ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Жыл бұрын
እኔ
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 Жыл бұрын
እኔም
@srsr1480
@srsr1480 Жыл бұрын
እኔ
@rgatgaltgray466
@rgatgaltgray466 Жыл бұрын
እኔም
@allbaad6689
@allbaad6689 Жыл бұрын
Eniem
@salamsa9966
@salamsa9966 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌸
@saddamtube
@saddamtube Жыл бұрын
እሽ መጣን
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
መርሀባ ሀያቲ
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
በሣቅ ሞትኩ የልጆች ጨዋታ የመሠለ ፊልም ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ብሩክኢትዮጵያዮሐንስ
@ብሩክኢትዮጵያዮሐንስ Жыл бұрын
ጮዋታ እራሱ አልሰራህም 😏😏😏😏😏😏
@ዜነብኢሉ
@ዜነብኢሉ Жыл бұрын
Ename endeza new yalekute yeljoche chewata
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ሄኒ በርታ ወድሜ ለወሬ ቦታ አትስጥ ምርጥ ፋልም ነው ያላያችሁ እዩት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@addissisa5884
@addissisa5884 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው
@amandekebo5430
@amandekebo5430 Жыл бұрын
Thank you
@bebest-
@bebest- Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን! ደህና ፊልም የምናይበትን ዘመን ያምጣለን! #አሜን 🙏🙏🙏
@beti5918
@beti5918 Жыл бұрын
አሜንንን ያንቺ ይጠብቀን
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
እረ የሄኒ አድናቂዎች👍👍👍👌👌
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
አለንንን
@reltron8972
@reltron8972 Жыл бұрын
Melon.shermuta.nat.dedeb
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
Alen
@crll4931
@crll4931 Жыл бұрын
የእውነት ቀናተኛዋ ልክ የአጎቴ ሚስት
@መህቡባቢንትኡመርኡም
@መህቡባቢንትኡመርኡም Жыл бұрын
ኮሜንት የሌለው ፊልም ደሥ አይልም
@giasbd1227
@giasbd1227 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ሄኖክን እሚወደዉ
@wekaite
@wekaite Жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ያስተምራል
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልምነው በርቱ
@semiraseid7869
@semiraseid7869 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሰላም ፍቅር ለሀገራችንንን ይመልስልን ያረብ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ😥😥
@ShRh-nz8yp
@ShRh-nz8yp Жыл бұрын
❤❤አሬፈነው
@fatimasarairah3280
@fatimasarairah3280 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@Bነኝስደተኛዋ
@Bነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ጩቢቲ ምርጥ ተዋናይ ፈታ አረከኝ በርቱ
@Afsseu
@Afsseu 7 ай бұрын
የሚያም ፊልም❤❤❤
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us Ай бұрын
ያምራል❤❤❤❤❤😢😢😢
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Arif film naw bertu 👍👍selam lagerahen
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
ዋዉ ማራኪ ነዉ በርቱ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ቆንጆ ናቸው በርቱ ❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@sosenasosena3508
@sosenasosena3508 Жыл бұрын
አሪፊ ፊልም ነዉ በርቱልን ትንሽ ቅናትን በልክ እድናደርግ ያስተምራል
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@aziza1426
@aziza1426 Жыл бұрын
ዋው ደሥ የሚል ፊልምነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ኑ እንሹፈው የመዳም ቅመሞች🌾🌾🌾
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@mamakassaw-d1p
@mamakassaw-d1p Ай бұрын
አሪፋነዉ😊
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
እውነትም ይሻልሻል ዋው ምርጥ ፊልም ነው ቅናት ምን ማለት እደሆነ ተረድቻለሁ እኔም በጣም እቀናለሁ ነገር ግን ቅናቴን በፊ አወጥቸ ተናግሬ አላውቅም
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Жыл бұрын
Ena yalsh meslosha tebltsh alksha malt new kinat yesytan new westshn asamgnw Emntsh yeblt
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ Жыл бұрын
የቅናት ልክ አለው የዝችስ ጠና😂😂😂😂😂😂
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
እኔም እዳዛ እብድ ነበርኩ ኣሁን ግን ባሌም ለኔ ማባበል ደከመው የፈለክሽው ማረግ ትችያለሽ ብሎኝ ኣረፈ ኣሁን እደድሮ ኣይጨነቅልኝ እኔ የማረገው ነገር እደማያገባው ሆነ እደ ነገረኛ ነው ሚቆጥረኝ የሆነ ነገር ለማስረዳት ብሞኩር እንካን ጀመረሽ ደሞ ይለኛል😢😢
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ Жыл бұрын
@@Helenhelen-l5d አብሽሪ መቅናት እኮ ግድነው ግን በልኩነው
@admasuyoutube2182
@admasuyoutube2182 Жыл бұрын
ያምራል
@alifmidia
@alifmidia Жыл бұрын
waw ተዝናንቸበታለሁም ተምሬበታለሁም💘💘💘💘
@fekerlove6881
@fekerlove6881 10 ай бұрын
ውይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ቀልለብ አልቆብሽ ነው የመጣሽው 😂😂😂😂😂😂😂 አይ ጩቢቲ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@tegegntamiru
@tegegntamiru Жыл бұрын
Arif film nw bertu
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ. እኔም ያላሉኝን ቆንጅ. አግብቸ. ቅናት ሊደፋኝ ነዉ. ማርያምን.
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
እረ የምርሺን ነዉ😒😒
@ወሎዪዋ
@ወሎዪዋ Жыл бұрын
አሪፍኖ
@tigistasfaw9258
@tigistasfaw9258 Жыл бұрын
ውይይት ሴት🙆 የወንድሜ ሚስት ትዝ አለችኝ አይጥና ድመት ያደረገችን😏
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
ሲጀመር የባል ቤተሰብ ምን ሠላም አለው ጥሩ ቢኮንም አቶዱም
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
For where envying and strife is, there is confusion and every evil work. (James 3/16)
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
የእኔባል በጣም ቆጆ ነው ግን በትንሹ ነው የምቀናው
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ጉድ
@nimonagetachew1040
@nimonagetachew1040 Жыл бұрын
I am from Soria. FILMU betam betam betam betam betam betam betam betam betam betam YASTELAL! Utuu isinitti hafee wayya ture. chamlaka
@seadaseada714
@seadaseada714 Жыл бұрын
ውሸት ክክክ እንዴት አማርኛ ቻልክ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ማን እይይ አለክ ?😠😠
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ማኪ እና ሚሊ ፈታ ነው የምታረጉት እናመሰግናለን 🥰
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@abebahhelen1076
@abebahhelen1076 Жыл бұрын
ማክቤልየፊልምየማየዉያኔቺወሬዎችስለሚያስደስቱኝነዉ።ጥሩነዉበርቱ
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Жыл бұрын
አይ ሄኖክ አንደኛ ነውኮ❤
@ቲጅየገጠሯ
@ቲጅየገጠሯ Жыл бұрын
ሄኒ ግን የእውነተኛ ህይወትህ ከሴቶች የተገደበ ቢሆን ምን ትሆን ነበር ሳስበው ክክክክ እደዚች አይነት ሚስት ያስፈልግሀል እስር ብለህ ቁጭ እቤት😂😂
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
ይቺ ልጂ እዳዉ ቅመም የሆነች ልጂ እዴት እደምወዳት በማርያም አይ ጩባዉ በሳቅ ገደለኝ እዴት አወቅሺ ይላታል 😂😂❤❤❤❤❤
@ሀዩነኝየርሱልወዳጂ
@ሀዩነኝየርሱልወዳጂ Жыл бұрын
አትግፈአእጂመገፈአት ጥሩነው ወደሜ አይዞህ
@GhinaSalam-i5l
@GhinaSalam-i5l Жыл бұрын
Yehulashihum adinaki negne❤❤❤👍👍👍
@elsabethdinberu1350
@elsabethdinberu1350 Жыл бұрын
መግባባት አቅቶናል ብሎ እንደ ተግባባን ይላል ምን ማለት ነው?
@superhero2077
@superhero2077 Жыл бұрын
ጩቢቲ ቅማም ያኑርልን ❤❤❤
@hanisekina8444
@hanisekina8444 Жыл бұрын
Amin
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
this is not Love, cause love does not envy
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
ብዙም አይመስጥም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሄንዬ 💝መጣልኝ 🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️አንደኛዬ
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 Жыл бұрын
ህፃኑዋ እንደ ህፃን አሰሩዋት።
@GeintWeldo
@GeintWeldo 8 ай бұрын
Wow👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ለኔብቻበቂየነዉ
@ለኔብቻበቂየነዉ Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ😂ግባሩን ብርቱ ሲመታዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maryamabdalah7127
@maryamabdalah7127 Жыл бұрын
መርዝ
@ገንዚነኝየተዋህዶልጅ
@ገንዚነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
የኔ ቅመም ጣፋጭዬ ስኸድሺ እድግ በይልኝ
@qalkidanjulseged3971
@qalkidanjulseged3971 Жыл бұрын
Wushetam milewu film layi yetenesutn photo ayehu lbel?
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ትዳር ላይ አለመተማመን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል😥😥😥😥😥
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
እውነትም ይሻልሻል😂😂😂😂😂😂😂
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
Wow 🥰🥰🥰🥰
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግንባርህ አለህ😂😂
@mohammedseid1595
@mohammedseid1595 Жыл бұрын
አሁን ከዚህ ምን እንማር ጎበዝ?
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ይሄ ፊልም የሚያምረው መጨረሻው ብቻ ነው 😂😂😂😂ቅናት ይቅርብሽ ቀልዱ ይሻልሻል! 😘💚💛❤
@jjaln6775
@jjaln6775 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ምርጥ ፌልምነው
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ጩቢቲ😂😂😂❤
@r.8740
@r.8740 Жыл бұрын
ኮመንት የሌለው ፈልም ማየት አልወድም የት ናችሁ
@zinetmohammed3036
@zinetmohammed3036 Жыл бұрын
እኔም ከለለው አላይም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ Жыл бұрын
እማይመስል ነገር በጣም ተጋነነ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ሄኒየ ወድም በርታ እሽ
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 Жыл бұрын
እሚሰራ ጠፋ በቃአረወጣበሉ ከከተማዉ ትንሽ ሙድቀዬር አድርጉ ሁልግዜ ያረጀ ያፈጀ ታሪክ የሴትና የወድሂወት መጥፎ አደለም ግን በየርአርጉልን በቃ ወጣበሉ ሀገራችን ሰፊናት !🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@fatumatube4305
@fatumatube4305 Жыл бұрын
በ5 ሰወች ተጀምሮ በነሱው አለቀ ጊዜየን ማቃጠሌ ምኑም ደስ አይል
@FjhShj5
@FjhShj5 Жыл бұрын
አያምርም ግን ምርጥ ነዉ
@JojoJoja-jz9xo
@JojoJoja-jz9xo 4 ай бұрын
Mar ❤morning to
@hanisekina8444
@hanisekina8444 Жыл бұрын
Wos
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ምነዉ ሌላ ተዋናይ የለምዴ አይይይይይ ተደጋገመ
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
ሄኖክ ምረጥ ልጂ❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቅንነት
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr Жыл бұрын
Debary film 🎥
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 Жыл бұрын
ወይ ሄኖክ
@amineberihu1292
@amineberihu1292 Жыл бұрын
Heniye yene wedddd betam now mewodek bereta
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 Жыл бұрын
Kkkkkkk
@mayadawud956
@mayadawud956 Жыл бұрын
የኔ እና የባሌ ታሪክ ለካ በሌለበት ነበር ባሌን የማንገበግበው ይቅርታ ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ዴቭዬ ግን ፈራው
@zulfa3319
@zulfa3319 Жыл бұрын
Malet ?
@fatumatube4305
@fatumatube4305 Жыл бұрын
እኔ ጩቡቲን አይቼ ነው የመጣሁት ያስቃልደ ልየው ወገን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ውነትም ይሻልሻል
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
@jemilasuleymanjemilasuleym8723 Жыл бұрын
ከምር ቀለዳቹሁብን 😭😭😭 በቃ ካልቻላቹሁ አትስሩት !
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
ምንድነው ያልቻሉት
@kenzituali816
@kenzituali816 Жыл бұрын
ወይኔቅናት😂😂😂😂😂😂😂
@frdosali5155
@frdosali5155 Жыл бұрын
Wow
@barshamsu
@barshamsu Жыл бұрын
አረ ጣፈጭ 😂😂😂😂
@nafisanafisa1846
@nafisanafisa1846 Жыл бұрын
Woowwoo beteme dese lale
@KetselaDemeriw
@KetselaDemeriw Жыл бұрын
YAMERAL BWZEHU KETELUBET
@dawitkibret9651
@dawitkibret9651 Жыл бұрын
እኔ ምለው ይሄ ልጅ ተከታታይ ፊልም ነው እንዴ የሚሰራው
@ዜድነኝየልጋማዋ
@ዜድነኝየልጋማዋ Жыл бұрын
😆😆😆😆ነው መሠል
@تالااثيوبيا-غ4ف
@تالااثيوبيا-غ4ف Жыл бұрын
አይ ተከታተይ ድራማ ነው ክክክ
@ninamira1311
@ninamira1311 Жыл бұрын
@HiwotNegussie
@HiwotNegussie Жыл бұрын
V
@Teddyyiz
@Teddyyiz Жыл бұрын
የኔም ሚስት እንደዚ ያረጋት ነበር: በሃላ ስምንት ሳስወልዳት እኔን ትታ ልጆቹን አሰልፋ ትዞራለች
@ዚነትወሎሀይቅ
@ዚነትወሎሀይቅ Жыл бұрын
ክክክክክ
@aminabentjemal3318
@aminabentjemal3318 Жыл бұрын
ያንተስ ከፋ😂😂😂😂
@m.e-c3g
@m.e-c3g Жыл бұрын
😜🤣🤣🤣🤣🤣
@temrtemr9249
@temrtemr9249 Жыл бұрын
ያሣቀኝኮመት🤣🤣🤣😂😂😂
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ Жыл бұрын
ክክክ
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 Жыл бұрын
ከቲክቶክ ነው የመጠሁት ክክ
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
ዋው አሪፍነው ቅናት መጥፎደሁተማርኩ
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
😂😂😂😂ካልጋ ላይ ወድቄ ክክክክ ምነው ቢቀር እንደዝህ አይነቱ ትዳር ቁሜ ልቅር ሆሆሆ
ደርቢዎቹ - Ethiopian Movie Derbiwochu 2023 Full Length Ethiopian Film Derbiwochu 2023
1:38:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 410 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,3 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
የሼበሌ ቲዩብ መረጀዎች12 November 2024
13:51
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 2,5 М.
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,3 МЛН