መልካም ሴት - Ethiopian Movie Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020

  Рет қаралды 1,450,866

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 жыл бұрын
ርዕሱ ደስ ሲል መልካም ሴት መልካምነት ለራስ ነው አብሶ በሴት ደስ ይላል መልካም ሴት ሴት ለሚሆን ሁሌ ራሴን አስለምዳለሁ ሰዎች ግን ሊያሞኙኝ ሲፈልጉ በውስጤ ስቄ አልፋለሁ መልካምነት መልካም ነው መልሶ ለራስ ነውና ፀዴ ቀን🙏😘
@kirarmedia6915
@kirarmedia6915 4 жыл бұрын
ቀቢው አዲስ ፊልም
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የአብርሃምን ቤት የባረከው ሶስቱ ስላሴ የእኛም ቤት ሕይወት ኖሮ ስራችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለኛ የተባለውን ነገር ሁሉ ይባርክልን ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ የሴቶች ቀሚስ ትንሽ አጠረ እንጂ ጥሩ ነው መልካም ሴት ክፉ ሴትም አለች በመሃል አሮጊቱዋ
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ማር ተባረክ ልኝ የተዋሕዶ ልጅ
@LoveLove-pn4rn
@LoveLove-pn4rn 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenhelen8545
@helenhelen8545 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
መልካም መስራት ለራስ ነው ጥሩ የህሊና እረፍት ይሰጣል ክፍ መሆን ጉዳቱ ያመዝናል እና መልካም እንሁን ባገኛነው አጋጣሚ ሁሉ አሪፍ ፊልም ነው መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች። 👌😘
@robelkesete4338
@robelkesete4338 4 жыл бұрын
Exactly👈
@mebratetafere9934
@mebratetafere9934 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ
@KeyerualAbraham
@KeyerualAbraham 6 ай бұрын
🤦
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 жыл бұрын
*መልካም ሴት እጅግ ድስ ይላል እርእሱ መልካም ነት ለእራስ ነው የአብርሃም ስላሴ ክመቅዝፍት ይስውራችሁ ሱሱቶ ስላሱች ጥላ ክልላ ይሁናችሁ አሜን🙇!*
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 4 жыл бұрын
Enem sub argi
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
Amenn
@askagetaneh5685
@askagetaneh5685 4 жыл бұрын
አሜን
@abrhammehari1543
@abrhammehari1543 4 жыл бұрын
Amen anen anen
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን የተዋህዶ ልጆች የአጋይስተ ስላሴ ጥበቃ አይለያችሁ ላንቺም ሰላምሽን ያብዛው ተባረኪ መልካም ቀን
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ይቺ ድንቅ የሆነች አርቲስት የት ተደብቃ ነው እውነትም መልካም ሴት ትችላለች 👌
@ዳንየጌታልጀእየስሳጌታነዉ
@ዳንየጌታልጀእየስሳጌታነዉ 3 жыл бұрын
ትክክልኝ ሰሙ መን ናት?
@lovetopradiselove4951
@lovetopradiselove4951 4 жыл бұрын
ተይግን ተዉ ግን ተመችቶኛል መጠጥ መጥፎ ነገር የሌለበት የመልካምነት ፊልም ሠላሙን ሁሉተመኘሁላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ብዝ ትዝት ይበልልኝ እወደ ችኋላሁ ሁላችሁንም
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም የምታዩ በሙሉ እንኳን ለ2013 በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ አዲሱ ብር ደሞ በረከት ያለው ያድርግልን ከምቀኛ ከቀማኛ ይሰውረን በውጩም በሃገር ውስጥም ላላቹ እግዚአብሔር ሃሳብ ልባቹሁን ያስምርላቹ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
@anwarnew7202
@anwarnew7202 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f4uyY4FroK5nfsk Wap dance big ass
@majedethiopiahagera6032
@majedethiopiahagera6032 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@sarabhsara5045
@sarabhsara5045 4 жыл бұрын
አሜን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Amiiiiiin amiiiiin
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Okunw aderse amen amen amen 🙏🙏❤️❤️
@NabaniJihaad
@NabaniJihaad 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም❤❤❤
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
*የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ አለም ስላሴ ወረሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የስላሴ ጥበቃ አይለየን በስደት ላለን በሀገርም*
@monamona3659
@monamona3659 4 жыл бұрын
አሜንንንውዴ
@Seada873
@Seada873 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j6jUoqadj75pbrc
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እያሳቀ የሚያስተምር ልዩ ፊልም ዋው ደራሲውን በጣም አመሰግናለሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የባህሬን አድናቂ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ like ፊልሙም ለኔ አንደኛ ለናንተስ??
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 жыл бұрын
ገናላየውነው
@nantube7519
@nantube7519 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bKmyfKdmmLWol5o
@Lነኝ
@Lነኝ 4 жыл бұрын
እኔም አንደኛ ሠጠሁት ዋው
@Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ
@Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ሰላም በሀገር ውሥጥም ከሀገር ውጭም የምትኖሮ ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በሰላም በጤና በእድሜ ያቆያችሁ ታገር ለወጣችሁ በሰላም ጠብቆ ለሀገር ያብቃችሁ ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ
@chazazreik7348
@chazazreik7348 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር በሰላም የሀገራችን ያብቃን 😘😘😘😘😘
@askagetaneh5685
@askagetaneh5685 4 жыл бұрын
አሜን
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 4 жыл бұрын
Amen
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 4 жыл бұрын
Amen
@habtamberkeley1098
@habtamberkeley1098 4 жыл бұрын
Amen
@አልሜእናቴሀገረ
@አልሜእናቴሀገረ 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@allahwekil4346
@allahwekil4346 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ አይቸ ስኮምት 😊😃😃 በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ፊልም ነው 👍👌
@saraendris1956
@saraendris1956 4 жыл бұрын
እኔም እያሳለፍኩ ነበር የማየው ይሄግን እዩኝ እዩኝ ይላል
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bIKceIhtqLeCgbM
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹 ዉድ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት.😍😘👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@mesitadese6130
@mesitadese6130 3 жыл бұрын
Mnw filmun ye Turkia TV series nw alkhi
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ተመልከቱት👍
@ታርኬንቀይረዉጌታየእየሱስ
@ታርኬንቀይረዉጌታየእየሱስ 4 жыл бұрын
መልካም ሁና የምትሰራ ግን የሆነ ነገርዋ ሰላም ተስፋየ ትመስላለች ፍትዋ ኣከባብ በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ሜክኣብ የለ መጠጥ የለ ኣርፍ ፊልም ነው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ትርንጎ የመሰለች ልጅ ስታምር 😘💚💛❤ ፊልሙ ላይ የተሳተፉት በሙሉ በጣም ያምራሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ውበታቸውን ይዘው ነው የተከሰቱት ዱቄት የለ:ቅብጠት የለ። ጎበዞች 👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
"ዱቄት የለ ቅብጠት የለ" ደስ የሚል comment
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። 👇🏾👇🏾 kzbin.info/www/bejne/b6ack6WLpdp-l6M
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉት 🇪🇹🇪🇹😍😍😘😘👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@kiwekiwe363
@kiwekiwe363 4 жыл бұрын
😢😢 batim asetamiem asazagem naw thanks
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው የልጅቷ መሞት እንዴት እንዳስደነገጠኝ በጣም ከባድ ነው እናመሰግናለን👍👏👏🌺
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 4 жыл бұрын
ኮፒ አድርጌ ለምወዳቸው ሸር ላደርግ ነበር ኮፒ ማድረግ ክልክል ነው መሰለኝ እንቢ አለኝ😄
@tomwediasmera2512
@tomwediasmera2512 3 ай бұрын
ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡lenie new yemeselegn..anyways tnxs alot i will try it!!!
@Nነኚየራሴሞርኩኛ
@Nነኚየራሴሞርኩኛ 4 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰ሲቀጥል ሰብስክራይብ የምትሉ ልጆች የመዳም ግርግዳ ያጋጫችሁ ያባቴ አምላክ ስታስጠሉ 😏😏😏😏
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምር ይሰለቻል እኮ
@Nነኚየራሴሞርኩኛ
@Nነኚየራሴሞርኩኛ 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ ኪኪኪኪኪኪኪ እው ነት እንዴት እንደሰለቸኚ ብታይ
@zainarr4747
@zainarr4747 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪካካካካካ
@ረምላ-ጨ8ቘ
@ረምላ-ጨ8ቘ 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል 😂😂
@tirsitalemayew7595
@tirsitalemayew7595 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@እርስትሀበሻዊት
@እርስትሀበሻዊት 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ኮሜንተሮች ተዉ ግን ተዉ ክክክ
@emukiya7490
@emukiya7490 4 жыл бұрын
Kkkkk
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ፊልሙን አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ።ውዶቸ የስደት ጓደኞቸ እስኪ በእየ እምነታችሁ ከኮሮና ያትርፍሽ በሉኝ አሰሪየ ተይዞ ጨንቆኛል
@ሰሚራወሎየዋyoutube
@ሰሚራወሎየዋyoutube 4 жыл бұрын
አይዞሺየኔእህት፣ፈጣራአለሺ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
@የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@bertukankebedebertukanbert8583
@bertukankebedebertukanbert8583 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያትርፍሽ እህት
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 4 жыл бұрын
አሁን እኮ ኮሮና ጉንፋን ሆኗል Dear አይዞሽ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ሞቪ ነዉ ይሄ ልጅ በጣም እወደዋለሁ በተለይ እርጋታዉ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍😍👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም
@hiwotmariye4942
@hiwotmariye4942 3 жыл бұрын
ዛሬ ቀን ወጣላችሁ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመርያየ መጨረሻው ሲያምር አየሁ
@yonathankidane2734
@yonathankidane2734 4 жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽብቅቲ ፊልም ፡ እቶም comment ካብዛ ፊልም ወጻኢ ትጽሕፉ ዘለኩም ተይ ግን ተይ ክክክክክክክ am from Eriiiii
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
No no ኮሙ አይኮነን ተዉ ተዉ እዩ ዝባሃል ( ግደፉ ግደፉ) ተይ ተይ (ግድብ ግደፊ) ማለት እዩ
@yonathankidane2734
@yonathankidane2734 4 жыл бұрын
@@Mina-wn5ip ok sryyy sis am from eritrea bzuh amharinha aykeln ye, bzy 10Q
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
@@yonathankidane2734 it's okay you are so good👌👍
@oaktech4475
@oaktech4475 4 жыл бұрын
ከ ፊልሙ ላይ በጣም የሚያስቀው ፓርት ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተው የሚለው ነው ማን ነው እስኪ እንደኔ የሳቀ
@klove4823
@klove4823 4 жыл бұрын
ወላሂበሳቅ ልሞትነበር ክክክክክክ ተውግን ተው እረረረረረኡኡኡ
@Redsea_show651
@Redsea_show651 4 жыл бұрын
ተው ግን ተው ለኔም 👍
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@redu_red4522
@redu_red4522 4 жыл бұрын
kkkkk
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 4 жыл бұрын
😄😄😄
@ምኞትየአባቷልጅ
@ምኞትየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
#Melkam set Ewnatem Melkam set Bariye betam mirte sera naw azanagni ena asatamari naw ezi wutste yetawanachu be mulu betam dasi yemile sera naw yesarachu beratu🙏🙏♥️ Bariye beratalign Yene mirte wandime ♥️🙏
@HASSANHASSAN-zw6tc
@HASSANHASSAN-zw6tc 4 жыл бұрын
Bewunet bexam bexam yemimech mirx selam yalew asetemari filmnew hullachewum b tiwenaw yetesatefut bedemb tewunewutal beteley MELKAM INA MESSAY ijig adniqiyachewalew bertu.
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው. ❤❤❤❤❤❤👌
@aker_tech
@aker_tech 4 жыл бұрын
ተው ግን👍 ግጩ ተው ግን 😉😁
@kutbitubeyo2911
@kutbitubeyo2911 4 жыл бұрын
ደስየሚልፊሊምነው እደኔየወደደው ካለ ላይክ ግጩኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ቅን ልብ ያሸነፍል ❤ እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲🤲
@tsheyan7424
@tsheyan7424 4 жыл бұрын
አሚንአሚን
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 4 жыл бұрын
አሜንንን
@najatjemal5833
@najatjemal5833 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
@عمرعمر-ت1ر
@عمرعمر-ت1ر 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆፊልምነው በጣምነው አምከታተለውይህን አይቸነው እምተኛው አሪፍነው
@zackzack4314
@zackzack4314 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@HiddenChronicles-abel
@HiddenChronicles-abel 4 жыл бұрын
Zacky *ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ* 👇👇👇👇 kzbin.info/door/3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ይል ነበር ታዉ ግን ታዉ አሣቀኝ ጥሩ አሥተማሪ ነዉ መልካምነት ለራሥ ነዉ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የሚሊዮኖች ቁጥር የማውቀው እና የምሰማው በፊትም ብቻ ሆነ አንድ ቀን ሳልዳስሰው እንዳልሞት ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው መልካም ሴት ቴዲ ሳይሰክር ሳይሰርቅ የሰራበት አሮጊት ማጫወት ምን አለበት ቢቀር ግን እጭ
@bezawit256
@bezawit256 4 жыл бұрын
Konjo move new thanks so mach👍
@haileendeshaww
@haileendeshaww 4 жыл бұрын
በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፊልም ነበር በርቱ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ተዉ ግን አዳዲስ ፊልሞችን ቶሎ ልቀቁልን ተዉ 😂❤
@nunuabate1667
@nunuabate1667 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍልምነው ያላያችሁ እዩት እ😘😘😘
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 4 жыл бұрын
ተመስገን ስለፊልሙ ኮመት የሚሰጥ አየሁ
@MrJkassa
@MrJkassa 4 жыл бұрын
love your movie "Mekam Set" I hope we see a lot of you in the future.
@tafrikawit104
@tafrikawit104 4 жыл бұрын
Mahiye betam konjo movie new keteybet!
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
እዉነትም መልካም ሴት ነሸ ጌታ ዪባርክሽ
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 4 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ትህትና የበዛበት ርዕሱ ብቻ ይገልፀዋል ነፀብራቆች ይመቻችሁ አድስ ተዋናይም ናቸው ሴቶቹ በርቱ
@mohammadimam6630
@mohammadimam6630 4 жыл бұрын
እደኔ ሰቦዳዋ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ መልካምሴት ተላብሳዋላች ወላሂ
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 4 жыл бұрын
ሆረ ማሜ ሌላው አካሎ አልታዪህማ ክክድ
@mohammadimam6630
@mohammadimam6630 4 жыл бұрын
ራቢዋ ልጂቱ የለለ ሰባኛለች
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመስግናለን ፍጣሪያ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
እረ ይቅርብሽ ይገሎሻል በቁምሽ
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 жыл бұрын
@@ሀይማኖትአሥየ ክክክክክክ መልካምነት ለራስ ሀይሚዬ
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
@@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ እኔ ከግዲህ ለራሴስ እናቴ የገፍችው ቅቤ ነው የሚጠቅመኝ በህደው ቢበደል በመጭው ይተካል ብለሽ እራስሽን ታጭው አለሽ እውነት
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 жыл бұрын
@@ሀይማኖትአሥየ ልክ አሽ ሀሚ ግን ሁለም አንድ አይደለም ብዬ ነው
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
እግዲህ እሶስተኛስ አልመሞከር እዳትጉጅ ልብሽን አትስጭእኔግን ባለፎበት መንገድም ማለፍ አልፈልግም በራሴ ገንዘብ እራሱ ከተሞሸረበት እንዴት ይታሰባል ሌላ ያልዘራሽውን አይታሰብም የተዘረውን ብልህ ወስዳለች
@tsigeredadaniel9872
@tsigeredadaniel9872 4 жыл бұрын
ቲሽ መቀለጃ አረጉን እኮ ሙሉ ፊልሙ የሚገመት ምንም የማያስተምር አንዴ ወ/ሮ አንዴ ወ/ሪት ይቺን እንኳን አታስተውሉም ተዉ ግን ተዉ ጠንከር ያለ ሀሳብ አምጡ አስኪ መድከማቹ ካልቀረ
@dhfhfgdgrr798
@dhfhfgdgrr798 4 жыл бұрын
ባህሬ ያለው ፊልሚ በጣም ደስ ይላል
@ለኔካለህ-ጸ8ከ
@ለኔካለህ-ጸ8ከ 3 жыл бұрын
ስወደዉ እኔ
@mesfinbetselotbabaye3762
@mesfinbetselotbabaye3762 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ተይ ግን ተይ ግን,, ተው ግን ተው ግን ክክክክክክክክ,,👍 like የተመቻችሁ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 жыл бұрын
It's a beautiful movie thank you for sharing God bless
@melisasolomun2670
@melisasolomun2670 4 жыл бұрын
Mahiye I'm proud of u was nice movie
@haregewinemessert2111
@haregewinemessert2111 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 жыл бұрын
መልካም መልካሙን እምሰማበት ዘመን ይሁንልን
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 4 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 4 жыл бұрын
Amen
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
አሜን
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት ስለወድስ አልሰማውም ምን አልባት የምገጥሙኝ ውሸታሞች ስለወኑነው መልካም ወድ ስገኝ ደውሉልኝ እኔ መልካም ምስት ነኝ ለባል ለማላቀው ባልልልልል
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እናመስግናለን
@orocell2369
@orocell2369 2 жыл бұрын
Wow wow 💯💯💯👌👌👌👌
@mesimesi5615
@mesimesi5615 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው አሪፍና አስተማሪ ፊልም ወድጄዋለው ተይ ግን ተይ 😂😁😁😁😁
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 4 жыл бұрын
በጣም ትምርትሠጭ ነው ዋው በርቱ
@AlexAlex-ye3vu
@AlexAlex-ye3vu 4 жыл бұрын
ተይ ግን ሜላት ተይ ግን በሳቅ ገደለኝ ላይክ ግጭኝ እባካችሁ የሳኩበትን ፍሬንዶቸ
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ምኑ ነው እሚያምረው ያምራል የምትሉ ወይኔየ ጊዜይየ
@rozitube2150
@rozitube2150 4 жыл бұрын
ቤቢ ግን ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ ነው
@HiddenChronicles-abel
@HiddenChronicles-abel 4 жыл бұрын
Rozi *ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ* 👇👇👇👇 kzbin.info/door/3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
@nantube7519
@nantube7519 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bKmyfKdmmLWol5o
@ሀገሬ-ቸ1በ
@ሀገሬ-ቸ1በ 4 жыл бұрын
በጣም
@meronkiflom6131
@meronkiflom6131 4 жыл бұрын
wow betam new des milew gn and and bota ye sound cgr ale beterefe i like it
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 4 жыл бұрын
ሂሳብ ሰራ ታችኛው በጣም ጐበዝህ ነህ የፍቅር ፊልም ላይ ልክ እንደ ኢሳም ሐበሻ ተዋጥቶልሐል አድናቂህ ነኝ ፊሉም ተመችቶኛል ሁላቸውም አሪፊ ነዉ የሰራቹሁት
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
Melikami Akisiteni timesilalechi wowww filimumi Arifi new
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤😘😘😘🌹😘🌹
@ያሬድነጉአዲስyoutube
@ያሬድነጉአዲስyoutube 4 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ 😍
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ዋው ደስ ብሎኛል ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ! መልካም ሴት
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ተው ግን ቤቢዬ ተው ተው ግን በኋላ ይቆጭሃል ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
ተይግን ተይ አንቺም በኮመት አታስቂን
@ደስታወለተገብርኤልA
@ደስታወለተገብርኤልA 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 4 жыл бұрын
ተው ግን ተው ቤቢ😂
@belyebelye2455
@belyebelye2455 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄
@mahlehiskyas25
@mahlehiskyas25 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 4 жыл бұрын
እስኪ ልየው እረዕሱ የሌለ ምርጥ ስም ነው መልካም ሴት ፕ መልካም ያርገን ሁላችንንም✌😘😘
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇 kzbin.info/www/bejne/fauzaIZmbdmtsMk
@የድንግልልጅ-አ6ዠ
@የድንግልልጅ-አ6ዠ 3 жыл бұрын
ውይ ሙዚቃው ሲረብሽ ልክ ሲያልቅ ያቆሙታል ሲያናድዱ!
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ተዉ ቤቢዬ ተዉ ግን ስትል ቆይታ በተራዋ ተይ ግን ተይ አስባለችዉ ሲለምኑት ትቶ ሲጎትቱት አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mestigechi5806
@mestigechi5806 4 жыл бұрын
😁😁😁😁ቀላል 😅😅😅ተይ ግን ተይ ሜሉ 😁😁😁
@beti5918
@beti5918 3 жыл бұрын
ዋው
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 4 жыл бұрын
It's amzaing ፈጣሪ መልካም የፍቅር ዓመት የሪግልን
@ssaidseid3409
@ssaidseid3409 7 ай бұрын
ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ወደነዋል ይመቻችሁ
@ሊናወሎየዋ
@ሊናወሎየዋ 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት የ 2ልጆች እናት የሆነችውን
@esayasabrahaley7864
@esayasabrahaley7864 4 жыл бұрын
Thanks
@የጌቶችጌታአማኑኤል
@የጌቶችጌታአማኑኤል 4 жыл бұрын
ርእሱ ተው ግን ነበር መሆን የነበረበት 😉😉😃😃😃😅😅 ተይ ግን በናትሽ ተይ ግን ተው ግን ቤቢ ተው ግን
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bIKceIhtqLeCgbM
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
እነሱ ላሉት እንኳን ጆሮዬ አሞኛል፤🤮 ደሞ አንተ/ቺ ደጋግመህ/ሽ ፃፍከው/ሽው🤷🏽‍♀️
@የጌቶችጌታአማኑኤል
@የጌቶችጌታአማኑኤል 4 жыл бұрын
@@friyeamen9579 ምን ላርግ እናትዬ ከፊልሙ ላይ በደንብ ጎልቶ የታየን እሱ እንደሆነ ቢያቁት ብዬ መተባበሬ ነበር
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 4 жыл бұрын
ወላሂ እደሱ ነበር የሚባለው
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ 4 жыл бұрын
🙄🙄🙄kkkk
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Netsbraqoch filmun enant lekekut mastwakya yel kotet yel👌👌👌👌
@mobaramobarak5256
@mobaramobarak5256 4 жыл бұрын
.ዋው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥልበት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
ባህሪን እኮ ምርጥ አክተር ነክ ያልተወራልህ በጣም ነው የምትመቸኝ የምር
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
በጣም
@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ
@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ 4 жыл бұрын
በጣም
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
እኔ ደሞጥሎብኝ ባህሬንከድርንና ሄኖክ ድቁንአይመቹኝም
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
@@shemsedinqtr8073 ባህሬን እና ሄኖክን ታወዳድራለህ? እረ በናትህ ሼ ነው ይደብራል
@raheladmekl7348
@raheladmekl7348 4 жыл бұрын
በጣም
@seyumeadebabay9225
@seyumeadebabay9225 4 жыл бұрын
Konjo yehun film thank you des yemil nger nw ewnat ya hasete
@mitaakele3906
@mitaakele3906 4 жыл бұрын
እረእሱ ተይ ግን ተይ ግን😋😋😋😉😉😉 ነበር መሆን የነበረበት በጣም ቆጆ ፊልም ነዉ ፊልሙ የወደዳችሁት Like አድርጉኝ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ኣሳቀኝ
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 4 жыл бұрын
አቦ የሜላት ጓደኛ ስታምር 😍 እስኪ ስልኳን ስጡኝ💔😭😭
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 4 жыл бұрын
@Werkei Abert ኧረ አጥፊው በቃ እኔ ስቀልድ ነው 🤪
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 4 жыл бұрын
@Werkei Abert 🤣🤣🤣 beka dewulalew ahun🏃🏿🏃🏿🏃🏿
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 4 жыл бұрын
@@atsetuzetu3274 🤣😁🤣🤣🤣🤣🤣
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 4 жыл бұрын
@Werkei Abert 😱😱😱🤣🤣🤣🤣
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 4 жыл бұрын
@@zefnfyfug2737 mn yaskshal🤣🤣
@beza390
@beza390 7 ай бұрын
ዋው ደስስስስ ይላል
@የልጄናፋቂ-ደ7ገ
@የልጄናፋቂ-ደ7ገ 4 жыл бұрын
ተው ግን ባሌ ተው ግን አትናፍቀኝ😍😍
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Wowww betam aref new maroche ❣❣❣🎉👈⚘⚘⚘⚘
@ggdh5044
@ggdh5044 4 жыл бұрын
ተይ ግን መዳም ተይ ግን የደመወዝ ቀን አለፈ እንም ትግስቴ አለቀ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ጠይቂያት
@fatumajs1551
@fatumajs1551 4 жыл бұрын
እር እኔንም ዴሜን እያፈላቺኝ ነው
@ኤምነኝየእናቶናፍቂ
@ኤምነኝየእናቶናፍቂ 4 жыл бұрын
ክክክክክአይዞሽ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
ታዲያ መዳም እዚህ መታ አታነብ ወሬኛ
@ggdh5044
@ggdh5044 4 жыл бұрын
አውቃለሁ እንደማታነበ ፈታ በሚለው ነው ኮተት
@berbere4478
@berbere4478 3 жыл бұрын
42 ደቂቃ ከደረስኩ ቦሀላ የ ፒያኖ ሙዚቃ ረበሸኝ
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
እውነትም መልካም ሴት ነች ደስእሚል ፊልም ነው በርቱ
@meronm4706
@meronm4706 4 жыл бұрын
Gen enamelew beka yehen kotete deresete belew siyakerebu yetebebe amlak ayefaredacewem😪😭😭😭😭😭
@thissndthatvideo9649
@thissndthatvideo9649 4 жыл бұрын
እባካቹህ የባክግራውንዱን ሙዚቃ ቀንሱት ስዋቹ የሚናገሩትን መስማት አልቻልንም ይህ ደግሞ በሁሉም የአማርኛ ሙቪ ችግር አ ጆራችንን አደነቆራችሁኝ
@hirutamare885
@hirutamare885 4 жыл бұрын
Betam engy
@nebatali709
@nebatali709 4 жыл бұрын
arif film nw wedjwalhu tnx
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇😇
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
ተው ግን ተው😂😂😂💞💞💞💞💞💞💞
@yonaswolderufael6121
@yonaswolderufael6121 4 жыл бұрын
አኔ የማይገባኝ በንግግሩ ላይ የምትጨምሩት ሙዚቃ ንግግሩን አያሰማም ኤዲተሩ ጆሮው አይሰራም
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
😄😄😄
@EthiopianandOromoomusic6313
@EthiopianandOromoomusic6313 4 жыл бұрын
The
@Mwoldehana
@Mwoldehana 4 жыл бұрын
÷bc
@tsimesfin9538
@tsimesfin9538 4 жыл бұрын
Jorow ayesemame
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
በጣምምም
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 976 М.
አንድ መንገድ - Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Aned Menged 2020
1:44:45
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ባለ ቀን ሙሉ ፊልም Bale Qen new Ethiopian full movie 2021
1:21:36
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
ለፍቅር ሙሉ ፊልም LeFiker full Ethiopian movie 2021
1:28:32
Addis Films
Рет қаралды 1,1 МЛН
ጣራ ላይ ሙሉ ፊልም Tara Lay full Ethiopian movie 2022
1:26:52
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 358 М.