ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach

  Рет қаралды 1,928,532

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

5 жыл бұрын

Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 700
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 4 жыл бұрын
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/ Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/ Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
@aynalemaynalem4538
@aynalemaynalem4538 3 жыл бұрын
ተዋናይ መሆን የምፈልግ 12 አመት ታዳጊ ነኝ እባካችሁ እርዱኝ ተዋናይ አድርጉኝ
@agazittedla940
@agazittedla940 3 жыл бұрын
@@aynalemaynalem4538 yikrbish yene mar
@aynalemaynalem4538
@aynalemaynalem4538 3 жыл бұрын
ለምን መሆን እፈልጋለው ደግሞም እንደምሆን ተስፋ አለኝ እናንተ ብቻ እርዱኝ
@stayooapee8784
@stayooapee8784 3 жыл бұрын
@@aynalemaynalem4538 .1ttftttrt
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ውይ ዛሬ ድስ ብሎኛል እልልልልልልል ምኞቴ ተሳካ የልጅነት ህልሜ እንኳን ድስ አልሽ በሎኝ በእኔ ድስታ ድስ ያላችሁ ሁሎ እግዚአብሔር ይዝግያል እንጂ ያሳካል ዊል ካም!*
@tensatezelo6367
@tensatezelo6367 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@meazifikrtube2783
@meazifikrtube2783 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት
@rahwag5982
@rahwag5982 5 жыл бұрын
EnekanDesAlesh
@mihretsisay1716
@mihretsisay1716 5 жыл бұрын
Congratulations honey but egziabher ayzegeyim egna enifetelan enji
@user-du6kx7pg2f
@user-du6kx7pg2f 5 жыл бұрын
የ8ወር እርጉዝ ነኝ እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ ማነው እንደኔ ልጅ ወልዶ መሳም የናፈቀው
@zeharareshad2279
@zeharareshad2279 5 жыл бұрын
እረ ሥለፍልሞ ብቻ ነው ማውራት የሚቻለው እዛው ፀልይ
@altafahmad8459
@altafahmad8459 5 жыл бұрын
Allh basalm yegalglesh
@marfikr3071
@marfikr3071 4 жыл бұрын
እኔ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም በሺልም ታዉጣሽ
@marfikr3071
@marfikr3071 4 жыл бұрын
ወልዶ መሳም በጣም ናፍቆኛል ግን ምን ታደርጊዋለሽ ስደት
@user-rn4np4sn5l
@user-rn4np4sn5l 4 жыл бұрын
በሰላም ተገላጋይ እህት እኔም 2ወር እርጉዝነኝ
@lidelide8853
@lidelide8853 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልሙን የሚጨርሰው 😜
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ እየሣኩነው የማየው
@zumrasuliman2300
@zumrasuliman2300 5 жыл бұрын
እኔ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እኔ
@HayutBlsae
@HayutBlsae 5 жыл бұрын
እኔአለሁልሽኳመትውስጤነው
@fadilamahmed6567
@fadilamahmed6567 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@Dj_keaf_eye
@Dj_keaf_eye 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የኣንድ ሰኣት ከምናምን መሆን ቀርቶ የኣመት በሆነ :: የማይጠገብ እና ኣስተማሪ ፊልም:: ድሮም ኣሌክስ ያለበት የታወቀ ነው
@hiwottaddis2293
@hiwottaddis2293 5 жыл бұрын
አዎ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሄሉና አሌክስ ያሉበት አሪፍ ነው
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል ውዶቼ በጣም የምወደው ወንድሜ ከስር ተፈታልኝ ደስታየን ተካፈሉኝ በላይክም ግለፁልኝ !!
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ
@backybacky3
@backybacky3 4 жыл бұрын
ውወ አንከና ደሠ አለሽ
@jaderjader1216
@jaderjader1216 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ታድለሽ የኔም ታስሮብኝ ድብር ብሎኛል አይ መታደልሽ ማር አስቀናሽኝ ወንድም እንደለልኝ ወንድ ሳይ ያመኛል እስኪ እግዚአብሔር ያስፈታልሽ በሉኝ አይከፈልበት
@ebromame3868
@ebromame3868 4 жыл бұрын
ምን አርጎ ነው የታሠረ ነበር
@afrodan7980
@afrodan7980 5 жыл бұрын
አንደኔ አሌክስ ያለበት ፊልም የሚመቸው እጁን ያውጣ👋
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እኔማ ደስ ሲለኝ
@menberekidane3664
@menberekidane3664 5 жыл бұрын
Yetignaw Alex? Huletum yimechugnal gin tinshu betam
@4U_00
@4U_00 5 жыл бұрын
Afrodan 👋
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 жыл бұрын
Lewtfleshe enda yena yemachale
@salamadisou8996
@salamadisou8996 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 5 жыл бұрын
ሄለን ያለችበት ፊልምየሚወድ እስኪ በላይክ ግለፁላት የምትወዷት
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
🙋💚💛❤️💞👍❤️❤️💞🥰🥰
@hananmuhamed8543
@hananmuhamed8543 5 жыл бұрын
ወንድ ብራቦ አሌክስዬ ውይይይይ ሁሌም አድናቂህ ነኝ💋ya alakes adenaki like👈
@fryatyemane578
@fryatyemane578 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpSveYqDfJd-e7M አባራሪ ድራማ
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 5 жыл бұрын
ደስ ሲል በማርያም ላይ አምሮኛል ዝም ብላቹህ እዳታልፉኝ
@user-jq9ot7rz5e
@user-jq9ot7rz5e 5 жыл бұрын
እንዴ ዛሬስ ደግም ላይክ በልመናሆነእንዴ
@user-nx1qb3bk3x
@user-nx1qb3bk3x 5 жыл бұрын
ፕሮፋይሎን በመንከት ሰብሰክራይብ አረጉኝ ማር አመሰግን አለወ ማር
@user-nx1qb3bk3x
@user-nx1qb3bk3x 5 жыл бұрын
@@user-jq9ot7rz5e ፕሮፋይሎን በመንከት ሰብሰክራይብ አረጉኝ ማር አመሰግን አለወ ማር
@user-uf9st2dj3r
@user-uf9st2dj3r 5 жыл бұрын
@@ZahraZahra-th8pk ማማዬ ልክ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድል ድንግል ማርያም መቀለጃ ናት እንዴ
@saratsegaye3559
@saratsegaye3559 5 жыл бұрын
Wey des Sel
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ውበት አይደለም ፍቅር ማለት ጥቅም ፋለጋ አይደለም ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም ፍቅር ማለት ስለወደደን መውደድ አይደለም ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም ፍቅር ማለት ስላገዘን አንተም ቀን ጠብቀህ ብድር መመለስ አይደለም ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ ፍቅር ማለት ከመፍረድ እጅን ያወጣ ♨በመከራም፣ በሀዘንም፣በጭንቀትም፣በደስታም፣ መተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት ♨አንተ ያላገኝሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት ፣ ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ መስጠት የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን፡በሌላ አለመፈፀም ተመልሶ በራስህ መፈፀሙ አይቀርም፡፡ እንዲህ እንድንሆን አምላክ ይርዳን እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን
@salamahh3349
@salamahh3349 5 жыл бұрын
አሜን ልክክነው
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በትክክል
@aynalem4044
@aynalem4044 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Glow472
@Glow472 5 жыл бұрын
Yeah
@jame4940
@jame4940 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት አዘል ድራማ ነው ልብ ላለው ስው ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አይዟችሁ በርቱ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
እውነትም ከፍሎ ሟች አቤት ትውልድን ከሚቀብሩ ሠዎች አንተው ጠብቀን እንዴት አይነት ትምርተ ሠጪ ፌልም ነው ዋው በርቱ ብያለሁ ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ፊልም ነው!!!!!!!!
@freecell6296
@freecell6296 5 жыл бұрын
የአሌክስ እና የሄሉ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁሁ
@Birtukan21
@Birtukan21 5 жыл бұрын
ውድ በስደት አገር ያለን የእምዬ #ኢትዮጵያ ልጆች የህልናችን ተሳክቶ አገራን ገብተን ቤተ ሰቦቻችንን በአይን ለማየት ያብቃን አሜን በሉ።
@sameri3558
@sameri3558 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@burukamulualem8029
@burukamulualem8029 5 жыл бұрын
amne amen amen
@user-ce3zi2pl4z
@user-ce3zi2pl4z 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@etakbb9308
@etakbb9308 5 жыл бұрын
Amin.amin
@sabladebebe3604
@sabladebebe3604 5 жыл бұрын
ማሪያምን የጠላ የለውም ከለላ 21.21.21 amen mal
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
አለማየሁ እደት አሪፍ አርጎ እደተወነው ለመግለፅ ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
Waw betam
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኛም በስረአት ተምርን ቢሆን ለስደት ባልተዳርግን ነበር እፍፍፍፍፍፍ። ስደት
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ትምሬነበረ እስከ አስረኛ ዲግሪየ መጣልኝ ለማዳም ሸቃላ🤦‍♀️😱😂😂
@hananmohammad1297
@hananmohammad1297 5 жыл бұрын
Betkikil 10+ሥደት አይ አሏህ
@maskeremkebede1614
@maskeremkebede1614 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 3 жыл бұрын
አረስደትንአታማሩብዙተምረናል
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 5 жыл бұрын
ውይ ሰለሀገሩ የጨነቀው እና ሰላም የናፈቀወ በlike ይገለፁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የእወነት ዘረኞችን ያጥፍለን አሁንስ እጅ እጅ ከማለት አልፎ እግር እግር አሉ። ፌልሙ ተመችቶኛል ጥሪ ነው ።
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
Amen fetari agerachnn selam yargln
@fryatyemane578
@fryatyemane578 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpSveYqDfJd-e7M አባራሪ ድራማ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ከፍሎ ሟች በጣም ምርጥ ትምህርት አዛል ነው ሁሉ መምህራን እንዲህ አይደሉም የተወሰኑ አሉ ለሆድ ብለዉ የልጆች አይምሮ ና ጊዜ ያለአግባብ የሚያጠፋ በገጠር ላይ አይኖርም ምክንያቱም በጣም ብዙ መንገድ ይሄዳሉ ብዙ መስዋዕትነት ይካፈላሉ በከተማ ሁሉ ነገር የተሞላ ሰለሆነ ምን ችገረኛ ምን አገባኝ ይላሉ በጣም ምርጥ ነበር በሀገራችን ላይ ትልልቅ ሰዎች ፊልም ብዙ አያዩትም እንጂ #ደራሲ አብዲሳ ምትኩ ና #ደይሬክተር ተክሉ እናመሰግናለን
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ይሄው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@betitube12 😍
@teketelachamo8096
@teketelachamo8096 5 жыл бұрын
ሁለት ጊዜ commen ማጸፍ አይቻልም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@teketelachamo8096 አይደል
@genaneshmehammed677
@genaneshmehammed677 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፊልምና ድራማ ማየት ከልወድም ይሄ ግን እውነትቴ ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እንደዚህ አስተማሪ ነገር መሠራት ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ አብዘሀኛው ከዚህ የተነሣ ነው የስደት በቅተን በየባህሩ በአረብ ኩሽና ከቆሻሻ የሚጣል የአሣ እራት ሆነን ባልቀረን ነበር ወገኖች እስኪ የእውነት እንኑር ተሠደን አለቅን እኮ የመጪው ትውልድ ከኛ አይቶ እንዳይሠደድ ፈራሁ ማለትም ተምረን ሀገር መቀየር እየተቻለ በየ ት/ትቤ በመሥራ ቤት እንደዚህ አይነት ሆዳሞች እያሉ ሀገራችን አትቀየርም
@almazdemeke9518
@almazdemeke9518 5 жыл бұрын
እንኳን ለልደታ ማርያም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!!
@bellissamsingar5747
@bellissamsingar5747 5 жыл бұрын
ውድ ሀብት #ጥበብ ነው ጠንካራ መሳሪያ #ትዕግስት ነው ብርቱ መከላከያ #ዕምነት ነው ዋናው መድኃኒት #ሳቅ ነው የሚገርመው ደግሞ ሁሉም ነፃ ናቸው። አይከፈልባቸውም! 😍 ሰናይ ቀን🙏
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ድቅ አመለካከት እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲሰ ፊልም ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እናየዋለን
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 жыл бұрын
Anchi gin
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 5 жыл бұрын
Metenal
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 жыл бұрын
መተናል።ማማየ
@amenamenjalil5627
@amenamenjalil5627 5 жыл бұрын
እሽ እማ
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 жыл бұрын
tish
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ማሩኝ መምህራኖቼ ዛሬ ላይ ነዉ የትምርትን ጉድለት የገባኝ አረብ ከፍ ዝቅ ሲደርጉኝ በየት አግኝቼ መምህራኖቼን ማሩኝ ልበላቸዉ 😢😢😢😢😢💓💔💔💔💔
@tees1045
@tees1045 5 жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጲያ ጀግና ንጉስ kkkkkkkkkkkkkkkk yene konjo
@fryatyemane578
@fryatyemane578 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpSveYqDfJd-e7M አባራሪ ድራማ
@hanihanna1275
@hanihanna1275 5 жыл бұрын
kkkkkkkķkkķķķkkķķkķkkķkķkkķkkķkkkkkķkķkķkķkkkkkkķkķkķkkkkkkkkķkkkķkkkķkkkkķķkkkkķkkkkkkķķķķkkķkķkkkķķķkķķķķ
@seadaseada1457
@seadaseada1457 5 жыл бұрын
ewnet new ansema blen ye hareb gered honen keren
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Achi mahyim yehonshiu imaye minelik ye Ethiopia Nigus yalshi kan new😈😇😠😮😯😉
@selamselam1525
@selamselam1525 5 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ ደራስያንን ያብዛልን ዩንቨርስቲ ገብቶ ድንጋይ የሚውረውር ትውልድ ያፈራነው ለካ ለዚህ ነው¡¡.
@user-fl3nm5dj1k
@user-fl3nm5dj1k 5 жыл бұрын
ሀይ ውድ የሀገሬ ልጆች የ8 ወር እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ እስኪ 🙄
@zahraethiopian1524
@zahraethiopian1524 5 жыл бұрын
Beselam yigelaglshi Mar 😚
@fadelsibai9239
@fadelsibai9239 5 жыл бұрын
Emebrehen kachigar thun wude
@amardakaliwali269
@amardakaliwali269 5 жыл бұрын
አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም።ተግላገኝ
@fadelsibai9239
@fadelsibai9239 5 жыл бұрын
@@amardakaliwali269 anen tesastesh new
@manayebereli3028
@manayebereli3028 4 жыл бұрын
አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ 🤲በሰላም ውለጂ
@susuonelove967
@susuonelove967 5 жыл бұрын
የራስህን ህይወት ስታስተካክል የሌሎችን እያበላሸህ መሆን የለበትም! የራስህን መንገድ ምትጠርገው የሌሎችን እየቆፈርክ መሆን የለበትም! የራስህን እንጀራ ለማብሰል የሌሎችን ሊጥ አትድፋ! በራስህ መንገድ ጣልቃ እንዲገቡ እንደማትፈቅደው ሁሉ የሊሎችንም መንገድ አትዝጋ!
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
የሄሉ & አሌክስ አድናቂ ነኝ ዋው ምርጥ ፊልም 👍
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
እኔም ውድድ ነው ማረጋቸው
@mazakassa5936
@mazakassa5936 5 жыл бұрын
ሄሉን በጣም ነው ምወዳት ❤❤😍😍
@6679022
@6679022 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በገባሁ በጥቂት ቀናት ውስጥ ነበር ያየሁት እናም በጣም ነው የወደድኩት። ለማውቃቸው ሰዎች በተለይ ባለ ሀብት ለተባሉት ሁሉ እንዲያዩት ነግሬያለሁ። አሁንም ሁላችሁም አገርና ትውልድ ማዳን ስለሆነ እባካችሁ ላላዩ ጋብዙልኝ። ለደራሲዉና አዘጋጅ እንዲሁም ለተዋንያኑ በሙሉ በጣም ነው የወደድኩላችሁ።እናመሰግናለን።
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ሁፍፍ ዛሬ ከስንት ግዜ በኋላ አስተማሪ ፊልም አየው ተመስገን አልክስ እና ህሉ ስዎዳችሁ ሁሉም ግብዞች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-kz1cf7si2r
@user-kz1cf7si2r 4 жыл бұрын
እንደዚህ ተምሬ ነው ዛሬ ላይ ያረብ ገረድ ሆኘ ተስፋዬ የራቀኝ ፍትህ ለተማሪዎች
@haleemamohd7231
@haleemamohd7231 5 жыл бұрын
በአንድ ድንጋይ ሀገርን ማዳፈን ነውጂ አለ አለማየሁ ታደሰ እውነት እኮነው። 😢 በማንኛውም ሙያ ያለነው አላህ ልቦና ይስጠን አሚን።
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
እኛንም እንደዚህ እየሸፏፎኑ እያባለጉ ባያስተምሩን እንደዚህ አረብ ሀገር ተገጠን አንኖርም ነበር ግን አሁን ጊዜው ገና ነው በተለይ አራዳ ነን እያሉ ቋንቋችን ባህላችንን ለሚያበላሹ ተማሪና መምህር አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ከፍሎ ሟች #አለማየሁ ና የሄሉ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ
@user-gw4hb3uy4o
@user-gw4hb3uy4o 5 жыл бұрын
ሑሉም ፊልም ላይ አይሻለው
@RamaRama-hl4pe
@RamaRama-hl4pe 5 жыл бұрын
አሌክስዬ ሶወድሕ😗😗😗😘
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 жыл бұрын
Sara abirham,,,,yechi adnakie negn
@user-sw9rl5tn7d
@user-sw9rl5tn7d 5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱ ዮሐንስ አመታዊ ክብር በአል አደረሳችሁ ➕💒 የሀሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ➕💒😍😍😍😍
@albadralbadr8392
@albadralbadr8392 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
አሜን
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 5 жыл бұрын
አሁን አሁን እየተሰሩ ያሉ ፊልሞች በሀገሪቱ የት/ት ካሪኩለም (መማር ማስተማሩ) ስራላይ ያተኮሩ በመሆናቸው ሀገር ተረካቢ ትውልዶቻችን ከጥሩ ስነ-ምግባርና ብቁ ችሎታጋር ለመቅረጽ ጉልህ አስተዋፅዖ አለው። ተመችቶኛል👍
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-nd3sy5hb8v
@user-nd3sy5hb8v 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነብክክክክክክክክ
@eldi8649
@eldi8649 4 жыл бұрын
እኔ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ተለቀቀ እስኪ ላይክ አርጉኝ 😔 በጣም ደብሮኛል በላይክ አፀናኑኝ 😙
@amenamenjalil5627
@amenamenjalil5627 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ሁሉም ያልፋል
@user-qf1qp6ep1t
@user-qf1qp6ep1t 5 жыл бұрын
ሰው መፅናናት ይሚችለው በላክ ሳይሆን በፀሎት ነው እህቴ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
@@amenamenjalil5627 እሺ ዉዴ 😙
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
@@user-qf1qp6ep1t አዎ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ
@user-bz2lr7um9q
@user-bz2lr7um9q 5 жыл бұрын
@@user-jx5hl1jl7x ayzosh yene wud
@user-ko6jx7te4r
@user-ko6jx7te4r 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አሌስን ሚወደው ❤❤❤
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 4 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ፊልም ማማ ሀገሬ ወየው ይህ በገሀድ አለ
@user-vi2bo7gp9s
@user-vi2bo7gp9s 5 жыл бұрын
ለገባው በጣም አስተማር ፊልም ነው ምክንያቱም የራሳችን የሆነን ነገር እየጠላን የሰውን መፈልግ መጫርሻው እራስን ማንነትን ያሳጣል
@azalechadera2026
@azalechadera2026 5 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ግን ስለ ፊልሙ የሚኮምት ሰው የለም
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
አገራቺን ውስጥ የትምህርት ጥራት ቢኖር ስራ አጠኝነት ፡ዘረኝነት፡ዝቅተኛ አስተሳሰብ አይኖርም ነበር
@jamakewinerwiner8539
@jamakewinerwiner8539 5 жыл бұрын
100%fact
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 5 жыл бұрын
በትክክል
@abuammar2153
@abuammar2153 5 жыл бұрын
00000000000000000000000000000000and and 000per 000000000000for the 000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000and and 00 0
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 жыл бұрын
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
እንደው እናንተ ዶማ እራሶች ፊልም ላይ ላይክ ግጬኝ አምሮኛል ፈነዳሁ የምትሉ ገገሞች እረ ልብ ግዙ ኤጭ።።።😡😡😡
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
አሁንማ አርግዣለሁም ማለት ጀምረዋል ክክክክክክክክክክክ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hailemariamamsalu429
@hailemariamamsalu429 4 жыл бұрын
ቁምነገር ካወቅሁ በኋላ እንደዚህ አይነት ቁምነገር ያለበት ፊልም አላየሁም። ይልመድባችሁ!
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ሁሉንም ታዋናውያን እድሜ ይስጣቹ❤🙏
@rahimareem1880
@rahimareem1880 5 жыл бұрын
ሰው ልጁን ሊወልድ ላላ ሀገር ይሄዳል እኔ ወደ ሀገሬ ሰላም ጊቢ በሉኝ።
@user-kq3ku1ti9m
@user-kq3ku1ti9m 5 жыл бұрын
ሃገርሽ ነው ሃገርሽ ለምን ልላ ሃገር መሄድ አስፈለገ በሰላም ግቢ ማር
@mebratentalenmelema1282
@mebratentalenmelema1282 5 жыл бұрын
ልውልጂ ነው ወድ አገርሽ የምገቢው ስላም ገቢ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
@@user-kq3ku1ti9m የሌላ ሀገር ዜግነት እንዲያገኙ ነዋ
@user-kq3ku1ti9m
@user-kq3ku1ti9m 4 жыл бұрын
@@nelove7971 ክክክ እና ከኢትዮጵያ የተሻለ ዜግነት የሚገኝ ከሆነ ባለችበት ሃገር አትወልድ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
@@user-kq3ku1ti9m እኮ ከኢትዮ ውጪ ሌላ ሀገር ሄደው ይወልዳሉ አንዳንድ አርቲስቶች አላየሽም ለምሳሌ ቀናቸው ሲደርስ ምናምን ወደ አሜሪካ ካናዳ እስራኤል ምናምን ይሄዳሉ
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
የሃብታም ልጆች ብያዩት ምርጥ ነው ከዚ ብዙ ይማራሉ
@haymilal8085
@haymilal8085 5 жыл бұрын
ዋናው ጨላው ነው እሱ ይኖርሽ እንዱ ተቸግሮ ይማራል አንዱ ተቸግሮ ያስተምራል ይሄው ውንድሞቻችን ያለ ስራ ቆጭ ብለዋል እኔም ተመርቄ ስራ ባለማግኚቴ አርብ ሀገር እየለፊሁ ነው አሁን ግን በጣም መሮኛል እስኪ አይዞክ በሉኚ
@wokrfufaswokrfufas4545
@wokrfufaswokrfufas4545 5 жыл бұрын
ጠንከር በል
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ያልፋል
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 4 жыл бұрын
haymi lal አዮዞን ወንድም ለበጎነዉ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
አብሽር
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
@@etsegenetsisay218 thank u ehitia
@user-vj8fm3ev5o
@user-vj8fm3ev5o 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው ለአሁን ጊዜ ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው ስንቶቻችን እራሳችንን እናገኝበታለን መልክቱ ለአስተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው .እናመሰግናለን አሌክስ
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሄሉና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-lv8pz1uy7q
@user-lv8pz1uy7q 4 жыл бұрын
በጣም ጪንቅ ጥብብ ብሎኛል እስኪ በፆለታችሁ አስቡኝ ውድ የአገሬ ልጆች
@user-jk9hw4km8m
@user-jk9hw4km8m 4 жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ ወላድተ አምላክ ፅናት ትሁንሽ ፀልዪ እሺ እማ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
አስታራቂ ትውልድ እንፍጠር👍👍👏👏💚💛❤
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ዋውውው የጓጓሁለት ፊልም ተለቀቀ .. መልካም እለተ #ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጦች ኑ እንይ ♥
@ethiotube9633
@ethiotube9633 5 жыл бұрын
እረ በጣም ይገርማል አባትና ልጆች 1 ቤት እየኖሩ በቅዋንቁዋ አለመግባባት እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ ካለ በጣም ያሳፍራል
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 4 жыл бұрын
ሞልቷል እናትየ
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
በጣም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ከምሬ ነው ይሄ ፊልም በጣም እጂግ በጣም አስተማሪ ነው ሀገራችን ላይ የትምህርት ጥራት የለም በቃ ሁሉም ለሆዲ አደር ነው 🙏🙏አሌክሶና ሄሉየ እንዲሁም ሁላችንም ውዲዲ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-et9nj2zd8h
@user-et9nj2zd8h 5 жыл бұрын
ምርጥ ብዬው አለሁ እስኪ እንደዚህ አስተማሪ ነገር አሳዬን ተፋቀሩ ከዛ ተለያዬ ከሚለው ወጥታችሁ በዚህ አጋጣሚ ደራሲውን ሳላመሰግነው አላልፍም አሌክስ ትችላለክ እኮ የኔ 1ኛ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
በጣም እኔም ስልችት ያለኝ ነገር መፍቀር መጣላት መታርቅ መጋባት ይሄ ነው ፍልሙ ሁሉ
@maskrma4168
@maskrma4168 5 жыл бұрын
እንደ አሌክስ አይነት መምህራንን ያብዛልን አቦ አንዳድ መምህር ተማሪ ሲሳሰት ከማስረዳት ይልቅ በኩርኩም አናት ይበሳሉ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 5 жыл бұрын
እውነትም ኢትዮጲያችን ፍሪ 😢😢 አስተማሪ ፊልም ነው ጎበዝ ደራሲ 👍
@qurankhitma
@qurankhitma 4 жыл бұрын
አንደዚህ በሰል ያለ ኣስተማሪ አና ኣዝናኝ የ ኣማርኛ ድራማ ካየሁ ከረምረም ኣልኩ። በርቱ በጣም ጥሩ መልክት ያለው ነው። ሃገራችንን ሰላም፣ መሪወቻችን ለህዝብ ኣሳቢ፣ ታዳጊወቻችን ሃገር ገንቢ፣ ሽማግሌወቻችን ኣስታራቂ ኣድርግልን። ኣሜን።
@tigistfalaka8826
@tigistfalaka8826 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ፍቅርተን የሚወድ እጁን ያዉጣ
@fhgvvhvh1393
@fhgvvhvh1393 4 жыл бұрын
ዋው አሁን አሁን ፊልም እየተሰራ ነው!!! ተቃራኒ ፆታ ፍቅር ፊልም አሰልችቶኝ ነበር. አልሀምዱሊላህ ትውልድ የት እዳለ እየታየልን ነው ።አላህ ሆይ ኢትዮጺያንና ህዝቦቿን ተብቃት
@user-du6kx7pg2f
@user-du6kx7pg2f 5 жыл бұрын
ኮሜንቶችየ ሁላችሁንም ላይክ አድርጌችኃለሁ ከፍሎ ሟች ሀሪፍ ፊልም ነው የደራሲው አድናቂ ነኝ
@birukyitau4887
@birukyitau4887 5 жыл бұрын
ዋው ለአሁኑ ትውልድ የሚመጥን ፊልም ነው! በጣም መድጀዋለሁ ሁሉም ለቅድሲቷ ኢትዮጵያ ለእውነት በእውነት እጅ በእጅ ቁመን ለዎዊነቷት አስቀድመን በራሳችን ሀገር ሰርተን አስከብረን ተከብረን በሰላምና በፍቅር ለመኖር እንስራ ። ኢትዮጵያ ትቅደም!💚💛❤👍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
ሄሉየ ፍቅርተ ኣሌክስ ኣለማዮ በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ስራ ነዉ በርቱልን
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያችን ፊሪ እኛም ባንቺ እንፍራ ሃሃሃሃ በጣም ተመችቶኛል ያሁን ዘመን ትዉልድ እንደዚህ ነው እራሱ ፈረቶ ሀገር የሚያስፈራ አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው ከቀኝ ግዛት ቢያጡን እኛ ግን በፍቃዳችን ቀኝ ግዛትን ተቀበልን ለዛውም በደስታ እጃችን ዘርግተን ውይይይ ስናሳዝን 😭😭
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 жыл бұрын
ምርጥ ፌልም ነው ። እናመሰግናለን ።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም መምህር ሊያየው ይገባል
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 жыл бұрын
በጣም
@wajdicell3805
@wajdicell3805 5 жыл бұрын
As As በጣም ስለሀገሩ የሚቆረቆር ተመቸኸኝ መምህር
@hiwetehiwete6925
@hiwetehiwete6925 5 жыл бұрын
ሄለን አንችን ነበር የትምህርት ሚንሥተር ማድርግ አቦ ይመችሽ
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 3 жыл бұрын
በጠም አስተመር ነዉ ከ እንካን የፀደ ጥረት ያለዉ ትምሕርት ለ እናት ሀገረችን 🙏በተጨመር እሄን ፁፌን ያነበበችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ለ ዓለም የምታተርፉ ያድርገችሁ : ልጆቸችሁ ለአለሜ መልከም ምሰሌ ይሁኑ አሜን ይሕ ሁሉ ይሁኒበችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 5 жыл бұрын
Wow this's very interested and education. Thank you guys we need this love it
@endalekachwamenu379
@endalekachwamenu379 5 жыл бұрын
"ሰዉ የሆዱን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል ይስቃል " አደል የሚባለው ማለፋያ ሀሣብ ነው ያነሣችሁት የበል በርቱል እስቲ እንዲ ችግራችን ላይ እየሠራን ሀገራችንን እንለውጥ !!!
@drsami762
@drsami762 5 жыл бұрын
3:30 ""አግብቻለሁ ጋብቻ ጥሩ ነው ያላገባችሁ አግቡ"" :ጥሩ ምሳሌ ነች መግቢያ ላይ የሰማናት: አሌክሶ ምርጥ ተዋናይ ሁሌም እወድክ አለሁ ያገሬ ልጅ!
@indiaindia7083
@indiaindia7083 4 жыл бұрын
Sami Tube. ወንድሜ በየሄዲኩበት አይሃለሁ እኔ አላገባሁም ግን ያስፈራኝል ለትዳርህ መልካምሁን እኔም ሳገባ እንሻ አላህ መልካም ሚስት ለመሆን ዝግዡነኝ
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
@@indiaindia7083 አይዞሽ ታገቢያለሽ
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
@@indiaindia7083 እኔኮ አይደለም አግብቻለሁ ያልኩት ፊልሙን ሶስት ደቂቃ ከሰላሳ ስከንድ ላይ የተናገሩትን ነው የፃፍኩት፣ተመልሰሽ እይው ፊልሙን ምን እንደምትል ትሰሚያታለሽ 3:30 አድርገሽ ስሚው KKK እኔ መስየሽ ነው
@user-mu3ii6cp7z
@user-mu3ii6cp7z 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ።እውነታውን ሀብታም ነን ባዮች ቢያዩት ጥሩ ነው ።ትውልድ ከሚዘቅጥ።
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
Wowoበጠም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቦች ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🙏🙏
@hiwderj4994
@hiwderj4994 4 жыл бұрын
እሥኪ ለሁሉም አርቲሥት ነን ባይ ዎች ይሄንን ፊልም እንጋቡዛቸው ፍቅር እና መጠጥ ለመጠጥ ቤት እየተቀረፁ ትውልድ ከሚበላሽ እደዚህ አሥተማሪና መካሪ ፊልም መሥራት ተማሩ
@user-xm2gs1zd5u
@user-xm2gs1zd5u 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለእናት ሀገር ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤ አድስ ነኝ ላይክ ተባበሩኝ 😍
@user-pg6yk3sb5y
@user-pg6yk3sb5y 5 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ልጅ እንዴት ይሁን ሚማረው በአላህ በጣም ጉበዝ ነው እየኮረጀ ይሁን 😥😥
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
አይገርምም እኔም ልጀን አስታወስኩ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወጃቹ እኮ ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@abenezeryasin8707
@abenezeryasin8707 4 жыл бұрын
This movie has good lesson for current generation, thank you Artists!
@maryammaryam9365
@maryammaryam9365 5 жыл бұрын
ለሀገሬ ድህነት እና ውድቀት ቀዳሚው የግል ትምህርትበቶች ናቸው!!! እራስ ወዳድ ትውልድ😢
@samuwoleyewasam8941
@samuwoleyewasam8941 5 жыл бұрын
እደኔ ሂየን በድሉን እሚወድ እስቲ ላይክ ❤
@telaynehadugna4352
@telaynehadugna4352 4 жыл бұрын
this is wonderful Knowledge thank you so mach for this film owns and directors and for participant of actor
@eyasus.yadenaleadeyoutube7755
@eyasus.yadenaleadeyoutube7755 5 жыл бұрын
WOW batami Asetamare Film nw. Thank you. So.. 💖💖💖💖💞 alakis. she Amate nurelge
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
❤መልካም እለተ ሰንበት❤ ✝"አንተ ልትበላው ያልፈለግኸው እንጀራ የተራቡት ሰዎች እንጀራ ነው። በቁም ሳጥንህ ውስጥ ሰቅለህ የተውከው ልብስ ዕርቃኑን የሆነው ሰው ልብስ ነው። የማታደርጋቸው ጫማዎችህ ባዶ እግሩን የሚሔድ ሰው ጫማዎች ናቸው። የቆለፍክበት ገንዘብ የደሃው ገንዘብ ነው። የማትፈጽማቸው የቸርነት ሥራዎች ሁሉ ኢ-ፍትሐዊ ድርጊቶችህ ናቸው።"✝ ቅዱስ ባስልዮስ ሉቃ3:8-9 +++እናንተ፡የእፍኝት፡ ልጆች፥ከሚመጣው፡ቍጣ፡እንድትሸሹ፡ማን፡አመለከታችኹ፧ እንግዲህ፡ለንስሓ፡የሚገ፟ባ፟፡ፍሬ፡ አድርጉ፤በልባችኹም፦አብርሃም፡አባት፡አለን፡ማለትን፡ አትዠምሩ፤ከነዚህ፡ድንጋዮች፡ለአብርሃም፡ልጆች፡ሊያስነሣለት፡እግዚአብሔር፡እንዲችል፡እላችዃለኹና። ፤አኹንስ፡ምሣር፡ደግሞ፡በዛፎች፡ሥር፡ተቀምጧል፤እንግዲህ፡መልካም፡ፍሬ፡የማያደርግ፡ዛፍ፡ዅሉ፡ ይቈረጣል፡ወደ፡እሳትም፡ይጣላል። >
@emanfeker3691
@emanfeker3691 5 жыл бұрын
አተ መዥገር መቼ ነው መዥገር ብዬ የሰደብኩክ ክክክክክክ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
@tamemasayd89
@tamemasayd89 5 жыл бұрын
ከከከከ እኔም
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ውይ ክክክክክክክክክክክ
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በጣም
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
ክክክኮኮ
@youtubered3554
@youtubered3554 3 жыл бұрын
የኛ ሰው ንፉግ ነው like lemadreg እንኳን የሚንገበገብ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 жыл бұрын
ደራሲ አብዲሳ ምትኩ ሳላደንቅህ አላልፍም በእውነት እግዚያብሄር ይባርክህ ትልቅ ጥሩ እይታ ነው ብዙ ነገር ያስተላለፍከው ለየት ያለ ሁል ጊዜ ተዋደዱ ተለያዩ መልስው መጨረሻ አንድ ሆኑ ይሄ ፍልም አብዛኛውን እንደዚህ ያለ ሀሳብ ወድጄዋለሁ አስታራቂ ትውልድ እንፍጠር እንደ ቴስ ያለው ያብዛልን እንደ ኤልያስ ያለውን ያጥፋልን
@rosedawud9089
@rosedawud9089 5 жыл бұрын
"ሚስተር አትበሉኝ ቲቸር ብላችሁ ጥሩኝ" ሃሃሃሃሃሃሃ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
እስኪ ልሹፈው ደብሮኛል በላይክ እና ፎቶዬን ተጭናቹ ቤቴ መጥታቹ አጽናኑኝ 🙄😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qf1qp6ep1t
@user-qf1qp6ep1t 5 жыл бұрын
በጣም ረስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@shashbabydesta9379
@shashbabydesta9379 5 жыл бұрын
Wow, this movie was very nicely done. Even without subtitles I had a fair understanding of the story. And yes, it helped that I had retained the basic Amharic that I learned as a child in Ethiopia. Izgabir imesgen. Gobez film.🇪🇹🇺🇸💌🙏😀
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 5 жыл бұрын
እፍ ዛሬስ የእናቴ ያደራ ልጇን ያሳደገችውን ለኔም እድወድሜ የምመካበትን ወድም በረሀ አስቀረብኝ እፍ ስደት አለያየን እደወጣ ቀረ የናቴን አደራ በላባት አይ ሞት
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
😭😭😭😭አይዞሽ አይ ስደት ስንቱን በላው😭
@user-te6hi3uc2k
@user-te6hi3uc2k 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቲ ፈጣሪ ያለውነውየሚሆነው
@mojahedhussain9264
@mojahedhussain9264 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ፅናቱን ይስጥሺ
@user-pu6pc7kp9y
@user-pu6pc7kp9y 5 жыл бұрын
አይዛሽ ሁሉም በሱ ፍቃዲ ነው
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
ነብሱን ይማር አይዞሽ እህት
@jenyjeny9442
@jenyjeny9442 4 жыл бұрын
እኔም በቡሽቲ አስተማሪዋች ተምረ ነው ወድቄ የቀራውት ትህርትን ከምንም በላይ እወድ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው የገጠር ልጅ ነኝ ወላጅ ብዙም አይከታተልም አስተማሪ ተብዬ ዶማ ኤሃው እድምያችን እንደዋዛ አለፈ ታሪከን ስነግራቹ በጣም የራቀ እንዳይመስላቹ በዛ ብል ከ10 ዓመት በፍት
@user-ws9qy3um9l
@user-ws9qy3um9l 5 жыл бұрын
ዋው ከፍሎ ሟች ደስ የሚል ፊልም ወደ አገሬ ልገባ ወር ቀርቶኝ ነበር እንኳን ለቀቃችሁልኝ በስደት ያሏችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 жыл бұрын
Amen yene konjo beselam gebi melkam guzo mamye
@tigistnegie6771
@tigistnegie6771 4 жыл бұрын
እኔም ጉዳቱን ያወኩት ዛሬን ሁኝ ሳስበው ነው ቋንቆ ማንኛውም ቦታ ላይ በጣም ጥቅም አለው ስለእውነት እሚኖሩ ሰወችን ያብዛልን
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 5 жыл бұрын
ግጩኞ አጋጩኝ እምትሉግን ከማለታችሁ በፊት ለምን ከመዳም ግርግዳጋር ና ከመኪናዋጋር ተጋጭታችሁ አትመጡም እኛን ልባችንንን ዝቅ አታዲርጉን
@nazrulislam-ez4ot
@nazrulislam-ez4ot 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው 😍 የሚገርም ትምህርት ቤት😒 ሄሉዬ ሳላደንቅሽ አላልፍም👌👏👏👏👏
@Tina-tm8gp
@Tina-tm8gp 5 жыл бұрын
የውነት አሌክስ አድናቂህ ነው ክፋት የሌለው ፊልም ነው የሰራከው አስተማሪም ነው እናመሰግናለን
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 4 жыл бұрын
ምስኪን ልጁ አሳዘነኝ አጥና ሲለው እንቅልፍ ይዞት ለራሱ ሊደፍ ነው የድሮ ትምህርቴን ትዝ አለኝ #በውሃ ተዘፍዝፈን ምናጠናው አት ትዝታ😩😣😣😘🍁
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4 МЛН
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 17 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 20 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 779 М.
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 344 М.
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Enifata Full Ethiopian movie 2024
1:27:05
ABRO ENTERTAINMENTT
Рет қаралды 584 М.
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 16 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 17 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,5 МЛН
Мальчик Который Должен Тихо Ходить 😱🔥
0:57
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 2,6 МЛН