የልጅ ቁማር - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023

  Рет қаралды 388,872

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

የልጅ ቁማር - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 201
@Maliion-w5x
@Maliion-w5x 18 күн бұрын
Henok bexamnow film yemiyamir ❤❤❤❤
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገራሚ ፊልም ነዉ ሄኖክ ችሎታውን ያሳየበት ማርታ ሆና የሰራችው ልጅ በጣም ጎበዝ ነች አሜን እድግ በይ ሁላችሁም በርቱ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
ግሩም ጥምረት ነው እናመሰግናለን:: አሜንዬ እያየንሽ አይናችን ስር ትልቅ ልጅ ሆነሻልና በብዙ ተባረኪልን እድግ በይ
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn Жыл бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
በስመአም በጣም ምርጥ አስየማሪ ፊልም ነው❤ በተለይ ማርታ በሚያሳዝን የሴት ስቃይ ውስጥ ማሳለፍሽ ትልቅ ት/ት ነው
@ሄቪ
@ሄቪ Жыл бұрын
ሄኖክ ያለበት ፊልም በጣም ነው የሚመቼኝ❤❤🎉
@johnkonjo9988
@johnkonjo9988 Жыл бұрын
6AM said he had no plans for a ujjj meeting to see the deal with you in a DBMO state address 6AM in urdu or the other countries where you 6AM 6AM are not a ujjj or any of 6AM the most famous and the best of the most important things is the 6AM of God is a DBMO that way is a 6great of God in urdu or Hebrew or English or Greek language or the English word for a poem that way I would 66have a ujjj that is not the same 6thing as a ujjj 6th verse I 6have the word in urdu and it was aqqq I am a 6DBMO and a DBMO and a good morning and a great 6time but not fine but it was the best of my 6AM I am sure I can 6AM in urdu 6and and a noun in urdu and a word of God and I have been 6blessed 6for and I 66AM it 6for it for me to see that way in urdu or Arabic or something like you have a DBMO or something that 6AM you have 6in and 6you know 6AM and a lot more going to the best you are to see you and your picture and the truth than that you have been so much better with your picture than the other one you are in love you 6AM the other people in urdu or Greek or something like this one of God and you will have a great life in the future and a lot more people are you and more of the person you want and you have to see them in urdu or even the best way I could find a 6 or so in the bible and 6AM is the best thing you have ever seen 6AM with 6AM in urdu and the world is not the only thing you have in urdu and I don't M .
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 Жыл бұрын
እሱ የሌለበት ፊልም አለንደ
@Teye...
@Teye... Жыл бұрын
​@@samuelseifu9842 yelem henok ke lelebet newr new tebilewal meslgn😅😅😅😅
@mesijesusjesus3542
@mesijesusjesus3542 Жыл бұрын
የሚሊዮን አድናቂ ነኝ ገባ ገባ በሉ ሚሊየ ያለበት ይመቸኛል❤👍
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f 5 ай бұрын
አሜንየ የኔ ማር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ እድግ በይልኝ ማሬ ሄኒ እወድሀለሁ 💓 ምርጥ ፊልም ነው
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
ሰላም በሰውሀገር የምትሩ ውድኢቶጲያኖች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ሆናችሁ ኩፉ አይካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ስደትላይ ሀዘን ከባድነውና እዳይደርስባችሁ እኔ የመወደው ወድሜ የናቴልጂ ታላቄ ሞተብኚ ከባድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ
@እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ Жыл бұрын
😢😢አይዞሽ ዉድ 😭😭😭
@حليمهكعبي-ز4ش
@حليمهكعبي-ز4ش Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
😭😭😭😭 ነብስ ይማር ኤግዚአብሔር ያፅናሽ ኡፍፍፍ ይከብዳል
@mohabbayhmunnavvar7317
@mohabbayhmunnavvar7317 Жыл бұрын
ነፍሱን ባፀገነት ያኑረው 😒😒ላንች ፈጣሪ ያፀናሽ አይዞሽ ውዴ😢😢🙏
@በንትመሀመድ
@በንትመሀመድ Жыл бұрын
አላህ ሰብር ይስጥሺ አብሺሪ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ 💝💝ትንሿ አፌ ቁርጥ ይበል ፀሎትሽ ❤ስታምሩ ከጩቢቲ ጋር ❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" ልጅ ውለዱ ልጅ መውለድ ያስደስታል "
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 7 ай бұрын
እሽ❤
@belayayuotube2519
@belayayuotube2519 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞች ሰላም ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፍቅር ይንገስባሁ ፀጋ ይብዛላችሁ በህይወታችሁ ፈጣሪ ይግባ አንድ ይሁን ፍቅራችሁ ሰላም
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
አሪፍ ፌልም ነው ፌልም ማለት ማሥተማር ሲችል ነው በርቱ ያ ማለት ግን የበለጠ የተሻለ ፌልም እጠብቃለን ማለት ነው🎉
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ፣ አባትና እናትሽን የምታኮሪ፣ ሀገርሽን በጥሩ የምታስጠሪ ያድርግሽ አምላከ ቅዱሳን ።
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
መጀመሪያ አሪፍ ነበር መጨረሻው አይነፋም😊
@ለይላየሡፍ
@ለይላየሡፍ Жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ ነው በርቱ መጨረሻም እያረጋችሁ ነው መጨረሻ ሲኖረው ፊልም ደስ ይላል
@belugebru
@belugebru Жыл бұрын
ሚጣዬ ( ማክቤል) የኔ ጣፋጭ እንዴት እንደምወድሽ 💕 እንዴት እንደምታስቂኝ አታውቂም ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልጅ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ሰው የሰውን ህይወት አጥፍቶ 18 ዓመት ብቻ ፍርድ፤ እድሜ ልክ ነበር መፈረድ የነበረበት፤ ግን ሰው ከዚ ምን ይማራል ብላቹ ነው እንደዚ ዓይነት ፊልም የምትሰሩት?!🤷🏽‍♀️
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ልጅ መውለድ ያማረው? ዋሽታ ለምንድነው ማታምነኝ ማለት ምን ማለት ነው? ለትውልድ ውሸት አታስተምሩ። Wow ሄኖክ ጥሩ Talent ነው ያለክ
@هشكبشك-ل6ن
@هشكبشك-ل6ن Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቁመምይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ደራሲዎች pls ብዙዎቻቹ ጥንቃቄ አድርጉ 😒በተለይ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነገር ፀሎት ቤተክርስቲያን አካባቢ የምትሰሩትን ሁሉ ኦርቶዶክስን የሚያህል እምነት ያለ ነጠላ በርከክ ሳትል ሥርዓቱን አታሳጡት pls just ገንዘብ ለመስራት ብቻ ብላቹ 😏🤔
@EvaYoseph
@EvaYoseph Жыл бұрын
Mejemeriya amen sil semetwat yemeselew esti like 😅😅😅😅😅😅
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው እናመሰግናለን ትክክለኛው በላይፋችን ዉስጥ ያለዉን ነው አስለቀሳቹኝ ግን መጨረሻው መሞት አልነበረበትም መስማማት እያለ ለምን ሞ 😭😭😭😭💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn Жыл бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn Жыл бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
henoke yalbet hulu arif astemari nw brem marta schenksh aslekeshgn gobez tewanay nesh amen etawke nw enamesginaln ❤
@sinsan6501
@sinsan6501 Жыл бұрын
የብዙሰው ስህተቱ ካለፈው ህይወታቸው ባጋጣሚም ሆነ በምንም ያለፈውን ነገር ለአዲሱ አጋራቸን መናገር አለብን ያለፈነውና ህይት ይቀጥላል መደበቁ ሁሌም በምንገዳችን ይከተለናል እውነትና ጨረቃ ጊዝያቸውን ጠብቀው መውጣታቸው አይቀርም
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ Жыл бұрын
Betammmm dessss ylal
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
አሚንዬ የእኔ ቆንጆ ማሻአላህ ስወድሽ እድግ በይ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Filmu miknatyawina arif new ❤❤❤❤❤❤
@mimishahabeshawit86
@mimishahabeshawit86 Жыл бұрын
ሂዊየ የኔ ጎበዝ❤❤❤
@abrhammengistu3088
@abrhammengistu3088 11 ай бұрын
Interesting film yamrallllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
ሁሉንም አሜን ብሎ መቀበል👏❤
@ranaghaida8376
@ranaghaida8376 Жыл бұрын
Yawu Ena sidetayinoch sile hagerachin neger tizi miyaregawu be indezi negerochi ayite new Fata imilaw 😢ayi sideti Azinalewu lante malete kefitoyinal cheqoyinal kebdoyinal 😢😢😢😢gin tinsh Fata biyalewu bezi thank you very much ❤ ❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
ልጅ መውለድ ጥሩ ነው ልጅ ቤትሰቡንም ሃገሩንም ይወዳል ።
@ruhamateramaj3484
@ruhamateramaj3484 Жыл бұрын
Good film
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 Жыл бұрын
wow nice
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@raey2391
@raey2391 Жыл бұрын
The main actress is so beautiful and she has a lovely accent.
@abher-
@abher- Ай бұрын
❤ምርጥ ነው
@kedireshetu226
@kedireshetu226 Жыл бұрын
የሚገርም አጨራረስ በጣም ደስ ይላል
@Fatuma-z1r
@Fatuma-z1r Жыл бұрын
ማክቤልየኔጣፋጭ ስወድሽኮ የኔቅመምነገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 11 ай бұрын
ይገርማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@hailuyaku9848
@hailuyaku9848 Жыл бұрын
#ዛሬ ትንሽ ከፍቶኛል ቤተክርስቲያን ደርሼ ልምጣ ;;እንዴት ያለ ድንቅ ቃላት ነው
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
yemigerm new yeligitu enat betam new twena yemtchilew
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Arif film naw eter miten yala bertu ❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Henok Dinku astewayna bale girmamogesu,kimem’m arif tewagn honalech ❤
@ደስታወደ
@ደስታወደ Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ማሪያምን 🥺🥰🥰🥰🥰
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u Жыл бұрын
ደስ ይላል🥰 ስሜቱ ብዙ ቤሆንም 😢
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn Жыл бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@BereketBesir-ej2mo
@BereketBesir-ej2mo Жыл бұрын
እስከዛሬ ካየኻቸዉ ፊልሞች የወደድኩት ፊልም በዚዉ ቀጥሉ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ምነው ከፊልማችሁ ውስጥ ጭካኔን ብታስቀሩት እስቲ ለትውልዱ መተዛዘንን የሚያስተምር ተውኔት ስሩ ( እንክዋን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ) አሉ ጥሩነገር መስማትም ማየትም ቀረ ወይ አገሬ
@ኡምኒያ-ጀ2ጨ
@ኡምኒያ-ጀ2ጨ Жыл бұрын
ዋው ሄኖክ ምርጥ ፊልም ነው
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ማኪ ፍቅር ነሽ አሰለቀሽኝ የኔ ውብ ገራሚ ነዉ 😘😍ልብ የሚነካ ነዉ በርቱ😘😍
@YasminAbdo-kk9ko
@YasminAbdo-kk9ko Жыл бұрын
Wow!❤
@מאקוקורה
@מאקוקורה Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው😊😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
Wooooooow❤
@Altayedesta573
@Altayedesta573 Жыл бұрын
Well it's top , I don't no what can say this movie no comment.
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice information! 💪
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ጩባው ሁላችሁም አንደኛ❤❤❤❤
@Semardensultan
@Semardensultan Жыл бұрын
ጩቢቲ አንተ የመትረበ ሂዎቱወን ሲኦል አርገሀበት አሁን ደስተኛ በሆናችበት ሂዎት ሂዎቱወን ለመመሠቀቀል ተኪተ ትሰረለ ወይ ሂዎቱወን ትኑርበት እጅ አተሰቀየት
@shopshoping4672
@shopshoping4672 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በዝህ ቀጥሉ❤❤
@aberashaw9791
@aberashaw9791 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፈልም ነዉ በርቱ😢😢😢ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💚💛💛❤❤
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn Жыл бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@yonatanakliluofficial3665
@yonatanakliluofficial3665 Жыл бұрын
ከሄኖክ ድንቁ ውጪ ፊልም የሚሰራ ወንድ የለም እንዴ.....ወይስ በነፃ ነው ነሚሰራው እሱ የሌለበት ፊልም አጣው😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@myallahisthenumberoneforme4573
@myallahisthenumberoneforme4573 Жыл бұрын
እና እዚህ መንደር ምን ልትሰሪ ገባሽ በይ እንዳይመሽብሽ እየሄድሽ
@sususisi8126
@sususisi8126 Жыл бұрын
Be Wore Gizeshn Atatif Sra Fet
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 Жыл бұрын
አንዳንድ የማይመስል ነገር በጣም ግራ ያጋባል
@samimulubrhan
@samimulubrhan Жыл бұрын
arif new
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
ሀሪፋ ነው ጠንክሩ
@TawfiqKadir
@TawfiqKadir Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሄኑዬ 💝💝ሚላ ጣፋጭ 💝💝
@Saada-g4f
@Saada-g4f Жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@ፋጡማሙሀመድሰይድ
@ፋጡማሙሀመድሰይድ Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤❤
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 Жыл бұрын
ሁላቹ ምርጥ ናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈👈🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yenetube4527
@yenetube4527 Жыл бұрын
ፀሎት ስታደርጉ ለምዲነው ነጠላ ማለብሱት ግን በጣም ተጨማለቃችሁ ኤጭ🤔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እነሱ ምን ያድርጉ ደራሲው እንጂ የተመታ 😏😏
@MsMfers
@MsMfers 7 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@Jdbxj-bc5bd
@Jdbxj-bc5bd Жыл бұрын
መረራት በጣም የምራል በዝው ቀጥይባት
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Setem hugne wende yalefew tarekachu Minm yun atedebabeku ewnet tedebeko aykerem
@You-fu7bo
@You-fu7bo Жыл бұрын
ዋው
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
በጣም አስታመር ፊልም ነው ተበረኩ
@dejenteka8714
@dejenteka8714 Жыл бұрын
43:01
@AhAh-ms5qk
@AhAh-ms5qk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@aberashaw9791
@aberashaw9791 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Million best actors
@noahsolomon885
@noahsolomon885 Жыл бұрын
minale hehok baygelewina abro lijutuwan biasadig. i like it
@HanaHana-ll1td
@HanaHana-ll1td Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Жыл бұрын
Netsabraq Tv Yebeltale Endesu best Tekakel Betam Teru new ?
@SelamTelaunh
@SelamTelaunh Жыл бұрын
ዋው ያምራል
@Tesfuab12
@Tesfuab12 Жыл бұрын
welll
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Жыл бұрын
Ke Filmu Music Wu Yebeltale Filmu Ayesemam?
@tegegnayanto2703
@tegegnayanto2703 Жыл бұрын
@tarikumathewos21
@tarikumathewos21 Жыл бұрын
በጠም ጣፈጭ ድረማ❤❤❤❤❤
@EvaYoseph
@EvaYoseph Жыл бұрын
Are abat drama ydelem film new
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤አሚን❤❤ስወዳት እኮ
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Million what the F always Henok bushty w always come out winner in all movies he makes and also demands his name comes first in titles...Henok is selfish Luty new bushty. Million or any other actors don't work with this bushty ene ethio semeta asayewalhu ehe ekekam demo afu yeshetal alu
@TigstTg-ie7ec
@TigstTg-ie7ec Жыл бұрын
ሄኖክ የለለበት ፊልም ናፈቀኝ😅
@sususisi8126
@sususisi8126 Жыл бұрын
Henok Ye Abatish Geday Nw? Isu Srawun Yiseral Inante Wore Bicha
@samritube4548
@samritube4548 Жыл бұрын
ሁሉም አለበት ጎበዝ ስራውን እየሰራ ነው እኛም እንጫጫለን
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ሰዉ ግን ማበረታታት ትቷል ይስራ ይበርታ
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
​@@Mነኝየተዋህዶልጂ በጣም ምቀኝነት😢❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
Talent ስኖርሽ እንደዚህ ነው ምትሆኚው!
@smallboy6808
@smallboy6808 Жыл бұрын
ግን ሰልጫርስ ኮሜንት መፃፍ ሀጥያት ነው እንደያሁ ከሆነ በጣም ምርጥ ፊልም ነው 😂😊😅😊 Ethiopia live forever ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Emuhanantub
@Emuhanantub Жыл бұрын
ወይኔ ከባድ ነው ምድር ያለውን ነው ያሳያችሁን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ጩቤው በሞሙ😢😢😢 አዘንኩ
@meserettessema6613
@meserettessema6613 Жыл бұрын
ድግሞ በእግዚአብሄር መቀለድ ጀመራችሁ
@shambel826
@shambel826 Жыл бұрын
ኧረ ጎበዝ ማሪያም ፀሎት አትሰማም ፎቷን እየሰቀለችሂ ትውልድን በተሳሳተ መንገድ አትምሩ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርበለችሁ
@djyo9464
@djyo9464 Жыл бұрын
gud bast
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
በትክክል ሁሉን አሚን በሎ መቀበል ነው ሕይወት ይቀጣል😢😢😢😢😢
@akliluhaile1498
@akliluhaile1498 Жыл бұрын
እረ ሄኖክ እረፍት ኣድርግ 😢😢 ኡፍፍ እረ በናትህ ልነምንህ በቃ ስልትች ኣልካኚ 😢
@rehimareshad
@rehimareshad Жыл бұрын
Hahaha felgesh gebtèsh aytesh degentu yemnder were ayesmam
@YehtZewdie
@YehtZewdie Жыл бұрын
Keselecheh,ale,asgededachehmayet,mane
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Жыл бұрын
ምቀኛ
@ethiohani589
@ethiohani589 Жыл бұрын
ነጠላ ሳትለብስ እምትፀልየው ለምን ?
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እኮ እንዴት እንደሚያናድዱኝ ሃይማኖታችንን አረከሱት 😒ወይ ደራሲዎች እንደዚ አይነት ነገር ባያስገቡ
@muyssaile
@muyssaile Жыл бұрын
Ligta film aljalajm
@muyssaile
@muyssaile Жыл бұрын
Aw
@ወልቃይቴው
@ወልቃይቴው Жыл бұрын
ፊልሙ ሁሉ ገማ አሁንስ
@zelalemtesmma8555
@zelalemtesmma8555 Жыл бұрын
እጠበዋ
@vdhveh7254
@vdhveh7254 Жыл бұрын
@@zelalemtesmma8555 😂😂😂😂
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
​@@zelalemtesmma8555❤ 😂😂
@TemesgenTemesgen-kq8vf
@TemesgenTemesgen-kq8vf Жыл бұрын
😢❤
ለራሴ - Ethiopian Movie Lerase 2025 Full Length Ethiopian Film Lerasae 2025
1:20:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,7 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 334 М.
አደራዬ - Ethiopian Movie Aderaye 2023 Full Length  Ethiopian Film Aderaye 2023
1:35:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 368 М.
Algebra 2 Introduction, Basic Review, Factoring, Slope, Absolute Value, Linear, Quadratic Equations
3:59:44
ላታመልጪኝ - Ethiopian Movie Latamelchign 2025 Full Length Ethiopian Film Latamelchigne 2025
1:20:43
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН