Betoch Comedy Drama Part 126

  Рет қаралды 448,175

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер
@bekalubelakneh2526
@bekalubelakneh2526 9 жыл бұрын
ባሻ ባሻ ሀ! የቤቢ አባት ጣቢያ እየቀላቀሉ በጣም እያዝናኑን ነው ደስ ይላል
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 ай бұрын
በተለይ ለአመት በዓል ተብሎ ለምዎታው ወጭ አስተማሪ ድራማ ነው ♥️♥️♥️
@mesulemma4025
@mesulemma4025 9 жыл бұрын
ወይ ቤቶች ስታስቁ ግን ባሻ ይገርሙኛል መልካም ባዓል ይሁንላችው
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 2 жыл бұрын
ሁሌም ያስቃል ያዝናናል ቤቶች ይኑርልን
@edenkefelegn4373
@edenkefelegn4373 9 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም ለቤቶች ድራማ ሰሪዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@tegestjdnd1645
@tegestjdnd1645 9 жыл бұрын
😂😂😂😃😃😃😃 ውይ ቤቶች መቸም አትጠገቡ
@Bekel-tv6io
@Bekel-tv6io 9 жыл бұрын
ይበቃል ማፊ እወዳችሁአለሁ ሁላችሁም ውድድድድድድድድድድ ደስ ይላል
@mesretbaysa8730
@mesretbaysa8730 9 жыл бұрын
ይቤ በጣም ተመችተህኛል። በሪቱ ያምራል
@as-un6ii
@as-un6ii 9 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk በጣም ደስ ይላል ወይ ባሻ ይመቻችሁ ሁላችሁንም
@መዲናመዲና
@መዲናመዲና 9 жыл бұрын
ዋው ያምሩል አይባሻ እዴት እንዳሳከኝ ይመቻችሁ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
Baa
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 9 жыл бұрын
በጣምደስየሚልየምያዝናናድራማነው።ውይየባሻይሚስትደግኣረገቹ
@tigtig5021
@tigtig5021 9 жыл бұрын
ሀሀሀ ወይኔ ደስ ስትሉ ስትበሉ ስጠጡ ከምረ ተሰማኝ እንኳን ይበአል ቀን አላይሁት
@semiramohammed7386
@semiramohammed7386 9 жыл бұрын
😂😄😄አይ ባሻ እንዲውም እንዲው ነክ 😂😄
@alemalahlegabrel8618
@alemalahlegabrel8618 9 жыл бұрын
እናቴ ሀገሬ እምዬ እናቴ ባህልሽ ማማሩ ህዝቦችሽ ሲያምሩ አረ ስንቱ ስንቱ .............ሁሌም እንናፍቅሻለን ኢትዮጲያዬ ..ወይ የቤቢ አባት የበአሉ ድምቀት ነበሩ ግን ምነው ፍቅርና ጥሉን ደባለቃቹት.....
@መቅደስወሎየዋ-መ9ሰ
@መቅደስወሎየዋ-መ9ሰ 9 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@אבבהצגאי-ט8ש
@אבבהצגאי-ט8ש 9 жыл бұрын
ቤቶች አዝናኝ ናቸው በሻ አበላሻ
@tadeletefera6370
@tadeletefera6370 4 жыл бұрын
Amazing Oh great
@hajrehajre8215
@hajrehajre8215 9 жыл бұрын
ይቤ ዛሬማ በጣም አሳቅከኝ ውይ ባሻ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
kkkkkkk
@watsapp8574
@watsapp8574 9 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😂😂😂😂lol motkuge besake betam Yameralll batlye achirarsu yebiyyy yemchike konjoooo ewudachihelhe
@ethiopiwitmada7024
@ethiopiwitmada7024 9 жыл бұрын
hahahahahah ይቤ አሪፍ ኮመንታተር ይወጣሀል
@ssdfdfgg3316
@ssdfdfgg3316 9 жыл бұрын
ወይኔ ስትገርሙ ወይ ባሻ እንዴት እሳት ሚስት አለችህ ክክክክክክክ ይመቻችሁ አቦ ዘና አረጋችሁን
@መቅዲየጫላልጅ
@መቅዲየጫላልጅ 9 жыл бұрын
አዬ ቤቶች ምን ግዜም ግርግር አይጠፋውም ቤታቹ
@kiyakiyu4935
@kiyakiyu4935 9 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል በርቱ
@osman.yasin.mussayasinmuss1646
@osman.yasin.mussayasinmuss1646 8 жыл бұрын
ወይ betoch ሲታሰቁ ይበቃል 😃😃😃😃😃
@FG-nt9be
@FG-nt9be 9 жыл бұрын
ያኔ ያሥቃል ግን መጀመራእና መጨረሻ የለውም
@tegestmulugita6082
@tegestmulugita6082 9 жыл бұрын
ዉይ የቤቢ አባት የአንደኛ ደረጃ የአማርኛ አስተማሪ ይመስል መዘርዘር አይሰለቻቸውም
@aliitefera3616
@aliitefera3616 9 жыл бұрын
እንኩዋን አዴርሳችሁ ለገና በዓል ቤቶች
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 5 жыл бұрын
በጣምደስየሚልፉልምነውበርቱ
@ጦይባየወሎልጅጦይባ
@ጦይባየወሎልጅጦይባ 9 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምታምሩት አይ ባሻ ታስቃለህ ይመቻቹ ቤቶች ስወዳችሁ
@meskeramtiga6504
@meskeramtiga6504 9 жыл бұрын
Kkkkkkk aye basha Weyena zari Betam asakachehuq hulachehunem enamesegenalen beretu
@semusemi794
@semusemi794 9 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ዉይ ከባሻ ይልቅ የኔ የመጨረሻ ከመንት ሠጪ መሆኔ አሳዘነኝ ፡፡ ይሁና አለች ጣሊያን " በሉ አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል የሳምንት ሠው ይበለን !!! ኮመንት ሠጮች ግን ሳምንት አትቀድሙኝም አበጀ ይሙት 😄😃😄😃
@lemissseid7105
@lemissseid7105 9 жыл бұрын
kkkkk ene alahu aydel yemecheresha yehonkut
@abelove
@abelove 9 жыл бұрын
ህህህህሕህህህህህ በጣም ነው የሳኩት
@abelove
@abelove 9 жыл бұрын
ህህህህሕህህህህህ በጣም ነው የሳኩት
@abelove
@abelove 9 жыл бұрын
ህህህህሕህህህህህ በጣም ነው የሳኩት
@semusemi794
@semusemi794 9 жыл бұрын
+Abebech Beshir አበበች አረ ሳቂልኝ አንድ ጥርስ እስኪቀረን እንስቃለን ገና
@tseditafera4758
@tseditafera4758 7 жыл бұрын
way yibeqal andet andamtimech 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝
@سليمانهررها
@سليمانهررها 9 жыл бұрын
አይ ቤቶች ሥወዳችሁ ከከከከከከከከከከከ በሳቅ ገደላችሁኝ
@beakalmissaye1852
@beakalmissaye1852 5 жыл бұрын
Tirfes yet Nat
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 9 жыл бұрын
ሁሌም ምርጦች ናችሁ ሁላችሁም
@alexmanchester7552
@alexmanchester7552 9 жыл бұрын
wow arif new 😁😁😁😁😁
@fuvugfgv3555
@fuvugfgv3555 4 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💞💞💞💞ስወዳቸው
@yaracell3829
@yaracell3829 7 жыл бұрын
እንከነ.ሸሼ.ለእነተም.አግዝአብሄር አለ። አይዘወቹ
@abuhabasi1709
@abuhabasi1709 9 жыл бұрын
omg betam dessss tlalachihu ymechahu yesamnt sew ybelen 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 9 жыл бұрын
kkkkk woye basha
@bileneneshi3124
@bileneneshi3124 9 жыл бұрын
ምነው ዘሩ ቀልጦ ቀረሳ ለበአል እንኳን ሳይመጣ ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ guys
@gdbfnbfnvng7746
@gdbfnbfnvng7746 9 жыл бұрын
ባሻ ሰውን ጋብዞ መልሶ ሚስቱን ማባረር ያስቃሉ ሁለቱም ሀሀሀሀሀሀሀ
@አሊፍላምሚምአልሃምዱሊላህ
@አሊፍላምሚምአልሃምዱሊላህ 6 жыл бұрын
ወየው አማረኝ ወላሂ ምን ተሻለኝ ያገሬ ባህል
@zensaeed1419
@zensaeed1419 9 жыл бұрын
ባሻ በጣም ሆዴን ቆስል አረከው ተመቻቹኝ
@ewoloyewa3202
@ewoloyewa3202 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኡፍፍፍፍ ያላድሠው የባሻነገር በሣቅ ገደለኝ
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 6 жыл бұрын
Kkkkkkk😃😃😃😃😃😃😉😉😉 ewodachuwalew betochiyee
@wubalemgetahuns1903
@wubalemgetahuns1903 9 жыл бұрын
ኣየ ቤቶች ኑሩልኝ ኣቦ ስትመቹ
@zedwallo2071
@zedwallo2071 9 жыл бұрын
ወይኔ ሆደ ቆሠለ kkkkkkkk ዘሩ ቀለጠ
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 8 жыл бұрын
wowwwwwww betochi yimachachu dasiyilali inkawan adrsachuuuuu 😍😍💝💞💝💞💝💞💝☝👌👌👌👌👌👌💓💓shashe 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀kkkkkkkkkkķ
@tilaneshendeshaw4937
@tilaneshendeshaw4937 9 жыл бұрын
hhhhhh ኤረ ባሻ ቤቶች ስወዳችሁ እኮ
@gogogogo7433
@gogogogo7433 9 жыл бұрын
thank u zena adrregachugn debrogn neber
@fetiamohamad1503
@fetiamohamad1503 6 жыл бұрын
ቤቶች ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ ዘሩ ቀለጠ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ አይ ባሻ እንዴት እንዳሰቀኝ
@burtkwanabadlbi5286
@burtkwanabadlbi5286 8 жыл бұрын
woow betam arif new ketilubet
@netsanetarmide4439
@netsanetarmide4439 9 жыл бұрын
እከዬ በጣም በጣም እወድሀለሁ
@asmaseidasmaseid2177
@asmaseidasmaseid2177 9 жыл бұрын
eke mechenewu lbsh emiqeyerewu kkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkk betam ...aznag new yemchahihu
@berukberuk1190
@berukberuk1190 6 жыл бұрын
Wow betam tazenanalacho 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistasfa1980
@tigistasfa1980 9 жыл бұрын
የባሻ ሚስት ደስስስስ ነው ያለችኝ
@oumermohammed2510
@oumermohammed2510 9 жыл бұрын
hhhhhhh.......ባሻ በ knock out ተዘረሩ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ናፍቆት እኮነው የምትሆኑኝ
@tomaiagosh2406
@tomaiagosh2406 9 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ኣንድ ቤተሰብ ነው ምትመስሉ
@yirgeseset951
@yirgeseset951 9 жыл бұрын
ቤቶች ላይ ያላቹት በሙሉ ውድድድድ ነው ማደርጋቹ
@misganawmuchie3795
@misganawmuchie3795 4 жыл бұрын
Yirge Seset ,
@ayenalemabera2831
@ayenalemabera2831 4 жыл бұрын
By
@mesilove768
@mesilove768 9 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ባሻ በጣም ነው ያሳቀኝ
@medinabitisellam3225
@medinabitisellam3225 9 жыл бұрын
ayi yibe abo yimechih
@etwaalemu4477
@etwaalemu4477 8 жыл бұрын
ታዲያስ
@mltadendena6930
@mltadendena6930 11 ай бұрын
ምንብዬልንገራችሁ በጣምነውደስየምትሉኝ
@nardilove5919
@nardilove5919 9 жыл бұрын
kkkkkikikikik betam des telalachihu besak chersekut
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ሐይስላም ብየሺአለሑኚ
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ቁጥርሺላኪልኚ
@AsraAsbali
@AsraAsbali 5 жыл бұрын
ስወዳቸው
@princeabdurahman1084
@princeabdurahman1084 9 жыл бұрын
ዳኚ የት ጠፋ😂 የዬቤ ጋደኛ
@hayothaile9510
@hayothaile9510 7 жыл бұрын
ክክክክክክክየቤቢአባትጣቢያይቀላቅላሉ
@ማርታሀቆንጆ
@ማርታሀቆንጆ 7 жыл бұрын
ክክክክክ ሀሪፍ ነው
@yezinagebire8043
@yezinagebire8043 9 жыл бұрын
wuy basha betam askihegn
@salamhihihi3978
@salamhihihi3978 9 жыл бұрын
wow በጣም ያምራል
@salamsalam-to7sc
@salamsalam-to7sc 9 жыл бұрын
ደስ ይላላ
@ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ
@ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ 9 жыл бұрын
weyzero አልገ ነሽ ከመቼ ጀምሮ ነው የተቀመጠ ብር ምበላሸው ጀምበለሽ ብዬ ገዛሁበት ሃሃሃሃሃ እንኳንም በላሽ
@bazawittegeng48
@bazawittegeng48 9 жыл бұрын
kkkkkkkkk አይ ባሻ
@YG-mo3mq
@YG-mo3mq 9 жыл бұрын
ayii basha gud honu
@jesesmylifeethopiaperotest5579
@jesesmylifeethopiaperotest5579 9 жыл бұрын
wooow betam tmralchihu ♥♥♥
@fahadkhalid1889
@fahadkhalid1889 9 жыл бұрын
ደስይላልበርቱ
@zumarasuliman3294
@zumarasuliman3294 9 жыл бұрын
betoch drama batam arfi new ena maseginhlen thanks for post
@sahaywandefekresahayabetam1668
@sahaywandefekresahayabetam1668 9 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው።ታስቀናላችሁ
@rabeyaendresfjk6262
@rabeyaendresfjk6262 9 жыл бұрын
ፍቅር ነችሁ ይመቻችሁ
@monaSoes
@monaSoes 9 жыл бұрын
Wowwww Batam konjooo yamril
@likegetachew8782
@likegetachew8782 9 жыл бұрын
ወይ አመት ባል ጉድ አፈላ ኮመንታተሩ ይበቃል besakkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ
@ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ 5 жыл бұрын
አኔ የገረመኝ ዘሩ የባሻን ሚስት ኃይለኝነት ማዎቁ ነው,
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 7 жыл бұрын
አዝናኝ ናችሁ
@rosesweet1764
@rosesweet1764 9 жыл бұрын
hahaha betam temchachugne hulachume ♥
@bizuyeawoke8165
@bizuyeawoke8165 9 жыл бұрын
ይመቻችህ ደሰ ትላላችሁ ክክክክ
@batea9335
@batea9335 7 жыл бұрын
😁😁😀😁😀😁😀way basha.
@zawdenishasefa8219
@zawdenishasefa8219 9 жыл бұрын
betame dasiyemili diramanew bartu
@አማኑኤልሆይተመስገን
@አማኑኤልሆይተመስገን 6 жыл бұрын
ባሻ ስወድህ እኮ ይመችህ ክክ
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 5 жыл бұрын
Kkkkkk bashaa
@kumari1761
@kumari1761 7 жыл бұрын
ስወዳችው
@messirobit6968
@messirobit6968 9 жыл бұрын
hahahahahahahah......Ashu mar eko neh mchit ybelih
@natsanatgobegobe4673
@natsanatgobegobe4673 9 жыл бұрын
wowwww betam arif new kkkkkkkkk
@ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ
@ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ 9 жыл бұрын
yimechachu nice ሻሼ አስተኛሽ ሃሃሃ
@selamyeetawahidolij2681
@selamyeetawahidolij2681 9 жыл бұрын
yebe kkkkk basaq 💜💜💜💜betoch bartu
@yohanisgebrutsigehana5184
@yohanisgebrutsigehana5184 8 жыл бұрын
Selam yee tawahido lij m
@Eyob797
@Eyob797 9 жыл бұрын
Betam des yemil drama new bertu. Americam bizu temelkach alachihu.
@zeharasew5972
@zeharasew5972 9 жыл бұрын
waw ay bashaa
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ 9 жыл бұрын
wawoooooooo btam azenage deramanwo
@اتبتبنينتب
@اتبتبنينتب 8 жыл бұрын
I.Love you ever deys
@oneafrica5363
@oneafrica5363 9 жыл бұрын
ayezosh Eden next time record teseberiyalish lol
@hasbunallahuwenmelwekil6035
@hasbunallahuwenmelwekil6035 9 жыл бұрын
hhhhhh betam Arifnew
@genetkebede415
@genetkebede415 9 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ደስ ስትሉ
@mariyammariyam4318
@mariyammariyam4318 9 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ
@mekuriyakukumekuriya9364
@mekuriyakukumekuriya9364 5 жыл бұрын
Betami,yamirali,wow
@halimamohammed978
@halimamohammed978 9 жыл бұрын
kkkkkkkk woye basha yameral
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 115
23:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 512 М.
Betoch Comedy Drama Part 131
27:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 909 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Betoch Comedy Drama Part 127 - ቤቶች 127
22:27
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 817 М.
Betoch | “ኤኬ ማኛ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 493
29:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 128 М.
Betoch Comedy Drama Part 125
29:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 477 М.
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110
23:01
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 630 М.
Betoch Comedy Drama ምርመራ - Part 163
25:58
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 974 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН