Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202

  Рет қаралды 1,674,034

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

6 жыл бұрын

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 202 | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202

Пікірлер: 1 100
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ወይኔ ልክ እንደ አሜን ያለች ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ ለማርገዝ ፈልጌአለሁ የኔ ድቡሽቡሽ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እናመሰግናለን እንኳን ዓብይ ፆመ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን ያስጀመረን አምላክ ያስፈጽመን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን _ አነሣሥቶ ላስጀመረን አሥጀምሮ _ላስፈፀም የጅማሪም የፍፃሜ_ _ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ_ _አልፋ ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ_ _ስሙ የከበረ የተመሠገነ ይሁን_ _ለእናቱ እናታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ለቅዱሣኑ ሁሉ እንደየክብርና ማዕረጋቸው የተመሠገኑ ይሁኑ_
@ranibobo9053
@ranibobo9053 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ AMEEN AMEN AMEN AMEN
@buzufikir2922
@buzufikir2922 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ። አሜን አሜን አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን
@abebawnigussie5588
@abebawnigussie5588 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም.dghv vyfhhvbc bj ልጅ ነኝ
@hannakay2416
@hannakay2416 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen AMEN
@user-hq4yl9dg7x
@user-hq4yl9dg7x 6 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ቤቶች አሪፍ ነው በርቱ እናመሠግናለን ይቱብ አቅራቢዎች መልካም ቆይታ ይሁንልን እስከ ቅዳሜ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ #ቤቶችዬ ወድ የሀገሬ ልጆች እንደምን ስንበተችሁ ሁሉ ስላም ነው ወይ ለሁላችሁም የያዕቆብ ሊሊት ይሁንልን ደና እደሩ ♥♥♥♥♥♥♥
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜን፫ ላንችም ይሁንልሽ ማሬ♥♥♥
@rajaramajesuserajaramaamen707
@rajaramajesuserajaramaamen707 6 жыл бұрын
ameeeen konjo
@loveme8135
@loveme8135 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ Amen
@user-ce3np1gn5y
@user-ce3np1gn5y 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ።አሜን አሜን አሜን ማር ላችም እግዚአቢሄር መልካም አዳር
@kahsafitsumashebir1205
@kahsafitsumashebir1205 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ amennnn enqan abro aderesen
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳም ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የጠላት ድል መንሽ የሀፂያት መደምሰሻ ያድርግልን
@user-nh3ex8bw7b
@user-nh3ex8bw7b 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enikan Abiro Aderesen
@zahraabebe6417
@zahraabebe6417 6 жыл бұрын
Mekdes Mekonen
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
Mekdes Mekonen enkan abero adersen amen amen amen
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
Mekdes Mekonen አሜን ፫
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
Mekdes Mekonen Amne Amne Amne
@user-yf5qd5kz5z
@user-yf5qd5kz5z 6 жыл бұрын
ጋይሶች ዛሬ ወግ ደርሶኛል ውዲ እህቶቸ ሰላማችሁን ያብዛው ለአላህ ብየ እውደቸሇለሁ ቤቶች ያምርል አላህ ያበርታችሁ እኛ ስደተኞቹ ሲደብረን ባገራችን ልጆች ዘና ስንል ደስ ይለናል
@SSs-ye5um
@SSs-ye5um 5 жыл бұрын
Arima
@fasikaeingyda761
@fasikaeingyda761 6 жыл бұрын
እናተ ባኖሩ በምን ፈታ እል ነበር ስወዳቹ እኮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳቹህ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን።
@lidiyasalomon9279
@lidiyasalomon9279 6 жыл бұрын
yene geta ekeh siyasazin 😍❤
@user-eh3wy9gm4b
@user-eh3wy9gm4b 6 жыл бұрын
እድሜ ለመዳም ዋይ ፋይ ገባ ገባ በሉ የእውነት እንሹፈው ቤቶችዬ እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናኝ ነበር አብሶ በስደት ሀገር ላይ ይመቻቹ
@awleedawude534
@awleedawude534 5 жыл бұрын
@medinaali5770
@medinaali5770 6 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁት ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችሁ ምድር ያብቃችሁ
@user-hl7tu8mf9h
@user-hl7tu8mf9h 6 жыл бұрын
Medina Ali አሜን
@Gh-uj6yq
@Gh-uj6yq 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@neimaebrahim2749
@neimaebrahim2749 6 жыл бұрын
Medina Ali አሚን
@medinaali5770
@medinaali5770 6 жыл бұрын
አሚን አሚን የኔ ዉዶች
@zemezememohamede4545
@zemezememohamede4545 6 жыл бұрын
Medina Ali አሚንንን
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 жыл бұрын
This comedy video was better and better than the previous all we'd seen
@user-vr1eg5wt2l
@user-vr1eg5wt2l 6 жыл бұрын
የተዋህዶልጆች እንኳን ለፋሲካ ፆም አደረሳችው እናም ከስደት መልስ በገራችን ለመፆም ያብቃን የሰላም ያርገው
@ranibobo9053
@ranibobo9053 6 жыл бұрын
በርቴ የማርያምልጅ ብርቴ የማርያምልጅ AMEN AMEN AMEN MAR
@user-vr1eg5wt2l
@user-vr1eg5wt2l 6 жыл бұрын
አሜን ♥♥♥
@saraheshetiasaraeshetia7863
@saraheshetiasaraeshetia7863 6 жыл бұрын
Amen
@mazimazi2029
@mazimazi2029 5 жыл бұрын
በርቴ የማርያምልጅ ብርቴ የማርያምልጅ Amen Amen Amen
@miftah3534
@miftah3534 5 жыл бұрын
Rani Bobo hi
@user-jl1ov1cp2u
@user-jl1ov1cp2u 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ botchen የምትወዱ እድሁም ይቤን በፍቅር እምትወዱ like አርጉኝ😢 place አይከፈልበት
@zinet3640
@zinet3640 6 жыл бұрын
በዜን ብትይ 100 ,000 ላይክ እገጭሽ ነበር እኔ የበዜ አፍቃሪ ነኝ
@ftoomhabash3968
@ftoomhabash3968 6 жыл бұрын
كككككككك
@user-jl1ov1cp2u
@user-jl1ov1cp2u 6 жыл бұрын
Zinet 😃😃😃😃😃
@zahralama8064
@zahralama8064 6 жыл бұрын
Yemigech ygchsh gn alchekenkum gechewsh
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 6 жыл бұрын
#ላንተ ልሁንና በስምህ ልጠራ! አረኩሽ
@neanegn3210
@neanegn3210 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ተበርኩ አምንዬ። እካን ጉድ አርግሺ የኔ ቆንጆ ስምንት እስካምንጋነኝ መልካም።ቆይታ ውዶች መልካም ትምህርታዊ ድርማ ይዛችው እንድትመጡ ጌታ ይርዳችው ሁለችንም ውድድድድድድድ♥ውድድድድድድ ማሮች በርቱ አራፊ ነው
@effyeffy4146
@effyeffy4146 6 жыл бұрын
Wowww betam arif nw betoch wuddddd
@habiyotiyemaremilegimenges4654
@habiyotiyemaremilegimenges4654 6 жыл бұрын
Well-Com Betoch i lave you
@user-zp7ws9vs4r
@user-zp7ws9vs4r 6 жыл бұрын
Woooooow emiwedachu enkan beselam metachu
@user-ek1db4id5z
@user-ek1db4id5z 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ 😘አሚንዬ ደስ ስትል ይብዬ ስወድህ እኮ እዚሁ እያየሁ አግብተህ ወለድክ። ስታናድድ😓
@user-ww4mn4bn5k
@user-ww4mn4bn5k 3 жыл бұрын
🧨🎈🧧🎟🎫🥂🍛🎂🍛🍚🍹🍸🍷🍾🥛🍮🍰🧀🍕🍳🥪🍜🍠🍝🥫🥫🍧🍦👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👩‍🎓👰🤰🤱💆‍♀️🚶‍♀️💃🛀🧖‍♀️🛌👭👫🤳✍💅👄💋💟💌👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💍💄💐🌹⚘🍉🍌🍍🍓🍇🥝🍅🥬🥦🍞🥞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🥣🥗🍛🍜🍙🍳🍡🏪💺🧳
@mussemashifa9822
@mussemashifa9822 2 жыл бұрын
🤣
@bezajesus9345
@bezajesus9345 6 жыл бұрын
Wowwwww betam arfi new yazarewu betochiye bartu geta tebabe ena masetewalun yabezalachu
@user-ji5hj2qt9b
@user-ji5hj2qt9b 6 жыл бұрын
ውይ ስወዳቹ እንኳን በሰለም መጣቹ የምር ደብሮኝ ነበረ ይመቻቹ ምርጦች አይ እከ ሽንኩሩቱ ጨረስከው ወይkkkkkkkkk
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችዉ ቤቶችየ ሰላማችዉ ይብዛ በያላችዉበት ኮሜንታተሮች የተቀደሰ ሌሊት ለሁላችን አሜን
@martakonjokonjo3684
@martakonjokonjo3684 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe amen mar lwlacen
@toybabinteslam9030
@toybabinteslam9030 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe አሜን ውደ ላንችም
@bestmobil2583
@bestmobil2583 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁቤቶችዬ።
@zenphhh6167
@zenphhh6167 6 жыл бұрын
ቤቶች እዴት እደምወዳችሁ ማሮቼ
@user-wz7eg6ci7f
@user-wz7eg6ci7f 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe yyyty
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 жыл бұрын
ውድየክርስትና እህት ወንድሞቸ በሀገርም ሆነ በውጭ የምትገኑት በሙሉ እንኳን ለአብይ ፃም በስላም አደረሳችሁ የፍቅር የብልፀግና የስላም ያርግላችሁ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ♥♥♥
@user-jg3kp4er1f
@user-jg3kp4er1f 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች እና ቤቶች ከተፍ በአንድ ስአት ሲደላ እንደዚህ ነው
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
ሠላም ጤና ለእናተ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሣችሁ አደረሠን ፆሙ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም እንዲ ያሥፈፅመን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁንልን ቤቶችየ ሠላማችሁ ብዝት ይበል
@neanegn3210
@neanegn3210 6 жыл бұрын
Welcome betasabochi♥
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 жыл бұрын
ውይ አሜንየ ስትጣፍጭ እግዚያብሄር ያሳድግሽ
@geovarig7488
@geovarig7488 6 жыл бұрын
Bete 1992 Wow
@hayatkasahun3203
@hayatkasahun3203 6 жыл бұрын
Wwwwwwwooo betam des yilal birtuu😘😘😘😘😘😂😂😂😂
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
ምርጦች ከች አላችሁ ደስ ይላል ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች በሠአታችሁ ከች አላችሁ ተቀብለናችኋል እናመሠግናለን
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ቤቶች ውልካም
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
ብን ያርግሺ ክክክክክ ያውም የሚገርም የበግ ችቅላት ስታስቁ የኔ ውዶች ሀሪፋ ነው ጠንክሩ
@nabatahmad7629
@nabatahmad7629 6 жыл бұрын
Enkwan dena metachu betochye😍😍😍😍
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
አረ ጎበዝ ገባ ገባ በሉ አሜን ማር ቀምሳ ሱካር ልስ ከች ብላለች አይ ጏደኖቼ እሄነዬ እሰሰለቶችላይ ተጥዳችሁ ነው ክክክክክ
@bekelesh2833
@bekelesh2833 6 жыл бұрын
wow kkkkkkkkkkkk(
@icemegirl8768
@icemegirl8768 5 жыл бұрын
Ahmeed Aaa preseason game industry and neck cancer is the batosh ok. Please. my kray
@hafeezullah4736
@hafeezullah4736 5 жыл бұрын
Kkk
@ieyankedir6458
@ieyankedir6458 6 жыл бұрын
Wellcom maroch 👋👋👋😍😍😍😘😘😘❣️❣️❣️❣️😅👍💯👌
@yeshawalijneng9324
@yeshawalijneng9324 6 жыл бұрын
Please betoch Asgebun betam new kenante ger ya merng beunet 😍
@yassinnuguse6368
@yassinnuguse6368 6 жыл бұрын
Are betam koyachubn ye betoch beteseb kkkkkk Bertubet ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kallove1396
@kallove1396 6 жыл бұрын
Wow desibelongal
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
ዊይ የይቤልጅ የኔ ኮረሪማ ሥታምሪ እድግበይ ላቼው ለናትና ላባትሽ የኔ ቅመም ከሠው አይን ይጠብቅሽ ቤቶች በርቱ ርስትዬ ናፍቀሽኝነበር
@user-ec3lh5io1g
@user-ec3lh5io1g 6 жыл бұрын
እኔም ናፍቅኝ ነበር
@temaldadessalegn5563
@temaldadessalegn5563 6 жыл бұрын
R
@temaldadessalegn5563
@temaldadessalegn5563 6 жыл бұрын
Renad Igic ጠ
@rasidalmary8387
@rasidalmary8387 6 жыл бұрын
Renad Igic።
@estifanosberhe522
@estifanosberhe522 6 жыл бұрын
Enamesegnalen betesebwoch 🇪🇷🇪🇹
@jesusismylife4525
@jesusismylife4525 6 жыл бұрын
Welcome betochi Wudddddddddd 😃😃😃😃
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
ዛሬ አለፈልኝ ተመስገን
@user-vr1eg5wt2l
@user-vr1eg5wt2l 6 жыл бұрын
እንኳን መጣችው ማሮቸ ሰላማችው ይብዛ።
@user-ww2nk6ed8v
@user-ww2nk6ed8v 6 жыл бұрын
በርቴ የማርያምልጅ ብርቴ የማርያምልጅ
@heratealem6710
@heratealem6710 6 жыл бұрын
Thank you betoch
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 6 жыл бұрын
Waw Betoch mexachu arif naw bertu
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ይቤ ቁርጥ አንተን አደል የምትመስልልጅህ ዘላ ካፌ ዱብ እከየ ወይጉድህ ገናማ አልተቻለችህም
@zbzbzbzb4283
@zbzbzbzb4283 5 жыл бұрын
ክክ እከ ጉድተሰራ 120 ብር
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
well come betochi ያዛሬ ሳምንት ልሞሻር ነው እስክ ጎዋደኞቼ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ሙስልሞች መብሩክ በሉኝ ስወዳችሁ አላህ በሰለም ያደስታዬን ቀን አድርሳኝ አሚንን
@hamzasabir7801
@hamzasabir7801 6 жыл бұрын
zuzu love mebruk...barekellah lekumua webarik aleykum wejema beynekuma filkheyr
@zuzuzuzu6056
@zuzuzuzu6056 6 жыл бұрын
መብሩክ
@user-sp1xz2pk8k
@user-sp1xz2pk8k 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልፍ መብሩኩ ትዳራቹሁን ይመረላቹሁ እህት
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 6 жыл бұрын
zuzu love መብሩክክክ ውዴ ደስታሽ ደስታችን ነው
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
Hanan Jaber አላህ ይበርክ ፊክ ማር አሚንንንንን ያረብ
@zewdugoshu4345
@zewdugoshu4345 6 жыл бұрын
Wel come my best
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
አሜንዬ የአበቷዋ ቅመም እድግ በይ ጠፈጭ አፍዋ ስተምር #የዘማን ድረማ ሚጠዬ #የቤቶች ድረማ አሜንዬ ሁለተቹንም ውድድድድድ
@user-sj2br2xi5h
@user-sj2br2xi5h 6 жыл бұрын
በእውነት የኢቶ ዲራማ አይመቸኝም ነበር ግን ቤቶች ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ
@hayatdawud7801
@hayatdawud7801 4 жыл бұрын
አከን ስወደዉ
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Well come betoch Zare dabirognal kamadame gara takorarifan bazaw liy irase amognal isk yimarish balugn 😢 inde ine besidat yalachu hulu kifu ayagegnachu selam tina imagnchualew 😢
@asdal1872
@asdal1872 6 жыл бұрын
Ayzoshe yimareshe geta
@geneyensisnata8711
@geneyensisnata8711 6 жыл бұрын
God is help all are Me love Jesus geta ymareshe
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
Ayzosh kongo egzhaber mertun ylaklsh
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@Liban8
@Liban8 6 жыл бұрын
May Virgin Mariam be with ya and bring peace upon ya
@Liban8
@Liban8 6 жыл бұрын
Yebe I'm a big fan of ya all the way from Europe. I like ur style
@fikerfikir9016
@fikerfikir9016 6 жыл бұрын
Thank you betoch wedddddd
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ብስላም መጣቹ ስያስጠላ ልኮመንት ቀድሙኝ
@tewoderosyeshiwas6586
@tewoderosyeshiwas6586 6 жыл бұрын
Msrst Mulu 2 for
@mesiif1969
@mesiif1969 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብተሰቦች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ሰውን ከሰው የሚያዋጋውን ቀንዳሙን ሰይጣን እንደ ጢስ አብነው እንደ ጉም አትነው አሜንንንንን
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590 6 жыл бұрын
mesii ኢትዮጲያዊዋ. አሜን አሜን የኔ. ቆንጆ
@ababouhalamariam7973
@ababouhalamariam7973 6 жыл бұрын
amennn
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
mesii ኢትዮጲያዊዋ አሜን እህቴ
@jameelammunamoon0147
@jameelammunamoon0147 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@nhattysamuel5083
@nhattysamuel5083 6 жыл бұрын
mesii ኢትዮጲያዊዋ
@medanitbonesa8002
@medanitbonesa8002 6 жыл бұрын
Enkewan be selam matechu batoch 💙❤yemachechu 👍💚 😍😍
@user-rw2vn7wc9f
@user-rw2vn7wc9f 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ቤተሰቦቻችን ቤቶች አይ እከ አሜን ሰራችልህ ናፍቃቹን ደረሳቹ
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 6 жыл бұрын
ቤቶች እና ሰንሰለት እኩል ለቀቃቹሁት እኮ በተረፈ እናመሰግናለን።
@user-ww2nk6ed8v
@user-ww2nk6ed8v 6 жыл бұрын
Hadi Fkr Gal Raya ወዋቤተ ወዋ
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 6 жыл бұрын
Well come ቤቶች♥♥♥♥
@jesusislord681
@jesusislord681 6 жыл бұрын
betoch sewdacw eko wey hk 😃😃😃😃 Amen Sweetie❤😍😍😍😍
@halaviyamuhammed3063
@halaviyamuhammed3063 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች በጣም ጥሩ ይመቻችሁ ኑሩልን በርቱ።
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች የኔ ሱሶች ግን ተመልካቾች ለምን ሳተዳምጡ ኮመንት ለማድረግ ትሮጣላቹ የድራማውን መልክት በደንብ አዳምጡ እና የስተያያት ስጡበት ከዛሬ ጀምራቹ ሳተደምጡ ለComment Atirutu
@hhhabbibahh4974
@hhhabbibahh4974 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ነው ደስየሚሉኝ
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
"ቤቶች" እንኳን ደህና መጣቹ ።ውይ ሚጣዬ እከንን ሰራችልክ
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
አሜን እካን አብሮ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የዳቢሎሥ ድል መንሻ የሀጥያት መደምሠሻ ያድርግልን አብረን እንሹፈዉ ቤቶች ዉሥጤ ናችሁ ሥወዳችሁ
@huaweiy3585
@huaweiy3585 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
እንካንደናመጣቹ.ቤቶች.ስንወዳቹሁ
@temaldadessalegn5563
@temaldadessalegn5563 6 жыл бұрын
@user-dq1ni8wu9z
@user-dq1ni8wu9z 6 жыл бұрын
wodddd batoch😍😍😍😗😗😗😗
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wow yemachachu zena endaregachu thenkes
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችይ ዘና ነው እኮ የምታደርጉ ይመቻችሁ
@mariamm4846
@mariamm4846 6 жыл бұрын
eman Cjguh ስታምሩ
@mariamm4846
@mariamm4846 6 жыл бұрын
eman Cjguh ብ
@mariamm4846
@mariamm4846 6 жыл бұрын
eman Cjguh ክክክክክ
@jtakenatachumco1023
@jtakenatachumco1023 6 жыл бұрын
Mariam M MM . , ''''''',
@subarasubara3182
@subarasubara3182 6 жыл бұрын
ስሞትላችሁ የመጨረሻ ነኝ ላይክ ግጩኝ አደራ እዳታልፉኝ ስቀበርላችሁ 💝💝💝
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
Subara Subara የፈጣሪ ያለህ ግን ጤነኛ ነሽ ኧሯ
@subarasubara3182
@subarasubara3182 6 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ሀሀሀሀሀሀሀ አወ
@sadaamohamed4359
@sadaamohamed4359 6 жыл бұрын
Subara Subara jobez
@sadaamohamed4359
@sadaamohamed4359 6 жыл бұрын
Batoce sewedschu yeba fafe sahasaholl liveyou
@hayothaile9510
@hayothaile9510 6 жыл бұрын
Subara Subara ከከከከከከ ለላይክ ብለሽ ከምትሞቸስ እኔ ላክ ብያለሁ ይመችሽ አሁንስ ደስ አለሽ ደሞ ለላይክ
@user-lu2ye9ow2y
@user-lu2ye9ow2y 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል በዜ አዴገ ሻሸ ወፈረች ሻሸ ቀንሺ ውፍረት አይሄድብሺም !
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ውድች እናመሰግናለን
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 6 жыл бұрын
betoch
@user-yq9hh6xo5e
@user-yq9hh6xo5e 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች💙💙💙
@haileekealo9011
@haileekealo9011 6 жыл бұрын
ቤቶች በሳቅ ነው የገደላቹን..። አሁን በጣም መሻሻል እና ከፍተኛ ለውጥ አለው... ። አስቂኝ ኮሜዲ ሆናል። ይህ ደግሞ ተወዳጅ ያደርገዋል..። እባካችሁን በዚሁ ቀጥሉበት።
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Betam aemesegenalehu deberongen neber Zena feta aeregachungen bedegami betam aemesegenalehu ewdachehoalehu beretu ❤❤💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@saratesfayesaratesfaye342
@saratesfayesaratesfaye342 6 жыл бұрын
እንኳን ለሀብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Sara Tesfaye Sara Tesfaye please subscribe አርጉኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@saratesfayesaratesfaye342
@saratesfayesaratesfaye342 6 жыл бұрын
Salem k eshi
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 жыл бұрын
አሜን
@icemegirl8768
@icemegirl8768 5 жыл бұрын
Sara Tesfaye Sara Tesfaye truhgtfrdswws
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 жыл бұрын
በዚዬ የሚወደው በላይክ ግጩኝ
@hdhdhxbdbdbb5454
@hdhdhxbdbdbb5454 6 жыл бұрын
welcome betoch amenye yene konjo
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች የይቤ ሚስት ያዛሉ ልጅ ነች እደየ በድምጽም በመልክም ይመሳሰላሉ እከየ ምችት ይበልህ
@user-qz9lv9uj8g
@user-qz9lv9uj8g 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ማሮች በርቱ♥
@farukfahad2869
@farukfahad2869 6 жыл бұрын
ክክክ ሻሸ
@love-fy4xi
@love-fy4xi 6 жыл бұрын
አሰይ ደብሮኝ ነበር ምርጦች ከች አሉ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 6 жыл бұрын
Wawww harif newu betochiya
@Njatsham
@Njatsham 6 жыл бұрын
Wowww des sil betoch❤❤❤
@seadaahmed2499
@seadaahmed2499 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምናል መዳም ለኔም የ 3.ቀን እቅልፍ ብትፈቅድልኝ
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
seada seada Gebey kkkkkkk
@seadaahmed2499
@seadaahmed2499 6 жыл бұрын
+Suzy Yasuza ምን ያስቃል
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
seada seada Gebey ማታ አትተኝም ወይሰ የማታዉ አይቆጠርም በቃ እንድትፈቅድልሽ በቤቶች ስም እንጠይቃት እሽ እህቴ
@seadaahmed2499
@seadaahmed2499 6 жыл бұрын
+Suzy Yasuza ቃና እያለ ምን እቅልፍ አለ ቃና ከመጣወድህ እቅልፍ የተኛሁበት ቀን መቸ እደሁ ናፍቆኛል
@MazaMaza-sj8cp
@MazaMaza-sj8cp 6 жыл бұрын
seada seada Gebey ለኔም
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 6 жыл бұрын
ቤቶች ድራም ግን አያልቅም እንዴ ለነገሩ እኔም አለሁ እስካሁን?
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ አሪፍ ነው በርቱልን እናንተን ያጣሁኝ ለት ምን እደምሆን እጃልኝ ታዝናኑኛላችሁ ደህና ዉድድድድድድ አደርጋችሁዋለሁ
@bezalove5545
@bezalove5545 6 жыл бұрын
እንኳን፡ደሕና፡መጣችሁ፡እናመሠግናለን።
@user-ev7jh2wh7y
@user-ev7jh2wh7y 5 жыл бұрын
እውነት ማሬ የሚለው እነም ሰልችቶኛል
@saodahqidir2032
@saodahqidir2032 4 жыл бұрын
እውነት ማሬ
@seidnurye7574
@seidnurye7574 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሻሼዬ አሳቅሽኝ ሚስቱ ሚስታችናት
@ZaraZara-es3ft
@ZaraZara-es3ft 6 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@user-pl9un9er1w
@user-pl9un9er1w 6 жыл бұрын
seid nurye ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 6 жыл бұрын
ኣይ እከ መልካምነት ለራስ ነው ኣልክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፉሉስ ከሌለ እንዲህ ነው ቤቶች ግን ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ በርቱ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-do6nq7ky6d
@user-do6nq7ky6d 6 жыл бұрын
ተገናኘን በሳምንቱ እንኳን ደህና ሰነበቱ. እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ምርጦች
@tube-xu3un
@tube-xu3un 6 жыл бұрын
መጀመሬ ነኝ ዛሬ አቦሽ
@djjmddjnmdm.8079
@djjmddjnmdm.8079 6 жыл бұрын
Welcmbatut
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
አይ ይቤ እኔ እራሱ ማሬ ሲሉኝ ደሜ ፍልት ነው የሚለው በጣም ነው የምጠላው ማሬ የሚለውን ቃል😑
@noraali6000
@noraali6000 6 жыл бұрын
wawe
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 6 жыл бұрын
0939957001 0939957001 ክክክክለምን ሜሬዋ ሀሀሀሀ
@speedgunner6580
@speedgunner6580 5 жыл бұрын
Batame xuruu new wowo
@user-nw7ux1zm5m
@user-nw7ux1zm5m 6 жыл бұрын
ዋው ቤቶች ቤታችን ምረጦች ዛሬማ ልዩ ነው ምን እንደምላቹ አላቅም እንከ እና ሚጡ ካፌ ሄዱ ዛሬማ ልዩ ነው ይመቻቹ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
Kikkkkkkkk betam des ylal betochiye
@user-el3yu4gv2n
@user-el3yu4gv2n 6 жыл бұрын
በዛብህኮ አደገ
@user-ng7ml2vr1b
@user-ng7ml2vr1b 6 жыл бұрын
ዘይነብ የወሎ ልጅ ስደተኛዋ ሙስሊም ነኛ እሱማ አደገግን አፈቀርኩ የሚል አልመጣም እስካሁን በኮመንት kkkkkkkkkkkk yaw commenteroch endeza nachew byew new
@user-oo8qn4rw5w
@user-oo8qn4rw5w 6 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ ስራ የዥ ሆኘ ነው ዳይ
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 6 жыл бұрын
ከግድግዳ ያጋጭሽ አልኩኝ ወጣኝ
@mycartonmy7121
@mycartonmy7121 4 жыл бұрын
Like gichuny uuuuu yesemen girgda yagachish
@geneyensisnata8711
@geneyensisnata8711 6 жыл бұрын
Well came blnal
@mahabaahmed2574
@mahabaahmed2574 6 жыл бұрын
ክክክ በጣም ነ ው ደስሚለው በርቱ ኢበቃ ልና ምስቱ አትጨቃጨቁ
Betoch -ዘንድሮም ፈለጣ ? Comedy Ethiopian Series Drama Episode 300
29:20
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
"በርገር ደይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 207
27:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,8 МЛН
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 23 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 18 МЛН
Can you beat this impossible game?
00:13
LOL
Рет қаралды 45 МЛН
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 625 М.
Betoch - "ሀገር የሁላችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 249
24:16
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 835 М.
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
30:39
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch - የአሜን ቅንጭብጭብ  የትወና ትውስታዎች...
28:43
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 669 М.
Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216
22:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Betoch Comedy Drama “ውሰት” Part 193
24:38
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch - “እንራራቅ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 297
31:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 872 М.
Betoch - "አርቴፊሻል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Betoch - "በሬ ወ.ለ.ደ..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 243
26:44
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 540 М.
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 23 МЛН