Betoch - "ዶሮን ሲሸውዷት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254

  Рет қаралды 723,539

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ለመለው~~~ ለክርስትና ዕምነት በሙሉ መልካም የፋሲካ በዓል ውዶቸ የአመት ~~~ሰው ይበለን የተራበ ~~~~ ጥጋቡን ለታመመ ~~~~ ምህረቱን ለታሰረ ~~~~ መፈታቱን እግዚአብሔር ይስጠን አሜን
@selamselam5282
@selamselam5282 5 жыл бұрын
አሜን
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ቤቶችየ እኔም ውድድድ አደርጋችኃለሁ እንኳን አደረሳችሁ ቤቶችዩ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዬኔ ማሮች
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 жыл бұрын
አሜን
@gfjghdujgjfugih2751
@gfjghdujgjfugih2751 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ አላህ የቀረውንም ቀናት በሰላም ያድርሰን ያረብ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. ውዴ. አሚንንንንንንን
@ሀዩየጃማልጂ
@ሀዩየጃማልጂ 5 жыл бұрын
enkon abro aderesen mar
@tigistalebachew4582
@tigistalebachew4582 3 жыл бұрын
I love you 💛💓💛
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 5 жыл бұрын
በሀገረም ዉሥጥ በዉጭም ያላችዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችዉ አደረሠን በአሉ የሠላም የደሥታ ይሁንላችዉ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 жыл бұрын
Amen
@AbCd-no9uc
@AbCd-no9uc 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@exffdcvv7225
@exffdcvv7225 5 жыл бұрын
መቅዲ የድግልማርያም ልጅ መቅዲ የድግል ማርያም ልጅ 😚😀😙😉😀😙😙
@selammeksen6137
@selammeksen6137 5 жыл бұрын
Amen
@tsediseid26ali88
@tsediseid26ali88 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
እያዝዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ምርጥ ተከታታይ ድራማ በርቱ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*የእውነት በጣም ክፍቶኝል እፍየ በዓልን በስድት እስኪ እንድእኔ በስድት ላይ ነኝ የምትሎ እጃችሁን አሳዩኝ በላይክ መልካም የትንሳኤ በዓል እህቶች ውንድሞች እናቶች አባቶች አሜኑ፫!*
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም በጣም ሆድ ብሶኛል
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 አይዛን ማርይ እኔ አልሁ እህትሽ ሆድ አይባስሽ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ 5 жыл бұрын
እኔም እደናት ነኝ አይዞኝ ሁሉም ያልፋል እሺ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@አይናችንነሽማሪያምአንችን የዛሬ አመት በሰላም በጤና ያድርስን እናከብረዋለን
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አትዘኝ አላህ ቀናለው ቀናበሉ ውዶቼ ለኛም ቀንይወጣልናል ብቻ እድሜ ይስጠን እጅ ለማውጣት ቦታ ስለማይበቃሽ ይቅርብሽ ማለቴ ስንቶቻችነን በሰው ሀገር በተስፋ ምን ኖረው 💞💞💞
@fgftyrc4621
@fgftyrc4621 5 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና ተከታታዬች ለታላቁ ረመዳን ሙባርክ ብያችኋላሁ ወዶች
@አለህወይ5
@አለህወይ5 5 жыл бұрын
አለህ ዪበሪክ
@መርየምመርየም
@መርየምመርየም 5 жыл бұрын
አኔም
@mobizaqadeer9086
@mobizaqadeer9086 5 жыл бұрын
እካን አብሮ አደርሰን
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. ውዴ
@بسامبحشممحرم
@بسامبحشممحرم 5 жыл бұрын
gena eko new
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ በበዓሉ, ለሁሉም እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ , ሰናይ ጊዜ 🇪🇹 🇪🇷
@atinkubegnenatenenahagaren5770
@atinkubegnenatenenahagaren5770 5 жыл бұрын
Amen Amen
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 жыл бұрын
ሞትን ድል አድርገህ የተነሳኸው የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ከፍ በልልኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@ابواحمدحمزي
@ابواحمدحمزي 5 жыл бұрын
ስወዳቹሁ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ሞትን ድል አድርገህ ክክክክክክክክ ኧረ ወየው
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን. ወር በሰላም አደረሰን ረመዳን ከሪም እየደረሰልን ነው ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ አብረን ቁርአንን አብረን📖👀👂
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
እንክዋን በሰላም አድረሰን ለሁላችንም እሮመዷን ከሪም ኢሻአላ መጣን
@jsskgew8350
@jsskgew8350 5 жыл бұрын
Inshallh kutersh lakelgi
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
@@jsskgew8350 ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@መርየምመርየም
@መርየምመርየም 5 жыл бұрын
ኢንአለህ
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን
@aminaabas6416
@aminaabas6416 5 жыл бұрын
ሀባይቢ ረመዳን ሙባረክ ብያለው አላህ ይጠብቃቹው ባላቹሁበት ከስደትም አላህ ይገላግለን ያረብ
@ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ
@ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ 5 жыл бұрын
አሚንንንንን
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@AAa-wy6hc
@AAa-wy6hc 5 жыл бұрын
@@ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ አሚንንንን ያረበና አለሚንንንንን
@chtgghgfyfvfbcvhh2518
@chtgghgfyfvfbcvhh2518 5 жыл бұрын
አምን የረብ
@ፋፊቢትአደም
@ፋፊቢትአደም 5 жыл бұрын
አሚን አሏሁን አሚን
@ወርቅየየጌችአፍቃሪ
@ወርቅየየጌችአፍቃሪ 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዬች እኳን ለትሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ መልካም በአል ለሁላችሁም በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ ያመት ሠዉ ይበለን
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
#ቤቶች እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሠላምየጤና የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የመተሳሰብ ይሁልን ሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ❤ ፍቅር ና አንድነትን ስጥልን አሜን ያጡ የሚያገኙበት የተራብ የሚጠግቡበት የተቸገሩ በበረከትህ የሚትረፈረፉበት ያዘኑ የሚፅናኑበት ያለቀሱ እንባቸው የሚታበስበት ይሁንልን
@መክሊትነኝየወሎልጅ
@መክሊትነኝየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atinkubegnenatenenahagaren5770
@atinkubegnenatenenahagaren5770 5 жыл бұрын
Amen Amen mamaye eunkawun Abro Aderesen
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
ውዴእንኳንለፋሲጋበአልአደረሰሽለቁጣጣሽፈጣሪከቤተሰቦችሽጋምታሳልፊያርግሽ
@emmanuelww8869
@emmanuelww8869 5 жыл бұрын
I love you betochi
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
amennnnnnn mamaye
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ 5 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለብርሀኑ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ውዶች ተወዳጅ ቤቶች እንወዳችሁላን
@ሀናንሀምዛ
@ሀናንሀምዛ 5 жыл бұрын
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ለራመዳን አደረሳችሁ አሏህ በደስታ በኢበዳ በቁርአን በዝክር የምነሳልፍ የድርገን
@LuLu-mz1jj
@LuLu-mz1jj 5 жыл бұрын
We we web amen ehit
@umebrahim7343
@umebrahim7343 5 жыл бұрын
አሚን
@FgH-gb9bh
@FgH-gb9bh 5 жыл бұрын
ሀናን ሀምዛ ወሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንካን አብሮ አደረሰን
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
አሚን።ሀኑየ
@FgH-gb9bh
@FgH-gb9bh 5 жыл бұрын
ሀናን ሀምዛ አሚን ምሬ
@ሀያትነኝየኡሥታዞችአዲናቂ
@ሀያትነኝየኡሥታዞችአዲናቂ 5 жыл бұрын
አህለንቢክ ረመዳን ለመላዉ ለእስልምና እምነት ተከታዮችእኳን አደረሳችሁ የእዝነት የበረካ ወር ያዲርግልን
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
አሜን፣ማር
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. አሚንንንንንንንንን
@zebibaalseid8531
@zebibaalseid8531 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን አሚን አላህ ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን
@maithaalshamsi3766
@maithaalshamsi3766 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 жыл бұрын
ለመላው የድንግል ማርያም የእስራት ልጆች እንካን ለባአለ ትንሳአ ብስላም አድረሳችሁ ኢትዮጵያዊነት ተዋህደነት ተዋህደነት ኢትዮጵዊነት ባዓሉ የስላም የፍቅር የአንድነት የመታሳሰብ ያርግልን።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ
@ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዎች በሀገሩ ውስጥ እዲሁም በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እዲሁም የቤቶች ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ በስደት አለም ለምንገኘውም ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን ቀጣይ አመት ከቤተሰብ ጋር በናፍቅናት በእናት ሀገራችን እምናከብር ያድርጠን ፈጣሪ አሜን🙏
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 5 жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች በስደትምይሁን በሀገር ውስጥ ያላችሁ በሙሉ አላህ በሰላም እሮመዳንን አደቡን ጠብቀው ጹመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ አላህ ያድርገን። በትርፍ መልካም የረመዳን የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ።
@lsbsks4104
@lsbsks4104 5 жыл бұрын
እስኪ ማነው ፋሲካን እደኔ በስደት ያሳለፍ በላይክ አሳዩኝ እፍፍ 😢😢
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 5 жыл бұрын
የሀገር ፍቅር ካለ? የምንለቅሶ ነው ሠራሠራ አድርጎ ወደ አገር ።
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 5 жыл бұрын
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 5 жыл бұрын
2
@alamnigatu2901
@alamnigatu2901 5 жыл бұрын
yene basidet mehon sayisemang ye mami bichenginet betam liben sebrew😢😢
@mesikrhmbirhnu2513
@mesikrhmbirhnu2513 5 жыл бұрын
Ls Bsks me
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ክክክክ ስታስቁ ቤቶች ይመቻቹሁ የኦቶደክስ እመነት ተከታዮች እንኳን ለፋስካ በአል አደርሳቹሁ በስደት ያለን በያለንበት ቦታ እግዛአብሔር ይጠብቀን
@fre43
@fre43 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላቹ ያመት ሰው ይበለን አሜን
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ 5 жыл бұрын
እኳን ለፋሲካ ባአል አደረሳችሁ መላው የክረስትና እምነት ተከታዮች እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ባህላችን ነው መባባሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ እድሆን ምኞቴ ነው
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጆች እረመዳን ከሪም
@ketubeketube64
@ketubeketube64 5 жыл бұрын
Ekeram Ahmed ከሪም አላህ በስ እረመዷን ሙበረክ / እረቦች እደሚሉት ሻሀር ሙባረክ / ነው የሚባለው
@zaraali741
@zaraali741 5 жыл бұрын
Allachuu
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
Lahime hubi
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 5 жыл бұрын
ውዶቼ በሰላም ያድርሰን
@ፈትያያስልጤልጅናኝ
@ፈትያያስልጤልጅናኝ 5 жыл бұрын
አቤት ሲዎደቹ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
ለሞላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳየ በዓል አደረሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሃገራችንና ሕዝባችን ይጠብቅልን!! ቤቶች የዛሬ ፕሮግራማችሁ ደግሞ ደስ ይላል መልካም በዓል እናመሰግናለን
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች እንደ እኔ የዳበረ ሰው አለ😢👈
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 5 жыл бұрын
እኔአለሁ እህቴ በአል በስደት 😢😢
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
አዞሽአትደበሪ ብዙቦታበኮሜንትአቅሻለሁ ጡሩሰውትመስያለሽ
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
Ena
@gufhfhfhfgf2907
@gufhfhfhfgf2907 5 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህትበ ኣውዳመት ድብርት
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Ayizosh 😢😢😢😢
@emadhamada6101
@emadhamada6101 5 жыл бұрын
ቤቶች እኳን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ባሉ የስላም የደስታ ያጣ የሚያገኝበት ያዘነ የሚደስትበት ይሁን መልካም ዋዜማ ይሁንላቹ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
መቶ ሚሊዮን ተመልካች ይገባችዋል በጣም አስተማሪ ወቅታዊ እና የማትሰለቹ ናችሁ እኔ በግሌ ሁላችሁንም ነዉ ዉድድድድ ነዉ ማደርጋችሁ መልካም በአል
@ፋፊቢትአደም
@ፋፊቢትአደም 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዬች ካገርም በስደት ያላችሁ እካን ለረመዷን አደረሰን ሀባይብ
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
አሚንሁላችንንአላህያድርስንበኢባዳየምናሳልፍአላህያድርገን
@marmar9489
@marmar9489 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትናን እምነት ተከታዬች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የመረዳዳት ላገራችን ሰላም ፍቅርን ያብዛልን በስደት ላላችሁም እደኔ በትዝታ ለምታሳልፉ እግዚአብሔር ላገራችን ምድር ያብቃን ቤቶች ውድድድድ😍😍😍❤❤❤
@የኤልሻዳይልጅነኝ
@የኤልሻዳይልጅነኝ 5 жыл бұрын
_እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም አመት በዓል ይሁንላችሁ_
@tigisttig2188
@tigisttig2188 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ማጣቹሁ ማላ የክርስትና እምነት ተካታታዮች እንኳን ለትንሳኤው በአል አደረስችሁ እኔ ካአዛልኤ መልካምናትን ታምሬለሁ ሁላቹንም እዉዳችለሁ!!
@ayatahmed795
@ayatahmed795 5 жыл бұрын
ጥሩ እናትነት ተምረናል ከዘሩ ደግሞ ቁጥብነት ስስት ከይበቃል አራድነት ከበዛብህ የወሀነት ከሌሎቹም ደግሞ ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናል
@zufi3934
@zufi3934 5 жыл бұрын
ለካ ሻሼም የሰለጠነች ነች አድናቂዋ ነኝ የሻሼ አድናቂ እስኪ ላይክ ግጩኝ እኳን አደረሳቹ ባገርም በስደትም ያላቹ በተለይ ስደተኞች አይዟቹ ሁሉም ያልፋል
@טרונשאצנפה
@טרונשאצנפה 5 жыл бұрын
Anechi dedbe sermuta
@مدينهمدينه-ي5ك
@مدينهمدينه-ي5ك 5 жыл бұрын
እንደ ምን አደረገች ለምን ትሰድቢያታለሽ
@nzanatdncffg9698
@nzanatdncffg9698 5 жыл бұрын
ሰውን የምታስቢውእንደራስሽ ነው እንዴ የኔ ገልቱ
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 5 жыл бұрын
fker fker
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
@@טרונשאצנפה Mnew mdamsh mselchsh /
@genetayimer8152
@genetayimer8152 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በስደትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ባአል ለሀገራችን ሰላምን ብልፅግናዉን ለወገኖቻችን መፈቀሩን ያድለን የከርሞ ሰዉ ይበለን ሀገራችን ፈጣሪ ይባርክልን
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 жыл бұрын
እውነት አምላከ ቅዱሳን ለዛሬ አመት በሠላም አድርሶን ቤተሠብጋ ስብስብ ብለን እምንውል ያድርገን ጌታ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታውቃለህ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 жыл бұрын
አሜን
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Atzosh hode hulachinim Nen. Yalfal. Allah kebtesbochachin gar Beslam yagenagnen
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቶቸ ሠላማችሁ ይብዛ
@asmaalameeri4805
@asmaalameeri4805 5 жыл бұрын
መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ اعينينذنذت ر رو
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ቤቶች✋ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬ መልካም ፋሲካ ሰላም ፍቅሩን ያብዛልን🙏🙏🙏
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ቤቶችን እዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ያድርግ ማለፍ የለም ደግሞ 🌺 መልካም 🌺 በዓል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለምየ ኢትዬ
@naaldhahri2822
@naaldhahri2822 5 жыл бұрын
ይቤእወድሀለሁኞበጣምነዉእየጠበኩህበጉጉትማረሁላችሁንምእወዳችሁአለሁኝ
@zonezone3367
@zonezone3367 5 жыл бұрын
Melekem behelii lee betochii dearm
@احمداحمد-ط5ح2ج
@احمداحمد-ط5ح2ج 5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልናፋቂ ስደተ ኛዋ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 жыл бұрын
ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ ለመላው የእርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶች ለትንሳኤው በአል ግን እስከመቼ ይሆን ከሀገር ከወገን እርቀን የምናከብረው እፍፍፍ የእናቴ ጓዳ ናፈቀኝ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ እንኩዋን ለፍሲካ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በሉ አይከፈልበትም
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makiyeenatuw4818
@makiyeenatuw4818 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@zenatzaina3177
@zenatzaina3177 5 жыл бұрын
@@makiyeenatuw4818 አሜን አሜን አሜን
@ነፍጠኛውአማራ-ዀ6ኀ
@ነፍጠኛውአማራ-ዀ6ኀ 5 жыл бұрын
Amen ፫
@turuo7039
@turuo7039 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አኢሻነኝብቸኛዋ
@አኢሻነኝብቸኛዋ 5 жыл бұрын
እንኳን ለክርስትና እምነት ተከተዮች በሙሉ በሰላም አዴረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ኢትዮጲያና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
@christiantube2195
@christiantube2195 5 жыл бұрын
ቤቶችን አሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የኔ ውዶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hayrekadir3070
@hayrekadir3070 5 жыл бұрын
ካዛልዬ ምን ኣተረፋቹ ኣልሽ ኣደጋለዉ ነዋ !!
@مروانالزيادنة
@مروانالزيادنة 5 жыл бұрын
አሜን
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
Yikiber yimesgen Yedingil maryam lij አሜን
@አይሻአይሻ-ከ3ኘ
@አይሻአይሻ-ከ3ኘ 5 жыл бұрын
እኮን ለፋሲካ ብአል አደረሳቹህ ለመላዉ ክርስትና እምነት ተከታዮች ብአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድነት ይሁንላቹህ አኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስታቹህ ደስታዬ ነው በስደት ሁናቹህ ብአሉን ለምታከብሩ ፈጣሪ የዛሬ አመት ከሀገራቹህ የምታከብሠሩ ያርጋቹህ በሰላም ለሀገራቹህ ያብቃቹህ
@tube5909
@tube5909 5 жыл бұрын
ዌል ካም ማሮች ሙስሊሞች ሮመዳን ከሪም ክረስቴኖችም መልካም በአል
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
😘😘🌹
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ለሁላችውም መልካም በአል
@ገንነኝስደተኛዋ
@ገንነኝስደተኛዋ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረስን ኑሩልኝ ቤቶችየ። እማ ነፈቅሽኝ መች ነዉ ምያይሽ ሁሌም እምነፊቅሽ ስደተኛ ልጅሽ ።Imiss You Mom መልከም ፈስከ በዓል
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
በመላው አለም ለምትገኙ የኢትዮ ኤርትራ ልጆች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፉሲካ በዓል አደረሳቹ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ በዓል ያድርግልን🙏🙏🙏
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የጀመአ እንደት ናችሁ እኔ እራሢ ሊፈነዳነዉ በመዳም ልጆች ጩኸት በዶአችሁ አስታዉሱኝ ወላሒ ምርርር ብሎኛል
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
አብሽሪ፣እህቴ፣የአረብ, ልጅ፣ከማሳደግ፣ከብት፣መጠበቅ፣ይሻላል፣
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 5 жыл бұрын
አብሺሪማር
@ከሚላወንድሜንናፍቂ
@ከሚላወንድሜንናፍቂ 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህካችይሁን
@DdDd-wi4ps
@DdDd-wi4ps 5 жыл бұрын
ws wr wb ayezash sis enamemrogal
@asdqwe8631
@asdqwe8631 5 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ አብሺሪ ውዴ
@saeed7064
@saeed7064 5 жыл бұрын
አሠላዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የእስልምና እምነትተከታይወቺ ለተከበረዉ ሸህረመዳን አዴርሳቺሁ የክርስትናእምነትተከታይወቺ እኳንምበሠላምአዴረሳቺሁእላለሁ
@uyigi2670
@uyigi2670 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 5 жыл бұрын
አይባልምእሺ ሀራምነው አላህአይወድም ሥለክርሥቲኖች
@Amal-iw3ii
@Amal-iw3ii 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በሰለም የድርሰን እንሸለህ ለወርቀመው ወር ረመደን እንሸለህ አፍ እንበበል እኔ እፍ ብያለው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 жыл бұрын
@@አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ ኩሊ ዘግ አህዛብ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@hayatmhammed5661
@hayatmhammed5661 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት እንኳን ለፋሲካ ባአል አደረሳችሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ተላቁ የረመዳን ወር ታቃርቧል እና ረመዳን ከሪም መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን
@MsEthiopeace
@MsEthiopeace 5 жыл бұрын
Happy Easter for all Ethiopians Christian religion followers!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን እኔ በአረብ አገር ብሆንም ግን ቤቶች ሳላይ ምን ብደክም አይቀርም በጣም አስተማሪ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
84 ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የምር ዛሬስ ክፍት ነው ያለኝ 7አመት ሙሉ በሩዝ 😢😢😢😢
@እማእወድሻለሁ-ጰ3ጨ
@እማእወድሻለሁ-ጰ3ጨ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እኔም እንድ አንቺ ነኝ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Manew idazi ke mawon weda agershi lamin atejim machem molto ayimola
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@jemilaseiyfu2899 አይ ስደት ላይ ከሆንሽ መቼም ለመሄድ እሚያግደኝን ነገር አልነግርሽም አሁን ግን አይኔን ጨፍኜ 3 ወር ቡሀላ እግባለሁ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁ-ጰ3ጨ እሽ የኔ ውድ
@uae5131
@uae5131 5 жыл бұрын
አይዛን እማይ እኔም እንዳንች ነኝ እፍፍፍፍፍ ፈጣሩ ስደት በቃችሁ ይበለንንን
@kuwait.erahmasalma2579
@kuwait.erahmasalma2579 5 жыл бұрын
ነገ ማክሰኞ ነው ሀገሬ የምገባው በ6 አመቴ ስላም ግቢ በሉኝ እሮመዳን 2011 ከእናቴ ጋር እንዳሳለፉ አባቴን አላህ በጀነት ያገናኝኝ አላህ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@shemsiaseid1210
@shemsiaseid1210 5 жыл бұрын
kuwait.erahma salma አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይዮች የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በሰደት ያላችሁ እደ ምድር አሽዋ ሠላማችሁ ይብዛ
@aynalemfikadu3105
@aynalemfikadu3105 5 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔቆንጆ
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 5 жыл бұрын
ثمرش
@fatemaabdu9140
@fatemaabdu9140 5 жыл бұрын
ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የእውነት ስደት ላይ ከፍት ሲለኝ በናተ ነው የምዝናናው #አዛሉየ ካንች ብዙ ተምረናል ምርጥ እናት ሁነሽ ነው የምሰሪው
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ባገር ውስጥም በውጭም ላላችሁ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😍😍😍
@bentjemal7081
@bentjemal7081 5 жыл бұрын
መቸነው ሀገሬ እምገባው በሰደት ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች የክርሰትና ተከታይ ውድ እህት ወንድሞቸ እንኳን በሰላም አደርሳችሁ መልካም በአል በሰደት ያላችሁ አይዦችሁ አንድ ቀን በአል በሀገራችን።
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@wrkimakonin1027
@wrkimakonin1027 5 жыл бұрын
መልካም በአል
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ 5 жыл бұрын
በመጀመሪ በመላዉ አለም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለተንሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ በስደት ያለነውን በሀገራችን ለማክበር ያብቅን ፈጣሪ መልካም በአል
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ በአሉን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ😍💝💝💝💝💝
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ማርዬ
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ!! እኳን አብሮ አደረሰን
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ የኦረቶ ዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ ካገር ውጭም ባገር ውስጥም ያላችሁ እንኳን ለተንንሳኤ ባአል በሰላም አደረሳችሁ
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ማነው እንደኔ ባልን በስራ ያውም በመዳቤት እሚያሳልፍ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 жыл бұрын
Ayzonnnn
@אלמואבווי
@אלמואבווי 4 жыл бұрын
zasqecn onczasq czasqeuo has been 3AM and his team in recent weeks is an example that is a great opportunity in 5u czasqeonbczasqe and his career in his last n in doc fields in his career 3AM in a game that was a ghoqezdsa win in a state run and his wife is a great coach in his new career as an assistant state quarterback in his career and his team is an excellent team in his career as a team member and the team's best team in a state championship in a state championship in a series that was a good start in a series people had been in and out in a series with no injuries and his career in his career in his last four seasons as a starter in a series that has a good reputation 5th season in his career in his last three seasons with his career in his career as an assistant coach in his career in the mai scheme in a series that n before he was released on bail in a series united states court on Monday in a series with a former prosecutor in his new role in his last three seasons in a series
@የአቀስታውአይስደት
@የአቀስታውአይስደት 5 жыл бұрын
ቤቶች የምርጦች ምረጥ ለመላው ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ለዳግሚያ ትንሳኤ ለሙሲሞች ደሞ እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ አደረሠን እረመዳን ከሪም
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 жыл бұрын
በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ። #መልካም የስቅለት እና ትንሳኤ በአል ዋዜማ ለጓደኞቼ💖💖
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 жыл бұрын
አሜን፫
@sarakaouk9265
@sarakaouk9265 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@asterfoto8177
@asterfoto8177 5 жыл бұрын
በቶች እንካን ኣድረሰን ኣድረሳችሁ እክ ግን የት ጠፋ
@አህላም.ወለዮዋ
@አህላም.ወለዮዋ 5 жыл бұрын
እእእእፍቅረኛዋዘድ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@nagiba4432
@nagiba4432 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ደስ አላቹ🙏🙏
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ዋው የዛሬ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ መልካም በዓል ይሆንላችሁ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
ለሞላው እስልምና ተከታዩች እንኳን አደረሳችሁ ለሞላው የክርስትና እምናት ተከታዩች መልካም ፋሲካ😘😘❤️❤️❤️❤️🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭😍😍😍😍
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
ለመላሁ የክርስትና እምነት ተከታየች እንኮን አደርሳችሁለብርአነትንሳየ የሰላም የፍቅር ያድርግልን መልካም ባል
@fairoosfairoos3212
@fairoosfairoos3212 5 жыл бұрын
ቤቶችየ ምቾቴ ናችሁ እንካን አደረሳችሁ አደረሰን በአሉን የሰላም የጤና ያድርግልን
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክውይ በሳቅ ሞትኩ መላካም በአል ጓደኞቼ አይዟችሁ አይክፋችሁ አንድቀን ያልፋል እንደዚህ ከቤተሰብ እርቀን አንቀርም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን አደርሳችሁ ውስጤ ናችሁ🙏
@maremawel3195
@maremawel3195 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ እንዲሁም ለጉዋደኞቼ እና ለቤተሰቦቼ! ለኛም ረመዳንን በሰላም ያድርሰን ደርሰንም ከሚፆሙት ፆመውም ከሚጠቀሙት ያድርሰን !
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 5 жыл бұрын
አሰላሙ ወአለይኩም ውድና የተከበራቹህ የኢስላም ልጂወች እሮመዳን ሙባረክ ሳምት እየቀረው ነው ሸህ እሮመዳን አሏህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን አሚን
@rebu8142
@rebu8142 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 5 жыл бұрын
ሀሲነት ሙሀመድ ወአለይኩምሰላም አሚንዉዴ
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 5 жыл бұрын
@@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም አሏህ ይውደድሽ
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 5 жыл бұрын
@@rebu8142 😘
@ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
@ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 5 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እኮን ለተከበረው ወር እረመዳን አደረሳችሁ
@AsifIqbal-xw6pv
@AsifIqbal-xw6pv 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ኑሩልን ስወዳቹ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
እስኪ ማሚዬ እናቱ የናፈቀችው እንዴኔ በስዴት ላይ ሆኖ ያረብ እናቴን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ወፍቅልኝ ሙስሊም እህቶቸ ረመዳን ከሪም እንኳን አደረሰን ብያለሁ ውዶች
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
ቤቶች ዉሰጤ ናችሁ ለጊታችን ለእየሱስ ለተንሳኤ በአል አደረሳችሁ 💖💗💗💗❤❤😘😘😘😘
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Ali Jomaa በጎነት ለራስ ነው ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ምረጥቼ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏💋
@ነፍጠኘዋነኝያፄውችልጅ
@ነፍጠኘዋነኝያፄውችልጅ 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ባሉ የደስታ የሰላም ይሁንላችሁ
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 5 жыл бұрын
አደጋ አለው !! ቤቶችዬ ስንወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ 😍 ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ተንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ 🙏💞
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
@ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታይዮች በሙሉ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና የቅንነት የታማኝነት የመሳሰሉት ይሁንላችሁ ይሁንልን
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 5 жыл бұрын
hi ቤቶች እንዴት ናችሁ ይገርማን አይደል 4 ደቂቃ ይሁሉ ኮመንት አደኛ ነኝ ብየ አሥቤ ነበር ኮማቾች ውሥጤ ናችሁ እድሜ ለናተ አይደብረኝም
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 5 жыл бұрын
78 ተኛ ነኝ
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 5 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ሰላያችሁ ካልዋልኩ ያመኛ ደጋግሜ ነው ማያችሁ እግርጠኛ ነኝ ቤቶችን ደጋግሞ በማየት ሽልማት ቢያስገኝ አንደኛ ተሸላሚ ነበር ግን ምን ያደርጋል የለም
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ 5 жыл бұрын
*©ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ* ጥራዝ1.ቁ84 ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ (2) ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ (4) ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች(2) በክርስቶስ ደም በውነት ታጠበች(4) እንኳን አደረሳችው መልካም በአል
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የዘሩ ሞላ ቤተሰቦች መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም በዓል በያለንበት አምላክ ሀገራችንን ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን
@tirueyyemareyamlij7601
@tirueyyemareyamlij7601 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ትክታዮች በሙሉ እንኳን አደርሳችሁ መልካም ባአል ይሁንልን!!🌻🌷🌻🌹🌻🌷🌻
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 4 жыл бұрын
bazawet
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 4 жыл бұрын
09136107
@bezawetmercyabebeabebe1413
@bezawetmercyabebeabebe1413 4 жыл бұрын
i
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳቸዉ መልካም በአል በየአለንበት!!
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 жыл бұрын
Wel come to day I'm first 💕💕💕💕enkan aderesechw
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ እንዲህ እንዳላቹ የከርሞ ሰው ይበላቹ😍😘
@turikamadinat7788
@turikamadinat7788 5 жыл бұрын
አይ እሡንም እድሜ ለአረብ አገር ሸቃላ ሸቃሎቼ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በሠላም ወደሀገራችሁ ያብቃችሁ 100 ማሊየን ህዝብ እኛ ብቻ ሥደት ያለን አ፫ትዮማ ኔት በማንኪያ ነው እዚህ እድሜ ለመዳም ዋይፋ እንዳትበጠረቁ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ማሮች ዋውውውውውውውውው
@fikirmakonen236
@fikirmakonen236 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የታመመ የሚወፈስበት የተራበ ሚጠግብበት የተሰደደ የሚመለስበት ዘረኝነት የሚወድምበት ያድርግልን
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አዛልዬ በሳቅ ገደለችኝ ምችት ይበል እንዳቺ አይነት ሚስት መሆን ደስ ሲል ቀለል ያልሽ ማፊ ደሞ የፅጉር እስታይልሽ ያምርብሻል ይቤ አራዲስ😍ሁላችውም ድምቀት ናቹ ❤️እከ ግን ምን ውስጥ ገባ🤔
@hananlve4066
@hananlve4066 5 жыл бұрын
ዛሬ የመጭርሻ ነኝ የፍጣሪለህ 😢ላይክ ይገባኝል 😂🤭
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 5 жыл бұрын
Welcome betoch diramaa wee beteshebii diramaa bexamii iwoachaloo 💋💋💋❤❤kamii Lee dagimaa Fisher adereshachuu
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ዘርዬ ባአል በመጣ ቁጥር ይታመማል ይናደዳል ሚስኪን😅😅😅የብሪቱ ነገር
@AqAq-hr6jr
@AqAq-hr6jr 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶችየ በአሉ የፍቅር የሰላም የብልጽግና ይሁንልን
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻መልካም በዓል 🌾🌾🌾🌻🌻
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
መቼም ማሰለቹ ቤቱች ካዛሉ ምርጥ ቀለል ያለች ምትወደድ እናትነት ።ልክ እንደ ኣዛሉ ማደም ነበረችን ኣዛሉ ኣልነት ሰውዬ እንደ ዘሩ ቋጣሪ ስለሆነ ዘሩ ብቻ በቤቶች ስም ለሁሉም በካራክተሮቹ ሠይመን ቁጭ ብዙ ሀበሾች ስለነበርን
Betoch - "በጀት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 264
26:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 590 М.
Betoch - "የአለም ዋንጫ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218
26:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Betoch - "በልጅ ፊት..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256
22:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 744 М.
Betoch - "በቀን 150 ብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 292
23:16
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 640 М.
Betoch - Part 72
24:38
Robert Carpvik
Рет қаралды 66 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 330 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 779 М.
Betoch - "ለምን ይዋሻል" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 212
30:35
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,2 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН