Betoch | “ኒው ጄኔሬሽን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 409

  Рет қаралды 224,172

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
ውድ የኢሥላም እህት ወንድሞቸ እኳን 1445ተኛው የተከበረው ረመዳን ወር አደረሳችሁ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያደርገን አሚን
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@medinaseid4251
@medinaseid4251 Жыл бұрын
አሚንንን
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ሙሲልም እቶቻችን ወድሞቻችነ እኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳችሁ ፈጣሪ ብሎ በሰላም እድታሳልፉ እንመኛለን💚💛❤🙏😥😥🙏🙏🇪🇹
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
የኔመልካም በጣምእናመሰግናለን እናተምእኛም ጦመኞችነን ዘድሮአይደልባልሳሳት ኧረሁላችንም በየሃይማኖታችን ዱአእናርግ ለሃገራችን የሃገርሰላምናፈቀኝ በቀልንብቻ እድንወራረስሆን
@Abdlkarim64
@Abdlkarim64 Жыл бұрын
Myth yuki pop poll pottuujjjjjjjkjjlllllllllkkkkiii y thy by GmbH mm km km MNM ttyyh
@ماماوحشْتِنييارب
@ماماوحشْتِنييارب Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኮን ለረመዷን በሰላም በጤና አደረሠን የአመቱን ኢንሻአሏህ ክቤተሠቦቻችኝ ጋ ያርግልን ያኢላሂ ያሠብነዉን አሣካልን ያረብ
@ikramanwar-je3fd
@ikramanwar-je3fd Жыл бұрын
Waleyekumuselame
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
መልክም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ ሁለቱ ሃይማኖቶች ለሀገራችን መሰረት ናቸው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህናመጣችሁ ቅመሞች የረመዳን አቀባበል እደትነው እ ❤❤❤ አላህ በሰላም ደርሰን የምንጠቀምበት ያርግልንን😢❤🎉❤❤
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
@ከመስራትምከመናገርምበፊት Жыл бұрын
አሚን
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
አሚን😊ያርቢ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
አሚን
@hayam4
@hayam4 Жыл бұрын
አሚንንንን የረብ
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
ቤቶችዬ ሁለየም አስተማሪ ና አዝናኝ ጎበዞች
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል በጣም ደስ የሚል አስተማሪነው በርቱ 👍👍👍 ሳሪና እኮን ማርያም ማርችሺ 💕💕💕🌺🌺🌺 በሺልም ውጭ 💕💕🌺🌺🌺🌺
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
በጣም ምጡቅ ናቹ በኑሮ እና ለሚገባው ምታስተላልፉት መልክት በጣም ድንቅ ነው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ህዝብን አክብራችሁ ያንን ባሻ ቆሻሻ ስላስወገዳችሁልን በጣም እናመሰግናለን ቤቶችየ
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
ሰው ቆሻሻ አይባልም
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
Oil pink yellow green blue and blue team
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው 👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ደላላው የቦታ ግንባር, የስራተኛ ግንባር😂😂❤ ቤቶችዬ የሀገራችንን እውነታዊ ሁኔታ የሚያሳይ ስራ ስለምታቀርቡ እናመስግናቹሀለን❤
@genetabraha2794
@genetabraha2794 9 ай бұрын
Amusing and full of advice for us Ethiopians. God bless all of you. Mother 80 years old
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
አድስ ነገር እየፈለኩ ነበር እእንኳን ደህና መጣችሁ ❤
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Жыл бұрын
ምርጦች ለወቅታዊ ድራማችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo Жыл бұрын
Wow wow የዛሬ ይለያል ቤቶች ❤
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
ርስቴን አምጡልን❤❤❤❤ገሊላን አምጡልን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️💛💚🌹🙏
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
አሚን
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
ቤቶች ጥሩ ጥሩ አስተማሪ ድራማ ስለምትሰሩ እናመሰግናለን❤️
@hayatmostafa8563
@hayatmostafa8563 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ ሻሼና አረጋሽ ተጫረሱ ክክክክ መቼ ይሁን ሚገብቡ በሳቅቅቅቅቅቅቅ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በጣም ከፍቶኛል ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎች ቪዲዮ አይቼ 💔🇪🇹💔😭😭ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ኧረ ወደት ይጮሃል በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ወዳላህብቻ እንጩህ ሌላማንምመፍትሄአይሰጠንም
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
የዱሮው ይብየና ያሁኑ ይብየካን ሀራካታቸው አንድ ነው 😂😂በተለይ አሳሳቃቸው
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
ሄሃሄሄሄሃሃ።ሃ።ሄሃ።ሃሄሃሄ።ሃ።ሄሃሜሜሜሜሙሜሜ።ሜ።ማ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ክክክክክ ወይ አረጋሽ በሳቅ በስተእርጅና አያትም እናትም መሆን አማረሽ የሆነች አውቆ አበድ 😂😂 እንኩዋን ደስ አለህ ይበቃል 😅
@meeraalketbi9366
@meeraalketbi9366 Жыл бұрын
ዉደ ኦርቶዶክሲያን እንኳን አድረሳቹ ለ ደበረዜተ❤
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
አሜን
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ ይሁን የምዋለደዉም ለእግዝአብሔር ክብር ይደግ።
@hayat161
@hayat161 Жыл бұрын
ዳይፐር የሚቀይር ማሽን ወይም።ልጁ ራሡን ችሎ።ይቀይራል አላለችም😅
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጠችሁ ወለደችደ ሳሪና ❤❤ ገፎ አልደረሰምደ😂😂😂
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ሰላም ለምድራቺን ሰላም ለሀገራችን ያርግልን 🙏🙏🙏
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
Amin 🤲
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
አሚን
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
ቤቶች እወዳቹሃለሁ ቀጥሉበት
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሳሪና
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
አይንሽን አውጥቸ እግባርሽ እዳልሰካው አላለችም😃😃❤❤😃
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ Жыл бұрын
ዳይፐር የሚቀይር ማሺን ይመጣ ይሆናል አላለይም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜
@Wubyeweldetsadik
@Wubyeweldetsadik Жыл бұрын
ሐይ ሀይ ዉዶቼ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅረ አዲነት ለሀገራችንና ለህዝባችን🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YeronAshenafi
@YeronAshenafi 7 ай бұрын
Wow happy ramadan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉♡■♧◇
@YeronAshenafi
@YeronAshenafi 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowsasa and ab❤❤you are expected ok
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
እረ ይችን ጯሂት ማፊ ቀይሩልን😌😌 ሻሸና አረጋሽ መች ይሆን እሚስማሙት😁😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 Жыл бұрын
ገፎ ታልበላ አልህድም አላለም😜😂😂😂
@nanacell1489
@nanacell1489 Жыл бұрын
ተባረኩ ዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Kkkkkkkk love ❤❤❤❤oll
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰🥰💜💜💜
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Жыл бұрын
የኔዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@taruyegetaliji4243
@taruyegetaliji4243 Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ዳና ማጣችሁ የአረጋሽ ጩሀት ሰልችቶናል መላ በሉት ምነው ስራዓት አጠች አረጋሽ
@megersaadugna311
@megersaadugna311 Жыл бұрын
ዋውውውው ነው የዛሬ 👍👍👍👍
@የደደየየዘረረሠረ
@የደደየየዘረረሠረ Жыл бұрын
ወይ ልክ አሥገባቸው ዘወር ዘወር ብል ግንባር የሆነች አራሥ አላጣም😂😊
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ኧረ ማፊኮ አትጮህም እቺ መጮህ ብቻ ነው ትወናዋ🤔
@wakaoda
@wakaoda Жыл бұрын
አንደኞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
አዲሶቹ ነባሮችን አይመጥኑም ዉበቱ ጠፍቷል
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 Жыл бұрын
ቤቶች ዌልካም❤
@rabiaahmed6668
@rabiaahmed6668 Жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ ቤቶች
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
ቤቶችህዬ ውዲዲዲዱዱዱዱ 🎉
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የቤቶች ቤተሰቦች❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
😂😂😂😂አይዘሩእኔ ጤፋ እዠእመጣለው
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
እረ ዘሩ አርቲስቶቹን በሙሉ ወዴት ላካቸው ዳኙስ የስን ቦታ የተካው አይነፍም ዳኙን አምጣልን
@kibinsh
@kibinsh Жыл бұрын
የዛሬ ደግሞ ይለያል😂😂😂😂
@asselfgezew4029
@asselfgezew4029 Жыл бұрын
Wow😂😂😂🤣😂😂
@ሀረግከተማ
@ሀረግከተማ Жыл бұрын
እርስቴ ናፍቃናለች
@yohannesamenu3501
@yohannesamenu3501 Жыл бұрын
Welcome ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ Жыл бұрын
ክክክ አይይ ጋሽ ዘሩ የኑሮ ውድነቱን ሁልጊዜ ኡኡኡ ሲል እውነት ሁኖ እርፍ አለ አዬ አገሬ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
kkkkkkkkkአሁንስበደብትክክልነውኡኡኡያሰኛል
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
በጣም😅
@Berki-ff3yx
@Berki-ff3yx Жыл бұрын
Fhcxhuuyi
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 Жыл бұрын
ቤቶች አሪፍ ነው ግን አስተያዬት የውጭ ጫማወችን ሳሎን ውስጥ ትለብሳላችሁ ሆናችሁ ለመስራት የቤት ጫማ ወይም ባዶ እግር ሆኖ መስራቱ አሪፍ ይመስለኛል
@Hanakelkay
@Hanakelkay Жыл бұрын
weye Shashiye tefe kemeseche 😂😂
@hana5977
@hana5977 Жыл бұрын
Wow betam astmari new weddddd aye argaheya sewedeshe yena ebed
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
ምን አለ ፊደሉን ከጠቀማችሁ እርእሱንም በቁዋቃችን አዲሱ ትውልድ ትብትሉ እና ብትጽፉት ድራማችን በቁዋንቃችን (ኒው ጄኔሬሽን )=አዲሱ ትውልድ ✍️
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 Жыл бұрын
ቤቶች እንወዳቹሃለን 🙏 ያግሽጣ ራስ የብልፅግና ኮንዶም በማባረራችሁ እናመሰግናለን 🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ዐ4ሸ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ዐ4ሸ Жыл бұрын
አረጋሽ ግን መትጮሂ ተሳቀቅሁ እኮ
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa Жыл бұрын
Wow arif new bertu
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች አንድ ወርና ሁላት ወር ተኝተው ይቀላባሉ አፍሪካዎቹ ግን በተመሳሳይ ቀን ( ልክ በወላዱ ቀን ) ይናሳሉ የምወልዱት ግን በተላየ ቦታ ነው? 🤣🤣🤣🤣
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
የዛሬ ው በጣም አሪፍ ነው
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
በችግራችን እየሳቅን እስከመቼ ሁላችንም ተቺ አማራሪ ሆን
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣችሁ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
ይምየ ልጆቹ ❤❤❤❤አደመቁጥ❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ወየው አረጉ😃😃😃😃😭😭
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
እቼ ማፍ ቦታ የተቴካችሁ እልክ እንደ ተልባ ትታጠጥባለችን ማፍ እንደዚህ አይደለቺም
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ግንባር የሆነች አራሥ አላለም
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ
@ca.Kenchib_chib
@ca.Kenchib_chib Жыл бұрын
lemendnew betoch drama ye englizgna arest mitekemew, addis teweled malet yichilal be hagerachin kuankua new generation .. yistekakel bageregna be egnaw begna yiteka
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
እከ ርስቴ ማፊ ይምጡ
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
betam arif nw des yilal bertu
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
ሥወዳቹሁ
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
welcome betoch !
@አቡ-ዙበይር
@አቡ-ዙበይር Жыл бұрын
Happy ramadan
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ያንባሻ የሚባል አጁዛ ሽማግሌ እንኳንም ያላሳያችሁን
@myoutube6311
@myoutube6311 Жыл бұрын
ምን አድርጎ ነው
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
@@myoutube6311 እስከዛሬ አልሰማሺም እንዴ ባለፈዉ ኦሮሞነኝ ብሎ እንጨፈጭፋችሗለን አይታችሁ የማታቁት ነገር ይፈጠራል ምንእያለ ያዙኝልቀቁኝ ብሎ ሲያስፈራራ አልነበረምእንዴ
@haniahania2931
@haniahania2931 Жыл бұрын
👍👍👍
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
Maki adegalech🥰
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ገንፎውስ መቅረት የለበትም አይ ዘሩ አበላሽኸው
@mustomahmed7548
@mustomahmed7548 Жыл бұрын
welcome ❤❤❤
@AaAa-yx2wq
@AaAa-yx2wq Жыл бұрын
.😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@azanawtessema501
@azanawtessema501 Жыл бұрын
አቢግን ምነውሌላ ፊልም አትታይም በጊዜው ሰራ ሰራ አርጊ::
@frehiwotyaregal9378
@frehiwotyaregal9378 Жыл бұрын
ቤቶች
@shegatadese4668
@shegatadese4668 Жыл бұрын
❤😊😃
@tigistshahebo2910
@tigistshahebo2910 Жыл бұрын
❤Aregiye😂
@ቲጅየተዋህዶልጅነኝ
@ቲጅየተዋህዶልጅነኝ Жыл бұрын
ያነኛው ይብቃል ይምጣልን የምተሉ እጅ አውጡ የፊተኛው ይበቃል ለማለት ነው✋
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ይሄም ይበቃል በጣም ጎበዝ ነው
@yostinatesfaye5077
@yostinatesfaye5077 Жыл бұрын
Awo gen huletum gobez nachew.
@temufikadu8440
@temufikadu8440 Жыл бұрын
Welcome batoch
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
ይመቻቹ
@sንየእናቴናፋቂነኝአባቴአ
@sንየእናቴናፋቂነኝአባቴአ Жыл бұрын
ወላሂ ደሊላን❤ እና አሸናፊን❤ ሚደርስ የለም አዲሶቹ ምንም አይችሉም 😏😏😏😏
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
Awu ☹️🤦‍♀️
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
አረ አሪፍነቸዉ ሁለቻዉም የራሣቸዉ የአተዋወንስልትአላቸዉ በተለይ የአሁኑ ይበቃል ከቀፊቱምንም ልዩነትየሀዉም በጣም ይችላል ሧቶም እብደቷ ደስይላል
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
አድሱዋ፡ሴቲዮ ተስቃላችም ተስፋራላችም ግን ታዝናናላቹሁ ግን ጩኸት ታባዛላቹሁ ትርፌ ያላች፡ግዝ በጠም፡ያምር ነበር ፡ዘሩም ጩኸት ብቻ ሆነ ።
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ የአረጋሽና የሻሸ ይለያል
@WarkieDebassa
@WarkieDebassa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💕🤣🤣
@كيسيدي
@كيسيدي Жыл бұрын
👏👏👏👍🙏🙏
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
Betoch | “ፌሚኒስት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 412
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Betoch | “ የተስፋፊነት ስነ-ልቦና” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 490
27:40
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 285 М.
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 172 М.
Betoch |“የቀይ ጥቁር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424
25:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 231 М.
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
30:18
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 665 М.
Betoch | “ አበዙት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 397
32:46
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 281 М.
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
30:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 33 М.