Betoch | “ኑሮ ያለሻሼ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 474

  Рет қаралды 173,186

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@ቤተልሔምአየለ
@ቤተልሔምአየለ 4 ай бұрын
ሻሼ ስለመጠች ደስ ብሎኛል😅
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 4 ай бұрын
እኔንም ​@@saadaahmad5973
@HasiyaHasan
@HasiyaHasan 4 ай бұрын
😂❤❤❤😅
@amma4705
@amma4705 4 ай бұрын
በጣም እንወዳችሆለን ቤቶች እንደ ሻሸ ሁሉም ይመለሡልን የምትሉ
@zemzem4008
@zemzem4008 4 ай бұрын
አወ ይመለሱ ያሁኖቹ አይመቹም እደነይሜ
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 4 ай бұрын
​@@zemzem4008አይባልም
@Muslimajabal
@Muslimajabal 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TybaKemal
@TybaKemal 4 ай бұрын
ዋው የዟሬው ያበደነው. በጣም ነው ፈታእሚያረገው
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 ай бұрын
በእዉነት ሳሳቅ ትን ብሎኛ ሞችን ነበር አይ ቤቶችዬ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ❤❤
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 4 ай бұрын
ከነፀነት ወደ በርነት😂😂😂😂
@bezaa4264
@bezaa4264 4 ай бұрын
ኧረ አዛሉ ናፈቀችኝ 😔
@BekaluBerhanu
@BekaluBerhanu 3 ай бұрын
የድሮው ኢቤም
@דודארמיאס-ד9ר
@דודארמיאס-ד9ר 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ትእይንት እና ትወና ነው።
@muluawir8399
@muluawir8399 4 ай бұрын
የዛሬው ለየት ያለነው😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 ай бұрын
ሻሼ ባንች ውስጥ እራሴን አየሁት የቤት ሰራተኛ መሆን ከባድ ፈተናነው ካንዱቤት አንዱቤት ስንል እንሚያችንም ሄደ 😢😢😢 እንኳን ተመለስሽ የምር የወጣሽ መስሎኝነበረ ❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ ስወድሽ❤❤
@mazilama9540
@mazilama9540 4 ай бұрын
Ene argeshalo lanem argilgn ​@@saadaahmad5973
@mazilama9540
@mazilama9540 4 ай бұрын
🥰
@Zeinb-kt2zn
@Zeinb-kt2zn 4 ай бұрын
ዛሬስለመጣችደስብሎኛል❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 ай бұрын
ሻሼ እና አቢ የቤቶች ድምቀት
@AyalewoumerAyalew
@AyalewoumerAyalew 4 ай бұрын
ሻሸ ሰለመጣች ደሰ በሉኛል ኣዛሉ መቼ ይሁን እምትመጣወ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ElsabetMitiku
@ElsabetMitiku 4 ай бұрын
Atmetm englize gebtalche werket setagi temtalche
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 4 ай бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና ሙጣችሁ🎉
@محمدسيراج-ص1ه
@محمدسيراج-ص1ه 4 ай бұрын
ወይዘሮ ኣዛለች ግን የት ነው የጠፋችው
@Ema244ufk
@Ema244ufk 4 ай бұрын
መንፈሳዊ ቦታ ሄደች
@AmhaNadew
@AmhaNadew 4 ай бұрын
ርስቴስ???????????????
@AbdulbaqAmane
@AbdulbaqAmane 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@AresmaHubtamu
@AresmaHubtamu 4 ай бұрын
እንግሊዝ ናት አይቻታለሁ
@FreeSoul76
@FreeSoul76 4 ай бұрын
እንግሊዝ ሀገር ገባች
@TijaniTemam
@TijaniTemam 4 ай бұрын
ቤቶች ❤️❤️❤️❤️well come 🙏🙏🙏 ዬፍቅር ቤታሳቦች
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ❤ሀያቴ
@babarhussain8416
@babarhussain8416 4 ай бұрын
ሸሽዬ የኔ ውድ ስወድሽ😂😂❤❤ የኔ ብጤ መደም ቅመም😂😂❤❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 ай бұрын
እራሴን በሷ ውስጥ አየሁት ሰራተኝነት ያስጠላል😢😢😢
@babarhussain8416
@babarhussain8416 4 ай бұрын
@@Alhamdulillah_2534 እውነትሽ ነው ስማርን ወደ ሌላ ስንሄድ የበሳ ጭንቀት አይዞሽ ውዴ
@MtkSpd-yq9id
@MtkSpd-yq9id 4 ай бұрын
ሰላም ውድናየተከበራችሁ እህት ወድሞቸ በሃገርም በውጭም ያላችሁ አላህ ሱበሃነሁ ተአላ እዝነቱን ያውርድብን አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZemuZemu-ic9cu
@ZemuZemu-ic9cu 4 ай бұрын
Amiin yabre
@DhhhfhGvvj
@DhhhfhGvvj 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 4 ай бұрын
አሜን
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 4 ай бұрын
امين يا الله❤❤
@RanyUmer
@RanyUmer 3 ай бұрын
Ameen ❤❤
@goldencell3461
@goldencell3461 4 ай бұрын
ናዬ፣ሰውደክ😅😅😅😅😅😅😅😅
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 4 ай бұрын
ሻሸ 😂የዘሩ ቤት ነው የሚያዋጣሽ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ❤ልጅ ይዠነው የምሰራው❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 4 ай бұрын
እሽ ውዴ በርቺ🥰🥰
@taifalbatel
@taifalbatel 3 ай бұрын
ሰላም​@@ሁሉምበጊዜውሆነ
@taifalbatel
@taifalbatel 3 ай бұрын
ሀይ
@EKRAM357
@EKRAM357 4 ай бұрын
ኡፍ ሁሉም ቢመለሱማ የድሮ ይበቃልና ማፊ እንዴት እንደናፈቁኝ አቶ ዘሩ እራሱ ዘሩ ቀለጠ ማለቱን ትቶታል
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 4 ай бұрын
ሻሼ የተወነቹ እኛ በሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች ታሪክ ነው ።😢😢😢😢😢😢
@hayasana9468
@hayasana9468 4 ай бұрын
Er areb hager besent tamu bezu fetariyachewen miferu Alu ye ethio Aseriwech 80%kefu nachew😢😢
@gfg4073
@gfg4073 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሻሼ አዲስቤት😂😂😂😂😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 ай бұрын
ሻሼ ታማላሺ 😢ዋ 😂😂😊
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ማሬ
@suherseba6729
@suherseba6729 4 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ነው የሞትኩት አላህ ይቅር ይበለኝ
@mkkk-ku2iz
@mkkk-ku2iz 4 ай бұрын
አላህ አትሳቁ ብሏል እንዴ😅
@_waifu-4548
@_waifu-4548 4 ай бұрын
​@@mkkk-ku2iz ሳቅ ማብዛት ልብ ያደርቃል
@LeylaButajira
@LeylaButajira 4 ай бұрын
ዛሬ ጭንቅ ብሎኛል😢😢😢😢😢
@lili-of7qm
@lili-of7qm 4 ай бұрын
ፈጣሪ.ጭንቀትሺን.ያሶግድልሺ.አትጨነቂ
@Kidist858
@Kidist858 4 ай бұрын
አይዞሽ 😢
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
ሻሺቱ መሸሻ ጉድሽ ፈላ 😀😀😀
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 4 ай бұрын
ሻሽዬ እንኳን ተመለሽ፣ እናመሰግናለን በርቱ።
@tsegiiii
@tsegiiii 4 ай бұрын
ሻሼ ስለተመለሰች ደስስ ብሎኛል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ሀያቴ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ❤ልጅ ይዠነው የምሰራው❤❤
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 ай бұрын
የዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ሻሽቱ እንኳን ልቧን እንደ ሽንኩርት ላጥሻት ሴትዮዋን 😂😂😂👍👍👍 የኛም ማዳሞች እንደዚህ አያመናጭቁንም ሆ
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 4 ай бұрын
አረ ከኛዎቹማ አረቦቹ ይቻላሉ ትርፍ ቃል አይናገሩም ካወጡ ከቤታቸው ያወጣሉ እጂ😂😂
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ማሬ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽማሬ❤❤
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 ай бұрын
አወ ይሻላሉ በጣም 👍
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽ
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሽ ውዷ በርች ሰብስክራብ አደረኩሽ
@MekidesWonde
@MekidesWonde 4 ай бұрын
Enie Yemilew Naye Esiyan kofia Atawolikewem Enide ❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ አሰሪዎች አሉ እንዴ? ሻሽዬ የቤቶች ድምቀት እንኳን ተመለሽ❤❤❤
@Yeromgetchew
@Yeromgetchew 3 ай бұрын
ባረብ አገር ላይ የብዙ እህቶቻችን ህይወት ነው እግዚአብሔርን
@misganeshsedebo2085
@misganeshsedebo2085 4 ай бұрын
የዛሬሁወ ልየተ ይላል 😅❤
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 4 ай бұрын
የግል አስተያየት አባት አዛውንት መከበር ያለበት ጨዋታ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነው ፡፡ ለምሳሌ አቶ ዘሩ ከልጆቹ ጋር፣ ኮረኔልን ሲያወሩ ልጆቹ፡ ስድነት ያቃጣዋል።
@7yahgg280
@7yahgg280 4 ай бұрын
ወይኔ ሻሼ በሳቅ😂❤
@amma4705
@amma4705 4 ай бұрын
ወይኔ ሻሸ ጉድሽ ክክክክ
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 4 ай бұрын
ወይ ሻሽዬ ወደቤትሽ ተመለሽ የኔውድ ያላንቺ የዘሩቤት ባዶነው ሻሼዋ
@applered4091
@applered4091 4 ай бұрын
ያማል ቅኔው😂😂😂😂😂😂ለመዳም ቅመሞች
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 4 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Cell-g1q
@Cell-g1q 4 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@danltsb
@danltsb 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ትወና ሻሼ ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
@መኖርከተባለአለን
@መኖርከተባለአለን 4 ай бұрын
አይሻሽየ እኔእራሱ ስት አመት ከሰራሁበት አልፈልግም ብየ ወጥቸ ሌላ ገባው ከዛማ ሳጠዳ ጥያት የወጣሁት ሴትዩ መጣችብኝ እሳትግደለኝ እያልኩ እደምንም አንድ ቀን አደርኩ በነጋጋቴው አልፈልግም ብየ ወጣሁና ከፊቱ ሄድኩ ይሄው አሁን ከተመለስኩ 3አመቴ ሻሸን ሳይ ትዝ አለኝ
@DesalegnAbaka-g7k
@DesalegnAbaka-g7k 4 ай бұрын
Azalu nafaqachi yeti gabachi
@ye____turk_filme_adnaki
@ye____turk_filme_adnaki 4 ай бұрын
ወይኔ እሄ ድራማ እስካሁን አለ🤔😳
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 ай бұрын
አዛሉን የት አደረሳችሓት?
@Abigetahuni
@Abigetahuni 4 ай бұрын
ስላምታስታምሩት ነጋር ቀላት የላኝም በ ርቱ ናዬ King ባርታ 🌟
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አዳደየ መሄድ ብዙያሳያል አዳደየ መቀመጥ ጥሩአደለም
@Yeromgetchew
@Yeromgetchew 3 ай бұрын
😂😂😂 ሻሸ እና የሻሻ መዳም ቁጭ እኛን እዪልን ኢትዮጵያ እምትኖሩ በዚሁ አጋጣሚ እናመሰግናለን ለኛም ቀን ይወጣልናል
@AmbachewAlemu-k5h
@AmbachewAlemu-k5h 4 ай бұрын
በጣም እንወድሀለን ከጂንካ
@neima-w9b
@neima-w9b 4 ай бұрын
የዛሬዉ ልዩ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@MekidesWonde
@MekidesWonde 4 ай бұрын
Selam Eqan Dehina Metacheu Wedoche🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekidesWonde
@MekidesWonde 4 ай бұрын
Abiey Ayizoshe Enigideh Chal Arigew😅😅😅😅😅
@milonbd9668
@milonbd9668 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ስወደደችሁ ሰለመችን የብዘው
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 4 ай бұрын
በትክክል ሻሸን አምጣት❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@legessemereru4010
@legessemereru4010 4 ай бұрын
አዛሉና ኤኬ ዬት ገቡ?
@MekidesWonde
@MekidesWonde 4 ай бұрын
Shasheye Yenie wed Yemir Asazenishegun Zeru Yishalishal Temeleshe😅😅😅😅😅
@MameWeldhana-n8m
@MameWeldhana-n8m 4 ай бұрын
በጣም ነው የምትናፍቁኝ ❤❤❤😂😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 4 ай бұрын
Mearaf hona yemeteseraw gin esekezare drama meserat ALEMECHALEWA betam yegeremal.. betoch metayet yakomew besewa mekenyat new.. ebakesh WECHILEN
@አለምየኔ
@አለምየኔ 4 ай бұрын
ይሄ እስከ ጥግ ነው የተነገራቸው እነ ፍኖ ይቅርታ እንዲ ጠይቁ ጥሩ መልእክት ነው
@Mekdi1219
@Mekdi1219 4 ай бұрын
🙄🙄ደሞ ያደግንበትንም ድራማ አሁን በመጣ ዘረኝነት እንጥላው አረ ተው እባካችሁ በሆነው ባሎነው እደዚህ አትሁኑ ፈጣሪ እዝነቱን ይላክልን
@GsmServer-m8o
@GsmServer-m8o 4 ай бұрын
እረ የመጨረሻው 😂😂😂😂😂😂😂
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 4 ай бұрын
የቤቶች ከለር በሙሉ ሒደው አልቀዋል ከቻላችሁ ዝጉልን
@Ephrem239
@Ephrem239 4 ай бұрын
ዋው የዛሬው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
Wayene shashe adis bet😢😢uuufff 💔 enkunem tamaleshi 😂😂😂😂
@sabriinaabdallaa3971
@sabriinaabdallaa3971 4 ай бұрын
Betoch drama sewadachuw❤
@nooranoora-vf6sj
@nooranoora-vf6sj 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤አየሻሸ
@fifeyimam
@fifeyimam 4 ай бұрын
ያለሻሼ አይደምቅም ነበር😢😢
@Ghggbaking
@Ghggbaking 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ሻሼ እዛው ብትቀጥል ኖሮ ይበልጥ አርፍ ነበረ በርቱልን በጣም ትመቹኛላችሁ❤❤🎉🎉🎉
@ethiopia819
@ethiopia819 4 ай бұрын
እኔም ስራ ልቀይር ነበር ይቅርብኝ 😅😅
@BogaleFikrei
@BogaleFikrei 4 ай бұрын
የምር ዛሬ ሻሼ አሳዘናችኝ😢
@MdMazan-ug7hp
@MdMazan-ug7hp 4 ай бұрын
መሸአለ፣በጠም፣ደስስል
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube 4 ай бұрын
ሸቃሊት ሁሉ ከሻሸ ተማሩ ያሉበትን ማመሰገን ጥሩ ነው
@YemariamMama
@YemariamMama 3 ай бұрын
አዛለችየታለች
@sultanmetebo
@sultanmetebo 4 ай бұрын
ሻሼ🎉🎉🎉
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሻሽ😢😢😢❤❤❤❤❤ተመለሰ
@dhhfhj9818
@dhhfhj9818 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 Jirtuu
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 ай бұрын
ሻሼዬ እኔም ስንት አመት የስራሁበትን ስራ ለቀኩ አድስ ስራ ሳላገኝ ገና ሀሳቡ ገደለኝ እዴት. እለምዳለሁ ብዬ ፍራሁ ፍጣሪ ይርዳኝ ፀሎት አድርጉልኝ😢😢
@hghuhh9796
@hghuhh9796 4 ай бұрын
አይዙሽ ፈጣሪ መልካሙን ስራ ይስጠሽ እኔም ግራ ገብቱኝ ውጫ እስኬሎኝ ቁጭ ብያለሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ከሰው ቤት በቃችሁ ይበለን
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 4 ай бұрын
ሻሸዋ አችማ ኑሪ 😂😂😂😂😂
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd 4 ай бұрын
😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ኧራ የዛሬ ይለያል❤❤❤❤❤😂❤❤❤
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 4 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል😂😂 ሻሸ 😂😂
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 4 ай бұрын
ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል አሉ አለ በፉርዱ አብሮ የኖረ ሰው እንዴት ይረሳል
@neima-w9b
@neima-w9b 4 ай бұрын
ስራ ልቀይር አስቤ ነበር ይቅርብኝ ሻሸን ያዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
እረ መጨረሻዉ😢😂😂😂😂😂
@RamaRama-ql9ub
@RamaRama-ql9ub 4 ай бұрын
❤❤❤🎉
@brukmaruta7634
@brukmaruta7634 4 ай бұрын
ትክክለኛ መልክት ወድጄዋለሁ
@kiyaye050
@kiyaye050 4 ай бұрын
እሰይ ❤😢ሻሼ ተመለሰችልን😢❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የደደየየዘረረሠረ
@የደደየየዘረረሠረ 4 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂😂😂
@hayateyoutube161
@hayateyoutube161 4 ай бұрын
መሄድ ብዙ ያሳያል ከማያቁት መላአክ የሚያቁት ሸይጣን ይሻላል ይባላል 😅😅
@YeneneshMekria
@YeneneshMekria 4 ай бұрын
ባንችዉስጥእራሴን አየዉት ሻ ሺየ እህህህ 😢😢😢
@tube3507
@tube3507 4 ай бұрын
❤❤ሻሼ😘እኳን ተመለሽ 25:20 😘😘👉እሰይ አጀቴን አራሽው ያችን ሴትዮ ሻሽቷ
@Igif8fUf7f8g
@Igif8fUf7f8g 3 ай бұрын
ዉይ ግን ለምን ቤቶች አይለቁም❤
@dawitassefa-kb2rn
@dawitassefa-kb2rn 4 ай бұрын
ርስቴ እና አዛሉ ናፈቀኝ አይመጡም
@lidacall2815
@lidacall2815 4 ай бұрын
ሻሼ ትምርት ወስደሻል ካለመዱት ቤት የለመዱት ይሻላል 😅ካሁን በዃላ ማቅራራት የለም ቀብረር ብለሽ ዘሩ ሞላ ቤት መኖር ነው
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 4 ай бұрын
Aye shashe zaru bet yeshalesh nabar😂😂😂😂
@Dereje-bp7wt
@Dereje-bp7wt 4 ай бұрын
Wow!
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 4 ай бұрын
አቢ😂😂😂😂
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
እኔም የመዳም ቤት ያዋጣኛል ብየ 6አመቴ እድሜ ከሰጠኝ ገና እጨምሰዘራለሁ የኔ ልዩ መዳም ቤቷን እኳ ዘና ብየ ነዉ የምኖርበት😅
@TenagneGetahun-q1u
@TenagneGetahun-q1u 3 ай бұрын
Azalu yet nesh😢😔😭😤👩‍💻
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 4 ай бұрын
የዛሬውይለያል😅😅😅😅😂😂😂😂
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 4 ай бұрын
Ayi shashe yetashale agegnalh bila yebase bet gatamat😅
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec 4 ай бұрын
😂😂የባሰአለዉሻሼ❤
@user-cr6cf2in8p
@user-cr6cf2in8p 4 ай бұрын
ሻሸ ተመለሺ እዴዝህም አለ 😅😅😅😂
@Alhamdulilah731
@Alhamdulilah731 4 ай бұрын
ከማያቁት መላዕክ የሚያቁት ሴጣን ይሻላል ማለት ይሄ ነው የዘሩ እቤት በምን ጣሙ😂
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 169 М.
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,1 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "በስንቱ መሆኔን አያቁኝም"
36:02
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
31:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 108 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 319 М.
Betoch | “ ጣፋጭ እናት ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 458
27:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 133 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
27:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 164 М.
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 907 М.
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,1 МЛН