Betoch | “እራሳቸውን ይቻሉ!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 390

  Рет қаралды 235,298

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 262
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*እኔ የምስቀው በእነ ሻሼ እንግሊዝኛ ነው 😂😁ደግሞ እንዴት አድርገው እንደሚሰሩት እውነትም ቤቶች ልክ እንደ ቤተሰብ ነው እኮ የሚጨዋወቱት 😍ትምህርትን በመዝናናት ነው የሚያስተላልፉት 😍የተመቻችሁ👍*
@danieltemamo6284
@danieltemamo6284 2 жыл бұрын
ከነዓን አንተን ማየት ከመጀርኩ በትክቶክ አሁን 3 ወር ነው ግን ቤቶችን 6 አመት ሆኖዋል በእግረ መንገደ ሳብስክርይብ ላርግክ መልካም ሰው ነህ ግን ስለ እምነት እንዳታወራ ዋ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
@@danieltemamo6284 how
@danieltemamo6284
@danieltemamo6284 2 жыл бұрын
@@mahletmulat6420 what do you mean how???
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ሰሞኑን በሶል አካውት መከራችንን አይተን ነበር አሁን ደሞ በከናን😂😂😂😂😂😂 አረ በራሳችሁ ስም ኑ🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛
@ty6ghg447
@ty6ghg447 2 жыл бұрын
ምናለ በሰው ስም አካውንት ባትከፍቱ 😏በየሄድኩት ኮሜንቱ መ።
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ግን ቤቶች የጀመረበት አመት ብዙ አመቱ ነው ተወዳጅነትን የአተረፈ ነው እስኪ ብዙ አመት የአየው ሰው ስንት አመት አያችሁ 😁😂🤭 በጣም ደስ ይል ነበረ 👍/// እንደ ቤቶች ለኢትዮጵያም ሳቅ እና ደስታ ያድልልን አሜን በዛውም ቤተሰብ ሁኑ የእኔ official ነው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 💚💛❤️*
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 2 жыл бұрын
እኔ ዘጠኝ አመት አየሁ 😁😁
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 жыл бұрын
እኔ፡፡ሁለትሽ፡፡ስድስት፡፡የጀመርኩ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ከኑ 4 አመት መሰለኝ ባልሰሳት 😁😂😁😂
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@etalemmasku5707 እድሜሽን በሙሉ ነው የአየሽ😁😂😁አይ ከነዓን 😁ዩቲዩብ ጀመርክ ሰብስክራዬብ እናደርግሃለን
@ያአርሴማልጅነኝስድተኛዋ
@ያአርሴማልጅነኝስድተኛዋ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣምነውየምወዳችው 2006ጀመር ነው የምከታተላቸው 🌻🌻🌻🌻🌻ሰላም ለሀገርችን ፈትህ ለህፃናት
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ባልና ሚስት ሁኖ በቀድሩ እራስን እንደማስተዳደር ደስ የሚል ነገር የለም ወላሂ ያረብ ሷሊሁን ባል ስጠን
@wudinesh2337
@wudinesh2337 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ምስጋና ቢስ ነው ኑሮ እርካሽ በነበረው ጊዜ ተወደደ ተብሎ እሮሮ ነበረ ዛሬም እንደዛው የሰው ልጅ መቼ ይሁን የሚያመሰግነው 😥
@enattube3251
@enattube3251 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሠግናለን አዲሶቹ ተዋንያኖች ተመችታችሁኛል ችሎታ አላችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሀይላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🙏🇪🇹🕊🇪🇹
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ቤቶች ላይ ብዙ ሰዎች አሉ የመግባባት እንዲሁም አነጋግራቸው ለራሱ ሀገር በቀል አነጋግር ነው 😂😁🤭እንዴት እንዳለች 🤭😁ተድበልብዬ አላለችም ቤቶች እኮ ልዩ ነው አሪፍ ድራማ የምለው ይሄ ነው ።እናንተስ?_
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 жыл бұрын
እኔም እወዳቸዋለሁ እያሳቁ ቁምነገርም እየሸመቱ መውጣት ነው ዋው ነው
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ቆንጆ ነው ዘና አደረጋቸው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሜንዬ 💝የኔ ጣፋጭ 💝አደግሽ እኮ 💝ሁላቹም ዉብ ናቹ
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ ነው የኛ የሳቅ ምንጮች እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@degis9636
@degis9636 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ሰው በሙሉ ሰላም ይብዛለችሁ
@yeabtsegaashagre906
@yeabtsegaashagre906 2 жыл бұрын
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15 ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ይኖር ነበር ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚገልፀው የሞቱት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከታላቁ ጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ የአምላክ ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ለመማር ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች በህይወት ስለማይኖሩ የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ሀዘን ይቀመጣሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ምክንያቱም አምላክ በሰጠው የዘላለም ህይወት ተስፋ የሚያምኑት ክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ብቻ ስለሆኑ ነው ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@melkamelak9882
@melkamelak9882 2 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ቁም ነገር አዘል መሆኑ ብቻ ሳይሆን በሳቅ ገደላችሁን ለዛውን ነው ያፈሰሰባችሁ:: ሣሮን (ሔዋን) በጣም ነው ምታምሪው:: በርቱ::
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
የኑሮ ውድነት የስራህን ይስጥህ 🇪🇹አይይ💕
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ሰላም ሁላችሁንም ቤቶች እንኳንደህናመጣችሁ የሳቂ ምንጮች አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ አሚንን የኑሮውድነትይ ይቀንስልን እኛም በሰላ ለሀገራችን ያብቃን ዋናው ጤናነው እና ሰላምያርገን ያረብ አሚንን 💐💐🌻🌻🌻🌻🌻
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አሚንንን
@سعيىة
@سعيىة 3 күн бұрын
ቤቶችበጣምነውእምዉዳቹሁበርቱልን❤❤❤በስደትሲደብረኝ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
ውዶቼ እስኪ ኢትዮጵያን የምትወዱ ላይክ💕💕🥰🥰🥺🥺🥺🥺
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ 2 жыл бұрын
🌹🌹
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf 2 жыл бұрын
አገር ሰላም ሲሆን ሁሉም ነገር ያምራል ፍትህ ላአማራ ለወለጋ ለራያ ለወርቄ ሁሉም ኢትዩጵያዉነዉ እስከመቼ አይሰማችሁም
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
ሀገሬ መግባት ፈራው የኖሮ ውድነት የአላህ በረህምቲክ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር🌹🌹🌹🌹🌹ቤቶችየ🌹🌹🌹🌹🌹ወድድድብቻ🌹🌹🌹ይምየ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Neu-j5z
@Neu-j5z 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ቤቶች
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
Betochiye Enkoun be selam metachihu Ye gaze melikt new betam des tilalachihu
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
Ye zare leyet yale new wedavhialehu Selam le Hagerachin Fikire tena andinetin le Hizibachin yestilin Egziabiher 🙏🙏🙏
@derejedandita3468
@derejedandita3468 2 жыл бұрын
ቤቶች የኔ አንደኛ ሲትኮም።
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf 2 жыл бұрын
ትክክል ሰጩም እኛዉ ሌባዉም እኛዉ 👍
@Konjitkichan
@Konjitkichan 2 жыл бұрын
😁😁😁 አዲሶቹ አልተቻሉም ዋው👌👌
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 2 жыл бұрын
ዋው ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹህ ስወዳቹህ እ
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ይመቻቹሁ ምርጥ ሀሳብ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
አጥሚት ቤስትሮ ወደ ጉሮሮ ክክክ ወይ ዘሩ ቀልድህ አይጠገብም እኮ ስወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ 🥰 ሻሽቱ answer the cation kkkk ይመቻችሁ 😀😀
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
#ሞት ብዙ ነገር እነመኛለን አይደል!? በዱንያ ሂወት መሰለን ጥሩ ሂወት እንመኛለን ያላገባን ከሆነ ማግባት መዉለድ ቤት መግዛት የተሻለ ኑሮ መኖር የተመቻቸ የተደላደለ ኑሮ ............. ከዚያ ግን #ሞትን አስቡት ወላሂ ሁሉ ነገር ነዉ ሚያስጠላን:: ዛሬም ሰዉ ሞተ ነገም ሰዉ ሞተ ቀብር መግባትን አፈር መልበስን ስታስቡት የዛሬ የዱንያ ደስታ ይፈርሳል ሬት ሬት ይላል ወላሂ:: የቱንም ያህል ዱንያ ላይ ብንኖር ወላሂ ሟች ነን እኔም🤌አንቺም/ተም🤏 #ዞሮ_ዞሮ_ወደ_ቤት_ኖሮ_ኖሮ_ወደ_መሬት እንደሚባለዉ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን!! ሰዉን ሁሉ አንድ የሚያረገዉ ሞት ሀብታም ድሀ ወጣት ሽማግሌ ህፃን የማይለየዉ ቀጠሮ የሌለዉ #ሞት አይ የኛ ነገር ነጋ ዱንያ ሩጫ ነዉ መሸ ለነገዉ ማሰብ ነዉ አጂብ ሀብቱን ሰብስበን ሰብስበን #ሞት ሲመጣ ጥለነዉ ወደ ቀብር ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂራጁዑን!! #ዱንያ_ትበላለህ_ትበላለህ_ወደ_ሰገራ_ነዉ_የተቀረዉ_ለወራሽ_ነዉ: አስቡት እስቲ በሞቀዉ ቤታቹ በተደላቀቀዉ ቪላቹ🏠 በዛ ምቾት በመብላት 🍱🍱🍱በመጠጣታቹ🍷🍷🍷☕️☕️☕️ በልጆች በመከበባቹ መሀከል #ቀጠሮ ሳይሰጣቹ ሚመጣዉን #ሞት አስቡት👀 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን !! ከዛ ከሞቀ ቤተሰብ ወታቪኘቹ ብቻቹን በዛ በጠባብ ቤት አፈር ተደፍቶብን ........ ከምኖደዉ ከሞቀዉ ቤታችን ከምኖዳቸዉ ልጆቻችን ባላችን ሚስታችን ቤተሰቦቻችን ይለየናል #ሞት #ዳግም_ላንመለስ_ወደዚቺ_ዱንያ_አለም አዳራችን በዚክር ይሁን ምን አልባት በእንቅልፍ 🛌ባሸለብንበት ቀጠሮ የሌለዉ #ሞት ይመጣ ይሆን
@bettybetty5976
@bettybetty5976 2 жыл бұрын
yelemedenachewen yeben ena mafin melesulen egnm gobeze nachew gen lelemedachew alechalekum ebakachu melesuwachew🙏🙏🙏
@endalenakie9468
@endalenakie9468 2 жыл бұрын
ቤቶች ጨርሳችኋል
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
መቆየትዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቀጫጫ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*ቤቶችን ማየት የጀመርኩ ቴሌቪዥን ሳይገዛ ነው 🤭😁😂😁😂በምን አየኸው እንዳትሉኝ ጎረቤት ሂጀ 😁😂ለማነኛውም ብዙ አመት የቆዬ ድራማ ነው እናንተስ ስንት አመት አያችሁ 😁😁😂*
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንተ 😄😄
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
እርሜ ለስደት በመዳም ቤት ነው የጀመርኩት
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
እኔ እትዮ ነው የጅመርኩት እናት አባቴ ቤት አሁን በመዳም WiFi አያላው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔ በሪደወነበር 😁😁😁
@ውድነሽየራሳዋይቱብ
@ውድነሽየራሳዋይቱብ 2 жыл бұрын
እኛ ቤት ተለብዬን አለ ግን የሚታየው ምን ነበር ስሙ እረሳሁት በድሽ አደለም እንጭት በሚመስለው እረ አስታውሱኝ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 жыл бұрын
እደትእደሳኩ ዛሬ😂😂😂
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ 2 жыл бұрын
የመፊ ፈልም ግን መቼ ናዉ የምተየዉ አረትስት አረትስት ስትበል ብቻ ናዉ የምንሰመዉ ስትቀረጽ እረሱ አናይም ፊትህ ለመፊ ፈልም
@kaderawwal9920
@kaderawwal9920 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@saidasaid467
@saidasaid467 2 жыл бұрын
ክክክ ወይ ዘሩ የባቴ አምላክ እህል ውሀውን ንቅል ያርገው
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
ክክክክክ በሳቅ
@crafty5563
@crafty5563 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@seidamohammedoumer5437
@seidamohammedoumer5437 2 жыл бұрын
እኔ ግን እነዚህን ዴስ አይሉኝም ያንያዉን ይቤ ነዉ የሚመቸኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@bettybetty5976
@bettybetty5976 2 жыл бұрын
are enenem yeben ametulen ebakachu
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@bettybetty5976 ሰብ አርጊኝ😘😍
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውቦች
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
ቤቶች እኮ ከተጀመረ ከአስር አመት በላይ ሆነው❤❤❤❤❤❤💘💘የኔ ውዶች 👏👏👏👏
@vudy1554
@vudy1554 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እረ እርስቴን የበላት ጅብ አልጭህ አለ
@ሀዬነኝየወግዲዋ
@ሀዬነኝየወግዲዋ 2 жыл бұрын
_ኡኡኡኡየነ ይቤ ኑሮ😅😅😅😂
@najato8808
@najato8808 2 жыл бұрын
የቤቶች አድናቂ የሆነ👍👍ሰላም ዉድ ኢትዮጽያዊያኖች እንደት ናችሁ ሀገራችን ከዚህ ዉስብስብና አስቸጋሪ ጦርነት ተላቃ የሰላምና የእድገት መንገዷን እንደምትጀምር ተስፋ አለኝ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም ሀገር ሰላም እንዲሆን ሁላችን ራሳችንን ሰላም እናድርግ እላለሁ🙏
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 2 жыл бұрын
Uuffff ጌታ ሆይ😃😃😂😂😂😂😂
@habiba4424
@habiba4424 2 жыл бұрын
ሰላም፣፣፣ለኢትዪ፣፣፣፣የኢትዩ፣ሰላምነፍቀኝ፣፣ዱአእናድርግ፣፣የመዳብም፣፣ቤትአስጠላን፣፣ሰላምለሀገሬ፣፣፣ያርብ፣፣ለኛለሚስኪኖቹስትል
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ 2 жыл бұрын
እከ እና ይበቃል የሌሉበት ምንም አይጣፍጥም
@Konjitkichan
@Konjitkichan 2 жыл бұрын
ድንኳን ዳህና መጣችሁ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 2 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ
@reltron7116
@reltron7116 2 жыл бұрын
ጥላሁንብቻነውትወናየሚችል
@gideygezahegn9388
@gideygezahegn9388 2 жыл бұрын
ወይ ይቤ! እራስን መቻል እንዲህ ነው
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 жыл бұрын
የማፊ ጦርነት🤣🤣🤣🤣ተህሉጋ 😳❤❤❤❤
@bab4476
@bab4476 2 жыл бұрын
የሚወፈረው በዚህ መንገድ ነው እንዴ?🤣🤣🤣🤣
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
ና እሩጫ የሚሸንፍበት ቀን ናፈቀኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ክክክክክ የነ ይቤ ምግብ ክክክክክክ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የዛሬውማ ልዩ ነው
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 жыл бұрын
ቤቶችየ አንድ ሰው አጎላችኃል እርስቴ ወይም ቅመሟ እና እከ የትገቡ የምር ቅመሟን በጣም ነው የምወዳት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ክክክክክ ይቅርታ ኩባያ አለ ይበቃል
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ሰጭወችም እኛ ዘራፊወችም እኛ እውነት ነው።
@Wankooshow
@Wankooshow 2 жыл бұрын
Dansaadha. Continue more language........ቤቶች ድራማ ውደ ሌሎች ቋንቋ#Translate ብደረግ ተወዳጅነቱና እውቅናው ይጨምራል ስለዚህ አስቡበት...... #wankooTube
@فوزيهمحمود-ت4ط
@فوزيهمحمود-ت4ط 2 жыл бұрын
ውዶች 😍😍😍😘😘😘😘😘
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
ቤቶች ዱሮ ቀረ በነኣሸናፊ
@abdullaabdu6957
@abdullaabdu6957 2 жыл бұрын
ቤቶች ተናፋቂዎች ✅ !
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 жыл бұрын
ዋዉ የዛሬዉ የተለየ ነዉ
@abebechzawude5549
@abebechzawude5549 2 жыл бұрын
Wow 👍🥰🥰🥰💕💕💕👌
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
ምን አልጥምህ ያለኝ ድራማ በቃው ወደሌላ ነገር ቀይሩት ልጆቹ ከተቀየሩ በኃላ ምንም
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Sewdachu ❤️👍
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 betochiye ❤❤❤❤❤❤
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 2 жыл бұрын
አይ አበባ ዛሩ 😂😂😂😂
@muhemedshukur1721
@muhemedshukur1721 2 жыл бұрын
ኤሄ ምክር ለሁሉም ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ይቤና ማፊ ምንም አያምርባቸውም እንደዚያ በናፍቆት የምጠብቀው እንዲያ ያስጠላኝ ይቅርታ እንኳን ሊተኳቸው በአጠጉባቸውም አላለፉም :: ምነው ጥልሽ ????
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 жыл бұрын
ሻሼ የቤቶች ድምቀት እኮ ነሺ
@amaamm2416
@amaamm2416 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ የማፊ ምትክ ምንም አጥመኝ
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
በአለም የሚገርመኝ ነገር ብኖር እኔ ፍቅር ከአለ ብር አያስፈልግም የሚሉት ሰዎች በኔ አሰተሳሰብ ሁለቱ እኩል መኖር አለበት ሳይበዛ ወይ እኔ መኖር አለበት ወይ እሱ መኖር አለበት በይ ነኝ
@ziyadaziyada1948
@ziyadaziyada1948 2 жыл бұрын
ፍቅር እኮ አይበላም ትክክል ብለሽል ፣ብላሀል
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
@@ziyadaziyada1948 እኮ😍ሁለቱ መኖር አለበት
@senaethopia8774
@senaethopia8774 2 жыл бұрын
እኔም ዱሮ አይቻላው ይህ ድራማ
@lumibasha8696
@lumibasha8696 2 жыл бұрын
Shashe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abdilbar7750
@abdilbar7750 2 жыл бұрын
በድገም አንሰር ዘኩዌሽን
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አንሰር ዘኩዌሽን አላለችም አይ ሻሼ ክክክ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ቤቶች እያዝናና ትምህር የሚሰጥ ድራማ ነው ይመቻችሁ
@AzizaMD-eu8ez
@AzizaMD-eu8ez 2 ай бұрын
🥰🥰🥰👍
@lailahlalou5979
@lailahlalou5979 2 жыл бұрын
ደሲይሊ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
በስትሮ ወደ ጉሮሮ
@abdilbar7750
@abdilbar7750 2 жыл бұрын
አስቤዘ ምበለው መጅረት መች
@tebabe
@tebabe 2 жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ
@kokobess243
@kokobess243 2 жыл бұрын
ጠንከሪ
@مسرات9999
@مسرات9999 2 жыл бұрын
Gobez berch subscribe enadergshalen
@seenaakeebekii7820
@seenaakeebekii7820 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DasashMeles
@DasashMeles 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@halimahmoha9496
@halimahmoha9496 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ወንድምና እህቶች ትምህርት ይሆናል እንደሚከታተሉት ተስፍ አድርጌያለሁ
@addesbanda362
@addesbanda362 2 жыл бұрын
abi gen setmechegn
@smirasamoo5802
@smirasamoo5802 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@redtube2269
@redtube2269 2 жыл бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
Enkun dena metachu wedocha betam ewedachuhalew akebrachuhalew
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
ጆክ መስለኝ ጥላሁን ጉግሳ የሚነግረን ስለዋሽንግቶንይን መስተንግዶው እንደሀገር ቤት ነው ብሎ ሲናገር የትኛው መስተንግዶ ነው ሀገር ቤት ያለው? ስለዚህ ዋሽንግቶንያን እንደሀገር ከሆነ መስተንግዶ የሚስጡት ከነሱ መሸሽ ነው::
@babarhussain8416
@babarhussain8416 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@دانهدانه-ل3م
@دانهدانه-ل3م 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👌
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 жыл бұрын
Welcome
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አቶ ዘሩ እመቤታችን እየተሳደቡነው የሚባለው እውነት ነው እዴ
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
@እንደእግዚአብሔርያለማንም 2 жыл бұрын
ቦታውን ተሳስተሻል አትጃጃይ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ብሳደብ ብራገም ብማርቅ፡ ምን አገባሽ ማን ጠበቃ አደረጋችሁ ማለቴ አደረገሽ😤😤😜
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
@@እንደእግዚአብሔርያለማንም men malte enatu guadegbashe mesalecheshe enda balega anchem bexewocheshem balega serat aleba nachu eshi endaziy ayebalem betasebiy be hayemanotu alemamen mabete naw ghen besawe hayemanot laye gabeto leyume ye getane ena ye erasusen enat ena eyasusen malageca maderag telek belegena naw eshi kebirabesi
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
@እንደእግዚአብሔርያለማንም 2 жыл бұрын
@@samrawitalemayehu6036 ግን አንዳንድ ኦርቶዎች ጤነኞች ናችሁ? እዚህ ጋር ስለ ኃይማኖት አልተወራም፡ እናንተ ግን በየቦታው ትቀጥላለችሁ፡ ኧረ ወዲያ 😡
@tigitu8570
@tigitu8570 2 жыл бұрын
Emabetachechehu manne nate kkkkkkkkk
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Ahunem ante egna axefetan behone erasu negegerek serat yalew aydelam eshi lenagiru kemacha jamiro kenaneta tehetena ena asetemariy serat yalew negegere weto yaqena telegram alteweram mabetachen maselagne lek yalehonane nagire lek aydelam malte demo ortodox tewahedo ema bota marexa serat yeza enjiy beyamedau ena beya zem belo bota yemcohutema eko enat nachu ahune anchey ye ortodox tewahedo emenat teketaye batehongne erasu sedeben medagafe yelabeshem tekekel yalehona nagiren ke emanates weciy yalutem sesadebu ena maxefo qale sewexachew erafu lek aydelam naber malte yalebeshe enjiy anchem ke tesadabey ga maber yalebeshem naber lenagiru yaltemaresheune ket tamacew serachu sihetate ena sedeb neqefa selehona anchem tedagefaleshe doma erasishen hugney eshi awo tesadebuale axefetuale ya demo lek aydelam esti men tehogney naw
@ዳኒነኝየጌታንመምጫየጠበኩ
@ዳኒነኝየጌታንመምጫየጠበኩ 2 жыл бұрын
የሀላባ በርበሬ መዓት ሐበሻ ባለበት በሳውዝ አፍሪካ የለም
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Betoch | “ ታላቁ ሴራ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 388
30:57
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 315 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 554 М.
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
29:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 289 М.
ጥላሁን ቀረጻ ጥሎ ወጣ -  washew ende?@abbay-tv
1:23:48
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 213 М.
Betoch | “ሳትወድ በግድህ!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 393
31:27
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 271 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.