KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “እንኳን አተረፋችሁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 434
23:35
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Правильный подход к детям
00:18
Thank you Santa
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
Рет қаралды 456,066
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 250
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ሻሽዬ የቤቶች ድምቀት ይቅርታ እቀባበልሽና ልጁን እቅፍ ማድረግሽ ደስ ሲል የሁሉም ስው ልብ ለይቅርታ እንዲህ ቅርብ ቢሆን እንዴት ደስ ይላል ሻሽዬ❤❤❤❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
በጣም ሻሸ የለለችበት ግቡ ግቡ አይልእ
@kalkidan-t3j
Жыл бұрын
ሻሺ በትክክለኛ ህይወቷም የዋህ ናት 💟
@aregashgabre824
Жыл бұрын
የሳሮን ልጅም ትወና ጀመረ የኔጌታ የኔ ልኡል እድግ በልልኝ👍👍👍
@ኤፍታህጵጌማርያም
Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው እባካቹ ለአማራ ህዝብ ድምፅ እንሆን ንፀዋን እይሞቱነው
@HAHAanimals-e9k
Жыл бұрын
ere baksh👇👇👇👇
@EfrataEfi-mp5gh
Жыл бұрын
Amhara hizb bicha ayidelem hulum ye Ethiopia hizb Geta kezih kifu zemen yisewuren Amen Amen Amen
@halimahhh-fl9bo
Жыл бұрын
እኔ፣የምለዉ፣ፋኖ፣ይድረስላቸዉ፣የሚደግፉት፣አጨብጫቢ፣ጡላዉ፣ኤጭ።
@ኤፍታህጵጌማርያም
Жыл бұрын
@@halimahhh-fl9bo አንቺ እከካም ባንቸ አፊ ፍኖ አይጠራም ጀግና ነው ፍኖ ንፀዋንንአይገልም የአብይ ሸታሞቹ ንፀዋንን እያገደሉ እጂጀግና እኮ ከጀግና ጋርየዋጋል እንሱ ንፀዋንን የገላሉ
@ሀገሬHagaretube
Жыл бұрын
@@ኤፍታህጵጌማርያም አረ ጉድ አንዴ ድምፅ ሁኑን አንዴ ጃግነን አልተገጫም😂
@imMuslimalhamdulillah-z2q
Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ቤታችው ለሚፈርሥባቸው ወገኖቻችን ሞትም በዛ አይ ዘንድሮ ኧረ ፍትህህህህህህ የሠው ያለህ ኢንሻ አላህ ለሁሉም ነገር ግዜ አለው ገዳዩችና ቤትን አፍራሿች ይኽ እምባ ዋ የነገን የማናቅ ሁሉ
@tadeletanga7157
Жыл бұрын
ይህ ድራማ ፣ መታሰቢያነቱ፣ በመላው ኢትዮጵያ እና በመላው አለም በአሰሪዎቻቸው በግፍ በደል ለሚደርስባቸው ይሁን።
@محمدامام-و1ض
Жыл бұрын
የዛሬው. ድንቅ ትምህርት. ነው. በዘመናችን ያለው እውነታ ነው. የመዳም. እመሞች. ኑ
@shaikkhasim3034
Жыл бұрын
መፃፍ ካልቻሽ አትፃፍእሽ ቅ እና እን ለይተሽ አታውቅም
@nefisa70
Жыл бұрын
የማይሣሣት የለም
@eyerus982
Жыл бұрын
@@shaikkhasim3034አንችም አስተካክለሽ ፃፊ ካልቻሽ ሳይሆን ካልቻልሽ፣ አትፃፍ ሳይሆን አትፃፊ፣ አታውቅም ሳይሆን አታውቂም ነው እሽ የራስሽን ሳታስተካክይ ሰው ለመተቸት አትሩጭ የማይሳሳት የለም።
@MsMina-pj5jc
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kokobess243
Жыл бұрын
@@shaikkhasim3034 አይ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም
@Ethio9180
Жыл бұрын
ብዙ መልክት ያስተላልፋል አዛሉና ጋሽ ዘሩ እንኳን ደህና መጡ ❤
@madenaabuseraj5078
Жыл бұрын
ዋው ሁሌም ድንቅ ስራ ነው እምሰሩት የዛሬው ልዩ ነው❤❤❤❤ባልተረጋገጥ ወሬ ይዛ ተሰወረች ገደለች እያሉ የምስኪኞችን ስም ለሚያጠፉ አሰሪዎች አድርሱልን ቤቶች እዬ እግዚ አብሔር ይስጥልን
@mesereteshete9342
Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎች ነበርን ። ዛሬ ግን የለም ያሳዝናል የዛሬው ግሩም ግሩም ነው
@Amihabsawit
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የቤተሰብ ድምፅየናፈቀው😭ሸበካ መቼ ይሆን የሚለቀቀው አይይ😢
@emugashaw6135
Жыл бұрын
enam beteseboche nafikewgnal fetary yitebkachew😢💔
@fatumamehamed3270
Жыл бұрын
አይዞሽ ታገሽ እኔም እዳች ነኝ መፀለይ ዉዴ
@ለይላብንትሀሠን
Жыл бұрын
በመሥመርደውሉ
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
እኔም በናፍቆት ልሞት ነዉ ኡፍፍፍፍ
@crossmedia8061
Жыл бұрын
ቀጥታ እኮ ይሰራል የተዘጋው ዳታ ነው ለምን አትደውሉም
@HafDhh-q6n
Жыл бұрын
የዛሬው ማሻአላህ ፍትህ ለሥረኞች ፍትህ ላአማራህዝብ የምትሉ ቤቶችየ ሁለቱን ብቅበሉልኝ ጨንቆኞን ?
@mulugetaadmasu6022
Жыл бұрын
እካዬ ሁሌም 1ኛ የድራማው ራስ
@mierafteshager10
Жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆነ ድራማ ነው በጣም ብዙ መልካም ሰራተኞች አሉ በጥቂት ጨካኞች ምክንያት ሁሉም መጠርጠር የለባቸውም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@kab7764
10 ай бұрын
ኈፐደዘፐየጰዐየኀየጀኀዠረሸነፀዠ ረዘደጨፀየ
@HonyHony1282
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያለቀሰዉ በነሻሼ መጠርጠር 😢😢😂😂
@samzhabesha
Жыл бұрын
አለመታመን ከባድ ነው በእውነት😧
@HonyHony1282
Жыл бұрын
@@samzhabesha ትክክል።😥
@kdeoj1075
Жыл бұрын
ማለት
@fitrukf1150
Жыл бұрын
ו2😊ל😊את י😅צצח😅😅😅😊😅😅5לחצת
@fitrukf1150
Жыл бұрын
@@kdeoj1075😊😊😊
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
የፈረደበት ሰራተኛ በሁሉም ነገር ተጠርጣሪ😢
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
አዎ ሁሉምን ሰራተኛ ባንድ መፈረጆ ተገቢ አደለም።።
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤✅
@aliyeeyeewaalaa7717
Жыл бұрын
😂😂😂
@najaatkadir4895
Жыл бұрын
የአሁኑ የሀገራችን ጉዳይ እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SimonYobe-y1s
Жыл бұрын
Uytuyyyouy uiiyyyiyy
@melkamelak9882
Жыл бұрын
ድንቅ ድራማ ነው ደስ ብሎኛልደግሞ እንዴት የሚያምር ልጅ ነው::
@dawit5817
Жыл бұрын
ፍትህ ለፋኖ እና በስር ቤት ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያዊያን
@juneydijamal6868
Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ በደንብ ነው ሀቀኛ የቤት ሰራተኞችን የገለዓቹት ጡሩ ትምርት ነው
@የራያዋ
Жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ ለእስር ቤት ለሚሰቃዩት😢😔
@KhalidKhalid-qt7ci
Жыл бұрын
እሽ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ዋው የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን የዘሩ እና የአዛሉ ቤተሰቦች 🥰እንዴ የእውነት ነው እንዴ ለካ ሳሮ ለይበቃል የወለደችው 😅😅እፃኑ ስያምር ተወለደ ከተባለ ዛሬ ገና አየነው 🥰
@tube-mv4tf
Жыл бұрын
😂😂😂
@abelwuon6397
Жыл бұрын
አረ በጣም ነው ሚያስጠላው የድሮወቹ ይመለሱ በእግዚአብሔር ማየት ነው ያስጠላይ
@ፈናንሂድሩ
Жыл бұрын
😢እንባየ መጣ ሻሽየ ኡፍ ግን በአንዳንድ አልባሌ ሰወች ሁሉም ሰው እምነት ሲያጣ
@helanhelan50
Жыл бұрын
ልብ ላለው ሰው ትልቅ ትምህርትነው ወቅታዊ መልእክትነው በርቱ ❤❤❤
@salamghosn8854
Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ እዝብ
@Hanakelkay
Жыл бұрын
I can’t believe betoch has not reached a million subscribers by far 😢
@mulugetworke9096
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ከልቤ ነው ድሮ ቲቪ ላይ አሁን ደሞ You tube ላይ በጉጉት ነው ማያችሁ በርቱ💚💪
@birtukan2095
Жыл бұрын
ያቢ ቀሚስና የኔ ሕወት እሚቀየርበት ቀን ናፈቀኝ 🤣
@HamdalahKhader
Жыл бұрын
👍👍👍👍😂🙏 ደስ ይለላ
@GuharGuhar-zv9dv
Жыл бұрын
ፍትህ በኢትዮጵያ ና በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን ዳምፅ ሁኑ
@SeidAbera-yw8kl
Жыл бұрын
የሻሸ ትወናአ😂😂
@zainbzaina7408
Жыл бұрын
እኔ ቤቶችን በጣም ነው የምወዳችወ 1ጀምራ 431 ድርሰ አይቸወ አለሁ እየደጋገምኩ ሁሉም አሰተማሪነገር ነው የሚለቁት በጣም የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@bassalrahma3862
Жыл бұрын
የሚያስቁኝ ነገርሰ😂😂😂
@خديجه0538
Жыл бұрын
ውይ ሻሼ አዛሉ ደስ የምል ትግስት እደናተ ያለ ሰው ይብዛልን
@da8387
Жыл бұрын
"በልጄ ጉዳይ ሻሼን መጠርጠርሽ ሻሼን ሳይሆን እኔን ነው የሚያመኝ...." ኢንጅነር ይበቃል ዘሩ ሞላ ኃይሌ (ይቤ) ገና ዛሬ ቁምነገር ተናገረ.....!!!
@Nesru23
Жыл бұрын
የዛሬ አሽሙራቸው ልዩ ነው 😂😂😂
@ኢነቴ
Жыл бұрын
ወለሂ አለቀስኩ 😢😢😢❤
@emawzenebe4152
Жыл бұрын
ሻሼ አቤት ምድነው ልሂድላችሁ ስትል አለቀስኩኝ ሳላስበው እንባዬ መጣ ምክንያቱም ምን ያክል ለማዳሞቼ ታማኝ እደነበርኩ ትዝ አለኝ ሻሼ ስትጠራ እኔ የተጠራሁ መሰለኝ አንድ ባጠፍው ሁሉም ተወቃሽ መሆን የለበትም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ቤቶችዬ እወዳችሗለሁ❤️
@fjgdgg1538
Жыл бұрын
እሥበሣችን ተጨካክነን እየተካዳዳን እየተገዳዳልን. መተማመን ጠፋ
@nibrettube8913
Жыл бұрын
ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ትክክል አንዳንድ መጥፎ ሰወች በሰሩት ስራ ሁሉም በአንድ አይን ማየት የለብንም እናመሰግናለን ቤቶች 💚💛❤️
@ሙሀመድረሱልአላህ
11 ай бұрын
ወላሂ እባየ ርገፍ ለምድነው😢😢😢😢😢😢 አይ ባዳ ና መሆን ና የስው ቤት
@elaybright8884
Жыл бұрын
በእከ ኮፍያ የጌይ ባንዲራ ስታስተዋውቁበት ኖራችሁ አሁን ሲባነን ቀያርችሁት???
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
Жыл бұрын
መሽአላህ የዛሬው ልዩ አሰተማሪ ነው ቀጥሉበት
@sarasara347
Жыл бұрын
እከዬ ትለያለክ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@emebetfekadu8470
Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ልዩነዉ የዛሬዉ ❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
Жыл бұрын
የኔልዩወች እኮንበስላም መጥችሁቤቶችየ እወዳችሁአላህ ስላም ለአገርአችን😘😘😘😘😘✅
@ketemaketema997
Жыл бұрын
ለምን ሻሼ ብቻ ይቅርታ ትባላለች አቢም መባል አለባት ።
@astheertsfao8218
Жыл бұрын
መጨረሻለይ ልጁን አቅፋ የተናገረችው ቃል ሻሻ የውነት አስለቀሰኝ አዱ ባጠፋው ሌላው ይወቀሳል
@rahmethussen6827
Жыл бұрын
ወላሂ እነሻሼ ሲጠረጠሩ እባዬ ወረደ 💧💧💧😢😢😢
@aynalem9611
Жыл бұрын
Setochachew yehonu yalesrachew serategnochen yemiyangelatut bet yekterachew dramaw tilk melikt new thanks Betoch
@SimonYobe-y1s
Жыл бұрын
Please 🥺🥺🥺🥺🥺😢 pzzza tmnaio
@fantubirhanu4793
Жыл бұрын
የ አሁኑ ይቤ እና ማፊ ምነቾውም አይመቸኝም የዱሮ ይቤ እና መፊ ይምጡ
@SdSd-bi9ll
Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ለየት ያለ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
Жыл бұрын
ቤቶች የዘረዉ በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ
@kodiyishukoor3584
Жыл бұрын
ሚገርም ስራ ውድድድ ሁሌምምም❤❤❤።።።።
@bjgu
Жыл бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😊
@sarasara347
Жыл бұрын
እከዬ በጣም ነወ ደሰ የምትለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀያትደጀኔ
Жыл бұрын
እባየ እስከሜጣድረስ ነው የሳኩት❤❤
@ጬራርሴጴሬኣማ
Жыл бұрын
ማነዉ አደኔ ካረብ አገር ወደአገሩ ለመግባት ጨረሱ በጡርነቱ በመገድ መዘጋት ጭቀትላይ የወነዉ እዉነት የትልይድ ??
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ3ደ
Жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ዉደ
@jameilayimer7106
Жыл бұрын
አይዞሺ
@mariouset142
Жыл бұрын
የትኛው መንገድ ነው የተዘጋው? እኔም ልሄድ ነው
@ጬራርሴጴሬኣማ
Жыл бұрын
@@mariouset142 አማራክልል ዉሉቡታ
@madi8643
Жыл бұрын
እኔ
@محمدحبشي-خ4ث
4 ай бұрын
የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
ኮሜንት የለም እሳ ለማንበብ ነበር የገባሁት😁😂😂😂
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሩ ሢያምር
@selamselam4407
Жыл бұрын
Waww yazera yilayal taberku ❤❤
@ktube8920
Жыл бұрын
በቃ ግቢየን የቂቤ ማንጠሪያ ድስት አደረገው 😂😂😂😂
@hawatube4864
Жыл бұрын
እሱ ሲል ኮሜቱን ሳይ አንድ አልሆነም😅😅😅
@avip1257
Жыл бұрын
ፍትህ ልእስርኞች በሳአውዲ ለሚገኚ እህት ወንድሟቻችን
@kodiyishukoor3584
Жыл бұрын
ጥሌ ማስታወቂያህ ልዩ ነው ስወድልህ በርታታታ
@ZenateTsigie-jw7dr
Жыл бұрын
ያኛውን ይበቃል ከነሚስቱ አምጡልን
@emmy1365
Жыл бұрын
ቤቶችችችችችችች❤❤❤❤
@mariouset142
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሳሪና
@dhhfhj9818
Жыл бұрын
😂wow Jabaduu 👌
@SoliyanaZewdu-sp2ib
Жыл бұрын
በጣም እወዳችዋለዉ
@saidasaid467
Жыл бұрын
Yesew bet yesew new
@susubintmussa7017
Жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው አስተማሪ ነው❤❤
@DubushoYergaf-bd6dc
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኢማንወሎየዋይቱብ
Жыл бұрын
ትለያላችሁ😂❤
@ሪምነኝየሀይቋ
Жыл бұрын
ትቻቼው ነበር ቤቶች ማየቴን ተቀያይረዋለሳ ተዋናዮቹ ሁላ
@tigistzeleke5007
Жыл бұрын
እካ አድስ ዩንፎረም አሰፈቷል ተመስገን 😅😅😅😅😅😅
@abdumohammed3583
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የሚወዳቺሁ ❤
@mrindia2422
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣shashee 😂
@mimiabebe3664
Жыл бұрын
❤❤shashe des tilalech❤ Abem❤❤ selam le hagerachn hulachum jegnoch.nache❤
@nuraabduabdu4852
Жыл бұрын
ምርጥ ክወና😘😘😘😘😘😘😘😘😘አለቀስኩ በጣም 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹ቤቶች ይለያሉ😢😢😢
@fgff2649
Жыл бұрын
🎉🎉❤ቤቶች የመወዳችሁ🎉
@maiskazeze6402
Жыл бұрын
ዋውውውውውውው👌👌👌👍👍👍
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
ቤቶች ችግር ሲፈጠር በጎቤም ቢሆን ትናገራላቹህ ኢቢሴግን ሰይፍ😢የለም ለላሲመጣ ይቀላዉጣል
@comceil5762
Жыл бұрын
😂😂😂🥰🥰🥰
@SimonYobe-y1s
Жыл бұрын
Pzzza tmnaio tnmoa ❤❤❤❤❤😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
አቤት ሻሽዬና አቢ😂😂
@kiyalove9464
Жыл бұрын
22:59
@hannabiru8367
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@meronlakachew1429
Жыл бұрын
It's so good 😂🤣🥰
@saadamohammed7345
Жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን
@aishasaeed3790
3 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ🇨🇬😢💔
@mesfinbugie8625
Жыл бұрын
እስት ልሳቅ
@applered4091
Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው
@مهرةالحمادي-ث6ش
Жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣቺሁ
@ሰአዳአለሙ
Жыл бұрын
ያምራል
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
ቤቶችየ እኳን በደህና መጣችሁ
@semirasemira5861
Жыл бұрын
ቤቶች
@ZorishMenjeta
Жыл бұрын
ማክዳ እና ጥላሁ ስነ ስርዓታቹ ያዙ መናፍቆች ኦርቶዶክስ ድንግል ማርያም ላይ አፋቹ አትክፈቱ መጤ ሁላ
@tefaneshtefanesh421
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ዛሬ እኔላይ ያለ ነገር ነው 😢😢😢
@tsagemelese7637
Жыл бұрын
Wawa betam timirti nawu yezare
23:35
Betoch | “እንኳን አተረፋችሁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 434
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 200 М.
27:09
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 75 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 63 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 53 МЛН
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
25:13
Betoch |“የቀይ ጥቁር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 227 М.
31:40
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 43
Addis Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
25:31
Betoch Ethiopian (Comedy) Jul 27,2013
localmedia2
Рет қаралды 102 М.
29:05
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
30:48
'ተሞክሮ' አዲስ ድራማ ሸዋፈራው ገበያነሽ እና ወጣት ተዋንያን የተሳተፉበት።
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 941 М.
27:35
Betoch | “የአብርሃም የሳራ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 453
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 228 М.
29:38
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 9 #9Gnaw Shi Part 9 9Gnaw Shi Part 9 1
EBC Entertainment
Рет қаралды 509 М.
10:51
እናት ሆሌ | Mother Holle Story in Amharic | Amharic Fairy Tales
Amharic Fairy Tales
Рет қаралды 3,1 МЛН
31:28
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 324 М.
22:13
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 305 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 63 МЛН