KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “ሰቆቃው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 395
30:23
Betoch - "መጣ መጣ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 272
28:09
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Betoch - "የማንነት..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 277
Рет қаралды 882,573
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 933 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@ኤደንስጦታው
5 жыл бұрын
እንኳን ለሰመአታቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወራውይ ባእል አደርሳችሁ እያልኩ የሀገራችንን ተንሳየያሳየን የኢትወ ሰላም የናፈቀው እደኔ
@addisalemabebe863
5 жыл бұрын
Amen Amen amen Hager selam
@dyd5174
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretdejene1152
3 жыл бұрын
P
@betselottadesse4391
5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ ......ቤቶች ሁሌም የምታነሷቸውና የምታቀርቧቸው እጅግ በጣም አስተማሪና ወቅቱን የጠበቀ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ..,......እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ለሁላችሁም ዛሬ ፆም ተጀምሯል ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ስለ እናት ሀገራችንና ስለ ህዝቦቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ እንዲመጣ ተግተን እንፀልይ መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
@lublub7211
5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
@jewah2376
2 жыл бұрын
ደስ ይላል የሐገሬ ሠዎች የዝ ናነል
@jewah2376
2 жыл бұрын
ስወዳቹ ቤቶችና ሁሉም ስራቹ ከልብ ይመስጣል waaw በርቱ
@טגואדהברהנו
Жыл бұрын
צהאהאוזאז😀😀😀😀
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ የምታምኑ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስታት ከነገ ከሰኞ ጀምሮ ኦርቶዶክስ የፆም እና የንስሐ ጊዜ አውጃለች አብረን እንፁም እፀልይ በአምላካችን ፊት በንስሃ እንውደቅ
@እኔጃፈራሁ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ፊቱንይመልስልን፣አሜን፣መልካም፣ ፀሎትይሁንልን
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
5 жыл бұрын
እውነት ነው የአገራችን መጨረሻ ምን ይሆን እዲ መሆኑ ግዜው አይደለም ለውጥ መሆኑነው እጂ
@የሄዋንዘርሴትነኝ
5 жыл бұрын
Ewnet nw ehete egzahaber ye miheret ejochun yezeraglin😢
@destamamo4895
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምለክ ንሰሐችን ይቃበልልን አገራችን ሰለም ያድርግልን
@abrishabrish8628
5 жыл бұрын
Kemiso.
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች በፆም በፆለት እንበርታ
@tesfayeayenew8968
5 жыл бұрын
አሜን
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
5 жыл бұрын
አሜን
@sarasara-yz1lb
5 жыл бұрын
@@ሳራይቱብ-ኀ3ገ amennnnnn
@johnsimon4227
Жыл бұрын
We can’t wait 😜 Betoch Jesus bible every time
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ. እምየ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን
@meserethagos1752
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@fetaledebele6814
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ውዲዲዲ ሚን አለበት እንደ እናቴ ቢቻ በእትዬጲየ ቢኖር ስወደቹ ቅደሜ በፍቅርነው ዬምጠቢቂ
@zenabali8262
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀናየማርያምልጅ-ፐ1ከ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akliluwondmneh8461
5 жыл бұрын
kzbin.info/door/4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@ekruhabshawit9802
5 жыл бұрын
እኔስ እንደ ፖለቲካ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ufffffffffffffff አቦ ኢትዮጵያችን ሰላም ያድርግልን😢
@agerieagerie4374
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሠጣችሁ ቤቶች ሠላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች መልካም እለተ ሠንበት ቸር ወሬ ያሠማን
@tesfatesfa3181
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቤቶችየ በርቱ አይዟችሁ ላገራችን ለኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ይላክልን አሜን
@jamalik6639
5 жыл бұрын
ሁላቹም በየ ሃይማኖታቹ ሃገራችን ሰላም እንዳረግልን ፀልዩ ሃገሬ እንዲህ ሁና ማየት ያማል
@nasriaaaa3987
5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናቹዉ በያላቹበት ሰላም እና ጤና ይስጣቹዉ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች እደኔ የናፈቀዉ ማነዉ 👍 አይዞሾ በሉኝ በተረፈ ለሀገራች ሰላም 💚❤💛💚💛❤
@እማአልቀርምጠብቂኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@fatumahmohammad6129
5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም በጣም ነው የናፈቀችኝ
@ሚሥጥርአለኝለናቴ
5 жыл бұрын
አይዞሽ፣እኔምነኝ
@lidiyaqueenofmamanddad187
5 жыл бұрын
Lannemii baxamii nefeqanghelech ufffuufuu fexarii yiixxebiqettii
@nuzha4448
5 жыл бұрын
አይዞሽ
@binitube7699
5 жыл бұрын
*መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
@hanafikadue.t3743
5 жыл бұрын
Amen
@ሚሚዉልዩ
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen yane marrrrrr
@user-vd1pk9eh9p
5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም
@ወለተወልድየማርያምልጀ
5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@destamamo4895
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሜሮንየጌታእየሱስ
5 жыл бұрын
አይ ቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁህን ነው
@magifikr1324
5 жыл бұрын
እውነት ነው ልጆቻችን እሚውሉበትን መከታተል አለብን እኛ በርበሬ ታጥነን ተቆንጥጠን ነው ያደግንው ስልጣኔ ብለው ዝብርቅርቅ አደረጉት
@hasematube8207
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰለሚ የቢዘልን
@kab7764
Жыл бұрын
Üg bu da bir sıra digər 454573ee5846d57tud regional əməkdaşlıq üçün çox vacib olan və dövlət xadimi kimi bu
@ኢስላምነውሂወቴ-ከ9ኈ
5 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቼው የምትሉና ዘረኝነት የማትወዱ. እስኪ በቅንንነት ላይክ ግጩኝ
@ኢስላምነውሂወቴ-ከ9ኈ
5 жыл бұрын
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ 👍👍
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@akliluwondmneh8461
5 жыл бұрын
kzbin.info/door/4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@akliluwondmneh8461
5 жыл бұрын
@@ኢስላምነውሂወቴ-ከ9ኈ kzbin.info/door/4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@akliluwondmneh8461
5 жыл бұрын
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ kzbin.info/door/4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@AyinAdis2016
5 жыл бұрын
ሀገሬ 🇲🇱ሰላምሽ ናፍቆኛል 🇲🇱በነፃነት የፈለኩበት ክፍለሀገር🇲🇱 ሄደን የምንሰራበት ዘመን በፍቅር የምንኖርበት እና ዜግነት ኢትዮጵያዊት🇲🇱 ኢትዮጵያዊ 🇲🇱የሚል 🇲🇱መታወቂያ መልካም ዜና የምሰማበት ጌዜ ያምጣልን አሜን 🇲🇱ነው አሜንንንንንን❤🙏🇬🇳🇲🇱
@hannaabraham5027
5 жыл бұрын
አሜን መገዲ ሲዘጋ አይታ ባቅሞ በር ዘጋች እዲህ ነዉ ዘመኑ
@ፅጌማሪያምፅእናት
5 жыл бұрын
ዋው ቤቶችየ ያነሳችሁት ነገር በሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ሚድያዎች ቢስቡበት ጥሩ ነው በርቱ ምችት ይበላችሁ
@khalidjimmaa8337
5 жыл бұрын
ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይገባታል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ ዉድ የስደት ጓደኞች ከቤተሠቦቻችን ጋ በሰላም እንገናኝ የምትሉ👍👈ተጫኗት
@aill8641
5 жыл бұрын
እኔ
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h4DYn3yYeLqXg68
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@jkjhbnjkjhbm1363
4 жыл бұрын
@@BetochComedy7 አብር
@fadilashoam6938
3 жыл бұрын
አሚን
@ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ
5 жыл бұрын
Kkkk ብልቃጧ በጣም ትልቅ ትምርት ያለው ነው የምንወልዳቸውን ልጆች በተርቲብ ማሳደግ የኛ የወላጆች ግደታ ነው ኢንሻ አላህ አምላኬ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን። ፍቅርን መቻቻልን ሰላምን ሁሉን ያጠቃለለችው ውድቷ የኢትዮጵያ
@khalidjimmaa8337
5 жыл бұрын
ዘረኝነት ና ፕለቲካ ከእምየ ethiopia ላይ ስሩ ይነቀል የምትሉ👍👍👈 ጓደኛየ 3ወር ቀራት ኢትዮጵያ ልትገባ ደስ ብሎኛል .የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ላይክ ያድርግ
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@khalidjimmaa8337
5 жыл бұрын
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ እሺ ዉዴ አደርጋለሁ
@khalidjimmaa8337
5 жыл бұрын
@@ٱميانتيفيحيا እሺ አልቃሻዋ ለምን ታለቅሻለሽ እኔንንን አድርጌሻለሁ
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@khalidjimmaa8337
5 жыл бұрын
@@ٱميانتيفيحيا ምንም አይደል ሁቢ ባህላችን ነዉ
@najatig7899
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገላኝ ከማጣችሁ እንኳን ደነ መጣችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟን ያብዛልን
@Yewahmenyhonal8532
5 жыл бұрын
አንደኛ ላይክ ግጩ ላገባ ነው ድዋ አርጉልኝ
@alimuhammadyousaf9590
5 жыл бұрын
መልካም ትዱር ይሁንላቹሁብለናን
@bdf7842
5 жыл бұрын
መልኮም ትደረ
@hawltiedresi7334
5 жыл бұрын
ጭድና ጭቃ ያርጋችሁ
@Yewahmenyhonal8532
5 жыл бұрын
@@hawltiedresi7334 😆😆😆😂😂😂😂😂😂
@dbx7607
5 жыл бұрын
ላገባ እረ ይቅረብሽ
@عمرابوملهم-ظ9ش
5 жыл бұрын
በዜ እና አሹ በጣም ነው የምወዳችሁ ያንገታችሁ ማተብ ቀጥሉበት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን አሜን
@meaziwendmagegn946
5 жыл бұрын
ዋው ቤቶችዬ ሰላማቹ ይብዛ እኔን ምርር ያለኝ ፖለቲካ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@hhbeba247
5 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይሄን የጭከናና የመከራ ግዜ አንስልን ያረብ
@kiyaali3188
5 жыл бұрын
Aminnn
@kiyaali3188
5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሺ
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
H Hbeba አሚን ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
@astergirma9990
5 жыл бұрын
ቤቶች ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፋችዉት ይሄ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው አሜን የልጅ አዋቂ እድግ በይ በርቱ።
@raheltesfay4455
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
@shumetwudue8809
5 жыл бұрын
አሜንየ አሜን አሜን ብለናል ፡ ያንችን አይነቶች ይደጋግመን አሜን ፣፣፣
@hawa7712
5 жыл бұрын
አሜንን የሚወድ Like ያድርጉኝ
@zedotube7750
5 жыл бұрын
Zares betam desi bilognal saminti leti shashiye silalneberechi debirogn neber eski endane shashen yemiti wodut like gichugn
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቤቶች ሁሌም አንደኛ ናችሁ ከወቅታዊ ጉዳይ ምንም የማያውቁ ልጆችና ህዝቡ💔😥😥😥
@SaraMohamed-un3uk
5 жыл бұрын
ይብዬ አራዳው ውስጤ ነው
@SaraMohamed-un3uk
5 жыл бұрын
ርስትዬ ውብ ነች
@sebleethiopia8134
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን ሰላም ፍቅርን አውርድልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@טגואדהברהנו
Жыл бұрын
זיי מכאמאצאמדצאמאצא.אזא.אסהסא.יסדז.דיאדי
@tenad7309
5 жыл бұрын
ወይ አሜንዬ? አንቺም ? የማንነት ጥያቄ?? እንኩዋንም በደህናው ዘመን ተወልጄ ተሰደድኩ 😁ለምን በዚህ እድሜ የማንነት ጥያቄ? ግዜው ነው!!!!!
@አስቴረአበባው
5 жыл бұрын
እምይ ኢትዮጵያ ሰላምሼ ይብዛልኝ ሃዝንሸ ይትፋልኝ ጥላቶችሼ ክምድር ይውግዱ አሜን
@dilamoabayineh9846
5 жыл бұрын
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ወደ የሀገር ልጆች❤❤
@ghebvsjbgs8613
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@mogesgebreyes8766
5 жыл бұрын
ቤቶች የዛሬው ዝግጅታችሁ ማስተማሪያ ብቻ ሳይሆን ደም እንባ ያስለቅሳል ቢገባን ልጆቻችንን ወዴት እየወሰድናቸው እንደሆነና ጨቅላ አእምሮዋቸውን እየመረዝነው እንደሆን ማወቅ አለብን :: በእውነት ቤቶች ም እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ከብዙዎቹ ሲቲኮም የበለጠ ዋጋ የሚሰጣችሁ ናችሁ ለብዙ ኢትዮጵያን ልብውስጥ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይቤቶች ቤተሰቦች ( ተዋናዮች ማለት አልፈልግም ) ምክንያቱም እንኳን እነሱ እኔም እኛም የናንተ ቤተሰቦች ነንና :: አሜንዬ የኛ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሀን እቅፍ ታድርግሽ ሁላችሁንም :: እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሙን አውርዶላት ለማየት ያብቃን አሜን🙏💚💛❤️
@Danie4127
5 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገለኝ ከመጣችሁwelcom
@ILoveyou-mo8cr
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብ ላንተ ይሁን ሁሉ ያተ ነወ ፍቃደህም ያንተ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ብዝት ይበላት እኘም የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💜
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቤቶች በጣም ማከብራቹ በምክንያት ነዉ ከግዜዉ ጋር የሚሄድ ነዉ ምትሰሩት።
@genigaltegiray4668
5 жыл бұрын
ቤቶችየ የኔ ማሮች እንኳን በደና ምጣች ስወዳቹ እኮ አሜንየ የኔ ቅምመ እድግ በይ ❤❤💋💋 ደሞ ሃገራችን ኢ/ያ እግዚአብሔር ሰላምምምምም ያርግልን 🙏🙏🙏
@hanafikadue.t3743
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@meseretdejene1152
3 жыл бұрын
A
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
5 жыл бұрын
##እደኔ አገራችን ሠላም ማጣት ##ያጨናነቀው ብቻ አገራችን ሠለም ሆና ማዬት ዬናፈቀው ብቻ like 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😢😢😢🇪🇹💘
@martatole1139
5 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛለት😍😍
@hayathayat3351
5 жыл бұрын
አሚን
@roozefelicianovirayo8184
5 жыл бұрын
Ameennn
@missrima9783
5 жыл бұрын
አሚን
@alemyoutube6818
5 жыл бұрын
ዋው አዝናኝና አሰተማሪ ነው በተለይ ለቄሮ ከብት 😛😛😛😛😛😛😛😛
@gelilasyoum3991
5 жыл бұрын
ምነው ቤቶች ስአታችሁን አክብሩ እጅ ዋው ዛሬ 1ኛ ያው ሰው ስለተኛ
@ሐናንየኋላወርቅ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ይመልሰን
@astermm9018
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳ በሰላም መጣቹህ ሰማታቱ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን አንድነትን የምጣልን
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h4DYn3yYeLqXg68
@freemedanalemmedanalem3802
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏿
@hirutgoderewanegni3671
3 жыл бұрын
Amenamen
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ
5 жыл бұрын
ቤቶች ስንወዳችሁ በጣም የናተ ፕሮግራም ሁሌም ቢሆን ደስ ይለናል
@thinkpositive5040
5 жыл бұрын
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!* *የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንሰሳ የሚቀይር አደገኘ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!!*
@fasikatamiru118
5 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ቤቶችዬ ትላንት ጠፋችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሠላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝባቿ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አሜንንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@ZEthiopia-ng2oe
5 жыл бұрын
በዜ ተመችቶኛል ምን ብለሽ ፖስተሽ ይሆናል😂😂😂😂 ጋሼ ዘሩ ታጠቀች እንዴ😂😂😂 ወይ አሜን ትንሻ ቄሮ ብያታለሁ ወይ ምንጌድ መዝጋት😂😂😂
@ysayinashimulugeta7399
5 жыл бұрын
Wawa kkkkkk
@Sp-lt3nu
5 жыл бұрын
ለሀግረችን ስላም ያውርድልን ፍጣርዩ አይችግርውም ለኝም ለሀገራችን ያብቃን
@kalgobu4482
5 жыл бұрын
kkkkk wayii አመንዬ እንዳ ቀሮ ማንጋዱን ባሩን ዘጋቺ bayee namatii tolaa thank u betoch
@mohammad5957
5 жыл бұрын
ምርጦችዬ እናቴን በጠዋቱ አዋርቻት ቀጣም ደስ ብሎኛል ድምጿን ስስማ የእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ እማዬ እወድሻለሁ ሰላም ፍቅርና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤
@hayathayat3351
5 жыл бұрын
እኔም ትላትና በጦቱ ድምፅን ሰምች እንዴት ደሰ እንዳለኝ እረጀም እድሜ ለእናቶቻችን
@hayathayat3351
5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon አደረኩሸ እህት
@ማህተሜነሽማርያም
5 жыл бұрын
#የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን #አደረሳችሁ #ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ ባዕል #የሰማዕቱ በረከቱና እረዴኤቱ ይደርብን #ተራዳኢነትና ጥበቃው #አይለየን አሜን #ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #ዘረኝነት ይጥፋ👐😭 #የኢትዮጵያን ትንሳዔዋን ያሳየን ፈጣሪ👐💚💛❤😭
@thetnatube
5 жыл бұрын
እኮን መጣችሁ ቤቶችን የምትወዱ ኑ ወደኔ
@abcabc.2139
5 жыл бұрын
ቤቶችን ልክ እንደኔ የሚከታተል ላይክ ያድርግ ።
@fatumahmohammad6129
5 жыл бұрын
👍👍
@aasss6120
5 жыл бұрын
ስልም. ቤቶች
@נחמהזגיי
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኮን ሰላም መጣችው ምርጥ ትምህርት የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ፍቅርን አንድነት ለኢትዮጵያውያን ህዝብ ስጥልን ሰላማችው ይብዛ🙏👍🏽❤❤
@נחמהזגיי
5 жыл бұрын
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ ምን ችግር አለው ማር ወናው ነገር ሰላም ፍቅር
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
ቤቶችን እንደኔ ትናትና ሲጠበቅ ያመሸ ሰብ ስክ ራይ ያረገኝ
@fanosfanos89
5 жыл бұрын
Salam new
@fthd9213
5 жыл бұрын
@@fanosfanos89 ረረ
@Life12558
5 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ማር
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
@@Life12558 እሽ ማር❤
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
አረጊሻለሁ
@AyinAdis2016
5 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ሆኜ መታወቂዬ ላይ ሳልወድ በግዴ አስጨንቀውኝ ብሄር ኦሮሞ ብለው ፃፉብኝ አመመኝ እኔ ቋንቋውን አላውቅ ምኑንም አይገባኝ ፍረዱን አንድ ሀገር 🇲🇱ኢትዮጵያን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱መልሱልን ሁላችንም ዜግነታችን ኢ🇲🇱ትዮጵያዊ ነው በቃ አቦ ተዉና🇲🇱 እስቲ ቤቶችዬ በናንተ በኩል ይድረስ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@aynaddisedema7770
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ የልብ አድርሥ ናችሁ የምታስተላልፉት መልዕክት በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ነው ስወዳችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው😍😍😍😍
@esubalewgize160
5 жыл бұрын
እንግዲህ ከዚህ በላይ ወገኔ በሰሪጂ እየተወጋህ ሰለማንነተህ አይነገርህም(በዚህ ጊዜ ደግሞ እንውጋህ ከተባልክ ደግሞ ጠንቀቅ በል)በዚች ብላቴና የማንነቷ ጥያቄ ቤተሰቡን ያመሰቃቀለችውን ያህል በሌሎቹሰ ምን እንደሚባል የጊዜው የቁልቁለት ገደል መንገድ መሆኑን ከዚች ህፃን ጥያቄ ሁሉም ሊረዳው ይገባል።የጊዜው ፓለቲከኞቻችንም ማንነታችንን በማጥፋት ሰይጣናዊ ልክፍት ተለክፈው አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ሆነው ሰላተዋለች ነው ሰለማንነቷ ጥያቄ የምታቀርበው።ልብ ያለው ልብ ይበል።ቤቶችን አሁንም ሰለትወናችሁ አመሰግናለሁ።
@haleselemon8506
5 жыл бұрын
አጂስ አባባቤት መግዛት አይታዘብም ቄሮ የኛ ነው ይላሉ
@yeshiworkdargie6275
5 жыл бұрын
Egnorante why ur writing this stupid
@ranitube9985
5 жыл бұрын
ደደብ የቄሮ ጦስ ውጪ
@yeneneshgerma4477
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን የማነት ጥያቄ አገራችን ከፋፍላት ጌታ አንድ ያርጋት
@sikosilo824
5 жыл бұрын
አሜን አላህ ያሳድግሺ
@እናቴአርሴማ-ቐ9ረ
5 жыл бұрын
💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 💒☝☝☝☝☝
@futtfutt8307
5 жыл бұрын
Siko Silo achi la alh xaltoch daua taragalsh yi garmal muslim ikawn lanasu daua marga insuun mawada ayichaliim kitabun kifachin iyy ihitee
@aykelmeseret3506
5 жыл бұрын
ሴቶችየ አቤት ስወዳችሁ የጨነቀኝ ሁሉ ይለቀኛል እናንተን ሳይ 💞💞
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
5 жыл бұрын
እደኔ የተመቸው ትክክል ነውብሎ እሚያምን የምላሥ ጥይት ለዛውም እማይገድል የጭቅላትህመም እሚሆን ቀሥም ሠባሪ ምላሥ በጣምማፌየ
@leyuetesfaye8980
5 жыл бұрын
ቤቶች ለኔ አንደኞች ሁሌም በየሳምንቱ የምታነሱት ሀሳብ ትልቅ መልዕክት አለው በጣም ነው ምናመሰግነው ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው
@muller19961
5 жыл бұрын
እኔም ግርም የሚለኝ ፖለቲካ ምንድነው ብዬ ራሴን ስጠይቅ መልስን አጣሁት !!
@BetochComedy7
5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@sifooyeegetij779
5 жыл бұрын
I love you soo mech betoch
@zulfatama1311
5 жыл бұрын
በእውነት ቤቶች በጣምነው የተመቻቹኝ እወዳችኋለሁ ጎበዞች
@ምህረትየተዋህዶልጅ
5 жыл бұрын
ቤቶች ይናገራሉ በጣም ይሄንን ነው እኮ የምወድላላቹ የእውነት አንደኛ
@rehimaahmed
5 жыл бұрын
እህ አሁንስ ምናልባት ዛሬ የከፋኝ ነገ ሊያስደስተኝ ይሆናል ኢንሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት #ለኢትዮጵያ
@missrima9783
5 жыл бұрын
አሚን እህት
@ለሁሉምግዜአለዉእስኪይሁን
5 жыл бұрын
ኢቶጲያን ሠላም ያወርድልን ቤቶች ቀጥልበት ደስ ይላል👍👍👍
@godisgoodallthetimejesusis6006
5 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እምየ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤.
@bhaiali1951
5 жыл бұрын
god is good all the time Jesus is Lord ስለ
@enatmesfin
5 жыл бұрын
የብህር ጥያቄ በህፃናት ልጅ አይምሮ መቀረፅ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
መልካም ዕለት ሰንበት የሊዳወ ሰማዕት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉ ይሰውራችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 💛❤💚ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝና እኔም እንዳንተ በሀይማኖት ልፅና /2X/ የፋርሱ ኮከብ የልዳው ፀሀይ ሊቁ ሰማዕት ታማኝ አገልጋይ እጅግ ድንቅ ነው ገድልህ ታምራትህ ከሞት ያስጥላል ምልጃና ፀሎትህ አዝ ለዘንዶው እራት ከመሬት የተጣሉ ምልጃን የሚያሽተው በግፍ የታሰሩ የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና ስበክላቸው የድህነትን ዜና አዝ የብረት ጫማ ሰይፍና እሳቱ ቢፈራረቅም ፀንቷል በሀይማኖቱ የሚነበብ ነው ህይወቱ መፅሀፍ የሚያበረታ ልብ የሚያሳርፍ አዝ ዝሏል ጉልበቴ በዚህ አለም ፈተና ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ወደኔ ና አፅናኝ ደግፈኝ አቁመኝ በእምነት ጎጆዬን ይሙላ ያንተ በረከት አዝ ለዘንዶው እራት ግብር የተገበሩ ምልጃ ሚያሻቸው በግፍ የታሰሩ የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና ስበክላቸው የድህነትን ዜና እልልልልልልልልልልልልልል ________ //_________
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ
5 жыл бұрын
ስላም ውድና የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች እስኪ ባል ላገባ ላይክ ግጩኝ ምን አርጉልኝ እያልን እርስ በርስ ከምንለማመን ሀገራችን ስላሞ ጠፍቶ ህጻናት በራብ እናቶች አባቶች በለቅሶ ናችው በእየሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ እንለምን አንድ ቀን ቢሆንም ሀገር ስው ነው እኛ ስደት ብንሆንም ነገ ሀገር መግባታችን አይቀርም የሚታርዱት የእኛው እህት ወንድሞች እናት አባቶች ናቸው እናም እንለምን ፈጣሪን የዚህ ግፍ ይብቃችሁ እንድለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢
@ማንአለለኔ
5 жыл бұрын
ሀገራችንን መሀልዋን ገነት ዳርዋን እሳት ያድርግልን!ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድለን!!
@netsantmulu288
5 жыл бұрын
አሜን
@lobabhlobabh5323
5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@ematube
5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አልገባኝም ዳሩ ያሉት እሳት ማለት እራስ ወዳድነት ነው ሰው ቤቱ ደህና ይሁን እንጂ የጎረቤቱ ቤት የማያሳስበው እራስ ወዳድ ማለትም ሀገርም ህዝብም ያስጨረሰው ይሄ ፀባያችን ነው
@ሀዩነኝስደተኛዋ-አ6ቈ
5 жыл бұрын
እደ ዳርዋ እሣት ከሆነች ውጭ ሃገር ያለነው በየት ልንገባ ነው ምነው ሸዋ
@ayshahussen9536
5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ??? ሁሉም ሠላም ይሁን በ4ቱ አቅጣጫ
@sosinaalemayehu4684
5 жыл бұрын
kkkkkk. አሹ ብልሹ አለች
@የሂወቴትርጉምማርያምእናቴ
5 жыл бұрын
እውነት ነው እንደኔ ፖለቲካ ወሬ የመረራችው ላይክ ግጩኝ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
5 жыл бұрын
ያገሬ ሰላም ናፍቆኛል ትንሳኤዋን ያሳየን ዘረኛ ይውደም አንድነት ሰላም ፍቅር ይንገስልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤
@saadamohammad2253
5 жыл бұрын
አመናችሁምአላመናችሁም ፊልምማየትአልወድ,,ፓለቲካማየትአልወድ ቤቶችንካለየሁእራሥምታቴይነሳል ምችትይበላችሁየኔእንቁወች
@WorldPhone-ip2ub
5 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ አምላክ ይጠብቃችሁ ቤቶችዬ
@Lolo-cx1mg
5 жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም ይመልስልን አሜን
@AaA-fr8fg
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እውነት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይሄ ሁሉ ቻናል አለን ለህፃናት የሚሆን ነገር መዘጋጀት አለበት
@samerahs9922
5 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ ቤቶች ስዉዳችሁ በተለይ ይበቃል ያራዳልጅ ግን ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ
@fatumahmohammad6129
5 жыл бұрын
ቤቶች እኔም በጣም ነው እምወዳቸው
@ሊናዘሀበሻ
5 жыл бұрын
የምር የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በጣም ያስጠላሉ 😎😎
@janombrk3772
5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ግህት ውድሞቸ አገራችንም ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን
@aboneshworku8027
5 жыл бұрын
ዋው ዋው ተባረኩ የሚሰማ ካለ ሁሉንም እራሱ ይፈትሽ
@የሄዋንዘርሴትነኝ
5 жыл бұрын
Selam💚 Andenet💛 Fkrrr❤ Le Ethiopiayeeeee Betochiye love all
@aweolhussen9506
5 жыл бұрын
Nice
@debedejen1184
5 жыл бұрын
😍😍
@MitikuDesta2070
5 жыл бұрын
Thank you sister
@የሄዋንዘርሴትነኝ
5 жыл бұрын
@@aweolhussen9506😍
@የሄዋንዘርሴትነኝ
5 жыл бұрын
@@debedejen1184 😍
@መልካምተናገርአለያዝምበል
5 жыл бұрын
ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሀሪፍ ትምህርት ነው
@dkewollo9590
5 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየየየየ እኳን መጣችሁሁሁ🙋🙋🙋💋💋💋👉💚💛❤👉ሰሳሳሟን ያብዛልን ቅቅቅቅቅ አትጨክኑብኝ ግን የዚህን ነገር👍👍👍😁😁😁
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ነው ትንሹም ትልቁም የሚጠይቅ እና የማይጠየቅ ነገር መለየት አቅቶናል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@efrahmuhammed414
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😃😎
@helentarkgen394
5 жыл бұрын
ይሄ ዘረኝነት እንዲቆም በፊልምም በዘፈንም ለማስረዳት ተሞከረ ግን ሰሚው ጠፋ እንጅ ኦ አምላኬ ሆይ እባክህን ዘረኝነትን ከምድረ ገጽ አጥፍተክ አንድ ኢትዮጵያ እምትባለውን ሀገር አሳየን
@a-negnewnatinfelaginegn288
5 жыл бұрын
ameen ameen ameen ameen 🙏
30:23
Betoch | “ሰቆቃው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 395
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 271 М.
28:09
Betoch - "መጣ መጣ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 272
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 664 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 18 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 863 М.
36:26
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
21:11
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 54 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 54
Addis Movies
Рет қаралды 642 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
sofi ሶፊ
Рет қаралды 24 М.
19:46
የትግራይ ሰራዊት ወደ መከላከያ?፣ ዐቢይና ሀሰን መሃመድ ተስማሙ፣ የኮ/ል ደመቀ ሚሊሻና ነፃነት፣ “ኢሳያስ ቀጣዩ አሳድ ነው”አምባሳደሩ፣ ጄኔራሎች ስለፋኖ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 16 М.
31:31
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 109 М.
28:12
Betoch - "ሜክሲኮ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 268
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 678 М.
31:23
Betoch | “የቅዠቱ ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
26:26
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
EBC
Рет қаралды 1 МЛН
24:48
Betoch Comedy Drama “ማኖ” - Part 174
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 814 М.
29:20
Betoch -ዘንድሮም ፈለጣ ? Comedy Ethiopian Series Drama Episode 300
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН