Betoch - "ሴነፓ / ወነፓ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 230

  Рет қаралды 670,259

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 жыл бұрын
ክክክክ እኔ እኮ ከድራማው ይልቅ ባለ ኮመንተቹ ናቸው ፈታ የሚያረጉኝ ሁሉም በቃ የየራሱን የህይወት ታርክ ነው እዚህ ጋር የሚዘግቡት
@sameyu8552
@sameyu8552 6 жыл бұрын
Hehe ene dgmo ke film belay comment new manebw
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 жыл бұрын
@@sameyu8552 በርግጥ አዎ ኮመንቶቹ ያዝናናሉ 👌👏😘😘😘
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
ኣንዳንዴ እኮ Bio graph ነዉ የሚመስለኝ ክክክክል
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
ፊልሙ ኣዲስ ነዉ ኣይደለም መጀመሪያ ኮመንት ነዉ የማየዉ በጣም ነዉ የሚያዝናኑኝ
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 6 жыл бұрын
እዉንነት ህዝቡ ዱቃታም ነገር ነው
@hdhjhbffnj9474
@hdhjhbffnj9474 6 жыл бұрын
እስኪ እደኔ አባታችሁ እናታችሁ ወድማችሁ እህታችሁ ልጆቻችሁ የናፈቃችሁ እጃችሁን አውጡ
@gelilagetachwe4516
@gelilagetachwe4516 6 жыл бұрын
Ena
@mirara7545
@mirara7545 6 жыл бұрын
እኔ፣ማር፣የሰው፣ቤት፣ምርርርር፣ብሎኛል
@የፈረሰተስፍ
@የፈረሰተስፍ 6 жыл бұрын
@@mirara7545 ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረእኔምመሮኛል ለካጓደኛአለኝ
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 6 жыл бұрын
🙋እኔ
@ምስራቅንጉሴ
@ምስራቅንጉሴ 6 жыл бұрын
Hdhjh Bffnj እኔ ልጆቼ
@samritom9775
@samritom9775 6 жыл бұрын
እውይ የኔ ውዶች ነገ ወደ ምወዳት ሀገሬ እትብቴ ወደተቀበረበት እምዬ ኢትዮጲያ ልሄድ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
selam gebi embrhan tektlsh ema 😘😘
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ 6 жыл бұрын
ሠላም ግቢ እህት ተገላገልሽ
@mahratmahrat1343
@mahratmahrat1343 6 жыл бұрын
Beselam gibi ehite amilak yiketelishi melikam guzo
@mimolove3950
@mimolove3950 6 жыл бұрын
Selam gibi imabirani tikatalishi
@webatade3846
@webatade3846 6 жыл бұрын
Selam Gibe Wude
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 6 жыл бұрын
ሴት ማለት የፈጣሪ ስጦታ ነች
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ወንድ የሼጣኑ ዘንጋታ በምሩ ሆ
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
Wendochs
@mehubajuhar7597
@mehubajuhar7597 6 жыл бұрын
በሞቴ ቢያንሥ አንድ ላይክ ማር እኮናችሁ ቤቶች በጣም ትመሥጣላችሁ😍😍😍😍
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
😝😜😜😜😜
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 6 жыл бұрын
ወዎ ቤታሳቦች
@zaharaseide8099
@zaharaseide8099 6 жыл бұрын
ኮሜቶች ሰላማችሁ ይብዛ ግን አንድ ሀሳብ ላንሳላችሁ ስደት ስደት እያላችሁ አላህን አታማሩ አገርም ሁነን ማማረር ውጭም ሁነን ማማረር ጤና ሁነን ሰርተን ከኖርን የትም ብንሆን ምስጋና ለፈጣሪ ይገበዋል አመስግኑ ላለው ይጨመርለታል ይባላል
@abdurihana9174
@abdurihana9174 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 жыл бұрын
ውይይይይ ማፊዬ ስወድሽ እኮ ደግሞ ገፀባህሪሽ ቁርጥ የህቴን ባህሪ የያዘ ነው የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ
@kamuhassen1288
@kamuhassen1288 6 жыл бұрын
😂😂😂ቆይ እናንታ በትኖሩኝ ማን እንደ ናንታ የዝናነኝ ነበር ኡፉይ ።Ilove you Ethiopia 😍
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ኮሜንቶች ተክለሀይማኖት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@አበባየድግልማርያምልጅያማ
@አበባየድግልማርያምልጅያማ 6 жыл бұрын
አሜንንን
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@ሚሒራሚሒራ
@ሚሒራሚሒራ 6 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ
@ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች የእዉነት የምትሠሩበት እርእሳችሁሁሉ ደስይለኝል ከጊዜው ጋር የሚሄድነዉ እኖዳችኋለን
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች 😙💖👍
@adenabebe4445
@adenabebe4445 Жыл бұрын
😢😮😅
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ቤቶች እኮ እያሳቁ ምርጥ ትምህርት ይሰጡናል እናመሰግናለን
@meseretaedane3056
@meseretaedane3056 6 жыл бұрын
ዉይ እንደሚጣ ካፏ ማር የሚቀዳ ልጅ እግዛብሄር እንድሠጠው የሚመኝ እስኪ ላይክ አድርጉ
@metimetti-w1d
@metimetti-w1d Жыл бұрын
በጣም ያስቃል😂
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ክክክክክክ የእሳት ልጅ እሳት እንጅ አመድ አይሆንም አልሽ #ማፊየ ሚጣየን የሚወድ ላይክ
@ሰአድነኝየኮቻቅብጥብጥ
@ሰአድነኝየኮቻቅብጥብጥ 6 жыл бұрын
Hii
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
@@ሰአድነኝየኮቻቅብጥብጥ as.wr.wb
@ስደተኛነኝአቤቱጠብቀኝፍቅ
@ስደተኛነኝአቤቱጠብቀኝፍቅ 6 жыл бұрын
ሀይ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የቤቶች ቤተሰብ ኡፍ አሁንስ ይሄ ስደት በጣም መሮኛል አቡነ ተክለሃይማኖት አንተ በለተ ቀንክ እባክ አባቴ ሆይ አንተ በቃቹ በለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@የአላህመጨረሻየንአሳምርል
@የአላህመጨረሻየንአሳምርል 6 жыл бұрын
እስኪ በዛብህን የሚወድ ላይክ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርትነው ያሥጨበጣችሁ በጣም እናመሠግናለን ቤቶቼ ኑሩልን በጣም አንገብጋቢ ጉዳይላይነው የሚያጠነጥነው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጣችሁ
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
Eski 😅😅 manew comment eyanebebe video ye meyay sew be like asayugn 🙋🏻‍♂️🙋🏻‍♂️🙋🏻‍♂️🙋🏻‍♂️😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 6 жыл бұрын
ቤቶች በትርፌ ግዜ ነበር በጣም ውበት የነበረው ነፍሷን ይማር ሰማያዊው አምላክ!
@merondubai7959
@merondubai7959 6 жыл бұрын
Amenn
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ 6 жыл бұрын
የይቤ ልጅ ውስጤ ናት ቅመም ነገር ብልጥ
@meqemfaxe12
@meqemfaxe12 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
ወይኔ እቺ ልጅ አሜንዬ የኔ ማር ልክ እንደ አንቺ ልጅ በወለድ ደስ ይለኛል
@kanjittekaign184
@kanjittekaign184 6 жыл бұрын
የበዛብህ ኡኡታ ሚመቸው ክክክክ
@ዜድነኝየቅባቷ
@ዜድነኝየቅባቷ 6 жыл бұрын
ወላሂ ለኔ በጣም ነዉ የሚመቻኝ😂
@hggghhjgg7488
@hggghhjgg7488 6 жыл бұрын
Wedd
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 6 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ቤቱች ስወዳችሁ ይመቻችሁ እርስቴ አምሮብሻል ዛሬ
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት አለው ልብ ላለው እና ለሰማው
@metimetti-w1d
@metimetti-w1d Жыл бұрын
ሻሼ ስወድሽ❤❤
@foziaabdum.m8917
@foziaabdum.m8917 6 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሰንሰለትን በመጠበቅ ያፈጠጠ እስኪ ላይክ እርጉኝ
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
ለካ ዛሬ ቀኑ ቅዳሜ ነው እኔ አሁን ነው ኮሜንት ሣነብ ትዝ ያለኝ
@lobababa2917
@lobababa2917 6 жыл бұрын
Efffffffffffff wey amarma wesetiy huno asechegern::::::
@jamilam9870
@jamilam9870 6 жыл бұрын
ውይ ውድ ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ የኛ ብርቅየወች አትጥፉ በናታችሁ
@ህይወቴለአንቺነውእማ
@ህይወቴለአንቺነውእማ 6 жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጣችው🍷🍷🍸🍷🍵🍪🍔🍟🍝🍻ዛሬ ደስስ የሚል ቀንነው ባይሆን ተጋበዙልኝ ሙሉ ወጭ በኔ
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 жыл бұрын
Kkkkkk.eish.mimey
@ጎማንበጤነዪማቸቹ
@ጎማንበጤነዪማቸቹ 6 жыл бұрын
አረ የምሪበቹወል ቤቶች ውስጤነቹ እወዳችኋለሁ
@እማሁሉነገሬሀዩ
@እማሁሉነገሬሀዩ 6 жыл бұрын
ሻሽየ እረጉዝ ናት እስኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ የገንፎ እህል እዳዘጋጅ
@na-uu5or
@na-uu5or 6 жыл бұрын
Awo ke ewketa ansar erguz nat
@محمدنمكط
@محمدنمكط 4 жыл бұрын
😀😀
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 жыл бұрын
ኮሜንታሮች ውስጤ ናችሁ 😂😂😂😂 ሚጣየ ናፍቀሽኝ ነበር 😍😍😍😍
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 6 жыл бұрын
Betam arif nw bertu gobezoch 🇪🇹😘😘❤️😍😋
@semiramohammed3743
@semiramohammed3743 6 жыл бұрын
Amazing message 👏👏👏👏 keep in touch betoch crew!!
@zeynebshemsu250
@zeynebshemsu250 6 жыл бұрын
*ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ቤቶች ፈታ አረጋቹኝ አመሰግናለሁ*
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 жыл бұрын
aizoshe eihte
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ 6 жыл бұрын
አይዞሽ 😍😘
@foziakibebew5800
@foziakibebew5800 6 жыл бұрын
H
@amenwerk9681
@amenwerk9681 6 жыл бұрын
ርስትዬ ዝልሬ አምሮብሻል❤️❤️
@samsontesfaye2126
@samsontesfaye2126 6 жыл бұрын
ያለሴት በገነት ከመኖር ከሴት ጋር በሲኦል መኖር ይሻላል ብሎ ነበረ በእውቀቱ ስዩም ሴቶችዬ ኑሩልኝ እሙሙሟ
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
ቤቶች ደሰ ይላለ ወቀታዊ ጉዳየ በማንሳታቹ በረቱልን እናመሰገናለን
@SBABabba
@SBABabba 6 жыл бұрын
እከ ናፈቀኝ ስብሰባውለይ ሲተኛ ነበር ለማየት የጓጓውት ይመቻቹ በጣም አሪፍ ነው
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 жыл бұрын
Kkkkkk einame bitame yeskgnle
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 6 жыл бұрын
ቤቶች ይመቻቹ ይቤ ለመላው ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጥልን
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና 6 жыл бұрын
ሰላም ቤተሠቦች መልካም ሳምንት በያላቹበት የቤቶች አድናቂ የሆናቹ like ግጩኝ
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ የስደት እህት ወንዶሞቼ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zaynab9511
@zaynab9511 6 жыл бұрын
ውዶች ዱአ አድርጉልኝ ክርስቲያን እህቶቸ ፆለት አድርጉልኝ
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕታችን
@zaynab9511
@zaynab9511 6 жыл бұрын
@@melkamwultaw7104 አሚንንንን የኔ ቆንጆ ከስደት ያውጣን
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሽ ውድ እህታችን አይዙሽ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 жыл бұрын
Geta yerdashi ehit
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 жыл бұрын
@@zaynab9511 አሜን ፫እሕቴ
@lm6771
@lm6771 6 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደህና መጣቹ የኔ ምርጦች
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የሀገሬ ልጇች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይበዛ በነካ እጃችሁ like አድርጎኝ ወይ ይች ልጀ አሜንን የሚወድ like
@berhanuwor
@berhanuwor 2 жыл бұрын
አስተማራቹን ጎበዞች😍😍🤩🤩
@ፋፊቢንትአደም
@ፋፊቢንትአደም 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ ያገሬልጅች ላገባነው እስቲሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ትዳሬ እዳምር ውዶቸ እቅድላይም ያላችሁ ፈጣሪን የሚፈራ ማል ይስጣችሁ
@ghhfjj5466
@ghhfjj5466 6 жыл бұрын
መብሩክ
@nb2894
@nb2894 6 жыл бұрын
ያርግልሽ
@ፋፊቢንትአደም
@ፋፊቢንትአደም 6 жыл бұрын
G Hhfjj አላህ ይባርክሽ
@ፋፊቢንትአደም
@ፋፊቢንትአደም 6 жыл бұрын
የሐይቅልጅ Nb አሚን
@ኸይርያከድር
@ኸይርያከድር 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አይዟችሁ በርቱ አገራችን የመተሳሰብ የመተዛዘን ነገር እየጠፋ ነው ይሄ አይነት ርእስ ሌላም ቢሰራ አሪፍ ነው
@tenayedamisetenaye6859
@tenayedamisetenaye6859 6 жыл бұрын
እኔ ምላው ሻሼ እርጉዝ ናት ማሰለኝ 😍
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 жыл бұрын
ቤቶችእንኳንሰላምመጣቹ __እንኳንለሴቶችእኩልነትአደረሳቹ ከእንግዲወድያሴቶችወበርመያዝነውእንጂ _የመዳምንአብያማጠብቀርታል
@hayathussen8696
@hayathussen8696 6 жыл бұрын
የትናችሁ ያገሬ ልጆች ቤቶች መተዋል ኑ እንይ
@ggcgdjf4744
@ggcgdjf4744 6 жыл бұрын
ደግ
@semiraahmed9871
@semiraahmed9871 6 жыл бұрын
ሽሽየ በስላም ወልደሽ ለመስም ያብቃሽ
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
ወናፓ ሴናፓ ሀሀሀሀሀሀ የእሳት ልጂ እሳት እንጂ አመድ አይሆንም አለች #ማፊ
@አበባየድግልማርያምልጅያማ
@አበባየድግልማርያምልጅያማ 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እኮን በሰላም መጣችሁ።
@የደሴዋወለየዋ
@የደሴዋወለየዋ 6 жыл бұрын
አቢ ግን ልብሷን እላዋላይ ሰፍተዋለች እዴ የማይቀየርው ነው ሰራተኛ ልብስ አይቀይርም?
@ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
@ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 6 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ልብ አይተሻታል
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
የኢት ሠራተኛ አይቀይሩም እያሉ ነው ግንኮ አንድ ሣይሆን ሁሌም ተመሣሣይ ሥለምትለብሥ ይሆናል
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከከከከከከከከከከጀ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
ክክክክ ይመስላል ማር
@mahletmahlet3021
@mahletmahlet3021 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም እንጅ ክክክ
@523zw910
@523zw910 6 жыл бұрын
Wow betam astemri ..l love it👌👌👌👍👍👍
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
የሴቶች ስልጣን መመረጥ ያስደሰታችሁ እስኪ እንያችሁ ✔
@amanabraham8510
@amanabraham8510 6 жыл бұрын
Dese yilala betam egna agerem endih behone.
@zeynebzeyneb9014
@zeynebzeyneb9014 6 жыл бұрын
ማር
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
Wend ye hone yehen comment like yargew 💪🏼💪🏼 Hod yabawun bikil yawetawal sibbal 😂😂 ahun deemo Hod yabawun betoch comment yawetawal 😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
@ramadanahmed3826
@ramadanahmed3826 6 жыл бұрын
ጥሩ ማልእት የላዉ ድራማ ነው በርቱ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 жыл бұрын
ዛሬ 50ኛ ነኝ እኔ ግን ላይክ ምናምን አለምንም መልካም ምሽት ይሆንላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላምአችሁ ብዝት ይበልልኝ
@Kk-vi2pg
@Kk-vi2pg 6 жыл бұрын
የኔ ቁንዶ ያንችም የብዛልን
@sanfekede2975
@sanfekede2975 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሠላማቹ ይብዛ
@نورةانتعشقي
@نورةانتعشقي 6 жыл бұрын
የአሜን አድናቂ የሆናቹ ላይክ ግጩኝ
@ayinalemhimulgeta6380
@ayinalemhimulgeta6380 6 жыл бұрын
اموت اليكي كومود احبك موت جنفير ويجت kkkkkkk
@AliAli-rg5vr
@AliAli-rg5vr 6 жыл бұрын
cbvfjo
@ethopiaethopia5017
@ethopiaethopia5017 6 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሄር እድሜ ይስጣችሁ
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
አይ ሴቶች hahahahahahahah ለኔ ግን ያለሴቶች ሕይወት እኮ ባዶ ነች
@eyudaniel195
@eyudaniel195 4 жыл бұрын
Wened m ke set ekul new
@Ethio2040
@Ethio2040 6 жыл бұрын
የቤቶች አፍቃሪያን ወደኛቤት ጋብዘናችሇል ተፈደሉ!!!!
@amanabraham8510
@amanabraham8510 6 жыл бұрын
Eheww tfedlenal kkk
@SF-kj2kh
@SF-kj2kh 5 жыл бұрын
ሻ ሼ በጣም ጎበዝ ነሽ👀👀👀👀👀🇨🇦
@asenemaryamlijitube1279
@asenemaryamlijitube1279 6 жыл бұрын
እንኳ። በደና መጣችሁ ቤቶች
@ali-zq7ky
@ali-zq7ky 4 жыл бұрын
ቤቶችእወዳቹሉንሩልኝ❤❤❤💘💘💘
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ 6 жыл бұрын
ሻሽየ በየ 3 ቀኑ ነው እንደ እምትፀንሽዉ ምን አለባችሁ ዉለዱ እኔ እድሜ ለአረብ ሃገር 1 ልጅ ሳልወልድ እድሜየ ተምዘገዘገ ለማንኛውም ድራማዉ ደስ ይላል በርቱ
@ማርያምየኢየሱስእናት
@ማርያምየኢየሱስእናት 6 жыл бұрын
Ayzosh eht sera sera argesh tolo gibi na weled weled madreg mew enji
@mirara7545
@mirara7545 6 жыл бұрын
አይዞሽ፣እህት፣እኔም፣እንዳንቺው፣ነኝ ምን፣ይደረግ፣እእእ
@YeHaniTube
@YeHaniTube 6 жыл бұрын
😂😂ልጅ ፀጋ ነው
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
👍
@emanseid591
@emanseid591 6 жыл бұрын
Ayizshi eht hulachinm nen
@AliAli-zr2fb
@AliAli-zr2fb 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንደው ሰወዳችው የመዳም ሰራ ቀረ !!እንኳን በሰላም መጣቹሁ!!
@mirfeker3207
@mirfeker3207 6 жыл бұрын
እፍ መች ይሖን ከመዳም ጭቅጭቅ ተላቅቄ ቁጭ ብየ በቲቢ የማየዉ wi fi እየነቀሉብኝ ተማርራያለዉ ማነዉ እደኔ የሰለቸዉ ዉይ
@foziakibebew5800
@foziakibebew5800 6 жыл бұрын
K
@Selam694
@Selam694 6 жыл бұрын
" አወቅን፡ተማርን፡የሚሉት፡ናቸው፡አገሩን፡ እያመሳችሁት፡ያላችሁት " እውነት፡ብለሀል !!!!
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
ከተለቀቀ 5 ሰአትሁኖታል ኮመንት 35 ብቻነው በሰላምነው የላይክ ሱሰኞች የትገቡ እሰይ አላረፍድሁም እናመሰግናለን ቤቶች የይቤልጅስወዳት ግን እናቷየትሄደች
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
ቀን ለቀው ወድያውኑ ያጠፉታል መሰለኝ
@belesaefeleke5705
@belesaefeleke5705 6 жыл бұрын
Wwwwww betoch betam new mewadachu
@اللهموفقنيفيكلخيروجميعالمسلمين
@اللهموفقنيفيكلخيروجميعالمسلمين 6 жыл бұрын
ኦንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ከልቤ ነዉ የምወዳችሁ ቀጥሉበት እሺ
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
እስኪ በከ ሞት ላይክ ግጩኝ በላይክ ተገጭቼ አላውቅም ወግ ይደርሰኝ
@SD-pr6km
@SD-pr6km 6 жыл бұрын
ወይ ሴቶች መነሳሳትን ይፈጥራል በጣም ጥሩ መልእክት ነው በርቱ
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እኔስ አባቴ እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢😢
@ሊዲያየድንግልልጅ
@ሊዲያየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
እኔም😢
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 6 жыл бұрын
Syzosh abat lalachuw allaa yagenagnachw mamaye
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
👍
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 6 жыл бұрын
አይዞሺማር፡እኔምያባቴናፍቆት አዙሮሊደፍኝነዉበጣምናፍቆኛል አባትም እናትምሆኖነዉያሳደገኝ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Ene gin aynafkegnim. Enate bcha nat yemtnafkegn. Degme yemalagegnat mehonun bawkm
@DaDa-sg5oo
@DaDa-sg5oo 6 жыл бұрын
😍😍😍እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ ሻሸ እና አቢ በሳቅ ገደላችሁኝ ቤቶችየ ይመቻችሁ
@ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማነው በርቱ አዛልዬ ስወድሽ
@ማሂነኝከጎንደር
@ማሂነኝከጎንደር 6 жыл бұрын
ከላይ መላጣ ከዉስጥ ራስታ ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች በናንተ ልፅናና እንጂ በጣም ነው የደበረኝ ሰውየዬ ሊያሳብደኝ ነው ምን ይሻለኝ ???? አይ ስደት አሰቃየኝ
@እሙየዜድእህት
@እሙየዜድእህት 6 жыл бұрын
አይዞን ማማየ ያልፋል ታገሺ
@ወለተስላሴወለተስላሴ-ቸ6ለ
@ወለተስላሴወለተስላሴ-ቸ6ለ 6 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ስደት ቢከብድም ሁሉን በሚያስችል በእግዚአብሔር እንችለዋለን ማር አይዞሽ እግዚአብሔር እርኛችን ነው ያልፍል ፀልየ ማር ልቦና ስጠው ብለሽ እህቴ ድንግል አትለይሽ
@burhanabraham2610
@burhanabraham2610 6 жыл бұрын
Ayzosh በትእግስት ያልፍል
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ
@ቲጂየማርያምልጂ-ኘ4ቐ 6 жыл бұрын
እሙ የዜድ እህት እሽ የኔ እህት
@ddt826
@ddt826 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ጠሽ መጠሽን ሁናችሁ ቁጭ አላችሁ እኮ
@tigi6610
@tigi6610 6 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ
@rakdig7579
@rakdig7579 6 жыл бұрын
ሸሼን ግን አንች እኮ የለፎሁ የቤት ሰራተኛ ምን ስትይ ነበር ግን የቤት ሰራተኛ ተታክታሽ እንጀራ ትበይለሽ
@GhGh-yu7fp
@GhGh-yu7fp 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገሬ እደምን አላቹልን ውድ የሀገሬ ህዝባች ቤቶች እንኳን በላም መጣቹ በርቱ እኔምለው የቢ ልብስ የሚቀየርበት ቀን ናፍቀኝ እዴ ታዳ ሰራተኛ ብቶን ልብስ አትቀይርም ያለው ግን ማነው ኧርእ አለ እክ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 6 жыл бұрын
ወነፓ ሴነፓ ፐፐፐ ክክክክክ
@sadulove4354
@sadulove4354 6 жыл бұрын
woooowwwow. kkkkkk Bexam Arif Drama Now Betoche. WEL COME
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ ቅመም አሜንየ እና ማፊ
@umaradam5382
@umaradam5382 6 жыл бұрын
Dasilal betcho darama💋💋💋❤❤❤❤
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 6 жыл бұрын
Welcome betochi diramaa ye bitesabii diramaa bexamii iwodishaloo uuuuuppp❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 6 жыл бұрын
አዛልየን የምትወዱ ሳብስክራይብ እያደረጋችሁ ፍቅራችሁን ግለፁkzbin.info/www/bejne/mYq7kKCEf9KKb68
@chalachala297
@chalachala297 6 жыл бұрын
Thanks
@youtube270
@youtube270 6 жыл бұрын
ቤቶች ዉሥጤ ናችሁ
@maithaabdrasool2647
@maithaabdrasool2647 6 жыл бұрын
ሻሽዬ እሩጉዝ ነሽ እኔም ማርገዝ አመረኝ
@hawanurye7160
@hawanurye7160 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 6 жыл бұрын
ባላየውም ያምራል
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ኡፍፍ እርስቴ ስታምሪ ❤💋
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 6 жыл бұрын
የቤቶች ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድርግ ቤተሰብ የሁኑ እንደኔ ስደተኛ የሆናችሁ
@miskuharun1087
@miskuharun1087 6 жыл бұрын
Einena
@miskuharun1087
@miskuharun1087 6 жыл бұрын
Name,yetip,lege
@HhGg-nz9hj
@HhGg-nz9hj 6 жыл бұрын
ሀይ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ እኮ የኒ እሳት ይቤ
@አኢሻነኝከወሎአኢሻ
@አኢሻነኝከወሎአኢሻ 6 жыл бұрын
ዛሬ ፍቅረኛየ ጋ ተጣልቸ የመዳምን እሩዝ በልቸ ልጨርሰው ነው ወይይይይይ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ 6 жыл бұрын
ክክክ መጣላት ብሉብሉ ታሰኘ እኔም ፎንቃየን እቆዝማታለሁ
@sultsgrhshd372
@sultsgrhshd372 6 жыл бұрын
አሪ መደምሽን ኢንዳታከስራያት ክክክክክክክ 😆😆😆😆😆😅😅
@ጎንደርኢትዮጵያ
@ጎንደርኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
ክክክክክ ስትገርሚ የአንችስ የጉድ ነው! እኔ ስናደድና ሳዝን ምግብ ትዝ አይለኝም።
@አኢሻነኝከወሎአኢሻ
@አኢሻነኝከወሎአኢሻ 6 жыл бұрын
@@ጎንደርኢትዮጵያ ያች መዳም ታድላለይ በይኝ እኔ ሀታ ከሶጋ ስጣላ እያወጣሁ ስበላ ይውጣላታል
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 жыл бұрын
Kkkkkaaaaaaakkkaaaaaaa
Betoch | “በሬ ወለደ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 491
32:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 7 М.
Betoch - "ባለ ሥልጣን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252
26:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 737 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 42 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 480 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
Betoch - "ደግነት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 239
25:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 823 М.
Betoch - "ታንክ ጉንጉን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 234
24:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 668 М.
"ህልሞች" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 211
30:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 787 М.
#EBC ቤቶች ድራማ  ክፍል -140
26:09
EBC
Рет қаралды 355 М.
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላሁ"
34:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 113 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch - "እድል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 235
27:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 661 М.