Betoch | “ የተቸገረው አባት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332

  Рет қаралды 732,306

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 332 “የተቸገረው አባት ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 957
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በአጣየ የወገኖቻችን ሞት ስቃይ የተረበሸ እኔስ ውስጤተረበሸ መሥራት አልቻልኩም 💔💔💔😭😭😭😭😭ሠላሙን ይመልስልን ፈጣሪ
@abelkassahun6168
@abelkassahun6168 3 жыл бұрын
አሜንንንንን ኧረሁላችንየው
@roozarozena8079
@roozarozena8079 3 жыл бұрын
ማሬ የኢትዮጲያነገር እያደር የእግር እሳት ሆኖብናል አምላክ ይታረቀን
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
@@roozarozena8079 አሜን😭😭😭
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
እረ ሁላችንም ምን አንቺ ብቻ ዘንድሮ በጣም ከባድ አደጋ ውስጥ ነን
@shamasiyasaeed335
@shamasiyasaeed335 3 жыл бұрын
በአጣየ ያልተጨነቀ ሰው አለ ብለሽ ነው አረ አገረችን ሰላም ያረግልን እኛኮ በስደት ተሰቃየተን በአገረችን አስበን ስናሳዝን በአላህ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
የሠደት እህት ወድሞቼ 😥 በፀሎት አሰቡኝ እናቴ አሞብኛል 😭 እኔ በሰደት ላይ ጨንቅ ነው ያለኝ😥😥😥 ፍትህ ላጣዬ ለሸዋ😥😥😥😭
@fatumah2246
@fatumah2246 3 жыл бұрын
አላህ ያሽራት
@ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ
@ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 3 жыл бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 3 жыл бұрын
Egziabher amlak cherso ymarachewu anchinm lehagershe gabkash
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማነው የሰው ደስታ የሚያሥደሥተው እንኩዋን ደሦ አለሽ በሉኝ 👍👍👍👍
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ይበልሽ መሬ😘
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ሁሌም ደሥ ይበልሽ እማ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@hawiiyeshawalij5515 በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@الحمدلله-ن8ص4ح
@الحمدلله-ن8ص4ح 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@الحمدلله-ن8ص4ح ደምሪኝ ማሞ😘🇪🇹🌷
@የፍቅርአባቴቅደምከፊቴማር
@የፍቅርአባቴቅደምከፊቴማር 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው እንዴ ማነው💚💛❤😭
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
የፍቅር ደምሪኝ
@ZzZz-ts3rg
@ZzZz-ts3rg 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ጨንቆኛል ኡፍፍፍፍ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
አየ እህቴ የማይጨነቅ ይኖራል ብለሽ ነው ኧረ ቅንጭላቴ ሊፈነዳ ነው 😭😭😭
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Me 😭😭😭😭😭
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
አይ እህቴ አሁንስ ከብዳል እደወጡ በሄዱበት መሞት አይ አገሬ 😢😢😢😢
@rehimakamppala5004
@rehimakamppala5004 3 жыл бұрын
ኧረ ይበቃልን አንዴ እንኳን አሳዩን የኢበቃል እንደኔ የናፈቀው 👍👍
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ሠብሰክራይብ አርጊኝ እህቴ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
ይበቃል አልመለሥም ብሎወል በሌሎች ብሮግራም ታገኛላቹህ በቤቶች ግን ወጥቶዋል
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@fkrtech ደምሪኝ
@laksme1laksme156
@laksme1laksme156 3 жыл бұрын
Ena gen batam nafkonyali yebee
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ ይዛንላት ያረብ
@ዙፊየጊራናዋ
@ዙፊየጊራናዋ 3 жыл бұрын
አሚን።ያረብ
@ሳአዳሙሀመድ-ሠ6ደ
@ሳአዳሙሀመድ-ሠ6ደ 3 жыл бұрын
አሚን እህታችን አላህ ይራሀመው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 жыл бұрын
አሚን💋💋😘😘ሁቢ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 3 жыл бұрын
አሚን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲ስለመልካም ምኞትሺ እናመሰግናለን እህት
@ዮሐንስአባቴ
@ዮሐንስአባቴ 3 жыл бұрын
😢💚💛❤ ፀልዩ በእንተ ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ese fkerr
@yeshitube6994
@yeshitube6994 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ፀልዩ ኢትዮጵያ ብዙ የንፁሀን ደም እየፈሰሰ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሢሥ😘❤
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx ደምሬሻለሁ መልሽ
@helenok4479
@helenok4479 3 жыл бұрын
Amen
@yeshitube6994
@yeshitube6994 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሺ❤
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 жыл бұрын
ሀገሬሬሬሬሬሬ ተጨነቀች እኮ የዋሁ ህዝቦቿ አለቁብን ኡፍፍፍፍፍፍ ኧረ ፀልዩ ዱአ አድርጉ ዞረን መግቢያችን ጭንቅ በዛባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@roozarozena8079
@roozarozena8079 3 жыл бұрын
ህዝባችንን ጨረሰበቸዉ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 жыл бұрын
@@roozarozena8079 አይይይይይይይ እኛ ብናለቅስ ሰሚ አጣን ወይኔ ወገኔ እኔስ ደከመኝ 😭😭😭
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይደረሠልን
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😭😭😭
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
እህ አሁስ 😢😢😢😢
@meremaadem4452
@meremaadem4452 3 жыл бұрын
4ቀኔነው አረብሀገር ከመጣሁ በቤቶችሥም ለይክ አድርጉኝ እድለምድ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅነቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ 3 жыл бұрын
አህሎን
@አይይይሀገሬ
@አይይይሀገሬ 3 жыл бұрын
የት አረብ ሀገር?
@አይይይሀገሬ
@አይይይሀገሬ 3 жыл бұрын
ማለቴ በዚህ ስአት በጠለብ የሚኬድበት ክፍት አረብ ሀገር አለ ወይ ማለቴ ነው
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 3 жыл бұрын
በይበርች ጠንክሪ ጠካራ ሁኒ ብር ቆጣቢ ሁኒ ብር አታባክኒ በግዜ ወዳገርሽ እድገቢ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ሰለ ሀገራችን በየእምነት እንፀልይ 🇪🇹😭
@linayoutube3411
@linayoutube3411 3 жыл бұрын
ሚሜዬ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@linayoutube3411 ደምሪኝ ማም😘
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx ደምሪኝ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😭😭
@gadisee-n3c
@gadisee-n3c 3 жыл бұрын
ያጋራች ሰላም ያናፋቃዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@meremaadem4452
@meremaadem4452 3 жыл бұрын
ሙሥሊም እህቶቸ ወንድሞቸ እረመዳን ከሪም እኳን አደረሣችሁ
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zebura8062
@zebura8062 3 жыл бұрын
🌻🌻
@ወለየዋነኝ-ቘ2ቐ
@ወለየዋነኝ-ቘ2ቐ 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saneahcan4564
@saneahcan4564 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@saudisaudia5504
@saudisaudia5504 3 жыл бұрын
እካንአብሬአደረሠን
@halawya8585
@halawya8585 3 жыл бұрын
እባካቹሁ ወገኖቼ ዱአ አድርጉ ሀገር ታማለች ወላሂ እንዴት ፈልጎት ባልተወለደ ዘር ይገደላል
@etoplov8296
@etoplov8296 3 жыл бұрын
ኧረ ለሀገራችን ዱአ አረጉ ወገኖቼ እኔ በሰው ሀገር ጭንቀት ለሞት ነው
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጉኝ😘🇪🇹🌷
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
እንደው ወዴት እንሂድ አሁንስ ወገኖቻችን አለቁ 😭💔💔😭😭
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺 አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ሰላትና አላሁመ ተቀበል ዱአና አላሁመ ተቀበል ሩኩአና አላሁመ ተቀበልሲጁደና አላሁመ አህዱ ቀልበና አላሁመ እግፊርዙኑበና አላሁመ እህዱና አላሁመ ወረሀምና አላሁመ ወአፊና አላሁመ ወርዙቀና አላሁመ ወረፋአና የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
አሚንንንንኖ ያረብ
@hayutoub8057
@hayutoub8057 3 жыл бұрын
الهم امن يارب 🤲🤲🤲🤲🤲
@አስማ-ጸ2ፈ
@አስማ-ጸ2ፈ 3 жыл бұрын
አሚንያርብ🤲
@مباركالحارثي-ع1ط
@مباركالحارثي-ع1ط 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sada-rf6yj
@Sada-rf6yj 3 жыл бұрын
አሚን አለሁመ አሚን የረበለለም አሚን የራብ
@hqs8057
@hqs8057 3 жыл бұрын
የረመዳን እቃ እንዴትይዟቺኋል እኔጋርውይይይ
@temeama5782
@temeama5782 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአጣየ መቃጠል ውስጡን የረበሸው ሰላሜን አጣሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላሙን አውርድላት
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
😃😃 ሰምታችኋል ዩቱበሮች ለእናንተ ነው ሳታጣሩ አታዉሩ 🙏🙏
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
መች ይገባቸዉና
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ በየት በኩል እንዝናና የሰው ህይወት በየ ቦታው እየረገፈ
@habshi3751
@habshi3751 3 жыл бұрын
ወገኖቻችን እያለቁ ነው ድምፅ እንሁን እባካችሁ አማራው እያለቀ ነው አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ እየተፈናቀሉ ካሉበት እየወጡ ነው ፍትህ ላንፆኪያ
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 жыл бұрын
አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያረጋጋልን
@zedtube1272
@zedtube1272 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማነው እደኔ የሀገሬ ሀሳብና ጭንቀት እቅልፍ ያጣ የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው💔😭🇪🇹😭
@birtukansegawe3646
@birtukansegawe3646 3 жыл бұрын
ቤቶችን የሚወድ እሰኪ ላይክ
@ethiomedia3168
@ethiomedia3168 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ጀማሪ ነኝ
@ሰላሚዝምሐበሻ
@ሰላሚዝምሐበሻ 3 жыл бұрын
አስተማሪ ሲትኮም ነው የምር ምን ያህል በውሸት ወሬ አገር እንዲሁም ቤተሰብ እንደሚፈርስ እናቃለን አዳሜ ዮቱብ ከፍታ በውሸት የታጨቀ ዜና ይዘው እየመጡ ሀይማኖት ከሀይማኖት ብሔር ከብሔር እያጋጩ ያሉ መጥፎ ትውልድ አሉ እነዚህ ከተማሩበት ጥሩ ማስተማርያ ነው ግን ገንዘብ ከሀገር አስበልጠዋል 😏
@ግጭት
@ግጭት 3 жыл бұрын
ሙስልም ውድሞቼ እህቶቼ በዝህ ድረማ ጊዜሀቹን አተበክኑ ለአላህ ስገዱ ዱአም አድርጉ ረመደነቹ በአላህ ፍት ተቀበይነት እንየገኝ ዘድ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 3 жыл бұрын
ክክክ አንተ ምን ልትሰራ መጣህ?
@ግጭት
@ግጭት 3 жыл бұрын
@@Rahael21-r5h ለአኒች አንድም እንደየመልሽ እህቴ
@Tube-qo6th
@Tube-qo6th 3 жыл бұрын
@@Rahael21-r5h ደምሪኝ እህቴ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
አጣዬን ሸዋ አማራ ጨረሱብን እኮኮኮኮ😭😭😭😭ወይኔ እማ ነኛ የስደተኞች ድካም ይቅር እማ ዛሬ እመጣለሁ ብያት እሽ ልጄ ነይልኝ ብላኝ ስዘጋጅ ልጄ እንዳት መጭ ሀገራችን ተበጥብጦ መግቢያ የለም አለችኝ እሽ እማ 💔እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ብዬ ዘጋሁ አሁን ግን ፈራሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታሆይ አስበን እሲ ያጣዬ ልጆች ጸልዩ መስሊም ክርስቲያኑ አንድ ሆነን እንጸሎይ😭😭😭😭
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
አይዞሸ የእኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@lenilusiana8635 ደምሪኝ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ዓሕሕሕ ህዝበይ ብጣም ነው የሚያሳዝን ይሄ የአጣየ ልጆች ብቻ ሳይሆን ሕልና ያለዉ ሰዉ በሙሉ በብሃይማኖቱ ኡይይይይይይይይይይ ማለትና ዱዓም ጸሎትም ወደ ፈጣሪ መጮኽ ነው ማንም ይሁን ምን ሰብኣዊነት ሊሰማን ይገባል
@yettesfaye6359
@yettesfaye6359 3 жыл бұрын
አይዛሽ እደም ደብረሲና ነኝ ፈጣሪ ሠላሙን ይላክልን😥😥😥
@ybarkenbekalu1405
@ybarkenbekalu1405 3 жыл бұрын
እስኪ አብይ አህመድ ገሃነም ይግባ እምትሉ እጃችሁን አንሱ ኮሽታ አልፈልግም ምድረ አጨብጫቢ ሁላ
@amharickids2251
@amharickids2251 3 жыл бұрын
እሰከ ነብሱ እሳት ላይ መጣል ነበረጅ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 жыл бұрын
የ ሀገራችን ሰላም ማጣት እና የቤተሰብ ናፍቆት ሆድ የባሰው ማነው!!ፍጣሪ ሆይ ኢትዮጵያችን አደራ ወደ ድሮው ሰላሟ መልስልን አሜን (3)
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
አሚንንንን በጣምምመ ነው የጨነቀኝ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 አሜን (3)
@Tube-qo6th
@Tube-qo6th 3 жыл бұрын
@@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ መቅዲ ደምሪኝ ማሬ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Amen
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi endte nes mkde
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመግባት ፈራሁ አጣዬን አወደሙዋት
@ሒዉይየበረከትንግስት
@ሒዉይየበረከትንግስት 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶቺዬ አረ አባት ሆይ የፈሰሰው ደም በቂነውና በቃ በለን ስለ ንፁሀን ወገኖቻቺን እና ስለህፃናት ብለህ አባት ሆይ በቃ በለን አረ የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝኝኝኝኝ ምልሁንልሺ ኢትዮጵያዬ
@yettesfaye6359
@yettesfaye6359 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@ሒዉይየበረከትንግስት
@ሒዉይየበረከትንግስት 3 жыл бұрын
@@yettesfaye6359 እሺ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥ዞረን ዞረን መግቢያቺን ኢትዮፒያ ሰላም ትሁን ዱኣ እናድርግ ዉዶች በፆሙ የምንሰማዉ ሁሉ ያስጨንቃል በተለይ ካራ ቆሪ አጣየ ያሉ ሰዎቺ ቤታቸዉ ተቃጠለ ተፈናቀሉ አላህ ይዘንልን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🌷🇪🇹
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሺ እማ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ ደምሪኝ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😭😭
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ አሜን ያለች ጣፋጭ ልጅ ይስጣችሁ እስኪ የቤቶች አድናቂወች የታላችሁ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
አሚንንን በቅንነቶ ሰብ አረጊኝ ማር
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሽ
@Tube-qo6th
@Tube-qo6th 3 жыл бұрын
@@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ እኔንም
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ 3 жыл бұрын
@@Tube-qo6th አብሽሪ😍
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
አሜን😍🙏
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
ያረብ አገራችንን ሰላምአረግልን ክፈአታሰማን ያረብ ጠብቅልን ቤቶች ብለን የምንሄደው አገራችን ሰላምሰትሆነው በዱአንረሳሳ
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 3 жыл бұрын
አቦ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እባካችሁ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ 3 жыл бұрын
ሰላምነሽ ዝሀራ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ ደምሪኝ
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 3 жыл бұрын
@@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ አልሀምዱሊላህ
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ነይ ደምሬሻለሁ ሁቢ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@zeharahassen8714 መጣሁ
@taibattt4535
@taibattt4535 3 жыл бұрын
ሽማግሌዉ ዘሩ ነህ ግን
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ማነዉ በየጊዜ የንፁሀን ዜጋ መጨፍጨፍ የረበሸዉ 😢😢መታረዱ ፡መሰደዱ እስከመቸ ?ሁላችንም እስኪ በየምነታችን እንፀልይ ወገኖ ኸረ አገራችን ሶሪያ ሆናለች😢🙏ኡፍ በስደት ሆነን ተሳቀቅን እኮ 😢😢😢ፈጣሪ ምረቱን ይላክልን🙏🙏🙏
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
Welcome Betoch ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹
@ፍቅሬኑርበልቤ
@ፍቅሬኑርበልቤ 3 жыл бұрын
ሠላማለሀጋራችን🇪🇹
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው እኔስ ምኑም አያስቀኝ የአገሬ ነገር ሰላም ነስቶኛል😢
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ 3 жыл бұрын
በጣም ታመናል
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
አህሌን ቤቶች😘የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ሥለ ኢትዮጵያ ዱአ ፀሎት እናርግ በዚህ በፅም ስአት🇪🇹😭
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እሙየ በቅንነት ደምሪኝ😘
@shaunalem4810
@shaunalem4810 3 жыл бұрын
Zeru =No 1.
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ወይ የሀገራችን ሰዎች? ሁሉ ነገር በሰራተኛ ላይ ትጭናላችሁ? ዉሀ ለማምጣት ርእንኩዋን ንቅንቅ አትሉም? ካመጣች በሀዋላ ደሞ ታማርጣላችሁ? እኛም ድሮ እንደዚህ ነበርን አሁን ግን ስደት ልክ አስገብቶኛል:: እራሴ ሰርቼ እራሴ አቅርቤ እራሴ በልቼ :: ባጣም ተደፍቼ😃👍ቀልድ የለም ::
@lijmuhammadseid
@lijmuhammadseid 3 жыл бұрын
@@@@@@ኤም@@@@@@ ብዙ ሰወች በቀላሉ ያቆማሉ❗️❗️❗️ /ነገሮች ሲጠኑባቸው/ /እንቅፋት ሲበዛባቸው/ /መሸሽን እራሳቸውን ማግለል ይመርጣሉ/ 👉ብዙ ሰወች የሰወችን ወቀሳ ትችትን በመፍራት ህልማቸውን መኖር ያቆማሉ ❗️ የሚወዱትን ነገር ለማግኘት ይፈራሉ❗️ ❗️❗️❗️❗️ሰምተሀል❗️❗️❗️❗️ ብዙ ሰወች ነው ያልኩት...አንተን አይጨምርም 💚 👉አንተማ ልዩ ነህ በማነም ወቀሳ አትበገርም ችግር ቢገጥምህም ትቀጥላለህ....❗️❗️❗️ ፍርሀትህን ድል ትነሳለህ...❗️ ማነም ባይርዳህም ትጓዛለህ....❗️ ያሰብክበት ትደርሳለህ....❗️ አንተን ልዩ እሚያደርግህ ይህ ነው ❗️ ይህ ነው አንተን አሸናፊ እሚያደርግህ...❗️ 👉አሸናፊዋች ደሞ ነገሮች ቢወሳሰቡም ሁኔታዎች ቢያስቸግሩም እሲያሸንፉ ድል እሲያረጉ ድርስ ይጓዛሉ እንጂ ተስፋ ቆርጠው አያፈገፍጉም ❗️ እኝህ ናቼው ድል አድራጊወች.....❗️ ማንኛውም ሰው አሸናፊ መሆን አይችልም...❗️ 👉አሸናፊ መሆን የሚችሉት ለሚሰሩት ነገር ልባዊ ተነሳሽነት የሚቀጣጠል እና የሚነድ ፍላጎት ያላቸው ናቸው ልክ እንዳንተ❗️ 👉ለያዙት ለቆሙለት አላማ ጥርሳቼውን ነክሰው ንፋስ ሳይወዘውዛቸው ሳይደናበሩ በፅናት የሚጓዙ ናቼው። አሸናፊወች እነዚህ ናቸው❗️ አንድ ነገር ልንገርህ አሏህ አይረዳህም❗️ 👉ሳትሰራ፣ውስጣዊተነሳሽነት ሳይኖርህ❗️ 👉 አሏህ የሰጠህን ስጦታ ተጠቅመህ ሳትሰራ❗️ 👉ሳትጥር አሏህ አይረዳህም ❗️ 👉ይልቅ እሱ የሰጠህን ፀጋ ተጠቅመህ ስትሰራ ስተለፋ ስፈጋ ስትጥር ያኔ ከለፋሀው በላይ ውጤት እንድታገኝ ይረዳሀል...❗️ ያኔ ከጎንህ ነው❗️ ያኔ እርዳታው አብሮህ ነው ❗️ የሁሉ መጠጊያ የሆነው ፈጣሪህ ሁሉን ያበራልሀል❗️ አሏህ ስትለው ይሰማሀል❗️ 👉አትስነፍ አሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጁ ጠንካራው ብርቱው ነው ! ያሰብክበት ቦታ ለመድርስ አላፊነቱን አንተው ራስክ ውሰድ❗️ ማነም ባንተ ህይወት ላይ እንድያልፍብህን እንድወስንብህ አትፍቀድ❗️ምክንያቱም 👉እነሱ እሚያዩት አሁን ያለህበትን ሁኔታ ነው ! እነሱ አሁን ያለህበትን የኢኮኖሚ ደርጃ ነው ❗️ እነሱ እሚያዩት አሁን ያለህበትን የእውቀት ደርጃ ነው ❗️ እነሱ እሚያዩት አሁን ያለህበትን ደካማ ጉልበት ነው ❗️ 💚ልብህ ውስጥ ያለውን መቀጣጠል ልብህ ውስጥ ያለውን ከተራራ የገዘፈ ህልም ግን ካንተ ውጭ የሚያይልህ የለም !❗️ማነም❗️ የራስህ ህይወት በራስህ እጅ ነው ❗️ መድረሻህን የምትወስነው ራስህ ነህ ❗️ ሌላ ሰው ሌላ እድል እሲመጣ አትፍቀድ ❗️ እውቅ አሏህ የሚረዳህ አንተ ራስክን ስትርዳ ነው ❗️❗️❗️ 🍀KZbin m.kzbin.info/door/6vSS2vbp6NDBAk_X7vK8qg ✍️ኤም ነኝ የሀራው tube ሼር #ሼር......
@qwqw2105
@qwqw2105 3 жыл бұрын
የሮመዷን ስራ ወገቤን ሰበረው እህህህህህህህህህህ አይ ስደት ያልፍ ይሆን እናልፍ ይሆን እስኪ ይሁን ለበጎ ነው
@aledanaaledu4883
@aledanaaledu4883 3 жыл бұрын
Yalefal ande kene
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Ayizon 😥😥
@burtakalaadugna9256
@burtakalaadugna9256 3 жыл бұрын
ወይኔልቤደማእየወደዳቹህትለጠላቹህእያመናቹሁትለከዳቹህመድሀኒቱምንድንነውመላካላቹህንገሩኝእስኪወገኖቸልሞትነውበሠውሀገርተቃጥየ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 жыл бұрын
ምን አለበት የአገራችን ሠላም የነሡትም እኔደዚህ ቢያዙልን አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 3 жыл бұрын
ቤቶት እንደቤተሰብነታችሁ ለሚያልቁት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑልን
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 3 жыл бұрын
ቤቶች ውነቱ ቁጭ እኮ ነው ምታረጉት 👍👍👍👍👍 አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በድዋ በፀሎት እንበርታ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Bashaye sewede eko
@besntethiopia4682
@besntethiopia4682 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተለመነን ለሀገራችን ሰላም አምጣልን።አይ ዘሩ
@Sara2127
@Sara2127 3 жыл бұрын
የዚህ ቤት ፍቅር ይበል ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ 💚💛❤️🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያየ 😭😭በቃ ይበልሽ እግዚአብሔር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንዘን እንፀልይ ☝️ስለ ሀገራችን ስለ ህዝባችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ በቃ በለን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኧረበቃ ይበለን አሁንስስስ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ትዕግስትወለተስላሴ ደምሪኝ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 жыл бұрын
እሯ ምን ጉድ መጣብን ያአላህ. እኔስ ግራ ገባኝ
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Dislike.. because of Amen.. asetelach ahunes
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 3 жыл бұрын
በዚ ሳምንት ኢትዮጵያ ልገባ ነውያ ለው ነገር ያስጨንቃል ለመሄድ እየፈራሁ ነው ግን የማዳም ስራም አልቻልኩትም
@alemalem3356
@alemalem3356 3 жыл бұрын
እኔም አብርን እንሂደ
@hgg6334
@hgg6334 3 жыл бұрын
ቤቶችመልስእፈልጋለሁየኢትይጽያመሞትአያሳስባችሁምወይእናተስኢትዮአይደላችሁምወይ
@ዙፊየጊራናዋ
@ዙፊየጊራናዋ 3 жыл бұрын
እስኪ እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብብቃቸው
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሢሥ😘
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ሰኢድተሾመ
@ሰኢድተሾመ 3 жыл бұрын
ሶፊ አደኛነሽ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ 3 жыл бұрын
ዙፍን እንደት ነሽ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@ሰኢድተሾመ ደምሪኝ
@رحومالرحمه
@رحومالرحمه 3 жыл бұрын
እሲ እደኔ የሀገራችን ሠላም የናፈቀው ቤተሠቦቹን በሠላም ለማግኘት የጓጓ ያረብ በቃበለንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fsveg6121
@fsveg6121 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@saliya3249
@saliya3249 3 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጠቹ በጉጉት ስጠብቀቹ ነበር ዘሬ አንደኛ ነኝ ለይክ ግጩኝ
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
የአማራ ሞት በየቀኑ 🥺🥺በረታ አሞኛል ወገኔ 😭አማራዬ አኔም ሞቼ ባረፈኩት 😭ምሰግኑ ገበሬ አጣዬ ማጀቴ ካራቆረ 🥺🥺🥺ወዝት 💔💔💔
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
😭😭💔😭😭💔💔
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
አይ አዲ የዘመደን ልጂ ገደሉት አይ ህዝብ አለቀ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mominaseid7048
@mominaseid7048 3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀገራችንንም እንደናተ ቤት ፍቅር ይሙላው ያረብ እረ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ይቤን መልሱት የቤቱ ድምቀት እሱ ነው ተው ግን ይቤናፍቆናል
@albadralbadr4690
@albadralbadr4690 3 жыл бұрын
እባካቹ እህትወንድሞቼ የፖለቲካዉ የምሰሩ ሰዎች ትተን ሙሱሉሙን ክርስትያንም ሳንል በፆሎት ሃገራችን ሰላም ያውርድልን ብለን እንፀሊይ ቋንቋ ችን የተላያየቢሆንም ደማችን አንድነው
@henonkidus6110
@henonkidus6110 3 жыл бұрын
ቤቶች እንደምን አመሻችሁ ሠላም ለሀገራችን!!!!!!!እጅግ በጣም አሳስቦኛል!!!ሠላም አጣን!!!!ወዴት እንሂድ!!!ሀገራችንን ትተን!!!ለመከራ የተፈጠርን እስኪመስል!!!!የመከራ ጎርፍ!!!!ጎረፈብን!!!እስራኤል አምላክያድነን!!!!😭😭😭😭😭😭
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😭😭
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ሻሼ ንግግርሽ ሁሉ ያስቀኛል😂😂😂ው በ ቴ??? ስትዬ? ና ቀለደብሽ አደል😂😂
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 3 жыл бұрын
ና የሚመቻቹ የት ናቹ 👍👍👍👍
@ማሂማሂ-ቘ9የ
@ማሂማሂ-ቘ9የ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሸዋ ፍትህ ላጣዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
አቤቱ በቃ በለን ወገኖቼ ሰላገራችን ሁላቺንም በየምነታችሁ አንፀልይ
@ፍቅሬኑርበልቤ
@ፍቅሬኑርበልቤ 3 жыл бұрын
ሠላማነወ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
ወይዘሮአዛለችግን፣ለምነውመስቀልየማትለብሽ?ክርስትያንአይደለሽ?
@አሱቴዲ
@አሱቴዲ 3 жыл бұрын
አቦ ለይኩኝ👍
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
በእንደዚህ አይነቶቹ ስንቱ ህይወቱ ተበላሸ ስንቱ ሀብት ንብረቱን አጣ ስንቱ ጎዳና ወጣ ስንቱ ቤት ይቁጠረው አሁን ደሞ በሀገሬ ያለው ህመም ነው🖤 የልብ ስብራት 💔 ሀገሬ ወገኔ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ 3 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል😭😭😭 እስኪ አፅናኑኝ ሰው ለሰው መዳህኒቱ ነው😥
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እኔም ክፍት ብሎኛል ብቻ ደህና መሆን ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል
@Mebrat146
@Mebrat146 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Ayizoshi ema 😥🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Selme nes tsio
@yettesfaye6359
@yettesfaye6359 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 жыл бұрын
Ye KZbin kefeya endene yenafekew SUBSCRIBE gechugn eski?
@Tube-fm9pf
@Tube-fm9pf 3 жыл бұрын
እር እምየ ኢትዮጵያ ሀዘንሽ በዛብኝ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
እረ ሚካኤል አባቴ እንዴት ነው ነገሩ ሜካፕ የተቀባው ዘሩ አይደለም እንዴ ደሞ ከዚህ ቁጭ ብሏል አይ ዘመን
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
ሀገራችን እየፈረሰች ነው ወገኖቻችን አለቁ የት ልንገባ ነው ኧረ እግዚኦ 😭😭😭😭💔💔💔
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን አትፈርስም የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን ትፈርሳለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዋናው ጸሎት ነው የቃል ኪዳን ምድር ናት ኢትዮጵዬ ዞሮ ለመግቢያዬ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ምድሪቱ እኮ አይደለችም የምትፈርሰው ነገር ግን እናቶቻችን አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራው የሰው ልጅ በሙሉ እየፈረስ ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚባል ነገር አይገባኝም አወ የቃል ኪዳን ምድር ናት አይካድም እኔ ግን እናት በግፍ ስትገደል ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው እላለሁ ምክንያቱም እናት በምድር ካሉ ሁሉ ትበልጣለች ያው እንግዲህ ግድ ያንች እና የእኔ እናት ስላልተገደሉ መፍረስ የሚለውን የምንረዳበት ትንሽ ይለያያል
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 3 жыл бұрын
@@ethiopia3929አውቃለሁ ግን ዋናው ነገር ሁላችንም በየ ሃይማኖቱ ወደፈጣሪ መጨሁ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እሱማ በጣም ነው የሚያሳዝነው እከሌ ሞተ ተገደሉ ሲባል ሲባል በጣም ነበር በስደት ላይ ልባችን የተሰበረው ግን ደሞ ምንም ማድረግ አንችልም ክፋታችንም በዛ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ ምህረቱን እናገኛለን ያልሽው ወይም ያልከው ትክክል ነው አይዞንንን 🇪🇹😭😭😭
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ እሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይየን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እውነት ነው በአንድነት በድለናል 😭😭
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ስለሀገራች ያለው ሁኔታ በጣም ያስፈራል የወገን ሞት መቆአለበት ሁላችሁ መጮ አለበችሁ ለመንግስት ማስቆ አለበት ባስቸካይ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው እኔስ ምኑም አያስቀኝ የአገሬ ነገር ሰላም ነስቶኛል😢
@likualamu209
@likualamu209 3 жыл бұрын
የኔ ማር ፍጣሪ ሰላሙን ያውርድልን
@Alefhgirma2112
@Alefhgirma2112 3 жыл бұрын
Jjjkjjkkjjjjkkkkkk
@የሶዶዋቀበጥ
@የሶዶዋቀበጥ 3 жыл бұрын
አገራችን ይሞት ዜና የማይሰማበት ቀን ይነፈቀው ማነው ሰላም ለኢትዮጵያ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 жыл бұрын
ቤቶችን ሚወድ ማነው እንዴ እኔ💞💕💞💕
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 жыл бұрын
ኮመት በፃፈ ቢሆን ይሄኔ ሀገሪቷ ሰላም በሰላም ሆና ነበር ግን አይደለም ለፈጣሪ ነው መፃፍ ቀስ ብሎ የሚያደርገውን ያቃል ።
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ውድ የኢሰላም ልጅቹ ፆም እንዴት እየሄደላቹ ነው ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድረገን ያርብ 🙏🙏
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብብብብ
@hazebayru5674
@hazebayru5674 3 жыл бұрын
ቤቶች እስካሁን ከመጀመሪያ ጀምሬ የምከታተለው እና የማደንቀው ነው:: ሕብረተሰቡን የሚያስተምር ብዙ ፕሮግራሞችም ተላልፏል:: በዚህ ትልቅ ክብርና ኣድናቆት ኣለኝ:: በዚህ ፕሮግራም ግን የተሳሳተ መልእክት ኣስተላልፏል የሚል እምነት ኣለኝ:: እንግዲህ በሰው ቁስል እንጨት ክተትበት የሚባለውን ያስታውሰናል:: የሚፈፀመው ግፍ ተቃሎ ልክ ኣክቲቪስቶችን የሚያወሩት ውሸት እንደሆነ እያስመሰለባችሁ ነው::
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም የእናቶች የህፃናቶች ሞት መንገላታታቸው እንቅልፍ ያጣቹ ሰወች እግዚያብሄር ሰላሙን ያውርድልን
@ኢስላምነውህይወቴ-ሸ3ሸ
@ኢስላምነውህይወቴ-ሸ3ሸ 3 жыл бұрын
ሽማግሌውማነው
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
"አዳጋ አለው በወሬ አለቅን "
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ህዝቦች እስቲ ፀልዩ ሙስሊም በሀይማኖቱ ክርስቲን በሀይማኖቱ ፁልዩ ዱአ አርጉ የሀገሬ ሠላም ነው የናፈቀኝ በስደት የሀገሬ ሠላም ሠላሜን ነሳው
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 3 жыл бұрын
እረ እኔስ የእማማ ሀገሬ ሰላም ነስቶኛ በጌታ መተኛት አልቻልኩም እረ ጌታ ሆይ ታረቀን
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ማንም ሳይቀድመኝ አንደኛ ሁኛለው 326 ተኛ እይ መቸም አይሞላልኝ ወይቲክነሎጂ አንድስውሁለትይስራ
@smarttube3196
@smarttube3196 3 жыл бұрын
ይቤ ይምጣልን
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ 3 жыл бұрын
አርቲስቶችን ግን ለህዝባችን ድምፅ አትሆኑም ያኔ ሀብት ህዝብ ትላላችሁ ህዝቡ ሲሞት ግን ዝም ትላላችሁ ትገርማችሁ አርቲስቶችን አስመሳይ ናቸው
@እናትአገርኢትዮጵያእናትአ
@እናትአገርኢትዮጵያእናትአ 3 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬ በጣም ደስ ያለል ደግሞ ብዙ ትምህርት የያዞ ነው እናመሰገናለን ቤቶች
@sumeyafedlu4968
@sumeyafedlu4968 3 жыл бұрын
Ande text agegw sel derama miyawera
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
ዛሬ እዉነት ከፍቶኛል አብሮ አደጌ ጎረቤቴ በልብ ህመም አረፈ ደሞ ወጣት ነበር አድ ቀን እደጓደኞቹ ቀና ሳይል በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 3 жыл бұрын
Izoish.mamaya.
@شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز
@شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ ነብስ ይማር እህቴ ሁላችንም እዘዉ ነን
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Nebs yimar 😭
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለንፁሃን ዜጋችን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi endte nes
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 жыл бұрын
በእውነት ዘርዬ ትክክል አረ የኢትዮጵያ ህዝብ አደብ ግዙ ለእኛም አስቡልን ውሸቱ ከእውነት ጋር መለየት አቃተን በእናተ የተነሳ ትክክል እይታ ነው ይሄ እግዚአብሔር ይስጣቹ
@tgyoutub8877
@tgyoutub8877 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ነው የሚሰማ የለምጅ እርግጠኛ ባልሆነ ነገር ላይ ትንሽ ነገር ይዘው እየሮጡ እርስ በርስ ሀገራችንን የሚያጫርሱ አንድም እንደነዚህ አይነት ውሸታም ጋዜጠኞች ናቸው እነዚህን ነበር ለአመታት ማስፈረድና ማሰር የሰው ሰላም የሚያደፈርሱ ሰይጣኖች👎
@እሳለኔእኔለሳዩቱብ
@እሳለኔእኔለሳዩቱብ 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰለም አላሀ የድርግልን በታለየዬ ሀጋር የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አለሀ ይጣብቃቹ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ😘🌷🇪🇹
@addisababahouseforsaleethi4156
@addisababahouseforsaleethi4156 3 жыл бұрын
ለቤት ፈላጊዎች ኮንዶሚንየም, ባዶ ቦታ , ያለቁ ቤቶች , በየ ጊዜዉ እንዲደርስዎ
@yyyfdrrds7677
@yyyfdrrds7677 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያአገሬ ልጆች ቤቶቾ ዛሬ በጣም ደስ ይላል
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
ወይ ዮቱብ የዛሬ 7 እና 8 አመት ማንም ዞር ብሎ አንዳላየው አሁን ህዝቤ ይባላበታል አበስኩ ገበርኩኝ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Kae ewokate manese nawo 🤣 bafite
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 жыл бұрын
ቤቶችየ እንወዳችሆልን እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤
@girmagetanehe7986
@girmagetanehe7986 3 жыл бұрын
ይቤ ቢኖር ኖሮ ያደምቀው ነበር
Betoch | “በዓሉ ይከበር? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 334
29:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 717 М.
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
26:26
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 38 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
Betoch | “ ስማ…ሰውዬው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode
30:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 615 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.29 " ዕዳ 1"
47:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 880 М.
Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481
27:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 61 М.
Betoch | “ዘመቻ ቡቺያንዝ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 335
40:27
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch -"የምሳ እቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 301
34:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 730 М.
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
30:18
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 657 М.
Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
33:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 358 М.
Betoch | “ግርማ ቄራው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 317
32:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 804 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 38 МЛН