Betoch - "ደግነት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 239

  Рет қаралды 823,169

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 6 жыл бұрын
በሰግደት ያላችሁ እህት ውንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
@merondubai7959
@merondubai7959 6 жыл бұрын
Amenn amenn amenn sis
@cmpcmp474
@cmpcmp474 6 жыл бұрын
Ameeen yene konjo melkam amet bahal lahulachenem yezare. Amet yetenehun yehun ?😭😭😭😭😭😭😭
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 6 жыл бұрын
@@cmpcmp474 አሜንንንንንን ልዩ😘
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና እና የበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ቤቶች እናመሰግናለን 💚💛❤
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ 6 жыл бұрын
አስገራሚ ቂሷ❗️ ዒሻእ ሰላት ተሰግዶ ጥቂት ደቂቃዎች እንዳለፉ አንድ ወጣት ከወደ ውጭ በኩል ይጮህና የመስጅዱን ጀማዓ ይጠራል።ሰዉ ግር ብሎ ልጁን ተከትሎ ሲወጣ አንድ እድሜው 20 ማይሞላ ልጅ ባቡር ገጭቶት አካሉን ለሁለት ከፍሎታል (ሱብሀን አላህ) ግን ሩሁ አልወጣችም ሊሞት ጣር ላይ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ከተሰበሰቡት አንዱ ጎንበስ ብሎ የልጁን ጭንቅላት በእግሩ ላይ አስቀመጠው። "ላ ኢላሀ ኢለላህ በል... ላ ኢላሀ ኢለላህ በል" ይለውም ጀመር... ልጁ ሩሁ ልትወጣ ጥድፊያ ላይ ናት ይፈራገጣል...እናም የአላህ ተውፊቅ ሆነና ልጁ " ላ ኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ" እንዳለ ሰውነቱ ቀዘቀዘ ትንፋሹ ዳግም ላይመለስ ተቋረጠ ነፍሱም ወደ ፈጣሪዋ አመራች። (ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን) ተባብረው ልጁን ሰዎች ወደሚበዙበት አካባቢ ወሰዱት ቤተሰቡን ለማፈላለግ... ሌሊቱ ጨለማማ ነበር ፅልመቱ ያስፈራል ብርሀናማ ቦታ ሁነው ልጁን የሚገልፁ ነገሮችን ልብሶቹን በመጠቀም ቤተሰቡን ያፈላልጉ ጀመር... ድንገት በቦታው ከነበሩት አንዱ የአስክሬኑን እጅ ይዞ ፦"ይህ ልጅ ክርስቲያን ነው አንገቱ ላይ መስቀል ይኸው..." እያለ ጮኸ። ሁሉም ግራ ተጋባ "ይህ ልጅ በተውሂድ ነው የሞተው ታድያ እኛው በሙስሊሞች መቃብር እንቅበረው ወይስ ለቤተሰቦቹ አስረክበን በክርስቲያኖች መቃብር ይቅበሩት?" እያሉ ይወያዩ ጀመር.. ቤተስቦቹ ጋ ለመውሰድ ይወስኑና ተሸክመውት በእንባ ወደቤተሰቦቹ ጉዞ ጀመሩ። ልጁ መስጅድ አካባቢ ስለሞተ አስክሬኑን ያጀቡት ሁሉም ሙስሊሞች ነበሩ። ተሸክመውት ከአከባቢው ሲደርሱ አባቱም የልጁን ማረፍ ሰምቶ ሲገሰግስ አገኙት አባትየውም ሲያያቸው ተንሰቅስቆ ያለቅስ ጀመር (እንዴት አያልቅስ ተስፋ ይሆነኛል፣ረዳት ይሆነኛል፣መመኪያ ይሆነኛል ብሎ የሚጠብቀው ልጁ ከሰዎች ትከሻ ላይ ተጭኖ ሲመጣለት...) ልጁን አቅፎ አምርሮ ያለቅሳል... ይህ ሁሉ ሙስሊም ልጁን ተሸክሞ መምጣቱ ያስገረመው አባት እያለቀሰ ለተሰበሰበው ሰው እንዲህ አላቸው፦ "ይህን ስነግራችሁ በህፍረት ነው...ልጄ እንዲው ቁርአን መስማት ይወዳል። አዎ ልጄ በርግጥ ክርስቲያን ነው ነገር ግን የሙስሊሞችን ቁርአን መስማት ይወዳል። ዘውትር ክፍሉ ስገባ ኢርፎን/earphone ከጆሮው አያለው... "ምንድነው ምትሰማው?" ስለው "ዘፈን ነው"ይለኛል ከጆሮው ነቅዬ ሳዳምጥ ግን ቁርአን ነው። በጣምም እቆጣው ነበር ይሄን መስማት ካልተውክ እገድልሀለሁ እያልኩ ሁሌም አስጠነቅቀውም ነበር... "ባባ እኔን መግደል አትችልም ቁርአን መስማትም አትከልክለኝ" ይለኝ ነበር.. በቦታው ያሉት ሁሉ እየተያዩ ይለቃቀሱ ነበር። "ልጅህ እኮ በሸሀዳ ነው የሞተው" ብለው ሲነግሩት...ያ የልጁ መሞት ቅስሙን የሰበረው አባት ያ የልጁን ሬሳ አቅፎ ቁጭ ያለው አባት እንባውን እያረገፈ ልጁን በስስት እያየ እንዲህ አለ፦ "ልጄ በመሰከረው ነገር እኔም እመሰክራለሁ ከአላህ ሌላ አምላክ እንደሌለ ሙሀመድም የ አላህ መልዕክተኛ እንደሆኑ እመስክራለሁ" ከዚያም ሁሉም ጀማዓ ጀናዛውን ይዘው ወደ ሙስሊሞች መቃብር "ላ ኢላሀ ኢለላህ... ላ ኢላሀ ኢለላህ.... ላ ኢላሀ ኢለላህ" እያሉ አጅበው ወስደው ቀበሩት። ______________________________ ሙስሊም ሆኖ ኖሮ በኩፍር መሞትም አለና ካፊር ሆኖ ኖሮ በተውሂድ መሞትም አለና "አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን" ምንጭ፦ ﻫﻨﺎ ﺃﺑﻨﺎﺀ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺃﻡ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ
@maremdesta5189
@maremdesta5189 6 жыл бұрын
አሚን እሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ራያአዘቦ
@ራያአዘቦ 6 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@stars6133
@stars6133 6 жыл бұрын
እህትጀዛክአላህኽይረን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Tereten melisu afen bedabo abisu
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
ውይ ስስቴ የአይኔ ፕሌን እዚህ ሁነሺነው የጠፋሺብኝ ጨርሼ አላነበብኩትም
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳኑታችን የልደት በዓል 💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት አሜንንን
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 жыл бұрын
አሜንንን ለሁላችን
@ውቤውቤለፍቅርሟች
@ውቤውቤለፍቅርሟች 6 жыл бұрын
አሜን
@ጣዓመጡዑምቢሉ
@ጣዓመጡዑምቢሉ 6 жыл бұрын
ኣሜን ኩፉኣይንካሽ 👍
@kiyaking1289
@kiyaking1289 6 жыл бұрын
Desilal
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@nsss3209
@nsss3209 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ በአገሩም ጭምር እንኳን በሰላም በጤና ለገና በአል በሰላም አደረሣቹ በስደት ላላቹ ከኔም ጭምር ለአመቱ ከ ቤተሰቦቻችን ጋራ ለማሣለፍ ያብቃን አሜንን
@mofedakswani1219
@mofedakswani1219 6 жыл бұрын
Ns As amen amen yabekane
@marifamarifa444
@marifamarifa444 6 жыл бұрын
በሳቂ ሞትኩ
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 6 жыл бұрын
ውዲ የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን መዲሀኒታችን ልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@mandfaeeyyeeusaeeinaayo3109
@mandfaeeyyeeusaeeinaayo3109 6 жыл бұрын
😘
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ5ጐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ5ጐ 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቤቶች ትርፍየ ትዝ ትለኛለች እናተን ሳይ😢😢
@lamrotawoke2279
@lamrotawoke2279 6 жыл бұрын
ለመላው ለክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳቹ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@فاطمهعبدالااه
@فاطمهعبدالااه 6 жыл бұрын
Jfj
@aynalemfikadu3105
@aynalemfikadu3105 6 жыл бұрын
ውድ የሃገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለገና ዋዜማ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ 🙏በአሉ የሰላም የፍቅር በአል ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመለዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሰን መልካም በአል በያለንበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 6 жыл бұрын
እንኳን ⛪ለጌታችን ⛪⛪ለመድሀኒታችን⛪ ⛪ለአምላካችን⛪ለእየሱስ ⛪ክርስቶስ ⛪የልደት በአል ⛪በሰላም ⛪በጤና ⛪አደረሰን❤ አደረሳችሁ⛪
@ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ
@ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@sirguttube
@sirguttube 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን መልካም ለሊት ዉዶቸ አሜን አሜን አሜን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuan abiro aderesen 😍
@AAa-wy6hc
@AAa-wy6hc 6 жыл бұрын
እሽ ምንድ ነዉዉዉዉዉ
@AAa-ms5bc
@AAa-ms5bc 5 жыл бұрын
እመአምላክ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምሪልኝ አሜን። ሚ
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 6 жыл бұрын
ዊልካምቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@ፈተናውክርስትናዬንአጣፈጠ
@ፈተናውክርስትናዬንአጣፈጠ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኩዋን ሠላም መጣችሁ ውድ የስደት ጎደኞቼ በያላችሁበት ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ
@እናቴእዉድሺአለሁአላህይጠ
@እናቴእዉድሺአለሁአላህይጠ 6 жыл бұрын
💓💓💓💓💓
@እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ 6 жыл бұрын
😘😘😘😘
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሰላምወልደጊዮርጊስ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️
@shanahmed6661
@shanahmed6661 5 жыл бұрын
262
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዓል በሰላምና በጤና አደርሳችሁ ቤቶች በተለይ አሜን አንኳን አደረሰሽ እድግ በይልኝ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@merondubai7959
@merondubai7959 6 жыл бұрын
Amenn yagera lenlj
@seadaethop3605
@seadaethop3605 6 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም ከፈለጋችሁ ንገሩኝ
@molimoli9916
@molimoli9916 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደርሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ በዓል ይሁንልን!!!
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ
@bitanaads3571
@bitanaads3571 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚማቲዬ
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
@@bitanaads3571 አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ለሚዬ
@haymanotbamringiliqaqulnsa1598
@haymanotbamringiliqaqulnsa1598 6 жыл бұрын
Mami Mami አሜን አሜን አሜን
@waszwzsse9826
@waszwzsse9826 6 жыл бұрын
Mami Mami amen enkwan abro adersen
@asmk184
@asmk184 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ብየቶች
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር በአል ያድርግልን ሀገራችን እግዝአብሄር ከክፉወች ሴራ ይጠብቃት
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ለሙላ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሀገርም በውጭም ላላችሁ ወደ የተዋህዶ ልጆችን የድንግል ወደጇች የከዱሰን አክባሪዎች እንኳንም ለጌታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ ❤⤵
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 6 жыл бұрын
አሜን፫
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@hosanna3393
@hosanna3393 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች እንኳን ለገና ዋዜማ አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን
@meritube2416
@meritube2416 6 жыл бұрын
እንኳን ለክርስትና ተከታዩች በሙሉ እንኳን በሰላም አዴርሳችሁ ብያለሁ በአላችሁ በአላችን ነው በአላችን በዓላችሁ ነው እና በድጋሜ እንኳን አዴረሳችሁ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
የባስ አለው ሀገርህን አትልቀቅ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
ስልክሺን ላኪልኝ ወይ ልላክልሺ ማማዬ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 6 жыл бұрын
ነይ በዚህ ለስረደሽ እንደ.ማይፈቃድ ምንሆነቹነው ወይስ ጆረቹሁ ለቤቶች ድረማግዜነው ሚከፈታው
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ማርዬ ስንትልጆች ብታይ እሚሉት
@meritube2416
@meritube2416 6 жыл бұрын
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ምን አልግባኝም
@uzhshg7792
@uzhshg7792 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻 🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
@ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ
@ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ 6 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በስደት ላላችሁ በሙሉ እንኳን ለገና በአል አደርሣችሁ እህት ወድሞቼ
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረስን
@ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠነ
@mofedakswani1219
@mofedakswani1219 6 жыл бұрын
Sadah እማይመጣ ከሄነ።እሄዳለሁ እኔ። ameeen enkone abero adersine 😍😍😍
@ሰሊየተዋህዶልጅ
@ሰሊየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
እንካን አደርሳችሁ
@ሰሊየተዋህዶልጅ
@ሰሊየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
ስታምሩ
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 6 жыл бұрын
😊እኔ ምለው የፈረጅ እየሱስ ልደቱ ከተከበረለት ውሎ አደረ! የሀበሻው እየሱስ ደግሞ ገና ነው።😊😊 እርግጠኛ ናችሁ እየሱስ ከማርያም እምስ የወጣበት ቀን ዛሬ ነው?😄😄😄😄 ☺☺☺ቆይ እሱ ባይወለድ ማን አምላክ ይሆናችሁ ነበር። አልሃምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም። እድሜውን ቆጥሬ ልደቱን የማከብርለት አምላክ የለኝም። በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሱም ቢጤና አምሳያ የለውም።(ቁርአን ሱረቱል ኢህላስ)
@misferalmarri542
@misferalmarri542 6 жыл бұрын
አንችሙስልምነሽ አሁን ሀይማኖቱን የሚወድ የሰውሀይማኖት አይሳደብም ጥልቅ አትበይ ግምነሽ
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ባአል አደረሳቹሁ
@እዩፍቅር-ኘ8ቸ
@እዩፍቅር-ኘ8ቸ 6 жыл бұрын
የቤቶች ድራማ አባላት በሙሉ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ ሌላው ግን ይቤ አብርሀም ለመሰዋትነት ያቀረበው በግ ያልከው ስህተት ነው አብርሀም ልጁን እንጅ በግ አላቀረበም እግዚአብሔር ግን የአብርሀምን መታዘዝ ካየ ብሗላ በጉን አቅርቧል አሁንም እግዚአብሔር በህይወታችን ሁሉ ይግባ
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 6 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በለችሁባት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ እወዳቸዋለሁ
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 6 жыл бұрын
የናተ ባአል አያልቅም እደ
@seadaethop3605
@seadaethop3605 6 жыл бұрын
ቤተሰብ እን ሁን አስተያየት ሰብስክራይብ ስጡኝ እኔም እሰጣለሁ ከፈለጋችሁ
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 5 жыл бұрын
Agatamin tatakemashi malektun masetalalfun tatakamibt
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
በመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት የአብርሀሙ ስላሴ ይጠብቃችሁ
@ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
@ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ 6 жыл бұрын
አሎ አሎ እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ችኪች መቸም እዚ ናችሁ አ አቤት ፍጥነት ለኪመንት😜
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን ለበአል አደረሳችሁ በስደትላይቢሆንም አድቀን ይነጋል አይዟችሁ መልካምበአል
@yeedengelleji6234
@yeedengelleji6234 6 жыл бұрын
አሜን
@zamzamali6452
@zamzamali6452 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል የስላም የደስታ የአድነት የፍቅር ይሁንላችሁ ውድ ያገሬ ሴው በሙሉ
@shemskeder7135
@shemskeder7135 5 жыл бұрын
አረ እናንተ ሙስሊሞች የካፍር በአል እንኳን አደረሳቹ አይባልም ሀራም ነው ካለወቃቹ ጠይቁ ዝም ብሎ ማሽቃበጥ ምን ያድርጋል
@michaelgebregziabiher8454
@michaelgebregziabiher8454 6 жыл бұрын
I'm Eritrean happy holiday for all Ethiopian and Eritrean all over the world sdetachin yabqa egziabiher
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
ውይ ሻሽዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ተናፋቂ ስወዳት
@hennahenna2964
@hennahenna2964 6 жыл бұрын
እህት ውንድሞቼ በስደት ለምትኖሩ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 😭😓😓😓😓
@seadaethop3605
@seadaethop3605 6 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም አደርጋለሁ
@nestanetwaticha5564
@nestanetwaticha5564 6 жыл бұрын
አሊ ወሎየዋ
@helenmulugeta1806
@helenmulugeta1806 5 жыл бұрын
Eka yat hido new ametut
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ኡፍ፡ቤቶች፡ውድድ፡በርቱ፡ደስ፡ስትሉ፡አሜንየ፡እድግ፡በይ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
#መልካም በዓል የተዋህዱ ልጅ ዎች በያላችሁበት
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ 6 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 6 жыл бұрын
ሻሼ ተናፍቀሽ ነበር የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ የመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን በሉ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ😤😤😤😤😤😤😏😏😏😏😒😒😡😢😢😢😢😢😢😨😨😨😋😋😋😋😋😋😝😝😝😂😂😂😂😍😍😍😍
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና 6 жыл бұрын
semria ousman ብርቅ ነውዴ ማርገዝ ባልሽ ያጋጭሽና ክክክ
@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك
@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك 6 жыл бұрын
ክክክ በሰላምዉለጂበሉኚብትይይቀዲማልበሰላምዉለጂ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 жыл бұрын
@@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና ባሌማ ወዶ ነዉ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 жыл бұрын
@@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك ማማዬ የቢስቲማ ልጅ ነሽ እንዴ እኔም ነኝ እንተዋወቅ
@tinamulu1903
@tinamulu1903 6 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ቤቶች እንኳን ደና መጣቹልን ውዶቼ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የንደት ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን 🙏🙏🌲🌲
@mizantippekefa9379
@mizantippekefa9379 6 жыл бұрын
እንኳን አድርሳችሁ የጌታችን እየሱስ የክርስቶስ ልደት በዓል ለገና በስድት ሀገር ያላችሁ አይዛችሁ እኔ ግን ከፍኝ እፍፍፍፍፍ አይስድት መቼ ይሆን ተስክቱልኝ ሀገር ምግባው
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገለበጎነው
@dbccfgm5066
@dbccfgm5066 6 жыл бұрын
Yamerai
@almtube4923
@almtube4923 6 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቸ በስደትም ባገርቤትም የላችሁ እህት ወድሞቸ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ከርስቶስ የልደት ባላ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ባአል እዲሆንላችሁ እመኛለሁ የከርሞ ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች ክክክ አዛሉዬ እከዬ ና ሻሽቱ ውስጤ ናቹ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 6 жыл бұрын
ሲታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለየችሁ 😘😘😘
@abarashabarash6004
@abarashabarash6004 6 жыл бұрын
merry cirist mass all guys🍒🍒🍒🍇🍇🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ቅንጭብ አድርጋችሁ እያስተላለፍችሁ ነው በትክክል ብዙወች በድሀው እየለመኑ የሚደልቡ አሉ ግን የዛውኑ ያህል ለበጎ የተሰማሩ እዳሉ አንርሳ ለምንረዳው ሁሉ ተጨባጭ መረጃ ያስፈልገናል በርቱ
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 6 жыл бұрын
ሠላም ቤቶች እደናችሁ ሻሸ ነፈቀችን የሻሸ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ባይሆን የምን ላይክ ከድግዳ ጋር ያጋጭሽ እዳትሉኝ 😂😂😂😂
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ 6 жыл бұрын
ቤቶችየ ውድድድድድድድ 😍😍😍😍😍👌
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 жыл бұрын
Well come betoch zare 1gna negn bemedam mote lik gabzugn
@umuadnan.3213
@umuadnan.3213 5 жыл бұрын
ማምዬ የኔ ተናፋቂ መከታዬ
@belentubea7309
@belentubea7309 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
@mollash6647
@mollash6647 6 жыл бұрын
ቤቱች እኳን ደህና መጣችሁ ወድ የኦርቶዶክስ እምየት ተከታዪች እኳንም ለኔታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ የልደት በዓል በሰላም አደርሣችሁ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ 6 жыл бұрын
ሞላሺ የድግል ልጂ Amen enkuan abero aderesen
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 5 жыл бұрын
ቤቶች ደስ ትሉኛላችሁ ኑሩልኝ በተለይ አዛልዬ ስወድሽ እኮ መልካም እናት ነሽ ደስ ትይኛለሽ
@senaytsenaytt1828
@senaytsenaytt1828 6 жыл бұрын
መልካም በአል ጋሽ ዘሩ መቸነ ሚመለሱት
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ መልካም በአል ብያለዉ ከወዲሁ
@kiyanabiyate2734
@kiyanabiyate2734 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገርውስጥም ከሀገር ውጪ ላላችሁ በሙሉ አንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
@addisneger3507
@addisneger3507 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፎቶውን ተጭናችሁ ስብስክራይብ አዲርጉኝ ቤተሰብ እንሁን
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
እንኳን አድሳችሁ ለገና ባዓል በመላው አለም ለምትገኙ ክርስትያን ወገኖች
@binitube7699
@binitube7699 6 жыл бұрын
*እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ*
@ALi-be6qf
@ALi-be6qf 6 жыл бұрын
እርስት ሰወድሺ
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 6 жыл бұрын
ላ ከርስትና እምናት ታካታዮቺ ባሙሉ እንካን አድራሳችሁ የጌታችን እና የ ማዳንታቺን የ አየሱስ ከርስቶስ ልዳታ ባአል የ ታዎዳዳችሁ ዉድ የሃባሽ ልጆች ባሰዳትን እንድሁም ባሃጋር ዉስጥ ያላችሁ ባምሉ ማልካም የ ጋና ባአል እድሆንላች ማልካም ሚኖተነው, 🙏🙏❤
@konwwi9297
@konwwi9297 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች 🌷🌷🌻🌷🌻🌷👌🌷እኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በስደትም ሆነ በሀገርም ወስጥ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በተለይ በስደት ላላች እህቶቼ አብሽሩ 👍👍👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
መላው የክርስትና አምነት ተከታዮች አንኩዋን ለክርስቶስ ባዓል በስላም አድርሳችሁ
@ይምእረምልጀስደትይውይ
@ይምእረምልጀስደትይውይ 6 жыл бұрын
የክርሰትናእምነትተከታዮች እንኳንለገና በአዓልበሰለም አደረሰችሁ🎄🎄🎄
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ዘሩ የናፈቃችሁ እጃችሁን አውጡ👐
@tigtig3096
@tigtig3096 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዉዶች ዋውውው ዘና በትምህርት ነው ዛሬ ጥሩ ምክር ነው ደግነት
@በማርያምየታመነችነፍስመን
@በማርያምየታመነችነፍስመን 6 жыл бұрын
ዊል ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ 👉 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 💟
@abebaserebehailu7667
@abebaserebehailu7667 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መልካም ባአል
@zaynab9511
@zaynab9511 6 жыл бұрын
ላክ ግጩኘ እምትሉ ልጆች መዳም በዶላር ታጋጫችሁ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 6 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ዘይነብዬ
@Love-oc3nl
@Love-oc3nl 6 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 አሚን
@zaynab9511
@zaynab9511 6 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 ሰላም ቆንጆየ
@hamdiyanassre537
@hamdiyanassre537 6 жыл бұрын
እሽ አይሉማ ክክ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@kedijayealahbaria4921
@kedijayealahbaria4921 6 жыл бұрын
wellcam betoch አረ ዘሩን ምን በላው ሢላ ቤቶች ምርጥ ድራማ ነው ያለ ዘሩግንንንን....................
@zihab2314
@zihab2314 6 жыл бұрын
እኳን ደህና ናጣችሁ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
@hawwiiayele5324
@hawwiiayele5324 6 жыл бұрын
I miss my family 😣😢🤦‍♀️
@meazatefera2494
@meazatefera2494 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ
@ዳግምትንሳኤ
@ዳግምትንሳኤ 6 жыл бұрын
ቤቶች 💕
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 6 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችዬ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል መሰላም አደረሳቹ
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 6 жыл бұрын
Marry Christmas all betochi family love you so much ❤❤❤ happy holiday 🎈🎆🎊🎇🎈✨🎄🎈✨🎊🎈🎆🎊🎆🎉🎇😘😘😘
@tewodroswoldegebriel3035
@tewodroswoldegebriel3035 4 жыл бұрын
you know that they are not a real family it is just a film
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 6 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@kiyyuabdii4446
@kiyyuabdii4446 6 жыл бұрын
Wow
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 6 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
@@ጠባቂየገብሬልነው amen lehulachin
@asdfcxzasdfzxc4197
@asdfcxzasdfzxc4197 6 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 6 жыл бұрын
einkuwan abro aderesen mar
@emutinigatu4793
@emutinigatu4793 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን
@ليلئحبشي-ك4م
@ليلئحبشي-ك4م 6 жыл бұрын
የአገሬ ልድች፡ እንካን፡ አደረሳችሁ
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 6 жыл бұрын
Enkuna Aderasachu yene Betoch .melkam Gena Behal 🎄🎄🎄🎄
@jamilam9870
@jamilam9870 6 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የቤቶች ተከታታዩች እደምን አላችሁ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
@seadakasaw5513
@seadakasaw5513 6 жыл бұрын
ዋልኮምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንንን ያረብ
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 6 жыл бұрын
Was,wr,wb,Amin,hulachin,nm
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
በውጭም በውስጥም ሀገር ላላችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ. በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአድርግልን .አሜን አሜን አሜን.♥♥♥♥♥♥♥
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
@ሊድያግዛውሁሉምያልፍል
@ሊድያግዛውሁሉምያልፍል 6 жыл бұрын
መልካም የልደት ባል በሰላም አደረሳቹ የቤቾች አድናቂዋች
@zihab2314
@zihab2314 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እውነት ፈታ ነውየምታርጉኝ ቤቶችየ
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 6 жыл бұрын
Melawu. Ye. Betoch. Abal. Inkuwan. Aderesachiwu. 😍😍😍
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
አላህ አይወልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለም አላህ ከሁሉም የጠራ ነው አልሀምዱሊሓ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
የርጎ ዝንብ ማን ጠራሽ አይመለከትሽም እሽ.ሁሉንም ሙስሊም በአንዳንች ጋጠ ወጥ አደግ አልሰድብም እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ ቲሽ አረፈሽ ቁጩ በይ ፈጣሪ አይበልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለሞ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ 6 жыл бұрын
ምን አገባሽ አንች ያልበላሽን የምታኪው ስለኛ ሀይማኖት ምን አገባሽ የራስሽን ጠበቅ አርገሽ ያዢ እሽ የማያገባሽ ጋር አትግቢ ቂንጥራም ተበጅ እሽ
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 жыл бұрын
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ ስላልተሳዴብሽ ከልቤ ነው አመሰግናለሁ ሙስሊም ነኝ እኔ ግን ሀይማኖቴን አከብረዋለሁ የሌሎችንም እዴዛው ግን ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
@SD-pr6km
@SD-pr6km 6 жыл бұрын
HANANE TEMAME ምናገባችሁ??? ድጋይ እራስ ሁላ
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 6 жыл бұрын
ውድ ጐደኞቸ እንኮን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት ባህል አደረሳችው አደረስን ውድ ጓደኞቸ በስደት ላለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤💛💚✥
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ መጣቹልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ♥ ክርስትያን እህቶቾ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ ሰላም ለሀገራችን♥♥♥♥♥
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 6 жыл бұрын
ወይጉድ ማነው ይፈቃደል የለክ ክርስተኖችን እንኳን አደረሰችሁ ማለት እስቲግፈር አርግ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 6 жыл бұрын
ዉድና የተከበራቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኡንካን የገና በኣል በሰላም አደረሳቹ እህት ዎንድሞቼ ፋታበሉልኝ ደስታቹ ደስታዬነዉ እርስቴ አድናቅሽነኝ ዛሬ የሌለ ፎዋ ብለሻል
@zedmanale8809
@zedmanale8809 6 жыл бұрын
ዋውውው እንኩአን አደረሳችሁ
@lm6771
@lm6771 6 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እኳን ደህና መጣቹ በጣም ጥሩ ሥራነው ልክ አሥገባቸው ተብዬው በቃ ሥራህ ማቀጣጠር ብቻ ነው በተረፈ በርቱ የኔ ምርጦች
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 6 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ባሌ ፈቶኛል በላክ አፅናኑኝ ማሮቸ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
ላይላሀኢለሏህ አይባልም ማማዬ ቢፈታሺም አሏህ ቀድሮትነው
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 6 жыл бұрын
ትክክል ነሺ
@jemalmehamed7715
@jemalmehamed7715 4 жыл бұрын
እኔ ላግባሽ ገና ዛሬ እያየሁት ነው
@ላታህዘንኢነላህስዴተኛነኝ
@ላታህዘንኢነላህስዴተኛነኝ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐ውድድ ነው እማረጋችሁ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 6 жыл бұрын
ግን ዘሩ ለምን ጠፋ እሱ ከሌላ ደስ አይልም
@genylove8573
@genylove8573 6 жыл бұрын
ለመላው የከርሰትና እምነት ተከታዮች በሀገር ውሰጥ ም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ወገኖቸየ እንኳን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት ባዓል አደረሳችሁ
@ameeraaltamimi2491
@ameeraaltamimi2491 6 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያን ልጆችሠላማችሁ ይብዛ ወድ የኢስላም ልጆች እስኪ ያሰብሽው ይሣካልሽ በሉኝ ውላሂ ዱአ አርጊልኝ በአላህ
@amrea5611
@amrea5611 6 жыл бұрын
አለህ ያሰከልሽ ሞክሼ
@ameeraaltamimi2491
@ameeraaltamimi2491 6 жыл бұрын
@@amrea5611 አሚን ወዴዋ
@selamasenak1846
@selamasenak1846 6 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ ማር
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 6 жыл бұрын
አላህያሳካልሺእህት
@TtTt-gg8ih
@TtTt-gg8ih 6 жыл бұрын
እንኮን አደራስችሁ ውድ የክርስቶስ ልጅች እኛንም እግዚአብሔር ብሎ በስለም በአገርችን ይብቃን
@asse2705
@asse2705 6 жыл бұрын
በግዜ ከች አለችሁ እነመስግነለን
@ጠይባነኝየዝችፋደልMአፍቃ
@ጠይባነኝየዝችፋደልMአፍቃ 6 жыл бұрын
as wr wbበስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እደትናችሁ ነገ ወደ ዉዶ ሀገሬ ልገባናዉ እናተም በተራ ለሀገር ያብቃችሁ
@miraleyn2397
@miraleyn2397 6 жыл бұрын
ws wr wb selam gebi
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
አሚን ጦይቤ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 6 жыл бұрын
ወአ ወረ ወበ ሀያቲ
Betoch | “በሬ ወለደ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 491
32:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 19 М.
Betoch - "ባለ ሥልጣን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252
26:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 737 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 116 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Betoch Comedy Drama “ፈተና“ - Part 168
31:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch - "ታንክ ጉንጉን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 234
24:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 668 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
#EBC ቤቶች ድራማ ክፍል-141 "ይሉኝታ"
26:02
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch Comedy Drama “ሁለቱም” Part 195
28:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 844 М.
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
26:36
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 116 МЛН