Betoch Comedy Drama “ህንፃው” - Part 186

  Рет қаралды 540,541

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 7 жыл бұрын
ሚናፍቀኝ ነገር ቢኖር የቤቶቸረ ድራማ ነው እንኮን በሰላም የተገናኘን ሙስሊም እህቶች እንኮን ለአረፈ በአል በሰላም አደረሰን መልካም በአል
@የረሱልወዳጅ-ቸ6ወ
@የረሱልወዳጅ-ቸ6ወ 7 жыл бұрын
ራቢ ወሎዬዋ ከሚሴ። እንኳን አብሮ አደርሰን እሙየ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 7 жыл бұрын
ራቢ ወሎዬዋ ከሚሴ እንካን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
@mickyt7674
@mickyt7674 7 жыл бұрын
*** welcome ***. Ma favorite ethiopian drama ❤️! Full respect to all ethiopian 🇪🇹 people’s. Ur sister from asmara eritrea 🇪🇷 !! One love ever ❤️
@mestawotmektetefera3706
@mestawotmektetefera3706 7 жыл бұрын
Amen,Amen
@klabkalba3922
@klabkalba3922 5 жыл бұрын
@@mestawotmektetefera3706 ያምራል
@sfsarsafrw2593
@sfsarsafrw2593 5 жыл бұрын
ማርነገርእኮናችሀ
@sisay4318
@sisay4318 7 жыл бұрын
እንኳን 2010 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም ቁምነገርና ሳቅ ስለምትጋብዙን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን።
@fathafatha4030
@fathafatha4030 7 жыл бұрын
wooooooooooow👍👍👍👍👍
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
እንኲንደህናመጣችሁቤቶችውድየሀገሬልጆችባገርውስጥምሆነባገርውጭያላችሁእንኲንለአዲሱለ2010አ.ም.በሰላምአደረሳችሁበያላችሁበትሰላማችሁይብዛ
@እኔስእያሱስንእወደዋለሁ
@እኔስእያሱስንእወደዋለሁ 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንካን በሰለም መጣችሁ ስወደቹ ከልቤ ውድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለመሸሻል ከሀገሪ ወጥታችሁ በስደት ያላቹሁ ይብዛ ሰለማቹ ፍጣር ከክፉ ሁሉ ይጣብቃቹ♥
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
እሰይ ቤቶች እንዲህ ነው የሚአምርባችሁ። ከሳምንቱ በጣም የተሻለ እና አንገብጋቢ ነገር ነው ያነሳችሁት የሀገራችን ባለሀብቶች በድሀው ጉልበት እየተጠቀሙ ለዛውም የረባ ሳይከፍሉ ግን እነሱ ላይ ለሚሰራ የኢንሹራንስ የለ የደህንነት መከላከያ ሌላው ቀርቶ ድንገተኛ ክክምና እርዳታ የሚያገኙበት የለም። ስንቶች ከፎቅ ወድቀው አካል ጉዳተኛ ሆኑ፣ እጅ እግራቸውንስ ስንቶች አጡ ግን ባለሀብቶች ዞር ብለው አያዩአቸውም። አመሰግናለሁ
@medibintmohamedmedinamoham3600
@medibintmohamedmedinamoham3600 7 жыл бұрын
ሻሽየ.የኔ ምርጥ እፍፍ ሥወድሽ መላው የእሥልምና እምነት ተከታዬች እኮን ለኢድ አልአዳሀ ባአላል በሠላም አደረሣችሁ
@ጉራጌአንበሳ
@ጉራጌአንበሳ 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ በስደት ሆኜ ቅዳሜ የሚናፍቀኝ በእናንተ ለመዝናናት ብቻ ነው የአረብ ስራ ከሆነ ቅዳሜ ቀን ይብስበታል በተረፈው ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ
@fkereshetu6392
@fkereshetu6392 7 жыл бұрын
ጉራጌ አንበሳ። እንኳ አብሮ አደርስን
@ahadahad6156
@ahadahad6156 7 жыл бұрын
ዋወወ።ቤቶች።እንኳን።ደእና መጣችሁ።በጣም.ደስ.ትላላችሁእግዚአብሔር።በደስታ።በፍቅር።ያኑራችሁ።አሜን አሜን
@selamawittekle8762
@selamawittekle8762 7 жыл бұрын
እንዴት ደስ የምል ፊልም እግ/ር ሰላምና ጤን ይፍጠረልኩ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
ዋውውውው ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ ወደ የሀገሬ ልጆች ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ እንዴ እኔ በስደት ዓለም የለችሁ ምርጦች እንኳን ለ2010 ዓመት ምህረት ለዋዜማ በስላም አደራስችሁ በስደት የለችሁ እህት ወንድሞቼ ሁለችንንም እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን በጌታ ፍቅር እወደቹኃለዋ💘💘💔💔💔💔🌷🌷🌹🌹👈
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 жыл бұрын
አሜንንን
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ አሜን ቆንጆ እንኮን አብሮ አደረስን ግን ይከብዳል እኛበስው ሀገር ያለነው
@yemariyamlijnegn1027
@yemariyamlijnegn1027 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen Amen Amen
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ amen amen amen
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen.Amen yene konjoo
@ሀያትእንድሪስ-ሰ2ዀ
@ሀያትእንድሪስ-ሰ2ዀ 7 жыл бұрын
ዋውው ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ውድ የኢስላም ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ4ቸ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ4ቸ 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሽ አለሁ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያአመት ሰዉ ይበለን ለሀገራችንም ያብቃን ቤቶች ውስጤናችሁ አቦ ይመቻችሁ
@ረሂማስደተኛዋ
@ረሂማስደተኛዋ 7 жыл бұрын
ውድና የምትናፈቁ ቤቶችየ እንኳን መጣችሁ 2010 ለሁላችንም ጤናችንን ጠብቆ የጎደለውን የሚሞላልን #አመት ያርገው !!
@ጉራጌአንበሳ
@ጉራጌአንበሳ 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው መቼም የማረሳው የዛሬ 3 አመት በጣም የምንወዳት እህታችን ውብ የሆነች 19 አመት ልጅ በእንደዚ አይነት ስራአት በጎደለውና ሙያ በሌላቸው የሚሰራ ፎቅ ተቀጥራ በኮንትራት እየሰራች ከላይ በወደቀ እንጨት ሂወቷ አለፈ መቼም አረሳትም ይህ ስራ ደሞ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል በርቱ አሪፍ ነው
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ 7 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ…………… ፍቅር አያረጅም መዉደድ አያረጅም ዉበት ቢጠወልግ ሰዉነት ቢጃጅም ………አለ ግርማ ሰላቶ ግጥሟ ተመቸችኝ ሰላቶ😜😜😜😂😂😂
@habeshafilms3067
@habeshafilms3067 7 жыл бұрын
እኔም በጣም የተመቸኝ ክፍል ነው።
@melategerema3961
@melategerema3961 7 жыл бұрын
fafi fafi Men malete nw selato ?
@tigeafekadu7455
@tigeafekadu7455 7 жыл бұрын
fafi fafi dddd
@atalamola6506
@atalamola6506 7 жыл бұрын
ዋውውውው ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኮን 20010 በሰላም አድረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን ቤቶች እንውዳችዋለን
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ወቅታዊ ድራማ ሰለሆነ እያሳሳቃቹሁ ትምህርት ሰጪይ ነው በርቱ
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳቹ👍👌👍❤️❤️❤️❤️ እንደ እርስቴ ቅመም ልጅ እንደ ይበቃል ኣራዳ ኣፍቃሪ ስጠኝ
@kasutube8310
@kasutube8310 7 жыл бұрын
ሻሼ እውነት በጣም አምሮብሻል እንዴ ውፍረት ጨማመርሺ ደሞ ስወድሺ 😘😘😘♥♥♥
@wagayetilahune5381
@wagayetilahune5381 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ውድ የተዋህዶ ልጆጅ ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ቦታ እንዲሁም ሙሥሊሞች እህት ወንድሞቼ እንኲን ለተከበረው በአል እድ አረፋ በሠላም አደረሣችሁ
@nitsuhdessie1438
@nitsuhdessie1438 7 жыл бұрын
እንኳን ለድኃኒዓለም በአል በሠላም አደሰሣችሁ ዋው በጣም አስተማሪ ነበር እናመሠግናለን
@mazaalemu141
@mazaalemu141 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳ ን ደህና መጣችሁ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር በጣም ያምራል አስተማሪ ድራማ ነው
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ ሥወዳችሁ ለመላው የኢትዬጺያ ልጆች እንኳን ለ2010 ለአዲሥ አመት በስላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለአመቱ በሀገራችን ላይ የምናከብር ያድርገን የስላም የፍቅር የጤና የምተሳስብበት የምንዋደድበት ጊዜ ይሁንልን
@emuyi4847
@emuyi4847 7 жыл бұрын
ወድ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ ሙሥልም ወንድም እህቶቸ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሣችሁ 😍 ቤቶች ሥወዳችሁ 👉💜ከልቤ ነዉ
@mahletytbarek9264
@mahletytbarek9264 7 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ amen enkuan abro aderesen
@zeharaseid8052
@zeharaseid8052 7 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ እንኮን አብሮ አደረሠን አህታችን ጌታ ይጠብቅሽ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 7 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሀኒአለም ከስደተኞች ጋር ይሁን።
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለሜ
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ። በጣም እሚያዝናና እና ትልቅ ትምህርት ያለው ነው እናመሰግናለን በርቱልን ።
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-መ8ነ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-መ8ነ 7 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቹ ቤቶች ናፍቆታቹ እያጦዘኝ ነበር ምርጦች
@fkereshetu6392
@fkereshetu6392 7 жыл бұрын
ወው አስተማሪነው የምትናገሩ ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ቤቶች
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 7 жыл бұрын
የእናታችሁ ጓዳ ሀገሬ ኢትዬጲያ የናፍቀቻቹህ ላይ ግጩኝ ቀድሜ እቁጣጣሺ ብያለሁ በስደት ሀገር ለምትኖሩ ለእኔም ለራሴ፤ ደስ ይላል ቤቶች በርቱልን እናመሰግናለን ትክክል ያልተማሩት ሙያ መስራት ትልቅ ስህተት ነው ከሀገራችን ይህ ከተስተካከለ መልካም ነው
@ራሀቱልቀልብ-ጀ6የ
@ራሀቱልቀልብ-ጀ6የ 7 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ኮሞንተሮች እኔም በስደት ላይ እንኳን አብሮ አደረሰን እናቴ ውስጤ ናት
@አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ
@አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ 7 жыл бұрын
ለመላዉ እስልምና ተከታዬ ኢድ ሙባረክ
@selometekle9564
@selometekle9564 7 жыл бұрын
አባ ሩጫዬ ላተ አስደስትካለዉ ኢሸ አላህ I'llgrwyvfw! a good time with
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 7 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ በጣም አስተማር ነው እናመሰግናለን
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሣችሁ
@millantadess8465
@millantadess8465 7 жыл бұрын
Beartou bazou astmrey ngaruch alut lamgjamrey ka ethiopian comedy betoch seawd👍👍👍👍👍👍👍👍
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 7 жыл бұрын
well come betochi minawi tafachu batamiarifi inaAsitamarinawi bartu 😀😂😀😂😀😂😍😘😚👍👍👌thank you
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም 7 жыл бұрын
ቤቶች ውድድድድ 💚💚💚
@lennaderjawe9210
@lennaderjawe9210 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ይቤ እረ ልሞትብክ ነው መላ በለኝ እውነት i' m in love ከይቤ
@car4219
@car4219 7 жыл бұрын
Lanna Queen hello girl
@ማርያምአማላጄአማላጄ
@ማርያምአማላጄአማላጄ 7 жыл бұрын
ኦ ማ ጋሽ ላቨ
@lennaderjawe9210
@lennaderjawe9210 7 жыл бұрын
Amharic moves. Esh yna fkr
@solomonkera2916
@solomonkera2916 7 жыл бұрын
i like the way you bring actual misbeheaviors and corauptions in every area of living admirable. yes we need to change a lot of things in Ethiopia. God bless you vall Betoch Artists. Well done
@meskeremtalema7538
@meskeremtalema7538 7 жыл бұрын
ቤቶች ናአፍቃችሁኝ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ።
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ 7 жыл бұрын
ይቤ ዳይ ወደ ስራ😃😃 ሻሼ ውስጤ እኮ ነሽ❤
@melesweldu523
@melesweldu523 6 жыл бұрын
እዚች ላይ ቤቶች ስተት ኣለች ፡ሞያ ፊደል መቁጥር ብቻ ኣይደለም ወይም አምስት ኣመት ዩንቨርስቲ ስለተማረ ኣይደለም ሚመዘነው ፡እንዲሁ በማየትና በተግባር በረዳትነት ብማገልገል እጅግ በጣም ጎቦዞች ባለሞያዎች ኣሉ ከተማሩ የሚበልጡ በተለይ በዚ በግምባታ ና በ እጅ ስራ ዙርያ።
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
እንካን አብርወ አደረሰን እህት አለምየ አድሱን አመት ይባርክልን ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን ለንስሀ ያብቃን
@jotube5392
@jotube5392 7 жыл бұрын
ዋው እንኳን መጣችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ራያ ቢራን እናወግዛለን!! መልካም ለሊት::
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 7 жыл бұрын
Kemal Mamo እኮ
@ያዳነኝኢየሱስነው
@ያዳነኝኢየሱስነው 7 жыл бұрын
Amen yhuna ቅዱስ ጊዮርጊስ ብራ 100 ዓመት ስያስቆጥር የት ነበራችሁ?
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው ማርዬ እኔጃ
@jotube5392
@jotube5392 7 жыл бұрын
እውነታችሁን ነው ግን ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅ ነው:: መስቀል ግን እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ብሎ የሞተበት ነው እሽ ያገሪ ልጆች
@nanitnanit6625
@nanitnanit6625 7 жыл бұрын
Amen yhuna አው እና እናውግዛልን አሜን
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 7 жыл бұрын
ክክክክክ ሻሼ ተመቸሽኝ
@መታገስዋጋአለውአልቻልኩም
@መታገስዋጋአለውአልቻልኩም 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@altanveerseble259
@altanveerseble259 7 жыл бұрын
አቶ ሞላ ዘሩ እውንነትን ዘሩ ጥሩ አስተማሪ ድራማ በጣም እማደንቀው ጥላሁን ጉግሳ እረጅም እድሜ እመኝለው
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 жыл бұрын
ክክክክ 9ኛ ነኝ ማሮች እንኳን በደና መጣችሁ እስክ ሊያው
@dhhfhfdhhfnt7476
@dhhfhfdhhfnt7476 7 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂይ ወበረካተሁ ውድና የትከበራችሁ እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1438 አመት ለኢደል አደሀ በአል አደረሳችሁ
@fatihafetyamasheallah7775
@fatihafetyamasheallah7775 7 жыл бұрын
Dhhfhf Dhhfnt enkwhane abro adrsene marrr
@ልቤተሥፋአትቁረጥ
@ልቤተሥፋአትቁረጥ 7 жыл бұрын
Dhhfhf Dhhfnt እኳን አብሮ አደረሠንንንንንንንንንንንንንን
@አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ
@አሏህብቻበቂየነዉተወከልአ 7 жыл бұрын
Dhhfhf Dhhfnt ወአለይኩምሰላም እኳንአብሮአደረሰን ኢድሙባረክ
@fatihafetyamasheallah7775
@fatihafetyamasheallah7775 7 жыл бұрын
አሏህብቻ በቂየነዉ ተወከል አሏህ tekeble Allah mena menkume ankwane abero adrsene marocha
@zeharaseid8052
@zeharaseid8052 7 жыл бұрын
Dhhfhf Dhhfnt አንኮን አብሮ አደረሠን አህታችን
@zeharaseid8052
@zeharaseid8052 7 жыл бұрын
ክርሥቲያን ጨዋ እህቶች ኑሩልን ለአዳዶችም በሀይማኖት ለሚሣደቡ ተምሣሌት ትሆናላችሁ ዉድ ጎደኞችም አሉኝ እዚህ በሥደት ያገኘሁዋቸዉ በጣም እንዋደዳል አሁን ተያይተን አሁን እምንነፋፈቅ ኢትዮጲያዊ ነን ሥለዚህ አብረን እዘልቃል ዉድ ጨዋ ያገሬ ልጆች
@haymifeleke2422
@haymifeleke2422 7 жыл бұрын
Zehara Seid
@Mohamad-jo1cf
@Mohamad-jo1cf 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን የተዋህዶ ፈሬወች
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
ሐገሬን ስወዳት ስናፍቃት አረ ኢትዮጽያን የሚወድ ብቻ ሐገሬን ያክብርልኝ በላይክ
@ተዋህዶእምነቴኢትዮሀገሬተ
@ተዋህዶእምነቴኢትዮሀገሬተ 7 жыл бұрын
fanta የኪዳን ልጅ Love 100 አይበቃም
@addismulat2
@addismulat2 7 жыл бұрын
fanta የኪዳን ልጅ Love 1001 እማማየ ኢትዮጵያ ።
@helinaendalew8417
@helinaendalew8417 7 жыл бұрын
Helinanew
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
ተዋህዶ እምነቴ ኢትዮ ሀገሬ ተመስገን አምላኬ tnx
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
Addis MUlat tnx
@melesechmarega5146
@melesechmarega5146 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
ትምህርት ያለዉ ድራማችሁ ናፍቆኝ ነበር
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤቶች በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@ንፁአፍቃሪየልብሰው
@ንፁአፍቃሪየልብሰው 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ አረ ናፍቃቹኝ ነበር
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Well ቤቶች happy new year guys😍 ዛሬ ድብር ብሎኝ ኮሜንት ላነብ ነበር የመጣሁ አንድ እንኳን የሚመስጥ ኮሜንት ሳላነብ ቀርሁ😎 ምድር የላይክ ለማኝ😜
@gbvjggf322
@gbvjggf322 6 жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍
@ድንግልማሪያምአንችጠብቂኝ
@ድንግልማሪያምአንችጠብቂኝ 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናችሁ
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሥወዳችሁ😘😚😚😚😚😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@gitabgitab793
@gitabgitab793 7 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ አቦ ፈጣሩም አይገነጣጥላችሁ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 7 жыл бұрын
ሻሽየ። ወፍርሽ ስትቀጥኒ ንፕው የምታምሪው እንካን ደህና መጣችሁ ውዶቺ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
ቤቶች እኮ ምክር እንጂ ድራማ አይደለም እናመሰግናለን
@asdfgaqwer8904
@asdfgaqwer8904 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ ለመለው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን አደረሳችሁ ለኢድ አዳሀ ዙል ሀጅ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘሩ አሳከኝ በዛውም ሰፈሬን አየሁት እናመሰግናለን
@rahmetmohammed4467
@rahmetmohammed4467 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ
@trngohabtamuwollowegdi729
@trngohabtamuwollowegdi729 7 жыл бұрын
ወይ እርሥቴ ሥታምረ ማር ዴሞ አዴግሺ ውፍረትም ጨመሺ
@useruser7483
@useruser7483 7 жыл бұрын
ቤቶች በመምጥታቹ ደስ ብሎኛል
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ
@ሠላምሠላም-ረ5ጸ 7 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ቤቶቸየ ሥወዳችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እኳን ደና ቆያችሁን ኮሜተሮች መልኳም ቆይታ
@musicismalife2610
@musicismalife2610 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቤተሰቦቻችን😍😘
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 жыл бұрын
Well ቤቶችየ ዛሬ እኔም ውግ ደሶኝ 14ኛ ሆንኩ ድስ አይልም
@sabanfakiwa3926
@sabanfakiwa3926 7 жыл бұрын
ቤቶች እንካን ደና መጣቹ ምርጦች ሰወዳቹ
@ሃናየድግልልጅሃናየድንግል
@ሃናየድግልልጅሃናየድንግል 7 жыл бұрын
ቤቶች እንደምናቹ በጣም ደስ ትላላቹ እንደምታስደስቱን ያስደስታቹ
@merci1093
@merci1093 7 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! በአዲሱ አመት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዘረኛው ወያኔ የምትላቀቅበት ያድርግልን!!
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
Ras Et አሜን
@maazafriend3859
@maazafriend3859 7 жыл бұрын
Ras Et. አሜን 3
@mdsadiuasadiya8080
@mdsadiuasadiya8080 7 жыл бұрын
Ras Et aminnnn amin wed
@GgGg-jb5qq
@GgGg-jb5qq 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ
@ፍቅርአሸናፊፍቅርአሸናፊ
@ፍቅርአሸናፊፍቅርአሸናፊ 7 жыл бұрын
Ras Et አሜን
@TtTt-gg8ih
@TtTt-gg8ih 7 жыл бұрын
ወውው ቤቶች ስወደችህ እኮ ግን እንተ like ምንምን ምትሉ ልጅች ከአጊዲጊደ ይግቸችህ አቦ።
@monam540
@monam540 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
ቤቶች የኔ ማሮች እናመሠግናለን
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Wow betochey bravi 😘👏👏🥰
@ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ
@ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk ደስ ትላላቹሁ
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ
@ቤዛዊትአድማሱ
@ቤዛዊትአድማሱ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶችዬ
@modena1351
@modena1351 7 жыл бұрын
አህሌን ቤቶች እንኳን አብሮ አደርሰን
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 7 жыл бұрын
ውይ ሻሼ ወፍረሻል አዛሉ ማ ሊሞት ነው ዊጉን አውልቀዋለች
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 7 жыл бұрын
Betam asitemariy dirama Egziabhir ybarkachihu bertsu
@hyemanot7257
@hyemanot7257 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
ቤቶች አንደኛነኝ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 жыл бұрын
በጣም ዝና አረጋችሁን አናመሰግናለን
@saramarr8512
@saramarr8512 6 жыл бұрын
Mafiya yena sebro wedede nawe margeshe mara 😘😘😘😍😍😍😚😙😗😗
@እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ
@እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች በነገራችን ላይ ሻሽሻ በጣም ወፌርሽ ደሞ ፀጉርሺም አዲጉዋል እሽ
@ቦረናመካነሰላም-ጐ4የ
@ቦረናመካነሰላም-ጐ4የ 7 жыл бұрын
ነፍሰ ጡር ነች መሠል ሻሼ
@mazagella766
@mazagella766 7 жыл бұрын
ቦረና መካነ ሰላም ኧረ እርጉዝ አይደለችም ወልዳለች
@ቦረናመካነሰላም-ጐ4የ
@ቦረናመካነሰላም-ጐ4የ 7 жыл бұрын
+Maza Gella ok
@Yoye21
@Yoye21 7 жыл бұрын
ማርያም ሰላምችን ናት ሌኔስ ሚካኤል አባተ ነው Mzaor
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
ማርያም ሰላምችን ናት ሌኔስ ሚካኤል አባተ ነው አራሰ እኮ ናት
@tegsttegst8253
@tegsttegst8253 7 жыл бұрын
ዋው ባትወች በጣም አድናቂችሁ ነኝ
@gadisetola4367
@gadisetola4367 2 жыл бұрын
Betoch I love 💝 you 😚❤️❤️ wows
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
አቤት ኮሚንት ከመቼዉ ቤቶች እንኳን በደና መጣቹ
@mouloshaaro1785
@mouloshaaro1785 7 жыл бұрын
Wow betoch hukan be selam matachu
@hiwih3745
@hiwih3745 7 жыл бұрын
Wowww Thanks 😍 😍 😍
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 7 жыл бұрын
አባቢ ተነቃቃን ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@animucaakakkuti2256
@animucaakakkuti2256 7 жыл бұрын
Wowwwwwwwww ebbifamaa dachaa baayeee namati tollaa
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ 7 жыл бұрын
ቤቶችየ ውድድድድድድድ ሻሼ እንካን በሰላም መጣችሽ
@tigsetasefa366
@tigsetasefa366 7 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም አሪፍ ነው
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 7 жыл бұрын
አይ ቤቶች ነፍስ ናችሁ እኮ ሁሌም መልክቶቹ ወርቅ ናቸው
@ፍቅርያሽንፋል-ዘ4ዠ
@ፍቅርያሽንፋል-ዘ4ዠ 7 жыл бұрын
እንዳውምንላድርጋቹህ አፌ ቁርጥ ይበልላቹህ ስውዳቹህ
Betoch Comedy Drama “ሁለቱም” Part 195
28:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 845 М.
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 81
25:04
Tewdage Bekele
Рет қаралды 401 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Betoch Comedy Drama “3 ደቂቃ” Part 194
29:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 965 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
Betoch Comedy Drama “ዕቁብ” Part 188
28:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 742 М.
Betoch-  "ኢንጅነሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 302
26:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 502 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch - "ጥቃት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 247
27:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 947 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН