በክርስትናም በመቶዎች ያገቡ አሉ - ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ክፍል1

  Рет қаралды 182,601

The Betty Show

The Betty Show

Күн бұрын

Пікірлер: 741
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 2 жыл бұрын
እስልምና የውብ ስብእና ባለቤት እንደሆነ ያወኩት በአንደበተ ርቱዕ በሆነው አቡኪ ነው እናም 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 2 жыл бұрын
አኳን አብሮ አደርን
@MohammedAli-cq9mc
@MohammedAli-cq9mc 2 жыл бұрын
ብርሽ እንኳን አብሮ አደረሰን። እናመሰግንሃለን!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 жыл бұрын
I. like. him. very. polite Mann
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
እናመሰግናለው🌷
@wollotimes
@wollotimes 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ይሄን ሰው ስወደው የታሰር ግዜ በትቪ ሲሳለቁበት እቤት እያየን ነበር እህቴ እኔ እናለቅስ ነበር በጣም አዝነን ተበርክከን እፀልይ ነበር የግዜ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ግዜውን ገለበጠው ዛሪ ለልጆቹ ስለቆየ ጌታ ይባርክ ሰው የፍጠው የርሳበት መጨርሻው ፡ ዘመን ስለሆነ ፍቅር ስለሚቀዘቅዝ ሰይጣን ፡ ስራ እዳንሰራ መፀለይ ነው ተባርኪ ቤቲሻ ❤️❤️
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያ ግዜ የማይረሳ ጠባሳ ነዉ
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የሰው ስሜት ያለሽ ስው ነሽ በዚህ ልክ ስለተረዳሽን እናመሰግንሻለን
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
የኔ ውዲ ❤️
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
አሸቃባጭ መናፍቅ መጀመሪያ ለራሰሸ ፀልይ እሰላም የክርሰቶሰ ኢየሱስ ተቃዋሚወች ናቸዊ
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ከ አሳሪዎቹ እና ገዳዮቹ ቡድን ነበርሽ እንዴ አሁ የሚያሰድብ ነገር ምን አወራች
@khalidahmed1227
@khalidahmed1227 2 жыл бұрын
❤ዛሬ ታላቅ ሰው አቀረበሽ ቤቲ ❤ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ እና ምርጥ አስተማሪያችን ምርጥ ኢትዮጵያ ❤
@selamdesta8678
@selamdesta8678 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተለሄይም አለባበስሽ አክብሮትን ይገልጻል From Atlanta,Ga. USA
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 2 жыл бұрын
አድራሻህ አያስፈልግም አቶ ከቻሳ....🤣
@zeousapollo6776
@zeousapollo6776 2 жыл бұрын
@@mandefrogebeyehu3998 😂😂😂😂 አሽቃባጭ በዛ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
እሰይ ኡስታዝ እንኳን እግዚአብሔር ጤንነትህን ሙሉ አድርጎ በሰላም አየንህ እንወድሀለን❤️
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
🌷
@ኢትዮጲያሀገሬዋ
@ኢትዮጲያሀገሬዋ 2 жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
መልካሜ
@AzizaAhmed-j6o
@AzizaAhmed-j6o 2 жыл бұрын
ለናንተም ትክክለኛውን መንገድ ይምራቹ
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw 9 күн бұрын
🥰❤🥰
@መኖር-ጀ2ነ
@መኖር-ጀ2ነ 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች ስርአታቸው አለባበሳቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ ይላል👌
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 жыл бұрын
Thank you አናማሰግናለን
@AzizaAhmed-j6o
@AzizaAhmed-j6o 2 жыл бұрын
ተቀላቀሉና
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 2 жыл бұрын
Enamasagenalne
@yilem1073
@yilem1073 2 жыл бұрын
እኔ ኡስታዝ ቀኑን ሙሉ ቢያስተምር አይሰለቸኝም ስወደው እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏
@saadasalma2288
@saadasalma2288 2 жыл бұрын
የምን ኡስታዝ
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 жыл бұрын
ቤቲሻ አቀራረብሽንና በኚህ ሙስሊም አባት ፊት ለአለባበስሽም ይሄን ያህል መጨነቅሽን እጅግ አድንቄልሻለሁ። ህይወታችንም ጭምር ክርስቶስን ስለሚያሳይ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብያለሁ!!!
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 жыл бұрын
አቡበከር ሲናገር ከአፉ ማር እኮ ነው ጠብ ጠብ የሚለው👍❤️😍🥰🥰👏😍👍
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ካፍ ማር ጠብ ቢል ብቻውን ፋይዳ አለው???
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ፈገግ አሰኝቶኛል ጠብ ጠብ ማር ያድርጋችሁ
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw 9 күн бұрын
​@@abebaseyiume8949የፋይዳ ዉጤት ባተ እጅ አደለም
@trustpeaceful8962
@trustpeaceful8962 2 жыл бұрын
ያለው ምንም ማጋነን ዑስታዝ አቡበከር ሁሌም ሲናገር ውስጤ ይረበሻል ሁሌም ሲናገር በማስረጃ,በትህተና እና በነብያቶች እና በሱሀባዎች አስተምሮትና የአኗኗር ሂደትን እየጠቀሠ ስለሚናገር ለእኔ ለእስልምና እምነቴ ጠንካራ እንድሆን ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርግልኛል ለኔ ታላቅ ሠው ነህ አላህ ያቆይህ አላህ ይጠብቅህ ....ሁሌም አከብርሃሁ።እውነትም አቡበከር
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 2 жыл бұрын
ቤቲ ለእምነቴ ዲነል ኢስላም ያላት ክብር ሁሌም ያስደንቀኛል አከብርሻለው አላህ ያክብርልኝ።
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
አውነት ነው ብሮ እኔም አስተውያታለው አላህ ሂዳያ ይስጣት
@abedishemsu5269
@abedishemsu5269 2 жыл бұрын
አላህ ሲፈጥርህ ጣፍጭ አርጎ ነው የፈጠረህ ውዱ ወንድሜ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث 2 жыл бұрын
አቡኪየ የእኛ አይን አላህ ይጠብቅክ !! ምርጥ! ጀግና! ታማኝ! የኢትዮ ታላቅ ሰው ነው ።!
@kokobtube3542
@kokobtube3542 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህር ኡስተዝ አቡበከር አህመድ መሪያችን እኖድሀለን ቤቲ አድነቂሽ ነኝ በርቺ
@zebibhailu3578
@zebibhailu3578 2 жыл бұрын
እኔ የ ጴንጤ እምነት ተከታይ ነኝ ኡስታዝ እርሶን አለማድነቅ አለማዳመጥ ይከብዳል ከማምናቸው ጥቂት እውነተኛ የሀይማኖት መምህራን አንዱ ኖት እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
የኔ እናት ይህ ሰው ያሳዝነኛል አላህ ይውደደው ስስነው ጠንካራ ነው ሀቀኛ ነው ቅን ነው ያረብ እኔ ከማስበው ቀላይ ያድርገው ብቻ ብዙ ይለፋል ይደክማል አላህ ህይወቱን ነብረቱን ዲኑን ቤተሰቡን ይባርክ ወኢያያ ያረብ!!
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 жыл бұрын
Mnew yeh sew alshiw sem tefa ,..🙄🙄
@miftahmuhidin1932
@miftahmuhidin1932 2 жыл бұрын
አቡኪ ስለ እኛ ብለህ ሳይድ ሳትይዝ ፍትህን ለማንገስ ያደረከውን ቃለ መጠይቅ አላህ በሀቀኝነታቸው የሚያገኙትን ምንዳ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ። ዑስታዜ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
🕋عيد مبارك🕋 🕋EID MUBAREK🕋 🕋ዒድ ሙባረክ🕋 እንኳን ለዒድ አል-አድሃ በዓል ከነቤተሰቦቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ!!! *ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል* በዓሉ የኢስላም ፣ የኢማን ፣ የተውሂድ፣ የአንድነት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልን አላህን እለምናለሁ ።
@mohammedabdukadr9536
@mohammedabdukadr9536 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ይሄን ብቻ ስለምችል እንጂ ከውዴታ በላይ ሌላም ብችል...አሚሬ😍
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ 🙏❤️ ቤቲዬ ስወድሽ ❤️🥰
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ Жыл бұрын
ምርጥሰዉ እረዠምእዴሜ ይስጦ እዉስታዝ ስወድሕ ብዙቃለመጠየቅአያለሁ ንግግርኦ መልካምነዉ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ውስታዝ አቡ በከርን ግን በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ሰወች አዱ ነው ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤቲ በጣም ትልቅ ሰው አቀረብሽልን እናመሰግናለን
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw 9 күн бұрын
🥰❤🥰
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
የኛ ኮከብ አላህ ይጠብቅህ አብኪ የኛ አደበተ እርቱ እናተ የመፅሀፉ ባለቤቶቺ አዳምጡት በሚያምር አደበቱ አቡኪ ይገራቺሁ የናተ ነብይ ብዙ ያገባን እያላቺሁ መከራ የምታሳዬን አዳምጡ አቡኪን
@edengebresilase8301
@edengebresilase8301 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ኡዝታዝዬ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አባት ሙሉ ቤተሰቦችህን አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ክፉህን አያሰማኝ
@reyodan4
@reyodan4 2 жыл бұрын
አቡኬ ጀግናው ሁሌም ሀቅ ነው ምታወራው💪🏾💪🏾💪🏾
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ቤቲንም ኡስታዝንም በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም ድንቅ ውይይት ነው እኔ ከኡስታዝ ሀሳብ ጋር በጣም እስማማለሁ። ብዙ መደናገር አለ ሁሉም በየአቅጣጫው የውሸት ሀሳብ በሀይማኖት ሽፋን ይዘው መጥተው የአንድን ማህበረሰብ ስልጣን ላይ የማቆየት ትግል ንፕው ሆኖም ይህ ሁሉ መተራመስ ያለምክንየት አይደለም አሮጌው አቆማዳ በአዲስ ሲተካ ነውጥ መምጣቱ አይቀርም ስለዚህ ነውጥ ለለውጥ ነው አሮጌን ሀሳብ ጭነን አዲስ ምእራፍ ውስጥ መግባት ከባድ ነው ከአሮጌው ብዙ የሚጠቅሙንን ይዘን ብዙ ደግሞ የማያስፈልጉንን አራግፈን ወደ አዲሱ ምእራፍ እንገባለን ያ ሂደት እየትካሄደ ስለሄነ ነውጥ ለለውጥ ግድ ነው።
@askask9433
@askask9433 Күн бұрын
ኡስታዛቺን ያላህ እራህመት ሰላሙ አይለይህ ቤቲ መቅረብ ያለበትን ሰዉ ነዉ ያቀረብሽልን ለሙሰሊም ለክሪስቲያኑ ትልቅ ት,ት የሚሰጥ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ቀጥይበት
@habibasauid7756
@habibasauid7756 2 жыл бұрын
አላህ ቴናህን ሰቶ በዱንያም በአሄራ ያማረ ያድርግልህ ውድ ኡስታዜ ተ ጋዜተኛዋ እደጊ የምትባል የምትደገቅ ናች
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ኡስታዙና ሀቢቡና እድሜክ ይርዘምልኝ ከሙሉ ጤናጋ 😘😘
@pawlosbogale149
@pawlosbogale149 2 жыл бұрын
ቤቲ ለእንግዳሽ የሰጠሽው ክብርና ያሳየሽየው ስነስርኣት ደስ ይላል። ነገር ግን ነገሩን ላለማክረር ብለሽ ያለፍሽው ነገር እነ ነጉስ ሰለሞን ከክርስትና በፊት የነበሩ ባደረጉትም ብዙ የማግባት ጣጣ የመጣባቸውን ማስጨቀጥ ነበረብሽ። አዳም ሲፈጠር 2 ወይም ከዚያ በላይ አልተሰጠውም። ነገር ግን ሰዎች አለመታዘዝን እየተለማመዱ ሄደው ብዙ ሴት ማግባትና በሴት ላይ ጉዳት ማድረስ ጀመሩ እንጂ በብሉይ ኪዳንም ቢሆን ካንድ በላይ አግባ የሚል የለም። ብዙ ያገቡ ግን ሴቶቹ ተባረው እንዳይሰቃዩ የማስተዳደር ግዴታ ተጥሎ ይሆናል። ዋናው ነገር ከበስመ ክርስትና ትእዛዝ የሚጥሱትን እንደምሳሌ ሲያቀርቡ ትንሽ ጨንገፍ አርገሽ ማለፍሽ ጥሩ አይደለም።
@amentube4210
@amentube4210 2 жыл бұрын
የድንቅ ስብእና ባለቤት ሚዛናዊ አስተዋይ ሰው ጤና እና ረጅም እድሜ ያድልህ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
Ustaz, May Allah protect u from evil eyes Ameen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 2 жыл бұрын
ቤቲ ዬ ኡስታዜን ቀሚለብሰሽ ስለተቀበልሽው አመሰግንሻለው👌
@ashumoha3276
@ashumoha3276 2 жыл бұрын
ኪታቡ መች ሞተበት😂በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ቢቲዬ ጎበዝ ለምልሚልን ሚዛናዊነት ይብዛልሽ😍አቡኬ የጥልቅ ስብዕና ባለቤት ከፍ በልልን😍
@Sitti360
@Sitti360 2 жыл бұрын
Thanks you Betty I appreciate your enforce to bring such great man when I listened Ustad Abubakar i cry 😢 i can't tired to listened his wisdom
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ አቡ በከር የሙሰሊም ሃይማኖት መሪዎች እና አማኞችን አሰመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡት መልሶች በጣም አርክቶኛል። እሰልምናን በቅዱሰ ቁርአን መመሪያ ከተገበርን ከዚህ እምነት ውጪ የሆኑትን ዜጎች መብት የማይነካ መሆኑ መገለጹ ሆነ ብለው ለመጥፎ ተግባር ልያውሉ የሚፈልጉትን ሸረኞች ተንኮል ያጋልጣል።
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb 2 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ከክፎወች አይን ይጠብቅህ ባለህበት አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን
@AbubkerAli-kd2nn
@AbubkerAli-kd2nn Жыл бұрын
ኡሥታዜ በጣም እወድሀለው ሁሌም ከጎንህ ነኝ።በእንዳንተ ያለ ፍትሀዊ እና ጨዋ አዋቂ ኡሥታዝ በመመራቴ በጣም እድለኛ ነኝ።
@lejahamza2742
@lejahamza2742 2 жыл бұрын
ኧላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ ኡስታህዛችን!🙏
@ስልጤቱያብ
@ስልጤቱያብ 2 жыл бұрын
*🌹እንኳን አደረሳችሁ🌹* *تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال* *وعيد مبارك* *أعاده الله عليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان* _እንኳን _*_ለ1443 ኛው_*_ የዒድ _አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ_ _በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ፡፡_ *EID MUBAREK ኢድ ሙባረክ*
@mahamudmohammed7891
@mahamudmohammed7891 9 күн бұрын
thank you bety for your deressing that show respect for him and religion.may allh blessing you.
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Especially when you explain how was our law I really cry for what all u said my beautiful Islam . Islam will be protected by Allah Subahallah wotallah
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 жыл бұрын
አቦኪ የኛ እንቁ እኮ ነህ💚
@foziyayimer5667
@foziyayimer5667 2 жыл бұрын
ቤቲ ዛሬ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀረብሽው አለባበስሽም በጣም ደስ ይላል
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
ቤቲ በጣም እናመሰግናለን ጀግናው ኡስታዝ አቡበከርን ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል :: :: አድናቂሽ ነኝ አንድ ቀን እኔንም ታቀርቢኛለሽ ::
@rozihabeshawitturkshtube1552
@rozihabeshawitturkshtube1552 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ብሌናችን ድምፃችን አላህ ይጠብቅልን አላህ ጥላከለላ ይሁንህ ያረብ🤲
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
በጣም ነሥሥሥሥ የሚሉኝ ኡሥታዝ እንኳን ተሻሎት🙏
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
ቤቴ በጣም ነው የምንወድሽ ሚዛናዊ ነሽ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ነሽ ብዙ ችግሮችና እንቅፋቶችን አልፈሽ እዚህ ደርሰሻል እደጊልን በርቺልን እንወድሻለን ኡስታዝን እንግዳ አርገሽ በመጋበዝሽ ደስ ብሎናል
@bandirawdessie565
@bandirawdessie565 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደው አቡበክር ስለ ሚስት ያወራህው ነገር በአሁኑ ሰአት ተቀባይነት የለውም።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበር !!እናመሠግናለን ቤቲ🙏🙏🙏
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
Betty you are a lovely lady we love each other very important for our country
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 2 жыл бұрын
أستاذنا الفاضل ابو بكر احمد الله يحفظك ويرضى عنك يارب ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ እናመሰግናለን ቤቲ❤🇪🇹
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
እኚ አባት ደስ ይሉኛል እድሜ ይስጦት ቢቲዬ ስወድሽ ወሬ አንቺ ስጠይቂ ብቻ ማየት ሙሉውን በጣም ይመቸኛል አንደኛ ጋዜጠኛ ለኔ ። እእእእህ አሉ እንጂ ነን እያሉ የረበሹን በርቺ እማ
@weloveyousomuchiamfromethi3461
@weloveyousomuchiamfromethi3461 2 жыл бұрын
ቆንጆ ጥያቄዎችን ነው ያ ቀረብሽው ብራቦ ጎበዝ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ👍
@QwWq-r8h
@QwWq-r8h 7 күн бұрын
Aኡዝታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ከነውዲ ቤተሰቦችህ ያረብ
@almaztesema9311
@almaztesema9311 2 жыл бұрын
ቤቲይ ስወድሽ ኡስታዝ አቡበከር ምርጥ ሰው እንኳን ደና መጣህ
@nabsoqabso2773
@nabsoqabso2773 2 жыл бұрын
Betty is hero icon of 🇪🇹🇪🇹Ethiopian girl journalist keep it up!!
@habibmohammedadem3036
@habibmohammedadem3036 14 күн бұрын
يعطيك العافيه شيخ أبوبكر ربنا يخليك
@tube1273
@tube1273 2 жыл бұрын
አማን አውለኝ በጦጡ እደት እስከዛሬ ሳላየው ወላሂ አቡኪና ኦስታዝ ያሴን ኑሩን እድታቀርቢልን እመኝ ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን ስላየሀቸው ባቺ ቻላል ደስ ብሎኛል እስኪ ልየው
@daruselam7708
@daruselam7708 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ።ቤቲየ እንወድሻለን በርች ሚዛናዊ ሰውነሽ።
@fatimah9610
@fatimah9610 6 күн бұрын
Masha allhe ostaze jazklhe kayer allhe edemena tana yasthehe yarab ❤
@ethiopia3936
@ethiopia3936 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡኪ አሚራችን አላህ ተጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ😍🙏
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
ቤቴ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን ድንቅ እኮነሽ አለባበስ ድንቅ ነሽ
@chrismetube6696
@chrismetube6696 2 жыл бұрын
Yegrmal Sew ke 1 Mist gaa be tigest menor Aktotal erso gen ke hult mist ga. Beslam yenoraluu wanaw manent new Lengruu I love Muslims Nation God bless you. More More
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 жыл бұрын
Thanks
@ademali9774
@ademali9774 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻም ሳይሆን አፍሪካም ጭምር ለኃላ ቀርነታችን ምክንያት እምነትና ባህል ትልቅ ድርሻ ያለው ይመስለኛል ብዙ ግዜ የምናቶክረው ይፈቃዳል ሀራም ነው ሀፂአት ነው አልተሸፈነችም ባህላችን ጠፋ ይህ ላይ ብቻ ነው የምናቶክረው እምነት ፍትህን እውቀትን መመራመር መበልፀግንም እንደሚያዝ እንደሚያበረታታ ምሳሌ በሁለቱም ሀይማኖት በእስልምናም በክርስትናም በኢትዮጵያ ይሁን በአፍሪካ በነዚህ ነገሮች ላይ አልሰሩም አላበረታቱም እንዳውም እምነቶቹ እንኳን ልንጠቀምባቸው ለውድቀት ለቀውስ ለግጭት ዳረጉን ምሳሌ ምእራባውያን ፈጣሪን መገዛት የሚለውን ትተውታልም እረስተውታልም ያ ለፖለቲካቸው ለፍላጎታቸው ሲሉ ሊሆን ይችላል ምናልባት እኛ በዚህ ልንሻል እንችላለን ግን እምነት ውስጥ ባሉት ህጎች እውቀቶች ምርምሮች ፍትሆች ከእኛ በጣም ተጠቅመውበታል አድገውበታል አብዛኞቹ ባወጡአቸው ህጎች ውስጥ ከእምነቶቹ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው ግን እነሱ ከራሳቸው ተመራምረው የደረሱበት መስለው ለመታየት ቢሞክሩም ያ እምነት የሚለውን ነገር ስለማይፈልጉት ነው ይታወቃል እና እኛ ከነሱ በላይ እምነተኛ ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን በምናምንባቸው እምነቶች አልተጠቀምንባቸው እንዳውም እነሱ ባደባባይ እምነትን እንደሚጠሉ እየተናገሩ እምነቶችን እየተዋጉ በተዘዋዋሪ ከእምነቶች ይጠቀማሉ እኛም ሀይማነተኞች ነን ማለት ብቻ ሳይሆን እንጠቀምባቸው ለዚችም አለም ለዛኛውም አለም
@abaskedir6185
@abaskedir6185 2 жыл бұрын
Thank you Betty. Respect to ustaz Abubeker
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከር እንኳን አደረሰህ 💕እንወሀለን ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል🙏
@AaBb-wc1bs
@AaBb-wc1bs 6 күн бұрын
ኡሰታሰ አቡኪ ሰወደዉ እረዥም እድሜ ይሰጥህ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አቡኪ ኡስዛዙና አላህ ያቆህን የኛ የሁማ ድምፅ ሺ አመት ኑርልን
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቤቲም የምትከበሪ እንስት ትንታግ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያችን ያበረከተችልን ልዩ ስጦታችን ነሽ አመሰግናለሁ
@kemila876
@kemila876 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ኡስታዝ አቡኪ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አሚሬ
@fredhabona2283
@fredhabona2283 2 жыл бұрын
May Allah protect you. We love you 😍
@kadijafati9457
@kadijafati9457 2 жыл бұрын
Mashallah ustaz nurlin 🥰🥰👏👏💪
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
ከሌላው መሃባራሳቢም ጋርም ጎበዝ ናቸው ታሳትፎ ላይ ማሻህ አላህ አፋር
@susu-jo5nh
@susu-jo5nh Жыл бұрын
Mashallah rejim edimi ysteh
@ameenv1985
@ameenv1985 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ከነ ፈገግታህ ያቆይልን የኛ ስስት
@rorastube1439
@rorastube1439 2 жыл бұрын
Usdazee Allaah rajemm edme ke ebada garr istihee love u❤️❤️❤️
@muksinumer1927
@muksinumer1927 2 жыл бұрын
ቤቲ እናመሰግናለን...
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Salamlekum my beloved ustaz what u said All 👍👍👍👍 it’s all reality world all
@makimak7615
@makimak7615 2 жыл бұрын
ቤቲ በጣም ነው ማከብርሽና ማደንቂሺልጂ ነሽ በርቺ ጀግና ነሽ ግን ኡስታዞቺን ስታቀርብ ሻርብ ጣል ብታረግ አሪፍ ነው ለነሱም ሞራል!
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 2 жыл бұрын
አቡኪ የኔ ጀግና አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hindeyahussaen506
@hindeyahussaen506 2 жыл бұрын
Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani 😭 ♥ ❤ 😍
@eyobhirpatola7020
@eyobhirpatola7020 Жыл бұрын
Respected Ustaz!
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን አቢኪ ሙሉ አፍያህንም ይመልስልህ አላህ ይጠብቅህ
@Umuhajuri9241
@Umuhajuri9241 2 жыл бұрын
Ustaz Allah edme ena tena yisteh
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ኡስታዜ አላህ ረጂም እደሜ ይስጥህ ቤቲ እናመሰግናለን
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ስራ ሠርተው ህዝቡን መቀየር ሲችሉ ክፋትና ምቀኝነትን እየሠበኩ ሀገር ያወድማሉ
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 2 жыл бұрын
አቡኪ የኛ ማራኪ አላህ ያቆይህ ቤቲየ የኔ ውድ ከጎንደር
@roqualove502
@roqualove502 2 жыл бұрын
Mashalla ustz Abuk wel camo galatomi Bety 💗💗💗
@abdulkerim9693
@abdulkerim9693 2 жыл бұрын
አንደበታችን ነህ አቡኪ ሺ አመት ኑርልን
@tagestdaygene7562
@tagestdaygene7562 2 жыл бұрын
የወሎው የፍቅር ሠው ካንደበቱ የሚወጣው ቃልኮ ፍቅር ነው
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 жыл бұрын
አህለንንንማሻ አላህ ውዴ እህታችን በረችልንንን ኡዝታዛችም እረጀም እረሜ እናጤና አላህይስጥልንን
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
Thanks Betty !
@jemalkahsay4300
@jemalkahsay4300 2 жыл бұрын
betimi kabtom zednkom staz abuki. betam yegrmal Allah yetbkh.
@MohammedHamza-ef8kq
@MohammedHamza-ef8kq 6 ай бұрын
Ustaz abokr heroes
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና አሚሬ ሺ አመት ኑርልንንን💖💗❤💙 ፅጎርሽን ለምን አልሽፍንሽም ቤቲ ጥሩ ለብሰሽ ሳለ ለሚቀጥለው አስተካክይ እንዴ አብኪ አይነት የተከበሩ ሰዋች የእስልምና መምህሩች ስጋብዥ ከላይ እስከታች በደንብ ልበሽ ኮሚንቴን እንደምታይው ተስፋ አድርጋለሁ በተርፈ ሀሪፍ ነው!
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ለምን ትለብሳለች እሱ ያልተሸፈነች ሴት ኢንተርቪው አታድርገኝ አላለም
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 👎በግ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች አንቺ ኩሳም ተጠምጥማችሁ ቂጣችሁን የትም ስትከፍቱ አይደል እንዴ የምትሉት እናቃችኋለን እኮ
@dadydady3547
@dadydady3547 2 жыл бұрын
መሸፈን ያለበትን ለማንም እየገለጣችሁ ፀጉር ቢሸፈን ፈጣሪን ማታለል ነዉ!!
@ademali9774
@ademali9774 2 жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች እኔ ሙስሊም ነኝ ፈጣሪዋን ፈርታ ትሸፍን እንጂ ለሰው ብላ አይደለም ደግሞ ብትሸፍንስ ምን የሚቀየር አለ ትንሽ አውቃችሁ ብዙ እንዳወቀ የመጣላችሁን ሁላ የምትናገሩ ሰወች እባካችሁ ሰውን አታወናብዱ
@KarimaKarima-ud3ri
@KarimaKarima-ud3ri 2 жыл бұрын
ኡስታዚ የኛ ደርባባ እድህ ነው ፈጣሪህን ስትወድ ሰውም ይወድሀል
@zebibhailu3578
@zebibhailu3578 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የዘመኑን ምርጥ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 64 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 64 МЛН