ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለቸው ሴተኛ አዳሪ (ክፍል 22)

  Рет қаралды 135,307

ለዛ

ለዛ

Ай бұрын

Пікірлер: 722
@BetyZenebe
@BetyZenebe Ай бұрын
ዳጊ ዳጊ አትበሉ ልጁ ይችላል ጎበዝ ነው ሞራል አትንኩ
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Dmrign🎉
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ዳጊ ዳጊ ዳጊ ዳጊ ዳጊ🙄
@seidhashem3425
@seidhashem3425 Ай бұрын
ትክክል ማን መራጭ አረጋቸው የሚፈልግ ይመልከት የማይፈልግ ላሽ በሉ መዥገገር ሁላ ሃበሻ አንድ ነገር ካዘ አይለቅም ክፉ በሽታ እነሱ ያውቃሉ ሲኖርኮ መለያየትም አለ ሳሪ ዳግም ትላላችሁ ምስኪን ህዝቤ የሚሰሩትን ያውቃሉ
@netsitube19
@netsitube19 Ай бұрын
andewum ahe nw mihon nw
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
TKUKLU
@ephremteshome1699
@ephremteshome1699 Ай бұрын
አቦ ሳራን ሳራን ዳጊን ዳጊን ከሌሉ አያምርም የምትሉ ድምፅ እንሁን የሰሩበትንም ባግባቡ ይከፈላቸው !!!!!!!!
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k Ай бұрын
Batekikil
@fuuufiit9873
@fuuufiit9873 Ай бұрын
ዳጊን ሆኖ የሚሠራው ልጂ አሪፍነው
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂😂ቱ
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 Ай бұрын
የታ አባሽ አወቅሽ
@MekdesSisay-tf2ox
@MekdesSisay-tf2ox Ай бұрын
ማየት እያስጠላኝ ነው
@ZerihunMenta
@ZerihunMenta Ай бұрын
ወ/ሮ ቅድስት በጣም የሚገርም ተሰጥዖ ያለሽ ሰዉ ነሽ የሚገርመው ነገር ገፀ ባህሪሽ እጅግ ከባድና የተመልካችን ስሜት ሰቅዞ የሚይዝ አኩይ ቢሆንም መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ተውነሻል የእውነት ግን አንኳን የሰፈሬ ሰው አልሆንሽ የማልደብቀው ሐቅ ግን ዕፁብ ድንቅ ተዋናይ ነሽ በርቺ...................!
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y Ай бұрын
እካንም ሰፍሬ አልሆንሽ አላልሽም ክክክክክ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Ай бұрын
አዲሱ ዳጊ በጣም ትችላለህ ❤❤👌👌👌👌👌
@SaferryshYar
@SaferryshYar Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነው በርታ ልንለው ይገባል
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Ай бұрын
@@SaferryshYar ትክክል 👌👌👌
@user-sb4gh5vq2i
@user-sb4gh5vq2i 26 күн бұрын
ትክክል❤❤❤​@@SaferryshYar
@makdesmakdes1325
@makdesmakdes1325 Ай бұрын
አረ የሳሪ ያለህ ኡዑዑዑዑ🤣🤣🤣
@mimialex2514
@mimialex2514 Ай бұрын
ኡኡኡ ሳሪቲዬ የትነሽልኝ ❤❤❤😢😢😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
ሳሪማ የናትና አባትዋን ግማሽ ሃብት በጇ አስገብታለች ድንገት ባዲስ ህይወት ትመጣ ይሆናል ❤❤❤❤❤
@SonySony-ui9dy
@SonySony-ui9dy Ай бұрын
😢😢😢
@Selemtewanegn
@Selemtewanegn Ай бұрын
አድሱ ዳግ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሀበሻ የያዘውን አይለቅም እስክለምዱህ ድረስ ነው አይዞን እንዳይከፋህ ኮመንት ስታነብ ጀንተል ያልክ ሸበላ ወንድ ነህ❤
@user-sb4gh5vq2i
@user-sb4gh5vq2i 26 күн бұрын
ትክክል❤❤
@Takur.tube12
@Takur.tube12 Ай бұрын
ክፍል 23 ሳር ትምጣ የምትሉት 👍🏻
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d Ай бұрын
ቅመሞች እሥኪ አይዞሽ በሉኝ ደብሮኛል😢😢
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Ай бұрын
አይዞህህህ
@fatmaalatuba
@fatmaalatuba Ай бұрын
አይዞሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@GiasBd-zt2sx
@GiasBd-zt2sx Ай бұрын
አብሽሪልኝ አይዞሽ
@hayathsssen3144
@hayathsssen3144 Ай бұрын
አብሽሪ እኔም ደብሮኛል😊
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
አይዞሽ እማ ማዳም ቤት ድብርት ዘጭ ነው 😒
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d Ай бұрын
አዲሡ ዳጊ ትችላለህ በርታ ወድማችን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Ай бұрын
የአሁኑስ የዮዮ ድራማ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛልና የዚህ ድራማ አዘጋጅ በጣም አመሰግናለው ።
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Ай бұрын
ዮዮ የእውነት ዛሬ አሳዘንከኝ በህይወታችን ተፀፅተን ከልባችን ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ለሁላችንም ፈጣንም የፀፀት የይቅርታ ልብ ይስጠን
@hilanhilan2513
@hilanhilan2513 Ай бұрын
አሜን አሜን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AMYN
@Sara-kv4jl
@Sara-kv4jl Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Ай бұрын
ትክክል❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
አሜን ይመልሰን❤❤❤❤
@kameilamustfamh2024
@kameilamustfamh2024 Ай бұрын
ዳጊ ጥቁር አዝሙድ ሲያምር❤❤❤ግን ዳጊ ለምንተቀየር የምትሉ ጤነኞናችሁ ይህም ሸበላነው
@yab282
@yab282 Ай бұрын
ይችን ኮሜት እምታነቦ ያልታስበ እንጀራ ይስጣችሁ🥰አሜን
@AymanAaymaann
@AymanAaymaann Ай бұрын
አሜን
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@redietwondimu8801
@redietwondimu8801 Ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Amin❤
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Amin
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa Ай бұрын
ዳጊ ዳጊ የምትሉ ለመስራት ሳይመች ሲቀር ነው የሚቀይሯቸው ዝም ብላችሁ ምን እንደሆነ ሳታውቁ ሰራ መጥፋቷ ደግሞ የድራማው አንድ አካል ስለሆነ ነው አላማውን እወቁ እንጅ የድራማውን
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k Ай бұрын
አድሱም ዳጊ ትችላለህ ከድሮዉ ዳጊ አታስም ትወናህ ግን ሳሪቲ ትምጣ ዮዮ አሳዘነኝ ፍቅር ያዘዉ መሰል❤❤❤❤❤
@abdurahmanAhmed-wl7jp
@abdurahmanAhmed-wl7jp 24 күн бұрын
እረ አዲሱ ዳጊ ይችላል
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
በዝህ ድራማ ፎቃ የተጠመደ ብቻ 👍👈😀😜 ቅመሞችዬ ደምሩኝ በመዳም ይሁንባችሁ 😘😀💋
@God-rd8kt
@God-rd8kt Ай бұрын
እኔ😂😂😂
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 Ай бұрын
😂😂😂,
@user-gv6wi4hm6t
@user-gv6wi4hm6t Ай бұрын
በተለይ በሳራ
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
@@user-gv6wi4hm6t ሚ ቱ😀
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@Hana-29
@Hana-29 Ай бұрын
ሳራ የሌለችበት አያምርም ዳጊና ሳራ ይመለሱ
@reyuf2891
@reyuf2891 Ай бұрын
yenam tyaka new
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
ሆ በቃ ስራዋንጨረሰች ወጣች ካስፈለገ ትገባለች ከመልእክቱነው ወይንስ ከሰወቹ ጉዳያቹህ 😂
@user-sb8zn1tk9i
@user-sb8zn1tk9i Ай бұрын
​@@user-dd8lg3hw5gእኮ 😂
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
​@@user-dd8lg3hw5g😂እኮ 😉
@ughv4928
@ughv4928 Ай бұрын
እረ ይመለሱ አወ
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u Ай бұрын
ናርዶስ ባትመጣ ደስ የሚለዉ ማናዉ ሳራብቻ ትጣልንን ወላሂ በሷብቻ ይበቃናል
@KuwaitCool-pu5kl
@KuwaitCool-pu5kl Ай бұрын
ናረዶስም ምርጥናት
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Ай бұрын
_ሳራን የሆነ ልጅ ጠልፎ ተሸክሟት ሂዷል ኮመንቶች አትንጫጩ😂😂😂😂_
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Ай бұрын
እረ ያነ ሌላ ድራማ ነው የዚህ አይደለም 😂😂😂
@user-rl5jk1bs7h
@user-rl5jk1bs7h Ай бұрын
Esu be lela resih new
@user-ph4ds1ye1w
@user-ph4ds1ye1w Ай бұрын
😂😂
@momalktbie9893
@momalktbie9893 Ай бұрын
በቀ ለዮዮ ደውለሽ አሰዊቂው እንደይጨነቅ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Ай бұрын
ያ ደባሎች ነው😂😂
@Uchu502
@Uchu502 Ай бұрын
ይቺ ናርዶስን ወስዳቹ ሳራን ብትመልሱስ በሉ ደና ሁኑ በይ ሳሪታዬ አንቺ ከጠፋሽ እኛም እንጥፋ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰብ የማታ እንጀራ ይስጣቹ 🙏❤🙏🥰
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Ай бұрын
አሜን🙏🙏❤
@WadaaEferm
@WadaaEferm Ай бұрын
Aman ❤️❤️sbc
@fatimayosif578
@fatimayosif578 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@madina3828
@madina3828 Ай бұрын
አሚንንን
@KjgxvIfxv
@KjgxvIfxv Ай бұрын
አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@sadh237
@sadh237 Ай бұрын
በዳጊ ቦታ የተቀየራው ሰውዬም ጥሩ ነው የሰው ሞራል አትንኩ
@user-rq5je5mp5f
@user-rq5je5mp5f Ай бұрын
በጣም ❤❤❤
@user-ir6dz2lb5j
@user-ir6dz2lb5j Ай бұрын
ሳሪንና ዳጊን አመጧቸው በማርያም ዮዮ ምስኪን በመጨረሻው የፍቅር ምርኮኛ ሆነ😢😢
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
በዳጊ ቦታ የሚሰራው ምርጥ ተዋናይ ነው ምን ፈለጋችሁ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Ай бұрын
ዩዩ ሳራ እኛንም ናፍቃናለች ይች ከሀድ ቱ😂😂😂
@user-xs2bw5fy1f
@user-xs2bw5fy1f Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
ENDANCY
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Ай бұрын
@@HshwqiHsuauw የት ታቂኛለሺ 🤔
@hirirkczjibkkflcdmxg1427
@hirirkczjibkkflcdmxg1427 Ай бұрын
ሣሪና ዳኒ የናፈቁት በላይክ❤❤❤❤
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Ай бұрын
ደምሩኝ❤
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ❤❤
@FatmaAdam-fg5sn
@FatmaAdam-fg5sn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m Ай бұрын
ዳጊ ዳጊ አትበሉ ይሂም ዳጊ ይችላል ሳራን አምጧት ይችን ናርዷስ የምትባል ልጅ ወዳዛ ውሰዷት
@abdurahmanAhmed-wl7jp
@abdurahmanAhmed-wl7jp 24 күн бұрын
በጣም
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Ай бұрын
አድሱ ዳግም ተመችቶኛል ሳሪንም አምጡልን
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
ዮዮ እውነትም በሳሪ ፍቅር ታስረሀል ሳሪዬን ወደሀታል ሳሪ የቤተሰቦቻን በቀል ተበቅላለች እናትህን አስወግዳ ዮዮን ብታገባው ደስ ይለኛል ግን ዳጊም ሳሪን ፍቅር እንዳይዘው ነው ምፈራው ሳሪዬ ተናፋቂ ናፍቀሽናል
@BetyZenebe
@BetyZenebe Ай бұрын
ሰው ምነካው ልጁ ይችላል ዳጊ ዳጊ አትበሉ
@ameraahmed7170
@ameraahmed7170 Ай бұрын
እዳውም ከዛ ይሄ አሪፍነው ያሥጠላዋል ጓደኛውን
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
ወደ አይችልም ሳይሆን ያንኛዉን ለምደሺ አሁን ሌላሰዉ ሲቀየር የፊልሙ ድባብ ቀንሷል
@emebeit-mq4zi
@emebeit-mq4zi Ай бұрын
betam new yemichlwu❤
@BetyZenebe
@BetyZenebe 28 күн бұрын
​@@user-kd6jd9yo1iልክ ነሽ በርግጥ ይልቅ በሳሪ ቦታ ሌላ ሴት እዳያመጡ ሁኔታቸው አላማረኝም
@abdurahmanAhmed-wl7jp
@abdurahmanAhmed-wl7jp 24 күн бұрын
በጣም ጓበዝ ነው ከምር
@yotube4
@yotube4 Ай бұрын
ዮኒ አሳዘነኝ ዳጊ ምርጥ ጓደኛ ነው😘😘
@buzuleb945
@buzuleb945 Ай бұрын
የድርጅቱን ግማሽ ሃብት ሳራ ናት ስሟን ቀይራ ያዞረችው ዳጊ ደግሞ ዮዮን ኣስፈርሞታል ዮዮ ምንም ኣልነቃም 😂😂😂😂😂😂😂😂ሳርየን ኣምጡልን 😂
@user-hz7qo4pd4h
@user-hz7qo4pd4h Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv Ай бұрын
አረ አዲሱ ዳግ ጎበዝ ነው
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p Ай бұрын
ዮዮ የሚያስቀዉ ብቻ ላይክ😂😂😂😂
@Cristianmeron8019
@Cristianmeron8019 26 күн бұрын
Betam betam new yemeyasekew
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 23 күн бұрын
አዲሱ ዳጊ በጣም አሪፍ ተሰጦ አለህ እደውም ከዛኛው ዳጊ በተሻለ መልኩ ተውነኸዋል ያኛው ይልመጠመጥ ነበር አይችልም😂
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 Ай бұрын
ይመስለኛል ሳራና ዳጊ መጨረሻላይ ይጋባሉ
@beki4007
@beki4007 Ай бұрын
ሆ ሌላ ቦታ ይለቀቃል እንደ😂😂😂
@Uchu502
@Uchu502 Ай бұрын
እኔም ጠረጠርኩ
@user-li4fu2lu5b
@user-li4fu2lu5b Ай бұрын
አይጋቡም ምክናየቱም ዮኒ ተቀይሯል ስለዚህ ዳጊ አያገባትም የጓደኛውን
@MmJohar
@MmJohar Ай бұрын
እኔምይመስለኛል😂😂😂
@user-fm7hv7el7b
@user-fm7hv7el7b Ай бұрын
ዮዮ ግን እንዴት ኣባቱ ነው ምችለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun Ай бұрын
እኔ አዳች አይነት እናት አይቸም ሰምቸም አላውቅ ድሪማም ቢሆን እናትነት እንደዚህ አይነት አረመኔነት አይነፋም😤 ሳራዬ ትምጣ? የቤቱ ድምቀት🎉❤
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
አድሱ ዳጊ ትችላለህ በርታ ። ሳሪንም አሳዩን
@Aminat83
@Aminat83 Ай бұрын
ለይወኒ የሚያስፈልገዉ አድሱ ዳኒ ነዉ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Ай бұрын
እውነት ነው ጠንካራ ነው ያኛው ሲቅለሰለስ
@tery4716
@tery4716 Ай бұрын
በደጊ ቦታ ዬገበ ልጂ ወወወወወዎ በደቢ እዬታዎነነው❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Ай бұрын
ሳሪ ግን የት ገብተሽ ነው 😢😢 ነይ እንጅ ዮዮ ታሞል አች አጨክኝም 😢 ናርዶስ የምትባይ ሴት አንድ ቀን እናቱ አንቃ ነው የምገልሽ 😅😅😅
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 29 күн бұрын
😂😂😂😂
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
በጉጉት ማነው እደኔ እየጠበቃቸው የነበር😂😂
@BilagiAmare
@BilagiAmare Ай бұрын
ምነው ኮሜንቶች ዳጊ ዳጊ አትበሉ ይህም በደንብ እየተወነው ነው ይልቅ ልናበረታታው ይገባል
@pelinozdemir-xh9dz
@pelinozdemir-xh9dz Ай бұрын
ቅድት ግን የእውነት አርቲስት ናት ሁና ስለምትጫወት ስሜቱን በደንብ ታጋባለች
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ገራሚ ድራማ እየሆነ መጣ ዋው ❤❤❤❤❤
@TamSemle
@TamSemle Ай бұрын
ሳርዬ 😂ስለቀናት የቤተሰቦቻን ሀብት ወስዳ ቀይ ስላበራች 😂😂ተመችቶኛለች ዳጊግን ያሁኑ ድራማ ሸክምና ድብድብ😂 ስለሚበዛ ኣበት 😂😂ለዛ ነው የተቀረው ተረጋጉ 😂😂😂ቤተሰብ ልክ ነሽ ካላቹ በላይክ ኣሳዩኝ 🎉🎉🎉
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
አይደል😅😅😅😅😅
@Alem1985
@Alem1985 Ай бұрын
ጎበዝ ዳጊ❤
@sarareda6948
@sarareda6948 Ай бұрын
ሳራ ሞኖር ኣለባት ናፍቃኛለች😢
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Ай бұрын
አድሱ ዳጊም በጣም ትችላለህ ሳሪን አምጡልን❤❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
ዳጊ አድሱ ዳጊ ትችላለህ ወላሂ ይችላል
@Kidist954
@Kidist954 Ай бұрын
በናታችህ 500አስገቡኝ ተው አበርታቱኝ
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
ቆይ መጣሁ😂
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Ай бұрын
እኔንም ደምሩኝ
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
ደመርኩሽ❤ በርች
@Kidist954
@Kidist954 Ай бұрын
@@tebabe 🙏
@Kidist954
@Kidist954 Ай бұрын
@@BhnB-rg4vu 🙏
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h Ай бұрын
የዮዮን ምርጫ ሙዚቃ የተመቸው ጥድፍ ጥድፍ ጥድፍ😂😂😂😂😂ውይ
@Vhrdgg-nx2ox
@Vhrdgg-nx2ox Ай бұрын
ግን እደዚህ የሚል ሙዚቃ አለ😮😅
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi Ай бұрын
እኔስየገርመኝኝ😂😂​@@Vhrdgg-nx2ox
@shuniikedir8831
@shuniikedir8831 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ደስ ይላል
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂😂
@samriyoutube2041
@samriyoutube2041 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s Ай бұрын
ሳራ ካልመጣይ ደህና ሁኑ አያምርም
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
TBJY
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 Ай бұрын
ቻዉ
@abdurahmanAhmed-wl7jp
@abdurahmanAhmed-wl7jp 24 күн бұрын
ዳጊ በጣሞ ይችላል በዛላይ የፀይም ቆንጆ ነው
@LovelyBanyanTree-jr5nr
@LovelyBanyanTree-jr5nr Ай бұрын
ዳጊና ሳሪ ይመለሱ ዳጊ አክቱ ደስ ይላል ድምፁ ራሱ በቃ ቢየንስ ድምፁ የዛኛው ዳጊ ይሁን
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs Ай бұрын
ውድ የሃገር ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤❤
@kalkal8468
@kalkal8468 Ай бұрын
ሳሪ ትምጣልን😊❤
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
ሳሪዬአምጡ❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
ዮዮ😢😢
@Jamaa-vt2ld
@Jamaa-vt2ld Ай бұрын
Yedro feleime newe yememselwe techelubete alachehu ❤
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Ай бұрын
ዮዮ ሰሪን ፈልገክ አምጠት እየደበረን ነው😢
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q Ай бұрын
ሣራና ዳጊ ተጋቡ የውነት ሙሽራ ስለሖኑ ነው ማይቀቡት ቅመሞቼ😅😅😅😅
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Ай бұрын
ሰላም ይሁን ዋወ የዳጊ ምትክ ሲያምሪ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
ዛሬሳ ሳሪታ አላች የለችም❤❤❤
@user-py6gk9hb8t
@user-py6gk9hb8t Ай бұрын
ማይክል ጃ ሰን ጥድፉ ጥድፉ ጥድፉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይ ዮዮ😅
@Cristianmeron8019
@Cristianmeron8019 26 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@user-zp8cy4cf6n
@user-zp8cy4cf6n Ай бұрын
Ere tehu gen demerugni ayasekefelem😊
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
አብይና ዮዮእናት አንድናቸዉ ሳርዪ የኔቅመም ነይለት😂😂❤❤❤
@user-oz7vf4tm4u
@user-oz7vf4tm4u Ай бұрын
😂😂😂
@mansormustefa
@mansormustefa 28 күн бұрын
ዮዮ የምር በጣም ትችላለህ እባክህ በሌላ ስራ እጠብቅሀለን ትለያለህ ሳሪ የት ጠፋች ድንቅ ናቹ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Ай бұрын
ዳጊ ግን ምርጥ ጓደኛ ነክ ሳራ ያንን ሁሉ በደል እንደሚያደርስብህ እንደሚከዳህ ነግራ ህ እንኳን ለሱ ታስብለታለክ ለነገሩ ድራማ ነው😂😂😂😂
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@user-ht8zc6bc9z
@user-ht8zc6bc9z Ай бұрын
Dagi betefu metwale saran ametuelen ❤
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r Ай бұрын
ለይኩኝ ምትሉ ሰዎች ግን በጣም ነው ዴ ሚያማችሁ😎
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o Ай бұрын
ላይክም በልመና ሆነኮ ክክክ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ለልጇ እንኳን የመትመለስ ክፉ እናት የእናትን ስም የምያጠፈ ናት
@Massssn
@Massssn Ай бұрын
Ara lahoyi ahun tasfelgiwalesh saritiy temaleshi❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
ሲጋራ እንኳ እደዝህ አይረከጥም አላለም አይ ዮዮ
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Mother❤,,, Eyo ljishn yker beyew🎉
@rayanrayankhaled9410
@rayanrayankhaled9410 Ай бұрын
Sariye nafekechin❤❤❤
@FilagotTadele
@FilagotTadele Ай бұрын
Yoyo you are a very nice Acter keep it thank you
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh Ай бұрын
Yayo ena saricho ye fiqir saw ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lh9uo7ud1b
@user-lh9uo7ud1b Ай бұрын
wow new gni sara tenur ketay 23❤❤❤❤❤
@romankebede4105
@romankebede4105 Ай бұрын
I can’t wait to see what’s next!!
@SaraFered
@SaraFered Ай бұрын
አደኛ ኮማች ነኝ ደምሩኝ❤
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 29 күн бұрын
አይኩመቶች ሳራ ሳራ ብላችሁ ለሞቱነው እነዝህም ይችላሉ ምነው አካበዳችሁ ይሰሩበት 🎉🎉🎉
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 28 күн бұрын
ዮዮ እራሱ በቂ ነዉ እኮ
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww Ай бұрын
ቆይ ግን ያልገባኝ በየቪዶወ ስር እየሄዳችሁ መጀመሪያ ነው የኮመትኩት ላይክ አድርጉ የምትሉት በሰላም ነው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Yehenim teyaki new
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 Ай бұрын
Sara ere timeleslin ❤❤
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Ай бұрын
ምድረ አሽቃባጭ አዲሱ ዳጊ ይችላል ዝም ብላችሁ ተከታተሉ
@user-ed4rx3hp6d
@user-ed4rx3hp6d Ай бұрын
Yoyo betam asazenegem betam asekogal😅😅😅😅😅
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy Ай бұрын
ይች አሮጊት ግን አሁን ያለንበት የአገዛዙን ስራአት ያለንበት ያክላታል😢😢
@Cristianmeron8019
@Cristianmeron8019 26 күн бұрын
Yoyo is so much fun. He's really good 👍
@RomanGoshu
@RomanGoshu Ай бұрын
Woow more suspense eyehone new❤❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
ክፍ ክፍ አላለም😂😂😂ዩዩ😂
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Ай бұрын
ክፍ ክፍ ዶሮ😂
@seaditube4579
@seaditube4579 Ай бұрын
ይኸንኛውን ዳጊ ለመድኩት መጀምሪያላይ ብዙም አልመሰጠኝ ነበር
@user-vm5df6wt9z
@user-vm5df6wt9z Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ምርጦች ❤❤❤
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Ай бұрын
በጣም አሪፉ ሆነህ ቀጥሉበትህ ሁላቸውህም ትችላላቹሁ ጐበዞቸህ በተለይ ዮዮ ቻለው እንግዲህ የሳረዬነህ ትዝታ ወይዘሮ ቅድሰትህ ከፉትህን ባልደገፉልም አነቺ ግን ትችያለሸ ዳጊህም ዋዉ ይመጥነሃልህ ቦታውን አጊቱልህ
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u Ай бұрын
Sara nafekech❤❤❤❤
@user-jf5mp6ji1o
@user-jf5mp6ji1o Ай бұрын
አብሺሪ አይዞሺ
@user-rh1nf1by4r
@user-rh1nf1by4r 26 күн бұрын
ዮዮዮ ዳጊ ትችላላቹ ሳሪ🎉
@user-im2ll5gw1d
@user-im2ll5gw1d Ай бұрын
ዮዮ ክፍ ክፍ እያለ ድመት አደረጋቸዉ እኮ😅😅😅
@mibraktewelde1991
@mibraktewelde1991 Ай бұрын
Dagi feriherka aleku video sedidka keytqetleka
@SarahSarahloveko
@SarahSarahloveko Ай бұрын
ዮዮ የምር አፍቃሪክ በጣም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 Ай бұрын
Keep going dagi!!
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የምር አዲሱ ዳጊ ጎበዝ ነህ በርታ
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 18 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 53 МЛН
እኔ አንተን ነው ማፈቅረው!!
13:03
ኦብሳ ቲዩብ Obisa tube
Рет қаралды 1,4 М.
ዮአዳን ክፍል አንድ
37:54
ለዛ
Рет қаралды 214 М.
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54
Heyab Amen
Рет қаралды 110 М.
🔴 ጉዞ    ወደ  ውቢቷ    አርዲቦ  😍😍😍
6:12
ማሜ Tube
Рет қаралды 4,5 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 735 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 18 МЛН