No video

ቤቱን ሰጠሁት ♥️ ምን ላድርግልሽ እናቴ አልኴት 😭 [🐓🐑🍰] አንድዬ ካለ👏 ያለኝ ይበቃኛል ❗️

  Рет қаралды 50,277

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
✨️ታዲያ እኔ ምን እንዳደርግልሽ ትፈልጊያለሽ? በቤትሽ ምን እንዳለ ንገሪኝ” አላት። ✨️📌2 ነገሥት 4:2 ለዳግማዊ ትንሳኤ የኬክ ስጦታ ለማግፕት በዚህ ቪዲዮ ላይ ኮመንትሽን ፃፉልኝ ወዳጆቼ📌✨️✨️🍰
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 3 ай бұрын
😫 setota lene new kal
@loveisgreat9102
@loveisgreat9102 3 ай бұрын
Temsgen ❤🙏
@heltayefter3209
@heltayefter3209 3 ай бұрын
ስጦታው ቢደርሰኝ ደስ ይለኛል ለእናት መስጠት እፈልጋለሁ ❤😢
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 ай бұрын
I love your dress you said Amazon but how do I search it? Under White dress?
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 3 ай бұрын
ቃልዬ እንክዋን አደረሰሽ በናትሽ የማይለቅ ሊፒስቲክ ሊንክ አስቀምጪልኝ አንቺ ሞክረሽ የወደድሽውን ያወጣውን ያውጣ የኔ ቆንጆ ግራ ገብቶኛል🥰
@sarahawler1292
@sarahawler1292 3 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ።አንቺን ሳይ ብዙ ነገር እማራለው ።ካንቺ በጣም ብዙ ነገር ቀስሜያለው ።ተባረኪ ብሩክ ሁኚልኝ ።አንዳንድ ጊዜ ምናለበት ታላቅ እህቴ በሆነች ብዬ እላለው ። ትህትናሽ እርጋታሽ ሁሉነገርሽ በጨዋ እንዳደገሽ ያሳያል ።ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ትዳርሽ ን ሂወትሽን ኑሮሽን ሁሉ ይባርክልሽ።መልካም ፋሲካ ይሁንልሽ ።
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😘😘🙏🙏🙏
@gezawbelaynehi5991
@gezawbelaynehi5991 3 ай бұрын
ቆንጅዬ ቃልዬ ስወድሽ ላይክ እያደረጋቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
❤️❤️❤️
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 ай бұрын
ምርዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ልጅ እናትሽን ስለምትነከባከቢ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እና አንቺም በልጅ ተደሰቺ❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👌
@tigisetegn7254
@tigisetegn7254 7 күн бұрын
እህቴ ለሀገራችን የባህል አልባሳት ያለሽን ፍቅር ደስ ይለኛል ፡፡
@swiz_good
@swiz_good 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጅ መልካም በአል ይሁንልሽ የጭንቀቴ መድሀኔት እኮ ነሽ የኔ ልዕልት ስውዳት
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ ሁሌ ታስተምሪኛለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l 6 күн бұрын
የኔ የሲቱቺ ምሳሊ❤❤ ስወድሺ ሁሉም በደስታ ኑሪልን🌻🌸
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ video ያንቺ ሲለቀቅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 3 ай бұрын
ቃልዬ መልካም በአል እንኳን አደረሳችሁ ክትፎ ስትሰሪ ግላቭ ተጠቀሚ ፊል ያረግኩት የተቀባሽውን ክሬም ነው ክትፎ ላይ በእውነት ዘጋኝ ይቅርታ ግን ሌላ ደሞ ጀበናውን ስትጥጂ small burner ላይ አድርጊው ምድጃውን እሳቱ ሲግል ያስፈራል ሊፈነዳም ይችላል የጀበናው ሙሉ አካሉን እሳት ሲያግለው በተረፈ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል በጉጉት ነው የማይሽ
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Sorry my dear this is not correct, I made the ketfo before I put lotion 😅 on my hands and remember I am not showing every little thing on the video.. it is edited ok.. don't worry 😉
@user-yf5ry3cz9v
@user-yf5ry3cz9v 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር
@TigestAlemu
@TigestAlemu 3 ай бұрын
ቃልዬ ውብ ነሽ እኮ እንኳን አደረሰሽ
@lolitakebrom3217
@lolitakebrom3217 3 ай бұрын
እንደ ተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🙏😘😘😘😘
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 ай бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን የኛ እንቁ እህት ስታምሪ እኮ ምያም መልክም ስቶሻል ጎደኛሽ ግንእሳቱላይ እርጥብ ፎጣ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@baby4020
@baby4020 3 ай бұрын
ሜሉዬ ❤ ትናፍቂናለሽ ቃልዬ እወድሻለሁ❤😊
@mahletademe5967
@mahletademe5967 3 ай бұрын
ቃልዬ ደርባባዋ እንኳን አደረሰሽ የተባረክሽ ልጅ አሁንም የምትሰጭው አትጭ
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤መቼ ነው እንደ አንቺ ጊዜ አግኝቼ ቤቴን ፉ ማደርገው 😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Ayzoshe yene konjo ❤️
@kali.16
@kali.16 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቅመሟ❤❤❤
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 3 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ please ቀሚስሽን ወድጃታለሁ please ሊንኩን አስቀምጭልኝ መግዛት ፈልጌ ነው ተባረኪ በብዙ
@wintahintsa5053
@wintahintsa5053 3 ай бұрын
ጥዑም ይሃብኪ ቃልየ ❤ እንኮን ኣደረስሽ
@hilinaawoke
@hilinaawoke 3 ай бұрын
Btam nw mewdesh ❤ 😍Be hiwota weste motivate kemiyargugn sewoch mekakle andua nesh😍😍
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 ай бұрын
Moges yalshe derbaba goze set nesh ❤betunshu yamesegene betlk yibarkal tebarki
@MeronMeri-on5ub
@MeronMeri-on5ub 3 ай бұрын
Enkuan aderesesh kaliye❤
@eritrea576
@eritrea576 3 ай бұрын
God bless you and all your family, Happy Easter
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 3 ай бұрын
ውይ ስታምሪ ቃል በአል መስለሻል፡፡ ❤💥🙏ደግሞ እንኳን አደረሰሽ ለትንሳኤ በዓል፡፡
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😘😘
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ውዷ
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@firansh1115
@firansh1115 3 ай бұрын
እንኳን ለትንሳኤ አደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ለኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነዉ እግዚአብሔር በመፍራት ቃሉን በማሰብ ንስሀ በመግባት እግዚአብሔር እንጠብቅ ይርዳን አሜን
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 3 ай бұрын
Enkone aderesehe kalye. Your sister looks younger version of your mom 🥰🥰
@sene.d
@sene.d 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ እስከ ቤተሰቦችሽ አንቺንም ሆነ እናትሽን ማየት ያስደስተኛል ባይገርምሽ ያንቺ እኩያ ሳልሆን የእናትሽ እኩያእሆናለሁ ምን ልስራ ብዬ ሳስብ አይዲያ ወይም ትውስታ ከናትሽ እጋራለሁ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውብ
@azebretta8310
@azebretta8310 3 ай бұрын
Meteyeke yelebeshem konjo zeme belesh aderigelat.enat hulum yasdesetatal.
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 ай бұрын
እንኮን አቡሮ አደረስን!!!መልካም በአል!!!
@MakAbera
@MakAbera 3 ай бұрын
Enkuan adereseah kaliye❤❤❤🎉
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
ከነቤተሰብሽ አንቺንም እንኳን አደረሰሽ ቆንጅዬ! ሁሉም ነገር የምራል፣አምሮብሻልም ! Good for you!! እንዳልሽው የአመት ሰው ይበለን!🙏🙏🙏🤳🤳💅💅💅❤🌷
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 3 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🙏❤️😍😍
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 3 ай бұрын
Melkam Beal yene ehit kene betesebish 🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 ай бұрын
ቃልዬዬ እንኳን እደረሳችሁ የኔ ደርባባ ቃልዬ የአልኮል ፋራ መሆን ያዋጣል 🤣🤣🤣እኔም ድብን ያልኩ ፋራ ነኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Lol 😆 🤣 ♥️
@merontamrat851
@merontamrat851 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ❤❤❤❤
@yefetarisera1787
@yefetarisera1787 3 ай бұрын
ድንቅ እኮ ነሽ ዘመንዬ በደንብ ልስማ❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😘😘😘😘
@ayanatadesse4980
@ayanatadesse4980 3 ай бұрын
እንኳን አበሮ አደረሰን !!
@letshy
@letshy 3 ай бұрын
ቃልየ ዛምቤተይ እንኳን ኣደረሰሽ የኔ ኣበባ🥰❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😍😍❤️❤️❤️
@user-tl2jy2nw8b
@user-tl2jy2nw8b 3 ай бұрын
ታቂያለሽ ብዙጊዜ ቡና አብሬሽ ነዉ ምጠጣዉ ዛሬ ደሞ ከሜሉ ጋር ጠጣሁ❤❤❤😂😂😂
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😆🥰🥰
@titamengistu7440
@titamengistu7440 3 ай бұрын
መልካም የፋሲካ ሳምንት ላንቺም ለመላው ቤተሰብሽ ሁሉ እመኝልሻለሁ❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ የአመት ሰው ይበለን🎉❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😘😘😘
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 3 ай бұрын
Enquan adersachihu Kalye shikorina 🥰🥰🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው ከነቤተሰብሽ የምወዳቹ❤❤❤❤
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን የኔም እማዬ እንዲ ናት❤❤❤❤
@lovepower1440
@lovepower1440 3 ай бұрын
Enequan aderesish konjo, ..... amen hulu tederigolinal .... ayenachinen kefetin Kayen.
@menbimeressa8844
@menbimeressa8844 3 ай бұрын
የኔ ዉድ ስወድሽ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-vr5cw4wo6r
@user-vr5cw4wo6r 3 ай бұрын
ቃልዬዬዬ እንኳን አደረሠሽ ወዴዴ
@godmysave33
@godmysave33 3 ай бұрын
Happy holidays ♥️ we love you zemenawit
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Love you more 😘 ❤️❤️❤️
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 3 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እወድሻለው
@milenakidane2397
@milenakidane2397 3 ай бұрын
Endiet ende nafekushe yene konjo besamnti mchi ebaksh
@yenasera4842
@yenasera4842 3 ай бұрын
Enkwan adersh adersahu ❤❤❤
@user-vd5tu4yi9v
@user-vd5tu4yi9v 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 3 ай бұрын
Happy holiday! I love everything that is doing. You are beautiful inside and outside. Also, you did an incredible job .have mice day everyone
@leltialemu
@leltialemu 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ሴት❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
♥️♥️♥️
@abebechadane4270
@abebechadane4270 3 ай бұрын
እድላዊት ጎበዝ ሴት ነሽ።
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 3 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👏
@kalkidanassefa6935
@kalkidanassefa6935 3 ай бұрын
Eyetefash nw kalye.
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 3 ай бұрын
Enkuan abero aderesen kalye❤❤❤❤
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 3 ай бұрын
Kalye❤❤ blessed
@MT-df4uv
@MT-df4uv 3 ай бұрын
I like your dress and your home ! You have good energy 😮 but when you mix kitfo use gloves.
@Tsedicorner
@Tsedicorner 3 ай бұрын
ቃሊዬ እንኳን አደረሠሽ❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Enkuan abro adersen yene konjo ❤️
@elsabishaw55
@elsabishaw55 3 ай бұрын
Enkuan adereseshe ena enkuan dehna metashe yene konjo ❤🎉
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 3 ай бұрын
ኸረቃልዬ ያንች እናት ብቻ አደለችም የኛ እናትም ምንም አልፈልግም ነው የምትለው ለበአል እንኩዋን ስንልክላት ኡኡ ነው ምን ጠፍቶ ነው የምትለው አይ እናት እናትኮ ልጄን አስቸገርኩ ብላ እኮ ነው ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
😘😘😘
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 3 ай бұрын
እህቴ ማድረግ የፈለገ ወስኖ ማረግ ነው እንጂ እኛ እኮ አበሻ ነን መስጠት ያልፈገ ብቻ ነው ይህን ጥያቄ የሚያቀርበው ::
@ajuseid1334
@ajuseid1334 3 ай бұрын
sitamri mashallah
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 3 ай бұрын
Selam Selam sisu
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 ай бұрын
ዌልካም የኔ ውድ ቃልዬ ❤❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
“እንግዲህ ያለ እርሾ እንዳላችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7 ❤❤❤
@lemlemzerai6257
@lemlemzerai6257 3 ай бұрын
ቃልየ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ስወድሽ ረጋ ማለትሽ ቅዱስ ቅናት ኣለኝ እወድሻለሁኝ ተከታታይሽ ነኝ ከስዊዲን ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@alexsolomon-fl6nf
@alexsolomon-fl6nf 3 ай бұрын
ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል!
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
Very cool educational 🎉
@melatTUBE
@melatTUBE 3 ай бұрын
1st❤❤❤❤enkuan abro adersen
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@trueworkdegefu615
@trueworkdegefu615 3 ай бұрын
Enkon adersh
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 3 ай бұрын
lemn atefashew yetsafkuten comment anchin yeteyekesh yelem eshi sijemee
@brkhtinaadkeme6043
@brkhtinaadkeme6043 3 ай бұрын
I love you so much
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 3 ай бұрын
I love your simple life ❤️ 💛 💕 ♥️ 💖
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 3 ай бұрын
Happy Easter all ❤️🙏🏾🍾🥂
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
💕💕💕
@yobaby1039
@yobaby1039 3 ай бұрын
I miss my mom 😢😢😢😢😢😢
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Ayzoshe yene konjo ❤️❤️❤️
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 ай бұрын
Happy Ethiopian Easter 🐣
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@yemaryamleje4033
@yemaryamleje4033 3 ай бұрын
Welcome kalye ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️
@user-yg8pc1fg9g
@user-yg8pc1fg9g 3 ай бұрын
Melkam beal
@romanwordowarke6178
@romanwordowarke6178 3 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 3 ай бұрын
kalye anci rasish fikit yalish sewedish eko enkuwan aderesesesh
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 3 ай бұрын
enkuan aderesehe kaliya adersachu melkam beale anch i erasshe kelel yalshe des yemitiy neshe siwedishe
@niyyaniyya6201
@niyyaniyya6201 3 ай бұрын
Yewulsh ehen y ceramic jebena sitixeqemi atikidegni yigeneflal
@godblessyou7702
@godblessyou7702 3 ай бұрын
❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 ай бұрын
መሶቡን ከየት ነዉ የገዛሸዉ እባክሽ ተባበሪኝ😞
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 ай бұрын
ከየት ኦርደር እንዳረግሺዉ ንገሪኝ ዉዴ መግዛት ፈልጌ ነዉ
@BirkeBikila-nc5oi
@BirkeBikila-nc5oi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dagmawitabdu8688
@dagmawitabdu8688 2 ай бұрын
🥰😇😍🤩
@YorsaliemTekle
@YorsaliemTekle 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 3 ай бұрын
🙏🏾❤️🥂🍾
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 3 ай бұрын
😢
@KlmuwaMola
@KlmuwaMola 3 ай бұрын
Kal ename ymechersha bala fsika honewale gen salakberw new yewtahute btame new yazenkut kaliya anechin sate bertate new yemismaghe ftari yetbekeshe
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
🥰🥰
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤😊😊
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 3 ай бұрын
❤🎉
@user-sc2ur1oq5r
@user-sc2ur1oq5r 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 30 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 11 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 52 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,9 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 30 МЛН