ቤዚ ትዳር ከባድ ነው አለች 😂

  Рет қаралды 91,793

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 5 ай бұрын
ማነዉ እነዚህን ጥንዶች ከልቡ የሚወድ ፍቅር እስከ መቃብር❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 5 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
ነገ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን ማርያም ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏❤🙏❤🙏❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉ኣሜንንን ኣሜንንን አሜንንን❤🎉
@SamreaMama
@SamreaMama 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 5 ай бұрын
Ameen❤
@Zainab-mn1qu
@Zainab-mn1qu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Jdih-t9b
@Jdih-t9b 5 ай бұрын
𝐴𝑚𝑒𝑛❤🙏
@maketakader2785
@maketakader2785 5 ай бұрын
አራ 100K እናስጋባቻዉ የታጋናኙበት ይንጋሩን 😂❤❤❤ ቤዝዬ እና ሳይፈ እንኮን በሳላም መጣቹ❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 5 ай бұрын
እኔማ አስሬ ነዉ እማዬዉ መቼነዉ እሚገቡት እያልሁ❤
@tgtube1081
@tgtube1081 5 ай бұрын
እስኪ በዚ እርጉዝ ናት የሚል በላይክ😂
@ritafisum9975
@ritafisum9975 5 ай бұрын
ደሞ ማጨናነቁን ልትጀምሩ ነው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 ай бұрын
አንዳንዴ አይቷ ማለፍ እንማር ግን ደስ ብሎናል እስኪነግሩን ብንጠብቅ መልካም ነው 😘
@Aynalove3382
@Aynalove3382 5 ай бұрын
እንኳን ደስስስ አለህ እያሉት ነበር
@tgtube1081
@tgtube1081 5 ай бұрын
@@ritafisum9975 😂😂😂
@tgtube1081
@tgtube1081 5 ай бұрын
@@betelmulu4897 አይቶ ማለፍ ደስ አይሆንም😁😁 የመዳም ጭሆት ጋር
@Gshjghjn
@Gshjghjn 5 ай бұрын
ማነው እነዚ ሰወቺ የምወድ በላይክ አሳየን🌹🌹🌹❤
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ መንታ መንታውን ትስጥሽ ትዳራችውን ድንግል ማርያም ትጠብቅላችው አሚን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 ай бұрын
እሰይ ቤዝየ አምሮባታል በጣም ታምራላችሁ ያሰብሻቸውን ልጆች ይስጥሽ አለባብስሽ ፀጉርሽም እዳይቀየር አርቴፍሻል የሊለበት በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 5 ай бұрын
ትልቁ ሰርኝራይዙ አወቀነዋል😂 ቤዚ እርጉዝ ናት ደሞ በጣም አምሮብሻል❤❤❤❤
@user-ye1ab
@user-ye1ab 3 ай бұрын
Gin endet aweoachuu??
@luckyt8767
@luckyt8767 5 ай бұрын
ቤዚ በጣም ቆንጆ. በተፈጥሮ ውበትሽ በማጌጥሽ ስትታይ ታምሪያለሽ. ትንሽ ታዋቂ ሲሆኑ በባዶ ኪስ ጉራቸው መከራ ናው ኖራቸውን ለጥፈው ፊታቸው ላይ ሲያስጠሉ ሁሌም በራስሽ ውበት ኩሪ በጣም ናው የምወድሽ
@MY-ie1dw
@MY-ie1dw 4 ай бұрын
ሰይፋ እውነት .እግዛብሄር በጣም ይወድሃል ይቺን ምስኪን ሴት የሰጠህ . ሜክ ሃብ እንኳን ያልነካትየውስጥም የውጭም ውበት ያላት ቆንጆ ( she so pretty)
@ZenuTeka-l4x
@ZenuTeka-l4x 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋረ ይሁን እግዚአብሔር እቅፍ ደግፍ ያርግሽ
@HiwotAsfaw-n7o
@HiwotAsfaw-n7o 3 ай бұрын
ትዳራችሁ በበረከት ይሙላ❤❤❤❤ በልጅ መባረክ መታደል ነው
@MuseHuluf
@MuseHuluf 5 ай бұрын
በዚዬ የኔ ዉድ❤❤ የቡዙ ሰዉ ኮሜንት ኣይቻለዉ ና እዉነት ያድርግልሽ የኔ ሳቅታ ስትስቅ ኑሪ🥰
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 4 ай бұрын
ዊ እነዚ ልጆቾ ደስ ሲሉ እርግት ያሉ ልጆቾ ቢዚየ ስታምሪ በንጹህ ዉበትሽ ጎበዝ አርቲፊሻል ነገሮቾ ሳትጠቀሚ ሚጠቀሙትን ግን ትበሌጫቸዋለሁ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 5 ай бұрын
ሁለቱም ታምረኛ ወጣቶች ናቸው ❤በጣም ነው የምወዳቸው እመብርሃን ሁሌም ካጠገባችሁ ትሁንላችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ ቅዱሳን መላእክቶች ይከተሏችሁ ደሞ አትጥፉ ❤ተባረኩ በስራችሁሉ ስኬታማ ሁኑ ስትከባበሩ ስትተሳሰቡ ፍቅራችሁ በጣም ይጨምራል በቃ ስለናተ ባወራ ስለማልጠግብ በትንሹ ፍቅሬን ያለኝን አድናቆት ልንገራችሁ ብዪ ነው ተባረኩ🙏🙏 እግዚአብሔር ❤❤ይባርካችሁ!!
@abelb5604
@abelb5604 5 ай бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ቤዚየ surprise እርጉዚ ትመስያለሺ ካረገዝሺ congregation❤❤❤
@AsAl-re3bg
@AsAl-re3bg 5 ай бұрын
እረበሳቅ የዝብጠጋራአላልሽም እኔም እገምታለሁ እዳች😅😅
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 4 ай бұрын
በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ መከባበራችሁ አስቀናኝ የምር ፍቅር ውስጥ መከባበር ካለ ፍቅር በጣም ደሰሰሰ ይላል ቤዝየ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ 😘😘😘
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
ቤዚዬ ሰይፍዬ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤ቆጅውች
@Hiywot5
@Hiywot5 5 ай бұрын
ቤዝይ የኔ ድንብሽብሽ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@fatuma241
@fatuma241 5 ай бұрын
ቢዚ ያረጋቹ ጉዳይ እርግዝና ነው የፊት ለውጥ አለ ቤዚቲ ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉
@HaileyNazu-ul2zd
@HaileyNazu-ul2zd 5 ай бұрын
ደስ ምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካቹ።
@hiwotkiya7612
@hiwotkiya7612 4 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ምርጥ ሰወድሽኮ ❤ፍቅራችሁን የእሰራኤል አምላክ በቢቱ ያጽናው።
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ❤❤❤❤ ቤዝየ እርጉዝ ናት እዲህ ፊቷን አይቸ ❤
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 4 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹህ ቤዚዬ🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ሣይፍሻ 💚💛❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ሁሌም አይሰሳትም ❤❤❤ልጅ ውለዱ❤❤❤
@naaammmm225
@naaammmm225 5 ай бұрын
እርጉዝየ እኳን መጣችሁልን ❤🎉
@Keranyo12
@Keranyo12 5 ай бұрын
ስድስት ልጅ ስትል ጉራጌ መሆኗን አመንኩ😂😂😂😂 ሰይፈ እንግዲህ ወደ ስምንት መጠጋቷ አይቀርም ቻለዉ
@mesitube8714
@mesitube8714 2 ай бұрын
ማነው እነዚህ ሰውቺ የምወድ በላይክ አሳየን👑👑👑👍👍💟💟💕💕
@roziwerdt23
@roziwerdt23 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን የደስታ ያድርግላችሁ ❤❤❤
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 5 ай бұрын
ቤዚየ የኔ ዉድ አለሽልኚ የኔ እቁ የእግዚአብሔር ሰላመ አይለያችሁ ሁሌም ሳቅ ደስታ ይሙላላችሁ ቆይ ግን ለምድነዉ አች እምትይዉ 😅
@riyadshemesuatazo
@riyadshemesuatazo 5 ай бұрын
የሌለ ተመችቶሽ የለ 🔥💪❤
@solomonsol7174
@solomonsol7174 5 ай бұрын
እቺልጅ እኮ ስታምር በጌታ❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 5 ай бұрын
ማሮች እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ቤዚ በተፈጥሮ ውበትሽ የምትተማመኚ❤❤❤ እኔዳትቀየሪ❤❤❤
@EmebetMekiria
@EmebetMekiria 2 ай бұрын
ቤዝየእንኳንለዝህ አበቃሽ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 5 ай бұрын
Bezi Yene konjoo Des setilu bertu, Jabadhaa ❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 5 ай бұрын
እረየት ጠፍታችሁነው ወላሂ ሣሥባችሁነበረ ጠፍሣ እያልኩው እንኮዋን ሠላምመጣችሁ ለማንኘውም አላህይጠብቃችሁ ማሻአላህ ቤዚ. ድምቅ ሸብረቅ ብለሻል
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 5 ай бұрын
አረ እርጉዝ እርጉዝ አትበሉ ውይ ሀቦሾች
@tesfaneshbesufekad
@tesfaneshbesufekad 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ምረጦች ጠፍታችሁ አሳሰበችሁን ስላየኋችሁ ደሰብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኑ!!!
@ናኑ
@ናኑ 5 ай бұрын
እርጉዝ ነሽ እንዴ ቆንጅዬዋ በርቺ❤❤
@Meron913
@Meron913 5 ай бұрын
ቤዚ ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@bazarootama1093
@bazarootama1093 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 😊😊😊
@MeremaAMINU
@MeremaAMINU 4 ай бұрын
አረገዘይእዴ ወይኔ ውዴ የገመትኩት በሆነ
@YtGf-yz9lv
@YtGf-yz9lv 4 ай бұрын
እሰይ 100ሽ ልነገባ ነው ❤❤❤😂
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 5 ай бұрын
ደርዘን ልጂ በስማም የዘህ ንሮ ውድነት ጤነኛ ልጂ ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 5 ай бұрын
ዋው ደረሰ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤❤❤
@astertadesse9906
@astertadesse9906 5 ай бұрын
My favorite couple❤ I think you are pregnant, you're glowing. I'm so happy for you guys, perfect couple❤❤❤❤❤ God bless you guys.
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 5 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም በሺልም ታውጣሺ ብለናል 😂😂😂
@Tigistkassaw2321
@Tigistkassaw2321 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@HabtamKindu
@HabtamKindu 5 ай бұрын
😄😄
@FelagotWMariyam
@FelagotWMariyam 4 ай бұрын
ውዶቼ ስወዳችሁ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 5 ай бұрын
❤❤🎉ቤዚ እ ሰርብራይዝ አምሮብሻል ደሞ ❤❤
@tsigetube2430
@tsigetube2430 5 ай бұрын
እኛም ገምተናል ግምታችንም ቤዚ እርጉዝ ናት ሰርፕራይዙ ይሄ ይመስለኛል የምትሉ ላይክ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 4 ай бұрын
ገምተናል? ስትይ አጥብቄ አንብቤው ምን አስባ ነው ብዬ እልፍ ስል ሀሳብሽ ገባኝ
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 5 ай бұрын
ትልቁ ትሰብረዋለህ ይዝ የልጅ እናትና አባት ልኮኑ መሠለኝ ግንኮ ትለያለች እግዚአብሔር ይጠብቃይሁ ለፍሬ ያብቃችሁ
@tube-ff9ns
@tube-ff9ns 5 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ❤❤
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 5 ай бұрын
የኔውዶች እግዚአብሄረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@lailaseid7874
@lailaseid7874 5 ай бұрын
ወፋፍረሻል ቤዚ እንኳንደህና መጣችሁ
@ajibaaj3267
@ajibaaj3267 5 ай бұрын
ቤዚ እርጉዝ ነት ያሚትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@telosmart3401
@telosmart3401 4 ай бұрын
Betima nw miwadachu hudochi🥰🥰🥰🥰
@ሂወትyoutube6
@ሂወትyoutube6 5 ай бұрын
conger ማሮችዬ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 5 ай бұрын
ቤዚ ነፍሰ ጡርናት የሚል ላይክ👍
@Zulfanajranzulfa
@Zulfanajranzulfa 5 ай бұрын
የኔ ውቦች ሥታምሩ አትጥፉ እሺ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂እርጉዝ ነች የምትሉ 👌
@askualh2360
@askualh2360 5 ай бұрын
Min agebashi were
@UssuUwyw
@UssuUwyw 5 ай бұрын
ኧረአትጥፉ❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ዋእ በጣም ታምራላች በመምጣታቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 ай бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሁ ደግሞ ጥያቄ ብናበዛ ዘና ብላችሁ ማለፍ ነው ስለእናንተ ደስስስስስ ብሎናል❤
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 5 ай бұрын
Good to see you my two beautiful friends I love you both. Hewan from Boston ❤
@etenesh8056
@etenesh8056 5 ай бұрын
ምነው ምነው እንደዜህ ሰው ታሳስባላችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤አትጥፊ❤❤❤
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ከፍ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሣችሁ ከሙሉ ጤናና እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikiretAbere
@FikiretAbere 4 ай бұрын
እርጉዝ ነሽ ቆንጆ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 4 ай бұрын
Setameru ❤❤❤❤❤❤ tedarachu yezelalem yehun
@SikoSilo-us5eb
@SikoSilo-us5eb 5 ай бұрын
እርጉዝ ነሽ ❤
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 5 ай бұрын
እደዚህ ፀዳ ብለሺ ስትመጪ ደስ ይላል ሙሺራ ነሺ የኔ ቆጆ በርች እንወድሻለን
@አሚሬ
@አሚሬ 5 ай бұрын
ወለላ የወሠላችሁ የወይን ቅጅምትመሥሉ እወዳችኋለሁ
@Ezwti-y3t
@Ezwti-y3t 5 ай бұрын
ቤዝየ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ ❤️
@seasea3347
@seasea3347 4 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 5 ай бұрын
ምር ጦችየ እንኳን ደህናመጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር😍😍😍
@dubaidubai793
@dubaidubai793 5 ай бұрын
❤❤❤ደስ የምትል ጥድች በጣም ነው የምወዳቹ
@nina-e9t
@nina-e9t 3 ай бұрын
Bezi ina seyf bexam new yemwedachuk yene xafacoch
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 ай бұрын
እኳን ደና መጣሁ ውዶችዬ ኧረ ኮሜቶች እርጉዝ እርጉዝ እስኪ ምን ፍጭ ይዛችሁ ነው ?
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 5 ай бұрын
Sewudachu egizabeher yetebkachu ❤🙏❤️
@GggLemLem
@GggLemLem 5 ай бұрын
የኔ ዉዶች እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
@tsigualemayehu4960
@tsigualemayehu4960 5 ай бұрын
BETAM EGZIABEHER YESHEFNACHIHU EWDESHIHUWALEU
@לנלנלנלנ
@לנלנלנלנ 4 ай бұрын
እርጉዝ ነች
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 5 ай бұрын
ሰርፕራይዝ አንደረግም ቀድመን አውቀናል ሚጣ ወይም ቤቢ መጥተዋል እኛ ነን ሰርፕራይዝ የምናደርጋችሁ ቀድመን
@aduyoutube1897
@aduyoutube1897 5 ай бұрын
ትናት በዉስጤ ሳስባቸው ነበር❤❤❤❤❤
@Girma-s8t
@Girma-s8t 5 ай бұрын
Bezeyeye❤❤❤❤❤❤ tefachu
@loza-so4qg
@loza-so4qg 4 ай бұрын
ቤዚ አይንሽን protect እያደረግሽ
@ytenyetZneb
@ytenyetZneb 5 ай бұрын
የኔማሮች ስወዳቹሁ❤❤❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 5 ай бұрын
ቤዚዬ❤❤❤❤የኔ ዉድ❤
@AddisalemShesheg
@AddisalemShesheg 5 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር ❤❤❤
@WeiniMichael-e9v
@WeiniMichael-e9v 5 ай бұрын
Wellcome Bezi & Sefe❤❤❤❤
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 5 ай бұрын
በጣም አሪፈ ጨዋታ❤❤❤❤❤❤❤
@Tigist1995kk
@Tigist1995kk 5 ай бұрын
Are tew 100 asgebuachewwww 🎉🎉
@AnuwarDesaleh
@AnuwarDesaleh 3 ай бұрын
Yihe lij seleme alalachihum wey
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 ай бұрын
እርጉዝየ❤❤❤❤
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 5 ай бұрын
አምሮባችኋል
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 5 ай бұрын
በጣም ጠፋችሁ በሰላም ከሆነ ምንም አይደለም
@user-ih6dk
@user-ih6dk 5 ай бұрын
ቤዚ እርጉዝ ናት ይለያል❤
@sambys4690
@sambys4690 5 ай бұрын
ውዶች እየ ❤❤❤🎉🎉🎉
@milaye3667
@milaye3667 5 ай бұрын
ናፍቃቹናል😢❤
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
19:41
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 70 М.
LIYA SHOW is live! ሰላም
LIYA SHOW
Рет қаралды 985
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱
33:08
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 242 М.
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
44:22
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 144 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН